#miskinochu

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 24 พ.ย. 2024

ความคิดเห็น • 21

  • @TsigeredaAbebe-wd2ct
    @TsigeredaAbebe-wd2ct 10 วันที่ผ่านมา +1

    ምርጦች

  • @ዘቢባቢንትሙሀመድ
    @ዘቢባቢንትሙሀመድ 10 วันที่ผ่านมา +9

    አዴኛነኝ ላይክ አርጉኝ❤

  • @TesfaBelay-q1i
    @TesfaBelay-q1i 10 วันที่ผ่านมา +3

    ማስቴ ስወድሽ🥰

  • @moneytalk9926
    @moneytalk9926 10 วันที่ผ่านมา +1

    ❤❤❤❤❤❤

  • @FgFg-v5n9z
    @FgFg-v5n9z 20 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    ❤❤❤❤❤😂🎉🎉🎉🎉🎉

  • @hawwaadries3582
    @hawwaadries3582 10 วันที่ผ่านมา +1

    😂😂😂😂 ኤዱ የሆነ ታሪክ ትዝ አሥባልሽኝ አያቴ በምንም ነገርላይ የማትጣራ ምራት ነበረችዉ እና ከሌታት አንድ ቀን መገድ ሢሄድ እቃረሥቶ። ለማቀበል ልቧ እሥኪፈርጥ ሮጣ ከኋላዉ ጋቢዉን እንቅ አድርጋ ሥትይዘዉ ደግጦ ዞሮ ግባሯን ሊላት ሢል እሧ በሥራዋበጣምተናዶ ምነዉ ልጀ አባቴ ቢቀር። በሥሜ ጠርተሽ ጠብቀኝ ብትይኝ ብሎ አላት እሧም ብዙም ሣትቆይ ባሏጋር አልተሥማማችም ተፈታ ሄደች 😂😂

    • @HaykelMuhamed-c7f
      @HaykelMuhamed-c7f 10 วันที่ผ่านมา

      😂😂😂😂ወላበሳቅ😂 የኔቢጤ እኔራሱ አማቶቸን መጣራት ተራራራ እደመውጣት ነው ሚከብደኚ😂የሆነነገር ስፈልግ ሄጀ ተገትሬ ነው ማዋራቸው 😂አይይ

    • @hawwaadries3582
      @hawwaadries3582 10 วันที่ผ่านมา

      @HaykelMuhamed-c7f አሥተካክሊ ማማየ የናቅሻቸዉ ነዉ የሚመሥላቸዉ ጥሩአይደለም በትዳርሽ ትልክ ክፍተት ይፈጥራል

    • @HaykelMuhamed-c7f
      @HaykelMuhamed-c7f 10 วันที่ผ่านมา

      አይ ውዴ አሁንኳ አስተካክያለሁ በፊት በጣምልጂነትም ስላለብኚ እፈራለው ባሌንራሱ ሰውካለ አልጣራም😂አላወራም ግንበጣምነው ምወዳቸው ወላ አማቶቸ በጣም ጥሩሰወቺናቸው እነሱም እደልጂ ነው ያሳደጉኚ ማለት ይቻላል😂 3አመት ጎጆ ሳንወጣ አብረን ነው የኖርነው ከዛም ወደስደት መጣሁ ብቻ ደስይልነበር አሁን ሳስበው ይጨቀኛል ስሄድ አብረን እደማንኖር ሳስብ ​@@hawwaadries3582

  • @ሰናይሰላም
    @ሰናይሰላም 9 วันที่ผ่านมา

    እንደ እዬ አይነት ልፍስፍስ ባል 😂😂😂

  • @asnabelayneh7228
    @asnabelayneh7228 10 วันที่ผ่านมา +2

    ስታምሩ እወዳችኇለሁ

  • @PeaCe-e1e
    @PeaCe-e1e 10 วันที่ผ่านมา

    🤳

  • @siltube2735
    @siltube2735 9 วันที่ผ่านมา +1

    ደምሩኝ የኔ ውዶች❤

  • @Mona-sz6gt
    @Mona-sz6gt 9 วันที่ผ่านมา +2

    ቆይ ለምድነው ምትደጋግሙት ??ለተመልካች ክብር ይኑራቹ

  • @Buze799
    @Buze799 10 วันที่ผ่านมา +1

    እባክችሁ ዳምሩኝ 😢😢🙏🏻

    • @tube5986
      @tube5986 9 วันที่ผ่านมา

      እንደማመር በቅንነት❤

    • @Buze799
      @Buze799 9 วันที่ผ่านมา

      @tube5986 ዳምርኝ ❤️ዉዴ

    • @tube5986
      @tube5986 9 วันที่ผ่านมา

      @@Buze799 እሽ

  • @umuLina-po2ze
    @umuLina-po2ze 6 วันที่ผ่านมา

    እስቲ ደምሩኝ

  • @ተወከልአለሏህ-ዸ3ዀ
    @ተወከልአለሏህ-ዸ3ዀ 10 วันที่ผ่านมา +2

    ❤❤❤❤❤