የቀዳማዊ ኃይለ ሥላሴ የልጅ ልጅ ልጅ ወ/ሮ የሺ ካሳ "ቤተሰቦቼን በዛ ሰአት ከሀገር እንዲወጡ የረዱን የቦብ ማርሊ ቤተሰቦች ናችው" /HEELEN SHOW

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 20 ม.ค. 2025

ความคิดเห็น • 677

  • @fitsumf9837
    @fitsumf9837 ปีที่แล้ว +52

    የተለያዩ የሀለስላሴ የልጅ ልጆች ቃለመጠይቅን ሰምቻለሁ! ሁሉም አንድ አይነት በሆነ ከፍተኛ ስነምግባር የታነፁና የተላበሱ መሆናቸው ሁሌም ያስደንቀኛል!! እግዚአብሔር በደላችሁን እና የልብ ስብራታችሁን ይጠግን!

    • @kedist1978
      @kedist1978 ปีที่แล้ว +5

      በድሮ ጊዜ እንኳን የቤተመንግሥት እድገት ያለው ተራው ሰውም ልጆችን የሚያሳድጉት በጨዋነት እና በስነስርዓት ነበር። ከደርግ ጊዜ ጀምሮ ነው ብልግና እና ጋጠወጥነት የመጣው።

    • @derejewendafrie
      @derejewendafrie 4 หลายเดือนก่อน +1

      @@fitsumf9837 እኔ ሥነ ምግባራቸው አያስደንቀኝም ምክኒያቱም ሊኖራቸው እንደሚገባ ስለማስብ።

  • @tsehayemekonnen991
    @tsehayemekonnen991 ปีที่แล้ว +103

    የኔ ጨዋ ፣ እጅግ ያቆስላል ታሪኩ ፣ ግን የእግዚአብሔር ወገን ስለሆናችሁ ፅናቱን ሰጣችሁ ። 🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏 ሔለን ድንቅ ጋዜጠኛ ረጅም እድሜና ጤና ከመላዉ ቤተሰብሽ ጋር እመኛለሁ ።

    • @tsehayemekonnen991
      @tsehayemekonnen991 ปีที่แล้ว +1

      @@igo1071 በትክክል እዉነት

    • @betty_ss
      @betty_ss ปีที่แล้ว +1

      እኔ የአፄ ምንሊክ የልጅ ልጅ ልጅ ልጅ ልጅ ነኝ። ልዕልት የሺ ካሳ ይህንን ፊልም ደከመኝ ሰለቸኝ ሳይሉ ለቀጣዩ ትውልድ እንዲቀመጥ ሰለሰሩ ክልብ እናመሰግናለን። እኔም እንደርሶ ሰለንጉሱ ቅማንቴ አንድ ቀን ፊልም የመስራት ህልም አለኝ። በቅርቡ እናቶት ሰብለ ደስታ እንዳረፉ ሰማሁ ነፍስ ይማር! ባለፉት 5አመታት ብዙ የጃንሆይ ቤተሰብን አጥተናል።(ልዕልት ሰብለ ደስታ፣ልዕልት ሶፊያ ደስታ፣ልዕልት ሳራ ግዛው፣ልዑል ወሰንሰገድ መኮንን፣ሰብስትያኖስ ሳምሶን፣መንን መንገሻ)በድጋሚ ነፍስ ይማር። የሺ፣ሊሊ፣ኮከብ ጆቴ፣አምሀ ካሳ ሁላችሁንም እንወዳችኋለን ኑሩልን።

    • @መአዛ-ቀ8ቘ
      @መአዛ-ቀ8ቘ ปีที่แล้ว

      @@betty_ss የፊልሙ ርዕስ ምንድነዉ

  • @BeziBe
    @BeziBe ปีที่แล้ว +51

    እኔ በጣም ነው የገረመኝ ይሄን ታሪክ ስሰማ ምክንያቱም የአባባ ጃንሆይ እንደዚህ የቅርብ ሰው ያውም የልጅ ልጅ ልጅ ያለ አይመስለኝም ነበር እና እንደዚህ ታሪኩን የሚያስታውስ ለትውልዱ መገኘቱ በጣም ደስ ይላል እንኳንም ከነበረው ጥፋት እና ክፉ ጊዜ አምላክ ጠብቆሽ ይህን ታሪክ ለመናገር አበቃሽ። ፊልሙንም ብመለከት ደስ ይለኛል ።ብቻ እንኳን ኖርሽ

    • @tonyhobeika4835
      @tonyhobeika4835 ปีที่แล้ว +1

      Malte deto yemigezut yeneberut ende King new endy algebagemen ?

    • @tenalehulum
      @tenalehulum ปีที่แล้ว +4

      ​@@tonyhobeika4835
      ቋንቋችን በፊደሎቻችን ይጻፍ ፦

    • @tsigenigatu3922
      @tsigenigatu3922 4 หลายเดือนก่อน

      የልጅ ልጅም አሉ። የዋቢሸበሌ ባለቤት ልዑል ኤርሚያስ ሀይለስላሴ ኢትዮጽያ ውስጥ አሉ ገና ጥሩ እድሜ ላይ ናቸው። ሆቴሉን የሚመሩት።

    • @girmawongele
      @girmawongele 3 หลายเดือนก่อน +1

      ኤርምያስ ሳይሆኑ በዕደ ማርያም መኮንን ናቸው ሆቴሉን ሚመሩት

    • @meskeremsaunier4216
      @meskeremsaunier4216 3 หลายเดือนก่อน +1

      ​@@tenalehulumc'est obligatoire écrire ✍️ note opinions 《 Amhargna》on a le droit écrire ✍️ n'importe langues English,espagnol,français ....extra bref stop assisting ‼️💁‍♂️ voilà

  • @ketzergaw2593
    @ketzergaw2593 ปีที่แล้ว +15

    ልእልት የሺ ካሳ በጣም ደስ የምትል ረገ የለች ሴት ስላየናት በጣም ደስ ብሎናል።

  • @jonilion9368
    @jonilion9368 ปีที่แล้ว +2

    ይህን ኢንተርቪው ሁለት ግዜ ተመልክቸዋለሁ
    የታዘብኩት ነገር ፣ የየሺ ካሳ አስተዳደግና ጨዋነት በጣም አስደንቆኛል ፣ ያ ሁሉ መከራ አሳልፋ ያለምንም ቂምና ጥላቻ ሀሳብን እንደዚህ መግለፅ የሺን ሳላደንቅ ።ማለፍ አልችልም ፣ ብዙ ኢትዮጵያን ከዚህ ትምህርት ውሰዱ

  • @saradesta3038
    @saradesta3038 ปีที่แล้ว +30

    መሐይም ሰው ሁል ጊዜ ለተማረ ሰው value የለውም ሔለንይ እጅግ በጣም አመሰግንሻለሁ ታሪክን ማወቅ ጥሩነው ❤

    • @tenalehulum
      @tenalehulum ปีที่แล้ว +2

      የተማረ ሰው ፡ ያልተማረን በማስተማር ፡ ሰብዓዊ ዋጋቸውን (human value) መጨመር ይችላል ። 🤔

  • @rozaamha5742
    @rozaamha5742 ปีที่แล้ว +30

    የኔ እመቤት የሽ ካሳ ትህትናሽ እርጋታሽ ጨዋነትሽ እንደምን ይማርካል አንች የተወደድሽ የተከበርሽ ሆይ እናመሰግንሻለን ይህን ድንቅ ታሪክ ስላጋራሽን🙏🙏🙏

    • @godislove9841
      @godislove9841 ปีที่แล้ว

      It sounds like you were talking about Mariam.

    • @rozaamha5742
      @rozaamha5742 ปีที่แล้ว +1

      @@godislove9841 I was talking about Mrs. Yeshi Kasa okay

    • @fitsumf9837
      @fitsumf9837 ปีที่แล้ว

      @@godislove9841 የቅናት ይመስላል

    • @butterfly2349
      @butterfly2349 ปีที่แล้ว

      ​feel the same way

    • @zaharasavery6202
      @zaharasavery6202 ปีที่แล้ว

      በትክክል የነዚሕ ግሩም ሰዎች ሐዘን ነው ዛሬ ኢትዮጵያና ሕዝቧ የሚከፍለው

  • @zinashdemeke5123
    @zinashdemeke5123 ปีที่แล้ว +6

    በጣም ድንቅ ቃለ መጠይቅ ነው ።ፊልሙ በቅርብ ቀን ተለቆ የምናይበት ግዜን እንጠብቃለን ስንት ታላቅ ሰው ነው ኢትዮጵያ ያጣችው።ብቻ ፈጣሪ ነብሳቸውን በገነት ያኑርልን ።ለኢትዮጵያ ብቻ ሳይሆን ለጥቁር ህዝብ ትልቅ በሰረት የጣሉ ታላቅ ሰዎች ነበሩ።

  • @mesigebrehiwot1051
    @mesigebrehiwot1051 ปีที่แล้ว +29

    ቋንቋዎትን ሳትረሱ ጥርት አድርገው ይናገሩታል ትልቅ ክብር አለኝ ።

    • @rediettadesse2828
      @rediettadesse2828 ปีที่แล้ว +1

      She came back n lived more than a decade in ethiopia as adult ,

  • @desalegnist
    @desalegnist ปีที่แล้ว +59

    I don't know if you read these comments. We are proud of your family as we are proud of Ethiopia, No history without the Emprors!! BIG RESPECT

    • @tenalehulum
      @tenalehulum ปีที่แล้ว +3

      ሀገር ዝነኛ የሚሆነው በመሪዎቿ ጥንካሬም ጭምር ቢሆንም ፡ በህዝቡ ታታሪነትም ሀገራት ታዋቂ ሊሆኑ ይችላሉ ። 🤔

    • @davidcooper177
      @davidcooper177 ปีที่แล้ว

      BECAUSE YOU ARE AMHARA AND HAILE SELASSIE IS AMHARA THAT YOU LOVE HIM. HE WAS A DEVIL WHO KILLED ABOUT 50 - 100 MILLION PEOPLE THROUGHOUT ETHIOPIA DIRECTLY AND INDIRECTLY. TPLF, TIGREANS, AND MELES ZENAWI HAVE DONE SO MUCH DEVELOPMENT, CIVILIZATION, AND CARE FOR THE ETHIOPIAN PEOPLE. BUT, NO AMHARA WILL APPRECIATE TIGREANS FOR DEVELOPING ETHIOPIA. S***T.

    • @tesemayeruq4920
      @tesemayeruq4920 ปีที่แล้ว +2

      በንጉሱ ጭካኔ ነው ለዚህ ያበቃን፣

  • @adanchetesfaye285
    @adanchetesfaye285 10 หลายเดือนก่อน +2

    ከዚህ ሁሉ ጊዜ በኋላ መኖርና ታሪክ እውነታውን መናገር ጥሩ ነው ህዝብ ይቀበልም አይቀበልም ከናተ በኩል ያለውን እውነታ ተዳፍኖ እዳይቀር በተረፈ ስነምግባራቹና ለሀገራቹ ያላቹ ጀግኖች ናቹ እድሜ ጤና የብዙዎቻቹን ቃለመጠየቅ ሰምቻለው ለሀገራቹን ለቋቋና ለመሀበረሰባቹ ያላቹ ድቅ ነው እድሜ ጤና

  • @tsion5088
    @tsion5088 ปีที่แล้ว +52

    ልዕልት የሺ ካሳ ሰላጋራሸን ታሪክ እናመሰግናለን ።
    👑 💚💛❤🙏

    • @tenalehulum
      @tenalehulum ปีที่แล้ว +2

      የጋራ ታሪክ ለጋራ ሀገር መሰረት ነው ። 💐

    • @robertsun7214
      @robertsun7214 ปีที่แล้ว

      😮😂😂😂😂

  • @mariyamawit
    @mariyamawit ปีที่แล้ว +29

    እግዚአብሔር ባላቹበት ይጠብቃቹ ወይዘሮ የሺ ታሪካችሁን ታሪካችንን ስላካፈልሽን በጣም ነው እማመሰግነው ያሳለፋቹትን ስቃይ በምናቤ ስስለው እጅግ ከባድ ጊዜ ነበር ለቤተሰቦችሽ ...በሞት ላጣቿቸው ቤተሰቦችሽ እግዚአብሔር ነብሳቸውን ይማር ...ዶክመንተሪው በጉጉት እጠብቃለው ተባረኩ❤

  • @nichvirgo441
    @nichvirgo441 ปีที่แล้ว +26

    ሄለን በጣም ደስ የሚል ታሪከ ነው እኔ ቀ.ኃ.ሥ.ድሬዳዋ መጥተው 1964 ዓ.ም የመጥ የውሃ ፕሮጀክት ሊመርፈቁ መጥተው የቄስ ት/ቤት ተማሪ ሆኜ 1ብር ከጃቸው ተቀብያለሁ የ6 ዓመት ልጅ ነበርኩ እንደ ህልም ነው የሚታየኝ ጥሩ ጭውውት ነበር ግን የእንግሊዝኛውን ትርጉም ብታቀርቢ ደስ ይለኛል

    • @tenalehulum
      @tenalehulum ปีที่แล้ว +2

      በአንዱ ብር ፡ ቤተሰቦቼ አንድ ኩንታል ጤፍ ገዙበት እንዳትለን ብቻ ፧ 🤗

    • @ewawa11412
      @ewawa11412 4 หลายเดือนก่อน

      በትክክልበሳቸውግዜይገዛነበር

  • @tsigemengstu4193
    @tsigemengstu4193 ปีที่แล้ว +10

    ከልብ እናመሠግናለን. እውነት የሆነን ታሪክ ነገርሽን .ትልቅ ክብር አለን ለሁላችሁም

  • @Beld865
    @Beld865 ปีที่แล้ว +1

    የኔ እመቤት ወ/ሮ የሺ ካሳ ምን አይነት ኢትዮጵያዊ ጨዋነት ነው ያለሽ? ጨዋነትን ከአንቺ ተማርኩ። ርጋታና ትህትናሽ በእርግጥም እመቤትነትሽን ይገልጻል። አባባ አልጋ ወራሽ፣ አባባ መንገሻ . . . የሚሉት አገላለጽሽ የጨዋ አስተዳደግሽን ይገልጣል።

  • @lidiazappia9755
    @lidiazappia9755 5 หลายเดือนก่อน +1

    በጣም በጣም የሚገርመው ነገር ድንቅ የሚለኝ የንጉሰ ነገሰት ሀይለሰላሴ ቤተሰቦች ወንዶቹም ሴቶቹም የልጅ ልጆቻቸው ሰነምግባራቸው ሰብዕናቸው እርጋታቸው ንግግራቸው ለዛቸው እንዴትልብን ይመሰጣል አሰተዳደጋቸው የሚገርም ነው እግዚአብሔር አምላክ ያብዛችሁ እድሜና ጤና ዘራችሁን ያለምልምልን በዚህም ላይ ሁሉም ሙሁሮች የዋሆች ናቸው ። ዶክሜንተሪውን እሰካይ ደሞ ደሰታዬ ወሰን የለኘም እግዚአብሔር የተመሰገነ ይሁን ❤❤❤🎉🎉🎉

  • @tebebuseboka2352
    @tebebuseboka2352 ปีที่แล้ว +2

    በጣም ጠንካራ ነሽ ልዕልት የሺ የደረሰባችሁን የዓይምሮ እመም፣የሞራል ውድቀት ፣ጭንቀት ምንያክል ከባድ እንደነበር ይሠማኛል ያ ሁሉ አልፎ የአረፈውም አርፎ ዛሬ በህይወት ካላቹሁት አንቺ ይሄንን አሳዛኝ ታሪክ ስትነግሪን እጅግ በጣም ዕንባ ዕንባ እያለኝ ተከታትየዋለሁ ቃለመጠይቁን በፊልም የዘጋጀሺውንም ታሪካዊ ፊልም ደሞ ለማየት ያብቃኝ አደንቃችሁለሁም መላቤተሰብሽን አያትሽን ፡አይዞሽ ፣በርቺ ፣ጠንካራ ሴት ነሽ ፡በነገራችን ላይ ከላይ ልዕልት የሺ ብዬ ያልኩት አሁንም ለኔ የተከበረው ቤተሰብ ከነመዕረጉ መጠራት አለበት ብዬ አምናለሁ እናትሽም ፣ልዕልት ተናኝወርቅ ፣ልዕልት ሳራ፣ልዕልት ዓይዳ፣ልዕልት ዙሪያሽ ልዕልት ፀሃይ፣ወ ዘ ተ ተብለው እንደሚጠሩት አንቺንም ልዕልት የሺዬ ብዬ ነው የምለው ። በመጨረሻም ሙሉጤናና ዕድሜ ለሁላቹሁም ቤተሰብ በሙሉ እመኛለሁ።

  • @Dan77779
    @Dan77779 ปีที่แล้ว +25

    It is impressive and informative interview. Princes Yeshi Kassa is beautiful inside and out. Emperor Hailesilassie was a great king who had done a lot good things for Ethiopia. My primary school was built by Princes Tenagne Worke and the name of the school was named "Le'elt Tenagne Worke", the Derg regime change the name of the school "Hibret".
    The two American women (producers) deserve appreciation and credit for their great job. Thank you for your hard work and dedication.
    Thank you Princes Yeshi and Helen for such wonderful and historical interview. Blessings!

    • @tenalehulum
      @tenalehulum ปีที่แล้ว +1

      የተቋሞችን ስም በመቀያየር ታሪክን ማጥፋት አይቻልም ። ምንጊዜም መልካም ስም ከመቃብር በላይ ይኖራል ። 🤔

  • @ethiopia6721
    @ethiopia6721 ปีที่แล้ว +14

    ግርማዊ ቀዳማዊ ሀይለስላሴ ዘአምነገደ ይሁዳ ንጉሰ ነገስት ኢትዮጵያ በጣም ትልቅ ሰው ነበሩ ታሪክ ሲያስታውሳቸው ይኖራል አንቺን የመስለ የልጅ ልጅ ስለስጣቸው ታሪካችሁን ለማያውቁት እንዲያውቁ በማድረግሽ በጣም አመስግንሻለሁ ምንም ትንሽ ብሆንም ትዝ የሚለኝ የስማንያ አመት ልደታቸውን ሲከበር አዲስ አበባ አሽብርቃ በማታ እየዞርን ያየሁትን አልረሳውም በርቺ የሚቀጥል ታሪክ እንደምታቀርቢልን እጠብቃለሁ::

    • @tenalehulum
      @tenalehulum ปีที่แล้ว +1

      የ[ግራድ ፓ] ደማቅ ልደታቸውን እሷም እንዴት እንዳሳለፈችው ብትነግረን መልካም ነው ።

  • @kelishgetu2369
    @kelishgetu2369 ปีที่แล้ว +12

    የሺዬ የኔ ጨዋና ውድ እህት ስላየሁሽ በጣም ደስ ብሎኛል።

  • @azemutegen3212
    @azemutegen3212 ปีที่แล้ว +44

    በጣም በጣም በጣም የሚደንቀኝ ቋንቋቸውን ከሃገር ቤት ካሉት በላይ ነው እሚወሩቱ አልርሱቱም

    • @kedist1978
      @kedist1978 ปีที่แล้ว +5

      ትክክል ምክንያቱ በባህላቸው እና አገራቸው ስለሚወዱና ስለሚኮሩ ነው ። አገር ቤት ያሉት አይነምሮአቸው ቅኝ ስለተገዛ እና ስነስርዓት ስለሌላቸው እና እንግሊዝኛ መደባለቅ የስልጣኔ ምልክት አርገው በማየታቸው ነው።

    • @minty1188
      @minty1188 ปีที่แล้ว +3

      እንዴ እንዴት ይረሳል ?

    • @tenalehulum
      @tenalehulum ปีที่แล้ว +3

      አፍ የፈቱበት ቋንቋ እስከ ተጠቀሙበት ድረስ አይረሳም።

  • @ohali5668
    @ohali5668 ปีที่แล้ว +11

    ዋዉ ስለ ግርማዊ ቀዳማዊ አፄ ሀይለስላሴ ታሪክ ድጋሚ ይነሳል ብዬ አላስብኩም ነበር, ዶክመንተሪዉን ለማየት ጓግቻለሁ ❤

  • @ameleworkkibret3866
    @ameleworkkibret3866 ปีที่แล้ว +23

    ወይዘሮማ አይደለሽም ልዕልት የሺ ካሳ ነው ትክክለኛው ስምሽ ብዙ የድሮ ስርዓት ናፋቂዎች አለን ልዕልት የሺ ካሳይዬ.....😊😊😊❤❤❤❤

  • @azebkuhemy3j8
    @azebkuhemy3j8 ปีที่แล้ว +26

    በጣም ደስ የሚል ታሪክ ነው ይሄውላ ታሪክ የተሰራባት ሀገር አሁን ያለችበት ሁኔታ በጣም ያሳዝናል ያሁላ የተማረ ሰው በከንቱ የጠፎት በዛን ጊዜ የጠፉው ስህተት እሄው ዋጋ እያስከፈለን ነው በጣም ያሳዝናል ደኮመንተሪውን ለማየት ቸኩያለው ልህልት እናመሰግናለን አንድ የሀገራችን ሂስትሪ ነው ።

    • @yeabsirayibeltal5838
      @yeabsirayibeltal5838 ปีที่แล้ว

      th-cam.com/video/rZVNHEQhU-0/w-d-xo.html

    • @tenalehulum
      @tenalehulum ปีที่แล้ว +2

      የእውቀት ትውልድ ቅብብል ፡ ታሪካዊ ስህተቶችን ከመድገም፡ ያድናል ።

  • @mintyassefa
    @mintyassefa ปีที่แล้ว +11

    የአገር ፍቅር፣ ክብር፣ የራስ ክብር የነበራቸው ሰዎች ነበሩ😢

  • @betty_ss
    @betty_ss ปีที่แล้ว +7

    እኔ የአፄ ምንሊክ የልጅ ልጅ ልጅ ልጅ ልጅ ነኝ። ልዕልት የሺ ካሳ ይህንን ፊልም ደከመኝ ሰለቸኝ ሳይሉ ለቀጣዩ ትውልድ እንዲቀመጥ ሰለሰሩ ክልብ እናመሰግናለን። እኔም እንደርሶ ሰለንጉሱ ቅማንቴ አንድ ቀን ፊልም የመስራት ህልም አለኝ። በቅርቡ እናቶት ሰብለ ደስታ እንዳረፉ ሰማሁ ነፍስ ይማር! ባለፉት 5አመታት ብዙ የጃንሆይ ቤተሰብን አጥተናል።(ልዕልት ሰብለ ደስታ፣ልዕልት ሶፊያ ደስታ፣ልዕልት ሳራ ግዛው፣ልዑል ወሰንሰገድ መኮንን፣ሰብስትያኖስ ሳምሶን፣መንን መንገሻ)በድጋሚ ነፍስ ይማር። የሺ፣ሊሊ፣ኮከብ ጆቴ፣አምሀ ካሳ ሁላችሁንም እንወዳችኋለን ኑሩልን።

    • @tigitk5795
      @tigitk5795 ปีที่แล้ว

      በእውነት የት ነው ያለከው በጣም እድለኛ ነክ በዚ ዘመን በመኖርክ ዎአዎ ማን ትባላለክ የት አገር ነው የምትኖርው በነገራችን ላይ አብይ ለኢንተርቢ ይፍልግካል

    • @selomiemandefro9180
      @selomiemandefro9180 10 หลายเดือนก่อน +1

      ያንተን ዶክመንተሪ በጉጉት እንጠብቃለን

  • @ephremtadesse7655
    @ephremtadesse7655 ปีที่แล้ว +78

    ቀዳማዊ ኃይለስላሴ ስለ ሁሉም ላደረጉልን ውለታ ኢትዮጵያ ምንግዜም ታመሰግኖታለች🙏🙏🙏 ቤተሰቦ ላይ ስለተደረጎበት ግፍ እና በደል ከልብ አዝናለው😭

    • @yemeed24
      @yemeed24 ปีที่แล้ว

      Me to 😢

    • @zenikabtiymer4167
      @zenikabtiymer4167 ปีที่แล้ว +1

      Not me

    • @ephremtadesse7655
      @ephremtadesse7655 ปีที่แล้ว +4

      @@zenikabtiymer4167 child go to sleep

    • @tenalehulum
      @tenalehulum ปีที่แล้ว

      ​@@zenikabtiymer4167
      ለምን አላዘንሽም ፧ 🤔

    • @tenalehulum
      @tenalehulum ปีที่แล้ว +1

      የቤተሰቦች ሀዘን መቀረፍ የሚጀምረው ፍትህን ማስፈን የሚችሉ ተቋማት በኢትዮጵያ ሲኖሩ ነው ። 🤔

  • @birukgetachew1620
    @birukgetachew1620 ปีที่แล้ว +64

    It's truly inspiring to see the impact that His Majesty has had not just on Ethiopia or Africa, but on the entire black community. You too are brave and inspiring Yeshi by shedding light on the untold stories and challenging the misinformation that exists about our legends, Yeshi is not only honoring their legacy but also contributing to the empowerment of future generations. It's important to recognize the significant impact that individuals like His Majesty Haile Selassie, Emperor of Ethiopia have had not just on their own communities, but on entire groups of people. As Yeshi mentions, we should judge a person based on their entire body of work and lifetime achievements, and it's clear that her grandfather's (our king) contributions were vast and far-reaching. It's heartening to see Yeshi continuing this legacy and making a positive impact in her own way.
    You are such a humble soul Yeshi ✊

    • @haregewainfisseha5971
      @haregewainfisseha5971 ปีที่แล้ว +3

      Very true!!! The Almighty God bless our country and people always!!!

    • @tenalehulum
      @tenalehulum ปีที่แล้ว

      የአፄ ኃይለስላሴ ተፅእኖ ፡ በ'ጥቁር ' ህዝቦች ላይ ብቻ ሳይሆን ፡ በ'ነጮች' ህዝቦች ላይም ጭምር ነበር ። በተለይ በኢትዮጵያ ላይ የተፈጸመውን ሕገ ወጥ የፋሺስት ሙሶሊኒን ወረራን ባለማውገዛቸው ፡ ቀጣይ የፋሺስቶችና ናዚዎች የጥምረት ወረራ ሰለባዎች እራሳቸው አውሮፓውያን እንደሚሆኑ በመተንበያቸው ስለነበር ነው ። ከሁለተኛው የዓለም ጦርነት በኋላም በሁሉም ማህበረሰብ ተቀባይነት አግኝተው ዝነኛ የሆኑበት አንዱም ምክንያት ሆኖላቸዋል ።

    • @barringtonedwards7008
      @barringtonedwards7008 ปีที่แล้ว

      ​@@haregewainfisseha5971😂😂😂
      THE ALMIGHT IS THE EMPEROR AND YOU DENY HIM.
      YOU ARE LOST

  • @adambosat238
    @adambosat238 ปีที่แล้ว +15

    አይዞሽ፣ የእኔ፣የእህት፣ በጣም፣ ድንቅ፣ ጮዋ፣ ኢትዮጵያዊ ፣ ቤተሰብ፣ እንዳለሽ፣ ታሪክ፣ እና፣ ጨዋ፣ ኢትዮጵያዊያን ፣ምስክሮች፣ ነን።

  • @abulemuhammed9577
    @abulemuhammed9577 ปีที่แล้ว +1

    ዘር ሳይሆን ፊደል ስላስቆጠርከን ፤ መከፋፈልን ሳይሆን አንድነትን ፤ ፍርሀትን ሳይሆን ጀግንነትን ፤ ብሄርን ጎሳን ፣ ጎጥን ሳይሆን የሀገርን ፍቅር ስላሳየህን ለመንጌ
    ክብር ይገባሀል ፈጣሪ እድሜና ጤና ጨምሮ ይስጥህ......... ሞት ለሀገር በታኞች ፣ ለዘረኞች እና ለሴረኞች

  • @bogaletessema5055
    @bogaletessema5055 ปีที่แล้ว +17

    I am so proud of Haliselasie all the time here is US a lot of senior people know him it makes my work easy and made me proud of being Ethiopian origine

    • @tenalehulum
      @tenalehulum ปีที่แล้ว +1

      መልካም መሪ ህዝቡን ያስከብራል ።

  • @frehiwotasefa7754
    @frehiwotasefa7754 ปีที่แล้ว +4

    በእውነት ሀዘንሽ ይሰማናል!! መንግስቱ ግን እግረ ደረቅ ነው። እሱና መሰሎቹ ኢትዮጵያን ለዚህ አበቋት እግዚአብሔር የስራቸውን ይስጣቸው የተረገሙ ። ነጉስ ኃይለስላሴ በኛ በኢትዮጵያውያን ውስጥ አሁንም ንጉስ ናቸው ስላየንሽ ግን በጣም ደስ ብሎናል

  • @bitanyanegash874
    @bitanyanegash874 ปีที่แล้ว +5

    እግዚአብሄርን ያከበረ ሰው ከትውልድ እስከ ትውልድ ስሙ ሲነሳ ይኖራል ታሪኩም አይጠፋም እግዜር መስካሪ ያዘጋጅለታል ❤ አደበተ እርቱ ልህልት እመቤቲቱ ከዚ የበለጠ ጤና እና እድሜ ይስጥልን የኔ እመቤት ❤️❤️❤️🙏🙏🙏እግዚአብሔር ኢትዮጵያንና እዝቦቿን ይባርክ 🙏🙏🙏

  • @yemiermiyas8251
    @yemiermiyas8251 ปีที่แล้ว +15

    This is one of the best interview ever!! Thank you bunch Helen for this amazing informative interview! I can’t wait to watch this amazing historical and family story. I wanted to say sorry what this family had to go through and I want you to remember that this story it’s not only for this family it’s also ours. Thank you W/ro Yeshi and all the family for sharing this amazing story which most us we don’t know! As a family May you and your family find a healing process by sharing this beautiful story with us! Finally thanks for the film crew for the tireless effort to make this happen! ❤

    • @tenalehulum
      @tenalehulum ปีที่แล้ว +1

      የቤተሰብ ታሪኮች ስብስብ የሀገር ታሪክ ናቸው ።

  • @yumlucknewzealand321
    @yumlucknewzealand321 ปีที่แล้ว +3

    Thank you Helen for inviting Yeshi..This is such a historic conversation.

  • @lishanmulugeta4589
    @lishanmulugeta4589 ปีที่แล้ว +2

    ሄለን፣ የግርማዊ ቀዳማዊ ኃይለሥላሴ የቤተሰብ ታሪክ የዶክመንተሪ ፊልም መዘጋጀቱን አልሰማሁም ነበር። እንድናውቅ በማድረግሽ ምስጋናዬ ከፍ ያለ ነው።
    ወይዘሮ የሺመቤት፣ በቤተሰባችሁ ላይ የሆነው ሁሉ የአገር ውርደት ነው። እንዳሁኑ ትውልድ ሆኜ ሳስበው ያኔ የሆነው ሁሉ ታሪካችንንና እሴቶቻችንን ያጠፋ በመሆኑ አሁን የምናዝነው እጅግ ብዙ ነን። ዛሬ ግን እናንተ የኛ እንቁ እሴቶቻችን ናችሁ።
    ግርማዊነታቸው በኢትዮጵያ ታሪክ በሺዎች ዓመታት ውስጥ ከነበሩት እጅግ ብዙ ነገሥታት መካከል he was one of the greatest kings.
    እጅግ አዝናለሁ።

  • @amsalerittfeldt9460
    @amsalerittfeldt9460 ปีที่แล้ว +41

    🙏🏽💚💛❤️እናመሰግናለን የኢትዮጵያን ታሪክ ስላጋራችሁን:: እስኪውጣ በጉጉት ነው🙏🏽

    • @tenalehulum
      @tenalehulum ปีที่แล้ว

      ታሪክ የማወቅ ጉጉት ፡ ለሚቀጥለው ትውልድ ፡ ጽኑ መሠረት ለመጣል ያግዛል ። 🤔

  • @zelalemattlee6694
    @zelalemattlee6694 ปีที่แล้ว +11

    Thank you Emebet Yeshi. I worked with your sister Kokeb, and I always respected her dedication, knowledge and commitment to Ethiopia. I miss talking to her. I’m so glad you shared this great milestone of our country’s history. Hope I’ll meet you one day when you come to Virginia. ❤

  • @movieforever9004
    @movieforever9004 ปีที่แล้ว +9

    ሔለንየ እናመሠግናለን እሄን የመሠለ ታሪክ
    ሰላቀረብሸልን

  • @menahabtegiorgis2504
    @menahabtegiorgis2504 ปีที่แล้ว +8

    I would say this was one of the best interviews thus far bravo Hellen can’t wait to watch the movie

    • @tenalehulum
      @tenalehulum ปีที่แล้ว +1

      ምርጥ ቃለመጠይቆችን ማድረግ ፡ ሄለናችን የተካነችበት ሙያ ነው ።

  • @meseretkefyalew2888
    @meseretkefyalew2888 ปีที่แล้ว +1

    ልእልት የሺ ካሳ ስለ ጃንሆይ እንደሀገር እና ቤተሰቦችሽ ስላሳለፋት መከራ አዝናለሁ እኔ ስሰማሽ ከባድ እንደነበረ ያሳለፍሽዉ ተረዳሁሽ ግን በጣም ስነምግባር የተላበሽ ብርቱ ነሽ እግዚአብሔር ከእናንተ ጋር ይሁን።

  • @Goodthing1009
    @Goodthing1009 ปีที่แล้ว +80

    አይ ያልታደለች ሀገር አንዱ አንዱን እየገደለ በጉልበት የሚኖርባት ሀገር !!
    እግዚአብሔር አምላክ ይሄንን የመጠፋፋት አባዜ ከምድራችን አጥፋልን።

    • @Ethiotravelandfood
      @Ethiotravelandfood ปีที่แล้ว +4

      ዋው በጣም ክብር ይገባችሁዋል ከእግዚአብሔር በታች የኢትዮጵያ ነገስታት ትልቅ አሻራ ለዓለም የሚተርፍ የሚያስከብር ታሪክ ናችሁ!!! አለ መታደል ሁኖ ይስልጣን ውድድር የዘር ፖለቲካ ጎድቶናል ይህም ለበጎ ነው ብሳት ምፈተን አልምዝ ያመርታል አይዞን እንወዳችሁ አለን ክራታችን ማንነታችን ናችሁ❤❤❤✅❤️❤️👏🏼👏🏼👏🏼🤌🏼🤌🏼🤌🏼🙏🏼🙏🏼🙏🏼🫶🏼🫶🏼

    • @feventadesse8529
      @feventadesse8529 ปีที่แล้ว +1

      እውነት ነው

  • @saraamagreedavid6763
    @saraamagreedavid6763 ปีที่แล้ว +9

    አያቴ እናቴ ሁሌም ቀዳማዊ ኃይለስላሴን አንስተው አይጠግቡም ነበር እናቴ ታለቅስ ነበር ስታነሳቸው እነ ወይዘሮ ልዩ ብርሃን ከእስር ሲፈቱም እቤት ሄጄ ጠይቄአቸዋለው ብላኛለች ቤተመንግስት ውስጥ ገበታ ላይ ከጃንሆይ ጋር ቀርቤ በልቻለሁ ብላ ታጫውተን ነበር በንጉሥ ኃይለስላሴ ሞት በቤተሰባቸው ላይ የተፈፀመው ግፍ በጣም አሳዛኝ እና ሰቅጣጭ ነው ነፍሳቸውን በገነት ያኑረው 🙏🙏🙏

    • @shemseiasultan
      @shemseiasultan ปีที่แล้ว +4

      ምነው ንጉሡ የሠሩት ግፍና ወንጀልስ ቸረሳሽ በአደባባይ የሰቀሉትና ከሸዋ እስከ ሞያሌ የፈጁት ሕዝብስ?የእጃቸውን ነው ያገኙት

    • @tenalehulum
      @tenalehulum ปีที่แล้ว +1

      ​@@shemseiasultan
      ሀጥያት የሌለበት ኢየሱስ ክርስቶስም በግርፊያ እና በስቅላት ሞት ተፈርዶበት ነበር። እሱም የእጁን አገኘ ሊባል ነውን ፧ 🤔

    • @shemseiasultan
      @shemseiasultan ปีที่แล้ว +1

      @@tenalehulum እሱ አንቺ ነሽ የምታውቂው አፄዎቹ ግን የእጃቸውን ነው ያገኙት እና ምን ማለት ነው የፈጁትን ፈጅተው በነፃ እንዲለቀቁ ፈልገሽ ነው እንኳንም ሽንት ቤት ተቀበሩ እነዚህ ናዛዎች

    • @tenalehulum
      @tenalehulum ปีที่แล้ว

      @@shemseiasultan
      አፄ ቴዎድሮስ ፡ ከእንግሊዝ ጋራ ተዋግተው እጅ አልሰጥም ብለው መቅደላ ላይ እራሳቸውን ሰውተዋል ፤ አፄ ዮሐንስ ፡ ወራሪ ደርቡሾቹን መተማ ላይ በጦርነት አሸንፈው ተሰውተዋል ፤ አፄ ምኒልክ የአድዋው ጀግና ፡ ታመው በህክምና ሲረዱ ቆይተው በእርጅና ዘመናቸው አረፉ ፤ የመጨረሻው አፄ ኃይለ ሥላሴ ከአልጋ ወራሽነት እስከ ንጉሠ ነገሥትን ለአርባ አራት ዓመታት ሲያስተዳድሩ ቆይተው እድሜያቸው ሰማኒያ ሁለት ዓመት ሲሞላቸው የራሳቸው ወታደሮች ከሥልጣናቸው አወረዷቸው ። ስለዚህ በአጭሩ ፡ 'የእጃቸውን ያገኙ' አፄዎች የሉም ማለት ነው ። 🤔

    • @eneyeabebawu7061
      @eneyeabebawu7061 ปีที่แล้ว

      ❤❤❤❤❤❤❤

  • @emmanuelhabte4491
    @emmanuelhabte4491 ปีที่แล้ว +3

    በጣም መልካም ዝግጅት አመሰግናለው ሔለን አንበሳዬ።

  • @taibatsegalen3112
    @taibatsegalen3112 ปีที่แล้ว +5

    አባትሽ። በጣም ጥሩ ልብ ና። ርሕራሄ። ያላቸወ ሰው ናቸው ብለው ብዙ ሠዎች ሲሉ። ሠምቻለሁ !!

  • @mimiroth403
    @mimiroth403 ปีที่แล้ว +19

    ይህ የእግዚአብሔር እርዳታ ነው
    እምሮቸውን እግዚአብሔር ጠበቀላቸው:
    ብርቱ ናቸው
    እግዝብሔር ይመስገን

  • @desalegnist
    @desalegnist ปีที่แล้ว +8

    No word how humble and full in all aspects....Happy I saw your interview. Helen, you madebhistory. Thank you

    • @tenalehulum
      @tenalehulum ปีที่แล้ว +1

      በሙሉ ትህትና የሚደረጉ ቃለመጠይቆች ፡ ደስታን ይፈጥራሉ ።

  • @tekleababera1965
    @tekleababera1965 ปีที่แล้ว +7

    Big Respect, history shall be documented to new generstion 👍👍

  • @tingrettilaye1168
    @tingrettilaye1168 ปีที่แล้ว +13

    በጣም በጣም በጣም ጥሩ ነው እውነተኛ ታሪክን የምታገኝው በታሪኩ ውስጥ ያለፈና ታሪኩ ሲሰራ የነበረ ስው ሲገልፅው ሰለዚህ ሰዎች ሟቿ ች ሰለሆነ እውነታን የማስተላለፍ ግዴታ ሰላለብንና በአሁኑ ወቅት አገራችን ውስጥ ለተከሰተው ብዝታ መፍትሄ ሊሆን ሰለሚችል ከዚህም በላይ መሰራት ይጠበቅባችኃል በርቱበት ከልብ እናመሰግናለን እኛም አልፈንበታ ልና ለአገራችን ጥሩ ሄደት ነው አላዋቂዎች ሄደቱን አበላሹት መልካም ቀን:::!!!(*!*)🇪🇹🇪🇹🇪🇹🌍🌍🌍

    • @tenalehulum
      @tenalehulum ปีที่แล้ว +1

      ታሪኩን የሚያውቅ ህዝብ ፡ ትንግርት ሀገር አይኖረውም ። 🤔

  • @YME677
    @YME677 ปีที่แล้ว +9

    I can not wait to see this amazing historical film.Wounderful work to all our childrern and grand childern.

    • @tenalehulum
      @tenalehulum ปีที่แล้ว +1

      ልጆችን ታሪክ ለማስተማር ፡ የዘመኑ የምስራች ፡ ፊልም ነው። 🎬

  • @zahraliban5714
    @zahraliban5714 ปีที่แล้ว +5

    አለም በጣም ትገርማለች አላህ ይጠብቀን

  • @tewabechtedla6430
    @tewabechtedla6430 ปีที่แล้ว +2

    ሄሉ በርችልን፣በጥሩም ሆነ በመጥፎ ጎኑ የነበረን እውነታ ለዚህ ትውልድ ካላቀበልነው ሀገር እንደ ሀገር፣ትውልድም እንደ ትውልድ ሊሻገር አይችልም። እህቴ የሽም ተባረኪ፣ በጨዋ ወግ ነው የምትገልጭው እና ብዙ ያስተምራል።

  • @merongetahun5066
    @merongetahun5066 ปีที่แล้ว +30

    May all innocent souls rest in glory of Paradise. And wish you peace for you and your family.

    • @tenalehulum
      @tenalehulum ปีที่แล้ว +2

      ንፁሐን ነፍሳት ፡ በአፀደ ገነት እንደሚኖሩ ፡ ታላቁ መጽሐፍ ገልጿል ።

  • @shimelishabte1288
    @shimelishabte1288 ปีที่แล้ว +2

    ደጃዝማች ካሳ ወ/ማርያም የወለጋ ገዢ በነበሩበት ዘመን እጅግ በጣም ህዝቡ የሚወጃቸው ሰው ነበሩ። በክፍለ ሀገሩ የማይረሱ ለውጦችን ለማምጣት ብዙ ሰርተዋል። ዛሬም ታሪካቸው ይነገራል። እንኳን ኖርሽ። ባልሳሳት ወለጋ ሙዚየም ውስጥ አለ

  • @Robloxgirl-390
    @Robloxgirl-390 ปีที่แล้ว +7

    የሰውን ደም የሚያፈስ ደሙ ይፈሳል። ኦሪት ዘፍጥረት 9:6, ለኢትዮጵያ ሰላም፣ ለአለም ሰላም አሜን። ሔለን ባለሽበት ሰላምሽ ይብዛ አከብርሻለሁ።

  • @fanayealemu2634
    @fanayealemu2634 ปีที่แล้ว +12

    I am listening I’m gonna cry you’re so Kind

    • @tenalehulum
      @tenalehulum ปีที่แล้ว +1

      ደግነት ልብ ያባባል ፦
      Kindness is heart warming.

  • @taddessemekonnen8252
    @taddessemekonnen8252 ปีที่แล้ว +1

    ወይዘሮ የሺ ቀ. ሃይለስላሴ በዓለም የታወቁ: አገራቸውን ያስጠሩ ለኢትዮጵያና ለአፍካም ጭምር ኩራትትና ለሁሉም አባት ነበሩ።

  • @kebreworkgeorges6689
    @kebreworkgeorges6689 ปีที่แล้ว +10

    Well done Yeshi ,!you explained that with great eloquence. So proud of you

    • @tenalehulum
      @tenalehulum ปีที่แล้ว +1

      ምርጡ ማብራሪያ ፡ የሺ ክብረወርቆችን ያሸልማል ።

  • @abejegoshu4064
    @abejegoshu4064 ปีที่แล้ว +12

    what a brave and wise woman! ! !
    thanks for sharing this interesting and inspiring story.
    Generation will remember what King HS did for our beloved country. Will be remembered, respected and loved 💚💛❤

    • @tenalehulum
      @tenalehulum ปีที่แล้ว +1

      ታሪኩን የሚያውቅ ትውልድ የጥንካሬና የብልህ አስተሳሰብ ባለቤት ይሆናል ።
      🟢🟡🔴

  • @srvneyo9011
    @srvneyo9011 ปีที่แล้ว +8

    Thanks this is a very big puzzle bit that you fill for lots of as who went to know our past or background እግዚአብሔር ይስጥልን ።ቤታችሁን እና የቆሰለ አንጀታችሁን ይፈውስላቹህ። ዛሬ ላለንበት ለተረዳው በደንብ ያስተምራል

    • @tenalehulum
      @tenalehulum ปีที่แล้ว +1

      ከታሪክ የተማረ ፡ ሕይወቱን ያማረ ፡ ያደርጋል ።

  • @abbiwoldemeskle1307
    @abbiwoldemeskle1307 ปีที่แล้ว +5

    ወይዘሮ የሽ ካሳ እግዚአብሔር ይባርክሽ።

  • @birukabraham7285
    @birukabraham7285 ปีที่แล้ว +1

    ኢትዬጵያና ህዝቧ በትልቅ ማማ እና ክብር ላይ የነበረችበት ወቅት።እኛ የናቅነውና እንግሊዝ እስካሁን በክብር ይዛው እየተጓዘችበትና በአለም ላይ ተከብራ ያለችቡት ንጉሳዊ ስርዓት።

  • @ReasonMedia7888
    @ReasonMedia7888 ปีที่แล้ว +2

    I was blown away by all of it! Simply Amazing!

  • @menbilove2757
    @menbilove2757 ปีที่แล้ว +21

    She so Beautiful inside and outside…

    • @tenalehulum
      @tenalehulum ปีที่แล้ว +3

      ውስጣዊ ብልህነትና እውቀት በውብ ገፅታ ሲታጀብ ፡ መዳረሻው የትየለሌ ነው ። 🤔

  • @rahelcosentino5254
    @rahelcosentino5254 ปีที่แล้ว +2

    Wow ጌዜዉ ሲሆን ሁሉ ነገር ይገጣጠማል I can't waight to c it.
    Thanks for sharing 😊

  • @Ethiopia291
    @Ethiopia291 ปีที่แล้ว +14

    ልዕልት የሺ ካሳ❤❤❤ ልዕልትማ ነሽ

  • @ethiopiakebede5931
    @ethiopiakebede5931 ปีที่แล้ว +104

    የሚያሳዝነው ያ ሁሉ የተማረ ስው ያለፍርድ አልቆ እንደገና የኢትዮጵያ ፖለቲካ ድብልቅልቁ ወጥቶ አሁን ላይ ስው የሚታረድበትና በዘሩ ከአንዱ ቦታ ሌላው ጋ የሚፈናቀልባት ሀገር ሆናለች ያለፈብን መርገም ያለ ይመስላል እግዚአብሔር ይታረቀን

    • @Robloxgirl-390
      @Robloxgirl-390 ปีที่แล้ว +5

      Amen 🙏!

    • @emebetkebede6188
      @emebetkebede6188 ปีที่แล้ว +3

      🙏

    • @טסנה
      @טסנה ปีที่แล้ว +5

      በሚያስዝን ሁኔታ መንግሥቱ እንዳለው በልጅ ልጆች አልታደሉም የንጉሡ ቤተሰብ በጣም ደካማ ነው
      ያን ያህል ስነ ጥር ብልህ የሁኑት ንገሥ ትልቅ ዝና ክብር በኢትዮጵያም ቢሆን አሁንም ድረስ ብናፍቆት የንጉሡን ዘመን የሚያስታውስ ሕዝብ እያለ
      በተወሰነም ደሩጃ በፓለቲካው ትልቅ ተሳትፎ ቢያደርጉ ስንት ነገር በሰሩ አፄው በቃ አለፋ ቤተስባቼው እጂግ በጣም ደከካማ ቤተሰብ ነው

    • @ss-jm8se
      @ss-jm8se ปีที่แล้ว

      አይ መንግስቱ አሁን አንተ በህይወት አለህ ትባላለህ የተጨራመተና የዛገ ጣሳ መስለሀል ውሻ ባሪያ

    • @TheKing-dp7zw
      @TheKing-dp7zw ปีที่แล้ว +1

      For sure

  • @asrattadesse8597
    @asrattadesse8597 ปีที่แล้ว +7

    I want to say Thank you Hellen for this wonderful interview with the Princess Yeshi Kassa! What an amazing story! I can’t wait to know more about my emperors life and endeavours. I get up hearing about how wonderful the emperors were from my mother that will be just a fraction of the knowledge I have I wanna learn more about them. ❤

    • @tenalehulum
      @tenalehulum ปีที่แล้ว +1

      ታሪክን የማወቅ ጉጉት ሚዛናዊ አመለካከት ለመገንባት አስፈላጊ ነው ።

  • @sofiasofia9129
    @sofiasofia9129 ปีที่แล้ว +1

    እመቤት የሺ በጣም የማያሳዝን ታሪክ ነው ያሳለፋችሁት ሰው የማይችለው መከራ ና ሀዘን የለም።😢😢😢

  • @yaf804
    @yaf804 ปีที่แล้ว +7

    Helen you are so polite

  • @abebechshibeshi1486
    @abebechshibeshi1486 ปีที่แล้ว +2

    ልእልት የሽ መልስ አምላለሽና ሥርዓትሽ በጃንሆይ ጊዜ ምንዓይንት ስርዓት እንደነበረ ይገልጻል እይ ኢትዩጵያ ዛሬ ዘር ቆጣሪ እና አራጅ ጊዜ ሆነብሽ። ክብር ለጃንሆይና ለቤተሰቡ።

  • @zenebechdesta1580
    @zenebechdesta1580 ปีที่แล้ว +3

    እኛ ባመጣው ጥፋት ያንን የመሰለ ጨዋነት አጥተን ዛሬ ላይ ደረስን የክፋታችን ጥግ ይህን አመጣብን ብቻ ይቅር ይበለን

  • @joteyimam
    @joteyimam ปีที่แล้ว +4

    Thank you! Helen Show, for arranging this interview even though My Mame Roman Samuel Jote, and Emayu ( W/ro Askale Jote Gashe Kassa's Mother ) are always saddened by the loss of their families.

  • @danielamare8280
    @danielamare8280 ปีที่แล้ว

    Thank you to Princess Yeshi Kasa and Helen show host.

  • @abebaayele165
    @abebaayele165 ปีที่แล้ว +10

    Sis Helen! I'm always impressed by ur presentation which has journalism attics & our Ethiopian culture which has due respect for all human & etc..! In addition ur full of smile till z end of ur show! It's a GREAT talent keep it up!......

    • @tenalehulum
      @tenalehulum ปีที่แล้ว +1

      በመልካም ባህል እና በጥሩ ስነምግባር የታነፀ ባለሙያ ፡ የቤተሰብና የሀገር ኩራት ነው።

  • @tselatadnew4567
    @tselatadnew4567 ปีที่แล้ว +5

    ሔለን ስለአንቺ ክብር ይሰማኛል እባክሽን ይህንን ታሪክ እንዴት ማግኘት ወይም ማየት እንችላለን እባክሽን ይህ ማለት ታሪካችን ነው፡፡

  • @menelikjanhoy2053
    @menelikjanhoy2053 ปีที่แล้ว +39

    If I am not mistaken Woizero Yeshi' s father Dejazmach Kassa's family comes from Wellega (Oromia) and Woizero Yeshi's aunt in law Princess Sara Gizaw's family comes from Maichew (Tigrai) .This was the noble legacy of Emperor Haileselase that focused in bringing assimilation to Ethiopians through marriage . The end of that beautiful legacy unfortunately brought monsters to power and that land is fragmented into pieces and is in blaze for almost 50 years. A cursed land

    • @marthabekele2138
      @marthabekele2138 ปีที่แล้ว +5

      Indeed knowledge is power .All Kings done similar scenario to started with their own family members keep Ethiopian together intwined by marriage economically socially financially forever🎉 I believe also even when elected government official transcript all directions of Ethiopia not by where born in regins or language spoken . Ethiopian always were ahead of their time always have run Ethiopian with equally important that we see in the US and European countries now.. their strategy were all throughput... international diplomacy etc...

    • @menelikjanhoy2053
      @menelikjanhoy2053 ปีที่แล้ว +5

      @@marthabekele2138 Absolutely the Emperor was making miniature Ethiopia in the palace. They were with full of wisdom. God Bless you

    • @abuhaile6517
      @abuhaile6517 ปีที่แล้ว +9

      True .The royal family has a mixed heritage. But politicians especially the TPLF falsfied Ethiopian history and depicted the royal family are all Amhara to fulfill their ethnic agenda.

    • @menelikjanhoy2053
      @menelikjanhoy2053 ปีที่แล้ว

      @@abuhaile6517 absolutely Meles was the architect for all evil division in Ethiopia. The Emperor was trying to establish a miniature Ethiopia comprising all within the palace as I said earlier consecutive demons that grabbed power derailed the country from unity.

    • @godislove9841
      @godislove9841 ปีที่แล้ว +4

      I am sorry you said Ethiopia is a cursed land. She been through a lot but God has a good plan for her. All this should pass. I trust God.

  • @ethiocelebrities23
    @ethiocelebrities23 ปีที่แล้ว +13

    His Majesty Haile Selassie is famous in Scandinavia countries especially in Sweden. Many swedish told me that Ethiopian education was good that time. Helen i love your show's inspiring interviews.

    • @tenalehulum
      @tenalehulum ปีที่แล้ว +2

      የአበበ ቢቂላ አሰልጣኝም ስዊድናዊ ነበር ፤ መሰለኝ ፧ 🤔

    • @ethiocelebrities23
      @ethiocelebrities23 ปีที่แล้ว +1

      @@tenalehulum Finland awi new zero gen Sweden new yeteweledew.

    • @tenalehulum
      @tenalehulum ปีที่แล้ว

      ​@@ethiocelebrities23
      ቋንቋችን በፊደሎቻችን ይጻፍልን ።

    • @ethiocelebrities23
      @ethiocelebrities23 ปีที่แล้ว +2

      Eshi astekaklalew lewedefetu.

    • @tenalehulum
      @tenalehulum ปีที่แล้ว +2

      @@ethiocelebrities23
      ከ ሀ እስከ ፖ ባሉት ፊደላት በመጠቀም አስተያየቱ ይጻፍልን ።

  • @hewanshiferaw6510
    @hewanshiferaw6510 ปีที่แล้ว +3

    I can't wait to see this great history of my beautiful 💚💛❤ thanks 😊

    • @tenalehulum
      @tenalehulum ปีที่แล้ว

      የታገሱ ፡ ምርጥ ታሪኮችን ሰርተው ያልፋሉ። 🤔

  • @amovie07
    @amovie07 ปีที่แล้ว +8

    Nicely done... Helen

  • @kome4254
    @kome4254 ปีที่แล้ว +5

    እንደ ስምሽ አንድ ሺህ ሰው በሆንሽ ።አንድ ሺ አመት በጤናና በደስታ ኑሪ።

  • @kassawjoseph5031
    @kassawjoseph5031 11 หลายเดือนก่อน

    የጨለማው ጊዜ አልፎ እዚህ ደርሰናል: ትመስገን::
    God bless America

    • @ewawa11412
      @ewawa11412 4 หลายเดือนก่อน

      ውይበመትረድበስቆቃቅበመፈናቀልበጥቅሉበስቆቃውስጥስላለምንአይነትከንቱአድተሳሰብነው

  • @meskermdemoze3264
    @meskermdemoze3264 ปีที่แล้ว +2

    WoW, very big respect and love 🙏❤

  • @LoveAndPeace2424
    @LoveAndPeace2424 ปีที่แล้ว +21

    በጣም ነው የሚያሳዝነው😢 እርጉም መንግሥቱ ሀይለማርያም እንደው ስንቱን ቀርጥፎ በላ...በታደሉት አለም የሮያል ቤተሰብ ታሪክ እንደ ቅርስ ተጠብቆ ያቆዩታል።

  • @rahel6046
    @rahel6046 ปีที่แล้ว +3

    ለእግዚሐብሔር ምንም ነገር ረፍዶ አያውቅም ። በሻቸው ዘመን ባልኖርም በሰማሁ ጊዜ ሁሉ ይቆጩኛል አንድም በትክክል የሚናገር ሰው በመጥፋቱ። አመሰግናለሁ ❤❤❤

  • @yeshashworkbeyene2082
    @yeshashworkbeyene2082 ปีที่แล้ว +5

    በጣም ምርጥ ፕሮግራም ነው ሔለንዬ ።ግን ፊልሙ የሚገኝበት መንገድ አለ? ታሪክ ነውና በየቤታችን ሊኖረን ይገባል ብዬ አስባለሁ።በበኩሌ ቢኖረኝ በጣም ደስ ይለኛል።

    • @anwarahmed4796
      @anwarahmed4796 ปีที่แล้ว +1

      የነዚ የቆሸሸ ታሪክ መጰሀፍ ቅዱሰ መሰለህ

    • @tenalehulum
      @tenalehulum ปีที่แล้ว +2

      ​@@anwarahmed4796
      እቤትህ ያስቀመጥከውን መጽሐፍ ቅዱስ እያነበብክ ፡ በመልካም ስነምግባር ፡ ያደፈውን አስተሳሰብህን ፡ እጠበው ። 🤔

  • @ZedTig-xm3ej
    @ZedTig-xm3ej 4 หลายเดือนก่อน

    እኔግን በጣአም ነው የተበደልነው ለኢትዮጵያአ ሞገስ ክብረት የጎደለብን

  • @berhanuhika4335
    @berhanuhika4335 ปีที่แล้ว

    ካሣ ወ/ማርያም እኔ ተማሪ በነበርኩበት ጊዜ የዩኒቨርስቲ ፕሬዘደንት ሳይሆኑ በዘመኑ ለነበርን ተማሪዎች አባትና ክብራችን ነበሩ። He was a person without guile and he trained himself to keep at all times a clear conscience before God and men. God bless all his posterity .

  • @shebelaw33
    @shebelaw33 ปีที่แล้ว +2

    ልዕልት የሺ ካሳ, በስደት ካገኘሻቸው ጓደኞችሽ ሆነሽ ትልቅ ስራ ሰርተሻል፡ ይሄ ታሪክ ከሮያል ቤተሰብም በላይ የኢትዮጵያ እና የአለም ታሪክ ነው። ፊልሙ እስኪወጣ በጉጉት እየጠበኩ ነው። ይሄን ታሪክ ችላ ብለሽ አለመተውሽ ከትልቅ ቤተሰብ የተገኘሽ መሆንሽን ነው የሚያሳየው። ❤❤❤

  • @mikiasbaba8460
    @mikiasbaba8460 ปีที่แล้ว +1

    I am happy to hear from the descendant of Emperor Haile sellasie and to hear your stories ❤

  • @jaguar3050
    @jaguar3050 ปีที่แล้ว +4

    Wow thank you so much 💗 I can't wait to watch this movie ❤️ 😊

  • @nigisttadesse4873
    @nigisttadesse4873 ปีที่แล้ว

    እንኮን ለዚህ አበቃሽ ምነው በዛ ዘመን በኖርኩኝ እግዚአብሔር ይመስገን ይህንን ዘመን ለማየትና ለመናገር አበቃሽ በገሀድ የሚታረድበት ሰው ከከብት ያነሱበት ኢትዮጵያውያ መሆን የሚዘገንንበት ህኖ አያችሁበት ዛሬም የእናንተን ዘመን እያሰብነው እንደሰታለን

  • @tinagach3017
    @tinagach3017 ปีที่แล้ว +5

    I can't wait to see this is a part of the history of Ethiopia ❤

  • @SeneduAbebe
    @SeneduAbebe ปีที่แล้ว +1

    በጣም ይገርማል ። ያሳዝናል ።
    እንኳንም ሰራችሁልን ።
    ቦብ የሰፈራችን ልጅ ።
    እናመሰግናለን 💚💛❤️
    ውድ ሄለን መፅሀፌን በማጋራቴ ይቅርታ ። ሴት እስረኞች ስለ ንጉሣወያን ቤተሰብ እሚሉትን አንችም ስሚልኝ ቤተሰቡንም ጋብዥልኝ ።

  • @melamha6640
    @melamha6640 ปีที่แล้ว +12

    It is so surprising every time when I meet older Americans who are in the age of 70s and older and tells them that I am an Ethiopian, most says, “Yes, I remember The King Hailesellassie when he came to the State, we came out to greet him”, or they would tell me, “we saw him passing b”…etc. even older Jamaican and Caribbeans, never have they forgotten that day in their memory and the impact he had on them but for the younger generation, the name HaileSellasie does not ring a bell to them, even to young Ethiopians. Hopefully, this documentary will make some kind of awareness of HIM’s contribution or who he was, of one of the greatest influential King of Africa.

    • @rediettadesse2828
      @rediettadesse2828 ปีที่แล้ว

      He gave black Americans and carribean support that's why they love him , he gave them land in ethiopia

  • @gethachewmeheret7489
    @gethachewmeheret7489 ปีที่แล้ว

    Helen you are doing great job,thank you for revealing true history which was distorted for half a century.

  • @saedofee9014
    @saedofee9014 ปีที่แล้ว +9

    እኛ ኢትዮጵያዊያን አብዛሀኛዎቻችን በተሳሳተ ትርክት ተመርዘን የማንወጣውን የመከራ መንገድ ከጀመርን የቆየን ይመስለኛል ምንም ቢሆን የንጉሳችንን መንገድ ይዘን ስተት ከነበረ እየታረመ ሁላችንም በአንድነት ብንቀጥል ጥሩ ነበረ እላለው ወይ ደግሞ የንጉሳችንን አወጋገድ እንደዛ በጭካኔ ከሚሆን በክብር በአብሮነት በማያስቀይም ሁኔታ ቢሆን ኖሮ አሁን ያለንበትን የመከራ ጉድጓድ ውስጥ አንገባም ይሆን ወይ ብዬ አስባለው ያጠፋነው ጥፋት እንዳለ ሁሌ ይሰማኛል መቼ ነው መከራችን የሚቆመው ብዬ እላለው

  • @mabajifar3748
    @mabajifar3748 ปีที่แล้ว +1

    Ethiopia is better than ever!

    • @zaharasavery6202
      @zaharasavery6202 ปีที่แล้ว

      ሰው አርዶ በመብላትና የሰው ደም በመጠጣት እርጉዝ ሰንጥቆ ሕጻኑን መብላት በዘር ተከፋፍሎ መገዳደል ትክክል ብለሐል ሞጋሳ የገዳ ልጅ

  • @EthioGurageTube
    @EthioGurageTube ปีที่แล้ว +6

    ደርግ በሰራው ግፍ ያኔ በፈሰሰ ደም ከልብ ይቅርታ ሳይደረግ በመቅረቱ ደማቸው እስከ ዛሬ ይጮሀል ኢትዮጵይ ሰላም እንድትሆን የእነዚህ ሰዎች እምባ መታበስ አለበት ከንጉሶቹ ወዲህ የሚመጡ ደማቸው የሚተከተክ ወጠጤዎች እየመጡ በደም ያደምቁናል ስክነት የላቸው የሀገር ፍቅር የላቸው እና በአጭሩ የተበደላቹሁ ያዘናችሁ የቀድሞ ሀገር ወዳዶች ይቅር በሉን 😢😢😢😢❤❤