//ትንሽ እረፍት//"በዝተው ተምታቱብኝ እኮ"😂😂 /በእሁድን በኢቢኤስ/

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 25 ต.ค. 2024
  • An infotainment program on Sunday afternoon with EBS’ own Asfaw Meshesha , Mekdes Debesay, Lula Gezu, Kalkidan Girma, Liya Samuel & Tinsae Berhane . It includes multiple segments depending on the number of stories following the topical discussion. The program is engaging which keeps viewer right at the other side for the whole three hours. It is a magazine format; small updates of the talk of the town, guest appearance, Wello, live music, cooking and many more. #EhudenBeEBS #SundayAfternoonShow_EBSTV #InfotainmentShow_EBSTV #asfawmeshesha_ebstv
    Follow us on:
    tiktok www.tiktok.com...
    Facebook: bit.ly/2s439TS
    Telegram: t.me/ebstvworl...
    Website: ebstv.

ความคิดเห็น • 103

  • @manycell9813
    @manycell9813 10 หลายเดือนก่อน +13

    ትምህርትቤቴ ናፈቀኘ ቀጨኔ ደብረ ሰላም ድል በር ሁሌም ይናፍቃል❤️❤️❤️መመለስ ቢቻልና ዳግም ማየት ቢቻል መልካም ነው

  • @Gamingwithkfans
    @Gamingwithkfans 10 หลายเดือนก่อน +4

    ተማሪ ከመነሳቱ በፊት😂😂😂 እኔ ከገባው በኋላ መታችሁ ተማሪ ሳይነሳ ትላላቹ አረ በስመአም ግን እንወዳችኋለን ጥበቃዎቹን ስላሳረፋችሁልን እናመሰግናለን 😊😊😊😊😊

  • @ሀናነኝየቤተሰብናፍቂአምካ
    @ሀናነኝየቤተሰብናፍቂአምካ 10 หลายเดือนก่อน +18

    አቤት አስተማሪ እና ትምህርት ቤት የቻለው ጉድ😂😂😂😂😂❤😊

  • @hayu684
    @hayu684 10 หลายเดือนก่อน +6

    የትምህርት ላይፍ ትዝ ሢለኝ እንደገና ኢኢለመንተሪ መግባት የሚያምረኝ እኔ ብቻ ነኝ 😂😂በተለይ ያላደረኳቸው ነገሮች ሲቆጩኝ

  • @RutaTube472
    @RutaTube472 10 หลายเดือนก่อน +32

    በስዴት ያላችሁ እስኪ የእረፍት እጀራ ይስጠን 👍🥰🥰ደምሩኝ❤👍👍

    • @HawaUae-f5u
      @HawaUae-f5u 10 หลายเดือนก่อน +1

      አሚን ዛሬስ ዴከምን በናፈቆት በጦርነት ኡፈፈፈፈ

    • @RutaTube472
      @RutaTube472 10 หลายเดือนก่อน

      @@HawaUae-f5u 😥😥

  • @sarahfatima4319
    @sarahfatima4319 10 หลายเดือนก่อน +12

    ኧረ ትንሱ ያንተስ ከፋ 😂😂😂😂

  • @meremamerema7164
    @meremamerema7164 10 หลายเดือนก่อน +5

    ወይኔ ተማሪዉ ግን ምንያክል ይበዛል አይ ትዝታ ምን ፋይዳ አለው ተምረንተምረን የመዳም ኩሸነ አጣቢሆን ብቻ አልሃምዱሊላህ

  • @ዜድየኪዳንልጅ
    @ዜድየኪዳንልጅ 10 หลายเดือนก่อน +5

    ትንሣኤ ተምታቱብኝ አላለም አረ በሳቅ 😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂

  • @seadaseada-bb1og
    @seadaseada-bb1og 10 หลายเดือนก่อน +1

    ወይትዝታ ደስሲል የስኩል ላይፍ ❤❤❤❤ አርፋጁብዛቱ😂 እኔ ሁሌ አርፋጂነበርኩኝ አደኛውፔረድያልፈኘል
    ትሱና ዘ ሲያምርባችሁ❤❤

  • @OiOi-e9g
    @OiOi-e9g 10 หลายเดือนก่อน +6

    ይህ ሁሉ ተማሪ አንድ ትምርህት ቤት😊

  • @Nebiha574
    @Nebiha574 10 หลายเดือนก่อน +2

    አርፍጁ መብዛቱ ወይ ጉድ እኔም እዲህ ነበርኩ ቤቴ ቅርብ ግን እደው ማርፈድ ስወድ😂😢😢በተለይ ሀይስኩል 😢አይ ጊዜ አለፈ እደቀልድ 😢🤪🙏🌷🌷🌷

  • @zaynadnshukrie754
    @zaynadnshukrie754 10 หลายเดือนก่อน +3

    አስተማሪም አዝናኝም ናበራ 🎉🎉🎉

  • @jsvshjdhdiys969
    @jsvshjdhdiys969 10 หลายเดือนก่อน +5

    ወይኔ ትንሳኤ በሳቅ ልትገለኝ ነው

  • @bogalechdadi2933
    @bogalechdadi2933 10 หลายเดือนก่อน +5

    😂😂😂😂😂😂ትንሱማ የትምህርቱ ዘበኛ ቢሆን ኖሮ እርግጠኛ ነኝ አንድ አረፋጅ አይኖርም 😂😂😂😂😂😂😂

    • @chru8003
      @chru8003 9 หลายเดือนก่อน

      😂😂😂😂😂

  • @صفيبنتاحمد
    @صفيبنتاحمد 10 หลายเดือนก่อน +4

    ታስቃላችሁ ወላሂ😂😂😂😂በጣም ልዩ😂

  • @ቃልቃል-ዸ4የ
    @ቃልቃል-ዸ4የ 10 หลายเดือนก่อน +2

    ግን የተማሬው ብዛት አይይይይ ትዝታ ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @marmar803
    @marmar803 10 หลายเดือนก่อน +1

    ኢሄ ን ትምህርት ቤት በስም ብቻ ነበር የማውቀው ለካ እንደዚህ ደረጃውን የጠበቀ የሚያምር ግቢ ያለው ት/ ቤት ነው ፤ እኛ ሀገርም አይመስልም አንዳንድ ነገሩ እውነት ለመናገር !!!

  • @lemlemyalwu-lj1xs
    @lemlemyalwu-lj1xs 10 หลายเดือนก่อน +2

    እኝ ተበርክከን ነው በኝ ግዜ ውሀ አምተን እበት ጠፍ ጠፈን ነው ትምህርት ቤት የምንሂደው አቤት ትዝታ

    • @ZuzuMohmmed
      @ZuzuMohmmed 10 หลายเดือนก่อน

      ወላሂ አወን 😢😢😂😂😂😂❤❤

  • @ijhhjhi
    @ijhhjhi 10 หลายเดือนก่อน +2

    አይ ተሳኤ በሳቅ ገደላቹህኝ

  • @eyarslaewarkneh4548
    @eyarslaewarkneh4548 10 หลายเดือนก่อน

    የዛሬው ለየት ያለ ነው አይ ተማሪ ወጥራችሁ ተማሩ ወገን

  • @selmejons5098
    @selmejons5098 10 หลายเดือนก่อน +1

    ወየው ሰፈሬን በሰንት አመቴ አየውት ቀበና ሰፈሬ ያደኩብሸ በደንብ ባላይሸም በሰሱ አየውሸ ደሰ ብሎኛል

  • @ZaytoAhmad
    @ZaytoAhmad 9 หลายเดือนก่อน

    አይይይይይይ ቲዝታ ቲሰይ ግን ወይኔ ግን ቲውሊዱ ሲየምር❤❤❤❤😂😂😂😂😂😂

  • @الحمدالله-ف6ت
    @الحمدالله-ف6ت 10 หลายเดือนก่อน +1

    አሁንስ ከመዳም ኩሽና ለአንድ ቀን እሚያሳረፈኝ ባገኛሁ ክክክክክ

  • @صفيبنتاحمد
    @صفيبنتاحمد 10 หลายเดือนก่อน +1

    እሄቀይልጅ በሳቅ ገደለኝ ወላሂ😅😅😅😅😅😅😅😅

  • @MsJahara-zi1wt
    @MsJahara-zi1wt 10 หลายเดือนก่อน +1

    አይ ትዝታ ታረፈድን እሩጠን እሩጠን ዘበኛው በለበቅ እዴት እደሜመታን መቀመጫችንን

  • @myethiopia5380
    @myethiopia5380 10 หลายเดือนก่อน +1

    ገጠርመሠሏቹሁእደ ያሉ ከተማነውያውም አድስአበባ የመኪናውስትራንስቶርት መተለለፊያእደትስያገል በተማሪዎች አትፍረዱ በገጠር ለምንአረፈዱ ያስብላል የሚያግዳቸውስለለለ ያውከረቀትየሚመጡተማሪዎች ላረፍዱይችላሉ በገጠር

  • @RenadRreennaadd
    @RenadRreennaadd 10 หลายเดือนก่อน +2

    ዘወትርእናትንሱአንደኞችትችላላችሁ

  • @mdvip2218
    @mdvip2218 10 หลายเดือนก่อน +1

    ትዝታ ታታታታታታታታታታታታታታ

  • @DanawitMengestu-fq8cc
    @DanawitMengestu-fq8cc 9 หลายเดือนก่อน

    የእውነት ይመቻችሁ

  • @debubfiker
    @debubfiker 4 หลายเดือนก่อน

    ልጅነቴ ናፈቀኝ ትዝታ ቀሰቀሳቹብን

  • @jameelajemila5472
    @jameelajemila5472 10 หลายเดือนก่อน

    ትዝታ ወደ ኋላ ወሰደን

  • @addisw1713
    @addisw1713 10 หลายเดือนก่อน +2

    ኮከበ ጽባ የፈሬ ❤️❤️

  • @صفيبنتاحمد
    @صفيبنتاحمد 10 หลายเดือนก่อน +1

    ኸረወይኔበሳቅ😂😂😂😂😂😂😂😂

  • @junefirst500
    @junefirst500 10 หลายเดือนก่อน

    ወይ፡ ዘመን! መቀመጫችን፡ እንዳልተገረፈ፤ መምህራኖቻችን፡ ከወላጆች፡ እኩል፡ይፈሩ፡ ነበር! ግብረ፡ ገብ፡ ት/ት፡ አለ፡ ወይ???

  • @DanawitMengestu-fq8cc
    @DanawitMengestu-fq8cc 9 หลายเดือนก่อน

    ❤❤❤❤ከልብ ነው የምወዳችሁ

  • @ሠኒYOUTUbe
    @ሠኒYOUTUbe 10 หลายเดือนก่อน +1

    ምነው ትዝታችን ቀሠቀሣቹብን😢

  • @RenadRreennaadd
    @RenadRreennaadd 10 หลายเดือนก่อน

    ሀገሬናፈቀኝአስደትአይንህይጥፍወላሂ 22:15

  • @ሙኒራYouTube
    @ሙኒራYouTube 10 หลายเดือนก่อน +2

    ትሱ አሪፊ ኮመዴ ይወጣሀል😅😅😅

  • @ZaibaZaiba-sk3rd
    @ZaibaZaiba-sk3rd 10 หลายเดือนก่อน

    😂😂😂😂😂አይይይይይይይይ ትዝታ😢😢😢

  • @amriaamri8494
    @amriaamri8494 8 หลายเดือนก่อน

    ኡጭ የነበሩት ተማሪዎች በዘ ተማለሱዴ😂😂

  • @እራህመትሰይድወሎየዊ
    @እራህመትሰይድወሎየዊ 10 หลายเดือนก่อน

    ወይኔ እዳካፋ እምትራመጂው😂😂😂😂

  • @baerhnmtiku
    @baerhnmtiku 10 หลายเดือนก่อน

    ብዛታቸው ማሻላህ 😮😮😮

  • @shimelesamdemariam8437
    @shimelesamdemariam8437 10 หลายเดือนก่อน

    በትምህርት ቤት ተክቶ የመስራት ፕሮግራም ላይ ተንሳይ የሚያሳየው በሐሪ ጥሩ አይደለም!

    • @yousera6014
      @yousera6014 9 หลายเดือนก่อน +1

      ለማሳቅ

  • @HikmaHikma-gm9mb
    @HikmaHikma-gm9mb 8 หลายเดือนก่อน

    ወይኔ ትዝታ😢

  • @GggGggg-cg3wd
    @GggGggg-cg3wd 6 หลายเดือนก่อน

    ግን ት/ት ቤቱ እንደት ቢሰፋነው ይህን ሁሉ ህዝብ

  • @bizuneshqatar146
    @bizuneshqatar146 10 หลายเดือนก่อน

    Akafaa Wayyoo Tinsuu😂😂😂

  • @Hfcfrdxxhjnbv
    @Hfcfrdxxhjnbv 10 หลายเดือนก่อน

    Bethelhem የተማራችሁ ❤😊😅

  • @askidesta4271
    @askidesta4271 10 หลายเดือนก่อน

    ትንሱ ማኛ😂

  • @mahbubamehamed3683
    @mahbubamehamed3683 10 หลายเดือนก่อน

    welahi sirotu erasen astawesegn hule endarefedku neber ❤❤

  • @aseed792
    @aseed792 10 หลายเดือนก่อน

    በስመአም ይከማ ሙሉ የኢቶ ህዝብ መሆን አለበት😂😂😂

  • @GggGggg-cg3wd
    @GggGggg-cg3wd 6 หลายเดือนก่อน

    ወይጉድ ለትምህትቤትም መተሠወቂያ ይባላል እንደ

  • @rekiksolomon6264
    @rekiksolomon6264 10 หลายเดือนก่อน

    I miss this life temhrt bate

  • @baqqaluugaddisaa
    @baqqaluugaddisaa 8 หลายเดือนก่อน

    Areee wayinee😂😂😂😂😂😂😂❤❤❤❤❤

  • @mesimes3427
    @mesimes3427 10 หลายเดือนก่อน +1

    Betam bizu.nachewu😂😂

  • @magnetzemene7794
    @magnetzemene7794 2 หลายเดือนก่อน

    አይ ተንሱ 😂😂😂

  • @MusliyaMohammed
    @MusliyaMohammed 10 หลายเดือนก่อน +5

    🤣🤣🤣🤣🤣❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️

  • @RomanAsrat-ke2iw
    @RomanAsrat-ke2iw 10 หลายเดือนก่อน

    Asefeyea egziabher yemareh ke kuter ategudelebn

  • @GuxFrom
    @GuxFrom 10 หลายเดือนก่อน

    ወይኔ😢

  • @RenadRreennaadd
    @RenadRreennaadd 10 หลายเดือนก่อน +1

    አረትንሱተመቸኸኝ

  • @zerituzed8531
    @zerituzed8531 3 หลายเดือนก่อน

    ❤❤❤❤❤

  • @emueimanyutub9726
    @emueimanyutub9726 8 หลายเดือนก่อน

    አይ አተሟት ጉድጓድህላይሟላ እስካሁን ካስፊቲ ጋር ነበርክ ይሄ ክፉሟት ባይኖር

  • @ዱናKassa
    @ዱናKassa 2 หลายเดือนก่อน

    ❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @BatseBatseYeZakeLiji
    @BatseBatseYeZakeLiji 10 หลายเดือนก่อน +1

    😂😂😂

  • @yasminali8189
    @yasminali8189 10 หลายเดือนก่อน +1

    Kkkk

  • @senaitabayineh8396
    @senaitabayineh8396 10 หลายเดือนก่อน

    Bene geze arcumewa ejelay nebere yemitalkew

  • @mesiyegetaliji9573
    @mesiyegetaliji9573 10 หลายเดือนก่อน

    Siwodachu🎉❤❤❤

  • @fjgdgg1538
    @fjgdgg1538 10 หลายเดือนก่อน

    ክክክክ

  • @Zakeya99
    @Zakeya99 10 หลายเดือนก่อน +1

    ❤❤❤❤❤😅😅🤙🤙🤙😂

  • @mhmh7628
    @mhmh7628 10 หลายเดือนก่อน

    ❤❤❤😂😂😂

  • @goodjess7705
    @goodjess7705 10 หลายเดือนก่อน

    😅😅😅😅😅😂😂😂

  • @zionMoges
    @zionMoges 2 หลายเดือนก่อน

    😊😇

  • @zamzamhusen4603
    @zamzamhusen4603 10 หลายเดือนก่อน

    waw 😂😂

  • @LamazginTibabu
    @LamazginTibabu หลายเดือนก่อน

    ❤❤❤❤❤😅😅😅

  • @HananeHanane-sp5gc
    @HananeHanane-sp5gc 10 หลายเดือนก่อน

    😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂

  • @tigist-hm3jt
    @tigist-hm3jt 10 หลายเดือนก่อน

    🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣

  • @ዜድየኪዳንልጅ
    @ዜድየኪዳንልጅ 10 หลายเดือนก่อน

    😂😂😂😂😂😂😂😂😍😍😍😍

  • @ishraqaphone299
    @ishraqaphone299 10 หลายเดือนก่อน

    😅😅

  • @zerituzed8531
    @zerituzed8531 3 หลายเดือนก่อน

    ክክክክክክክክክክ

  • @KedjaseidAhmed-fj4xc
    @KedjaseidAhmed-fj4xc 9 หลายเดือนก่อน

    😮😮😮

  • @teddysol8312
    @teddysol8312 10 หลายเดือนก่อน

    yemejemeria temelkach

  • @ዱናKassa
    @ዱናKassa 2 หลายเดือนก่อน

    ❤❤❤

  • @sedaahmed6797
    @sedaahmed6797 10 หลายเดือนก่อน

    ክክክክ

  • @romeewmariyaam947
    @romeewmariyaam947 8 หลายเดือนก่อน

    😂😂😂😂

  • @irikrir538
    @irikrir538 10 หลายเดือนก่อน

    😂😂😂😂😂😂😂

  • @MohamamabHiahagahhh
    @MohamamabHiahagahhh 8 หลายเดือนก่อน

    😅😅😅😅😅😅😅

  • @hannabiru8367
    @hannabiru8367 10 หลายเดือนก่อน

    ❤❤❤❤😂😂😂

  • @SaaraHeebiso
    @SaaraHeebiso 8 หลายเดือนก่อน

    😅😅😅😅❤❤❤

  • @bogalechdadi2933
    @bogalechdadi2933 10 หลายเดือนก่อน

    😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂

    • @tshayemareyam1215
      @tshayemareyam1215 10 หลายเดือนก่อน

      በቃንእእእ😂😂😂😂😂

  • @JambarreGamoucho
    @JambarreGamoucho 10 หลายเดือนก่อน

    😂😂😂😂

  • @Pmabiyahmedali
    @Pmabiyahmedali 10 หลายเดือนก่อน

    😂😂😂😂😂

  • @aynalemgadesha
    @aynalemgadesha 10 หลายเดือนก่อน

    😂😂😂😂

  • @ameenameen8902
    @ameenameen8902 10 หลายเดือนก่อน

    😂😂😂

  • @MeritAdugna
    @MeritAdugna 10 หลายเดือนก่อน

    😂😂😂😂😂😂😂

  • @AsSa-vd7wq
    @AsSa-vd7wq 10 หลายเดือนก่อน

    😅😅😅😅😅😅

  • @dinqneshisiboro5276
    @dinqneshisiboro5276 10 หลายเดือนก่อน

    😂😂😂😂

  • @foziaAhmed-lu4vk
    @foziaAhmed-lu4vk 10 หลายเดือนก่อน

    😅😅😅❤❤❤