"ለአውራ ጣቴ የሚስማማኝ ምግብ ነው ምበላው" | Mensur jemal | Dave Sax | Ethiopia

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 6 ก.ย. 2024
  • "አዲስ ሚስት ፈልጋለሁ" መንሱር ጀማል | Mensur jemal | Dave Sax | Ethiopia

ความคิดเห็น • 107

  • @takelederesa
    @takelederesa หลายเดือนก่อน +3

    የሚገርም ታሪክ ነው ብዙ ትምህርት አግኝተንበታል❤❤❤

  • @selenahaile1027
    @selenahaile1027 หลายเดือนก่อน +1

    ዎዉ መንሱሬ እኔ እያንዳንዱ ከተናገርከዉ ነገር ተምሬበታለሁ አሁንም ይጨምርልህ 🥰🥰🥰🥰🥰

  • @HsksnsHaovs
    @HsksnsHaovs หลายเดือนก่อน +18

    ሰላም አያንቱ እባላለው ቀጣይዋ የ መንሱር ጀማል ሚስት ነኝ 🤝

    • @minishadinku8605
      @minishadinku8605 หลายเดือนก่อน +1

      Yiknash

    • @kkmbia2393
      @kkmbia2393 หลายเดือนก่อน +2

      You wish ጋዲሴ ነኝ ቀጣይ እኔ ነኝ

    • @mhsenailmhsenail2098
      @mhsenailmhsenail2098 หลายเดือนก่อน

      😂😂😂😂

  • @workefaris9447
    @workefaris9447 หลายเดือนก่อน +2

    መንስርዬ ከመጣ ጀምሪ አድናቅነኝ ጉረኛ ሰው አልጠላም እኔ የምጠላው ውሸትም ሰው ነው አንድም የማደንቅ ዘረኛ አይደለም ጥሩ ልብ ነው ያለው በኢትዮጵያዊነት አትደራደርም አቦ ክፉ የአይንካ ኑርልኝ ወንድሜ ደግሞ ስትሳድብ አላየው 💚💛❤🙏🏿🙏🏿🙏🏿

  • @Orthodoxtewahdo19
    @Orthodoxtewahdo19 หลายเดือนก่อน +1

    i love mensur jemal thanks deva sax!

  • @hananEbrahim-mi7gq
    @hananEbrahim-mi7gq หลายเดือนก่อน +2

    አላህ ይጠብቅህ። አንተን ሳይ ነገ ኢትዮ ተስፋ አላት ብየ አምናለሁ ኢንሻአሏህ። ሀሳብህ ተሳክቶ እኛም እንኳን ደስ አለህ የምንል ያድርገን።❤

  • @abel8835
    @abel8835 หลายเดือนก่อน +2

    ሁለታችሁም የእብድ ፈስ ነገር ናችሁ
    ዴቭ እውቅና ስታገኝ አሮጌ ጀንጥላ አዳሽ መሰልክ❤

  • @genetgashawabebe8768
    @genetgashawabebe8768 หลายเดือนก่อน +1

    መንሱር ህይወት ያለ እየሱስ ባዶ ናት ና በመስቀል ላይ ወደምተልህ ወደ ጌታ እየሱስ ! ጌታ ይወድሀል

  • @mikishow
    @mikishow หลายเดือนก่อน +9

    Dava keep it up bro ቻናልሽ አሪፍ እየሆነ ነው

    • @shorttiktokvideo1133
      @shorttiktokvideo1133 หลายเดือนก่อน +1

      Btm adnakik nagn miki kedro nbr myh malkek satakom befit bartaln miki 🙏

    • @benai5241
      @benai5241 หลายเดือนก่อน +1

      Miko we missed u bro . እራስህ ቤተ ጠፍተህ የሠው ቤተ እያሞክ ነው😅 ኧረ ቪዲዮ ልቀቅ !

    • @designtocode8236
      @designtocode8236 หลายเดือนก่อน +1

      Miki the OG

    • @chuchuyaye9199
      @chuchuyaye9199 หลายเดือนก่อน

      ሃይ ሚክ የት ጠፋህ ? ተመለሰ

  • @tadelebanti9607
    @tadelebanti9607 หลายเดือนก่อน +6

    Too confidential? But it's better to say be confident!

  • @mensurabdrehman7037
    @mensurabdrehman7037 หลายเดือนก่อน

    Mashallah mensur jemal buzu naegrer enmesaslaln

  • @davedavid6945
    @davedavid6945 หลายเดือนก่อน +1

    Keep it up David 🎉

  • @Ezelbiruk19
    @Ezelbiruk19 หลายเดือนก่อน

    ደንቆሮዉ ተመልሷል😊 እንኳን ደና መጣህ

  • @user-qd3gb5xw7y
    @user-qd3gb5xw7y หลายเดือนก่อน +1

    Ethiopia, everybody Ethiopian same nobody down nobody up Ethiopian people🇪🇹🇪🇹🇪🇹💊💚❤️🇪🇹❤️🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹❤🎉

  • @yayahala615
    @yayahala615 หลายเดือนก่อน

    መንሱሩ ፀድት ያለ ሰወደው ።።።መልካም ሰው ባለህ ላይ ይጨምርልህ ጌታ ።።።ሀበሻ መቀኛ ነው ቀናተኛ ህዝብ

  • @MsEmnet27
    @MsEmnet27 หลายเดือนก่อน

    Davey I always enjoy your conversation 😆. Please keep it up 👍🏾🥰

  • @aman7077
    @aman7077 หลายเดือนก่อน +1

    መንሱር❤❤❤❤❤

  • @natolnati
    @natolnati หลายเดือนก่อน

    Great.Dave

  • @user-qd3gb5xw7y
    @user-qd3gb5xw7y หลายเดือนก่อน

    Devo, go ahead respect you I swear to God go ahead❤🎉🎉🎉🎉

  • @meskrimmarcos
    @meskrimmarcos หลายเดือนก่อน +1

    🎉🎉🎉🎉🎉🎉

  • @aberatariku6771
    @aberatariku6771 หลายเดือนก่อน

    Dave wondime berta!

  • @user-qd3gb5xw7y
    @user-qd3gb5xw7y หลายเดือนก่อน

    I think that Ethiopia is a very good thing, the generation should speak the truth.

  • @chuchuyaye9199
    @chuchuyaye9199 หลายเดือนก่อน

    መንሱሬ የምጠሉህ እነማን እንደሆኑ የታወቀ ነው፡ አንተም ልክ እንደ አብቹ ንቀህ ተዋቸው ፡ እነሱ ክብር አይወድላቸውም።

  • @neba1034
    @neba1034 หลายเดือนก่อน

    ይሄን የምታነቡ በሙሉ ፈጣሪ የምትሰሩትን ይባርክ

  • @user-zz7yn3rm5e
    @user-zz7yn3rm5e หลายเดือนก่อน +8

    ጫልቱ እርምሽን አውጭ ማነሽ ደግሞ ተረኘዋ😂😂

  • @tsigetadess5622
    @tsigetadess5622 หลายเดือนก่อน +4

    እኔ ግን አድናቂህ ነኝ፣፣

  • @user-um5bc2mr6c
    @user-um5bc2mr6c หลายเดือนก่อน +1

    I like Today is my day

  • @EthioMotivations
    @EthioMotivations หลายเดือนก่อน

    Manyazewal eshet ykreb please❤❤❤❤

  • @MohammedMubarek-vh2wz
    @MohammedMubarek-vh2wz หลายเดือนก่อน

    በርታ መሱሬ

  • @user-qd3gb5xw7y
    @user-qd3gb5xw7y หลายเดือนก่อน

    There is a lot of news that surprises me

  • @IntisaarAhmed-p2f
    @IntisaarAhmed-p2f หลายเดือนก่อน

    ❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉

  • @user-qd3gb5xw7y
    @user-qd3gb5xw7y หลายเดือนก่อน +1

    🇪🇹🇪🇹🇪🇹❤️💊💚❤️🇪🇹❤️🇪🇹❤️🙏🎉🇪🇹🙏

  • @BetyBety-xc5gm
    @BetyBety-xc5gm หลายเดือนก่อน

    መንሱሬ ሰወድህ አዲናቂህ ነህ

  • @mesobtube2
    @mesobtube2 หลายเดือนก่อน

    ❤🎉

  • @habhaile
    @habhaile หลายเดือนก่อน +1

    the most "savage person" , i have never seen such a savage in my entire life

  • @user-qk7kq3gv9z
    @user-qk7kq3gv9z หลายเดือนก่อน +1

    ዴቭዬ በቴሌ ግራም እዴት አድ እደሚደረግ ንገረን መንሱር ስልክ ሸልሞኝ ነበር ግን አድ አደሚደረግ ጠፋብኝ

  • @zerihunmulugeta174
    @zerihunmulugeta174 หลายเดือนก่อน

    Dave please understand this if someone trespassing or if you cross somebody's home or fence they may shoot you that's Mesure talking about

  • @TikurSew720
    @TikurSew720 หลายเดือนก่อน

    አንዳንዴ ድንቁርና መታደል ነው

  • @user-qd3gb5xw7y
    @user-qd3gb5xw7y หลายเดือนก่อน

    It is the government that talks to the people, it is the government that talks about good things, that is the only thing that confuses me

  • @Groomepic
    @Groomepic หลายเดือนก่อน

    Dave sax😂❤

  • @AnwarJemal-d9k
    @AnwarJemal-d9k หลายเดือนก่อน

    Mensur jemal adelem america Gena moon lay yewetal

  • @user-ni2vl7cq6d
    @user-ni2vl7cq6d หลายเดือนก่อน

    በቃ እኔ አገባሀለሁ❤

  • @peaceforeveryone5960
    @peaceforeveryone5960 หลายเดือนก่อน

    U need camera man

  • @user-on6mn9uh7c
    @user-on6mn9uh7c หลายเดือนก่อน

    ግን መንሱሬ የምር ትመቸኛለክ 😢😢😢😢

  • @wedihaile7800
    @wedihaile7800 15 วันที่ผ่านมา

    112M birr

  • @BezaGet
    @BezaGet หลายเดือนก่อน

    49:10 Most women dont know that this is affecting most women in mid 40s and women should check thier health @mensur please check further please educate on your media 🙏😢sorry for your break-up

  • @mimit4032
    @mimit4032 หลายเดือนก่อน +1

    If you are rich why your business is so secretive 🤔

  • @user-bl1sf7uf2f
    @user-bl1sf7uf2f หลายเดือนก่อน

    አይህ አረጀህ እኮ

  • @liliynorman8950
    @liliynorman8950 หลายเดือนก่อน

    ምናለበት ቪዲዮ ስታዩዩ ሰብርስክራብ አርጋችሁ ቪዲዮ ብታዩ

  • @messeretassefa-buechler9476
    @messeretassefa-buechler9476 หลายเดือนก่อน

    af metregiya new ende dereteh lay yalew?

  • @surafaldemissie6924
    @surafaldemissie6924 หลายเดือนก่อน

    Edezh aynet Denez ayche alawkem

  • @benai5241
    @benai5241 หลายเดือนก่อน +1

    በምርጫ ለፖርላማ የምትወዳደር ከሆነ ያው ፖለቲካ ነው ! በፖለቲካ ባለህ አቋም ነው ሠው የሚመርጡህ ! አንተ ደግሞ ፖለቲካ አልወድም ትላለህ? አደራ ቀንተው እንዳያስገድሉህ ተጠንቀቅ !

  • @almazassefa4990
    @almazassefa4990 หลายเดือนก่อน

    Dave sew seyawera tederebeh yemetawerawen lemastekakel moker

  • @biruktube7262
    @biruktube7262 หลายเดือนก่อน

    Dave coffeewan kuch argyat enji

  • @meskeremtadesse6470
    @meskeremtadesse6470 หลายเดือนก่อน

    Mensur ene alew na germen

  • @AmanuGebere-zd2xi
    @AmanuGebere-zd2xi หลายเดือนก่อน

    ድሮስ ወለጋ ላይ ዜጎችን አርጄ መሬታቸውን ሸጬ ቸብችቤ ሃብታም ሆንኩ ሊልክ ነው??

  • @Eyobsha
    @Eyobsha หลายเดือนก่อน

    ዋቴ።

  • @romaroma1651
    @romaroma1651 หลายเดือนก่อน

    ደሀው ሚሊኒየር የሚል መፅሀፍ ለመንሱር እየፃፍኩ ነው ዴቨ እኮ ይበልጠዋል ከመንሱር የሀብት መጠን 😂ጫልቱ ካቅምዋ ጠገበችበት አይ አሜሪካ 😂ወርቅ የመሰሉ ሴቶች ኢትዮጵያ እያሉ ጥርስዋ የዞረ ከንፍርዋ 1ኪሎ ስጋ እረ ጉድ

  • @user-yu3vb2vl9r
    @user-yu3vb2vl9r หลายเดือนก่อน

    ወደክርስትና ከተቀየርክ እህቴን እድርልሃለሁ

    • @SeadiHussen-ob4fy
      @SeadiHussen-ob4fy หลายเดือนก่อน

      አላገባ ብሎ ቁሞ ይቅር ከብርሀን ወደ ጨለማ

    • @user-it4wb1nm1i
      @user-it4wb1nm1i หลายเดือนก่อน +1

      እህትሽን ለመሸጥ ተዘጋጅተሻል ማለት ነው

    • @susuguragawa1424
      @susuguragawa1424 หลายเดือนก่อน

      መሸጥማ ብትፈልግ አስልመህ አግባት ትል ነበር 😂 ግን ክርስትያን ቢሆን እኔ ራሴን አጠፋለው

    • @user-yu3vb2vl9r
      @user-yu3vb2vl9r หลายเดือนก่อน +1

      እስልምናን እወዳለሁ ግን ክርስትያን ነኝ መንሱር ጥሩ ሰው ነው ጥሩ ሚስት እንዲያገኝ እመኝለታለሁ ሰው በህይወቱ ስኬታማ እንዲሆን የህይወቱ ሞተር የምትሆነው ሚስቱ ናት ወይ እንድትከብር ታደርግሃለች አለበለዚያ ህልምህ እድገትህ መክበርህ ጭኗ ውስጥ ይቀራል ስለዚህ ፈጣሪ አንተን ሊያነሳ ከፈለገ በጥሩ ሚስት ይባርክሃል ጥሩ ሚስት ማለት ቆንጆ ጀሶ የተቀባች ማለት አይደለም የምትሰራውን ስራ የምትደግፍ የምታበረታታ አቅሟበፈቀደው ሁሉ ከአንተጐን ሆና በተግባርም ሆነ በመንፈስ የምትደግፍ ማለት ነው

  • @user-mu4xz1pn6u
    @user-mu4xz1pn6u หลายเดือนก่อน

    ዴቮቮቮቮ 💴💴✌️✌️

  • @getmekmekmek6983
    @getmekmekmek6983 หลายเดือนก่อน

    Deve ምነው ምነው በሳክስህ አልባሌ ድምፅ ነፋሕ? ስለፑቲን እንግሊዝኛ አያውቅም ስትል ስቅጥጥ አደረገኝ : ሲኤንኤን አፍጠህ ታያለህ እንጂ አታስተውልም ። መንሱሬም አሜሪካን አየሁ ከእግር እስከራሷ ዘፈነ ድሮም በሳክስ የተከበበች ከተማ የሚኖር !!!!!!

  • @AbdulbariMohammed-ue2nq
    @AbdulbariMohammed-ue2nq หลายเดือนก่อน

    የወፈ መሰከር ዘንቢጥ የአሰትዳድግቹህ ችግር ነው

  • @ThePhila85
    @ThePhila85 หลายเดือนก่อน

    Mensur ye Muslim saxam anten ayew

  • @Liverecords1
    @Liverecords1 หลายเดือนก่อน

    Eyebelah tifa ante mn alebih😏

  • @helenemso32
    @helenemso32 หลายเดือนก่อน

    አይ ጫልቱ

  • @MakMas-fw3bl
    @MakMas-fw3bl หลายเดือนก่อน +2

    ቆሻሻ ነህ መንሱር
    ሴቶችን እንዴት ብትንቃቸዉ ነዉ???4 አግብተህ ፈተህ ዛሬ እንደገና አገባለዉ???????

    • @user-tc5zk2vi9e
      @user-tc5zk2vi9e หลายเดือนก่อน

      ስድብ የመሀይሞች ዲግሪ ምን አደረገህ

    • @user-it4wb1nm1i
      @user-it4wb1nm1i หลายเดือนก่อน

      ​@@user-tc5zk2vi9eስድቡ ጥሩ ባይሆንም በሴቶች ገላ መጫወትም ተገቢ
      አይደለም,,,!!

    • @MakMas-fw3bl
      @MakMas-fw3bl หลายเดือนก่อน

      ለመሀይም መሀይም ካልሆንክ አይገባዉም
      ለመሆኑ እህት አናት የለህም አንተ??? በአራት ሴቶች የተጫወተ ጨካኝ ነዉ??አንዴ ይሁን አራቴ አግብቶ የፈታ ሰዉ ሙስሊምነት ይፈቅድልኛል እየለ በሀሰት በሀይማኖቱ እየነገደ በእህቶቻችን ሲጫወት ዝም አሰንዴት ይባላል?????

  • @lidya610
    @lidya610 หลายเดือนก่อน

    ጉረኛ ነኝ ሁሉም ደላላ ጉረኛ ናቸው

  • @Ros-om3pz
    @Ros-om3pz หลายเดือนก่อน

    911 nightmare ሆኖብሃል ወይ ወንድሜ

  • @lidyateklemichael474
    @lidyateklemichael474 หลายเดือนก่อน

    Dave 😁😁😁😁

  • @Itsme-mc3pj
    @Itsme-mc3pj หลายเดือนก่อน +1

    2 ነገር ዋሸክ አንደኛው እንግሊዘኛ አትችልም 2 ተኛው ጫልቱ ነቅታብክ ነው በረክ የወጣከው ካሜሪካ ሰርጅን አገኝው ብለክ ልትበላ ነበር እሳም ካንተ የባሰች ነቄ ሆነችብክ አሜሪካውስጥ ፉራ የለም ⁉️⁉️

  • @messeretassefa-buechler9476
    @messeretassefa-buechler9476 หลายเดือนก่อน

    bet wust ye tsehsy menetsr ayderegm. 🥴🥴🥴🥴🥴🥴🥴🥴🥴🥴

  • @YordanosshewangizawBogail
    @YordanosshewangizawBogail หลายเดือนก่อน

    Weye gude 😂😂 sera teseralehe eko Wendem aleme

  • @KikiNasser-ll4ze
    @KikiNasser-ll4ze หลายเดือนก่อน

    Drama king boy

  • @kelemyos7843
    @kelemyos7843 หลายเดือนก่อน

    አረ ወደዛ አሜሪካን የመሰለ እገር የለም ዝም ብለህ እትዘባርቅ ሳይሰራ የሚኖር ካለ ውሸት ስራ ተለወጥ ኢትዮጵያ ኮ ይፕሚሰራም የለም

  • @Ros-om3pz
    @Ros-om3pz หลายเดือนก่อน

    ጫልቱ ላይ ጨክነህ😮

    • @user-it4wb1nm1i
      @user-it4wb1nm1i หลายเดือนก่อน

      ብርቂቱ ደግሞ ትመጣለች

  • @ethiovirall1
    @ethiovirall1 หลายเดือนก่อน

    still 911 ? 😂😂

  • @rawadarawada7786
    @rawadarawada7786 หลายเดือนก่อน

    Mansur::::sif kabajatuu mala.umanis si kabajaa:ati garuu kabajaan barbadu malif of qalalchitaa obollessa.da'imanuma hundatu wame sitti taphataa.intervi yoo ta'ee Midiyalen gurgudan hedduun si afeerani umataan waal si barsisani jiraa.kun amo kabajaa.yeroo kanatii midiale xixiqoo iratis simaa argaa olla.mali ykn atu midia mataa keetii banateen hojatuu.malif guddan xiqan maqaa keetiin daldalaa.????maf kabajaan ofin lane.mucan kun ama sabscribin ISA ooo garuu nama dhabnan si afere😂😂 what happene to you bro?? Sakan bal abo iicc?!?!?

  • @Mikebuze1
    @Mikebuze1 หลายเดือนก่อน

    MIKE B.
    video editor
    ፦ Mike Buzee a Medium Professional Video Editor With over 1(one) Years of Experience in the Industry. Skilled in Various Editing Software and Known for a Keen Eye for Detail.
    - Specializes in Editing for TH-cam Videos. Has a Proven track Record of Meeting tight Deadlines Without Compromising The Quality Of The Final Product.
    - Passionate About Storytelling Through Visual Media and Always Looking for New Creative Challenges.

    • @sarafekadu-rh2er
      @sarafekadu-rh2er หลายเดือนก่อน +1

      You have to talk with Manyazewal Eshetu!

    • @Mikebuze1
      @Mikebuze1 หลายเดือนก่อน

      @@sarafekadu-rh2er thanks

  • @user-ts5ys9mp3o
    @user-ts5ys9mp3o หลายเดือนก่อน

    Mensur lebu kefat yelwem yeni gemt new

  • @user-kn6id4eo3j
    @user-kn6id4eo3j หลายเดือนก่อน

    911

  • @AhmedHussen-d8l
    @AhmedHussen-d8l หลายเดือนก่อน

    Hii ms prezdant mansur jemal maalif telegram jaalan kanan namotaa 88 add godhe laaltee Akka messagen issinif hin barefamnee gotaan garuu sirii mitii namotaa biroo ilee add godhaatiin jiraa telegram jaalaan account kiyaas ergeen jiraa amalee iraa debiaa laalaa ?