አጭሩ ኢትዮጵያዊ

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 22 ก.ค. 2018
  • 70 ሴንቲ ሜትር ከሚረዝመው የ23 ዓመቱ ወጣት ኢትዮጵያዊው ጋር የተደረገ ቆይታ በፋና ቀለማት።
    ወጣቱን ማገዝ የምትፈልጉ ሰዎች በ0965 14 77 00 ብቻ በመደወል ቀጥታ እሱን ማግኘት የምትችሉ መሆኑን አንገልፃለን።
    በዘገባው ላይ የሚታየው የስልክ ቁጥር አሁን ላይ የወጣቱ አለመሆኑን ለመግለፅ እንወዳለን።

ความคิดเห็น • 1.5K

  • @rimbentabdo1560
    @rimbentabdo1560 5 ปีที่แล้ว +12

    በመጀመርያ አልህምድላህ አለኩሊሀል
    በዚ አጋጣሚ እንደዚ አይነት ምርጥ ጎደኝ ማግይቱው ደስ የሚል ነገር ነው እና እሱውም ደስ የሚል በራስ መተማመን አለ እርግጥኝ ነው ብዙው ነገር መስራት እንደሚችል ሁሉም ሰው እኩል ነው እኩል ነው ሲባ በቁመት አደለም ሰው ሰው በመሆኑ እና ጤና ይስን አላህ መልካሙን ይወፍቅህ ሂዳያም ይስጥህ

  • @temimatemima3730
    @temimatemima3730 11 หลายเดือนก่อน +1

    🥰🥰🥰🥰ሱብሃን አላህ የኔ ጌታ ጥራት ይገባህ አሱ አንድን ነገር ሲሰጥ መካሻ አለዉ ትልቅ ቦታ ያድርስክ

  • @hanatekalgn35
    @hanatekalgn35 ปีที่แล้ว

    አይዞህ፣የኔ፣አባት፣ለበጎ፣ነው፣እኛም፣እርሱን፣እናማርራለን፣ይሁን፣የማይቻል፣የለም፣እርሱ፣ታማኝ፣አምላክ፣ነው

  • @phonetastic4013
    @phonetastic4013 11 หลายเดือนก่อน

    እግዚአብሔር አምላክ የልቦናህን መሻት ያፈፅምልህ ወድሜ ❤❤

  • @wuebanchiethiopia
    @wuebanchiethiopia 3 ปีที่แล้ว +1

    አጭርም፡ ሆነ፡እረጅም፡ሰው፡የፈጠረው፡እግዚያብሔር፡ነው፡ምን፡ያስደነግጣል።መረዳት፡ካለባቸው፡እንደእነዚህ፡አይነቶችን፡ነው።

  • @queensheba2506
    @queensheba2506 3 ปีที่แล้ว

    በጣም ያሳዝናል 🙏🏾😍 እግዚአብሄር ይባርክሕ አይዞህ!!

  • @erinabella5455
    @erinabella5455 5 ปีที่แล้ว +8

    በእግዚአብሔር መልክ የተፈጠርኽ በጣም የምትወደድ ሰው ነህ: ጉበዝ አክተር እንደምትሆን አልጠራጠርም : ደግሞ እግዚአብሔርን ይረዳሃል :

  • @rabiabintmohammed5089
    @rabiabintmohammed5089 5 ปีที่แล้ว

    ጌታየ አልሀምዱሊላህ ከጤና ጀምሮ ሙሉ አካል አሟልተህ ለሰጠኸኝ ጌታየ ላቅ ያለ ምስጋና እደ ክብርህ የላቀ እደ ችሎታህ የጠራ እደ ግዛትህ የሰፋ ምስጋና ይገባህ አልሀምዱሊላህ ያረብ

  • @user-ih5gc2cr8h
    @user-ih5gc2cr8h 5 ปีที่แล้ว +57

    እኔን አይዞህ ሃቢቢ አንተም እኛም አላህ ዘንድ እኩል ነን ምናልባት ትበልጠንም ይሆናል

  • @selamwalelign9865
    @selamwalelign9865 5 ปีที่แล้ว +7

    የኔ ውድ አይዞህ ሙሉ አካል አለህ ምንም እንዳትሸማቀቅ አንተ ትልቅ አቅም ችሎታ አለህ ከማንም የማይተናነስ ጥሩ ነገር እንደሚገጥምህ እርግጠኛ ነኝ በህይወትህ አይዛህ ወንድሜ ፍጣሪ ያለ ምክንያት አይፍጥረንም ያዘጋጀልክ አለ ታገኛለህ ምንም ተስፍ እንዳትቆርጥ ያመጣህ ልጅ እውነት ፍጣሪ ይስጥህ ውንድሜ እንዲህ ነው ሰው ማለት በጎ ብታደርግ ይጨመርልሀል እንጅ አይቀነስብህም ተባረክ ማሪ

    • @iyyy4091
      @iyyy4091 5 ปีที่แล้ว

      ende anchi ainet astesaseb yalew sew bemebrat tefelgo emigegnbet ager lay new yalenew selii..... bicha yasaznalll

    • @HaleefaAiman
      @HaleefaAiman 5 ปีที่แล้ว

      9

    • @rahmaaaaaa7101
      @rahmaaaaaa7101 5 ปีที่แล้ว

      Hv

  • @user-dd5we5cl6h
    @user-dd5we5cl6h 4 ปีที่แล้ว

    የኔ አባት ወይይይይይይ አይዞህ ፈጣሪ ካንተ ጋ ነው በሰው ዘንድ የረከሠ በእግዚብሔር ፊት የከበረ ነው ሰው ቢሰድብህ አትጨነቅ ።በነገራችን ላይ ይህን ልጅ በትወና አለም ባየው ደስስስ ይለኛል

  • @petpet2948
    @petpet2948 5 ปีที่แล้ว

    በጣም ደስ የሚል ልጅ ነው፣ ባለው ችሎታ የተወሰነ አሰልጥነው ቢያሰሩት እንዲሁ ንግግሩ እንኳን ይጣፍጣል ደጋግመው ቢሰሙት አይጠገብም፣ በእውነት ሊታገዝ ይገባዋል፣በርታ የኔ ውድ

  • @user-xr6wo5xh6o
    @user-xr6wo5xh6o 5 ปีที่แล้ว +125

    ሱብሃን አሏህ ኣልሓምዱሊላህ ኣሏሁ ኣክበር ሞራልህን ግን ሳላደንቅ ኣላልፍም ጎበዝ ነክ ኣላህ ያግዝህ

    • @lubabaabdo4101
      @lubabaabdo4101 5 ปีที่แล้ว

      Subhan.allha
      alhamdulilha.ya.allha.sera.naw.

    • @irslammobeen1440
      @irslammobeen1440 5 ปีที่แล้ว

      ፍቕሪ 'ዩ መንገደይ hii

    • @user-nc7hb7tr6r
      @user-nc7hb7tr6r 5 ปีที่แล้ว

      ፍቕሪ 'ዩ መንገደይ selam new

    • @user-nc7hb7tr6r
      @user-nc7hb7tr6r 5 ปีที่แล้ว

      ፍቕሪ 'ዩ መንገደይ ፊብ ላየ ላገኚሽ

    • @sakenahdiera7748
      @sakenahdiera7748 5 ปีที่แล้ว

      የኢለሂ ነገራ ቡዙነዉ ከተፈጠሪኩ ኢሰከሁን የለዬዉ ነገሪነዉ ኤሄንን አጪረ ልጅ የሃሰብን ሁሉ ፈጠሪ ይሙለልክ በኡነት በጠም አዛኝ አለዉ

  • @tamaraadem5599
    @tamaraadem5599 5 ปีที่แล้ว +91

    አልሀምዱሊልህ ሁሉም ያላህስጦታነው

    • @senaitw3121
      @senaitw3121 5 ปีที่แล้ว

      Tamaraመሻአላህ በጣም ደስ የሚል ፕሮግራም ነው Adem ቐ

    • @ganetganet2858
      @ganetganet2858 5 ปีที่แล้ว +1

      Tamaraመሻአላህ በጣም ደስ የሚል ፕሮግራም ነው Adem welcome

    • @aphiwemkhosana7496
      @aphiwemkhosana7496 5 ปีที่แล้ว

      Tamaraመሻአላህ በጣም ደስ የሚል ፕሮግራም ነው Adem xx

  • @zuzuzuzu128
    @zuzuzuzu128 5 ปีที่แล้ว

    የኔ አባት አፉ እራሱ እንዴት ደስ ይላል ፈጣሪ ይመስገን ጤና ሙሉ አካልን የሰጠን ተመስጌን ምኞትህ ተሳክቶልህ ለማየት ያብቃኝ ትዳርም ይመጣል ላንተ ያላትን ይሰጥሀል ምናልባት ከተቀመጡት መሀል እኔም ልሆን እችል ይሆናል ማንያውቃል ፈጣሪ ከማን እንደምያጣምረን ብቻ ይመችህ አቦ ተባረኩ ይህን የመሰለ ውድ ወንድም ስላስተዋወቃችሁን።

  • @vsgsgsggs572
    @vsgsgsggs572 5 ปีที่แล้ว

    ሡብሀን አላህ ይህ የአላህ ስጦታነው የሠጠንም መቀማት የሚችል ነው ሁልግዜ አሚሮህ የሚዝናናበትን ነገር አላህ ይስጥህ

  • @user-rp9se4nd2j
    @user-rp9se4nd2j 5 ปีที่แล้ว +6

    ሱበሀን አላህ
    የአላህ ስጦታ ብዙ ነው
    አልሃምዱሊላህ በሁሉ ነገር አስተካክለህ የፈጠርከኝ ጌታየ ምስጋና ይገባህ ያረብ ☝
    ያረብ የምወልዳቸውንም ልጆች በሁሉ ነገር የተስተካከሉ አድርግልኝ ሁሉ ነገራቸው የተሟላ ።አብሺር ወንድማችን ቁመት ብቻ ነውጂ ሌላው ነገር የተሟላ አካል ስላለህ ጌታህን አመስግን ከዚህ የባሰ ስንት ፍጥረታት አለ አይደል

    • @tamaralakov3999
      @tamaralakov3999 5 ปีที่แล้ว

      😁😁😁😁😁😁😁😁😁😁😁💜💜💜❤❤❤❤❤💜

  • @user-xo8zx8ef8n
    @user-xo8zx8ef8n 5 ปีที่แล้ว +59

    ሥብሀን አላህ ሙሉ ጤና የሠጠን ፈጣሪን አመሥግኑ
    ይሄ የፈጣሪ ሥራ ነውና

  • @mesishanbel6017
    @mesishanbel6017 5 ปีที่แล้ว +3

    Thanks God for everything❤

  • @user-jt8mq4uh8x
    @user-jt8mq4uh8x 5 ปีที่แล้ว

    እግዚአብሄር ሥራዉ ግሩም ነዉ አይሣሣትም የሚገርመዉ ነገር ትላት ከሠዎቼ ጋር ሡቅ ሄጄ ይሄንን ያክላል ግን ወድ ይመሥላን ግን ሤት ናት የእግዚአብሄር ሥራዉ ይገርማል እግዚአብሄር ይጠብቅህ

  • @user-cn5zv1jy6o
    @user-cn5zv1jy6o 5 ปีที่แล้ว +70

    የኛ ሀገር ችግራችን በፈጣሪ ስራ ገብተን ሰውን ማሸማቀቃችን ነው አይዞህ ጠንክር ትልቅ ደረጃ ትደርሳለህ ወንድም ነገ የተሻለ ይሆናል

    • @fafa-vx6zu
      @fafa-vx6zu 5 ปีที่แล้ว

      TG ነኝ ..

    • @hayitbaharu2960
      @hayitbaharu2960 5 ปีที่แล้ว

      .

    • @omardemon1284
      @omardemon1284 5 ปีที่แล้ว

      አላያችሁም የውጪው ሙዴል የአለም አጨሯን አግብቶ ልጀአደወለደ አይ የኛሳው

    • @omardemon1284
      @omardemon1284 5 ปีที่แล้ว

      አይዞህ የፈጣሪ ስራነው የኔ አሳዛኝ

    • @dhhh9739
      @dhhh9739 ปีที่แล้ว +1

      @@omardemon1284 💔😄🙄😜🤫🤓🤛💔😭😭jkguiò7777yccfo99909⁰09956
      . Lllllkjjjlop00777p💔💔j 9

  • @user-xp4tm2fj3h
    @user-xp4tm2fj3h 5 ปีที่แล้ว +8

    ደስ ሲል እግዚአብሔር ፍፃሜህን ያሳምርው ወንድሜ

  • @user-qh1lc6fu8x
    @user-qh1lc6fu8x 5 ปีที่แล้ว

    ስለ ኩሉም ነገር እግዚአብሔር ይመስገን የእግዚአብሔር ስራ ድንቅ ነው እባካችሁ የጥበብ ሰወች አግዙት ጓደኛው ደግሞ ምርጥ ልጅ ነህ እግዚአብሔር ይርዳችሁ

  • @fatoomfareed9442
    @fatoomfareed9442 5 ปีที่แล้ว

    የኛ የኢትዮጵያ ብርቅዬ ጀግና ደሥሢል ንግግሩ ምናምን ሡብሀን አላህ ኧረሥለፈጣሪ ለዚ ጀግናችን ሥራ ሚሥት ፈልጉለት

  • @KefaleAlemu
    @KefaleAlemu 5 ปีที่แล้ว +6

    Thank you for recording and posting this interesting video. I am amazing by Asnake's Iskista performance and humorous speeches. I am pretty sure that Asnake will be a great artist (celebrity). Please help him!

  • @elroitube27
    @elroitube27 5 ปีที่แล้ว +7

    *እግዚአብሔር ሰላሙን ያብዛልህ ተፈጥሮ ማንም ሊቀይር አይችልም ከሰሪው ውጪ*
    ሁሉን ታደርግ ዘንድ ቻይ እንደ ሆንህ፥ አሳብህም ይከለከል ዘንድ ከቶ እንደማይቻል አወቅሁ።"
    (መጽሐፈ ኢዮብ 42: 2)

  • @user-jg3rd3ks2g
    @user-jg3rd3ks2g 5 ปีที่แล้ว +1

    ግሩም እና ድንቅ ሆኜ ተፈጥራለሁና እግዚአብሔር ሆይ ለዘላለም ስምህ የተመስገነ ይሁን

  • @qed8187
    @qed8187 5 ปีที่แล้ว

    የማንንም እራቁታም የፊልም ከምታስሩ ይህን ልጅ አስታሮት እስቲ ኢትዮጵያዊነት ይስማችሁ እግዚአብሔር መጨረሻው ያሳምርለት ወንድማችን

  • @baida7479
    @baida7479 5 ปีที่แล้ว +19

    ሱባሀን አለህ ያራህማን አልሀምድሊላህ ለሁሉም ነገር

    • @gggg1787
      @gggg1787 5 ปีที่แล้ว

      😘😘😍😭😭

    • @user-bn1yf3sg8s
      @user-bn1yf3sg8s 5 ปีที่แล้ว

      r

    • @laki1118
      @laki1118 5 ปีที่แล้ว

      ዜድ ነኝ ከኮቻ Baida thhfds

  • @Genettube
    @Genettube 5 ปีที่แล้ว +84

    የኔ ማር ደስ ሲል እግዚአብሔር ትልቅ ደረጃ ያድርስህ

  • @nrvana1623
    @nrvana1623 4 ปีที่แล้ว

    ግሩምና ድንቅ ነው! የሚረዳው ቢያገኝ ውጤት የሚያስቆጥር
    ባለሞያ ይሆናል ብሎ ለመገመት አይከብድም ።ከሁሉም በላይ ግን ማነቱን በፀጋ ተቀብሎ ደስተኛ ሆኖ መታየቱ ነው!

  • @saburasaburazebura7649
    @saburasaburazebura7649 5 ปีที่แล้ว

    ሱበሀን አላህ .ሙሉጤጣ ለሰጠህ .አላህ .ምስጋና .ይገባው አልሀምዱ ሊላህ .የኔ ማር አላህ ያግዝህ ..ሁሉም የአላህ ስራ ነው ..

  • @Genettube
    @Genettube 5 ปีที่แล้ว +328

    እስቲ ፊልም ውስጥ ቢሰራ ቆንጄም ተዋናይ ይሆናል አግዙት

  • @user-kn2rc8kp5s
    @user-kn2rc8kp5s 5 ปีที่แล้ว +22

    እግዚአብሔር ስራው ውብና ግሩም ነው

    • @marta-mk5we
      @marta-mk5we 2 ปีที่แล้ว

      የኔ ምሥክን ሢያሣዝን

  • @user-pe9in2vw6u
    @user-pe9in2vw6u 5 ปีที่แล้ว

    ሱብሀን አላህ ያአላህ ስራ እኮ ይገርማል አልሀምዱሊላህ ረቢ ለአለሚን ሲያወራ ደሞ ደስ ሲል አብሽር ፈታ ትላለህ የኔ ማኛ

  • @user-ck6bw5mw1d
    @user-ck6bw5mw1d 5 ปีที่แล้ว +1

    በጣም ደስ የሚል ወልጣፋ ልጅ ነው። አአ መምጣቱ ጥሩ ነው። ጓደኛው ጠሩ ነው ሃሳብህ ሲም ካርድን ዘመን ድራማ ላይ ለናየት እንደምብጓጓው እሱም አያጣም። በጣምደግ ሰው ነህ እግዚአብሔር ይባርክህ።

  • @lakachewbelachew1581
    @lakachewbelachew1581 5 ปีที่แล้ว +6

    wonder full !! continue yo are so big and inteligent. i expect a great from you. you could`t be les capacite than the others.

  • @Arabana-kobo
    @Arabana-kobo 5 ปีที่แล้ว +34

    የኔ ምርጥ አማርኛህ ፈገግ ያረጋን ትምርት ቤት ይደበድቡኛል ሥትል አሣዘንከኝ

    • @zazizawwwazuza9118
      @zazizawwwazuza9118 5 ปีที่แล้ว +1

      የስደት ጓደኛማቾቹ aas

    • @hiwotakalu222
      @hiwotakalu222 5 ปีที่แล้ว

      .

    • @sahadiyajamal9524
      @sahadiyajamal9524 5 ปีที่แล้ว

      የስደት ጓደኛማቾቹ ያርብብ ያአላህ ስጦታነው ምንም አይባልም

  • @mosestube2390
    @mosestube2390 5 ปีที่แล้ว

    Wow በጣም ደስ የሚል personality . GOD BLESS him

  • @user-jg3rd3ks2g
    @user-jg3rd3ks2g 5 ปีที่แล้ว +1

    ይገርማል የሰራዊት ጌታ እግዚአብሔር ስራህ ግሩም እና ድንቅ ነው

  • @degendegen78
    @degendegen78 5 ปีที่แล้ว +293

    እንዲህ ያለ ሰው በውጭው አለም ምን ያህል ክብር አንዳላቹው. ባዎቁ ምን ያስፈራቸዋል. ሁሉም ያምላክ ፉጡር ነው
    ምነው. ስልኩን ባዎቅነው አንደንድ ነገሮችነ በረደናው.

    • @haymanote1808
      @haymanote1808 5 ปีที่แล้ว +2

      አለ ስልኩ እዚህ ላይ

    • @moonmoonlove8108
      @moonmoonlove8108 5 ปีที่แล้ว

      Tesfai Mebrhatu ትክክል

    • @ndndndfffg1571
      @ndndndfffg1571 5 ปีที่แล้ว

      Dnk new egziabher Sra tiyatr bet bimokr tru new

    • @nonenone3420
      @nonenone3420 5 ปีที่แล้ว +1

      thank you for your support me too I want help him in America they have their own restaurant and everything accessible even tv show our people always negative I’m 5.6 tall they used to call me lots of names here in America they respect everyone equally.

    • @Solomon-vy2kh
      @Solomon-vy2kh 5 ปีที่แล้ว

      ስልክ ቁጥሩ ከቢድዮው 6ኛው ደቂቃ ላይ አለልህ። 251 940 16 58 65 ነው።

  • @ebrotube1113
    @ebrotube1113 5 ปีที่แล้ว +4

    ሱባሀን አላህ አልሀምዱሊላህ ያረቢ

  • @user-jv1jk6sn7c
    @user-jv1jk6sn7c 5 ปีที่แล้ว

    ጤናና ዕድሜ ስራና እንጀራ እንዲሁም ቆንጆ እምትወደህ ሙሽራ ፈጣሪ ይስጠህ አሜንንንንንንንንንንንንንንን

  • @debrituhalelo8383
    @debrituhalelo8383 5 ปีที่แล้ว

    He got good skill. So sweet too. Made me relax. God bless የኔ ስንዝሮ።

  • @AfricaLalibelaSML
    @AfricaLalibelaSML 5 ปีที่แล้ว +13

    የስው ልጅ ተፈጥሮ ሁሌም ልዩነት አለው
    ስው ሁሌም በሰውነቱ ነው መከበር ያለበት 👍🏾😘❤️👈🏾
    ውጭ ሀገር በቴሌቪዥን ፕሮግራሞች ላይም
    ብዙ ፕሮግራም አላቸው በሂወታቹው ላይ የተመረኮዘ በፊልም የእውነተኛ የሂወት ኑሮ አግብተው ወልደው ስራ ቤት ሁሉ ነገር እንደ ማንኛውም በቁመት እረጅም የሚያረገው እለታዊ ኑሮ ሲኖር እጅግ ድንቅ ነው👏🏽🤝❤️😘👈🏾
    አሁንም በወንድማችን በቁመቱ ይህንን ስራ መስራት አይችልም ከመባል የስራውን ቦታ እድል መክፈት ነው እንደሱ የለት እህት ወንድሞች በር ተዘግቶባቸው በገጠር በከተማ ኢትዮጵያ ስንት የተረሱ ወገኖቻችን ስንት አለ😢🤔👈🏾
    Facebook TH-cam ቴለቪዥን ላይ ከማቅረብ ብቻ አስናቀን ወቶ አየነው ሌሎችንም በር መክፈት ነው
    ሁሌም ሀገራችን የተለያየ ነገር ካለ አንድ ስው ላይ
    የፈጣሪ ቁጣ ነው ብለው እምነት ስለ አለም
    ይህ ስው ገለልተኛ ሆኖ በሂወቱ መኖር ይጀምራል ይህ እንዳይሆን ለውጥ በገጠር በከተማው ትምህርት መስጠት አለበት🤔🤔🤔
    ፈጣሪ ሁሉንም ነገር አንድ አይነት አድርጎ አለም ላይ ፍጥረትን ቢያስቀምጥ ምን እንሆን ነበር
    ልዩነት ጥላቻ ፍራቻ ንቀት ቅናት መሆን የለበትም
    ልዩነት ስለሌለው ለማወቅ ጉጉት ማረግ ፍቅር በእሱ ቦታ እኔስ ቢሆን ብሎ ለሌላው ማሰብ ስላምን ይጨምራል
    አመስግናለሁ👏🏽👍🏾❤️😉👈🏾

    • @user-zv6ep1hl6h
      @user-zv6ep1hl6h 5 ปีที่แล้ว

      rahima welo y rebi Yaalahi Alahi ysthi

  • @ZedTube1
    @ZedTube1 5 ปีที่แล้ว +24

    አላህ የፈለገው ይሰራል አሁን ላይ ግን ሰው ያስፈልገዋል በሚድያም ቢያስተዋውቁት አሪፍ ነው

  • @fatoomfareed9442
    @fatoomfareed9442 5 ปีที่แล้ว

    ግን በጣም ማደንቀው አብሮት ሊያሣክመው ያመጣው ወድማችን በፈጣሪሥም ለማመሥገን እፈልጋለሁ ሁሌም አብረኸው እደምትሆን ባለሙሉ ተሥፋነኝ 😍😍😘😘😘

  • @mititigezmu9252
    @mititigezmu9252 5 ปีที่แล้ว

    ይህም የጁ ጥበብነው እኛከምናስበውበላይ እ/ር በኛላይ ትልቅ አላማ አለው ከዚህም የበለጠ ደሞ ብዙ የጎደላችው አሉ ስለተሰጠን ነገር ሁሉ ተመስገን ብለን መቀበል ነው አብረህው የለህው ልጅ እግዚአብሄር ያክብርህ ሳትንቀው ከጎኑስለሆንክ

  • @NN-tw5pz
    @NN-tw5pz 5 ปีที่แล้ว +3

    አደበቱ ሲያምር ፈጣሬ ሰላምህ ያብዛልህ

  • @fatumaomar5329
    @fatumaomar5329 5 ปีที่แล้ว +8

    Subahan Allah የኔ ወድም ሞራልህ ግን ማሻአላህ

  • @user-yw1gy2eu5o
    @user-yw1gy2eu5o 5 ปีที่แล้ว

    የእግዚአብሔር ፍጡር ሁሉ ውብና ድንቅ ነው ምን ያስደነብራቸዋል
    አይዝህ😍😍😍

  • @Youarebad21
    @Youarebad21 5 ปีที่แล้ว +1

    my kids love this guy, they watch this over and over, he should have a kids show.

  • @user-fw6zv9ff9g
    @user-fw6zv9ff9g 5 ปีที่แล้ว +6

    ሱባሀን አላህ የፈጣሪ ሥራ ብዙ ነው ።

  • @asressugoshu9627
    @asressugoshu9627 5 ปีที่แล้ว +11

    I Love you my brother!!

  • @hiamanotzewedu9738
    @hiamanotzewedu9738 5 ปีที่แล้ว

    አቤት ተስጥኦ .. እዛህ ልጅ ላይ ብዙ ትበቦች አሉት . እግዚአብሔር ልብን እንጂ .. ቁመናን አያይም .. በ እውነት እሄ ያለሁበት ሀገር በጣም ይፈለጋል ለ ኪነ ጥበብ .. ቅን ልቦናም ያላችው የ ሀገራችን አክተሮች ለዚህ ምስኪን እድሉን ቢስጡት .. የ ጥበብ ስው ነው .. መቼም ረዳቱ እግዚአብሔር ነው እን ይርዳህ መድሀሂያለም 💚💛❤️️👍👑

  • @user-nr4yi7tg5k
    @user-nr4yi7tg5k 4 ปีที่แล้ว +1

    አይዞህ ወንድም ይሄ የተፍጥሮ ጉዳይ ነዉ ምንም አይነት የፍረሀት የእፍረት ስሜት እንዳይሰማህ አላህ የተሻለ ነገር ይስጥህ

  • @user-ew4yh5ml5b
    @user-ew4yh5ml5b 5 ปีที่แล้ว +9

    ሱባሀን አላህ አይዞህ ውድም

  • @user-vm2hm7eo8i
    @user-vm2hm7eo8i 5 ปีที่แล้ว +17

    አላህ የፈጠርው አላህ ይደርስለታል እሱፈጥሮታል ጥልው አይጥለውም።

    • @gdff6025
      @gdff6025 4 ปีที่แล้ว

      ሙቀንመለሠ

    • @gdff6025
      @gdff6025 4 ปีที่แล้ว

      ሙሉቀንመለሠ

  • @user-cl9wc7bl1b
    @user-cl9wc7bl1b 5 ปีที่แล้ว

    ለፈጣሪችሁ ስትሉ። ተባበሩት ይህ ያአላህ ታአምር ነውና ባቅሙ ሰርቶ ይብላ ደስ ይለዋል

  • @zainabsaid7394
    @zainabsaid7394 5 ปีที่แล้ว +4

    ሱበሀን አላህ

  • @wudadisskifle1427
    @wudadisskifle1427 5 ปีที่แล้ว +20

    እግዚኦ አምላኬ ስለሁሉም ነገር አመሰግናሀለው😑😑😑

  • @fairuzyesabrina1319
    @fairuzyesabrina1319 5 ปีที่แล้ว

    ያላህ ስራነው አላህ ባንዳችን አንዳችን ትምህርት እንድንወስድ ነው ይሄን የሚሰራው እኛሙሉ ሁነን የሱን ያህል ተስፉ የለንም እሱን ማግኝት የምንችልበትን አድሬስ። ካላቹ ላኩልን

  • @mizuboo2189
    @mizuboo2189 5 ปีที่แล้ว +2

    I love him...so adorable

  • @helensweet5226
    @helensweet5226 5 ปีที่แล้ว +5

    የኔ ጌታ የፈጣሪ ስራ

  • @aishamohammad87
    @aishamohammad87 5 ปีที่แล้ว +3

    ሱበሀን አላህ

  • @user-ps9jj7io7c
    @user-ps9jj7io7c 5 ปีที่แล้ว

    ዋናው ጤና አይዞሕ እግዚአብሔር ካንተ ጋር ነው ደስ ሢል በድንግል

  • @alechew1
    @alechew1 5 ปีที่แล้ว

    THANKS, IT IS GREAT

  • @Solomon-vy2kh
    @Solomon-vy2kh 5 ปีที่แล้ว +7

    አስናቀን ለመርዳትና መደገፍ የምትፈልጉ ስልክ ቁጥሩ 251 940 16 58 65 ነው። ከዚህ ቪዲዮ 6ኛው ደቂቃ ላይ አለላችሁ።

    • @fathimafathima8859
      @fathimafathima8859 5 ปีที่แล้ว

      6 ደቂቃ ላይ ምንም አይነት ስልክ ቁጥር የለም

    • @saifraslan264
      @saifraslan264 5 ปีที่แล้ว

      ewuntegna yesu slk new?

    • @areksenroble3052
      @areksenroble3052 5 ปีที่แล้ว

      Bloo Bloss እባክህ እኔ ፈልገዋለሁ ትክክለኛ ቁጥሩን

    • @Solomon-vy2kh
      @Solomon-vy2kh 5 ปีที่แล้ว

      Esh efeligalew enem gena aldewolkum.

    • @Solomon-vy2kh
      @Solomon-vy2kh 5 ปีที่แล้ว

      ehite ke 5:58ሴከንድ እስከ 6:24 ሰከንድ ቁጥሩቪዲዮው ስር ይታያል።ለአንቺ እንዴት እንደማይታይሽ አላውቅም። Enem yehen kuter ayeche new gena alidewolkum.minalbat ye eresu woyim yeguadegnaw lehone yichilal.

  • @user-ym1nu2le4x
    @user-ym1nu2le4x 5 ปีที่แล้ว +4

    ሰብሀን አላህ
    አልሀምዱሊላህ የአላህ ታአምር

  • @user-hu6dr2oy7f
    @user-hu6dr2oy7f 5 ปีที่แล้ว

    ሳላደንቅህ የማላልፍህ ጒደኛ ማለት እንዳንተ አይነት ነው ሰላምህ ይብዛ አስተዋይ ነህ። እሱም ጤናውን ይስጠው። ትዳርም አላህ ይወፍቀዋል። ለሱ ያላት ማንም አይነካትም

  • @user-qb9wr6ds4v
    @user-qb9wr6ds4v 4 ปีที่แล้ว

    ንአምላኽ ኣምላኽ ሥጦታ ከባድ ነው ፈጣሪ እንዴኛ ሥራ ሣይሆን እንዴሡ ቸርነት ያሥበን

  • @zamm9794
    @zamm9794 5 ปีที่แล้ว +4

    አልሀም ድሪላህ ስራህ ብዙ ነው ስራህ ድቅ ነው

  • @rahmahussain4345
    @rahmahussain4345 5 ปีที่แล้ว +5

    አላህ ምን ይሳነዋል ጥበቡ የሱ ሱበሀን አላህ አላህ ይገዝህ ወንድም

    • @dagefatamirat2215
      @dagefatamirat2215 2 ปีที่แล้ว

      የእግ/ር ሥራ በጠም ይገርመል አይዞህ ወንድሜ

  • @hajaramohammad7139
    @hajaramohammad7139 5 ปีที่แล้ว

    አብሽር ወንድሜ ሁሉም የጌታ ስጦታነው ጌታህን አመስግን ሰውች ይደግጡም ምንም ይበሉ አንተ ከነሱ አታስም

  • @user-wo3el7zj2x
    @user-wo3el7zj2x 5 ปีที่แล้ว

    የኔ ጌታ ደስ ሲል እግዚአብሔር ትልቅ ቦታ ያድርስህ

  • @user-vw9ot7re2z
    @user-vw9ot7re2z 5 ปีที่แล้ว +3

    እግዚአብሔር ሥራው ድቅነው ወድም አይዞህ

    • @alambenny413
      @alambenny413 5 ปีที่แล้ว

      የእግዚአብሄር ስራው ድቅ ነው አይዞህ ወድሜ ሁሉም ነገር ለበጎ ነው በሰው ዘድ የተጠላ በእግዚአብሄር ዘድ ከፍ ከፍ ይላል። አይዞህ ትክክለኛ አድራሻ ከተገኝ አይኑን እናሳክመው ሰማይና ምድር የዘረጋው። እግዚአብሄር በሰማይ ይከፍለናል ወገን እንርዳው

  • @hayatmohammed3260
    @hayatmohammed3260 5 ปีที่แล้ว +5

    ሱብሃን አላህ
    አልሃምዱሊላህ

  • @saudiksa7174
    @saudiksa7174 5 ปีที่แล้ว

    አንተ ጥሩ ሰው፡ነህ ወገንህ ን የምትረዳ ረጅም እዲሜ

  • @mvgihff6211
    @mvgihff6211 5 ปีที่แล้ว

    አጂብ ነው የአላህ ስራ አልሃምዱሪላ ነው አለኩሊ ሃሊን አብሽር አላህ ቁመትም የጨምርልክ ይሆናል

  • @wardahabibti6194
    @wardahabibti6194 5 ปีที่แล้ว +12

    አይ እግዚአብሔርን አለመፍራት እናተ እረጅም ሁናችሁ ምን ሰራችሁ

    • @Alex-pk9lj
      @Alex-pk9lj 2 ปีที่แล้ว

      አሪ ልጁ ከሞተ ቆይቱአል ምናለበት ቢያሳርፉት ነፍሱን ይማረው

  • @user-bn7eb1tp3h
    @user-bn7eb1tp3h 5 ปีที่แล้ว +167

    የኔ ማር እማ ትሙት እኔን ከፈለገ አገባዋለሁ 😘 ደሞ አይዞህ

    • @-sarbettube8949
      @-sarbettube8949 5 ปีที่แล้ว +13

      ሚጣ ያባቷ ልጅ ስልክሽን አኑሪለት

    • @lidiyaqueen668
      @lidiyaqueen668 5 ปีที่แล้ว +4

      Ergtega neshe

    • @user-bn7eb1tp3h
      @user-bn7eb1tp3h 5 ปีที่แล้ว

      Kdst Yemariyam አወ ማር

    • @user-bn7eb1tp3h
      @user-bn7eb1tp3h 5 ปีที่แล้ว +1

      Muatek Muatek ማማ የ የሱን ቢልኩልኝ ይመረጣል

    • @jshahsgagga7852
      @jshahsgagga7852 5 ปีที่แล้ว

      ሚጣ ያባቷ ልጅ 0940165865 ywe ysu slki ghni mza enhah nhne adera

  • @jamilam9870
    @jamilam9870 5 ปีที่แล้ว

    ምን።እደምል አላቅም ብቻ አልሀምዱሊላ እገዙት የአገሬ ልጆች የኔማር አብሽር ለኸይሩ ነው

  • @ekram5806
    @ekram5806 5 ปีที่แล้ว

    ሡበሃናላህ አልሃምድሊላህ አሏህ አክበር አብሽር ምንም አዳይከፋህ ሁሉም የላህሥጦታነው ሁሉንምነገር ሠው በፍላጎቱሣይሆን የሚያገኘው አላሥ ምርጫነው ሙሉአላል ሥለሠጠህ አላህን አመሥግን ሁሉምነገር ሥንሞት ፈራሽነው ኢንሻኣላህ ነገ በአኸራ በትሣኤቀን አላህ ይሠጥሃል

  • @semirabintyimer8120
    @semirabintyimer8120 5 ปีที่แล้ว +9

    ሱባሃን አላህ አጅብ አልሀምዱሊላህ አላህ ኸይሩን ነገር ይፍጠርልህ

    • @user-ty5wy6ju7z
      @user-ty5wy6ju7z 5 ปีที่แล้ว

      SEMIRA YIMER YESUF ሱበሀንአላህ

  • @user-sq9ir1tq1x
    @user-sq9ir1tq1x 5 ปีที่แล้ว +16

    ሱበሀን አላህ ሱበሀንክ ያኢላሂ የሚታሻውን ትፈጥራለህ ሱበሀንክ ሚስኪንየ ያገላቱኛል ሲል አደሳዘነኝ 😢

  • @zahrakebede9429
    @zahrakebede9429 5 ปีที่แล้ว

    ሱበሀን አላህ የጌታ ስራ ድንቅ ነው አልሀምዱሊላህ አብሽር ወንድምየ በጣም አድናቂህ ነኝ ዘና ያልክ ነህ

  • @saudiksa7174
    @saudiksa7174 5 ปีที่แล้ว

    አይዞህ የኔጌታ አይዞህ ፈጣሪ ስራ ነው ሙሉ ጤና ስላለህ አይዞህ ሰውን አትለምን ፈጣሪን እጅህን ዘርጋ ለፈጠረህ አይዞ ፈጣሪ ይከፍትልህ አሚን!!!!!

  • @hqygthayaysiedsipd5522
    @hqygthayaysiedsipd5522 5 ปีที่แล้ว +3

    ሱባህን አላህ

  • @snagn7311
    @snagn7311 5 ปีที่แล้ว +3

    ሡብሀን አላህ

  • @user-ix4jz7wf1w
    @user-ix4jz7wf1w 5 ปีที่แล้ว

    እደው አፈር ልብላአ ሲያሳዝን እግዚአብሄር በምህረት እጆቹ ይጎብኝህ የኔ ጌታ

  • @yidnelalotube4577
    @yidnelalotube4577 5 ปีที่แล้ว

    የሰውልጅን ፈጣሪ እኩል አርጎ ነው የፈጠረው አንዱ ካንዱ አያንስም ኡሉም እኩል ነው ወንድሜ ፈጣሪ ይርዳክ

  • @safiyaaaa2257
    @safiyaaaa2257 5 ปีที่แล้ว +4

    ሱብሀን አላህ የአላህ ስራ ዋናው ጤና መሆንህ ነው ወንድም አይዞህ

  • @hghjhfhh6620
    @hghjhfhh6620 5 ปีที่แล้ว +3

    ሡብሃንክ እረቢ

  • @abcf3423
    @abcf3423 5 ปีที่แล้ว +2

    አይዞህ ያገሬ ልጅ የሣይት የጀግና ሀገር ነው እኔማ የሣይት ተወላጅ ነኝ አዞህ ወንድምሁሉም ያልፋል

  • @keliyyenermiliji105
    @keliyyenermiliji105 5 ปีที่แล้ว

    የእግዚአብሄር ሥራዉ ደንቅ ነዉ
    አዛህ ወድሜ የእዉነት በጣም አስዘነህኝ እግዚአብሄር መነት የለዉ ከላ

  • @user-in7mu3sl6x
    @user-in7mu3sl6x 5 ปีที่แล้ว +3

    ሡበሀን አላህ የአላህ ሥራ

  • @Dev7217
    @Dev7217 5 ปีที่แล้ว +48

    እግዚአብሔር ምን ይሳነዋል ሃሳብህ ይሳካልህ ዘንድ ምኞቴ ነው

    • @mz4290
      @mz4290 5 ปีที่แล้ว

      You are nice person. Positive thicker.

  • @hawulatmahamad2461
    @hawulatmahamad2461 5 ปีที่แล้ว

    አይይይ የፈጣሪ ስራ ጌታ ይርዳክ እርግጠኛ ነኝ ያሰብከው እደሚሳካላክ አላህ ይርዳህ ተዋናዮችም ይህንን በማየት እደሚተባበሩት 100% እርግጠኛ ነኝ

  • @zenabhbsh5701
    @zenabhbsh5701 5 ปีที่แล้ว

    እሢ በየቦታዉ መቦሠጥ ልማዳችሁ ነዉ ተግባር ሥሩለት እወድሀለሁ ማሬ ሁሉም ነገር የአላህ ሥራነዉ አላሀምዱሊላ በል የገጠር ሠዉ እዉነት ነዉ ይጣጥላል አላህ አለህ ኢሻአላ

  • @fromadisabeba6427
    @fromadisabeba6427 5 ปีที่แล้ว +119

    እግዚአብሔር ይመስገን 🙏🙏🙏ስራህ ድንቅ ነው

    • @bezateshome6826
      @bezateshome6826 5 ปีที่แล้ว +2

      ማህደር ግርማ from Adis Abeba g

    • @samyy3559
      @samyy3559 5 ปีที่แล้ว

      amra are the most intellegent human under his condtion he choose the bright side even refuse for hand out .the healthy tgrea people chooses to beg instead of work

    • @user-mr1lq3be9m
      @user-mr1lq3be9m 5 ปีที่แล้ว

      ማህደር ግርማ from Adis Abeba

    • @fbgffgatmehahmed80
      @fbgffgatmehahmed80 5 ปีที่แล้ว

      ማህደር ግርማ from Adis Abeba hijhbhhhhuhhnnjbbbvhvcfghyggrdsrswwsbhbjjjnjnk

    • @user-nn9vg3uk9m
      @user-nn9vg3uk9m 5 ปีที่แล้ว

      😍😃