አልገዛም! | ከሪል ሰቴት የሽያጭ ሰራተኛዋ ጋር የነበረኝ ፍጥጫ

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 29 เม.ย. 2024
  • አልገዛም! | ከሪል ሰቴት የሽያጭ ሰራተኛዋ ጋር የነበረኝ ፍጥጫ

ความคิดเห็น • 291

  • @danimagna1144
    @danimagna1144 2 หลายเดือนก่อน +78

    የመጨረሻው ዘመን ቤተሰሪ ይበዛል የሚኖርበት ሰው የለም ሞት ይበዛል ጥለነው ለምንሔደው ቤት ማስታወቂያው በዛ ሀገራችን ሰላም ጠፍቶ ጦርነት ወንድም ወንድሙን እየገደለ የኑሮ ውድነቱ ሰዎች በረሀብ እያለቀ ቤት መግዛት ቀርቶብን ሀገራችን ሰላም ያድርግልን ሰላም ሲሆን ቤት መግዛቱም ይደረስበታል ዋና ለሰው ልጅ ቤት ሳይሆን ቅድሚያ ሰላም ጤና ነው።

    • @woinshet5669
      @woinshet5669 2 หลายเดือนก่อน +2

      ዉይ ተባረኩ

    • @teg22345
      @teg22345 2 หลายเดือนก่อน +2

      I'm 💯 agree with you

    • @ruthmime73
      @ruthmime73 2 หลายเดือนก่อน

      በትክክል

    • @Firu1221
      @Firu1221 2 หลายเดือนก่อน

      Min malt nw zurzur agry lye nw ena cherka lye ltnur asbki yesw msenkyi athun mane end ager ethiopian lzellm nurln ❤❤❤

    • @ethiopialove2772
      @ethiopialove2772 2 หลายเดือนก่อน +3

      የሚሰሩትም እኮ የደሃውን መንደር እያፈረሱ ነው

  • @TIJI-990
    @TIJI-990 2 หลายเดือนก่อน +31

    በዚ ጊዜ ቤት አትግዙ ገና ይቀንሳል

    • @greateview.4366
      @greateview.4366 2 หลายเดือนก่อน +5

      ቢቀንስም መግዣ የለንም 😥😥 እንኳን ለሱ ከበላንም ጥሩ ነው🤔🤔😥😥

  • @Maria_Henock
    @Maria_Henock 2 หลายเดือนก่อน +34

    ቆንጆ ኘሮግራም ነው። አሁን አሁን የሪል ስቴት ማስታወቂያዎች ስልችት ነው ያደረጉን።

    • @almasbh6100
      @almasbh6100 2 หลายเดือนก่อน

      የሚገዛ ሥላጡ ነው

    • @fasilzewdie7313
      @fasilzewdie7313 หลายเดือนก่อน +1

      ይሄስ ፕሮግራም ምን መስሎህ ነው ሰው እንደተሰላቸ ስላወቀ challenge የሚያደር መስሎ ሌላ ፕሮሞሽን ነው የሰራው ምክንያቱም they paid him that is how hi trying to work scam

  • @absizane
    @absizane หลายเดือนก่อน +8

    ከተለመደው ወጣ ያለ ማስታወቂያ ነው !
    እኔ የምር ተቆጥቶ የመጣ መስሎኝ ነበር
    ዋው! ያጭበርባሪ ዘመን።

  • @mesfanyohannes8293
    @mesfanyohannes8293 2 หลายเดือนก่อน +58

    ተግባርና ወሬ አንድ አይደለም
    እምነት የለኝም እኔ
    ተሰርቶ ያለቀው መግዛት ይሻላል
    ይቺ አደገኛ ደላላ ነች ሌቦች ናቸው

    • @yededyalikeleh3175
      @yededyalikeleh3175 2 หลายเดือนก่อน +2

      ያሺች ሳጭ ሆነ አፍ እንድታሽሽ ና ቀብድና % ያከፈላታ ምን ታውቃለ ሜካፕ ዊግ ፀጉ ትዘንጥ እንጂ እንፍዲ አፓርት መንት ለምን ድነው ሁሉ ያሞተብሎ ሚስራ??? ስው አእምሮ ማስራት አለበት) ውሃ ገንዳ( ሊፍት) ጨርሶ ማያስራበት ሁኔታ ያኖራል ማን ያውቃ??

    • @sciencerules150
      @sciencerules150 2 หลายเดือนก่อน

      Yes sir!

  • @azebberhe
    @azebberhe 2 หลายเดือนก่อน +24

    ሀላችሁም ኢትዮጲያ ላይ ያላችሁ ሪል እስቴት አንድ ናችሁ በእኔ ላይ የደረሰው አያት ሪል ስቴት ላይ ሱቅ ከገዛሁ በ2አመት እናስረክባለን ብለው 7ዓመት ሆነው ውል አለን ግን እንደምታወሩት አይደለም እኔም ስገዛ ልክ እንዳንቺ ነበር እስከምንገባ ያግባቡን ወሬ በቻ

    • @kenfeab
      @kenfeab หลายเดือนก่อน

      aksiyon yemilutem weshet nw malet nw?

    • @AlemTeka-ej3yq
      @AlemTeka-ej3yq หลายเดือนก่อน

      አክስዮኑማ ይኖራል እነሱ በአንተ ገንዘብ ይሰሩበታል ።ግን የአክስዮኑን ትርፍ በየአመቱ በፍፁም አይሰጡም ​@@kenfeab

    • @kenfeab
      @kenfeab หลายเดือนก่อน

      @@AlemTeka-ej3yq tnx for reply. ኧረ ሰሞኑን አያት ለባለአክዮኖቹ 51 ፐርሰንት የትርፍ ክፍፍል አደረገ የሚል ዜና አንብቤያለሁ፡፡

  • @savannasav2609
    @savannasav2609 2 หลายเดือนก่อน +49

    እነዚህን ትተህ ከነሱ የገዙትን ደንበኞች ብታነጋግር ሌላ ታሪክ ታገኛለህ።

    • @yededyalikeleh3175
      @yededyalikeleh3175 2 หลายเดือนก่อน

      ይገዙ ስዎች እነጋ የገዙ ስማቸው ሳይጠቀስ የገዙ ቦታ ምን ያህል ብር ገዙ ቤት ውል እንዴትምን ያመስላልና እውነት ስው ቤቱ ሲያልቅ ቁልፍን ቤት ካርታ እውነት ያስጣ ወያ ሚለው(??? ጥያቄ / ኢንተርቪ ሚደ ስዎ ስምና ፎቶቸው ሳያጠቀ ለህዝ ብ እውነት መነገ ያሄስንቱ ብሩ ተበልቶ ያሆ??? በየቤቱ ስንቱ አልቅሶ ያሆ ገና ቤት አገኛ ብሎ

    • @yededyalikeleh3175
      @yededyalikeleh3175 2 หลายเดือนก่อน +1

      አንድወንድ ቤት ስርተ እናስረክባ ተብል ሙሉ ከፍሎ ቤት ሲረከብ ሲመጣ ቤት ቤቱ አላለቀ ለእህቱ የድጡ ሚል አያቻከ ኮቪድ በፊት

    • @demekechgonfa-is2yi
      @demekechgonfa-is2yi 2 หลายเดือนก่อน

      🤔🤔🤔👌👌👌

    • @hagenegeri860
      @hagenegeri860 2 หลายเดือนก่อน

      በጣም ወገኖቼ ሪልስቴት የተባሉ ብዙዎቹ አታላዮች ህዝብ አሥለቃሾች ናቸው የገዙትን ጠይቆ መረዳት ማወቅ ተገቢ ነው ማንንም ሪልስቴት ሻጭ ያወሩትን አምኖ የሚገዛ ቁማር እንደመበላት ነው ተጠንቀቁ ወገኖቼ ገንዘቡን እንዴት እንደምታገኙት የምታቁት እናንተ ናችሁ::

    • @kenfeab
      @kenfeab หลายเดือนก่อน +1

      briliant idea.and he should have read the agreeement before the interview time.

  • @tsigehagosabay5198
    @tsigehagosabay5198 2 หลายเดือนก่อน +35

    በቀኑ ፣ማለትም እናስረክባለን ባሉት ቀን የሚያስረክብ በኢትዮጵያ ሪል እስቴት አለም የለም ፣ወይ በመንግሥት ወይ በዕቃዎች መጥፋት ወይ በምንዛሪ ወዘተ.... እያሉ ናላህን አዙረው ጊዜህን አሳልፈው ገንዘብህን ወስደው ፣ አንተ ስትዘገይ የገንዘብ ቅጣት አለው እነሱ ሲያዘገዩ ግን የሚከፍሉህሞ የሚቀጡትም ነገር የለም ። ስለዚህ ቃል መጠበቅ ለነሱ ነውር ነው"። ሕግ ያለበት አገር ቢሆን ይሄ ሁሉ ሪል ስቴት እንደ አሸን አይፈሉም ነበር ።።። ይቅር ይበላቸው

    • @yededyalikeleh3175
      @yededyalikeleh3175 2 หลายเดือนก่อน +1

      ትክክክል እውነት እነስ ቢዘ በተለያ ነገር ገዥው ሊቀጡና መንግስት እዳውስጥ ሊጨምሩ ኮ ወቸው ጉድ

    • @nana2009able
      @nana2009able 2 หลายเดือนก่อน

      Tekekel ejeg betam Tekekel

    • @mintube7945
      @mintube7945 2 หลายเดือนก่อน +1

      በትክክል ነው የገለፅኸው ወዳጄ ህግ በሌለበት ሀገር ስለህግ ማሰብ ያስቸግራል:: በውጭው ዓለም ከተባለበት ካለፈ ቤቱን ሰርቶእስቲያስረክብ የቤት ክራዩን ውጭ የሚችለው ሪያልስቴቱ ነው ከእኛ ሀገር ይህንን ይተግበር ቢባል መጀመሪያ መንግስት መኖር አለበት 30 ዓመት ከኖሩበት ቤታቸው በላያቸው ላይ አፍርሰው ለጅብ የዳረጏቸው ቤት ይቁጠረው:: የተዋዋላችሁ እግዚአብሔር መውጫውን ይስጣችሁ::

    • @user-yp6vg3bz4v
      @user-yp6vg3bz4v หลายเดือนก่อน

      ethiopia hege yelelat hager adereguat

  • @hopemaryam6968
    @hopemaryam6968 2 หลายเดือนก่อน +12

    ወገን እንዳትበሉ የሚገርመው ብዙ ታሪክ አለው የአፓርትመንት ቤቶች መጀመሪያ ዉላችውን እያንዳንድ አንቀፅ ተረዱ እሱ ቢያንስ ይጠቅማችዋል ሌላው ችግሩ ከሚሉት ቅድመ ክፈያ ከከፈላችው በኃላ የመጀመሪያ ዙር ክፈያ ይሉና ማቴርያል ስለጨመረ ይሉና extra ክፈያ ክፈሉ ይላሉ ደግሞ እና በሆነ ምክኒያት ብሩን ካዘገያችው አጣድፈው መክፈል ካልቻልክ ለሌላ ስው እንሽጠዋለን ይሉሃል እሺ አላቻልኩም ስትል ብርህን ቆራርጠው ቆራርጠው ይስጡሃል ብዙ ነገር አለ ብዙ ማለት ይቻላል ግን መግዛት ስትፈልጉ ዉላችውን አይታችው ጠይቃችው ግዙ ብትችሉ ያለቀ ቤቶች ብትገዙ እምክራለው።

  • @koniberi200
    @koniberi200 2 หลายเดือนก่อน +9

    ጊፍት ሪል ስቴት,በእውነት በጣም ዉሸታም ናቸዉ በ 6ወር አጠናቀን እናስረክባለን ብለዉ ይኸዉ 2 ዓመት ሊሞላዉ ነዉ, ሙሉ ክፍያ ነዉ የከፈልነዉ. ሲጠየቁ በ 1ወር ጊዜ
    ያልቃል ይላሉ, በጣም ያሳዝናል. ማመን ከባድ ነዉ. ወርቅዬ በጣም ልክ ነህ አንድ ጊዜ ገንዘብ ከተቀበሉ ዞረዉ አያዩም.😢 በጣም እናመሠግናለን ወርቅዬ

  • @zerihunbalta5636
    @zerihunbalta5636 2 หลายเดือนก่อน +5

    አሪፍ የማስተዋወቂያ ዘዴናት ኢንተርቪዋ:: ጋዜጠኞችም ለዋሾዎች ተባባሪ መሆናችሁ ያሳዝናል::

  • @orthodoxtewahedo1221
    @orthodoxtewahedo1221 2 หลายเดือนก่อน +8

    ፐፐፐፐ አፈ ቀላጤ ነገር ነች she is professionally አፈ ቀላጤ for real

  • @Hundumak
    @Hundumak 2 หลายเดือนก่อน +85

    ሪል ስቴት ለመግዛት ያሰባችው ከሻጮች ማስታወቂያ ይልቅ ቀድሞ የገዙ ሰዎችን ልምድ ጠይቁ። ብዙ ነገሮች ውሸት ናቸው። አኛ ያለፍንበት ሰዎች እውነታውን እናውቃለን ዞር ዞር ብላችው ሪል እስቴት የገዙ ዘመድ አዝመድ ጠይቁ። ከልሆነ በብዙ ትጎዳላችው ኪሳራ ውስጥ ሳትገቡ ጥናት አድርጉ። ብቻል ያለቀ ቤት ብቻ ግዙ። ወዲያውኑ ወደ ራሳችው ስም ለማዞር የሚያስችል ቤት ከሆነ ብቻ ግዙ።

    • @user-kp2vl5fc3c
      @user-kp2vl5fc3c 2 หลายเดือนก่อน +1

      🤔ለምን የምታውቀውን ኢክስቤሪንስ ለምን አትጽፍም 🤔🤔

    • @muuzgebremariam6756
      @muuzgebremariam6756 2 หลายเดือนก่อน

      ​@@user-kp2vl5fc3cእንግሊዘኛው ቢቀርባችሁስ(ኤክስፒሪያንስ, experiance)😅

    • @rrebka3396
      @rrebka3396 2 หลายเดือนก่อน +3

      እናመሰግናለን ወንድሜ በቅርቡ ሀሳብ ነበረኝ ነበረኝ

    • @seyoumtesema711
      @seyoumtesema711 2 หลายเดือนก่อน +8

      Please do not trust real estate I am one of convicted, Please don’t trust at all. They are lying.

    • @karozimathestar929
      @karozimathestar929 2 หลายเดือนก่อน +2

      ትክክል እህቴ የዛሬ 10ዓመት ገዝታ እስካሁን ስም አላዛወሩላትም በአልሚዉና በባለይዞታዉ መሓከል ክስ ተመስርቶ።
      እኛ አገር አልሚዎች ለምን ግንባታዉን ጨርሰዉ እንደማይሸጡ ይገርመኛል።

  • @Addistoday
    @Addistoday 2 หลายเดือนก่อน +9

    በህዝቡ ገንዘብ መስራታቸው ምን ያህል smart እንደሆኑ ነው የሚያሳየው! በሰው ገንዘብ አይደለም ብላ ክዳሃለች! በራሳቸው ገንዘብ ከሰሩ ለምን ያለቀ ቤት አይሸጡም??

    • @kenfeab
      @kenfeab หลายเดือนก่อน

      enja!! tekelegna teyake

  • @Truth-12
    @Truth-12 2 หลายเดือนก่อน +8

    The way you treated the waiter is not polite… Please be a good example for others … never call the waiter with your fingers .. instead say please I need a help .. can you bring the bill?

  • @kiflebekele3092
    @kiflebekele3092 2 หลายเดือนก่อน +7

    ማስታወቂያ እየሰራህላት የት ጋ ነው ፍጥጫው

  • @beleteadamu6221
    @beleteadamu6221 2 หลายเดือนก่อน +5

    ጭንቀት ላይ ገብተዋል ቤት እየቀነሰ ስለሚሄድ ማንም ሰው አሁን እንዳይገዛ በጽኑ መክራለሁ

    • @kenfeab
      @kenfeab หลายเดือนก่อน

      yalk bet becha megezat

  • @TheTellingU
    @TheTellingU 2 หลายเดือนก่อน +3

    If they have money, why don't they build it and sell it after the construction is completed??? Thank you for exposing them, I will stay away from this real estate.

  • @AB-zi1ur
    @AB-zi1ur 2 หลายเดือนก่อน +12

    አየ ሴት መቸም ምላሳቸው ጤፍ ይቆላል

    • @liyulyu-nn4td
      @liyulyu-nn4td 2 หลายเดือนก่อน +3

      Yene aykolam

    • @ferhwotzelek4519
      @ferhwotzelek4519 2 หลายเดือนก่อน +4

      😂አይሻልም ሽንብራ😂😂😂

    • @user-kp2vl5fc3c
      @user-kp2vl5fc3c 2 หลายเดือนก่อน +2

      😒😒ለምን ውንዱስ

    • @lopesohadiso
      @lopesohadiso 2 หลายเดือนก่อน

      😂

  • @mimiayele3992
    @mimiayele3992 2 หลายเดือนก่อน +10

    ክርስትያን ወለድ ማነው የፈቀደዉ

  • @misraktadesse2752
    @misraktadesse2752 2 หลายเดือนก่อน +3

    ስኳርና ደም ብዛት ከሚይዘኝ ጣጣዉን የጨረሰ ቤት ተጐድቼም ቢሆን ምርጫዬ ነዉ

  • @tigisttadesse4588
    @tigisttadesse4588 2 หลายเดือนก่อน +8

    Really nooo I don't trust all allllll real state in Ethiopian.... especially this time...at this time

  • @yeshibeyene3530
    @yeshibeyene3530 2 หลายเดือนก่อน +3

    እባካችሁ ሁሉም አጭበርባሪወ‍ኦች ናቸዉ ይህዉ ልጆቼ የተለያየ ሪል እስቴት ገዝተዉ እናስረክባለን ካሉ ሁለት አመት ሆነዉ ሁለቱም ከፍለዉ ጨርሰዋል ተሰርቶ ያለቀ ግዙ ሁሉም ደላላ መጀመሪያ እደዚህነዉ የሚለዉ

  • @Addistoday
    @Addistoday 2 หลายเดือนก่อน +5

    ያንተም ጥያቄ የየዋህ ሰው ጥያቄና መልሱን እየነገርካት ነው የጠየካት ሲጀመር ማስታወቂያ ነው የሰራህላቸው አትፎግር!

    • @dawitmulugeta7656
      @dawitmulugeta7656 2 หลายเดือนก่อน

      Thank you!!!! He is just helping her to do her promotion shit, listening her like a baby, asking soft questions

    • @geliladejene3739
      @geliladejene3739 2 หลายเดือนก่อน +2

      It's so sad. Just to make money out of it!! Drama!! Tilik sew newh gin atasmisel

  • @dawitmulugeta7656
    @dawitmulugeta7656 2 หลายเดือนก่อน +3

    He is just helping her to do her promotion shit, listening her like a baby, asking soft questions

  • @misraktadesse2752
    @misraktadesse2752 2 หลายเดือนก่อน +3

    Definitely!!

  • @lopesohadiso
    @lopesohadiso 2 หลายเดือนก่อน +2

    በቃ እድሜ ልካቸውን ሰለ አዋሳ ሞጆ ማንገድ ታወረላችሁ የቆዬ ነገር

  • @konjorasta9799
    @konjorasta9799 2 หลายเดือนก่อน +11

    DMS ግን ገዥ ያጣ ይመስለኛል. *ማስታወቂያ ያልሰራለት youtuber የቲቪ ፕሮግራም የለም* ለዚህ ሁሉ *ማስታወቂያ ከፍሎ እንዴት ይችለዋል?* #youtubers ብቻ ከ15 ይበልጣሉ Ebs በየ
    ፕሮግራሙ አሁን ደግሞ # ወርቅአፈራሁ በተለየ መልኩ አስተዋወክላቸው።የእውነት ችግር አለበት ማለት ነው *የኖህ real state 1ኛ* ❤

    • @ashenafiyemata2086
      @ashenafiyemata2086 2 หลายเดือนก่อน +2

      Yes I agree 100%

    • @teddy6326
      @teddy6326 2 หลายเดือนก่อน

      Yaha

    • @geliladejene3739
      @geliladejene3739 2 หลายเดือนก่อน

      Well said!! It is so sad all the idiot TH-cam dudes lobby to get their promotion benefits. This gentleman looks innocent and genuinely trying to dig down to help us get clear information. I would say the same old.

  • @teddy6326
    @teddy6326 2 หลายเดือนก่อน +2

    Apartment prices in Ethiopia are much higher compared to other African countries where they are more affordable. I am puzzled by the reason behind Ethiopia's steep pricing.

  • @yaredmengistu7828
    @yaredmengistu7828 2 หลายเดือนก่อน

    Good job werkeee how do we trust realstate. We learning from this. Thank you

  • @konjokonjo4190
    @konjokonjo4190 2 หลายเดือนก่อน +3

    እግዚያብሄር ዘመንህን በአሴት በበረከት ይባርክክ ወሮቅዬ እናመሰግናለን ግን ለምንድን ነው ሙሉ ብሩን ያልነገሩን አቅሙ ካለን እኮ እንገዛለን

    • @jonatanberg3872
      @jonatanberg3872 2 หลายเดือนก่อน

      አርፈሽ ተቀመጭ

    • @konjokonjo4190
      @konjokonjo4190 2 หลายเดือนก่อน

      @@jonatanberg3872 ለምን ልቀመጥ

  • @sisay2020
    @sisay2020 2 หลายเดือนก่อน +4

    ሌላው የመሬቱን የሊዝ ክፍያ ቀድመው ውል ውስጥ ሳያስገቡ ቤቱን ሳይጨርሱ ያስረክቡህና አንተ ለፍተህ ሰርተህ ስትጨርስና እፎይ ሳትል ሞቅ ያለ የሊዝ ክፍያ ከሰነድ ጋር ይመጣልሀል የመሬቱን የሊዝ ክፍያ እራሱ ኩባንያው አጠናቆ ይሰጣል ወይ?

  • @user-lk3sy5gc7k
    @user-lk3sy5gc7k 2 หลายเดือนก่อน +3

    ትክክል they have the same habit. 98% of they don’t care about the customer. They are interested only their own interests.

  • @selamawetketema4257
    @selamawetketema4257 2 หลายเดือนก่อน +3

    ከነሱ የገዙትን ሰዎች ነው መጠየቅ ያለብክ ሌሎቹ አጭቤ ደላሎች ናቸው ኮሚሽናቸውን ብቻ ነው እሚፈልጉት ከዛ በኋላ ትዝም አንላቸው

  • @almasbh6100
    @almasbh6100 2 หลายเดือนก่อน +3

    ከጥቂቶቹ በሥተቀር ሌሎቹ የኢትዮጲያ እሪል እሥቴቶች ኪሥ አውላቂ ናቸው

  • @sam846
    @sam846 2 หลายเดือนก่อน +1

    ውጭ ሀገር ነው የምኖረው በማስታወቂያ ተወስውሼ down payment ጫን አድርጌ ለመክፈል እያሟሟኩ ሳለ ሙሉውን ከፍሎ ጨርሶ እስካሁን ሳይረከብ የቀረ ጓደኛዬ ነው ሀሳቤን ያስቀየረኝ እጅግ በጣም ይዘገያል ሪል ስቴት ከመግዛት ከሰው ላይ ያለቀ ቤት መግዛት ይሻልሃል ብሎ ምሬቱን ነግሮኛል

  • @rahellasahel9520
    @rahellasahel9520 หลายเดือนก่อน +1

    ይሀዉ 6 ዓመቴ ቀልጪ የቀረሁ በገዛ ገንዘቤ ፍርድ ቤት የምንከራተተዉ! እኔ አልመክርም ከልምዴ!! በተለይ ፊልንትስቶን የሚባለዉ ሪልስቴት ተጠንቁ አጭበርባሪ ነዉ። ይሄን የምታነቡ ተጠንቀቁ ማፊያ እጅ እንዳትገቡ።

  • @JerryJerry-ws8bh
    @JerryJerry-ws8bh 2 หลายเดือนก่อน

    እግዚአብሔር ያክብርልን። ብዙ ሰው ምንም ሳያጣራ ዘው ብሎ እየገባ ለኪሳራ ተዳርጋል በዚህ ዝግጅት ቢያንስ መረጃ ያገኙበታል የሚል ሃሳብ አለኝ ሰው አይሰማም ዘሎ ነው የሚገባው ለብዙ ኪሳራ የሚዳረገው ጠካራ ሕግ የለም በሕግ እንኳን እንዳይዳኝ ህዝቡ
    እና ህባችን አስተውል
    ባላድ ምኝታ እኔ መግዛት እፈልጋለሁ ወድማችን እባክህ

  • @tsigemariambeyeneali7590
    @tsigemariambeyeneali7590 2 หลายเดือนก่อน +2

    ወርቅ አፈራሁ የምትመስለው ማስታወቂያ የምትሰራ ነው። በትክክል ችግሩን ለመረዳት ከሆነ የተረከበ ሰው አቅርበህ እንደሚሉት ነው የተቀበላችሁት ወይንስ ችግር አላችሁ ብለህ ማቅረብ ነበረብህ። እያለቀስን ያለነው በድረጅቱ አሻሻጮች ተታለን ነው።

  • @AmelworkyemerBesher
    @AmelworkyemerBesher วันที่ผ่านมา

    ወርቅ አፍራሁ ከውነት ጋር እግዚአብሔር ካልሰራ ይስይጣን ብቻ ነው እግዚአብሔር ይሁንህ ይህ ክፉ ዘመን

  • @user-tz1hf4dl4j
    @user-tz1hf4dl4j 2 หลายเดือนก่อน +1

    98%% ሪልእስቴትን እኔ በግሌ አላምናቸውም ለምሳሌ አንድ ማስታወቂያ አየሁ
    10% ከፍላችሁ ቀሪውን በ3ት አመት ከባንክ ወለድ በነፃ ይላል ። ባንክ ከወልድ ነፃ ካበደረ ምኑን ተጠቀመው?
    ደግሞ የመጀመሪያ ክፍያ ተበዳድሮ ሰው ቢከፍል ሌላውን በምን ተአምር ሰርቶ በኢትዮጵያ ኑሮ የሚከፍል። ስለዚህ አይችልም ብሩም አይመለስም ይመለሳል ቢባል በስቃይ ሩቡን ቢሰጡን ነው። "በጥራት እንሰራዋለን " የሚለው ይህ ንግድ ነው እንኩዋንስ ቤትን ያክል ነገር በርበሬ፣እንጀራ፣ሽሮ ላይ ምን እንደሚጨር ይታወቃል።
    እንዴው አንዳንድ ሰዎች ቤት ሲሰሩ የሚሰሩላቸው።"ልትኖርበት ነው ወይስ ለሽያጭ " ብለው ይጠይቃሉ ምክንያቱም አሰራሩን ለማውረድ።
    እዚህ ላይም "የባንክ ወለድ በትንሹ " ለሙስሊሞች ደግሞ ካለወለድ ።እንዲህ ሚባል ነገር የለም ካለወለድ ከሆነ አንዳች ወልዱን ሊሸፍን የሚችል ነገር ይፈጥራሉ ።ትንሽ የተባለውም ያጠያይቃል።።
    ግን ቤቶች ኢትዮጵያ ውስጥ እስከማይመስል ዋጋው ሲሰማ እራስን ያስታል እጅግ ውድ ነው ።ለመሆኑ በአብዛኛው ህዝቡ ተሩአሩጦ እየሰራ ከየት ይመጣል ብላችሁ ነው? ዲያስፓራዎችን ተማምናችሁ እንደሆነ ግልፅ ነው ግን ሁሉንም አይገዙአችሁ።ስለዚህ በሚቀጥሉት አመታት ቤት ይቀንሳል ።አሁን ባትገዙ ይመረጣል ።።።
    ወርቅ አፈራሁ አጠያየቅህ አንጀት አርስ ነው ሁሉም ጥያቄዎቻችን ተመልሰዋል ።

  • @Addistoday
    @Addistoday 2 หลายเดือนก่อน +1

    ያንዱን ሪልስቴት ችግር ለሌላው ሪል ስቴት ማውራት ምን ጥቅም አለው? ሁሉም ምርጥ ነን ነው ሚሉህ! ቃላችሁን ጠብቃቹ ታስረክባላቹ ተብሎ ሳይሆን መጠየቄ ያለበት! ባታስረክቡ ዋስትና ስጡን ነው መባል ያለበት! ችግሩ የሪሌስቴቶች ሳይሆን የገዢው ነው!

  • @mimiayele3992
    @mimiayele3992 2 หลายเดือนก่อน +6

    ወርቅ አፈራዉ ሰልክህን አሰቀምጥ

    • @rekikaweke5791
      @rekikaweke5791 2 หลายเดือนก่อน +1

      ለምን ፈለከው እኔ አለኝ

  • @ephremhailu4744
    @ephremhailu4744 2 หลายเดือนก่อน +4

    Great question and great answer i like this real estate 👍

  • @ezanaestifanos
    @ezanaestifanos หลายเดือนก่อน

    በመጨረሻው ዘመን ሁሉም ቤት ሰሪ ይሆናል ነገር ግን አንዱም በፍፁም አይኖርባትም !!

  • @AmanuelMare-zt6sx
    @AmanuelMare-zt6sx หลายเดือนก่อน

    you are impact full

  • @mulubelay5356
    @mulubelay5356 2 หลายเดือนก่อน +1

    Thank you you saved me ❤❤❤

  • @doabaing550
    @doabaing550 2 หลายเดือนก่อน +2

    ውል ወደሶስተኛ ወገን መተላለፍ አይችልም ትልና እዛው ብዙም ሳትቆይ ደንበኛው completely ላቁም ካለ resale አርጎ አትርፎ ይወጣል ትላለች። how?

  • @user-sd5jr2nm8g
    @user-sd5jr2nm8g 2 หลายเดือนก่อน

    አመሰግናለሁ 💚💛❤️

  • @helentadele2574
    @helentadele2574 2 หลายเดือนก่อน +3

    ወርቅ አፈራዉ እባክህን እነዚህ ን አትመናቸዉ እኔ በ2010 Ground +2 እስካዉን አላስረከቡንም እዛዉ ለቡ አካባቢ ከቻልክ ጠይቃት

    • @dst1684
      @dst1684 2 หลายเดือนก่อน

      Are you sure Dmc new???

    • @helentadele2574
      @helentadele2574 2 หลายเดือนก่อน

      Yes, my dear if you want I will send you all the details😡

    • @YOSEFTEFERA-jd6up
      @YOSEFTEFERA-jd6up 2 หลายเดือนก่อน

      @@dst1684 aw nw mn nw kfha ezaw sertainga nhe mseling altwatelkm

  • @mulualemyigzaw357
    @mulualemyigzaw357 2 หลายเดือนก่อน +1

    ትክክለኛ ሰው ትመስለኝ ነበር ነገር ግን ገንዘብ ትከፍሎ የማስታወቂያ ስራ እየሰራህ ንው:: ሲጅምር በቂ ዝግጅት አላደረክም የምታቀርባቸው ይመነሻ ሃሳቦች የማስመሰያና ማጭበርበሪያ ናችው:: ስንት ሰው እያለቅሰበት ያለውን ይህን ኢንደስትሪ ያለብቂ ዝግጅት ፕሮግራም መስራትህ ታማኝነትህን ጥያቄ ውስጥ ያስገባዋል::

  • @kenfeab
    @kenfeab หลายเดือนก่อน

    I like the lady .she is confident and good at her job. but please viewers of this vid share your practical experience with real estates.

  • @merhabatube219
    @merhabatube219 2 หลายเดือนก่อน +3

    She is ready to lie

  • @Seada843
    @Seada843 หลายเดือนก่อน

    ወድም እባክህ ጎጆን አናግርልን በነካ እጅህ መላችን ምንይሆን

  • @tigistmerin
    @tigistmerin 2 หลายเดือนก่อน

    በጣም ትክክል ነህ: እንኛም ትረከባላችሁ ከተባልን አመት አለፈን
    በዚያ ላይ የአረንጋዴና የመዋኛ ቦታ ላይ አሁን ስቅ እየገነቡበት ነው: ያ ማለት መስኮትክን ስትከፍት ጭለማ ሊሆንነው:: ስትጠይቅ አሁን የቤቱ ባለቤት ስላልህንክ ልትጠይቀን አትችልም ይላሉ: ስለዚህ ለማንክ ትከሳለህ ምክንያቱም ሁሉም በክራፕሽን የተጨማለቁ ስለሆኑ:: በጥያቄው 101% እስማማለሁ

    • @tamg9717
      @tamg9717 2 หลายเดือนก่อน

      Men realestate new?

  • @angasurunning
    @angasurunning 2 หลายเดือนก่อน

    Good

  • @AkliluGerezgiher
    @AkliluGerezgiher หลายเดือนก่อน

    wow!!!! a good and new way of promotion.

  • @kassahunbayekedagn300
    @kassahunbayekedagn300 2 หลายเดือนก่อน +2

    ውሃ ጉርጏድ አለው ?አፖርትመንት ላይ ቁጭ ብሎ ያለ ውሃ መጠግረር ትልቁ የአ/አ ችግር ነው

  • @tirusenumariye3541
    @tirusenumariye3541 2 หลายเดือนก่อน +1

    Thank you so ! I have this question when i listen their advertising. I don't trust any real state in Ethiopia

    • @teddy6326
      @teddy6326 2 หลายเดือนก่อน

      Yaha

  • @lemlemgesese2475
    @lemlemgesese2475 2 หลายเดือนก่อน +4

    Werika benatik berim gorgis hid yewunet tetemek tamer tayalek

  • @MaMarbager
    @MaMarbager 2 หลายเดือนก่อน +2

    'ብርህን ስጠኝና በአየር ላይ ያለ ምዕናባዊ ቤት ገንብቼ ልሽጥልህ' ነው ነገሩ።

    • @user-wg2cr2mx5e
      @user-wg2cr2mx5e 2 หลายเดือนก่อน

      ጥሩ ገልፀከዋል

  • @mekdeshailay3004
    @mekdeshailay3004 2 หลายเดือนก่อน

    ተባረክ❤ የልቤን ነው የጠየክልኝ አመሰግናለሁ

  • @aben266
    @aben266 2 หลายเดือนก่อน

    Nice Advertisment 👍

  • @fitsumtesfaye5914
    @fitsumtesfaye5914 2 หลายเดือนก่อน +1

    🙏🙏🙏

  • @dawitgirmai5523
    @dawitgirmai5523 2 หลายเดือนก่อน +1

    የሪልስቴት business failed ያደረገ ይመስለኛል??
    በተለይ በተለይ ያላለቀ ቤት መግዛት በጣም ኣደገኛ ነው። take care

  • @user-ph4qo5nb1d
    @user-ph4qo5nb1d หลายเดือนก่อน

    እውነት ነው በትክክል ነው አለ እኔም ደርሶብኛል የዚህ አይነት ነው የገጠመኝ ለምሳሌ ያውም ሙሉውን ነው የከፈልኩት ነበር ግን እስካሁን አላለቀም ከትግራይ ጦርነት በፊት የከፈልኩት አሁን 5 አመት ሆኖኝል እኔ አሁን በዛ ሬድስቴት የተነሳ ሁሉንም እንዴት ልመን!!

  • @meseret888salam7
    @meseret888salam7 2 หลายเดือนก่อน +2

    እባካችሁ አትታለሉ ካለ ካሽ ከነ ቁልፉ ካለዚያ ከባድ ነው

  • @TesfayeRetta
    @TesfayeRetta 2 หลายเดือนก่อน

    Good 🎉

  • @ethiopianhistory7804
    @ethiopianhistory7804 2 หลายเดือนก่อน

    ወርቅ አፈራሁ በጣም ጥሩ ሥራ ነው የሠራኸው። የሰብለ መልስም አንጀት አርስ ነበር።

    • @YaDi-ln1vz
      @YaDi-ln1vz 2 หลายเดือนก่อน

      አታሽቃብጥ !

  • @gudayetessema5939
    @gudayetessema5939 2 หลายเดือนก่อน +3

    Ende miweraw ayhonim!

  • @RahelTeka45
    @RahelTeka45 หลายเดือนก่อน

    ተጠንቀቁ ብዙ አታላዮች ናቸው

  • @fate5009
    @fate5009 2 หลายเดือนก่อน +3

    Well if you bellive in it me and my family we go see

  • @selamdura5936
    @selamdura5936 หลายเดือนก่อน

    በትክክል በኔ ላይ የደረሰብኝ ነገር ነው::

  • @user-hg4rs8wx2g
    @user-hg4rs8wx2g 2 หลายเดือนก่อน +3

    Akesion ena Relstatoch woshetamoch nachew

  • @birhanjommy
    @birhanjommy 2 หลายเดือนก่อน

    የመሬት መንቀጥቀጥ ቢከሰት ብዙዎቹ በሪልስቴት የሚሰሩ ቤቶች ይናዳሉ። የሚጠቀሙት ሲሚንቶ ብዛትና ጥራት ማነስ፣ የቅይጡ ትክክል አለመሆን፣ የብረቱ የውፍረት ማነስና በኮንክሪት ሙሌት ግዜ በቂ የቫይብሬተር ሥራ ስለማይደረግ ቤቶቹ ለአደጋ የተጋለጡ ናቸው። ትልቁ ችግር ይህን ጉድለት መቆጣጠር የሚቻልበት መንገድ አለመኖሩ ነው።

  • @abigailabraham6059
    @abigailabraham6059 2 หลายเดือนก่อน +6

    ሲጀመር ይሄ ቃለ መጠይቅ ዶክመንተሪ ለመስራት ነው ጠያቂውም መላሿም ሌቦች ናቸው ጠያቂው ተከፋሎት ነው challenge እያረጋት ያለው customer ለማሳመን ነው ይሄ ውጣ ውረድ ነገር ግን እውነታው ሌላ ነው ከመጋረጃ ጀርባ ያለው ሲገለጥ አይደለም ቀርቦ ለመግዛት ይቅርና አጠገባቸውም መድረስ አይቻልም ይህን ያልኩት ዝም ብዬ አይደለም ብዙ የማውቃቸው ሰወች ከደረሰባቸው ችግር ተነስቼ ነው ወገኖቼ በተለይ ሰው ሀገር ለፋታችሁ ተንቀጥቅጣችሁ ያገኛችሁትን ገንዘብ የማንም ወሮበላ እንዲበላው አትፋቀዱ አበቃዉ

    • @geliladejene3739
      @geliladejene3739 2 หลายเดือนก่อน

      Thank you so much for the genuine comment. 🙏 that's for real... I'm sorry about the people who try to convince buyers just only to make money out of it. Yasazinal.

  • @maxmini8328
    @maxmini8328 2 หลายเดือนก่อน

    ሰዶ... ማሳደድ ቢያምር😂 ወርቅአፈራው ይላሉ ግን በተግባር የሚደረግ የለም ቢያደርጉም ከተዋዋሉት ተጨማሪ በማስከፈል ነው ።በተጨማሪም ሳዊ የመኖሪያን አፓርትመንትን ብታፋጥልን የሚሰራው ስራ ያሳፍራል

  • @millikebe3537
    @millikebe3537 2 หลายเดือนก่อน +1

    Real state market should have unconditional insurance guarantee! Otherwise you give your money for the looters!

  • @GetachewMuluye
    @GetachewMuluye 6 วันที่ผ่านมา

    ጥሩጥያቄነው የጠየከው

  • @liyulyu-nn4td
    @liyulyu-nn4td 2 หลายเดือนก่อน +1

    Sente new gen?

  • @doabaing550
    @doabaing550 2 หลายเดือนก่อน +1

    ወርቅአፈራው ስልክህን ብታስቀምጥ ጥሩ ነው። በደንብ በደንብ ጥሩ መረጃ እሰጥሀለው

    • @orthodoxtewahedo1221
      @orthodoxtewahedo1221 2 หลายเดือนก่อน +1

      ስልክ ቁጥሩ description ላይ አለ ፈልጊው

  • @tenagnekifle4634
    @tenagnekifle4634 2 หลายเดือนก่อน

    shachi, yemigezam atingebgebu.....

  • @user-fh4vs4yx4j
    @user-fh4vs4yx4j 2 หลายเดือนก่อน

    Hushete nw ???

  • @kenfeab
    @kenfeab หลายเดือนก่อน

    there is something fishy in this program.Why he did not directly start the interview in stead of the intro drama. i think this is improvised form of advert .

  • @brukbahru8270
    @brukbahru8270 2 หลายเดือนก่อน +2

    🙄🙄🙄

  • @alexmario1097
    @alexmario1097 หลายเดือนก่อน

    እዉነት አተን ሰይ በልገዘም ወደመመኑ ለይ ደርሸለዉ

  • @bemnettesfay5890
    @bemnettesfay5890 หลายเดือนก่อน

    በናትህ ሀያት ሪል እስቴትን ጠይቅልን

  • @gogofa2675
    @gogofa2675 หลายเดือนก่อน

    ማስታወቂያ እየሰራች እኮ ነው እንጅ ለጥያቄ መልስ 😂😂

  • @ismailbesher8004
    @ismailbesher8004 หลายเดือนก่อน

    ወርቅአፈራሁ ???ባለቤቱን ዳንኤል ማሞ አውቀዋለሁ እውነተኛ ኢትዮጵያዊ ሀገሩን የሚወድ ህዝብን የሚያከብር አጭበርብሮ ማደግ የማይፈልግ ቅን ሰው ነወ። አለመታደል ሆኖ ሀገሬ ለእንደዚህ አይነት ታላቅ ሰው ቦታ የላትም አኔ ምስክር ነኝ እርሱ ጋር እሰራ ነበር ። ለስራው ጥራት የሐዋሳን መንገድ ማየት በቂ ነው ። አለቆቼ ዳንኤልን ሰለሞን ዳኛቸው ጠካራ ሰራተኞች መልካም የስራ ዘመን ይሁንላቹሁ

    • @Fano203
      @Fano203 หลายเดือนก่อน

      ችግሩ እኮ ባለቤቱ አደለም የአገሪቱ ሲስተም የተበላሽ ነው ድሀን ማደህየት ነው የትናንሽ ሀብታሞች ስራ መተዛዘን የለም ማርኬቲንግ የሚሰሩት እና ኢስቴት ኤጀንቶች ደላሎች ጋር ነው ችግሩ

  • @thewodrosmul1824
    @thewodrosmul1824 หลายเดือนก่อน

    I wish the interviewer had been more organized and prepared, with thoroughly researched questions. His emotions seemed to overshadow his inquiries.
    Real-estate companies in Ethiopia (specifically in Addis Ababa) are often unreliable and lacking in trustworthiness.

  • @AsheEde
    @AsheEde 2 หลายเดือนก่อน +1

    Werke እስክ በነካ እጅህ Alpha(break through) የምባል ድርጅት ምንድነው እስክ አጣራልን።

  • @user-mo6zm5st2u
    @user-mo6zm5st2u 2 หลายเดือนก่อน +15

    እክሰስ ሪል እስቴት 150,000 ዶላር ከፍዬ 10 አመቴ ከቀለጠ 😡😡😡
    ኪስ አዉላቂዎች

    • @miliwoldekidan
      @miliwoldekidan 2 หลายเดือนก่อน +3

      ወይ ሕግ የሌለበት ሀገር ፈጣሪ ይርዳቹ 😢

    • @dawitgirma133
      @dawitgirma133 2 หลายเดือนก่อน +3

      በቅርቡ መፍትሄ ያገኛል ሲባል ሰምቻለሁ

    • @rekikaweke5791
      @rekikaweke5791 2 หลายเดือนก่อน +5

      እንደ አብይ ያለ አውሬ እያለ መፍትሄ አይኖርም

    • @savannasav2609
      @savannasav2609 2 หลายเดือนก่อน +1

      $150,000 ከአስር አመት በፊት የነበረው ቫልዪ እና አሁን ይለያያል ስለዚህ ከመለሱ ከነ ወለዱ መሆን አለበት አለበለዚያ ቤቱን ማስረከብ አለባቸው።

    • @onlymine4294
      @onlymine4294 2 หลายเดือนก่อน +1

      አክሰስ ሪል እስቴት እኔንም ወሰዶብኛል መፍትሄ የለው አይመስልም ገንዘብ ዘመን ባንክ አስገቡ ብሎ በላው

  • @user-rb2sw7ow1v
    @user-rb2sw7ow1v 2 หลายเดือนก่อน

    ዲኤም ሲ በነካህበት አዋጭ የቁጠባና ብድር ፕሮግራም ብትሰራ በገዛ ብራችን ተይዞ ወረፋ ያዙ ተብለን ከ2ወራት የቆዩ አባለት አሉ ከልክለው እ ተግባርና ስራቼው በግልፅ መረጃ ሰብስበክ የምታወራበት ፕሮግራም ስራ

  • @tesfagiyorgistesfagiyorgis7859
    @tesfagiyorgistesfagiyorgis7859 หลายเดือนก่อน

    I thought this lady works at gift real state?

  • @onlymine4294
    @onlymine4294 2 หลายเดือนก่อน +1

    ያለቀ ካልሆነ አለመግዛት

  • @tgstlssn6778
    @tgstlssn6778 2 หลายเดือนก่อน

    ጎበዝ ነች በደንብ ተዘጋጅታ ነው የመጣችው የኔ ጥያቄ የውጭ ዜግነት ያለንስ? ግዴታ ቢጫ ካርድ ያስፈልጋል?

    • @dst1684
      @dst1684 2 หลายเดือนก่อน

      Yes, ያስፈልጋል within 1 month and half ያልቅልሻል

    • @woinshetkassaye7174
      @woinshetkassaye7174 2 หลายเดือนก่อน +1

      ከራሴ experience ብነግርሽ የውጭ ዜጋ ከሆንሽ ኢትዮጵያ ውስጥ ቤት ለመግዛት ይሁን ምን ለማድረግ ቢጫው ካርድ ግድ ነው። ቢጫው ካርድ 10 አመት validation አለው። ብዙ ውጣ ውረድ የለውም።ባልሳሳት ወደ 15 ሺ ይከፈላል። ትነሽም ቢሆን inform ለማድረግ ነው።

    • @tgstlssn6778
      @tgstlssn6778 2 หลายเดือนก่อน

      @@woinshetkassaye7174 አመሰግናለሁ

    • @isaakalem3902
      @isaakalem3902 หลายเดือนก่อน

      @@woinshetkassaye7174ahune yechalale

  • @melessebereka9513
    @melessebereka9513 2 หลายเดือนก่อน +1

    በቀጣይ የሪልስቴት ዋጋ በእርግጠኝነት ስለሚቀንስ ገዢዎች የመደራደር አቅማችሁን ተጠቀሙበት። ዛሬ አስገዳጅ ውል ከመፈራረም ብትረጋጉ መልካም ነው።

  • @HagerenAresam-ff9ol
    @HagerenAresam-ff9ol 2 หลายเดือนก่อน

    ሰላም የሌለበት ሀገር ላይ ቤት መግዛት ለዛውም ከሪል እስቴት ገንዘብህን ክብሪት ለኩሰህ አንድ በአንድ እደማቃጠል ቁጠረው
    ትልቅ እሪል እስቴት ነው ይላሉ እነሱ እራሳቸው እርግጠኛ ከሆኑ ለምን አጠናቀው ከጨረሱ በሁላ አይሸጡም) ግርግር ለሌባ ይመቻል ነው ጨዋታው

  • @nana2009able
    @nana2009able 2 หลายเดือนก่อน

    If you really care about the public, please consider renting with very law price. Shelter is the basic need. Dehaw hebreteseb condminum enji apartment ayasefelegewem new metelun???

  • @user-fy5yv4sq9v
    @user-fy5yv4sq9v หลายเดือนก่อน

    Is this a commercial or complain?