ขนาดวิดีโอ: 1280 X 720853 X 480640 X 360
แสดงแผงควบคุมโปรแกรมเล่น
เล่นอัตโนมัติ
เล่นใหม่
የሚገርም ኢክስብርት የሚገርም ፀሃፊውንም የተወኑትም ሳላደቅ አላልፍም በተለይ ወቅቱን የጠበቀ ምርጥ ድራማ
እንድማመር
ዛሬ ደስ ብሎኛል አልሀምዱሊላህ ቤተሰቦቼን አገኘኋቸው❤️❤️❤️❤️
እኩንደስአለሽ ደስታሽደስታችን ነው ውዴደምሪኝ
@@SEMlRAWELYW አመሰግናለሁ ውዴዴዴ እደምርሻለሁ❤️
@@hannatube3952 እሺ
እንኳን አስ አለሽ እማ ደምሪኝ
ውድ ያአማራ ልጆች እንኳን ደስ አለን ወልደያ ነፃ ወጣት ሲባል ደስታየ ወደር የለውም
Lulum Ethiopians nw destew
የዛሬው ቀን ደስ ይላል ቆቦ ነፃ ወጥታለች ፈጣሪ ደግሞ ድምፃቸውን በሰላም ያሰማን ድል ለኢትዮጵያ ቤቶችየ ስወዳችሁ
የዛሬው ደስታችን ደሞ ውንድም እህቶቻችን በእስር ቤት የሚሰቃዩት ለሀገራቸው በቅተው ደስታችን ሙሉ ይሁን ያረብ
አሜን
አሚንንን
አሚን ያረብብብ
ወላሂስወዳችሁ በስደትላይየምታዝናኑኝእናተናችሁ ቀጥሉበት
ዋዉ
አሪፍ ነው!! ኢትዮጵያ ታሸንፋለች!! አንድነታችንን እናጠናክር!! ጎጠኝነትን እንፀየፍ ቆሻሻ ነው!!!
ድል ለዕናት ሀገራችን 💪🏿✊🏽️🤲🏿ፍትህ ለሳውዲ እስረኞች ☝🏿
አረጋሽ ስታወራ የማልደነግጥበት ቀን የለም ልለምዳት አልቻልኩም ደሞ ትወናውን ትችልበታለች😍😁
እኔ ራሡ እነ ሻሼ በዚህ አይነት ሥንት ኪሎ ይቀንሣሉ
ሆ ቀላል😁
እክክክታስደነግጣለሽ
እረኔ በድጋጤ እሳቀቃለሁ
እኔ ደሞ ያንች ኮመት በሳቅ ጨረሰኝ😂😂
ቤቶችየ እኮን ደና መጣችሁ ምን አለበት በሳምት ሁለቴ ቢሆን በጣም ደስ ይላል በርቱልን 💚💛❤️💚💛❤️💚💛❤️💚💛❤️
ፍትህ በሳዑዲ አረቢያ ለሚሰቀዩ ወገኖቻችን
ነጃትን ያስያዛቹሁ ጨካኞች ቲሽ ለምን አታልቁም ምድረ ሴጣን
@@ኢትዮጵያለዘላለምትኑ-ሐ7ወ manat nejat?
😢😢😢
@@ኢትዮጵያለዘላለምትኑ-ሐ7ወ መልካም ንግግር መናገር ካልቻሉ ዝም በሉ ጡሩ አይደለም እኔ መልስ አልሰጥሽም
Kkkkkkkkkk
ፍትህ ለሳውዲ ላሉ ለሚሰቃዮ እህቶቻችንና ለወንድሞቻችን ድምጽ እንሆናችው ወገኖች
🐪🐪🐪🐪Afer Afer Afer Afer
U1u1ø12
#ምርጥ አስተማሪ ነብዩ ሙሀመድ#ምርጥ አዛኝ ነብዩ ሙሀመድ#ምርጥ አባት ነብዩ ሙሀመድ #ኑኑኑ ወደ ቤቴ
ፍትህ ፍትህ ፍትህ በሳውዲ እስር ቤት ለሚሳቃዩ ወጋኖቸችን😭😭😭
ውዴደምርኝ
@@SEMlRAWELYW እንደመር ነይ
@@eduyedingillijedu2494 እሽወደ ነይ በቤት ውዴ
@@hannatube3952 ነይእንደማመር
ፍትህ ለሳውዲ እስረኞች ወገን ቤተሰብ 😭🇸🇦😭🚔🕌☝️⛪️🤲🇪🇹😭 ዋው በጣም ያበዳ ነው ያዘሬው ቤቶች 💯💯 👍🙏🙏 #No More African One 🙏🙏
እንድማመር ውንድም
@@hannatube3952 አሽ
የኢትዮጽያ ሀገራችን ሰላም ተመልሶ እፎይ የምንልበት ቀን ይቅረብልን 🇪🇹ደል ለኢትዮጽያውያን 🇪🇹ፍትህ ለሳኡድ እስረኞች ፍትህ😭😭🙏
🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰👍👍👍👍🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰👍👍🥰🥰👍👍❤️👍🥰🥰👍
@@samuraiadisabab9260 እንድማመር
ውዴደምሪኝ
ኧረ በሳቅ ምትኩኝ ዛሬየ ዋናው ከመሳብ ነው አሉ አይ ብዜየ ክክክክክክ ወይ መዓልቲ 😃😃😃😃😃
Ha 😃 HA ha ha 😂☺️😉😉 ይመቻችሑ ቤቶች አስተማሪ ዎች።
ቤቶች በርቱልን ሰላማችሁ ይብዛ እግዚአብሔር አምላክ ከእናንተ ጋር ይሁን ኢትዮጵያ ለዘላለም ትኑር ፡💚💛❤️🙏🙏🙏
ፍትህ እስር ቤት ለሚሠቃዩት እራሀብ እና ብርድ ኡፍፍፍፍፍፍ ከባድ ነው😥😥😥😥😥😥
አላህ ኢተዮጵያ ና ህዝቦቿን ይባርክ 🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🌹ድሉ የኢትዮጵያ ነው
አማራ ክልል ሙሉ በሙሉ በሚባል ሁኔታ ነፃ እየወጣች ነዉ ደስ ብሎኛል ሰላም ላገራችን ኢትዮጺያ ታሸንፋለች
ቤቶች እንኳን በደህና መጣቹ ሰላም ለሀገራችን ፍቅር ለወገናችን አላህ ያድርግልን ፍትህ በሳውዲ አረቢያ እስር ቤት ለሚሰቃዩት ለእህት ለወንድሞቻችን
ፍትህ ለሳኡድ ወንድም እስረኞቻችን እሬ በረሃብ አለቁ ተጎሳቆሉ ልጆቹ ከመልካቸዉ ከሰዉነታቸዉ ድምፃቸዉ እንኳን ደከመ እሬ ኡኡኡኡኡኡ
አማራ አይሠ በርም ነግሮናን አሳምነው ፅጌ አማራ ያሸን ፋል💪🐅🇪🇹💪🐅🇪🇹💪🐅🇪🇹💪🇪🇹
ደምርኝወንድም
@@SEMlRAWELYW ደመር ኩሽ
@@mehamed4964 እሽወንድም
@@mehamed4964 ደምሪኝ
@@eduyedingillijedu2494 ደምሬ አለሁ
ቤቶቼ እንኳን በሰላም መጣችሁ እግዚአብሔር አምላክ አገራችን ሰላም ያድረግልን🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹❤❤❤❤
ድል. ለኢቶጲያ🇪🇹🇪🇹
ፍትህ ፍትህ ለሣዉድ አረቢያ እሥር ቤት ለሚሠቃዩ ፍትህ በራብ በቅማል ፍትህ ለወድሞቻችን ለህቶቻችን ድምፅ እንሁናቸዉ😭😭😭😭😭😭😭😭😭
ፍትህ ሳውዲ እስር ቤት ለሚሰቃዩ እህት ወንድሞች አላህ ይድረስላቸው
#ነብዩ ሙሀመድ ሠለላሁ አየለይሂ ወሰለም እድህ ብለዋል#የተራበን አጉርሡ#የተቸገረን እርዱ#የታመመን ጠይቁ#የየቴሞችን ንብረት ጠብቁ#የቴሞችን ተከባከቡ#የሰዉን አዛ አታድርጉ#ሠሉ አለ ነብይ#ፕሮፋይሌን ተጭናችሁ ኑኑ
ይህን ታሪክ አባቴ ከመጻፍ ቅዱስ አንብቦ ይነግረኝ ነበር መሐመድም ከዛዉ አንብቦ ይሆናል እኮ
ሰ አ ወ
ዋው መልክቱ ከባድ ነው
@@kenbonethio1757 እነንታ አሁን ጠዎት ና ፉጡር አምሊኩ ከንቱ
@@عبداللهناصر-ش8ب አንተም የፍጡር ቃል እያመንክ በየ ቦታው ትቀባጥራለህሱረቱ አል ሐቃህ 69-40 እርሱ ቁርአን የተከበረ መልክተኛ ቃል ነው።ሱረቱ አል ተክዊር 81-19 እርሱ ቁርአን የክቡር መልክተኛ ቃል ነው።የአባተ ቃል በወረቀት ስላልተጻፈ ነው እንጂ ምንም ልዩነት የለውም ሁለቱም ፍጡር ናቸው
ፍትህ ፍትህ ፍትህ ለሳውዱ አረብያ ለሚስቃዩት እህት ወንድሞች አባቶች እናቶች እፃናት እይሞቱ ነው ፍትህ እንጠይቅላችው ከእኔጋ እኔ ዩቱብ ላይ ተቀላቀሉ ፍሎፍይሩን ተጭናቹ ግቡ
Betoch betam asetamare new bertu selamachu bezet yebale,,Ethiopian egizabher yasebate
አረጋሽ እና ዘሩ ሲኖሩ በጣም ደስ ይላል
ስለም የቁርጥ ቀን ልጅች በየለችሁበት እግዚአብሔር ሀገርችን ከልጆቹ ጋ ሁሉ ጊዜ ስለም ይድርግልን አሜን የሚስማማ አሜን ይበል ፍትህ በሳውዲ ለምስቀይ ለወገናቸችን
አሜን ፫
በጣም ቆንጆ ነው ከሀግእራችን ችግር ጋር የተያያዘ ወቅቱን የጠጠቀ ነው እናት ለማንም አትጣልም ቤቶችዬ😍😍😍😍👍
በጣም አስተማሪ ነው። ቤቶች እናመሰግናለን።
ቤቶችየን ሳላደቅ ማለፍ አልችልም ወቅቱን የጠበቀ ድራማ ነው ጎበዞች በርቱ ስወዳቹህ ኢቶዮጵያ ትቅደም💚💛❤️👌👌👌
ፍትህ በሳዉዲ እስር ቤት ለሚስቃዩ ወንድሞቻችንአሁንስ 😭😭😭😭 አለቁ
እሚገርም ት/ት ነው እውነት አንድነትን ነው ያስተማርችሀን
ወይኔኔ አረግዬ አይደለም እነሻሼ እኔንም አሳቀቅሽኝ እኮ ሆሆሆ
ሀቂቃ የዛሬው ልዩ ነውመልእክቱም የመጨ ነው Keep it up
ፍትህ በሳኡድ እስር ቤት ለሚሰቃዩ ወገኖቻችንንን😥😥😥😥😥
❤❤❤❤❤❤❤😂🎉
ዋው የዛሬው መልእክቱ ልዩ ነው ስንተባበር የማንሰብረው ችግር አይኖሮም
ደራሲውን ሁሌም አደንቃለሁ!! ሻሼ የቤቱ ድምቀት ነሽ. ብቻ ሁላቹሁም ገራሚ ናቹህ. በርቱ
ለገባው ሰው መመልዕክቱ በጣም ታላቅ ነው። በብሄር በዘረኝነት መከፋፈል እንደሌለብን በዚህ መልኩ ቤተሰቦቻችን ወንድም እህታችን ሀገራችን መጠበቅ እንችላለን ። ቀጥሉበት
@Nati Adrgehalew gin melkam Videowoch sra kekfu neger rak Egziabher melkam yaderglihal
በጣም ደስ የሚል ዛዛ አቀረባቹሁ ምክንያቱም ያገር ጉዳይነው💚💛❤💚💛❤😍😍
ዋው ቤቶች ከምር ሁለየም ታስገርሙኛላችሁ ኢትዮጵያ ለዘላለም ትኑር💚💛❤ያገሬ ልጆች ቤተሰብ እንሁን❤
ቤቶችዬ በርቱ እናመሰግናለን ተባረኩ
ሰላም አገራችን ኢትዮጵያ ይሁን🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏♥♥♥♥♥💚💛❤🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹
የአላህ የሀገራችንን ሰላም አምጣልን ወገኞቻችንን ከስቃይ ከመከራ የሰው አይን ከማየት ጠብቅልን
ሰላም ቤቶችየ እኳን ደህና መጣቹሁ ሰላም ለሀገራችን ድል ለናት ሀገራችን ኢትዮጲያ ትቅደም ጠላቷ ይዉደም ፍትህ በሳዉዲ እስር ቤት ለሚሰቃዩ ወገኖቻችን
የእውነት በፊት እከ እና ይቤ ዘሩ ነበሩ የሚያስቁኝ አሁን ደግሞ ከነሱ የባሰ የምታስቀኝ አረጋሽ እና ሻሼ ውይይ🤣🤣😁😁
የኔ ሀለባዬ በርበሬ ቤቶች እናመስግናለን😍😍😍
ፍትሕ በሳኡዲ እስር ቤት ለሚሰቃዩ ወገኖቻችን
ፍትህ ፍትህ ፍትህ❗❗❗❗❗❗❗በሳውዲ እስርቤት ለሚሰቃዬ ዜጎቻችን
ፍትሕ ፍትሕ ፍትሕ እስር ቤት ላሉት ድምፅ ሁኑን ወድሜ ከተያዘ 1 አመቱ ኡኡኡኡኡ እውነት አሁን እማ ጭራሽ አደውልም እውነት ቅማል እየበላን ነው ምግብ አይሰጡንም በደንብ እኔጃ ግማሹ ጭንቅ በሽታ እያዛቸው አለ እኔጃ ብቻ እግዚአብሔር ይጠብቃቸው
የኢትዮጵያ አባቶች አምላክ አገራችን እንደ ድሮ ሠላም ተመልሰው ተደለድላ ማኖሮአን መስማት ምኞቴ ነው ። እግዚአብሔር የኢትዮጵያን ልጆች በሉባት ሁሉ ከፍ ያድርግ ።
ሰላም ጤና ይስጥልኝ ውድ ኢትዮጵያን ዋውውውውው ቤቶችዬ በጣም አስተማሪ አዝናኝም ነበር እናመሰግናለን ኢትዮጵያ ለዘላለም ትኑር 💚💛❤️
ቤቶች ውስጥ ያላችሁ comedy እኮ እባየን ነው እምታስጨርሱኝ እወዳችኃለሁ
ዘሩም ተናፍቋል ብቅይበልእጂ በተረፈ ውድድ🥰🥰🥰🥰
ሰላም ለሃበሻ ምድር ይሁን🇪🇹💊🌳🇪🇷😭👄❤🙏
በለው በለውና አሳጣው መድረሻየኢትዮጵያ የቁርጥ ቀን #ጀግኖቻችን💚💛💖እናት አለም ወሎ #የፍቅር ሀገር እንኳን ደስ አላችሁ ራያ🥰💪🇲🇱🇲🇱
ፍትህ ፍትህ ፍትህ ፍትህ በሳኡዲ እስር ቤት ለሚሰቃዩ ወገኖቻችን በረሀብ አለቁ ድምፅ ሁኑን እባካችሁ ወገን ለመቸ ነዉ 😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭💔💔💔💔💔💔💔
Baga ngy dhuftani wedochi koo ❤❤❤❤
ክክክክክክክክክክክ ሆዴ ቆሰለ በጌታ ወይ አረጋሽ ከምር በጣም ጎበዝ አርቲስት ናት
Woooow betam arif new 🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹❤️😍
😀 በአይኔ በብረቱ ነው የሰማሁ ኧረ ኡኡኡኡ😀😀😀😀
ዋው ጥሩ መልስ ነው ለፖሎቲካ አቡቾ ለዘመተው ዘመቻ😄😄ቤቶች ❤❤
Best betoch film Ilove you all family 😍😍😍😍😍😍😍
ዋውውውው አሪፍ ተደርጎ ነው የተፃፈው ተዋኖቹም በደብ ተውነውታል
ፍትህ በሳውዲ አረቢያ እስር ቤት ላሉ ወገኖቻችን😭😭😭😭😭
አላህ ሆይ በስር ቤት የሚሰቃዩ ባሯወቺህን አንተ በእዝነትህ ደባብሳቸው ኢላሂ ያረብ ሀግራቺንን መጨረሻውን አሳምርልኝ
ዋውውውው፡በጣምደስይላል፡አሳቃችሁኝቤቶችዬ
ፍትህ ሳኡዲ አረብያ ለሚሰቃዩ እህት ወንድሞቻችንበእውነት ከእኛ ቤት እኳን 5 አሉ ፍትህ ፍትህ ፍትህ
ከኛም 5 አሉ ብቻው ሰቀቀን ነው 😥😪
እንኳን ደስአላቺሁ የሀገሬልጆቺ 🇪🇹🇪🇹🇪🇹
ፍትህ በሳኡዲ እስርቤት ለሚሰቃዪ እህት ወንድሞች😢
ማነው እደኔ የቤቶችን ድራማ በጉጉት የሚጠብቅ እውነተኛ ቤተሰብ በርቱልኝ
ዋው ሀላበ በሬበሬ ሀላባዬ አላህ ይጣብቅህ 😍😍😍😍😍
ይቺኮሜት የምታነብሁላ በያላችሁበት ሰላማችሁ ይብዛ መፍትሄ ካላችሁ ውስጥ እግሬን ተቀጠልኩ ሌላ ቦታ ደህናናኝ እስኪ አጋጥሞችሁ ከነበር መፈቲሆ ስጡኝ 😢😢😢
AMEN AMEN MEN🤲🤲
ፈጣሪ ይማርሽ እማ
ፈጣሪ ይማርሽ እህቴ
እላህ ይማርሽ መቆም የምታበዢ ከሆን በስራ ምክኛት ቀንሺ
@@aleemaaleema2545 እሺ እህቴ አሚን
ኑርልን እህቶች ወንድማችን ተባሩኩ
ወይ አረጋሽ አንቀተቀጥሻቸው እኮ ይመቺሽ የኔ ዉድ
ዛሬደሞአረጋሽ ጁንታሆናለች🤕😂😂😂
ክክክክክክክ ግን አረጋሽ ሙስሌም ናት ክርስቲያን ማለቴፅጉሯን በደህና አሸፍንም ብየ ነው በሌላ እንዴወስዱት ደሞ
@@Sነኝ-t5l ሀሊማናት ሙስሊሙዋ አረጋሽክርስቲያንናት ሌሎችፊልሞችምአሉዋት
ሠሜን ወሎ ነፃ ስለወጣችልን ደስታዬ ወደር የለውም🇪🇹🇪🇹❤ ነገር ግን ደስታዬ ሙሉ የሚሆነው በእስር ቤት ያሉ ወገኖቼ ፍትህ ሲያገኙ ነው ፍትህ በእስር ቤት ለሚሠቃዩ ወገኖቻችን😢
ዳስ፣የምል፣ድራማ፣ነው
አረጋሽ ---- ጌች, ደፂን,ጆባይድንና መሰሎቹምግቡ ደግሞ ____ ተመድ 😀😀ለማንኛውም አሪፍ ነው ሳውዲ ላሉት ወገኖቻችችን ፍትህ ፍትህ እንላለን አስቡን
ደስስትሉ በርተ ጅግኖች
እኮን ድስ ያለን ውድ ኢትዩቢያወዊ ሰሜን ወሎ ነፃ ስለ ውጣ ድስ ብሎኛል
Eseye betam dese blonal
ፍትህ በሳዑዲ አረቢያ ለሚሰቃዮ ወገኖቻችን
ፍትህ በሰውዲ እስር ቤት ለሚሰቃዩ እህት ወድሞቻችን አላህ ሆይ ፈረጃውን ቅርብ አድርግልን
😂😂😂😂ወይኔ በዜ ሳህኑን ሰበረው መቼም ሳያውቅ ነው 😂😂😂😂
ዉይ ናዬ....ሀሳቡን ማይቃያይራዉ የሙተ ሰውና በዛብኝ ነው 😅😅😅😅😅ኧረ በዜ አልሞትኩም😂😂😂😂😂። ቤቶችዬ እናመሰግናለን ኑሩልን❤️
*ፍትህ በስኡድ እየሞቱ እየተሰቃዩ ላሉ ወገኖቻችን እባካችሁ ጩሁላቸው ዲምፂችን ያስፈልጋቸዋል ፍትህህህ ለእስረኞች😢😢😢😢😢*
ፍትህ ፍትህ ፍትህ በሳኡድ የሚሰቃዩ ወገኖቻቻንንንንንን
ሁላቹም አሚን በሉ የተፈናቀሉትን ወደ ቤታቸው ይመለሱ ፣ የታሰሩት ይፈቱ ፣መላ ቅጥ ከሄደበት ይመለስ እነ ዘሩ ከሄዱበት ይምጡ
የመላቅጥ ሚሥት መላቅጥ አሳጣቻቸው እነሻሸን😂😂
ሰላም ለሀገራችን ፍትህ ለታሰሩትና በየቦታው ለተበታተኑት ወገኖቻችን💔💔💔💔
እንኮን ሰላም መጣችሁ እምወዳችሁ የሀገራችንን ሰላም ይመልስልን በስር ቤት ለሚሰቃዩትም አላህ ይድረስላቸው
ዱላም ባቲዢ ይጣፍጣል 😂😂😂😂😁😍😍
Kkkkkkkk Thanks So Selam Lema EThiopia Egzabehir hoy Amen
ፍትህ በሳኡድ እሥር ቤት ለሚሠቃዩ ወገኖቻችን ባካችሁ ድምፅ ሁኑ ለወገን ደራሽ ወገን ነው።ድል ለኢትዮጲያ ሀገሬ🇪🇹🇪🇹🇪🇹
ፍትህ ሳኡዲ ለሚሠቃዩ እህት ወድሞቻችን ፍትትትትትትትትትትትህ
ቤቶች እስኪ ለሳኡድ እስረኞች ፋትህ ጠይቁልን
የሚገርም ኢክስብርት የሚገርም ፀሃፊውንም የተወኑትም ሳላደቅ አላልፍም በተለይ ወቅቱን የጠበቀ ምርጥ ድራማ
እንድማመር
ዛሬ ደስ ብሎኛል አልሀምዱሊላህ ቤተሰቦቼን አገኘኋቸው❤️❤️❤️❤️
እንድማመር
እኩንደስአለሽ ደስታሽደስታችን ነው ውዴደምሪኝ
@@SEMlRAWELYW አመሰግናለሁ ውዴዴዴ እደምርሻለሁ❤️
@@hannatube3952 እሺ
እንኳን አስ አለሽ እማ ደምሪኝ
ውድ ያአማራ ልጆች እንኳን ደስ አለን ወልደያ ነፃ ወጣት ሲባል ደስታየ ወደር የለውም
Lulum Ethiopians nw destew
የዛሬው ቀን ደስ ይላል ቆቦ ነፃ ወጥታለች ፈጣሪ ደግሞ ድምፃቸውን በሰላም ያሰማን ድል ለኢትዮጵያ ቤቶችየ ስወዳችሁ
እንድማመር
የዛሬው ደስታችን ደሞ ውንድም እህቶቻችን በእስር ቤት የሚሰቃዩት ለሀገራቸው በቅተው ደስታችን ሙሉ ይሁን ያረብ
አሜን
አሚንንን
አሚን ያረብብብ
ወላሂስወዳችሁ በስደትላይየምታዝናኑኝእናተናችሁ ቀጥሉበት
ዋዉ
አሪፍ ነው!! ኢትዮጵያ ታሸንፋለች!! አንድነታችንን እናጠናክር!! ጎጠኝነትን እንፀየፍ ቆሻሻ ነው!!!
ድል ለዕናት ሀገራችን 💪🏿✊🏽️🤲🏿
ፍትህ ለሳውዲ እስረኞች ☝🏿
አረጋሽ ስታወራ የማልደነግጥበት ቀን የለም ልለምዳት አልቻልኩም ደሞ ትወናውን ትችልበታለች😍😁
እኔ ራሡ እነ ሻሼ በዚህ አይነት ሥንት ኪሎ ይቀንሣሉ
ሆ ቀላል😁
እክክክታስደነግጣለሽ
እረኔ በድጋጤ እሳቀቃለሁ
እኔ ደሞ ያንች ኮመት በሳቅ ጨረሰኝ😂😂
ቤቶችየ እኮን ደና መጣችሁ ምን አለበት በሳምት ሁለቴ ቢሆን በጣም ደስ ይላል በርቱልን 💚💛❤️💚💛❤️💚💛❤️💚💛❤️
እንድማመር
ፍትህ በሳዑዲ አረቢያ ለሚሰቀዩ ወገኖቻችን
ነጃትን ያስያዛቹሁ ጨካኞች ቲሽ ለምን አታልቁም ምድረ ሴጣን
@@ኢትዮጵያለዘላለምትኑ-ሐ7ወ manat nejat?
😢😢😢
@@ኢትዮጵያለዘላለምትኑ-ሐ7ወ መልካም ንግግር መናገር ካልቻሉ ዝም በሉ ጡሩ አይደለም እኔ መልስ አልሰጥሽም
Kkkkkkkkkk
ፍትህ ለሳውዲ ላሉ ለሚሰቃዮ እህቶቻችንና ለወንድሞቻችን ድምጽ እንሆናችው ወገኖች
🐪🐪🐪🐪Afer Afer Afer Afer
U1u1ø12
#ምርጥ አስተማሪ ነብዩ ሙሀመድ#ምርጥ አዛኝ ነብዩ ሙሀመድ#ምርጥ አባት ነብዩ ሙሀመድ #ኑኑኑ ወደ ቤቴ
ፍትህ ፍትህ ፍትህ በሳውዲ እስር ቤት ለሚሳቃዩ ወጋኖቸችን😭😭😭
እንድማመር
ውዴደምርኝ
@@SEMlRAWELYW እንደመር ነይ
@@eduyedingillijedu2494 እሽወደ ነይ በቤት ውዴ
@@hannatube3952 ነይእንደማመር
ፍትህ ለሳውዲ እስረኞች ወገን ቤተሰብ 😭🇸🇦😭🚔🕌☝️⛪️🤲🇪🇹😭 ዋው በጣም ያበዳ ነው ያዘሬው ቤቶች 💯💯 👍🙏🙏 #No More African One 🙏🙏
እንድማመር ውንድም
@@hannatube3952 አሽ
የኢትዮጽያ ሀገራችን ሰላም ተመልሶ እፎይ የምንልበት ቀን ይቅረብልን 🇪🇹
ደል ለኢትዮጽያውያን 🇪🇹
ፍትህ ለሳኡድ እስረኞች ፍትህ😭😭🙏
🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰👍👍👍👍🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰👍👍🥰🥰👍👍❤️👍🥰🥰👍
@@samuraiadisabab9260 እንድማመር
እንድማመር
ውዴደምሪኝ
ኧረ በሳቅ ምትኩኝ ዛሬየ ዋናው ከመሳብ ነው አሉ አይ ብዜየ ክክክክክክ ወይ መዓልቲ 😃😃😃😃😃
Ha 😃 HA ha ha 😂☺️😉😉 ይመቻችሑ ቤቶች አስተማሪ ዎች።
ቤቶች በርቱልን ሰላማችሁ ይብዛ እግዚአብሔር አምላክ ከእናንተ ጋር ይሁን ኢትዮጵያ ለዘላለም ትኑር ፡💚💛❤️🙏🙏🙏
ፍትህ እስር ቤት ለሚሠቃዩት እራሀብ እና ብርድ ኡፍፍፍፍፍፍ ከባድ ነው😥😥😥😥😥😥
እንድማመር
አላህ ኢተዮጵያ ና ህዝቦቿን ይባርክ 🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🌹ድሉ የኢትዮጵያ ነው
እንድማመር
አማራ ክልል ሙሉ በሙሉ በሚባል ሁኔታ ነፃ እየወጣች ነዉ ደስ ብሎኛል ሰላም ላገራችን ኢትዮጺያ ታሸንፋለች
እንድማመር
ቤቶች እንኳን በደህና መጣቹ ሰላም ለሀገራችን ፍቅር ለወገናችን አላህ ያድርግልን ፍትህ በሳውዲ አረቢያ እስር ቤት ለሚሰቃዩት ለእህት ለወንድሞቻችን
ፍትህ ለሳኡድ ወንድም እስረኞቻችን እሬ በረሃብ አለቁ ተጎሳቆሉ ልጆቹ ከመልካቸዉ ከሰዉነታቸዉ ድምፃቸዉ እንኳን ደከመ እሬ ኡኡኡኡኡኡ
እንድማመር
አማራ አይሠ በርም ነግሮናን አሳምነው ፅጌ አማራ ያሸን ፋል💪🐅🇪🇹💪🐅🇪🇹💪🐅🇪🇹💪🇪🇹
ደምርኝወንድም
@@SEMlRAWELYW ደመር ኩሽ
@@mehamed4964 እሽወንድም
@@mehamed4964 ደምሪኝ
@@eduyedingillijedu2494 ደምሬ አለሁ
ቤቶቼ እንኳን በሰላም መጣችሁ እግዚአብሔር አምላክ አገራችን ሰላም ያድረግልን🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹❤❤❤❤
ድል. ለኢቶጲያ🇪🇹🇪🇹
ፍትህ ፍትህ ለሣዉድ አረቢያ እሥር ቤት ለሚሠቃዩ ፍትህ በራብ በቅማል ፍትህ ለወድሞቻችን ለህቶቻችን ድምፅ እንሁናቸዉ😭😭😭😭😭😭😭😭😭
እንድማመር
ፍትህ ሳውዲ እስር ቤት ለሚሰቃዩ እህት ወንድሞች
አላህ ይድረስላቸው
እንድማመር
#ነብዩ ሙሀመድ ሠለላሁ አየለይሂ ወሰለም እድህ ብለዋል#የተራበን አጉርሡ#የተቸገረን እርዱ#የታመመን ጠይቁ#የየቴሞችን ንብረት ጠብቁ#የቴሞችን ተከባከቡ#የሰዉን አዛ አታድርጉ#ሠሉ አለ ነብይ#ፕሮፋይሌን ተጭናችሁ ኑኑ
ይህን ታሪክ አባቴ ከመጻፍ ቅዱስ አንብቦ ይነግረኝ ነበር መሐመድም ከዛዉ አንብቦ ይሆናል እኮ
ሰ አ ወ
ዋው መልክቱ ከባድ ነው
@@kenbonethio1757 እነንታ አሁን ጠዎት ና ፉጡር አምሊኩ ከንቱ
@@عبداللهناصر-ش8ب አንተም የፍጡር ቃል እያመንክ በየ ቦታው ትቀባጥራለህ
ሱረቱ አል ሐቃህ 69-40 እርሱ ቁርአን የተከበረ መልክተኛ ቃል ነው።
ሱረቱ አል ተክዊር 81-19 እርሱ ቁርአን የክቡር መልክተኛ ቃል ነው።
የአባተ ቃል በወረቀት ስላልተጻፈ ነው እንጂ ምንም ልዩነት የለውም ሁለቱም ፍጡር ናቸው
ፍትህ ፍትህ ፍትህ ለሳውዱ አረብያ ለሚስቃዩት እህት ወንድሞች አባቶች እናቶች እፃናት እይሞቱ ነው ፍትህ እንጠይቅላችው ከእኔጋ እኔ ዩቱብ ላይ ተቀላቀሉ ፍሎፍይሩን ተጭናቹ ግቡ
Betoch betam asetamare new bertu selamachu bezet yebale,,Ethiopian egizabher yasebate
አረጋሽ እና ዘሩ ሲኖሩ በጣም ደስ ይላል
ስለም የቁርጥ ቀን ልጅች በየለችሁበት እግዚአብሔር ሀገርችን ከልጆቹ ጋ ሁሉ ጊዜ ስለም ይድርግልን አሜን የሚስማማ አሜን ይበል ፍትህ በሳውዲ ለምስቀይ ለወገናቸችን
አሜን ፫
በጣም ቆንጆ ነው ከሀግእራችን ችግር ጋር የተያያዘ ወቅቱን የጠጠቀ ነው እናት ለማንም አትጣልም ቤቶችዬ😍😍😍😍👍
እንድማመር
በጣም አስተማሪ ነው። ቤቶች እናመሰግናለን።
ቤቶችየን ሳላደቅ ማለፍ አልችልም ወቅቱን የጠበቀ ድራማ ነው ጎበዞች በርቱ ስወዳቹህ ኢቶዮጵያ ትቅደም💚💛❤️👌👌👌
ፍትህ በሳዉዲ እስር ቤት ለሚስቃዩ ወንድሞቻችን
አሁንስ 😭😭😭😭 አለቁ
እሚገርም ት/ት ነው እውነት አንድነትን ነው ያስተማርችሀን
ወይኔኔ አረግዬ አይደለም እነሻሼ እኔንም አሳቀቅሽኝ እኮ ሆሆሆ
ሀቂቃ የዛሬው ልዩ ነው
መልእክቱም የመጨ ነው
Keep it up
ፍትህ በሳኡድ እስር ቤት ለሚሰቃዩ ወገኖቻችንንን😥😥😥😥😥
❤❤❤❤❤❤❤😂🎉
ዋው የዛሬው መልእክቱ ልዩ ነው ስንተባበር የማንሰብረው ችግር አይኖሮም
ደራሲውን ሁሌም አደንቃለሁ!! ሻሼ የቤቱ ድምቀት ነሽ. ብቻ ሁላቹሁም ገራሚ ናቹህ. በርቱ
ለገባው ሰው መመልዕክቱ በጣም ታላቅ ነው። በብሄር በዘረኝነት መከፋፈል እንደሌለብን በዚህ መልኩ ቤተሰቦቻችን ወንድም እህታችን ሀገራችን መጠበቅ እንችላለን ። ቀጥሉበት
@Nati
Adrgehalew gin melkam Videowoch sra kekfu neger rak Egziabher melkam yaderglihal
በጣም ደስ የሚል ዛዛ አቀረባቹሁ ምክንያቱም ያገር ጉዳይነው💚💛❤💚💛❤😍😍
ዋው ቤቶች ከምር ሁለየም ታስገርሙኛላችሁ ኢትዮጵያ ለዘላለም ትኑር💚💛❤ያገሬ ልጆች ቤተሰብ እንሁን❤
ቤቶችዬ በርቱ እናመሰግናለን ተባረኩ
ሰላም አገራችን ኢትዮጵያ ይሁን🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏♥♥♥♥♥💚💛❤🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹
የአላህ የሀገራችንን ሰላም አምጣልን ወገኞቻችንን ከስቃይ ከመከራ የሰው አይን ከማየት ጠብቅልን
ሰላም ቤቶችየ እኳን ደህና መጣቹሁ ሰላም ለሀገራችን ድል ለናት ሀገራችን ኢትዮጲያ ትቅደም ጠላቷ ይዉደም ፍትህ በሳዉዲ እስር ቤት ለሚሰቃዩ ወገኖቻችን
እንድማመር
የእውነት በፊት እከ እና ይቤ ዘሩ ነበሩ የሚያስቁኝ አሁን ደግሞ ከነሱ የባሰ የምታስቀኝ አረጋሽ እና ሻሼ ውይይ🤣🤣😁😁
የኔ ሀለባዬ በርበሬ ቤቶች እናመስግናለን😍😍😍
ፍትሕ በሳኡዲ እስር ቤት ለሚሰቃዩ ወገኖቻችን
ፍትህ ፍትህ ፍትህ❗❗❗❗❗❗❗በሳውዲ እስርቤት ለሚሰቃዬ ዜጎቻችን
ፍትሕ ፍትሕ ፍትሕ እስር ቤት ላሉት ድምፅ ሁኑን ወድሜ ከተያዘ 1 አመቱ ኡኡኡኡኡ እውነት አሁን እማ ጭራሽ አደውልም እውነት ቅማል እየበላን ነው ምግብ አይሰጡንም በደንብ እኔጃ ግማሹ ጭንቅ በሽታ እያዛቸው አለ እኔጃ ብቻ እግዚአብሔር ይጠብቃቸው
እንድማመር
የኢትዮጵያ አባቶች አምላክ አገራችን እንደ ድሮ ሠላም ተመልሰው ተደለድላ ማኖሮአን መስማት ምኞቴ ነው ። እግዚአብሔር የኢትዮጵያን ልጆች በሉባት ሁሉ ከፍ ያድርግ ።
ሰላም ጤና ይስጥልኝ ውድ ኢትዮጵያን ዋውውውውው ቤቶችዬ በጣም አስተማሪ አዝናኝም ነበር እናመሰግናለን ኢትዮጵያ ለዘላለም ትኑር 💚💛❤️
ቤቶች ውስጥ ያላችሁ comedy እኮ እባየን ነው እምታስጨርሱኝ እወዳችኃለሁ
ዘሩም ተናፍቋል ብቅይበልእጂ በተረፈ ውድድ🥰🥰🥰🥰
ሰላም ለሃበሻ ምድር ይሁን🇪🇹💊🌳🇪🇷😭👄❤🙏
በለው በለውና አሳጣው መድረሻ
የኢትዮጵያ የቁርጥ ቀን #ጀግኖቻችን💚💛💖
እናት አለም ወሎ
#የፍቅር ሀገር እንኳን ደስ አላችሁ ራያ🥰💪🇲🇱🇲🇱
እንድማመር
ውዴደምርኝ
ፍትህ ፍትህ ፍትህ ፍትህ በሳኡዲ እስር ቤት ለሚሰቃዩ ወገኖቻችን በረሀብ አለቁ ድምፅ ሁኑን እባካችሁ ወገን ለመቸ ነዉ 😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭💔💔💔💔💔💔💔
Baga ngy dhuftani wedochi koo ❤❤❤❤
ክክክክክክክክክክክ ሆዴ ቆሰለ በጌታ ወይ አረጋሽ ከምር በጣም ጎበዝ አርቲስት ናት
Woooow betam arif new 🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹❤️😍
😀 በአይኔ በብረቱ ነው የሰማሁ ኧረ ኡኡኡኡ😀😀😀😀
ዋው ጥሩ መልስ ነው ለፖሎቲካ አቡቾ ለዘመተው ዘመቻ😄😄ቤቶች ❤❤
Best betoch film Ilove you all family 😍😍😍😍😍😍😍
ዋውውውው አሪፍ ተደርጎ ነው የተፃፈው ተዋኖቹም በደብ ተውነውታል
ፍትህ በሳውዲ አረቢያ እስር ቤት ላሉ ወገኖቻችን😭😭😭😭😭
አላህ ሆይ በስር ቤት የሚሰቃዩ ባሯወቺህን አንተ በእዝነትህ ደባብሳቸው ኢላሂ ያረብ ሀግራቺንን መጨረሻውን አሳምርልኝ
ዋውውውው፡በጣምደስይላል፡አሳቃችሁኝቤቶችዬ
ፍትህ ሳኡዲ አረብያ ለሚሰቃዩ እህት ወንድሞቻችን
በእውነት ከእኛ ቤት እኳን 5 አሉ ፍትህ ፍትህ ፍትህ
ከኛም 5 አሉ ብቻው ሰቀቀን ነው 😥😪
እንኳን ደስአላቺሁ የሀገሬልጆቺ 🇪🇹🇪🇹🇪🇹
ፍትህ በሳኡዲ እስርቤት ለሚሰቃዪ እህት ወንድሞች😢
እንድማመር
ማነው እደኔ የቤቶችን ድራማ በጉጉት የሚጠብቅ እውነተኛ ቤተሰብ በርቱልኝ
ዋው ሀላበ በሬበሬ ሀላባዬ አላህ ይጣብቅህ 😍😍😍😍😍
ይቺኮሜት የምታነብሁላ በያላችሁበት ሰላማችሁ ይብዛ
መፍትሄ ካላችሁ ውስጥ እግሬን ተቀጠልኩ ሌላ ቦታ ደህናናኝ እስኪ አጋጥሞችሁ ከነበር መፈቲሆ ስጡኝ 😢😢😢
AMEN AMEN MEN🤲🤲
ፈጣሪ ይማርሽ እማ
ፈጣሪ ይማርሽ እህቴ
እላህ ይማርሽ መቆም የምታበዢ ከሆን በስራ ምክኛት ቀንሺ
@@aleemaaleema2545 እሺ እህቴ አሚን
ኑርልን እህቶች ወንድማችን ተባሩኩ
ወይ አረጋሽ አንቀተቀጥሻቸው እኮ ይመቺሽ የኔ ዉድ
ዛሬደሞአረጋሽ ጁንታሆናለች🤕😂😂😂
ክክክክክክክ ግን አረጋሽ ሙስሌም ናት ክርስቲያን ማለቴፅጉሯን በደህና አሸፍንም ብየ ነው በሌላ እንዴወስዱት ደሞ
@@Sነኝ-t5l ሀሊማናት ሙስሊሙዋ አረጋሽክርስቲያንናት ሌሎችፊልሞችምአሉዋት
ሠሜን ወሎ ነፃ ስለወጣችልን ደስታዬ ወደር የለውም🇪🇹🇪🇹❤ ነገር ግን ደስታዬ ሙሉ የሚሆነው በእስር ቤት ያሉ ወገኖቼ ፍትህ ሲያገኙ ነው ፍትህ በእስር ቤት ለሚሠቃዩ ወገኖቻችን😢
እንድማመር
ዳስ፣የምል፣ድራማ፣ነው
አረጋሽ ---- ጌች, ደፂን,ጆባይድንና መሰሎቹ
ምግቡ ደግሞ ____ ተመድ 😀😀
ለማንኛውም አሪፍ ነው
ሳውዲ ላሉት ወገኖቻችችን ፍትህ ፍትህ እንላለን አስቡን