//ትንሽ እረፍት// "ፈረሱ የካሮት ቅቅል ነው መብላት ያለበት"😂😂 /በእሁድን በኢቢኤስ/

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 24 ธ.ค. 2024
  • An infotainment program on Sunday afternoon with EBS’ own Asfaw Meshesha, Mekdes Debesay, Lula Gezu, Kalkidan Girma, Liya Samuel, Tinsae Berhane & Zewetir Desalegn. It includes multiple segments depending on the number of stories following the topical discussion. The program is engaging, keeping viewers on the other side for three hours. It is a magazine format; with small updates of the talk of the town, guest appearances, Wello, live music, cooking, and many more. #EhudenBeEBS #SundayAfternoonShow_EBSTV #InfotainmentShow_EBSTV #asfawmeshesha_ebstv
    Follow us on:
    tiktok www.tiktok.com...
    Facebook: bit.ly/2s439TS
    Telegram: t.me/ebstvworl...
    Website: ebstv.

ความคิดเห็น • 73

  • @amyd4961
    @amyd4961 2 หลายเดือนก่อน +13

    አበሻው ሁልጊዜ አንገት የሚደፋ ዝም የሚል ነው የሚፈልገው ግን ለምን አንዳንድ ጊዜ ዘና ፈታ የሚያደርጓችሁንም መውደድ ነው😂😂😂😂❤❤❤

  • @Zahra83Zahra
    @Zahra83Zahra 2 หลายเดือนก่อน +17

    ሁለቱም ዘና ፈታ ያሉናቸው ተገናኝተዋል እንኳን ደሕና መጣችሁ😘😘😘😘😘😘

  • @TigistMekuria-v3k
    @TigistMekuria-v3k 2 หลายเดือนก่อน +15

    ዘወትር እና ጥበብ ሁለት እብዶች😂😂
    ስወዳችሁ ከልብ ነው ሰውን
    ምታዝናኑት😍😘

  • @ruthgg5626
    @ruthgg5626 2 หลายเดือนก่อน +9

    የእንስሳት ህክምና ሙያ በጣም risk ያለበት ስራ ነው ።ክብር ለእንሰሳት ሀኪሞች❤🎉

  • @bayeshFente-zc3gz
    @bayeshFente-zc3gz 2 หลายเดือนก่อน +11

    ጥበብ በጣም ነው ደስ የምትይው ❤❤❤❤

  • @HanaHabitamu-p3t
    @HanaHabitamu-p3t 2 หลายเดือนก่อน +6

    ጥበብየ ፕሮግራሙን ድምቅ ነው ያረግሽው ይመችሽ❤❤❤

  • @KalkidanBerhanu-l5l
    @KalkidanBerhanu-l5l 2 หลายเดือนก่อน +2

    ለዚ ፕሮግራም የሜመጥኑ እና የሜያዝናኑ እና እና አንድ አይነቶች ይመቻቹ 😂❤

  • @myaw447
    @myaw447 2 หลายเดือนก่อน +10

    በፍጹም ቁምነገር መጨበጥ አይቻልም ቀልዱ በዛ ። በተለይ ዘወትር የልጅ ጨዋታ አረከው እናንተ አብራችሁ ስትሆኑ ሌላ ለአቅማ አዳም /ሄዋን የደረሰ ሰዉ አብሮችሁ ቢኖር መልካም ነው።

    • @HayAbd-hl8cl
      @HayAbd-hl8cl 2 หลายเดือนก่อน

      😂😂😂

    • @titiyoutub6254
      @titiyoutub6254 2 หลายเดือนก่อน

      😂😂😂ሞትኩ

    • @የጌታበለጠ
      @የጌታበለጠ 2 หลายเดือนก่อน

      ለዛሬ ዶ/ሩ አለ መቼም የእንስሳ ነኝ ብሎ ዝም አይላቸዉም

  • @ዙዙነኝየአላህባሪያ-ፐ4ቸ
    @ዙዙነኝየአላህባሪያ-ፐ4ቸ 2 หลายเดือนก่อน +7

    አድሷልጅ ደስትለኛለች ❤😂

  • @sindushenkut6693
    @sindushenkut6693 2 หลายเดือนก่อน +2

    የፈረሱን አፉን እንዲታሰር ማድረግ ይሻላል ጥበብ ጎብዝ ሁኚ

  • @fikirtegezahegne4869
    @fikirtegezahegne4869 2 หลายเดือนก่อน

    ምናለበት የተሟላ አድራሻና መድረሻ ብትሰጡ ስልክ እንኳን ብታቀምጡልን እንደኔ ለተቸገሩ

  • @fikreaboye1144
    @fikreaboye1144 2 หลายเดือนก่อน +2

    ዘወትር ትንሽ ቀልድ አበዘህ
    ጥበብ አትሞዘዥ
    በተረፈ በርቱ

  • @fikirtegezahegne4869
    @fikirtegezahegne4869 2 หลายเดือนก่อน

    ዘወትር እባክህ የኔ ድመት ታማብኛለች ያስመልሳታል እቆየ እርግጠኛ ቦታው የት ነው?

  • @DerejeAsemare
    @DerejeAsemare 2 หลายเดือนก่อน +1

    ዘውትርና ጥበብ ካልተቀያየሩ ስራው ሙያው ትንሽ ቀፈፈ

  • @SelamHayleslasi
    @SelamHayleslasi 2 หลายเดือนก่อน +7

    ጥበብዬ የሳቄ ምጪ😂😂

  • @abubkermurad8427
    @abubkermurad8427 2 หลายเดือนก่อน +7

    ልጅቷ ግን አዝናናለው ብላ መጃጃሏ በዛ ደባሪ ሙድ

  • @AbebaUrge
    @AbebaUrge 2 หลายเดือนก่อน +2

    ትንሣኤ የት ሄዶ ነው
    በሱ ነው ሚያምረው ፕሮግራሙ

  • @SisayAdu
    @SisayAdu หลายเดือนก่อน

    የሁለቱ ድምፅ ግን ለእኔ ብቻ ነው

  • @HalimaFikir
    @HalimaFikir 2 หลายเดือนก่อน +5

    ይህንብሮግራም እድወደው አደረጉኝ ጥበብ ሁልነገርሽያምራል

  • @chfhrthfh4586
    @chfhrthfh4586 2 หลายเดือนก่อน

    ሁሌም እንድህ ብትለብሱ ያምርበቹሃል ሉላ እና መቅድ❤❤❤

  • @እግዚአብሔር-ሸ7ሠ
    @እግዚአብሔር-ሸ7ሠ 2 หลายเดือนก่อน

    በፈጣሪ የጥበብ ጩኸት😂😂😂

  • @susubintmussa7017
    @susubintmussa7017 2 หลายเดือนก่อน

    ጥበብ ስትናገር ማለትም ድምፆ ገና ከንቅልፉ የሚነሳ ሰው ነው የሚ መስለው😂

  • @Leena-lu3db
    @Leena-lu3db 2 หลายเดือนก่อน +1

    Wow begugut mitebekachew tebebe ena zeweter❤❤❤❤❤

  • @LidiyaEstifanos
    @LidiyaEstifanos 2 หลายเดือนก่อน +3

    TEBEB we like u and ur voice so much ❤😊😊

  • @DorusHotel
    @DorusHotel 2 หลายเดือนก่อน +1

    Setasetela yichi lij

  • @Bbbd-pc9vg
    @Bbbd-pc9vg 2 หลายเดือนก่อน +2

    ሁለቱም ፈታ ነው እሚያረጉት በተለይ ጥበብ

  • @YjoffHiud
    @YjoffHiud 2 หลายเดือนก่อน

    ድስት ግጣም እንደሚያገኝ ዘወትርና ጥበብ ተገናኝተዋል የፈረሱ አሳቀኝ😂😂😂😂

  • @tigisttufa6469
    @tigisttufa6469 2 หลายเดือนก่อน +1

    Waoo lega tafoye nafkeshingal😊😊😊😊❤️❤️❤️

  • @Liya-gt2ds
    @Liya-gt2ds 2 หลายเดือนก่อน

    ሤታ አቅራቢ አቀራረባ ደስ አይልም

  • @KewsrMohamed
    @KewsrMohamed 2 หลายเดือนก่อน +1

    ሀበሻ ግን ምን ያምርበታል ?

  • @askidesta4271
    @askidesta4271 2 หลายเดือนก่อน +1

    ይመቻችሁ❤❤❤

  • @yordilala9699
    @yordilala9699 2 หลายเดือนก่อน +1

    ende sefrchn metachu salychu😂😂

  • @naimaahmed3300
    @naimaahmed3300 2 หลายเดือนก่อน +1

    ደሥየሚሉ

  • @adamsolomon5320
    @adamsolomon5320 2 หลายเดือนก่อน +1

    ጥበብ 😅

  • @fikirtegezahegne4869
    @fikirtegezahegne4869 2 หลายเดือนก่อน

    Denekem AsaYetachehu motachual

  • @AmAnwar-q4t
    @AmAnwar-q4t 2 หลายเดือนก่อน +1

    የምርትመቻለሽ😂😂😂😂😂

  • @sofiyahussen-zp6dh
    @sofiyahussen-zp6dh 2 หลายเดือนก่อน

    ዳኒ የት ጠፋ

  • @AbelTesfaye-x9d
    @AbelTesfaye-x9d 2 หลายเดือนก่อน +1

  • @NejibSherefa
    @NejibSherefa 2 หลายเดือนก่อน

    አራት ሞቶብኝል ፈረስ ሚያክም አጥቼ

  • @tube8360
    @tube8360 2 หลายเดือนก่อน +1

    ❤❤❤❤❤❤

  • @naimaahmed3300
    @naimaahmed3300 2 หลายเดือนก่อน

    ደሥየሚሉኝሣቸዘናየሉነቸው

  • @BetselotSeyum
    @BetselotSeyum 2 หลายเดือนก่อน

    Tebebe sak atabsh erega beng

  • @CyberSpher1.1mviews
    @CyberSpher1.1mviews 2 หลายเดือนก่อน

    Iyemetaw medanit vitamin le doro egezak nebef

  • @reduhabtamu1349
    @reduhabtamu1349 2 หลายเดือนก่อน

    Mendnew yemiyajajelachew are programu wezun ata

  • @NetsanetAyenewYassin
    @NetsanetAyenewYassin 2 หลายเดือนก่อน +19

    ጥበብ ትንሽ ወጣ ያለ ባህሪ አሳይታለች እና ብትስተካከል ጥሩ ነው ለሰው ምን ታስተምራለች

    • @helunazreth80
      @helunazreth80 2 หลายเดือนก่อน

      Komtesh moteshal menem miwetalat neger yelem. Le programu demket nech

    • @Abdi36
      @Abdi36 2 หลายเดือนก่อน +5

      መጀመሪያ ራስን መቀየር ይቀድማል

    • @AtutuAmen
      @AtutuAmen หลายเดือนก่อน

      የሷ ህይወት ነው ምን አገባሽ ደግሞ አስመስሎ ከማቅረብ እራስ ሆኖ ማቅረብ ይሻላል

  • @DhhxGzgx
    @DhhxGzgx 2 หลายเดือนก่อน

    😂😂😂😂😂😂😂አዘዘነቹ

  • @diborayejesus7720
    @diborayejesus7720 2 หลายเดือนก่อน +3

    ኢቢኤስ ነው ወይስ የልጆች ጨዋታ be mature as host of big media sorry, overacting

  • @KaremaEthyobia
    @KaremaEthyobia 2 หลายเดือนก่อน +1

    😂😂😂😂❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉

  • @selamhaile1315
    @selamhaile1315 2 หลายเดือนก่อน

    Ye doctorun silk tenageru stastewawiku...woyim tikikilegha adrasha..tenageru ..yegha gazeteghoch...

  • @Nati-uh8sj
    @Nati-uh8sj 2 หลายเดือนก่อน

    adrasha satnagru bnatachu

    • @SisayHuruma
      @SisayHuruma 2 หลายเดือนก่อน

      Lega tafo

  • @SaidHayat-y7l
    @SaidHayat-y7l 2 หลายเดือนก่อน

    ❤❤❤❤❤❤😂😂😂😂😂😂😂😂😂

  • @eyerusemengstie5125
    @eyerusemengstie5125 2 หลายเดือนก่อน

    🌸🌸🌸🌸🔥🔥🔥🔥

  • @DorusHotel
    @DorusHotel 2 หลายเดือนก่อน

    Hulet asekwyamihoch tetetew new ende yemetute

  • @sendomalakumalaku5713
    @sendomalakumalaku5713 2 หลายเดือนก่อน

    🎉🎉🎉🎉🎉🎉

  • @selamhaile1315
    @selamhaile1315 2 หลายเดือนก่อน

    Enisisochu min endehonuk aynageru Zim blo mewogat...woreghich...ye Ethiopia gazeteghoch.

  • @selamhaile1315
    @selamhaile1315 2 หลายเดือนก่อน

    Legatefho yet ????????mekibetun titesh adrasha tenageru

    • @SisayHuruma
      @SisayHuruma 2 หลายเดือนก่อน

      Adisu menged

  • @hashtag4675
    @hashtag4675 2 หลายเดือนก่อน

    የሴት ጨው የላትም ባህሪዋ ሴት ሰከን ኣንገት ደፋ ስትል እንጂ የባር ኣክት ስታሳይ ኣይጥምም ጸጊ 100% ትበልጣታለች

  • @BetelTarekegn
    @BetelTarekegn 2 หลายเดือนก่อน +1

    The program lost its beauty....

  • @MekuSeman
    @MekuSeman 2 หลายเดือนก่อน

    በጣም ተበላቀጥሽ

  • @BethlmeSamuel
    @BethlmeSamuel 2 หลายเดือนก่อน

    ❤❤❤