Betoch | “ የት እንድረስ? ”Comedy Ethiopian Series Drama Episode 330

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 2 เม.ย. 2021
  • Betoch | ቤቶች ተከታታይ የቤተሰብ ድራማ ክፍል 330 “ የት እንድረስ?” | Betoch Comedy Ethiopian Series Drama Episode 330
    ውድ የቤቶች ድራማ ተከታታዮች ይህንን ብቸኛ የ Facebook ገፃችንን Like Comment Share በማድረግ አዳዲስ የሚለቀቁ Episodes እና ልዩ ልዩ ትዕይንቶችን ይከታተሉ! / betochcomedydrama
    #ቤቶች_ተከታታይ_የቤተሰብ_ድራማ

ความคิดเห็น • 1.5K

  • @lideyalidu3121
    @lideyalidu3121 3 ปีที่แล้ว +1250

    ደስ ብሎኛል እናቴን አዋርቻት የሰው ደስታ የሚያስደስተው 😍

    • @user-dt2cb5qj3j
      @user-dt2cb5qj3j 3 ปีที่แล้ว +12

      እኔምአውርቻለሁእኩልነን

    • @rabiabintbaba9159
      @rabiabintbaba9159 3 ปีที่แล้ว +3

      እንኳን ደስ አለሽ

    • @zizubintbaba5993
      @zizubintbaba5993 3 ปีที่แล้ว +11

      ዉድእህቶቸያላችሁ እናቴንአላችሁ
      ለለንን እያጋጉችሁ
      እኛስ ምን ይዋጠን
      ወላሂ በጣምነዉ የምቀናባችሁ
      ሺአመት ትኑርላችሁ የኛም አላህ ይራህምልን በስደትነዉ ያጣሁአት ሁልጊዜ ፀጠት ብቻአልሀምዱሊላ አለኩልሀል

    • @zizubintbaba5993
      @zizubintbaba5993 3 ปีที่แล้ว +2

      @@user-dt2cb5qj3j አላህያገኛኝሺ መርቲ

    • @user-zt1ih3wy8h
      @user-zt1ih3wy8h 3 ปีที่แล้ว +1

      መሻአሏህ🌷

  • @user-qs9gi6ck8c
    @user-qs9gi6ck8c 3 ปีที่แล้ว +1063

    እርጉዝ ነኝ ልወልድ አንድ ወር ነው የቀረኝ እስኪ በሰላም ተገላገይ በሉኝ

    • @aliaa4089
      @aliaa4089 3 ปีที่แล้ว +6

      እመቤቴ በሠላም ትገላግልሽ

    • @user-pb6bp8om8t
      @user-pb6bp8om8t 3 ปีที่แล้ว +5

      እመ አምላክ በሰላም ትገላግልሽ

    • @hayatwollotube397
      @hayatwollotube397 3 ปีที่แล้ว +1

      @@user-pb6bp8om8t ደምሪኝ እህቴ

    • @ashzx4724
      @ashzx4724 3 ปีที่แล้ว

      ምን አገባን ሀዳ

    • @hayatwollotube397
      @hayatwollotube397 3 ปีที่แล้ว +2

      @@aliaa4089 በቅንነት ደምሩኝ

  • @yenunigatu4425
    @yenunigatu4425 3 ปีที่แล้ว +530

    የ እከን መመለስ እንደኔ ደስ ያለው አለ?

  • @user-gd4fy4ub3f
    @user-gd4fy4ub3f 3 ปีที่แล้ว +815

    የቤቶች ድራማ ቤተሰቦች ከዚህ ቤት ወተው የድሮ ቤታቸው ይመለሱ የምትሉ 👍

    • @user-me3in8xq6j
      @user-me3in8xq6j 3 ปีที่แล้ว +3

      ለምን ይመለሳሉ

    • @user-cx2ql7so9i
      @user-cx2ql7so9i 3 ปีที่แล้ว

      @@user-me3in8xq6j ክክክክክክክክክ

    • @ethiomereb3030
      @ethiomereb3030 3 ปีที่แล้ว +5

      ተመለሱ እኮ

    • @user-hx4zg3wn1c
      @user-hx4zg3wn1c 3 ปีที่แล้ว +9

      ለምን ይመለሳሉ እነሱስ ለድራማ ነው እውነተኛ ኑሮውን እምንኖረው ምን እንበል ???

    • @user-xb2fn1gn1k
      @user-xb2fn1gn1k 3 ปีที่แล้ว +1

      አው ወላሂ ሲያስጠላ ቤቱ ክክክክክ እዛው ይመልሱ አለዛ አናይም ክክክክክ

  • @user-ps2dd7ez8r
    @user-ps2dd7ez8r 3 ปีที่แล้ว +335

    የቤቶች ድራማ አድናቂዎች በሙሉ በእየእምነታችሁ ፀሎት አድርጉ ለእናት ሀገራችን ኢትዮጵያ አምላክ ሰላምና ፍቅርን እንዲያወርድልን😭😭😭🙏

    • @kiyasilubo6111
      @kiyasilubo6111 3 ปีที่แล้ว +1

      እውነት ነው መሪ

    • @user-ps2dd7ez8r
      @user-ps2dd7ez8r 3 ปีที่แล้ว +1

      @@kiyasilubo6111 😍😘

    • @tmaniacell7194
      @tmaniacell7194 3 ปีที่แล้ว +1

      እሽ ማር

    • @helenok4479
      @helenok4479 3 ปีที่แล้ว +1

      እግዚአብሔር ይጠብቃት ሀገሪን

    • @user-rc2yr4un4j
      @user-rc2yr4un4j 3 ปีที่แล้ว +1

      እግዚአብሔር ሠላምን ያውርድላት እምዬ ሀገሬ

  • @yutinasstiktok2120
    @yutinasstiktok2120 3 ปีที่แล้ว +319

    ይሄን የምታዩ በሰላም ያላችሁ ሰላም ያጡ ብዞች አሉ ግን እናንተ ሰላማችሁ የተጠበቀላችሁ እስት ላይክ 👍👍👍

    • @semenmedianetwork__
      @semenmedianetwork__ 3 ปีที่แล้ว

      @Habesha tube ደሚረኝ አመሊሳለህ

    • @user-hw2xx6nh5f
      @user-hw2xx6nh5f 3 ปีที่แล้ว +1

      @Habesha tube እንደማመር

    • @user-hw2xx6nh5f
      @user-hw2xx6nh5f 3 ปีที่แล้ว

      @Habesha tube ይሃዉ መጣዉ

    • @ksr9428
      @ksr9428 3 ปีที่แล้ว

      @Habesha tube ነይ እንዛመድ

    • @ksr9428
      @ksr9428 3 ปีที่แล้ว

      @@semenmedianetwork__ እንዳመር

  • @elsatilahun2219
    @elsatilahun2219 3 ปีที่แล้ว +162

    ለመላው የእስልምና ተከታዮች በሙሉ እንኳን ለታላቁ ረመዳን ፆም በሰላም አደረሳችሁ ልላችሁ እወደዋለሁ ከወዲሁ እኔ የእስልምና ተከታታይ አይደለሁም ግን አንድ መልካምና ትልቅ ኡስታዛችሁን ኡስታዝ አብድል መጂድን በዱአችሁ አስቡልኝ አሁን በሂወት ባይኖርም መልካም ስራዎቹ ግን ዘላለም ከኛ ጋር ይኖራሉ ለእስላም ለክርሲቲያን አብሶ ለሴቶች መካሪ ኡስታዝ ነበር ፈጣሪ ነብሱን በገነት ያኑርልን

    • @user-dg7ev6nv9b
      @user-dg7ev6nv9b 3 ปีที่แล้ว +2

      አሚን ቅን አሳቢ ነሽ

    • @zeharahassen8714
      @zeharahassen8714 3 ปีที่แล้ว +1

      አሚንንን የው ቅንንን እናመሰግናለን🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹

    • @zizubintbaba5993
      @zizubintbaba5993 3 ปีที่แล้ว +2

      አላሁመ አሚን ዉደ ቅንሠዉነሽ
      ባለሽበት ሠላምሁኝልን እንወድሻለንንን

    • @user-or9pu3rk9c
      @user-or9pu3rk9c 3 ปีที่แล้ว +1

      አሚንንን አንቺንም አላህ ይጣብቅሽ

    • @fatimaaa7563
      @fatimaaa7563 3 ปีที่แล้ว +1

      አሚን ያረብ አላህ ከደጋግ ባሮቹ ጋር ይደብልቀው ኡስታዙና ምክሮችህ ናፍቀውናል

  • @qwqw2105
    @qwqw2105 3 ปีที่แล้ว +289

    እህቴ ተይዛብኝ ዱአ አድርጉልኝ እባካችሁ አይ ስደት

    • @user-jn7xw4jk3j
      @user-jn7xw4jk3j 3 ปีที่แล้ว +5

      አላህ ያውጣት በሠላም

    • @rabiabintbaba9159
      @rabiabintbaba9159 3 ปีที่แล้ว +3

      አይዞሽ አላህ ይድረስላት ያረብ ዱአ አድርጊ ምንም አኮን

    • @hayatfiker4391
      @hayatfiker4391 3 ปีที่แล้ว +3

      አብሺር፧ማማዬ😍😍

    • @user-jn7xw4jk3j
      @user-jn7xw4jk3j 3 ปีที่แล้ว +1

      @Habesha tube እሺ

    • @user-og8mq1dr1y
      @user-og8mq1dr1y 3 ปีที่แล้ว +3

      አይዞሽ አላህ በስላም ላገሯ ያብቃት

  • @user-tx4wm8dk1q
    @user-tx4wm8dk1q 3 ปีที่แล้ว +135

    ማነው እንዴ እኔ የኢትዮጵያ ያሳሰበው ያስጨነቀው ንሮ ተወደደ ይላሉ የተወደደማ ሠላም ወጥቶ ሠላም በግባት ነው 😭☝

    • @hirutamare885
      @hirutamare885 3 ปีที่แล้ว +1

      Btkikil

    • @jamilaabata9451
      @jamilaabata9451 3 ปีที่แล้ว

      እውነትሽነው

    • @najato8808
      @najato8808 3 ปีที่แล้ว +1

      ያረብ አላህ ሰላሙን ያዉርድ ለምነወዳቸዉና ለምናስብላቸዉ ቤተሰቦቻችንና የሀገራችንህዝቦች

    • @najato8808
      @najato8808 3 ปีที่แล้ว

      ሰላምታየ ይድረሳችሁ በያላችሁበት እንዴት ናችሁ ያገሬ ልጆች:ለሁሉም የእስልምና እምነት ተከታዮች በሙሉ ረመዳን ከሪም
      የስደቱን አለም ከተቀላቀላኩት 3ኛ ወሬ አስኪ ልመጂ በሉኝ ለመጀመሬያ ጊዜ በረመዳን ወር ከቤተሰቦቼ ሰለይ

    • @saronwendssenbekele2157
      @saronwendssenbekele2157 3 ปีที่แล้ว

      Exactlyy

  • @user-rt9xr4ln8m
    @user-rt9xr4ln8m 3 ปีที่แล้ว +114

    ልወልድ 20 ቀን ነው የቀረኝ በሰላም ውለጅ በለኝ የመዳም ቅመሞች ይከብዳል ከሰው ሀገር ሁኖ

    • @binetmohammediloveethiopia1961
      @binetmohammediloveethiopia1961 3 ปีที่แล้ว +2

      በሰላም ወልደሽ ለመሳም ያብቃሽ

    • @dubaidubai-cn4qu
      @dubaidubai-cn4qu 3 ปีที่แล้ว +1

      Baslam wulaji😍😍😍😍

    • @user-uz1mr3km1c
      @user-uz1mr3km1c 3 ปีที่แล้ว +1

      አላህ በሰላም ይገላግልሽ

    • @meronlove5800
      @meronlove5800 3 ปีที่แล้ว +1

      የአትጥር ወፍ አትስማሽ

    • @zainabhera6263
      @zainabhera6263 3 ปีที่แล้ว +1

      በሰላም ወልደሽ ለመሣም ያብቃሽ

  • @user-my3bp2kk1s
    @user-my3bp2kk1s 3 ปีที่แล้ว +61

    😍ቤቶች እኳን በሰላም መጣቹ ማነው እደኒ ያገራችን ሰላም የናፈቀው😥😭😭ያአላህ ሀገራችንን ሰላም ያድርግልን🙏

    • @user-rb7bc9eq4z
      @user-rb7bc9eq4z 3 ปีที่แล้ว

      ሰላም ሲኖር አይደል

    • @love-iu1kw
      @love-iu1kw 3 ปีที่แล้ว

      🙏🙏🙏😭😭😭😭

  • @hajidaughter.romanfan2346
    @hajidaughter.romanfan2346 3 ปีที่แล้ว +33

    የእከ ካረክተር ተመልሶ ስለመጠ ደስያለቹ
    ቤቶችን አድማቂ

  • @medutbe5078
    @medutbe5078 3 ปีที่แล้ว +35

    ዛሬ ኡሚን 2 ስአት አውርቼ በጣም ዴስ ብሎኛል

  • @genetabara
    @genetabara 3 ปีที่แล้ว +85

    ለምሞቱት ወገኖቻችን ፍትህ እንፈልጋለን በእውነት ማልቀስ ደከመን 😓😓😓😓

  • @user-vo9li6ps1e
    @user-vo9li6ps1e 3 ปีที่แล้ว +127

    እከ ይናፍቀው ላይክ

  • @user-cw4yu5gj4k
    @user-cw4yu5gj4k 3 ปีที่แล้ว +40

    አሜን እና ይበቃል ይምጡልን የምትሉ

  • @user-nv7gy9hd8n
    @user-nv7gy9hd8n 3 ปีที่แล้ว +26

    እጉዝ ነኝ ላይክ አምሮኛል

  • @user-in3ow6sf4p
    @user-in3ow6sf4p 3 ปีที่แล้ว +26

    በጣም ደስብሎኛል ወደ ቀድሞቤታቸዉ በመሄዳቸዉ እንደእኔደስ ያለዉ ማነዉ እጁን ያዉጣ

  • @hqs8057
    @hqs8057 3 ปีที่แล้ว +10

    ደሥሥሥሥ ብሎኛል ውዶችዬ ደሞዝ ተጨመረልኝ ዛሬ የልፋቴ ውጤትና የፈጣር እዝነት ደሥ ብሎኛል ውዶቺዬ

    • @user-ul4xm6xu5g
      @user-ul4xm6xu5g 3 ปีที่แล้ว

      እንኳን ደስ ያለሽ ማር

    • @mohammedawel464
      @mohammedawel464 3 ปีที่แล้ว

      እንኳን አብሮ ደስ አለን

  • @elsatilahun2219
    @elsatilahun2219 3 ปีที่แล้ว +95

    ቤቶችን እንደኔየሚወዳቸው እስኪ like

  • @user-sj8iz4qf5f
    @user-sj8iz4qf5f 3 ปีที่แล้ว +41

    የሀገራችን ሰላም የናፈቀው ማነው ግን ኡፍፍፍፍ ምንም ሌላ ነገር አልጥመኝ አለ እኮ 😭😭😭

    • @martamarta7498
      @martamarta7498 3 ปีที่แล้ว

      እኔ እህትሺ እኔ ከፍቶኛል ሰውበገዛሀገሩ ደሙ ሀገሩን ሲያርስ

    • @abebekebede2089
      @abebekebede2089 3 ปีที่แล้ว

      እኔ እቅልፍ አጥፀ ቻአለሁ

    • @hiwotyemedehanialemlejefii7586
      @hiwotyemedehanialemlejefii7586 3 ปีที่แล้ว +1

      እኔም ሙዴ ሁላ ጠፍቷል 😓😓

    • @lubabaemame5982
      @lubabaemame5982 3 ปีที่แล้ว

      @@hiwotyemedehanialemlejefii7586 እኔ

  • @yutinasstiktok2120
    @yutinasstiktok2120 3 ปีที่แล้ว +138

    በቤቶች ዉስጥ የመስራት ፍላጎት አለኝ እስት የምትደግፉኝ👍👍

    • @semenmedianetwork__
      @semenmedianetwork__ 3 ปีที่แล้ว

      ደምርኝ

    • @seadashimels9548
      @seadashimels9548 3 ปีที่แล้ว +1

      ሰሪ በጣም ነዉ እምችይዉ

    • @kalem2479
      @kalem2479 3 ปีที่แล้ว +1

      በሻሼ ቦታ ብትገቢ ሀዩቲዬ😂😘🤣🤣

    • @user-pb6bp8om8t
      @user-pb6bp8om8t 3 ปีที่แล้ว +2

      እኔ በአንደኝነት እደግፍሻለሁ ብቃቱ ስላለሽ ያሳካልሽ የኔ ቆንጆ🙌

    • @tttkkkkllllbbb7220
      @tttkkkkllllbbb7220 3 ปีที่แล้ว +3

      ያበዘብ ምስጥ ሆናሽ ብሰር ይደል ደግፋሎ ያምትደግፍት በለይክ አሰዩኝ

  • @user-lv4oc9ll8l
    @user-lv4oc9ll8l 3 ปีที่แล้ว +18

    ቤቶችዬ እንኳን በደና መጣቸሁ እግዚአብሔር ሀገራችን ሰላም ያርግልን ወገኖቻችን ፈጣሪ ይጠብቅልን ሰላም ለሁላችንም 🇪🇹

  • @kegetahun3445
    @kegetahun3445 3 ปีที่แล้ว +13

    ኢትዮጵያ ሰላምሽ ይብዛ ተጠለይ በእግዚአብሔር ታዛ 🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹

  • @abdihabesha12
    @abdihabesha12 3 ปีที่แล้ว +5

    Abiye is back on betoch comedy 👈
    ትክክል ሁሉም ነጋር ወደ ነባራባት ይማላሳል
    ሃጋራችን እትዮጵያም ሳላም ትሆነላች ❤
    ወደ ድሮ ሳላሟ ትማላሳላች
    እንሻ አለህ🙏

  • @tt4141
    @tt4141 3 ปีที่แล้ว +16

    እከ ሰለመጣ ዴስ ብሎኛል💚💛❤

  • @salamkhalil2823
    @salamkhalil2823 3 ปีที่แล้ว +15

    ሰለ ዛሬዋ ቀን እግዚአብሔር ይመስገን 🙏🙏

  • @shebuyoutube2484
    @shebuyoutube2484 3 ปีที่แล้ว +8

    እንኳን ለእኩለ
    ፆም አደረሳቹ የኔ ዉዶች

  • @user-xb2fn1gn1k
    @user-xb2fn1gn1k 3 ปีที่แล้ว +68

    ያሀራችን ነገር ያሳስበው እደኔ ላይክ 😭😭😭ሀገራችን እደፊቶ ስላም ሆኖ ማየት የናፍቀው

    • @MMm-nt3ft
      @MMm-nt3ft 3 ปีที่แล้ว

      💚💚❤❤❤❤❤❤💚💚

    • @user-ik8ec4vj2x
      @user-ik8ec4vj2x 3 ปีที่แล้ว +1

      በቅንነት ደምሩኝ

  • @kieramezher3299
    @kieramezher3299 3 ปีที่แล้ว +7

    ዋው በጣም ነው ምዎዳችሁ ከስደት ዎዴ እናት ሀገር ኢትዮጵያ ለመግባት አንድ ዎር ቀረኝ በሰላም ግብ በሉኝ 🙏

  • @user-nv7gy9hd8n
    @user-nv7gy9hd8n 3 ปีที่แล้ว +16

    ሰላም ሰላም ቤቶች እንኳን መጣችሁ አገራችንን ሰላም ያድርግለን ለተከበረው የረመዳን ወር በሰላም አደርሳችሁ ሙስሊም እህት ወድሞች

    • @user-hr5jb8fg3h
      @user-hr5jb8fg3h 3 ปีที่แล้ว

      እንኳት አብሮ አደርሰን

  • @abayassefa2605
    @abayassefa2605 3 ปีที่แล้ว +7

    እልልልልልል በጣም ደስ ይላል እከየ እንኳን በሰላም መጣህልን ያላንተ ቤቶች አይደምቅም

  • @kikisidra1632
    @kikisidra1632 3 ปีที่แล้ว +3

    ይሄ ትብብር፣ፍቅር የሚያምርብን ቤቶችዬ በርቱ ጥሩ ትምህርት እያስተላለፋችሁ ነው ማግኘት ማጣትንም ሰላማችሁ ይብዛ ኢትዮጵያዬ ያንችም ትንሳኤ ቅርብ ነው ሰላም ፍትህ ለወገኖቼ ።

  • @temeama5782
    @temeama5782 3 ปีที่แล้ว +41

    ማነው እንደኔ ሀሊማን የሚወድ

  • @user-uz8bc4im6h
    @user-uz8bc4im6h 3 ปีที่แล้ว +21

    የሀገሩ ሰላም የናፈቀው ማነው እንደኔ

    • @user-xj1yi4zd4p
      @user-xj1yi4zd4p 3 ปีที่แล้ว

      እኔፍጣሪሰላሙንይላክልን

  • @funofblackpinkfromethiopia7632
    @funofblackpinkfromethiopia7632 3 ปีที่แล้ว +2

    ዋውው የሰፈሮቹ ወጣቶች ደስ ሲሉ እንደዘመኑ ወጣቾት አይደሉም ልባቸው አስተሳሰባቸው ደስ ይላል ብዙ ትምህርት ያስተምሩናል ሠውን ውጪውን አይተን እንዳንፈርድ ይረዱናል ሲያዩቸው ሌባ, ዱርዮ, ብቻ የማይረቡ ይመስላሉ ግን ቀረብ ብለው ላዩያቸው ንፁህ ናቸው በእውነት በሠው እንዳንፈርድ ልቦናችንን ይክፈትልን

  • @tigisthayilu7668
    @tigisthayilu7668 3 ปีที่แล้ว +27

    ውይ ይቺ ሙስሊሟን ሴት ስወዳት❤👑💎

  • @asiasi8328
    @asiasi8328 3 ปีที่แล้ว +38

    አደኛነኝ በናታቺሁ የቤቶቺ ተዋናይ ወዳጆቺ ላክ በሉኝ አምሮኞ ነው ?በዘርየ ሞት

    • @user-ny3ix5qf3z
      @user-ny3ix5qf3z 3 ปีที่แล้ว

      😂😂😂😀🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣😂😂😂😂😂😂😂😂😂🤣🤣🤣😁😁😀😀😁😁😁😁😄😄😄😄😆😆😆አረ በዘርየ ሞት

    • @hayatwollotube397
      @hayatwollotube397 3 ปีที่แล้ว

      @@user-ny3ix5qf3z ጥሩ ደምሪኝ

  • @destamamo4895
    @destamamo4895 3 ปีที่แล้ว +7

    ቤቶችዬ እንኳን በሰለም መጣችሁ ስወዳችሁ እስቲ ማነው እንደ እኔ ቤቶችን በጉጉት የምጣብቀው

  • @Honestman848
    @Honestman848 3 ปีที่แล้ว +60

    እንደኔ ቤቶች በመመለሳቸው ደስተኛ የሆነ Like Subscribe ያድርግ።

    • @merryyederrick
      @merryyederrick 3 ปีที่แล้ว

      ቤተሰብ እንሁን

    • @tigistgetaye3838
      @tigistgetaye3838 3 ปีที่แล้ว

      Ekeye enkwane wede betochi beselam metaki wow des bilonali

  • @BurikeShow
    @BurikeShow 3 ปีที่แล้ว +3

    በጣም ደስ የሚል ዜና ነው ቤቶች ወደ መጀመሪያ ቤት ይሄዱ የሚችሉት እስቲ አስተያየታችሁን በኮሜንት ከመጀመርያ ቤት የተማራችሁትን ና ከሁለተኛ ቤት የተማራችሁትን ነገር በኮሜንት ግለፁልን

  • @amelewarkashenafi7543
    @amelewarkashenafi7543 3 ปีที่แล้ว +11

    ፍትህ ለንፁሐን ወገኖቻችን ፍትህ ለህፃናት 😭😭😭😭😭

  • @user-xh1xl1if8p
    @user-xh1xl1if8p 3 ปีที่แล้ว +1

    ቤቶችዬ እዴት እደምታሳምሩት እኮ የሰፈሩ ጎሮቤቶቹ ሁሉም ደስ ይላሉ በተለይ ወጣቶቹ ትብብራቸው ደስ ይላል 😘😘😘😘😘😘

  • @richtube5245
    @richtube5245 3 ปีที่แล้ว +42

    😭😭እስኪ ዱአ አርጉልኝ የማዳም ልጆች ሊያሳብዱኝ ነዉ እዉነት እፍፍፍ

    • @user-on7in7ps7e
      @user-on7in7ps7e 3 ปีที่แล้ว +1

      አላህይዳሽአችብቻአይደለሺም. ባልወርልውልጅአሳብዱንእስኪትግሱትይሥጠንያርብ

    • @rabiabintbaba9159
      @rabiabintbaba9159 3 ปีที่แล้ว

      አይዞሽ ውዴ አሏህ ሶብር ይስጥሽ

    • @richtube5245
      @richtube5245 3 ปีที่แล้ว

      @@user-on7in7ps7e ኧረ ማማዬ የኔስ ጠና😭ህይወት አስጠላኝ አሁንስ

    • @user-on7in7ps7e
      @user-on7in7ps7e 3 ปีที่แล้ว

      አብሽርጠኪርለቦጎነው. ምንናልባችለናምቀይውጣይሆናል

    • @user-hw2xx6nh5f
      @user-hw2xx6nh5f 3 ปีที่แล้ว

      ሀያቲ አይዞሽ ያልፋል ሁላችንም ነው አላህ ሶብር ይስጠን እጅ

  • @tigisthayilu7668
    @tigisthayilu7668 3 ปีที่แล้ว +26

    አምላኬ ሆይ ልክ እንደ ማፊ የኔንም ህልም እውን አርግልኝ🙏😇

    • @djdj6573
      @djdj6573 3 ปีที่แล้ว +1

      እንደሷ ፊልም ነውዴ 😂😂

    • @burkekemiso6452
      @burkekemiso6452 3 ปีที่แล้ว +1

      😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂

  • @bosenagashu1673
    @bosenagashu1673 3 ปีที่แล้ว +20

    ይግባኝ 😭☝️ለክርስቶስ በየክልሉ በዘር በሃይማኖታቸው ምክንያት ለምታረዱት ምስኪን ኢትዮጵዊ ገበሬወች 😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭

  • @zahraabdo9944
    @zahraabdo9944 3 ปีที่แล้ว +2

    ቤቶች ወደቤታቹ መጣቹ ደስይላል ጎረቤቶቹ አሳዘኑ ሰው ሲለይ በጣም ይከፋናል

  • @weynshetgesmie8075
    @weynshetgesmie8075 3 ปีที่แล้ว +1

    ስው ማለት ስው የጠፋለት ስው ሆኖ መገኘት ነው እንዲህ ነው መረዳዳት ከዘመድ እስከ ጥበቃ እርብርብ በጣም ደስ ይላል

  • @limbythorah7751
    @limbythorah7751 3 ปีที่แล้ว +19

    ውዶችየ ወላሂ ከሚገባው በላይ ክፍት ብሎኛል ዱአ አድርጉልኝ

    • @zd8315
      @zd8315 3 ปีที่แล้ว

      አይዞሽ ማማየ

    • @gygg1086
      @gygg1086 3 ปีที่แล้ว

      አዞሽማማየ አላህ አቺጋርይሁን

    • @hayat6544
      @hayat6544 3 ปีที่แล้ว

      አይዞሽ እኔም ክፍት ብሎኛል ወላሂ😔

  • @kidustube
    @kidustube 3 ปีที่แล้ว +7

    አንደኛ ፈጣሪ አገራችንን ይጠብቅልን🙏🙏🙏

  • @nunualemu483
    @nunualemu483 3 ปีที่แล้ว +1

    ቤቶችዬ ወደ ቤታችሁ በመመለሳችሁ ደስ ብሎኛል ይኤ ሰፈር የድሮ ሰፈሬን ያስታውሰኛል ድህነት አንዳንዴ ፍቅርም አለበት ጉርብትናው ሁሉ ደስ ይል ነበር ያው ችግሩ ግን ያስጠላ ነበር ግን ከዛም ከዚም እየተባለ ተበልቶ ይታደር ነበር የድሮ ታሪክ ነው እግዚአብሔር ይመስገን ዛሬ እዛ ላይ አይደለውም ብዙ ወደዋላ ይመልሰኝ ነበር ከሰሩ ከጣሩ የማይለወጥና የማያልፍ ቀን የለም 🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏

  • @famitube6801
    @famitube6801 3 ปีที่แล้ว +1

    ሠላም ለኢቶጲያ ማነዉ ልቡ የቆሠሠለ ሠላም በመጥፋቱ

  • @user-rl1dk8zv4n
    @user-rl1dk8zv4n 3 ปีที่แล้ว +20

    የት ናቹ የሃልማየ ኣድናቅዎች ውይ ስወዳት በተለይ እማ ኣማርኛዋ ስጣፍጥ።

    • @mimitsedeke6057
      @mimitsedeke6057 3 ปีที่แล้ว

      እከ እንኳንም መጠህ !!!! ቤቶች ያለአንተ ውበት የለውም። ደስ ስል ወይ ቤቶች

  • @jds7669
    @jds7669 3 ปีที่แล้ว +3

    እብየ ቤቱን በማስመለሳቸው ደስ ብሎኛል
    የፈረደበት አሜሪካ ያለው ልጃቸው ቤቱን ያስመልሰዋል ብየ ነበር እድሜና ጤና ሳይማሩ ላስተማሩን ገጠር ለሚኖሩ አባቶቻችን

  • @mahimemaryamlej2295
    @mahimemaryamlej2295 3 ปีที่แล้ว +1

    ድራማውን ልታቆሙት እንዳይሆን በናታችሁ እንዳታደርጉት የቤተሰብን ፍቅርና አብሮነትን ያየሁት በናንተ ነውኮ የኔ ሱሶች😥ደግሞ እከና አጎት ተብየውን አለ እከ😊ስላየኋችሁ ደስ ብሎኛል ቤቶች እውነት ስወዳችሁኮ😔💕

  • @Sumayyas229
    @Sumayyas229 3 ปีที่แล้ว +13

    ልክ እኔ የተለየሁ ነው የመሰለኝ 😭😭😭ማነው እንደኔ ሆዱ የባሰው

    • @adina.6549
      @adina.6549 3 ปีที่แล้ว

      😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭🙏

    • @Habeshaknitting
      @Habeshaknitting 3 ปีที่แล้ว +1

      የምር አስለቀሱኝ ያገሬ ሰው የዋሁ 😭😭😭😭😭

  • @ramadantube
    @ramadantube 3 ปีที่แล้ว +6

    ሀገራችንንን አላህ ስላም ያድርግልን

  • @selamtube2461
    @selamtube2461 3 ปีที่แล้ว +3

    እኳን ደና መጣችሁ ቤቶች የሀገራችን ነገር አሳሳቢ ሆኖብናልና እግዚአብሔር እደ ሀጢያችን ሳይሆን እደቸርነቱ ይቅር ይለን ዘንድ በየሀይማኖታችን እፀልይ ወገኖቸ

  • @sensltderama8826
    @sensltderama8826 3 ปีที่แล้ว +1

    ዋው እኔም አብርያችሁ የቆየሁ መሰለኝ እኮ መተሳሰባችሁን ሳይ ላለቅስ😭😭😲ይለመድባችሁ መልካምነቱ😋

  • @user-ql7po6ep8c
    @user-ql7po6ep8c 3 ปีที่แล้ว +7

    ኢትዮጵያ ዊነት ከዘር በላይ ነው እኔ ኢትዮጵያዊ. ነኝ እኔም የሚል እና የቤቴች ድራማ የሚውድ እንዴኔ 👍👈🇪🇹🇪🇹🇪🇹 ለዘላለም ትቅደም ሃገሬ ኣፍራሾችሽ ይፈርሳላሉ

  • @user-kw8td1zy3f
    @user-kw8td1zy3f 3 ปีที่แล้ว +3

    ዛሬ በህልሜ ማዳሜ እንጀራ ሰታኝ ስበላ አደርኩን እንጀራ በቀይስር አቤት እንጀራዉ በጣም ያምራል። ፍቱልኝ

    • @user-ok7sn8bu3i
      @user-ok7sn8bu3i 3 ปีที่แล้ว +3

      _ማሻ አላህ ርዚቅ ነው እህት አላህ የማያለፋውን ርዚቅ ይወፍቅሽ_

  • @bestebeste448
    @bestebeste448 3 ปีที่แล้ว +6

    እንደኔ መስታወቅያዉ ያሰለቼዉ ማነዉ

  • @user-kk6dj1hh6c
    @user-kk6dj1hh6c 3 ปีที่แล้ว +1

    ቤቶቾ ተሽመልስ እና ንብረት ጋር ስለመጣችሁ ደስ ትላላችሁ ጥሌ ቀጥልበት ተምንም በላይ ዛሬ ተመቻችሁኝ ይህ ደስታ የተመልካቾቻችሁ ሁሉ እደሆነ ኮሜንት ይለያል

  • @abdosaad9933
    @abdosaad9933 3 ปีที่แล้ว +1

    እከየ ደስ ትላለህ እኮ እንኳን መጣህ

  • @maryemendirsyoutube2251
    @maryemendirsyoutube2251 3 ปีที่แล้ว +3

    እንኳን በሰላም መጣችሁ ምንትላላችሁ ስላገረችን ሁኔተሰ ያአላህ

  • @plusworld360
    @plusworld360 3 ปีที่แล้ว +3

    በቀን በቀን ብታደርጉልን ለኢትዮጵያ ፓለቲካ የእራስ ምታት መዳኛ ነበራችሁ። እናመሰግናለን ቤቶች!

  • @GalilaRout
    @GalilaRout 3 ปีที่แล้ว +2

    ቡጭርቅ ያለው ከፈርሽ
    🤣🤣🤣🤣🤣🤣
    እር ሙትኩኝ በሳቅ ዛሬ

  • @ali-tk7rw
    @ali-tk7rw 3 ปีที่แล้ว +1

    ዋዉ ደሰ ሲል ሊመለሱነዉ ቤቶቺ💪

  • @saliya3249
    @saliya3249 3 ปีที่แล้ว +3

    ቤቶች እንኳን ደህና መጠነ ዘሬ አንደኛ ነኝ

  • @zizubintbaba5993
    @zizubintbaba5993 3 ปีที่แล้ว +23

    7ባተኛነኝ ባሌ ናፍቆኛል ባላችሁ የናፈቃችሁ ላይክ
    ኮሜታተሮች ስወዳችሁ ከልብነዉ

    • @user-of2wf9py9z
      @user-of2wf9py9z 3 ปีที่แล้ว

      እኔምናፍቀኝል

    • @user-dg7ev6nv9b
      @user-dg7ev6nv9b 3 ปีที่แล้ว

      እኔ ግን የማላውቀው ባሌ ነው የናፈቀኝ😛😛

    • @rabiabintbaba9159
      @rabiabintbaba9159 3 ปีที่แล้ว

      ባልኳ የለኝም አሏህ ሀላሌን ይስጠኝ

    • @zizubintbaba5993
      @zizubintbaba5993 3 ปีที่แล้ว

      @@user-of2wf9py9z 😍

    • @zizubintbaba5993
      @zizubintbaba5993 3 ปีที่แล้ว

      @@user-dg7ev6nv9b 💝ያኡምሪ 🌷ሷሊህባል አላህ ይስጥሽ ዉደ

  • @user-bl2np8wu4g
    @user-bl2np8wu4g 3 ปีที่แล้ว +1

    ክክክክክክክክክክ እከዬ ማር ይሄንን ባሻ መርኔን ልኩን አሳየልኝ የፍከርበት ግዜ ፍትለክ አሉ ክክክክክ

  • @treew5726
    @treew5726 3 ปีที่แล้ว +1

    እከየ ያለበት እኮ ደስ ሲል

  • @kasunabalayzamanawinatyellem
    @kasunabalayzamanawinatyellem 3 ปีที่แล้ว +5

    እካዬ እንኳን ዳህና ማጣህ

  • @formvbnice2549
    @formvbnice2549 3 ปีที่แล้ว +6

    ቤቴችንdrma l love you like 🇪🇹🇪🇹❤❤❤👌👌👌??

  • @azmeraalemayehu3597
    @azmeraalemayehu3597 3 ปีที่แล้ว +2

    ግን ሃቀኛ የሆነውን የኢትዮጵያዊነትና የፍቅር ባህል የሚታይበትን ሰፈር ለቀው በመውጣታቸው ትንሽ ቅር ይላል!! በጣም ደስ የሚል ኤፒሶድ ነው!!

  • @SururAhmed-rr6tv
    @SururAhmed-rr6tv 5 หลายเดือนก่อน

    At the end alll my check softened with tears from both my eyes. I love Zero's family so much in general and every one. I have no words to thank Zeru' s uncle.❤❤❤❤❤

  • @sameeraahmed585
    @sameeraahmed585 3 ปีที่แล้ว +18

    ማነው እንደኔ ቤቶችን እያየ አድጎ እያየ ሊያረጅ የተቃረበ በላይክ

    • @tube5199
      @tube5199 3 ปีที่แล้ว

      😂😂😂😂

    • @tube5199
      @tube5199 3 ปีที่แล้ว

      እኔ ከአስር አመት ወደ ሀያ አመት አረጀሁ

    • @user-br7vw7mi6u
      @user-br7vw7mi6u 3 ปีที่แล้ว

      እኔ አለሁልሽ የዛኔ ሲጀምር 14አመቴ ነበር

    • @sameeraahmed585
      @sameeraahmed585 3 ปีที่แล้ว

      @@tube5199 እኔም ከ10 አመት ጀምሬ ነው እስካሁን እያየሁኝ ነው

    • @user-id7jv3qp5h
      @user-id7jv3qp5h 3 ปีที่แล้ว

      🙋😂😂😂😂😂

  • @bettybetty8094
    @bettybetty8094 3 ปีที่แล้ว +3

    እከዬ እንኳን መጣህልን ፈታ ታረገኘለህ

  • @biskutkonjo2295
    @biskutkonjo2295 3 ปีที่แล้ว +2

    የክርስትና እምነት ተከታዮች በሙሉ እንኳን ለዳግም ተንሳይ አደረሳችሁ

    • @user-sp5li5qt1j
      @user-sp5li5qt1j 3 ปีที่แล้ว

      እንዲ ታመሻል እንዲ ገና 5,ሳምት ገብርሄር ላይ ነን

  • @meselusemgn9196
    @meselusemgn9196 3 ปีที่แล้ว +2

    ይሔኛው አብሮነታችንንን ፈጣሪይመልስልን ከብሔር አስተሳሰብ ወተን ስለ ቅድስቲቶ ሀገራችን ኢትዮፕያ እድናስብ ፈጣሪ ልብ ይስጠን መተዛዘናችንን ፍቅራችንን አብሮነታችንን ይመልስልን አሜን

  • @user-nz5km6pg8p
    @user-nz5km6pg8p 3 ปีที่แล้ว +6

    ፈጣሪ ሆይ የሀገሬን ሰላምታ መልስልን 🙏

  • @mustobintmahmed6736
    @mustobintmahmed6736 3 ปีที่แล้ว +3

    Baga nagiyan dhuftan betochi koo namin akka kotiti jaltani like nafi godha hedu isin jaladha jabadha itti fufa 🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤💕💕💕💕💕💕💕💕👈

  • @genetayalew8738
    @genetayalew8738 3 ปีที่แล้ว +1

    እንኳን የስውልጂ ውሻን እንኳን ሲለክ ያሳዝናል እውነት ነው እኔጉሮቤቶቼ ቤት እንኳ ሲቀይሩ በጣም ነውየሚከፋኝ ፈጣሪ አንድነቱን ይስጠን

  • @hannahanna826
    @hannahanna826 3 ปีที่แล้ว

    አሪፍ ነው እናመሰግናለን ተባረኩ

  • @user-wr4eo8pr2b
    @user-wr4eo8pr2b 3 ปีที่แล้ว +3

    ወይ በሳቅ እከ እንኳን ደህና መጣህ😂

  • @mariaser1880
    @mariaser1880 3 ปีที่แล้ว +6

    ሰላም ለኢትዮጵያ ይሁን

  • @store8674
    @store8674 3 ปีที่แล้ว +1

    እከ ሥለመጣ ደሥ ብሎኛል

  • @SaraSara-bo3gq
    @SaraSara-bo3gq 3 ปีที่แล้ว +2

    እከየን ስላየሁት ደስብሎኞል

  • @MeramAhmedAhmed
    @MeramAhmedAhmed 3 ปีที่แล้ว +3

    በዝሁ ቢቀጥል ደስስ ይል ነበር

    • @shallomandegna1720
      @shallomandegna1720 3 ปีที่แล้ว

      እውነት አብዛኛውን ሕዝብ የሚወክል አናናር ነበር

  • @ZzZz-ts3rg
    @ZzZz-ts3rg 3 ปีที่แล้ว +3

    ቤቶችየ እንኳን በሰላም መጣቹ

  • @yosefsfamily7153
    @yosefsfamily7153 3 ปีที่แล้ว

    ቤቶችዬ የሁል ግዜም ምርጥ ስራ አቅራቢዎች ❤️❤️❤️❤️

  • @alemalem3356
    @alemalem3356 3 ปีที่แล้ว +2

    ጨንቆያል ፀለዪልይ 😢😢😢😢😢💔💔

  • @getineshiget3267
    @getineshiget3267 3 ปีที่แล้ว +3

    Yike Ekuni mexa baretu batemi desii telachu💗💓💞💞💚💙💙❣

  • @abdihabesha12
    @abdihabesha12 3 ปีที่แล้ว +5

    ማነው እንዳኔ ባጉጉት ያጣባቀው ባታላይ ያትእንድራስ ስላላችሁ ስራ ብዝ አድርጎኝ እንጅ አንዳኛ ብያያው ምኞቴ ነው 💚💛❤🇪🇹🇪🇹 ሳላም ላሀጋራችን ማላታችሁን አትርሱ ዱአ ፃሎት እነድርግ ፈጣሪ ያሀጋራችንን ሳላም ያድርጋት🙏 ቀጠይ ባድሮ ቤታችሁ

  • @natinaelmekete7567
    @natinaelmekete7567 3 ปีที่แล้ว

    You guys are the reason why I like Ethiopian👉🏼👏🔥

  • @maiskazeze6402
    @maiskazeze6402 3 ปีที่แล้ว

    እልልልልልልል እንኳን ደስ አላችሁ ቤቶች ወደቀድሞ ቢታችሁ በሰላም ተመለሳችሁ ብያለው የኔ ምርጦችዬ

  • @user-nq1qg5dq8z
    @user-nq1qg5dq8z 3 ปีที่แล้ว +8

    ማነው እደኔ ይቤ የናፈቀው😢🤔🤔😢

  • @selamselsmselam6601
    @selamselsmselam6601 3 ปีที่แล้ว +4

    ማርያምን እከ እንዴት ፈታ እንዴት እደሚያዝናናኝ

  • @okbazgiembay1954
    @okbazgiembay1954 3 ปีที่แล้ว +1

    Ekeyeee wede sew dese tlalh Ekeyee America meth asken ekeyee♥️♥️♥️Enkua dese yalchuu betoch ekeyee Basak gdelken

  • @user-nr2vm8wc9m
    @user-nr2vm8wc9m 3 ปีที่แล้ว +1

    አዎ እኛ እኮ እድህ አይነት ሩሩህ ልብ ነበር የነበረን አንድ ቀን አብሮ ማዓድ የቆረሰዉ ሲለየን ይከፋናል።ግን አሁን አርሶ ያበላዉን አርዶ ይጥላል።እባክህ ጌታሆይ ፍረድ እፍፍፍ