ለኔ ብላ ተሰደደች | KASS | ወቸው GOOD

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 11 ก.ย. 2024

ความคิดเห็น • 499

  • @yisakmekonnen1236
    @yisakmekonnen1236 หลายเดือนก่อน +147

    በጣም የምጠብቀው ኢንተርቪ ልጁ ሲያወራ አይሰለችም እንደዚህ ዓይነት እንግዶችን አቅርቡልን። ከቻላችሁ ከኔቪ ኢትዮ አሜሪካዊ ፈልጋችሁ አቅርቡልን በተረፈ በርቱልን❤

    • @yahabeshalij7284
      @yahabeshalij7284 29 วันที่ผ่านมา

      መቀጠር ከፈለክ ወይም በደንብ ለማወቅ ስልክ እሰጥካለሁ፣ ከኔቪ

  • @yibrawendimu1305
    @yibrawendimu1305 หลายเดือนก่อน +52

    በስመ አብ this guy እናትህ ምን ያህል እድለኛ እና እግዚአብሔር ልጅሽን ይባርክልሽ ተብላ የተመረቀች ናት!ምንም ቢያወራ አይስለችም 😘😘😘

  • @user-ep8li9mn4t
    @user-ep8li9mn4t หลายเดือนก่อน +102

    የአሜሪካው ወቸው ጉድ እያበደ ነው🔥🎉

  • @liyoualem
    @liyoualem หลายเดือนก่อน +53

    አንበሳ አዉቶቡስ አቤልን ቢሸልምልን 🤣🤣🤣🤣

  • @bsquadreact
    @bsquadreact หลายเดือนก่อน +131

    🔥 የአቤል አስደናቂ Poss እንደቀጠለ ነው 😂

    • @bsquadreact
      @bsquadreact หลายเดือนก่อน +2

      😂🔥🤣

    • @nonstopmusicEthiopian
      @nonstopmusicEthiopian หลายเดือนก่อน +1

      😄😄😄

    • @bamentertainment6446
      @bamentertainment6446 หลายเดือนก่อน +4

      14:43😂😂😂😂

    • @KazaMu2003
      @KazaMu2003 หลายเดือนก่อน +1

      Ye wereket Guday nw....Abela ayzon yesakal

    • @dearsir6503
      @dearsir6503 หลายเดือนก่อน

      🤣🤣🤣🤣🤣🤣

  • @binataleyu5590
    @binataleyu5590 หลายเดือนก่อน +50

    የአሜሪካው ወቸው ጉድ እያበበ ነው❤
    የኢትዮጵያው እየኮረነሰ ነው

    • @ninaaman4586
      @ninaaman4586 หลายเดือนก่อน +1

      Ewnet bilehal

    • @abrhammekonnen1291
      @abrhammekonnen1291 หลายเดือนก่อน +2

      በተለይ ዕድላዊት ነኝ ብላ የቀረበችው ቀሽም program ነበረ።

  • @bura7009
    @bura7009 หลายเดือนก่อน +19

    አሜሪካን ከመናፈቄ የተነሳ ወቸው ጉድ ራሱ የአሜሪካውን ነው የምከታተለው 😂

  • @samrawitgirma6360
    @samrawitgirma6360 หลายเดือนก่อน +19

    Military uniformun ሲያወልቅ ሌላ ሰው ነው i appreciate his discipline ጨዋታ አዋቂ ነው በጣም ሚስትህ ትልቅ risk taker ናት teen ager የሆናችሁ እንደዚህ አይነት ትልቅ risk አትውሰዱ እሱ ጥሩ ልጅ ስለሆነ ነው

  • @Mz-mt4wv
    @Mz-mt4wv หลายเดือนก่อน +80

    I love this guy 😂 his humor, man. i can hear you all day long 😂

    • @senaitsolomon6427
      @senaitsolomon6427 หลายเดือนก่อน

      I think he have common character with bereket ..he should be new guest if it is possible 😊

  • @remi5390
    @remi5390 หลายเดือนก่อน +187

    ቤኪ አሜሪካ ይሂድልን

    • @HaniBani-ol8sq
      @HaniBani-ol8sq หลายเดือนก่อน +3

      Sponsor remi😂

    • @AmanuelBirhanu-pd6nb
      @AmanuelBirhanu-pd6nb หลายเดือนก่อน +1

      ይድልን

    • @abebeyibeyin664
      @abebeyibeyin664 หลายเดือนก่อน +8

      ቤኪ ታይላንድ ብሎ ሊሞት ነው ወስዳችሁ በገላገላችሁን 😂አዲሷ ሆስት ደግሞ ምርጥዬ ናት።

    • @Moqareact
      @Moqareact หลายเดือนก่อน +2

      እላይ ሰፈር ኣደረካት እንዴ😢😂

    • @Dagi_Tizazu.1
      @Dagi_Tizazu.1 หลายเดือนก่อน

      ​@@Moqareact😂😂😂😂

  • @ekram0007
    @ekram0007 หลายเดือนก่อน +13

    ከወሬህ ሁላ የ17 አመት ልጅ አለኝ ያልከውን እጅግ በጣም ወድጄልሃለሁ!!!!
    በእድሜህ ሰርተህበታል አይቆጭህም።❤❤❤
    ለባልተቤትህ ትልቅ አክብሮትና አድናቆት አለኝ።ላመነችበት ነገር አንታርቲካ የምትሄድ ብርቱና ጠንካራ ሴት መሆኗ ነው የገባኝ !!! ትዳራችሁ በልጅ በሃብት በጤናና እድሜ ይባረክላችሁ!!!

  • @user-pz9fi4kp8r
    @user-pz9fi4kp8r หลายเดือนก่อน +8

    ወይኔ ይቺ ልጅ ክክክክክ .... አቤላ አደራህን ይቺ ልጅ የምርጦች ምርጥ። ወደድኳት በጣም ጎበዝ ነች። podcast አሳመረችው

  • @Wyeyt
    @Wyeyt หลายเดือนก่อน +19

    የሚገርም እንግዳ። የገረመኝ የ military uniform አድርጎ ና ሳደርግ ያወራበት ዘዴ ልዩነት ይገርማል discipline 👍 and የጨሰ አራዳ 🤪😂

  • @user-yonannesica
    @user-yonannesica หลายเดือนก่อน +9

    I love his truthfulness, all of the thing ልዩ ትችያለሽ በርቺ ይመቻችሁ አንድ ቀን እኔም አሜሪካ መጥቼ podcastachihu lay እቀርብ ይሆናል ማን ያውቃል❤🎉

  • @naizgiyemane8861
    @naizgiyemane8861 หลายเดือนก่อน +80

    The army comedian is back😂

    • @007eakonchu3
      @007eakonchu3 หลายเดือนก่อน +1

      Comedian has a high IQ.

    • @AbelMamo-n2g
      @AbelMamo-n2g หลายเดือนก่อน

      ​@@007eakonchu3yeah

  • @ramlamohammed4014
    @ramlamohammed4014 หลายเดือนก่อน +11

    I appreciate the way this gentleman communicates; it's impeccable.

  • @rihananasser7823
    @rihananasser7823 หลายเดือนก่อน +18

    The guest has an amaizing sense of humor 😅😅😅😅 abela chewatash metwal 🤌🤌🤌

  • @Ethioli
    @Ethioli หลายเดือนก่อน +10

    ድንቅ ሚስት ነው ያለህ እድሜ ልክህን ንግስት አድርገህ አኑራት።

  • @gashawalebel9297
    @gashawalebel9297 หลายเดือนก่อน +6

    ሰው አይነግረንም እኮ ይህን የመሰለ ሾ መኖሩን ወቸውውውው ጉድ😂

  • @mekuanent8744
    @mekuanent8744 หลายเดือนก่อน +22

    በቃ አታስጨንቁት ልጁ ሀገሩን አይመታም እያወራ ያለው ፖለቲክስ ነው?? በአደባባይ ልታስበሉት ነው እንዴ የምታስጨንቁት

  • @amraphelabera324
    @amraphelabera324 หลายเดือนก่อน +8

    This guy is amazing😀 ወሬን አንተ አውራት አቦ 👌 and liye today በቃ❤

  • @semiramohamed1458
    @semiramohamed1458 หลายเดือนก่อน +56

    Abel and leyu u r doing very good leyu please don't be discouraged on the mean comments.

    • @tiiiiiiiiiiiii-u3f
      @tiiiiiiiiiiiii-u3f หลายเดือนก่อน +10

      Lemn zem atlem betam tanadalche

    • @semiramohamed1458
      @semiramohamed1458 หลายเดือนก่อน +2

      ​​@@tiiiiiiiiiiiii-u3fhonestly i'm fine with her we r chilling here

    • @Dagi_Tizazu.1
      @Dagi_Tizazu.1 หลายเดือนก่อน

      ​@@tiiiiiiiiiiiii-u3fante bitihon first time host sitareg best tihonale beka kesbekes tishashalalech tewat ende

    • @HayatBerta
      @HayatBerta หลายเดือนก่อน

      Leyu medeberewem ale ende ?betam new des meteyew

    • @dadaat7208
      @dadaat7208 หลายเดือนก่อน +1

      @@tiiiiiiiiiiiii-u3f litawera aydel endea host yehoneshiw

  • @Fix-e1w
    @Fix-e1w หลายเดือนก่อน +18

    REAL PODCAST FROM GREAT AMERICA 🇺🇸
    WHAT AMAZING TRAGEDY LOVE STORY 🔥

  • @amarmohammed1018
    @amarmohammed1018 หลายเดือนก่อน +30

    The nicest person u guys ever interviewed🔥

  • @user-pz9fi4kp8r
    @user-pz9fi4kp8r หลายเดือนก่อน

    በነገራችን ላይ በጣም ነው የተመቸኝ ይሄ ልጅ። የሚሰማውን በትክክል ነው እሚናገረው like me. የኔም ሚስት ይሄንን ባህርዬን ትወድልኛለች። እማይጣፍጠውን አይጣፍጥም ማለት ትክክል ነው። ሰውን በማይጎዳ መልኩ። wonderful bro

  • @birukmulugeta5422
    @birukmulugeta5422 หลายเดือนก่อน +10

    I feel like he have more to say in him. He is such an interesting person to listen to…we need him another story talking about politics menamen and every aspect of life

    • @yohanangorfu
      @yohanangorfu หลายเดือนก่อน +2

      Ya and this podcast was made to give us a highlight that these kind of ppl do exist ....any who if u wa nna know more u can check his own account

  • @Aisyah-kf4dj
    @Aisyah-kf4dj หลายเดือนก่อน +10

    Yeoooo🎉❤ he’s backkkkk happy to see this kinda funny and intelligent person at the same time ymee for him✌🏾😂😂

  • @derejeabdisa1294
    @derejeabdisa1294 หลายเดือนก่อน +8

    Liju des sil begzaber! Humble, true to himself and arada! Yimechih Getan.

  • @abrhammekonnen1291
    @abrhammekonnen1291 หลายเดือนก่อน +3

    አቤል እየተመቸህኝ ነው ሀላፊነት በሚሠማው ስሜት ነው የምትጠይቀው በርታ!

  • @asnakukal233
    @asnakukal233 หลายเดือนก่อน +30

    ልዩ መቼ ነው እንግዳውን እያሰበች ምታወራው 6 ደቂቃ. ሙሉ እንግዳውን ረስቶ መቦትረፍ ......ምትዘሉት ነገር የለም አቤላ ....ከናንተ ጋ በየሳምንቱ በተለያዩ እንግዶች ሀሳባቹሁን ማስተላለፍ ትችላላቹ እንግዳው ግን በቃ አንዴ ነው ሚቀርበው እሱ ን ሰፊውን እድል ለሱ ብትሰጡት የተሻለ ይመስለኛል....እንግዳው እናንተን መስማትና መጠየቅ ከጀመረ በቃ ሀዲዱን ስቶል ....ያም ቢሆን ተወዳጅ ፖድካስት በርቱልን❤

    • @Ethioli
      @Ethioli หลายเดือนก่อน +1

      ልዩ እጅግ በጣም ልዩ ናት። አርፈሽ ስሚ

    • @StoicS4m0r41
      @StoicS4m0r41 หลายเดือนก่อน

      ​@@Ethiolishe has a point bro

  • @nurmulat1195
    @nurmulat1195 หลายเดือนก่อน +10

    Simply Wow !! The hole interview passed as if it was only for an hour. Real ሸጉዬ !! እርድናም እርፍናም በአንዴ ሲሰጥህ🤘😎 What a guest 🔥

  • @desalegnadane7049
    @desalegnadane7049 หลายเดือนก่อน +17

    she interrupted him many times!! please listen until he finished his ideas!! .the girl can not be fits for interviews. maybe she will be nice to when she talk by herself, like TikTok. Specially the first video 😂

  • @birukfeyisa5
    @birukfeyisa5 หลายเดือนก่อน +11

    Such a cool episode and very interesting story.
    Comment - Leyu …. You’re good to be honest and bring color to the podcast. As a constructive criticism, please be a professional podcast host; be open to hear the guests speak. You tend to interrupt the guests speak (particularly on this episode ) and at some point demo tenish it felt weird (1:37:40) and also when the guy opened up ( unintentionally ) about his kid ….
    Please note this as a constructive comment. @Abelo - please focus on the guests and avoid back and forth discussion with the host you both should put the spot light on the guest.
    Great job and keep it up !

    • @ruthdemissie9662
      @ruthdemissie9662 หลายเดือนก่อน +1

      Well said, I second that… we enjoyed the show though! Great story telling from the guest. Let the guests get through a sentence next time

  • @Ananya_Tsegaye
    @Ananya_Tsegaye หลายเดือนก่อน +8

    የሄ እርኩስ ሚሊተሪ ነው 🤣🤣🤣ጭዌ 👌🏽👌🏽

  • @bisratmelaku6098
    @bisratmelaku6098 หลายเดือนก่อน +7

    i must say one of the most genuine guy and great show.

  • @Yezalemkassaye
    @Yezalemkassaye หลายเดือนก่อน +6

    This episode should get 500 k views 👍👍😂

  • @tesfagetanew3649
    @tesfagetanew3649 หลายเดือนก่อน +5

    ውይይይይ
    ይህች ልጅ ገና ነች።
    ኢትዮጵያ ሀብታሟ...." እሚለው ጋ ነች😂

  • @geadionbezerdew3242
    @geadionbezerdew3242 หลายเดือนก่อน +15

    ቀጣዩን ክፍል ለማየት በጣም ጎጉቼነበር ሆኖም ልብሱን እስከመቀየርና ለመናገር እነኝንደመጏጏቱ ምንም አላስወራችሁትም ግን ሌላውም ወሬ ቢሆን ደስ ሚል ነበር ባይቀጥል ብዬ ምመኘው ወደመጨረሻላይ ከስልክ እይየች ያረጋችሁት ጥያቄና መልስ ደስአይልም ቀጥታ የተሰማኝ ሰአት አልሞላ ተብሎ የቀረበ ማሞያ ይመስላል ጏደኛችሁም ቢሆን ግን የሚያወራበትን እድል ብትሰጡት መልካም ነበር

  • @filagotteshome
    @filagotteshome หลายเดือนก่อน +9

    የዛሬው ወቸጉድ ያበደ ነው በጣም ነው የሚያዝናናው

  • @senaitsolomon6427
    @senaitsolomon6427 หลายเดือนก่อน +1

    He should be the new host because he have the same character like beki..gerami lij nw yabede🔥👍

  • @____hermela
    @____hermela หลายเดือนก่อน +3

    I really enjoy this episode the way he talks you want to hear him you don't wanna skip any part

  • @nardi19won77
    @nardi19won77 หลายเดือนก่อน +3

    በጣም honest ነህ በእዉነቱ
    I love that❤

  • @yidnektamirat7758
    @yidnektamirat7758 หลายเดือนก่อน +1

    Humble comment... Please please Leyu, give your guests an opportunity to speak and explain their life/opinions...
    Try to listen more, than speaking over your guest...
    American wechew good is on fire though 🔥🔥🔥

  • @wendmagegngirma8544
    @wendmagegngirma8544 หลายเดือนก่อน +12

    ኸረ ልዩ እንደ ሀሳብ በትንሹ እንኳን ለመስማት ብትምክሪ ሁሁሁፍፍፍ............

  • @burin_gua0497
    @burin_gua0497 หลายเดือนก่อน +7

    Big up man💪💪💪 I enjoy watchin' him.
    Let him talk this time.

  • @meskeremwondimu2886
    @meskeremwondimu2886 หลายเดือนก่อน +1

    የትም ትምህርት ቤት አሉ የመጨረሻ ሀብታም ወይም የመጨረሻ ድሀ ደስ ነው የሚለው የኢትዮጵያ

  • @TEDDY-zv1iq
    @TEDDY-zv1iq หลายเดือนก่อน +3

    Eche lijitwua betam betammmm nice gobez yehonech lij nat perfect to the botawu

  • @_sheisEthiopian
    @_sheisEthiopian หลายเดือนก่อน +3

    Kass 🫡🫡🫡 💚💛♥️ Yimecheh yarada lij !!

  • @Amanu93
    @Amanu93 หลายเดือนก่อน +27

    I love this man i swear this episode is awesome
    Tnsh lyu tekeletatfta btadebezizewm

  • @mamok3479
    @mamok3479 หลายเดือนก่อน +2

    The mom got him the best education,that is the best gift in Ethiopia .the girl is wrong on this topic,she has insecurities and she may be raised by parents who were telling her to know her place every time she is at school or when she hang out with others .😅

  • @helenemso32
    @helenemso32 หลายเดือนก่อน +8

    I love this man i swear this episode is awesome

  • @ermiaswoldesenbet
    @ermiaswoldesenbet หลายเดือนก่อน +3

    መገናኛና ግሪን ሀውስ ስንት ታሪክ አለን ካስ

  • @user-ci5mg5pw4u
    @user-ci5mg5pw4u หลายเดือนก่อน +5

    Ere I like this guy he's so funny and chill ymechw

  • @semhalaraya7139
    @semhalaraya7139 หลายเดือนก่อน +1

    This Guy is dope. I feel like I was in there having a conversation with you guys. The conversation is so nostalgic, It brought back all the good memories. Magic Gang Gang! 😘

  • @biniyambereda
    @biniyambereda หลายเดือนก่อน +5

    ለአንድ ወንድ ሳይሆን ለፍቅር ብላ ነው ።

  • @natay-ht1kv
    @natay-ht1kv หลายเดือนก่อน +6

    ooooooooooooohhhhhhhhhh
    the most interesting USA podcasts
    keep it up wechew good

  • @mamok3479
    @mamok3479 หลายเดือนก่อน +3

    እሚያማርሩት ሰወች መመለስ ማን ከለከላቸው።

  • @Unboxeverything2
    @Unboxeverything2 หลายเดือนก่อน +7

    ለምንድነው ሃሳባቸው ሳይጨርሱ የምታቋርጣቸው ..... come on girl give'em a break.... listen'em for a minute ኣሪፍ ሃሳብ እያወሩ መሃል የምትገቢው ነገር ያበሳጫል ...እስቲ ተመሰጪ እንደ ኣቤል ለመስማት ሞክሪ
    ...and your laugh is a bit annoyin ...seems fake

    • @wederzerfea9720
      @wederzerfea9720 หลายเดือนก่อน

      She wouldn't listen ohh God I just forwarded it when she talks

  • @rahelsintayewu7636
    @rahelsintayewu7636 หลายเดือนก่อน +1

    Hahaha 😅😅😅 እኔኮ የሚያስቀኝ የአቤል አስተያየት ነው ተመስጦ ተኮሳትሮ የሚያየዉስ ነገር 😂😂😂 ይመችህ አባቴ

  • @ananiateferi
    @ananiateferi หลายเดือนก่อน +2

    ወቸው ጉድ 😊, am a huge fan
    i have to say this i usually don't write comments ግን የ ወንድማችን ኢንተርቪው ከሰማው በዋላ trigger አረገኝ, ሀገር መውደድ ለሀገር ክብር መስጠት ሀገሬ ምን አረገችልኝ ከሚል mentality በቻ ተነስቶ ከሆነ ያስተዛዝባል especially "ስደትን " መርጦ ለሄደ ሰው,
    2ኛ ዜጋ ለሆነ ሰው, ጥቁር ተብሎ በ ቀለሙ ለሚገፋ ሰው ትንሽ ይከብዳል
    Anyways የአፍ ወለምት ነው ብለን አንለፈው 😊
    Respect the audience, አንግዳ ሰትመር ጡ

  • @naolabdo8222
    @naolabdo8222 หลายเดือนก่อน

    This is one of the most entertaining episode in this podcasts history, easily top 3. Kass ይመችሽ የአራዳ ልጅ

  • @abdurahmanmohammed496
    @abdurahmanmohammed496 หลายเดือนก่อน +3

    I love her energy ❤🎉Abela tray to keep up with her

  • @bereket4apolo
    @bereket4apolo 29 วันที่ผ่านมา

    Kass is genuine & honest about everything what he said.
    Abela & sweet Leyu know all the curves of good communication!
    I have no words how I feel privileged listening to this podcast . Wish you can reach out to millions of people !!!
    Love you all!!!

  • @SEEM36
    @SEEM36 26 วันที่ผ่านมา +1

    please abele can you invite students who study abroad like the last episods. it will be so informative and enlighting.🙏🙏🙏💕

  • @abogidamusic7664
    @abogidamusic7664 หลายเดือนก่อน +6

    He should start a podcast.

  • @birukhailemariam4051
    @birukhailemariam4051 หลายเดือนก่อน +8

    Jesus ..... so much for an interviewer 😂😂😂😂 , .... u find out he has a kid at the end of the interview .... a lot of twists 😅😅😅

  • @OTxUC
    @OTxUC หลายเดือนก่อน +3

    I like her point of view Keep it up leyu !!

  • @user-xn4qr8qq6f
    @user-xn4qr8qq6f หลายเดือนก่อน +8

    Liyu ur improving now , I like it

  • @brookababu6641
    @brookababu6641 หลายเดือนก่อน +4

    ዳኒያ በዚች ተተካች ነው ምትለን አቤላ 😢 🥺

    • @Tesematek1988
      @Tesematek1988 หลายเดือนก่อน

      ዘመድህ ናት እንደ

  • @hanaabinet1751
    @hanaabinet1751 หลายเดือนก่อน +1

    I thoroughly enjoyed both parts after watching them. Abela, thank you for providing us with this wonderful podcast. It's a much more engaging program than most Ethiopian TV stations. Hana, you are doing great and keep it up.

  • @BesufekadMeseret
    @BesufekadMeseret หลายเดือนก่อน +5

    አቤሏ ልጅቷ ዋር ናት ምከራት

  • @ABELTAMIRAT-fd2xh
    @ABELTAMIRAT-fd2xh หลายเดือนก่อน +3

    Ere co host adergulen pls😂😂😂😂😂

  • @biniambelay1470
    @biniambelay1470 หลายเดือนก่อน +2

    Kass he is really nice guy i cant stop hearing

  • @sechuachiset4945
    @sechuachiset4945 หลายเดือนก่อน +5

    the best podcast ever in America

  • @israeltariku9065
    @israeltariku9065 หลายเดือนก่อน +3

    The best episode ever demo endet motivate endaderegen yemecheke ወቶ አደሩ

  • @biruktilahunwoldmedhin
    @biruktilahunwoldmedhin หลายเดือนก่อน +2

    ደስ ሲል አሪፍ podcast 😍
    እናመሰግናለን።

  • @DawitGirma-s2q
    @DawitGirma-s2q 28 วันที่ผ่านมา

    One of the best episodes on wechew good. Kass honest man👏🏽👏🏽

  • @judylegesse9141
    @judylegesse9141 หลายเดือนก่อน

    በጣም እውነተኛ እና ሠው ራሱን ሲቀበል ያለውን ስብእና አሪፍ እንደሆነ አሳየህን thanks

  • @Atifra1532
    @Atifra1532 หลายเดือนก่อน +6

    በአለም ላይ እንደአሜሪካ ተከብረን የምንኖርበት አገር የለም አሜሪካን ማንም አይመስላትም እስኪ ቻይና ሂዱ ወይ እንግሊዝ፣ራሻ :ሳውዲ፣ዱባይ፣ደ አፉሪካ ወዘተ ማንም እንደ us አይሆንም አገራችን የተ
    ወለድንባት ስለሀ
    ሆነች ባትመችም ግዴታ እንፈልጋታለን አርግጥ አገራችንን ዘረኛው መንግስት አብይ አበላሽቷታል😢

  • @_sheisEthiopian
    @_sheisEthiopian หลายเดือนก่อน +10

    Liyu - he was about to tell us about Rophnan... 🙆🏽‍♀️ then dang it, you cut him off ere besmeab. I was siding with you eskahun gin benatish Learn to listen. Love you still, though. I still believe you're a great fit gin ebakish just let people finish siyaweru.

  • @user-hs2nd4ib7f
    @user-hs2nd4ib7f หลายเดือนก่อน +4

    በናታችሁ እንግዳ አሶሩ እየወደድነው እያሰለቻችሁን ነው

  • @ZerihunAshagre
    @ZerihunAshagre หลายเดือนก่อน +9

    Abela great man.....❤❤❤❤❤❤

  • @ephratasentayehu
    @ephratasentayehu หลายเดือนก่อน +4

    Leyu raises very good points

  • @kidustadesse25
    @kidustadesse25 หลายเดือนก่อน +5

    ልጁ እያወራ በመሃል አቋርጧው በሆነውም ባልሆነውም ሌላ የማያስፈልግ ወሬ ውስጥ ታወራለች , ለእንግዳው የተጠየቀውን ጥያቄ እራሷ ትመልሰዋለች , ሌላም ካለ ጨምሩበት

  • @SamuelPKelbiso
    @SamuelPKelbiso หลายเดือนก่อน +16

    The lady interrupts way too much.

    • @fretawoldemichael3116
      @fretawoldemichael3116 หลายเดือนก่อน +4

      I think some people are jealous of Liyu being a Host , please chill

    • @StoicS4m0r41
      @StoicS4m0r41 หลายเดือนก่อน +5

      ​@fretawoldemichael3116 no he has a point really. It's not jealousy, it's just facts

    • @SamuelPKelbiso
      @SamuelPKelbiso หลายเดือนก่อน +1

      @@fretawoldemichael3116 haha, just a little bit

    • @ashenafiwinner
      @ashenafiwinner หลายเดือนก่อน

      ስምንትኛ ክፍል ምንስትሪ booklet code የለውም.....

    • @ermiyasworku7606
      @ermiyasworku7606 หลายเดือนก่อน

      Lol please watch the first episode. You're gonna get crazy.😂

  • @selumaethiopia7756
    @selumaethiopia7756 หลายเดือนก่อน

    It is over😢 he is amazing kass! So humble and honest! It was coollll show!!!👏🏽👏🏽👏🏽👏🏽 the love story is 🙌🏽🙌🏽 may god bring u together!!! Such amazing talk it was …..

  • @Mariamawit_T
    @Mariamawit_T หลายเดือนก่อน

    the most gerami episode ever you guysssss😲😲the dude was so cool he knows how to conversate👏🏽Job well done👏🏽

  • @EbenezersBikingTrails
    @EbenezersBikingTrails หลายเดือนก่อน +3

    ቀለል ያለ ዲያስፓራ😁

  • @GenetGemeda-ns8pc
    @GenetGemeda-ns8pc หลายเดือนก่อน +6

    Leyu please let your guests(and Abel) finish their sentences, Girl what's up with you🤷🏽‍♀️

  • @zekariaseid4905
    @zekariaseid4905 หลายเดือนก่อน +7

    befeteresh ye lijun perspective inismabet, inde not everything is about you, the guy had a lot to say

  • @meserethiwothaile971
    @meserethiwothaile971 หลายเดือนก่อน +2

    ሀኒቾ ደስ ብሎኛል ወቸው ጉድ ላይ ስላየሁሽ መሲ ነኝ ከኤምጂም

  • @mahmudhorsa4885
    @mahmudhorsa4885 หลายเดือนก่อน +1

    ወቸ ወቸ ጉድ ሰላማቹ ይብዛ አሰተያየት መስጠት ብዙም አየደለውም አንዳዴ ግን ያስፈልጋል በአቤ አጋሮች ላይ በሴቶቹ አቤ ሰው አላገኝም የመጀሪዋ ምን ባለ ማውቅ ይቺ ደግሞ ምን ባለማስወራት አጉል እውቅለው ነገር እንዴኔ አስተያየት አቤል ብቻህን ብትሆን

  • @flame9729
    @flame9729 หลายเดือนก่อน +1

    33:44 i experienced the same thing and i believe that spending time with those rich kids give me rich person mentality now in my adult life

  • @OksanasEdmonton-yt8km
    @OksanasEdmonton-yt8km หลายเดือนก่อน +2

    Liyu I love you and I get that you’re new to interviewing people but you need to let the guest talk without any judgments. You didn’t need to ask him what his wife was smoking to be chase her husband or nor the judgment on the love for Ethiopia. You need to be opened minded and understand people have different journey. Liyu you’re doing great but it’s just a friendly feed back and I’m sure you will get better in time. Keep it it up

  • @takeledaniel1
    @takeledaniel1 หลายเดือนก่อน +1

    LIYU keep it up. You have all round sights

  • @ErmakiVlogs
    @ErmakiVlogs หลายเดือนก่อน +3

    ❤❤❤❤የወቸው ጉድ ፀዴው እንግዳ

  • @JosephA.H-j2b
    @JosephA.H-j2b หลายเดือนก่อน +1

    This podcast has been fantastic so far! However, I feel that the hosts interrupt the guest a bit too much. While it's great to engage initially, it can be overwhelming, especially with a guest who has so many valuable life experiences to share. At times, it seems like the hosts talk over the guest, which detracts from the conversation. That said, this is still one of the best podcasts out there!

  • @wintamekonen7128
    @wintamekonen7128 หลายเดือนก่อน +2

    Zara new wachew gud yabda gust new Afan kafecha new yesamwet thanks Abela ❤

  • @misganakebede9840
    @misganakebede9840 หลายเดือนก่อน +5

    There is very high guest shortage in USA, and we are coming bro please dont giveup

  • @BirukKahsay-l6d
    @BirukKahsay-l6d หลายเดือนก่อน +1

    Friday August 9 2024 The Best Episode of the year❤