ካባ ለባሹ ማፍያ | ላድናችሁ ብሎ ስልሳ አምስት ሺህ ብሬን በላኝ | የምስኪኗ እናት ዕምባ

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 11 ก.ค. 2024
  • ካባ ለባሹ ማፍያ | ላድናችሁ ብሎ ስልሳ አምስት ሺህ ብሬን በላኝ | የምስኪኗ እናት ዕምባ

ความคิดเห็น • 60

  • @Abuneharadengil
    @Abuneharadengil 24 วันที่ผ่านมา +23

    በሕይወታችን ደስተኛ ለመሆን ከፈለግን ቀጥ ፀጥ ብለን ሳኗቋርጥ መስገድ መፀለይ
    አስራት በኩራት ማውጣት በስተመጨረሻና ማዋሀጃው ቅዱስ ቁርባን ነው ስግደት ጀምረን ማቆም የለብንም ቅዱስ ቁርባን ጀምረን ማቆም የለብንም ሌላው ሁልጊዜ በጌታ ደስ ይበላቹ ይላልና በድንግል ማርያም ልጅ በእየሱስ ክርሰቶስ ደስ ሊለን ይገባል ማማረር በፍፁም የለብንም ብቻ ባጠቃላይ ከእግዚአብሔር ጋራ በፍቅር መኖር ከዛን ሰላም እናገኛለን እመኑኝ

    • @ayenalemayenalem7395
      @ayenalemayenalem7395 24 วันที่ผ่านมา +1

      😊😊😊😊😊

    • @Rehawa
      @Rehawa 24 วันที่ผ่านมา +2

      እውነት ነው በሂወቴ ያለኝን ሰላም እና ደስታ እኔ ነው ማቀው

  • @yordanoshaile87
    @yordanoshaile87 22 วันที่ผ่านมา +2

    አባታችን መመምህር ግርማ ይሚቃወሙ እንደነዚህ ካባለባሽ ድብተራ ናቸው አንትንም ወርቅየ የእግዚያብሔርን ቃል በመመስከር በርታልን እኔ ህይወቴን ያገኘሁት በአባታችን ነው መጸለይ መስገድ ኣስራት ማውጣት ቕድስ ቁርባን ምቀበል አቤት እንዴት ደስ ይላል❤

  • @geneteden4343
    @geneteden4343 24 วันที่ผ่านมา +7

    እኔ በስደት አገር ነው የድግምት መተት የሰው ጭካኔ ያየሁበት 🤔 ገና እንግዳ ሁኝ ቃንቃም ምንም ሳላውቅ አንድ ስራ ገባሁ ስጋ መክተፍ በዳዝይን መመዘን ማሸግ ነው ደግሞም አጭር ስዓት ነው ምንም የሚከብድ የሚሰለች ስራ አይደለም ለመልመድም ቃንቃ ባላውቅም አልተቸገርኩም አንድ ኢትዮጵያ እዛው ስለቆየችኝ እጅግ ደስ ብሎኛል እስዋ የሐረርጌ ባልዋ የጎንደር ሰው ነው ምንም ቢሆን ቃንቃ ተናግረህ የሚረዳህ ማግኝት ነው ትልቁ ነገር ከማታውቀው መልአክ የምታውቀው ሰይጣን ይባላል ሴትየዋ እንድገባህም ደስ አላላትም አልፈለገ ችም ከገባሁ ቡሀላም እንድቀጥል በርግጥ ስራው ብር የለዉም ግን ያው አገር ቤት ያለ የልጆቼ ወጭ ከሸፈነልኝ ደህና ስራ ሳገኝ እለቀዋሎህ ብዬ ነው የምሰራው እና እስዋ ግን እንድለቅ አይኔን ማየት እንደማትፈልግ እየተራገመች እያወራች ነው ያስገባችኝም ኢትዮጵያዊ የተሻለ ስራ አግኝታ እኔን ተከታ ነው የሄደችው እስዋን እኔን እየተራገመች ታወራለች አለ ለሚባል ኢትዮጵያ እኔ አልሰማም አላውቅም እኔም ኤርትራዊ ነኝ ከማንም ኢትዮጵያ ትውውቅ የለኝም እስዋም እዛው ቆይታኝ ነው ለእኔ ግን ማር ወለላ ናት አብረን ሱቅ እንሄዳለን አብረን እቤት አብረን shop etc ልጅዋ ከትምህርት ቤት ለማስወጣት 🤔 የሆነ ግዜ ታልቅ ድብርት እራስ ምታት መፍዘዝ መሰላቸት ብስጭት ብስጭት እንቅልፍ እንቅልፍ እንቅልፍ በአግባብ አለመተኛት መርሳት ስያጋትመኝ ስራ ለ 2ሳምንት ፍቃድ ጠይቄ ለራሴ ይህ የሚሰማኝ በሙሉ መነቀል አለበት ብዬ ቀረሁ ስፀልይ ገና ትውከት ኡዑዑዑዑፍፍፍፍ ብሎ ተምለግልጎ ይወጣል ህንፃዉን እስኪረብሽ ድረስ ብቻዬን ነኝ የምፀልየው 🤔 ውስጤ ጥርት ብሎ እስኪሰማኝ በትውከት ወጣ በኢየሱስ ስም በገባህበት ውጣ ስል ያው በምግብና መጠጥ በውስጤ ስለ ገባ በገባበት አፌ ወጣ ከሁለት ሳምንት ወደ ስራ ተመልሼ ስገባ ድብልቅልቅ ያለ ፀብ ተጣላን አበደች እንዴ እብድ አደረጋት ቁጣዋ ሌላ ነው ባልዋ ከስራ መውጭያ መጥቶ ከዝሽን አውቀው አሎህ ሪፖርት አድርጌ ዲፖርት አድርጌ አስወጣሽ አሎህ በ 24ስዓት አለ እኔ ኤርትራዊ ነኝ ከ ሀ -በ ዶክሜንት አለኝ አጎቶቼ ደግሞ በዛ አገር ውስጥ እረጅም አመታት ነው የኖሩት መንግስትም ከቃል ይልቅ ዶክሜንት ን ነው የምያምነው አንተን የት ያውቅሀል የእኔ ብጤ ስደተኛ ደግሞ ሚስትህ ተደርበህ ሴታሴትም ብዬ ተቆጣህ ለካ ነገሩ የመተት መፈራረስ የወለደው ንዴት ነው ባዶ ሲሆን ታውቅዋቼው ነው ተረበሹ እኔንም ረበሹኝ ስርትየዋ መስራት አልቻለችም ቀልብዋ ተገፈፈ ለእኔ ያሰራችው ስራው ለቅቄ ብን ብዬ እንድሄድ ብን ብዬ ካልሄድኩ በእብደት በጤና መቃወስ ስራዉን እንድለቀው ነበር ከውስጤ የወጣ መንፈስ እስዋ ጋር በእጥፍ ተመልሶ ገባ ባቼው ከሥራው ብቻ ሳይሆን ከሰፈሩ ከከተማው እቃቸው ጠቅልለው ወደ ሌላ ከተማ በነው ሄዱ ያው ለአፋቸው አላስቀምጥ አለችኝ ይላሉ እኔ ምን አቅም አለን ግን እየመተቱ መኖር አልቻሉም ባዶ ነው የሆኑት እግዚአብሔር ነው የመታው መንፈሳቸው 🤔እኔ አላስቀምጥ ብላት እስዋን ነው አብረን ስለምንሰራ ከዛ ውጭ አላገኛትም ለየብቻ ነው የምንኖረው ግን ከከተማ ወደ ከተማ ነው የበነኑት ለካ የሚኖሩት ለካ አገሪትዋ ላይ የሚኖሩት በመተት ድግምት ነው ሰውዬው እልም ያለ የጎንደር ገጠራማ ሰው ነው ሙስሊም ነው ስኮላር አግኝቶ 12ክፍል ሳይጨርስ ፎርጅድ ድግሪ ሰርትፍኬት አሰርቶ የሌላ ሰው ስኮላር እራሱ ሁኖ ነው የመጣው ከእውቀት የፀዳ ነው ግን እንደምያውቅ እንደተማረ አክት ያደርጋል በወያኔ ግዜም ካድሬ ነው ኮምንቲ መስራች ሁኖ ምንም እውቀት ሳይኖረው እራሱ እንደ አገሪትዋ ዜጋ ባለስልጣን የምያይ ሰው ነው እግዚአብሔር አዋርዶ ከከተማ ወደ ከተማ አፈርጥጦት አየሁ ዛሬ ምን ደረጃ ላይ እንዳለ አላውቅም ግን ሰዎች ያሰሩቡኝ ነገር አልጎዳኝም አይደለም ጎድቶኛል እኔ ጋር ባይሰራ የአገሪትዋ ባለስልጣናት ኤርትራዊ አይደለሽም ኢትዮጵያ ነሽ ብለው ይመልስዋት ተብሎ የተሰራ መተት ሰርቶ በጭራሽ ኤርትራዊ አይደለሽም ብሎ መተቱ ለዘመናት ኢሜግረሽን አመላልሶኛል 100%ኤርትራዊ ሁኝ 50%ኤርትራዊ ነን ላሉ ሲቀበሉ ለእኔ ግን አይደለሽም ብለው አደከሙኝ እጅግ ዋጋ ከፈልኩ እኔ በርግጥ እኔ ኤርትራዊ ኢትዮጵያ ዊ ሌላ አገር ዜጋም ብሆን ምንም ቅር አይለኝም ተሰድጄ የወጣሁበት ምክንያት ልጆቼ ማስተማር ማሳደግ ነበር ኡሱ ተሳክቶልኛል በናፍቆት በብቸኝነት እኔም ልጆቼ ተጎድተናል ይህ ጉዳት ቀላል አይደለም እግዚአብሔር ደግሞ ለጉዳታችን የሚሆን ታላቅ ፈውስ የሚፈውስ እጅ አለው ዛሬ እግዚአብሔር ፈውሶ በፈውስ በድል ጎደና ልያስክደን ይችላል 🙏🏿ግን የሰው ልጅ በዚህ ደረጃ እጅግ ኩፉ ነው እጅግም አመፀኛ ነው 😨እኔ ግን ዛሬ የማወጣው መርገም በመተተኛ እና አስመታች በሙሉ ሞት ይውጣ ሞት ይታወጅ ይነቃቀሉ ነው የምለው እግዚአብሔር ለትተቃን በኩፉዎች በጥላው አሳርፉን ፍርዱን ይስጣቸው እላሎህ ዛሬ የሞት አዋጅ ይታወጅባቸው 🙏🏿

    • @mulubirara7956
      @mulubirara7956 23 วันที่ผ่านมา +1

      ሲጀመር ዜግነትሽን መቀየርሽ መኖሪያው ቢሰጥሽም እንኩአን ብዙ ችግር ዓለው እኔ ለልጄ ዓባት ኢትዮጵያዊ ነው የሎ ካርድ እንድያወ ጣ ቀይሩለት ብል ቀላል አልሆነም ግን ቦታ አሳይቸው ቪዛ አሰርቶ አሁን ኢትዮጵያ ለእረፍት ሄዶዓል የመተቱ ጉዳይ ደሞ እኔ ኢትዮጵያዊ ሆኘ ገብቼ ዓንድ አይነት ውስጥ ሱሪ ለኔም ብላ ገዝታ የኔን አንዱን ሶስት ቦታ ቆረጠችው አታድርግም ዋሸሽ እናትሽ ጠንቁአይ ናት ለምን?ልብስሽን የቆረጠውን ሰዉ ደብዳቤ ጽፈው ነገሩሽ? ሁሉም ሰዉ ማለት ይቻላል ለሷ አግዞ መሳቂያ, መሳለቂያ አድርጎኝ ልትሞት ነው ብለው ሲጠብቁ አሁን ሐምሌ ዑራኤል ሃያ ዓንድ ዓመት ሊሆን ነው ተገልብጦ መኖሪያው ሲሰጠኝ ለኔም, ለኔም የጠበቃ ስልክ ቁጥርሽን እና ይሰጡሻል ብዬሽ ነበር አላልክም ጭራሽ ሚስትየው ቤቴ የተጣላውን መተት እሷ ማድረጉአን ሰምቼዓለው ሌሎቹ ሴቶች ደሞ ለሷም አታድርግም ብጥብጥ መጣ ቀስ, ቀስ እያለ እዚህ ያሉት ተደብቀው በሰሩት ዝርፊያ በማርያም ቢሉኝ በገብርኤል ቢሉኝ እነሱ ዋሹ አጭበርብሩ ይላሉ? እሱማ ሆነ መልሳቸው አስመረምራቸው ጀመር እኔ ምንም አይመስለኝም እያሉ ሲ ያሳብዱኝ አልነበረም? ለምን ታዲያ ለራሳቸው ግዜ መሰላቸው? ከዛ ላይ ፓስተር ነኝ ባዩ ኢትዮጵያዊ ከሚስቱ ጋር ልብሴን የቆረጠችውን ጎበዝ ናት ትጥራለች ይሏት ነበር ዓልፎም የእናቴን በሰዓቱ ፍሽን የነበረ ሻርፕ የማምለኪያ ነው ብሎ አብረን አቃጠልን ፈራጅ እግዚያብሔር በ 2020 አሁን ኦጎስት አምስት ቢመጣ ሚስቱን ከተነጠቀ አራት አመቱ ሌሎቹም አብረው ሲያባብሱ የነበሩት አብዛኞቹ ሞተዋል mulu birara ye urael ayer tena fb ታሪኬ ላይ ሁለት ቦታ በአማርኛም ዓለ ሁለተኛዋን መተተኛ አታድርግም የሐሰት መስካሪ ሰውን ወንድም እከሌ ስትል ለራሷ ወንድም ሆና የቀረች የፓስተሩ ሟች ሚስቱ ሚዜ የነበረች እሕቷም ሞታ ስታየኝ መሬቱ ተሰንጥቆ በዋጣት ሃይ ሙሉ ቀጠሮ, ቀጠሮ አለኝ ብላ ሮጠች እሷም ዘርፈው ኢትዮጵያ ቤት የሰሩ ዓሉ ብላለች ጠይቁዋት ብዬ ሁሏም በየጉአዳው እየተጠራች ነው እኔም ማክሰኞ ቀጠሮ አለኝ በዚህ የሰላሳ ሁለት ዓመት መተት ገሎኝ የነበረ ኬዝ አታድርግም ጥፋት ተሰቶኝ ኖረን እንዳልነበር አሁን ለሐምሌ ዑራኤል ሃያ ዓንድ ዓመት ጀምሮ ንጉሱ ከላይ ሲፈርድ አዳሜ በመኖሪያ ፈቃድ እኩል ስንሆን ፈስ በፈስ ውነቱ አስራሁለት ዓመት በውስጤ ተደብቆ ዓሸኝ እንጂ መሰማቱ አልቀርም🤣

    • @mussiehailu8292
      @mussiehailu8292 21 วันที่ผ่านมา +1

      ወርቄ ስለ እየሱስ ንገረን እባክህ

  • @tigistmulugata4336
    @tigistmulugata4336 24 วันที่ผ่านมา +6

    በርታልን ጉዳቸው እማ ይወራ ነቅቶ የተኛውም ትውልድ እስኪ ይንቃ ።

  • @yedingilmeriyamlijnegn4442
    @yedingilmeriyamlijnegn4442 24 วันที่ผ่านมา +5

    ይገርማል ብቻ 😭😭😭😭ባ ሁናት አንቴ የምታቀርቡ ታርክ ባሙሉ የበታሳቦቼ ታርክ ነው እናመሰግናለን ዋንድማቺን 🙏🙏🙏🥰🥰🥰እግዚአብሔር ፀጋሁን እና ጤናክ ያድልልክ 🙏🥰

  • @melesedesalegn
    @melesedesalegn 24 วันที่ผ่านมา +4

    ወርቅ አፈራው የኔን እናት እሕቷ ና አክሥቷ ወንድሞቿ በመተት አሠቃይተው ነው የገደሉዋት በእኛም በልጆችዋ ላይ ጭምር ነው ያደረጉብን በእውነት ነው የምልሕ በጣም በጣም ያሣዝናል እኔ ግን ፍርዱን ለመድሐኔዓለም ሠጥቻለሑ በእውነት ነው የምልሕ

  • @user-my4qu5er9w
    @user-my4qu5er9w 24 วันที่ผ่านมา +5

    ጆሮ ያለው ይስማ

  • @meronkonjo8203
    @meronkonjo8203 24 วันที่ผ่านมา +1

    ፋጣሪ ሆይ እኔንም ቀልብና ልቦና እንዲሰጣኝ ፀልዩልኝ ቤተሰቦች መንገዶች ሁሉ ተገርዶብኛል ማርያምን ቤተሰቦቼ እህት ወንድሞቼ ታራርቃን. ነው ምንኖራው እናቴና አባቴ በእንደዚህው ነገር በህይወት የሉም ብቻ ሁሉም ነገር ግራ ገብቶኛል

  • @Yedingillij2127
    @Yedingillij2127 24 วันที่ผ่านมา +5

    በርታልን ወንድማችን

  • @kiyyatamiru4791
    @kiyyatamiru4791 24 วันที่ผ่านมา +2

    እግዚአብሔር ይባርክህ በጣም ትልቅ ነገር ነው የምትሰራው ስራ 🙏
    ከዓመት ቦሃል እንዳ እግዚአብሔር ፊቅድ አንተን ወይም መምህር ተስፋዬን አገኛለው ብዬ አስበለው እርዳታችሁ በጣም የአስፈልገኛል🙏
    አሁን በስደት ነኝ 😔ይህንን comment የምታነቡ በፀሎት አስብኝ ወለተ ገብርኤል ✝️አመሰግናለሁ

  • @meazadinglkebede9270
    @meazadinglkebede9270 10 วันที่ผ่านมา

    ❤🙏በዚህ ዘመን ሰይጣንን ለሚያስወጣ ነው እንጂ ለሚያስገባ ተቃዋሚ የለውም !!! 🙏❤

  • @user-zn1sl6vk1r
    @user-zn1sl6vk1r 19 วันที่ผ่านมา +1

    እውነት ነው የእኔም አባት ለንብረት ብሎ በድግምት በመተት እያሠቃየኝ ነው ልብ ይስጠን ፈጣሪ

  • @naod5774
    @naod5774 24 วันที่ผ่านมา

    ሺ አመት ለማይኖር አለም ይሄ ሁሉ ክፉት !! እግዚሆ ማህረነ ክርስቶስ

  • @FevenFebu-mh9sp
    @FevenFebu-mh9sp 24 วันที่ผ่านมา +4

    አቤቱ አቤቱ አቤቱ አምላኬ ቤትህን አፅዳ ኮተታሞች አንሳ
    የደብተራ መንፈስ ይብረስ.

    • @kechemagara5433
      @kechemagara5433 24 วันที่ผ่านมา

      This is a fairy tale. He is telling us the Ethiopian version of disney world story

  • @getutolla4312
    @getutolla4312 24 วันที่ผ่านมา +2

    ሁልጊዜ በጌታ ደስ ይበላችሁ ደግሜ እላለሁ ደስ ይበላችሁ ፊሊ4:4 መፍትሄው ይሄው ብቻ ነው። ፀበል ቦታ ወይም ፀሎት ቦታ አጋንንቱ ጮሆ ተናገረ የሚባለው ነገር ግን መታመን የለበትም እሱ የውሸት አባት ስለሆነ የበለጠ ውሸቱን ሰዎችን አሰራብሽ አሰራችብሽ በማለት እያጣላ ይገኛል ታስሮ ወይም ተገዝቶ ነው የሚባለውም አይሰራም አሰረ የተባለው ካህን ወይም አገልጋይን፡እራሱን ለጌታ ያላስገዛ ሊሆን ስለሚችል ፣ሴጣን ሊጠበት ይችላል

    • @nmhjyezufan
      @nmhjyezufan 7 วันที่ผ่านมา

      ወሬኛ

  • @user-pe1ie3ls8p
    @user-pe1ie3ls8p 24 วันที่ผ่านมา +2

    እናመሰግናለን ።

  • @sirgutdemssie5572
    @sirgutdemssie5572 24 วันที่ผ่านมา +2

    በርግጥ የቸገረው ሰው በብዙ ይስታል ያንን እረዳለሁ ላያገናዝብም ይችላል ግን ለእለት ጉርስ የቸገራት ሴት 65 ሺህ ብር ኬት አመጣች? አንዳንዴ ግር የሚያሰኙ ነገሮች አሉ አንተም ታሪክ ስትሰማ አጥርተህ መጠየቅ አለብህ ብዬ አስባለሁ

  • @hirutasefa2726
    @hirutasefa2726 24 วันที่ผ่านมา +1

    እውነት ነው ብዙ ክፋት በዝቱአል እግዚአብሄር ይጠብቀን ።

  • @sear6884
    @sear6884 24 วันที่ผ่านมา +1

    Berta wendemi ❤

  • @weinighebreindriase7698
    @weinighebreindriase7698 24 วันที่ผ่านมา +3

    Evil is always come resist him and he will flee 🎉🎉🎉

  • @weinighebreindriase7698
    @weinighebreindriase7698 24 วันที่ผ่านมา +2

    K Eyesusi belayi adenigin yelemi 🎉🎉🎉

  • @aschalewmengistie1394
    @aschalewmengistie1394 24 วันที่ผ่านมา +1

    ይህ፡የንስሀ፡አባትነኝ፡በሚሉ፡ሰወች፡በተደጋጋሚ፡የሚፈፀም፡በደል፡ነው፡ይህ፡ታሪክ፡በእየቤቱ፡እያተፈፀመ ያለ ሀይማኖታዊ፡ያልሆነ፡በሀይማኖት፡ካባ፡የተሸፈነ፡ወንጀል ነው፡፡

  • @user-lg5gl6wq6y
    @user-lg5gl6wq6y 24 วันที่ผ่านมา +2

    75%የኛ ቤት ታሪክ።!!!!

    • @kechemagara5433
      @kechemagara5433 24 วันที่ผ่านมา

      I am in the 25% group. I don't believe in "deptera" story bulshit.

  • @TsegeTegene
    @TsegeTegene 24 วันที่ผ่านมา +2

    ማን ይታመን

  • @FevenFebu-mh9sp
    @FevenFebu-mh9sp 24 วันที่ผ่านมา +1

    ልክ ነህ❤❤❤

  • @Ewinettiketinalech.
    @Ewinettiketinalech. 24 วันที่ผ่านมา +1

    ምን ጉድ ነው እየሰማው ግራ ሚሆንብኝ መተት ሚባል ጉድ ።በወደደን በእሱ ከአሸናፊዎች እንበልጣለን

  • @menberemulugeta829
    @menberemulugeta829 24 วันที่ผ่านมา +2

    ይሄ እኮ ድሮም የነበረ ነገር ነዉ

  • @tgabab6759
    @tgabab6759 24 วันที่ผ่านมา +2

    እኔ እራሱ በማላቀው መንገድ ሳቄ ድንገት ነው የጠፋብኝ እንደኔ የሚስቅ እንደኔ የሚጫወት አልነበረም ከኛ ቤተሰብ እናማ አሁን ሳቄ እራሱ መልሶ ያናደኛል ከዛ በውስጤ ምን ያስቅሻል አሁን ይሄ ምን የሚያስቅ ነገር ነው ይለኛል ምን አለፋችሁ ሂወቴ በሙሉ ማስመሰል ነው አሁንማ ግራ ገብቶኛል የምር

    • @Tewahido567
      @Tewahido567 22 วันที่ผ่านมา

      ሰላቢ መተት ነው እህቴ

  • @kukumekonn9112
    @kukumekonn9112 23 วันที่ผ่านมา

    ጓደኛህ እርካታና ደሰተኛ እንዲሆን ከፈለገ ማታ ማታ ይሰገድ ይፀልይ የፀሎት ቦታ ያዘጋጅ አሰራት ይሰጥ ከዛ በዃላ ያየዋል ለውጡን

  • @NetsanetWolde-en9lt
    @NetsanetWolde-en9lt 24 วันที่ผ่านมา +1

    በኢየሱስ ስም የደብተራ ስራ ይፍረስ

  • @menberemulugeta829
    @menberemulugeta829 24 วันที่ผ่านมา +1

    እዉነት ነዉ

    • @kechemagara5433
      @kechemagara5433 24 วันที่ผ่านมา

      How do you know it is true?

  • @user-dn4yr5oo8j
    @user-dn4yr5oo8j 20 วันที่ผ่านมา

    እነሱ እምነት ቀየርን ብለው የሚታበዬ የዳኑ መስላቸው አይ ግብዝነት በግድ ስይጣኖች አስመሳይ ናቸው እምነታቸውን የሚቀያይሩ

  • @tigistmulugata4336
    @tigistmulugata4336 24 วันที่ผ่านมา +2

    በስመ ስላሴ ያሳዝናል .... ነቅቶ ያልነቃ ትውልድ በኛ ጅል መሆን ዲያቢሎስ ተንሰራፋ ከመቼ ወዲያ ነው ንሰሐ አባት እንደዚህ ያለ ትእዛዝ እሚያዙት ብን ብለሽ ገዳም ሄደሽ ሱባኤ አትይዥም ለጥያቄሽ መልስ ለማግኘት እግዚአብሔር እንዴት ታግሶናል ።

  • @ephrembarkessa72
    @ephrembarkessa72 22 วันที่ผ่านมา

    መተተኞች ላይ ቤተክርስቲያን ቆራጥ እርምጃ እንዳትወስድ አቅም ያሳጣት ምንድነው ?

  • @habtamugetaneh3748
    @habtamugetaneh3748 11 วันที่ผ่านมา

    lemesbek yeged theology memar aynorebehem. Endante nefsenem seganem bemitekem huneta mehon yechalal. Berta Workaferahu! "Besew fet yemimesekerelegn babati fet emesekerletalew"

  • @user-me7jq6ji8g
    @user-me7jq6ji8g 15 วันที่ผ่านมา

    እግዚአብሔር ያስብህ ወርቅዬ የሁላችንንም ቤት ችግርና መከራ ነው የምትነግረን።ወገን የምትነቃ ንቃ!!! ግን ለምንድነው subscribe የማታደርጉት እስካሁን52000 ብቻ ነገሩ አብዛኞቻችን ተብታቢ አስተብታቢ ስለሆንን ሰው እንዲነቃ አንፈልግም ከባድ ነው

  • @Fanos_podcast10.
    @Fanos_podcast10. 24 วันที่ผ่านมา +1

    🙏🙏🙏🙏🙏🙏

  • @weinighebreindriase7698
    @weinighebreindriase7698 24 วันที่ผ่านมา +1

    Yea kemina kefate tetenawetewachewali egezeabeheri lehimem,legusikilina,ena lemote menfesi asalifo setachew😢😢😢Fekire segoda yemiyametaw tata 😢😢gusikilina,himeam and yemote kitate 😢😢😢fekire sefered bezemena ayehuti 😢😢😢enante yewahuchi ketilacha yealew sebisebi wetu 😢😢😢Yemiketelachu hemami,gusikilina ,mote yeketelachehali 😢😢😢wede fekire temelesu mewchiyawi fekire new 😢😢fekire seferdi bezemena ayehuti 😢😢😢

  • @abelayshashu4565
    @abelayshashu4565 24 วันที่ผ่านมา +1

    ቾግር ውስጥ ናት ተባለ የሚበላ ሁሉ ከጠፋ የህን ያህል ገንዘብ ከየት መጣ?

    • @savannasav2609
      @savannasav2609 24 วันที่ผ่านมา

      አበሻ እኮ የለኝም የምበላው አጣሁ ይልና ለጠንቋይና ለደብተራ ተበድሮ ይሰጣል ስለዚህ ይበለው ነው የሚያስብለው ሲጀመር ያንን ያህል ገንዘብ ይዛ የለኝም የምበላው አጣሁ ካለች ጭንቅላት ነው እኮ ያልነበራት ገንዘብ ሳይሆን።

  • @PETIROS-ds6sg
    @PETIROS-ds6sg 25 วันที่ผ่านมา +1

    Ere wenidim

  • @weinighebreindriase7698
    @weinighebreindriase7698 24 วันที่ผ่านมา +1

    Yealitenika sew yelimi dysfunctional life tekebileni selemenenore new.Weta beleni senayew new yeyazeni yemigebani 😢😢kufuni melekamuni meleyeti yeminchelowi 😢😢

  • @user-dn4yr5oo8j
    @user-dn4yr5oo8j 20 วันที่ผ่านมา

    አንዳንድ ቆሻሻ ይኖራሉ በእምነት ካባ ለብስው አጭበርባሪዎች ማጋለጥ ግድ ይላል እግዚአብሔርን እንዳይታረቀን እያረጉ ነው በጅራፉ ገርፎ ያስወጣልን

  • @weinighebreindriase7698
    @weinighebreindriase7698 24 วันที่ผ่านมา +1

    Le Egezeabeheri yekome kahini besedeti laye new yale😢😢maleta le ewente yekome.Bate Christian yemafeyawechi sebesbii hunalechi 🎉🎉🎉beta Christian headeni selamachini yeminatabeti geza dersenali 😢😢Church of Babylon vs the holy church 🎉🎉Babylon will fall the holy city will rise 🎉🎉🎉Kebabeloni yetayaze hulu yewedikali yeferde geza dersenali 😢😢😢Rasachuni teyuku bomote,behimemna guskilina endatemetu 🎉🎉🎉

  • @martaabraha1305
    @martaabraha1305 23 วันที่ผ่านมา

    ❤❤❤🤴🦁👑☦️💒✝️

  • @kechemagara5433
    @kechemagara5433 24 วันที่ผ่านมา +1

    Life will be complicated if we interpenetrate everything in terms of "Metet"

  • @kechemagara5433
    @kechemagara5433 24 วันที่ผ่านมา +1

    It is not difficult to know why people in Ethiopia are not pleased in their life. No job, War ,displacement, backwardness, laziness , population explosion. If we control these things , our people will lead a happy life

  • @user-ke6rz1hk4i
    @user-ke6rz1hk4i 22 วันที่ผ่านมา

    በርታልን ወንድማችን