ขนาดวิดีโอ: 1280 X 720853 X 480640 X 360
แสดงแผงควบคุมโปรแกรมเล่น
เล่นอัตโนมัติ
เล่นใหม่
ባለ ታሪክ ቅድስት ደበበን ለማገዝ የ ኢትዮዽያ ንግድ ባንክ ሒሳብ ቁጥር 1000174521798
መሲዬ አንቺ በማቅረብሽ መፍትሄ አገኘች እዚህ ውስጥ የተጠቀሱት የህግ አባላቶች ሙሉ በመሲ ሚዲያ ስም እናመሰግናለን በርቱልን
አበበች አዳነ ለዚች እናት ቤት ትስጥልንየሚል ላይክ
መጀመሪያ ስም አስተካክለሽ ፃፊ
Kkkkkk
😂😂😂😂😂
አነኮረችው እኮ ስሟን በቀን ሚሊየን ሰው የሚያብጠለጥለውን ስም
ጠንካራ ነሽ አሁንም ጠንክሪ በርቺ እውነት ቅስም የሚሰብር ቃላት ያማል ቦታ አትስጫቸው ልጆችሽም ይደጉልሽ ጃፒ እባክህ አግኛት ይችን ትንሽ ልጅ🎉🎉🎉
እሰይ እኮን ደስአለሽ የሴትልጂን መዉደቅ መሰበር የምፈልጉ ወዶች አሏህ ልና ይስጣቹ እኮን ለዚ ቀን አሏህ አበቃሽ
ኣስፋው አውነት ኣባት ነው❤❤❤❤❤❤❤
አስፋዬ ሜድያ ቢረሳክም ንፁህ ህፃናት ልብ ውስጥ አለክ 😢😢😢❤❤❤ያሳዝናል ሞት
ሴትችየ እባካችሁ በማንኛውም ሁቴታ ላይ ባልሽ እጁን ያነሳባችሁ ቀን ቀጥ ብላችሁ ከዛሰው ላደና ለመጨረሻ እራቁ 😢😢😢 ደህናነታችሁን እራሳችሁ ጠብቁ
እኳን ደስ አለሽ በረቺ ልጆችሽን ያሳድግልሽ እራስሽን ጠብቂ ግብራበሩቹ ሊያጠቁሽ ይችላሉ ሰው አድመኛ ነው
አይዞሽ እህቴ ቢሆንም ግን አስፉው መሸ ሻ የሁሉም አባት ነው❤❤❤
አይዞሽ የደንግል ማርያም ልጅ አለልሽ
በመጀመሪያ እንክዋን ደስ አለሽ እህቴ አይዞሽ በርቺ ልጆችሽን እግዚአብሔር ይባርካቸው
መሢ እግዜር ይስጥሽ ግን ሥታሣዝን የኔ የዋህ የዋህነትሽነዉ እደዚህ የተጫወተብሽ ፈጣሪ ይርዳሽ
ጠንካራ ሴት ነሽ እንኳንም ወደ ሚዲያ ወጣሽ ነውር ነው እያሉ ነው እህቶቻችን ተጨቁነው የሚኖሩት:: ለሌሎቹ ጥሩ ትምህርት ነው
እህቴ አሁንም ቆንጆ ነሽ ሰው ወሪሬኛ ነው ግን እህቴ ልጆቹን ይዘሽ ፀበል ሂጂ ይህ በጣም አስፈላጊ ነው
ጸበል ሂጂ ከነ ልጆችሽ❤❤❤❤
ይሄ በጣም ትክክል ፅበል ፅበል
የአገሪ እናቶች እባካቹሁ ከሌላ ልጅ ካላቹሁ ሌላ ባል ባታገቡ ምናለበት አርፉቹሁ ብትቀመጡ ልጆቻቹሁንም ባታሳቅቆቸው
እና ቆመዉ ይቅሩ???በሰዉ ላይ አትፍረጂ።
አይዞሽ አንቺ ጠንካራ ሴት ነሽ በርቺ እግዚአብሔር ይርዳሽ።
ጃቢ ከንተ መልስ ትጠብቃለች ይች ጣፍጭ ልጂ መልስ እደምሰጥ ተስፍ አናርጋለን ልጆች ሲወዱም ሲጠሉም አይደብቁም
በትክክል ቢያስተምራት አይከብደውም ለአባቱም ውለታውን ይመልሳል
You guys so funny ለእራሱም ልጅ አልሆነ እንኳን ለሰዉ ልጅ 🤔
She is honest and beautiful.
አዳነች አቤቤ ቤት እንድትስጣት ጠይቂላት መሲዬ አንቺ መልካም ሴት ነሽ ተባረኪ❤
ቸሩን ያሰማሽ ህግ አስፈፃሚ እንዳሉ ነገርሽን አሹ ምን እንላለን ተመስገን የዓመቱ ምርጥ ተሸላሚዎች በተለይ ሴቶቹን በብዙ ሸልሙልን ደስታችሁንሙሉ ያድርግላችሁ የታመመውም ፈውሱ ይፍጠንለት የቤተሰብ ጠላት ልጆችን ሊበትን ያለ ክፉ እግዚአብሔር ከምድራችን ላይ ይጥረገው እና ወደ መጣበት ከነግብርአበሮቹ ወደ ሲዖል ይውረድ
ሐዋርያት 4 (አዲሱ መ.ት)¯¯¯¯¯¯¯¯¯¯¹¹ እርሱም፣ “ ‘እናንተ ግንበኞች የናቃችሁት፣ የማእዘን ራስ የሆነው ድንጋይ’ ነው።¹² ድነት በሌላ በማንም አይገኝም፤ እንድንበት ዘንድ ለሰዎች የተሰጠ ከዚህ ስም በስተቀር ሌላ ስም ከሰማይ በታች የለምና።”
ኦው ጆሮ አይሰማው የለ። እንዲ ዓይነት ችግሮች ወደ ሕዝብ መቅረባቸው በጣም ጥሩ ነው። እድሉን ሳያገኙ በየቤቱ የሚያለቅሱ ብዙ ወገኖች እንዳሉ ግልጽ ነው። ስለዙህ እንደ መቄዶኒያ፥ አበበች ጎበና፥ ባቡል ኽይር እና የመሳሰሉት በየችግሩ ዓይነት እርዳታ ከሕዝብ ሰብስበው የሚደግፉ ተቋማት ቢመሰረቱ። በተለይም ቋሚ ተረጅነትን በማስወገድ እርሳቸውን እንዲችሉ የሚያደርግ ፕሮጀክት ብንሰራ - ኢንሻዓላህ።
"በሀሰት መስክረው ፍርዱን ያግኙ" ገዢ ቃላት ናቸው ለእኔ።
እንድህ ተረጋግተሽ ስላየንሽ ደስ ብሎኛል
ስውሯ ማርያም ውሰጃቸው
ማን ናት ደግሞ ስውሯ ማሪያም😂
@@asterisayas8522ውዴ ደምሪኝ አትለፊኝ
ሁሉም ነገር ለጌታ የተገለጠ ነው የተሰወረ ነገር የለም የምን ስውሯ ስውሩ ነው? እውር የሚያበራው ኢየሱስ እንጂ ሌላ የለም
@@asterisayas8522 ድንግል ማርያም የአምላክ እናት ናት
@@EyaelJesusድንግል ማርያም የአምላክ እናት ናት
አይዞሽ እህቴ እስክ ከቻልሽ ወደ ቅዱስ ግርጊስ ቤርሜል ፀበል ህጅ ከችግርሽ ሁሉ ይፈታሻል ንሰሐ ግብ !
አዳኝ ኢየሱስ ክርስቶስ የጥያቄ ሁሉ መልስ እሱ ብቻ ነው
በኢትዮጵያ ህግ አትተማመኚ ወይ ለገና ይፈቱታል እራሰሽን ጠብቂ
ውይ አስፊቲ ምነው ኖሮ ባገኛት መልካም አባት ትሆንላት ነበር ጃፒዬም ጥሩ ወንድም እንደምትሆናት እርግጠኛ ነኝ 💯🙏🙏🙏
Ebsoch biyayuna bireduat ….
ወይጉድ የሰውጭካኔ በጣም ያሳዝናል አይዞሽ ፈጣሪ ይርዳሽ ሁለት አመት ነገነው ለነገሽ ተጠቀቂ
አስፍቲ ይህ ነው የአምላኮች ምስክርነት ጥሩነት ውይ 😢😢😢😢😢😢😢😢
አይዞሽ ❤❤❤❤
እመብርሃን ህይወትሽን ትቀይርሽ የኔ እናት ያልፋል
ባለታራኮ እህቴ በራቺ እኔም ብዙ አዪቻለሁ ግን 4 ልጁቸ ብቻዬን አሳድጊለሁ
ሰላም ለሀገራችን 🙏🙏🙏💚💛❤️
እናቴ የስውሯ ማርያም በስውር የተስበርውን ልብሽን ትጠግንልሽ
Amen Amen Amen 🙏
የአላህ አስፉዉ መሸሻ ወላሂትልቅ ሰዉ ነዉ ብዙ ጥሩ ጊዜወችን አሳልፏል ግን እረጅም ጊዜ ቢኖረ የምመኘዉ ሰዉ አስፊቲ ነበረ ስንት ሰወች አልፈዋል እሱን እስካሁንም አለቅሳለሁ
እኔ አፈር ልብላ ልጄ❤ 😢😢አስፋው አንተ የእውነት ደግ እና የሁሉ አባት ነህ ፣ዛሬም እነዚህ ንፁህ ልብ ያላቸው ህፃናት ዛሬም ይፈልጉሃል 😢😢😢 አፈሩ ይቅለልህ አስፍዬ😢😢😢😢❤
You and your kids needs deliverance from the evil intervention
እውነት የምትባለው አሜሪካ ያለችው እግዚአብሄር ይስጥልን Thank you. አልተባለችም:: ምነው ???
እስይ እንካን ደስ አለሽ የኔ እናት የሴት ልጅ ውድቀት እንባ ማይገዳቹ ምንም አልልም አምላክ ፍርዱን ይስጣቹ ዛሬ ግን ደስ አለኝ ❤❤❤❤❤
ተመስገን ለአምላኬ
እንኳን እሷ ትልቅም ሁነን ሞትን አናምንም እሱ ነው እጂ ያመረረ አሁን ሙቷል ብትባል አታውቅም ሞት ምንድን ነው ነው የምትለው😊😮😢
ነግ በኔ ብለን ለእውነት ብንመሰክር ጥሩ ነው። ጐጂዎችም ሆኑ ተጐጂዎች የኛው ወንድሞች አባቶች ልጆች እና እህቶች ሊሆኑ ስለሚችሉ ባንፈርድ እና ለ እውነት ብንቆም ጥሩ ነው።
ነገ ነው ሁለት አመት ሲወጣ እንዳይጎዳሽ አካባቢውን ቀይሪ።መጠንቀቅ ይሻላል
ጃቢ አሁን ትልቅ ፈተና ውስጥ ገብተሀል እባክህ ወንድምሽ ነኝ ብቻ በላት አባትህ እደሆነ የሁሉም ልጆች አባት ነበረ እ/ር ስራው ሰራ በቃ
መሲ አንቺ ጎበዝ ነሽ እቺ ሰዉ ችግሯን ተናግራ ፍርድ እንዲሰጥላት መርዳትሽ ክብር ይገባሻል 👏🏿ነገር ግን ትንሿን ልጅ ማቅረብሽ ስህተት ነዉ እቺ ህፃን እንዴት ራሷ ትወስናለች በአስፋዉ ልጠራ ብላ ?ይሄ ለሚዲያ የሚቀርብ ሳይሆን ልጅቷን እዉነቱን ረጋ ብሎ እየደጋገሙ ማስረዳት ነዉ እንጂ እሰዉ ፊት የሚያድጉ ህፃናት አታቅርቢ ስህተት ነዉ ይሄ የህፃናት ዝግጅት አይደለም አስቢበት የልጆቹንም መብት አክብሪ የሜዲያሽን ስም አታዉርጂዉ
ስማቹህ የተጣራ ደግሰወችሁሉ በኢትዮጵያ ስም ዝቅብለን እናመሰግን አለን እናንተን ያብዛልን እነዛመጥፎሰወች ደግሞ አንድቀን በልጂልጂ ታገኙት አላቹህ
መሲየ ገና ዛሬ ያልተገባ ነገር ያደረግሽ መሠለኝ ልጅቷን ማሳየት ተገቢ አልነበረም
What's the problem???
መሲዬ ጃፒ እንዲያገኛት አደርጋለዉ እኔ ያለሁበት ከተማ ነዉ ያለዉ Washington DC 🙏🏽
የኔ ማር ምን ላርግሽ አስለቀሽኝ ጃፒ አገኛት please
Egzabeher yemesegen Amen 🙏
እንዴት አስተዋሽኝ ኢትዮጵያውን ቻግር አለ በ1991እንደ ኡትዮ አቆጣጠር የአደግነበትን ቀያችን ለቀን ጎንደር ከተማ ለይ ስትደርስ ቤት ለመከራየት ስንጠይቅ ስንት ልጅ አለህ እየተባል የሚከራየን አጠን ብዙ ወገኖች እንከራተት ነበር የሚቀሏቡልንና የሚሳድጉልን ይመሥል ከ2በላይ ከሆንሽ አያከራዩንም ነበር የእስራኤል አምላክ ኩብሩን ይውሰድና አለፈ ስለዚ አይዞሽ ያልፋል እናት
መማል በጣም ያስፈራል።እኔ የ13 አመት ልጅ ሆኜ ለማላቃቸው ሰዎች ጎረቤቶቼ ላይ መስክሬያለሁ ጎረቤቶቼ ሰውየውን አፀያፊ ስድብ ሲሰድቡና ሲደበድቡ እንዳየሁ ሰዎቹ ስላዩ ለምስክርነት አቀረቡኝ እኔም መፅሀፍ ቅዱሴን መትቼ ጎረቤቶቼን ህግ ፊት አጋፍጬ ወጣሁ ልጅነት ደጉ😅😅😅😅
Bravo❤Hak new yemesekershew 👍👍😅😅😅😅
በጣም ደሰ ይላል እንኳን ደሰአለሸ ዬኔ ዉድ ❤❤❤❤
Ayzosh yene eht anchi gobeze nesh tenkaram nsh berchi demo konjo nsh betam
እንዴ ምን ጉድ ነሽ? ይሄንን ሁሉ ግፍ እየፈፀመብሽ ተመልሰሽ ወደቤቱ የምትገቢው?????
ወዳ አይደለም ተይዛ ነው አትፍረዱ
እውይይይ 😭😭😭😭😭😭
መስዬ ስልኩ ካልጠፋ ካለ ቪድዮው በአፕ ማግኘት ይቻላል ።
ወይ ቄስ ቃለ ቀርን ላይ ካህኑ ጉቦ ካልሰጡ ተብለው ፖሊስ ተባብሯቸው ጉቦ ሲሰጡ ሌላው ካህን ሲሰጡ ስላዩ ፖሊስ ምስክርነት ሲጠይቃቸው ካልመሰከርኩኝ በምድርም በሰማይም ያስጠይቀኛል ብለው በመመስከራቸው ( ጉቦ ሲቀበሉ አስተዳዳሪውን አይቻለሁኝ ) ብለው በማለታቸው ከሥራቸው መባረራቸውን ሰምተናል ግን እዚህ ላይ ለመመስከር መዋሸትና አላየሁም ማለት ደካማነት ነው:: ሁሉም የሥራቸውን ይስጣቸው:: እህቴ አምሮብሻል ተስማምቶሻል እራስሽን ጠብቂ ለልጆችሽ ኑሪ:: ይገርማል የህፃኗ አስተሳሰብ አስፋው መሸሻ መልካም ሥራህ እንዲህ ህያው ሆኖ ይኖራል እስፋው ለልጆች ያለውን ፍቅር ሲያሳይ ስላየች በሱ ፍቅር ተሳበች ልጆችን ፍቅር ማሳየት መንከባከብ በአእምሮአቸው መልካም ነገር እንዲቀረፅ ያደርጋል አስፋውን ነፍሱ ይማር:: የገዛ አውሬ አባቷን ካደችው
ምነው በኖረና አሞናሙኖ ያሳድጋት ነበር
Asfti❤❤❤😢😢😢😢😢😢😢😢
'❤❤❤
♦መሲዬ፦ እንዴት ህጻናትን በፍርድ ቤት እንዲመሰክሩ ህጉ ለዳኞች ፈቀደላቸው❓ለህጻናት በፖሊስ ጣቢያ ልዩ ለዚህ ችሎታ ያላቸው የፖሊስ መርማሪ የሶሻል ወርከር ባለሙያ ለብቻ ይጠይቃል፤ ህጻናት እውነት ስለሚናገሩ፣ ያንን ቃላቸውን በአውዲዮ የቀዳውንና የራሱን አስተታዬት ጨምሮ ለፍርድ ቤት ያቀርባል❗♦ህጻናቱ በተከሳሽ ጠበቃ መዋከባቸው በአለም አቀፍ ህግ ያስጠይቃቸዋል❗
አዎ በ child protection 🤔🤔
አይዞሸነገሌላቀንነውታገሸ
መሲ:- እውነት አሜሪካ ያለችው $10,000 ሰጥታ አልተመሰገነችም:: ይህ ጥሩ አይደለም::
አይዞሽ ሁሉም የእጁን ያገኛል በራሱ ባይደርስ በልጆቻቸው ይደርሳል ይእግዚሀቤር ቅጣት ይበልጣል አንች ፍሪ ሁኝ መስሚየየ ጥጥ ነው በያቸው እግዚአብሔር ታሪክ ቀያሪ ነው እመብርሀንን ታያለሽ ልጆችሽንም ላምላክ ስጭ
ወደ ጠንቋይና ምዋርተኛ መተተኛ አትሂዱ 😢
Yes ekel bedelegh skeleton bedelegh anche nesh negeregha yasebelale.❤❤❤
ህግን ለማዛባት ለሚዋሹ ምስክሮች ከፍተኛ ቅጣትና እስር ቢኖር ጥሩ ነው
Doktor DNA yetykeln key please
❤❤❤❤❤
መሲ ይህ Clear የሆነው የራሷ ድምፅ ነውን? የአፏ እንቅስቃሴና ከበስተዋላዋ ይለው አነጋገር እኩል አይደለም ለምንድን ነው? ብሩክ ሁኚ
Messy yece sister merdate magze albene ayzoshe annato ❤❤❤
እንኳን ደስ አለሽ አይዞሽ እግዚአብሔር ካንች ጋር ነው
❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉❤
አይዞሺ እግዛብሄር ያነሳን ሰዉማክፉነዉ ጠንክሪ❤❤❤
እስኪ ጃፒ አለሁበል አባትህ የሁላችንም አባትነው
no comment!!!
Egzo marene krstos ykere belen sew endet ewnetn memesker yaktal😢😢😢😢
Endaa bekonchera begejera temato 2amete besemeame fetariye yeserawene yesetew abooo🤔🤔🤔
Konjo nesh demo yihe balge kereshibet!!!!!
ምናለበት ለዝህች አይነት ብቸኛ እናት መንግስት ቤት ቢረዳት
Yewedeke enchet mesar yebezabetale anchi letebedeleshew yesew yezegashale yekeyerebeshale betam yemigeremeny esu new kedeste akababiwen lekesh wechi bere karaju yewelale ehete bahun seat sew getegefa gon sayehon bebezat kegefiw gar new miwelew mesi yagerachen guday edeger sew kaletseleyen yesew kefat kesemay esat sayazenbe mekeretu fetari honon new wey sew mote enkoan belemena ayegeny zendero yene baleshew sew ketekedash men nuro temenyalesh
betam des yemitil gils set lititagez yigebatal
ውዴ ደምሪኝ እባክሽ አትለፊኝ
Abro Moro beadebabay Gemena.....
Egziyabeher yredashi
ኢትዮዽያያላችሁ አከራዮች እግዚአብሄር ይይላችሁ እንባ ምግባችሁ ነው
የቀበሌ ቤት ቢሆን ይሰጣት
ለምን ልጆችን የምንግስት አታስገቢምቸው
በቀለልኮ አይገኝም የመንግስት ውጣ ውረድ አለው
@@SaraBedrSara እንዴት
hi mesy can you contact ebs with little girl please I feel very bad
Kedeste teru sew teruneger ayegetemewem berase ayechewalehu Amlake tru leb kalen yefetenenale yerasu liyaregen sele mifeleg abeso sewoch menamen kehone fetari medegefiya erusu becha edehone liyasetemren yefetenenale wey gud selamshen satachi sayasegedelesh keza Hager wechi ebakesh erekesh
አወራርሽ ሴት ላይ ጥቃት ማድረስ ቀላል ያስመስላል። እጅግ በጣም የምትገርሚ ሴት ነሽ። ገንዘብሽን ሳይቀር ለዚህ ክፉ ሰው መጠቀሚያ ማድረግሽ በእውነት ያሳፍራል።
በደንብ ታደምጫት የቀድሞዋን ቪዲዮ? አንቺ ብትሆኚ ምን ታደርጊ ነበር?
@@WebitEthiopia ሴቶች ግን ቭድዮ ለምንድን ነዉ የምትቀረጹት?
@@belayshebo3149 erasa aydelechim yekeresechiw satawk new
@@belayshebo3149ምን ችግር አለው?
አትፍረጂ ሰላምዬ አያድርስ ነው
Bale bele yeblaw telate wondwech yesentwen hiwete ablaswete
መንፈስ ነው የመምህር ተስፋየን ትምህርት አዳምጭ
የእግዚአብሔር ቃል ህያው ነው ሁለት አፍ ካለው ሰይፍ ይልቅ የተሣለ ነው ቃሉን ታንብብ
እጭ አበሻ መሰራት ሳይሆን ማሰመሰል ይወዳል ሁሉ ምታወራው ብር ፋለጋ ነው የማሸቃበጥ ጥግ
ተይ
የሰውየው ዘመድ ነሽ እንዴ😊
@@Dana-jy5jl 😂😂😂😂😂ሳይሆን ማሰመሰል ምን አሰፈለገ
Setoch tenker belu ebetachiu askebru
Tebeka danya ye Ethiopia bebezat kehadi nachew ene eyanebaw new benesu enem hulem new beteseb lej yelachewem beye yemalekesew yesew enba enesun tesemametochewale zendro gizew yegefenyoch new geta hoy tolo naw
Ara setoch niku le wend lij genzeb ayestem 11 gize debdeboat endet yezaw kuche, ej meyansu wendoch le tidarm hone le godagnenet ayehonum
ባለ ታሪክ ቅድስት ደበበን ለማገዝ የ ኢትዮዽያ ንግድ ባንክ ሒሳብ ቁጥር 1000174521798
መሲዬ አንቺ በማቅረብሽ መፍትሄ አገኘች
እዚህ ውስጥ የተጠቀሱት የህግ አባላቶች ሙሉ በመሲ ሚዲያ ስም እናመሰግናለን በርቱልን
አበበች አዳነ ለዚች እናት ቤት ትስጥልን
የሚል ላይክ
መጀመሪያ ስም አስተካክለሽ ፃፊ
Kkkkkk
😂😂😂😂😂
አነኮረችው እኮ ስሟን በቀን ሚሊየን ሰው የሚያብጠለጥለውን ስም
ጠንካራ ነሽ አሁንም ጠንክሪ በርቺ እውነት ቅስም የሚሰብር ቃላት ያማል ቦታ አትስጫቸው ልጆችሽም ይደጉልሽ ጃፒ እባክህ አግኛት ይችን ትንሽ ልጅ🎉🎉🎉
እሰይ እኮን ደስአለሽ የሴትልጂን መዉደቅ መሰበር የምፈልጉ ወዶች አሏህ ልና ይስጣቹ እኮን ለዚ ቀን አሏህ አበቃሽ
ኣስፋው አውነት ኣባት ነው❤❤❤❤❤❤❤
አስፋዬ ሜድያ ቢረሳክም ንፁህ ህፃናት ልብ ውስጥ አለክ 😢😢😢❤❤❤ያሳዝናል ሞት
ሴትችየ እባካችሁ በማንኛውም ሁቴታ ላይ ባልሽ እጁን ያነሳባችሁ ቀን ቀጥ ብላችሁ ከዛሰው ላደና ለመጨረሻ እራቁ 😢😢😢 ደህናነታችሁን እራሳችሁ ጠብቁ
እኳን ደስ አለሽ በረቺ ልጆችሽን ያሳድግልሽ እራስሽን ጠብቂ ግብራበሩቹ ሊያጠቁሽ ይችላሉ ሰው አድመኛ ነው
አይዞሽ እህቴ ቢሆንም ግን አስፉው መሸ ሻ የሁሉም አባት ነው❤❤❤
አይዞሽ የደንግል ማርያም ልጅ አለልሽ
በመጀመሪያ እንክዋን ደስ አለሽ እህቴ አይዞሽ በርቺ ልጆችሽን እግዚአብሔር ይባርካቸው
መሢ እግዜር ይስጥሽ ግን ሥታሣዝን የኔ የዋህ የዋህነትሽነዉ እደዚህ የተጫወተብሽ ፈጣሪ ይርዳሽ
ጠንካራ ሴት ነሽ እንኳንም ወደ ሚዲያ ወጣሽ ነውር ነው እያሉ ነው እህቶቻችን ተጨቁነው የሚኖሩት:: ለሌሎቹ ጥሩ ትምህርት ነው
እህቴ አሁንም ቆንጆ ነሽ ሰው ወሪሬኛ ነው ግን እህቴ ልጆቹን ይዘሽ ፀበል ሂጂ ይህ በጣም አስፈላጊ ነው
ጸበል ሂጂ ከነ ልጆችሽ❤❤❤❤
ይሄ በጣም ትክክል ፅበል ፅበል
የአገሪ እናቶች እባካቹሁ ከሌላ ልጅ ካላቹሁ ሌላ ባል ባታገቡ ምናለበት አርፉቹሁ ብትቀመጡ ልጆቻቹሁንም ባታሳቅቆቸው
እና ቆመዉ ይቅሩ???
በሰዉ ላይ አትፍረጂ።
አይዞሽ አንቺ ጠንካራ ሴት ነሽ በርቺ እግዚአብሔር ይርዳሽ።
ጃቢ ከንተ መልስ ትጠብቃለች ይች ጣፍጭ ልጂ መልስ እደምሰጥ ተስፍ አናርጋለን ልጆች ሲወዱም ሲጠሉም አይደብቁም
በትክክል ቢያስተምራት አይከብደውም ለአባቱም ውለታውን ይመልሳል
You guys so funny ለእራሱም ልጅ አልሆነ እንኳን ለሰዉ ልጅ 🤔
She is honest and beautiful.
አዳነች አቤቤ ቤት እንድትስጣት ጠይቂላት መሲዬ አንቺ መልካም ሴት ነሽ ተባረኪ❤
ቸሩን ያሰማሽ ህግ አስፈፃሚ እንዳሉ ነገርሽን አሹ ምን እንላለን ተመስገን የዓመቱ ምርጥ ተሸላሚዎች በተለይ ሴቶቹን በብዙ ሸልሙልን ደስታችሁንሙሉ ያድርግላችሁ የታመመውም ፈውሱ ይፍጠንለት የቤተሰብ ጠላት ልጆችን ሊበትን ያለ ክፉ እግዚአብሔር ከምድራችን ላይ ይጥረገው እና ወደ መጣበት ከነግብርአበሮቹ ወደ ሲዖል ይውረድ
ሐዋርያት 4 (አዲሱ መ.ት)
¯¯¯¯¯¯¯¯¯¯
¹¹ እርሱም፣ “ ‘እናንተ ግንበኞች የናቃችሁት፣ የማእዘን ራስ የሆነው ድንጋይ’ ነው።
¹² ድነት በሌላ በማንም አይገኝም፤ እንድንበት ዘንድ ለሰዎች የተሰጠ ከዚህ ስም በስተቀር ሌላ ስም ከሰማይ በታች የለምና።”
ኦው ጆሮ አይሰማው የለ። እንዲ ዓይነት ችግሮች ወደ ሕዝብ መቅረባቸው በጣም ጥሩ ነው። እድሉን ሳያገኙ በየቤቱ የሚያለቅሱ ብዙ ወገኖች እንዳሉ ግልጽ ነው። ስለዙህ እንደ መቄዶኒያ፥ አበበች ጎበና፥ ባቡል ኽይር እና የመሳሰሉት በየችግሩ ዓይነት እርዳታ ከሕዝብ ሰብስበው የሚደግፉ ተቋማት ቢመሰረቱ። በተለይም ቋሚ ተረጅነትን በማስወገድ እርሳቸውን እንዲችሉ የሚያደርግ ፕሮጀክት ብንሰራ - ኢንሻዓላህ።
"በሀሰት መስክረው ፍርዱን ያግኙ" ገዢ ቃላት ናቸው ለእኔ።
እንድህ ተረጋግተሽ ስላየንሽ ደስ ብሎኛል
ስውሯ ማርያም ውሰጃቸው
ማን ናት ደግሞ ስውሯ ማሪያም😂
@@asterisayas8522ውዴ ደምሪኝ አትለፊኝ
ሁሉም ነገር ለጌታ የተገለጠ ነው የተሰወረ ነገር የለም የምን ስውሯ ስውሩ ነው? እውር የሚያበራው ኢየሱስ እንጂ ሌላ የለም
@@asterisayas8522 ድንግል ማርያም የአምላክ እናት ናት
@@EyaelJesusድንግል ማርያም የአምላክ እናት ናት
አይዞሽ እህቴ እስክ ከቻልሽ ወደ ቅዱስ ግርጊስ ቤርሜል ፀበል ህጅ ከችግርሽ ሁሉ ይፈታሻል ንሰሐ ግብ !
አዳኝ ኢየሱስ ክርስቶስ የጥያቄ ሁሉ መልስ እሱ ብቻ ነው
በኢትዮጵያ ህግ አትተማመኚ ወይ ለገና ይፈቱታል እራሰሽን ጠብቂ
ውይ አስፊቲ ምነው ኖሮ ባገኛት መልካም አባት ትሆንላት ነበር ጃፒዬም ጥሩ ወንድም እንደምትሆናት እርግጠኛ ነኝ 💯🙏🙏🙏
Ebsoch biyayuna bireduat ….
ወይጉድ የሰውጭካኔ በጣም ያሳዝናል አይዞሽ ፈጣሪ ይርዳሽ ሁለት አመት ነገነው ለነገሽ ተጠቀቂ
አስፍቲ ይህ ነው የአምላኮች ምስክርነት ጥሩነት ውይ 😢😢😢😢😢😢😢😢
አይዞሽ ❤❤❤❤
እመብርሃን ህይወትሽን ትቀይርሽ የኔ እናት ያልፋል
ባለታራኮ እህቴ በራቺ እኔም ብዙ አዪቻለሁ ግን 4 ልጁቸ ብቻዬን አሳድጊለሁ
ሰላም ለሀገራችን 🙏🙏🙏💚💛❤️
እናቴ የስውሯ ማርያም በስውር የተስበርውን ልብሽን ትጠግንልሽ
Amen Amen Amen 🙏
የአላህ አስፉዉ መሸሻ ወላሂትልቅ ሰዉ ነዉ ብዙ ጥሩ ጊዜወችን አሳልፏል ግን እረጅም ጊዜ ቢኖረ የምመኘዉ ሰዉ አስፊቲ ነበረ ስንት ሰወች አልፈዋል እሱን እስካሁንም አለቅሳለሁ
እኔ አፈር ልብላ ልጄ❤ 😢😢አስፋው አንተ የእውነት ደግ እና የሁሉ አባት ነህ ፣ዛሬም እነዚህ ንፁህ ልብ ያላቸው ህፃናት ዛሬም ይፈልጉሃል 😢😢😢 አፈሩ ይቅለልህ አስፍዬ😢😢😢😢❤
You and your kids needs deliverance from the evil intervention
እውነት የምትባለው አሜሪካ ያለችው እግዚአብሄር ይስጥልን Thank you. አልተባለችም:: ምነው ???
እስይ እንካን ደስ አለሽ የኔ እናት የሴት ልጅ ውድቀት እንባ ማይገዳቹ ምንም አልልም አምላክ ፍርዱን ይስጣቹ ዛሬ ግን ደስ አለኝ ❤❤❤❤❤
ተመስገን ለአምላኬ
እንኳን እሷ ትልቅም ሁነን ሞትን አናምንም እሱ ነው እጂ ያመረረ አሁን ሙቷል ብትባል አታውቅም ሞት ምንድን ነው ነው የምትለው😊😮😢
ነግ በኔ ብለን ለእውነት ብንመሰክር ጥሩ ነው። ጐጂዎችም ሆኑ ተጐጂዎች የኛው ወንድሞች አባቶች ልጆች እና እህቶች ሊሆኑ ስለሚችሉ ባንፈርድ እና ለ እውነት ብንቆም ጥሩ ነው።
ነገ ነው ሁለት አመት ሲወጣ እንዳይጎዳሽ አካባቢውን ቀይሪ።መጠንቀቅ ይሻላል
ጃቢ አሁን ትልቅ ፈተና ውስጥ ገብተሀል እባክህ ወንድምሽ ነኝ ብቻ በላት አባትህ እደሆነ የሁሉም ልጆች አባት ነበረ እ/ር ስራው ሰራ በቃ
መሲ አንቺ ጎበዝ ነሽ እቺ ሰዉ ችግሯን ተናግራ ፍርድ እንዲሰጥላት መርዳትሽ ክብር ይገባሻል 👏🏿ነገር ግን ትንሿን ልጅ ማቅረብሽ ስህተት ነዉ እቺ ህፃን እንዴት ራሷ ትወስናለች በአስፋዉ ልጠራ ብላ ?ይሄ ለሚዲያ የሚቀርብ ሳይሆን ልጅቷን እዉነቱን ረጋ ብሎ እየደጋገሙ ማስረዳት ነዉ እንጂ እሰዉ ፊት የሚያድጉ ህፃናት አታቅርቢ ስህተት ነዉ ይሄ የህፃናት ዝግጅት አይደለም አስቢበት የልጆቹንም መብት አክብሪ የሜዲያሽን ስም አታዉርጂዉ
ስማቹህ የተጣራ ደግሰወችሁሉ በኢትዮጵያ ስም ዝቅብለን እናመሰግን አለን እናንተን ያብዛልን እነዛመጥፎሰወች ደግሞ አንድቀን በልጂልጂ ታገኙት አላቹህ
መሲየ ገና ዛሬ ያልተገባ ነገር ያደረግሽ መሠለኝ ልጅቷን ማሳየት ተገቢ አልነበረም
What's the problem???
መሲዬ ጃፒ እንዲያገኛት አደርጋለዉ እኔ ያለሁበት ከተማ ነዉ ያለዉ Washington DC 🙏🏽
የኔ ማር ምን ላርግሽ አስለቀሽኝ ጃፒ አገኛት please
Egzabeher yemesegen Amen 🙏
እንዴት አስተዋሽኝ ኢትዮጵያውን ቻግር አለ በ1991እንደ ኡትዮ አቆጣጠር የአደግነበትን ቀያችን ለቀን ጎንደር ከተማ ለይ ስትደርስ ቤት ለመከራየት ስንጠይቅ ስንት ልጅ አለህ እየተባል የሚከራየን አጠን ብዙ ወገኖች እንከራተት ነበር የሚቀሏቡልንና የሚሳድጉልን ይመሥል ከ2በላይ ከሆንሽ አያከራዩንም ነበር የእስራኤል አምላክ ኩብሩን ይውሰድና አለፈ ስለዚ አይዞሽ ያልፋል እናት
መማል በጣም ያስፈራል።እኔ የ13 አመት ልጅ ሆኜ ለማላቃቸው ሰዎች ጎረቤቶቼ ላይ መስክሬያለሁ ጎረቤቶቼ ሰውየውን አፀያፊ ስድብ ሲሰድቡና ሲደበድቡ እንዳየሁ ሰዎቹ ስላዩ ለምስክርነት አቀረቡኝ እኔም መፅሀፍ ቅዱሴን መትቼ ጎረቤቶቼን ህግ ፊት አጋፍጬ ወጣሁ ልጅነት ደጉ😅😅😅😅
Bravo❤Hak new yemesekershew 👍👍😅😅😅😅
በጣም ደሰ ይላል እንኳን ደሰአለሸ ዬኔ ዉድ ❤❤❤❤
Ayzosh yene eht anchi gobeze nesh tenkaram nsh berchi demo konjo nsh betam
እንዴ ምን ጉድ ነሽ? ይሄንን ሁሉ ግፍ እየፈፀመብሽ ተመልሰሽ ወደቤቱ የምትገቢው?????
ወዳ አይደለም ተይዛ ነው አትፍረዱ
እውይይይ 😭😭😭😭😭😭
መስዬ ስልኩ ካልጠፋ ካለ ቪድዮው በአፕ ማግኘት ይቻላል ።
ወይ ቄስ ቃለ ቀርን ላይ ካህኑ ጉቦ ካልሰጡ ተብለው ፖሊስ ተባብሯቸው ጉቦ ሲሰጡ ሌላው ካህን ሲሰጡ ስላዩ ፖሊስ ምስክርነት ሲጠይቃቸው ካልመሰከርኩኝ በምድርም በሰማይም ያስጠይቀኛል ብለው በመመስከራቸው ( ጉቦ ሲቀበሉ አስተዳዳሪውን አይቻለሁኝ ) ብለው በማለታቸው ከሥራቸው መባረራቸውን ሰምተናል ግን እዚህ ላይ ለመመስከር መዋሸትና አላየሁም ማለት ደካማነት ነው:: ሁሉም የሥራቸውን ይስጣቸው:: እህቴ አምሮብሻል ተስማምቶሻል እራስሽን ጠብቂ ለልጆችሽ ኑሪ:: ይገርማል የህፃኗ አስተሳሰብ አስፋው መሸሻ መልካም ሥራህ እንዲህ ህያው ሆኖ ይኖራል እስፋው ለልጆች ያለውን ፍቅር ሲያሳይ ስላየች በሱ ፍቅር ተሳበች ልጆችን ፍቅር ማሳየት መንከባከብ በአእምሮአቸው መልካም ነገር እንዲቀረፅ ያደርጋል አስፋውን ነፍሱ ይማር:: የገዛ አውሬ አባቷን ካደችው
ምነው በኖረና አሞናሙኖ ያሳድጋት ነበር
Asfti❤❤❤😢😢😢😢😢😢😢😢
'❤❤❤
♦መሲዬ፦ እንዴት ህጻናትን በፍርድ ቤት እንዲመሰክሩ ህጉ ለዳኞች ፈቀደላቸው❓
ለህጻናት በፖሊስ ጣቢያ ልዩ ለዚህ ችሎታ ያላቸው የፖሊስ መርማሪ የሶሻል ወርከር ባለሙያ ለብቻ ይጠይቃል፤ ህጻናት እውነት ስለሚናገሩ፣ ያንን ቃላቸውን በአውዲዮ የቀዳውንና የራሱን አስተታዬት ጨምሮ ለፍርድ ቤት ያቀርባል❗
♦ህጻናቱ በተከሳሽ ጠበቃ መዋከባቸው በአለም አቀፍ ህግ ያስጠይቃቸዋል❗
አዎ በ child protection 🤔🤔
አይዞሸነገሌላቀንነውታገሸ
መሲ:- እውነት አሜሪካ ያለችው $10,000 ሰጥታ አልተመሰገነችም:: ይህ ጥሩ አይደለም::
አይዞሽ ሁሉም የእጁን ያገኛል በራሱ ባይደርስ በልጆቻቸው ይደርሳል ይእግዚሀቤር ቅጣት ይበልጣል አንች ፍሪ ሁኝ መስሚየየ ጥጥ ነው በያቸው እግዚአብሔር ታሪክ ቀያሪ ነው እመብርሀንን ታያለሽ ልጆችሽንም ላምላክ ስጭ
ወደ ጠንቋይና ምዋርተኛ መተተኛ አትሂዱ 😢
Yes ekel bedelegh skeleton bedelegh anche nesh negeregha yasebelale.❤❤❤
ህግን ለማዛባት ለሚዋሹ ምስክሮች ከፍተኛ ቅጣትና እስር ቢኖር ጥሩ ነው
Doktor DNA yetykeln key please
❤❤❤❤❤
መሲ ይህ Clear የሆነው የራሷ ድምፅ ነውን? የአፏ እንቅስቃሴና ከበስተዋላዋ ይለው አነጋገር እኩል አይደለም ለምንድን ነው? ብሩክ ሁኚ
Messy yece sister merdate magze albene ayzoshe annato ❤❤❤
እንኳን ደስ አለሽ አይዞሽ እግዚአብሔር ካንች ጋር ነው
❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉❤
አይዞሺ እግዛብሄር ያነሳን ሰዉማክፉነዉ ጠንክሪ❤❤❤
እስኪ ጃፒ አለሁበል አባትህ የሁላችንም አባትነው
no comment!!!
Egzo marene krstos ykere belen sew endet ewnetn memesker yaktal😢😢😢😢
Endaa bekonchera begejera temato 2amete besemeame fetariye yeserawene yesetew abooo🤔🤔🤔
Konjo nesh demo yihe balge kereshibet!!!!!
ምናለበት ለዝህች አይነት ብቸኛ እናት መንግስት ቤት ቢረዳት
Yewedeke enchet mesar yebezabetale anchi letebedeleshew yesew yezegashale yekeyerebeshale betam yemigeremeny esu new kedeste akababiwen lekesh wechi bere karaju yewelale ehete bahun seat sew getegefa gon sayehon bebezat kegefiw gar new miwelew mesi yagerachen guday edeger sew kaletseleyen yesew kefat kesemay esat sayazenbe mekeretu fetari honon new wey sew mote enkoan belemena ayegeny zendero yene baleshew sew ketekedash men nuro temenyalesh
betam des yemitil gils set lititagez yigebatal
ውዴ ደምሪኝ እባክሽ አትለፊኝ
Abro Moro beadebabay Gemena.....
Egziyabeher yredashi
ኢትዮዽያያላችሁ አከራዮች እግዚአብሄር ይይላችሁ እንባ ምግባችሁ ነው
የቀበሌ ቤት ቢሆን ይሰጣት
ለምን ልጆችን የምንግስት አታስገቢምቸው
በቀለልኮ አይገኝም የመንግስት ውጣ ውረድ አለው
@@SaraBedrSara እንዴት
hi mesy can you contact ebs with little girl please I feel very bad
Kedeste teru sew teruneger ayegetemewem berase ayechewalehu Amlake tru leb kalen yefetenenale yerasu liyaregen sele mifeleg abeso sewoch menamen kehone fetari medegefiya erusu becha edehone liyasetemren yefetenenale wey gud selamshen satachi sayasegedelesh keza Hager wechi ebakesh erekesh
አወራርሽ ሴት ላይ ጥቃት ማድረስ ቀላል ያስመስላል። እጅግ በጣም የምትገርሚ ሴት ነሽ። ገንዘብሽን ሳይቀር ለዚህ ክፉ ሰው መጠቀሚያ ማድረግሽ በእውነት ያሳፍራል።
በደንብ ታደምጫት የቀድሞዋን ቪዲዮ? አንቺ ብትሆኚ ምን ታደርጊ ነበር?
@@WebitEthiopia ሴቶች ግን ቭድዮ ለምንድን ነዉ የምትቀረጹት?
@@belayshebo3149 erasa aydelechim yekeresechiw satawk new
@@belayshebo3149
ምን ችግር አለው?