I think you both right in ur own opinions....not everyone comes from the same backgrounds so its fair that Dave says/believes what he mentioned but it goes both ways i guess
I give her credit. She knows her love for money is bad. And she will get judged for it. But she didn't hide who she is. I'm not saying she has attractive qualities or she is on the right. But a lot of people going to call her names and insult her. Sidib yetsedqal, Good for her.
Yemigerimew kebruan yetbekech set iko yehe semet atawikewm achawach chebiseam set new gebzeb men yakil tetseno enedmiayasadre yemitawkew keberuan tebika yenorechiewma fikren new yemitasekedimew
I have a particular mindset that I've observed. It appears that some women believe that a man's worth is measured by his financial status and that if he doesn't have money, he's not worthy of marriage. I find this mentality not only amusing but also quite limiting. It's a sign of stagnation and a lack of growth. A smart woman would prioritize independence and self-sufficiency over material wealth. When speaking about relationships, it's essential to maintain a humble tone and avoid boasting. No woman should be judged solely on her marital status. This mindset can lead to a woman being perceived as cheap and superficial. A woman's true value lies in her ability to support and uplift her partner, helping him to build a prosperous life. I wanted to caution you, Brother Dave, to be wary of such women and not waste your time on their superficial kindness. You deserve better.
its scary to see this kind of girl ...... set satemar setker menorat astesaseb new ........ bezu setoch ke lij masadeg balefe hager eyameru nw, telek deraja dersawal.....pls mehaymenateshn atasfafe
ልክ ነሽ100% thanks to have our voice
dude "አይበለውና ባገባሽ" አላለም😂
Sijmer manchi ena new wey atmir wey atafir
🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣
Betam new yasdesetechign ewnet enem miste endezih endthon new yemfelgew erasuwan stkebakeb ljochen bearif huneta tasdglgnalech enem emlefa lezih new betam new yetemechechign endezih aynet setochi lebalochachew tamagn nachew ena wendoch chapa weym genzeb yazu. ymechish enatu akeberkush yasbshiwn endtnori mgnote new ysakalsh 👌👌👌👌👌
መውደድ መስማማት መከባበር ቀረና ብሩ ብቻ ተወደደ። ሴቷ በብሩ የሚገዣኝን ብቻ ነው የምፈልገው ስትል ራሷን ያዋረደች ሴት ናት። ገንዘብ በጣም አስፈላጊ ነው። ያለ ገንዘብ ዛሬ መኖር አይቻልም። ይሁን እንጂ የሕይወት ትርጉምን፣ ፍቅርን፣ ደስታን ሐብት አያመጣም። አብሮ ለመኖር መሠረቱ፣ መዋደድ፣ መከባበር፣ አንድ መሆን፣ እንቺ ማለት እሱ ሆኖ፣ አሱ ማለት እሷ ሆና ተሳስቦ መኖር ነው። ሐብት ሊበንን ይችላል። ልጅቷ የባሏ ሐብቱ ቢጠፋ ወይ እሱ ቢታመም ልትተወው ነው ማለት ነው። ደግሞ ሐብት የሌለው ሐብት ሊያገኝ ይችላል። ከልብ የሚወድ ከልቧ የምትወድ ግን ላይገናኙ ይችላሉ። ከተገናኙ ግን ዕድሉን በብር ምክንያት ማበላሸት ያሳዝናል።
በጣም ማደንቅሽ ሴት ነሽ ጥሩ መረዳት አለሽ አመሰግናለው
በጣም በሳል ልጅ ነች። ዴቭ እህትህን ልክ እንደሷ ነው የምትመክራት። ያለችው ፍፁም ንፁህና ጥርት ያለ እውነት ነው
She is Right 👍 one 100% i like her Expression too !egna hager endaza nw wch hager dagmo lehon yichelal yeha topic daveachn
Are you sure you are a man ?
መውደድ መስማማት መከባበር ቀረና ብሩ ብቻ ተወደደ። ሴቷ በብሩ የሚገዣኝን ብቻ ነው የምፈልገው ስትል ራሷን ያዋረደች ሴት ናት። ገንዘብ በጣም አስፈላጊ ነው። ያለ ገንዘብ ዛሬ መኖር አይቻልም። ይሁን እንጂ የሕይወት ትርጉምን፣ ፍቅርን፣ ደስታን ሐብት አያመጣም። አብሮ ለመኖር መሠረቱ፣ መዋደድ፣ መከባበር፣ አንድ መሆን፣ እንቺ ማለት እሱ ሆኖ፣ አሱ ማለት እሷ ሆና ተሳስቦ መኖር ነው። ሐብት ሊበንን ይችላል። ልጅቷ የባሏ ሐብቱ ቢጠፋ ወይ እሱ ቢታመም ልትተወው ነው ማለት ነው። ደግሞ ሐብት የሌለው ሐብት ሊያገኝ ይችላል። ከልብ የሚወድ ከልቧ የምትወድ ግን ላይገናኙ ይችላሉ። ከተገናኙ ግን ዕድሉን በብር ምክንያት ማበላሸት ያሳዝናል።
ምን ሁኚ ነው የምትላት አንቀባሮ የሚያኖራት ባል ነው ነው የምትፈልገው ራሃ ልጅ ናት አታስጨንቃት
ውሀ የማያነሳ ነገር የሚያወራው David በጣም አዝግ
She is right 😍👏🏼👏🏼👏🏼
Yemachshe ewnatshen newe keza wechi tekme yelachweme afkrshe megodat elayshe laye mederbi selzi setasat athunu seru
She is Wright 👌 wow
Right *
አይቼሽ አይቼሽ ልጠግብሽ አልቻልኩም ከምር። በራስ መተማመንሽ፣ የአነጋገር ብቃትሽ… በቃ ምን ልበልሽ ሁሉ ነገርሽ ጣፋጭ ነሽ። በእርግጥ አንቺ የተናገርሽው ሁሉ በእስልምና ሀይማት የሚደገፍ ነው። እኔ ግን ወጥቼ ሰርቼ መግባት እፈልጋለሁ: እንደዛም ነው የምኖረው: ባለ ትዳር እና የሁለት ልጆች እናት ነኝ። አሁንም በድጋሚ ከልቤ የምመኝልሽ በቶሎ የምትመኝውን ህይወት እግዚአብሔር እንዲሰጥሽ ነው🥰🥰🥰
deva በጣም በሳል ነሽ bro
always truth and fact very offensive
ያልሰራ አይብላ ይላለል መፅሐፍ ሰንፍና ጥሩ አይደለም
በጣም ጣፋጭ ነሽ የኔ ቆንጆ አወራርሽ እንዴት እንደምያምር🥰🥰 እንደ ምኞትሽ ሀብታም ባል ይስጥሽ🥰🥰
ልክ ነሽ100% thanks to have our voice boldly
ዴቭ መግቢያ ምናምን ይኑረው እንጂ 🤔
❤ መብትሽ ነው እኔ መቀመጥ አልወድም ያንቺ አከብራለው ።
መንጽሯን እረፍት ስጣት እና ጃኬቷንም ።
Ewnetuan eko nw
😢 ye adamna hewan mecheresha endi mehonu yasaznal
This girls dont bring nothing to the table .....
አይጥ በጣም ያምራል devo😂😂😂😂
min timesilalech benatachu bitasham keshim
Dava betam new temechtogn new yayehochihu benath degmachihu akrbuwat betam new yetemechechign
ok sint new edmewa ? demo eche hulunm chersaleche b/c she is old
She is right she told the fucking truth without money 💰 no honey
kkkkkk የወረደ ዉይይትና ንግግር አይመቸኝም
Betam new yadenkush
የምግብ እጥረትማ አለብሽ
I think you both right in ur own opinions....not everyone comes from the same backgrounds so its fair that Dave says/believes what he mentioned but it goes both ways i guess
በጣም በሳል ልጅ ነች። ዴቭ እህትህን ልክ እንደሷ ነው የምትመክራት። ያለችው ፍፁም ንፁህና ጥርት ያለ እውነት ነው። ይህንን ሃላፊነት የሚወጣ ወንድ ሙሉ ወንድ ነው። አሁን የላሸቀ ትውልድ የመጣው ግዴታውን አዝረክረከው አናተ ተወጡት ማለቱ ነው። በተለይ አአ ያለ ወንድ በካልቹ ብለህ የምታባርረው ደካማ የሆነው ወንድ ማለት ምን እንደሆነ የማያቅ ስለሆነ። እረ ይህ ቀላል እውነት። ድራማ ተጭነን እኮ ልውስ የሆነው። ወንድነትን አታሳንስ። እንኳን ለቤትህ ወጭ ጠንክረህ አካባቢህን የመጠበቅ የመከላከል። ችግርን ፊት ለፊት ተጋፍጠህ ሴቶችን ከማንኛው ጉዳት የመከላከል ሃላፊነት የወንድ ነው። ወንድነትን አቀጭረህ አትየው።
are ds setel bemariam🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰
ምሰድቧት ሰዎች ግን እሷ ግልፅ ስላወራች ነው
ገንዘብ እና ሀብትን መለየት ያስፈልጋል ገቢና መተዳደሪያ ነው ወይስ ሀብት ነው የምትፈልገው
Dave ሳክስ!!
Devayeeee yesakachin minch enkuan dehna metah💗 Mahi ke 🇨🇦
ዴቫ ተረጋግተህ ብታወራት ጥሩ ጨዋታ ታደርጋላቹ
She is right
ባለቤቴ ምን ርንፍዳለልልልህህ
ሠርተህ ስትጨርስ አግባ።
I love you is nat indication of love our father and mother they can't live apart gn yemr that's their love
She is ❤❤❤❤❤❤❤❤
Micronutrient deficiency ይታይባታል። በቅድሚያ School feeding መርሃግብር ላይ ትታቀፍ።
ኣልተመጣጠናቹም እሱዋ ምታወራዉ የስዋ ፍላጎት እያለ ኣንተ ምታወራዉ ስለሌላዉ ሰዉ 😊 ደሞ ልክ ነች
I like her so mach
ሳትሰራ ገንዘብ ኬት ነው ሚመጣው፣ ሲጀመር ምንም አሰራም ለሚል ሰው ጊዜ ምን ይሰራላታል?
Omg!! She’s way Smarter than you Dave‼️you go girl👏🏾👏🏾👏🏾👏🏾
Devoa ye "Fifty Shades of Gray "😀😂 yimechsh man
እንካን ያለ በገንዘብም በገንዘብም በሆነ
Yimachat ymr ......
Masweledum kelal aydelem 😂😂😂
Des setel her confidence 🥰🥰
ምን አዳረቀህ ከደንቆሮ ጋር
ድሆች አትንጫጩ ሳትጠሩ አቤት አትበሉ እሷ ከናተ ጋር ምንም ጉዳይ የላትም ኑሮአቹ ላይ አተኩሩና የእለት እንጀራቹን አግኙ ከቻላቹም ህይወታቹን ቀይሩና ደሀ በተባለ ቁጥር አቤት የምትሉትን ነገር እና ቶሎ ሆድ የሚብሳቹን ነገር አስተካክሉ። እኛ አሁንስ የሰለቸን በየ ሚዲያው ኮሜንት ስር የናተን እሮሮ ማንበብ ነው።
@@Bobi-l7zእኮ 😂😂😂😂😂😂ምን ላርግሽ እንደው
ሴት ግን ምንድናት በሷ
she will never find a love in her life!
ስለ አሬንጅመንት ሜሬጅ የምታውቅ አይመስለኝም አብዛኛው ሙስሊም እሷ ባለችው መንገድ ነው የሚኖረው ።
አሁንም አብሯት ካለው ሰው ጋር ደስተኛ አትሆንም። ጠያቂውም ብቃቱ የለውም።
Ena Wendu birr ena EMSAN yza engaba newa yemtyw..emsam
Good afternoon my እቃ😂😂😂😂
ጅግና
YETGNAW DEVA NEH GN
HABTAM HONO YEMISERA DEVA MIBAL TEFTOWAL PLS NGEREGN KE 4 AMET BEFIT NEW YMAWQEW
Esu new eko. Shiron ena dehan yesedeb neber esu ende habtam eyehon. covid gize yazenanan Neber
So far so good on 16th min let me not rush ill be back once finished watching the whole videos. Gen part of myheart be like yechin yagaba...🙈
good topic dv
I give her credit. She knows her love for money is bad. And she will get judged for it. But she didn't hide who she is. I'm not saying she has attractive qualities or she is on the right. But a lot of people going to call her names and insult her. Sidib yetsedqal, Good for her.
ከ Artist የትናየት (Independet) ጋር አገናኟት።
Go girl tell them
በየቀኑ እገርፍሻለሁ ok
😂😂
አቦ አንቺን Fund ማድረግ ነው። አርፈው ቤታቸው እንዲቀመጡልን ታደርጊልን ነበር
She is right read bible
Ena balesh behon noro ye telakita neber masgageresh. Kuch belesh letbeye errr
እድር ላይ ወጥ የሚሰራው ማነው
መውደድ መስማማት መከባበር ቀረና ብሩ ብቻ ተወደደ። ሴቷ በብሩ የሚገዣኝን ብቻ ነው የምፈልገው ስትል ራሷን ያዋረደች ሴት ናት። ገንዘብ በጣም አስፈላጊ ነው። ያለ ገንዘብ ዛሬ መኖር አይቻልም። ይሁን እንጂ የሕይወት ትርጉምን፣ ፍቅርን፣ ደስታን ሐብት አያመጣም። አብሮ ለመኖር መሠረቱ፣ መዋደድ፣ መከባበር፣ አንድ መሆን፣ "እንቺ ማለት እሱ ሆኖ"፣ "አሱ ማለት እሷ ሆና" ተሳስቦ ተዋህዶ መኖር ነው። ሐብት ድንገት ሊበንን ሊጠፋ ይችላል። ልጅቷ የባሏ ሐብቱ ቢጠፋ ወይ እሱ ቢታመም ልትተወው ነው ማለት ነው። ደግሞ ሐብት የሌለው ሐብት ሊያገኝ ይችላል። ከልብ የሚወድ ከልቧ የምትወድ ግን ላይገናኙ ይችላሉ። ከተገናኙ ግን ዕድሉን በብር ምክንያት ማበላሸት ያሳዝናል።
በል እቺን ልጅ እኔ ብረትም ተሸክሜም ቢሆን ለማኖር ተስማምቻለሁ ትክክል ናት።
ኡርጋጥ
Dave your argument weha ayanesam please articulate
I am proud of her ! ❤❤❤❤She is strong women ! It is her choice not to work ! there are men who doesn't work and wait his wife works & brings income.
I just like her 😊😅
Taking care of a family is also a full time job he should know that!
ይቺ አሮጌ ጣሳ የመሰለች ጋጠወጥ የሚያገባሽ ቀርቶ የሚያናግርሽ ወንድ አታገኚም❤
እድሜን አላነሳችሁም
Dave: ur debate was stubborn 😅 አንገቷን ይዘክ መደብደብ እኮ ነው የቀረክ
Echi chuhetua erasu wanaw bal yematagegnibet mkniat nw duz
dav ያልገባሽ ስለገንዘብ የተዛበጠ አስተሳሰብ ነው ያለህ። ገንዘብ ማምጣት ግዴታህ ነው። ግዴታህን መወጣት ደግሞ በደስታ ለትዳርህ ኅላፊነትን መወጣት እንጅ ሌላ ፓወር የለውም። እንደዛ ነው አፈጣጠራችን። ሴት ሴት ስትሆን ነው የምታምረው ወንድ ደግሞ ወንድ። የተለያየ ማህበረሰባዊ ተፈጥሯዊ ግዴታ አለብን። ሴትን ወንድ ማድረግ ወንድንም ሴት ማድረክ እኩልነት አይደለም።
TEY ENJI LIELT BET YSELECHAL
Fira አንተን የመዘወር መብት አለው ማለት ነዋ😂😂😂
she has more clarity.
ከቤት አትወጣም ማለት ቺት አታደርግም ማለት አይደለም። ስንቷ በገዛ ቤትህና አልጋ ከሌላ ምትጋደም አለች?
good afternoon my እቃ 😅😅😅 ere dev
How much do u want?
ጬቤ ፊት .... አሉ የሚባሉት ቆንጆዎች ምን ሊሉ ነው???
why didnt you tag your guest? you promote your own stuff while completly ignornign your guest. do better. @7:22 you promoted your self
Fiker milwe tergums bka diff esu nww
የመጣችዉ ከነ ክብሯ ከሆነ ገንዘብን በተመለከተ የወንዱ ነዉ ባይ ነኝ
Yemigerimew kebruan yetbekech set iko yehe semet atawikewm achawach chebiseam set new gebzeb men yakil tetseno enedmiayasadre yemitawkew keberuan tebika yenorechiewma fikren new yemitasekedimew
she is old who is being give chance at starting
እቺ እከክ ለገበረ ነበር መዳር ምን ትመስላለች😏😏
I have a particular mindset that I've observed. It appears that some women believe that a man's worth is measured by his financial status and that if he doesn't have money, he's not worthy of marriage. I find this mentality not only amusing but also quite limiting. It's a sign of stagnation and a lack of growth.
A smart woman would prioritize independence and self-sufficiency over material wealth. When speaking about relationships, it's essential to maintain a humble tone and avoid boasting. No woman should be judged solely on her marital status.
This mindset can lead to a woman being perceived as cheap and superficial. A woman's true value lies in her ability to support and uplift her partner, helping him to build a prosperous life.
I wanted to caution you, Brother Dave, to be wary of such women and not waste your time on their superficial kindness. You deserve better.
Tegabtachu nege habtu bitefas litifetaw nw
😁😁😁የኢትዮጵያ ወንድ ሚስቱ ቤት ስትውል ሌላ ሴት ጋ ሄዶ በሽታ ሚሰበስበው😁😁 ኮ ያውም ሀብታም በጣት ሚቆጠር ነው አንድ ሁለቴ እንኳ ቺት ያደርጋል እመኑ በጣም ሚደብሩት ብር ሲኖራቸው አንድ አንድ ወንዶች
İ like her
its scary to see this kind of girl ...... set satemar setker menorat astesaseb new ........ bezu setoch ke lij masadeg balefe hager eyameru nw, telek deraja dersawal.....pls mehaymenateshn atasfafe