I am happy to see like this Innocent personality, positive attitude , Real and kind heart! ☝ tnxs God! This is true love it's like ghost! Which everyone talkes about but a few have seen.its comes from the almighty God. bless ur life 🙏
ow, she is so beautiful, May the heavenly father blesses you both. wow, she is such so hero, some decisions can be so complicated but she did it, you are absolutely right she is a gift from God!
የበራቆ ስልክ ቁጥር 0925570551
🙏🙏👍👍👍
you're right about that tanks
We Love you
you are great
you're handsome
የአንዳንድ ሰው ምላስ እርጥብ እንጨት ያደርቃል ሁሉንም የፈጠረው እግዚአብሔር ነው ሁሌም ከመናገራችን በፊት እናስብ እግዚአብሔርን እንፍራ እግዚአብሔር ይባርካቹ ትዳራቹ ይባረክ
Be Tekekel 👍👍👍
ትክክል
በጣም ሠው ከባድ ፍጡር ማለት ሠው ነው 😢😢😢😢
እውነት ነው ውደ😴
Tekikeli belakale wadema good luck videos tanks 🙏🙏🙏
አላህ አብሮ ያቆያችሁ
አፋችሁን የምትከፍቱ ደሞ ልቦና ይስጣችሁ !!
ይሄ ቻናል በጣም ነበር ምወደዉ ግን ሰዉን ስታገናኙ ከፈራቸዉን ለምን ድነዉ ተሳሳሙ ምትላቸዉ ባገራችን ያተለመደ ነዉ ይደብራል አገራችን ስራአት አለሁ አቅርባቸዉ ችግራቸዉን ገጠመኛቸዉን ያዉሩ ግን መሳሳሙ ከፈራቸዉ ለቤታቸዉ ይኑር
ትክክል።
ትክክል የኔም አሳብ ነው።
አብሽሪ ቁመቱ ተንቀዋሎ እድሜ የሚያሳትር ዱርየ ሞልቷል ነገልጆቻችሁን አላህ ያሳየን ያረብ
ትክክል
Druye molto.
Kkkkkkkkkkkkkk Tekekel
Mashalaaatabara la hora bula
አጭር ሴት አጭር ወንድ ሁሉም የአላህ ፍጡር
ቆንጆ ነው❤😒♥️🦋❤መልካም ትዳር ውለዱ ክበዱ 🥰🥰🥰
አጭር ወንድ ቁላው ትልቅ ነው ለዚህ ነው እሺ ያለችው ቶሎ ብላ
@@MikeAsmare3308 በምን አወክ
@@gefneghyehlmederasi8646 እኔ እራሴ በጣም አጭር ነኝ ቁላዬ ግን በጣም ትልቅ ነው የምገናኛቸው ሴቶች ሁሉ በጦርነት ነው ከኔጋ የሚለያዩት እንዳውም አንዳንዶቹ ማህፀናቸውን ታመው እስከመተኛት የደረሱ አሉ እሄው ነው ባጭሩ
@@MikeAsmare3308 🤣🤣🤣🤣
@@chaltuethiopia3736 ጫልቱ የኔን ትሞክሪዋለሽ ? ምንም ክፍያ አልጠይቅም
ልጅቱ ህንድ የምትመስለው ይገርማል ቆንጆ ልጅ ነች💗💗
የስው ልጅ መጥፎው ልበ አጭር ነው።
ትክክል እኔ ራሱ ህንድ ማስለኝ ናበር
እኔም ህንድ ነበር የመሰለችኝ አለባበሷ ፀገራዋ
አሀ ህንድ አይደለችም እንደ
@@አባቴሂወቴኑርልኝየኔውደ ፀጉሯ አርቲ ይመስላልኮ😂😂
እኔም መስላኝ ነበር
ይሄን ሜዲያ ላይ ያወጣኸው ልጅ ሠውን የሚያሥተምር
ሥለሆነ ተባረክ!!
Egzabhr.ybrkhu
በእውነት አደንቅሻለሁ ።ባህላችን አስተሳሰባችን በጣም ከባድ በሆነበት ሃገር ላይ አንቺን የመሰለ ቆንጆ ይህንን ውሳኔ ወስነሽ ተቀብለሽ ማግባትሽ በጣም ጀግና ነሽ።አምላክ ትዳራችሁን ይባርክላችሁ።
ከስዋ ቤተሰብዋ ለዚ ሃሳብ መቀበላቹ ይደነቃሉ
በጣም ደስ ይላል ልጅቷን አደነኩዋት እውነት በጣም አስተዋይ ሴት ነሽ እግዚአብሔር ፍቅራችሁን ያብዛላችሁ አይለያችሁ ትዳራችሁ ይባረክ መጨረሻውን ያሳምርላችሁ 🥰
ገረመኝ እንደዚ ፍቅር ኣይቼ ኣላቅም ከሰው ሰው ኣለ እግዚእብሄር ትዳራችሁ ይባረክ
እኔ እንደዚ ቁመቱ ባል ሊሆን ደስ ኣይለኝም
ምክንያቱ ፍርሃት እግዚእብሄር ያስፈልጋል
ብዙ ተምህረናል
በጠም ደስ ትለለቹ አለህ በፈቅር የዢም ዘመነትን ያስቆጥረቹ ከልቤ አዲነቂያቹ ነኝ👌👌❤👍👍👍
መልካም ልብያልሽ ጀግናሴትንሽ ፈጣሪዬጠብቃችሁ
የኔ ማሮች ፍቅር ያብዛላችሁ ሴቷ ጎበዝ ፍቅር ያሸንፋል 😍😍😍
የእግዚአብሔር ሥራ ረቂቅና ድንቅ ነው።ከሁለቱም የሰማሁት እጅግ ድንቅ ነገር ነው።ሁለቱም ንፁህ ልብ እንዳላቸው ለመረዳት ልዩ ዕውቀት አይጠይቅም።
ጠይም ህንድ ነው የምትመስለው ልጅቱዋ እግዚአብሔር። የተባረከ ትዳር ያርግላቹ
አቦ ትዳራችው ይባረክህ
ልጁ የገባው ነው ቆንጅት አቤት ልዪ አስተሳሰብ ነው
ደህና ቁመና እና መልክ ካለው የአበሻ ወንድ መቶ እጅ ይኸ ልጅ ፈርሀ እግዚብሔር ያለው ይበልጣል እናቱ አጥብቀሽ ያዥ ተባረኩ
አርከሰርሽም በብዙ ተባረኩ👍👍👍👍👍👍👍
በዞቻችን ልነማረበት የሜገባ ነው እግዚአብሔር አድሚ እና ጢና ይጣችሁ የትዳር ዘመናችሁ ይባረኬ
🙏❤❤ሀናዬ🤣🤣
አቤት የእግዚአብሔር ስራው ድንቅ እኮ ነው ሁሉም የእጆቹ ድንቅ ስራ ናቸው ስለ እነሱ እግዚአብሔርን እባርከዋለሁ ትዳራችሁ ለሌላውም ምሳሌ ነው እግዚአብሔር ትዳራችሁን ይባርከው ውለዱ ክበዱ
ፈጣሪ የተባረከ ትዳር ያርግላቹ ስታምሩ 🙏🥰🥰
ፈጣሪ ትዳራቹሁን ይባርክላችሁ
ፈጣሪ ትዳራችሁን ይባርክላችሁ
ፈጣሪ የተባርከ ትደር ያርግላቹ ሰታምሩ 🙏🙏🙏🙏♥️♥️♥️♥️♥️🙏🙏🙏🥰🥰🥰🥰👌👌
በጣም ታምራላቹ ትዳራቹ ይባረክ ውለዱ ክበዱ !! በጣም እምትደነቂ ነሽ እህቴ የሰውን ሳይሆን የእግዘብሔርን ድምጽ ሰምተሽ ማንነቱን ሳትንቂ ለትዳር አጋሬ ትሆነለህ ማለትሽ አቺ አደኛ ነሽ
ያምራሉ ማሻ አላህ አይለያችሁ ክብር ይገባሻል ሁሉም የአላህ ስጦታ ነው
ዋውውውውው በጣም ነዉ ደስስ የምትሉ በፊቅር ያንራቹ😍
እህቴ ጌታ እየሱስ ይባርክሽ በእውነት ድንቅ ሴት ነሽ እግዚአብሔርን ትክክል ነህ እያልሽው ነው
ታምራላችሁ ረጀም እድሜና ጤና ይሥጣችሁ
ታምራላችሁ አንቺ ግን ረዘም ስለምትይ ሂል ቻማ ባታደርጊ አሪፍ ነው በተረፈ ትዳራቹህ አግዚአብሔር ይባርክህ ::
አሪፍ ምክር ነው ደምሪኝ ውደ
ድንቅ ነዉ የፈጣሪ ስራ ተመስገን አምላኬ🙏
ዋናው ፍቅር ነው እግዚአብሔር ይባርካችሁ
ሪግጠኛ ነኝ ያሌ ጭቅጭቅ ደስ ብሎሽ ትኖሪያለሽ 👌
ቀላል ሠላም ያለዉ ኑሮ
ምርጥ 🌹ባል 🌹ምርጥ አባት 🌹ምርጥ አስተማሪ 🌹ምርጥ አለ አዛኝ ናፋቂ 🌹 ምርጥ መሪ🌹 ምርጥ 🌹 ነብይ 🌹 መሀመድ 🌹ሰለላሁ አለይሂ ወሰለም 🌹
አለይሂ ሰላቱ ወሰላም
ሰለሏህ አለይሂ ወሠለም 💘💘💘💘
ሠለላሁ ወአልሂ ወሰለም
እፁብ ቅንቅ የእግዚአብሔር ሥራ ተምራላችሁ መልካም የትዳር ዘመን ይሁንላችሁ❤❤❤❤❤
እግዚአብሄር አምላክ እዳቺ አይነት ሴትያብዛልን ደስትላላችሁ እግዚአብሄር ትዳራችሁን ይባርክላችሁ❤❤❤❤❤❤
ልዑል እግዚአብሔር ይመስገን:: ተባረኩ ❤
እግዚአብሔር አምላክ ትዳራችሁን ይባርክላችሁ ስታምሩ ሁሉም አምላክ የፈጠረው ሁሉ መልካም ነው
ዋናው ቁምነገረኛ መሆንህ ነው እረዥም ቆጆ ሆነው እማይረቡ ወዶች ስት አሉ የተባረከ ትዳር ያድርግላችሁ ለኔ ሴቷም ጀግና ናት ለኔ የሰውን አፍ ችላ ለዝህ መብቃቷ ጎበዝናት
ትክክል ሁሉም የጌታ ፍጡር ነው በምንም የምታንስበት ነገር የለም
አር ብቻ ንፁህ ልብ ይህን እረጀም አጭር ምንም ለውጥ የለውም
እንዴት ደስ ይላል እግዚአብሔር በፍቅር ያኑራችሁ❤❤
አኔ ኑገረመኝ እሱ ሳይሆንሚስቲ ነች በጣም ጎበዝ ናት ኮንፊደንሷ ነው እግዝአብሄር መጨረሻችሁን ያሳምርላችሁ
ወንዶች ብሆኑ ግን ሴት ልጅ ምርጫዋ ሁሌም ፍቅር ነው❤❤❤❤❤❤
I am happy to see like this Innocent personality, positive attitude , Real and kind heart! ☝ tnxs God! This is true love it's like ghost! Which everyone talkes about but a few have seen.its comes from the almighty God. bless ur life 🙏
ዋው በጣም ታምራላችሁ ያዝልቅላችሁ ፍቅር ያሸንፋል🥰🥰🥰🥰👌👌👌👌👌
እግዚያብሄር ይጠብቃችሁ ድንቅ ሴት ሁሉንም ፍጥረት እግዚያብሄር ነዉ የፈጠረው
ሁሉም የእግዚአብሔር ስራ ነው ደስ ይላል መልካም የትዳር ዘመን
ልጀቱን ግን ሚዲያ አታውጧት የምር በጣም ነው የምታምረው ወንዶች ሴት መቀማት ነው ስራቸው ነው
🤣🤣🤣🤣🤣አሳሰበሽ
@@almazali4784 😂😂ወንዶች ቆንጀ ሴት ሲዩ የማያደርጉት የላቸውም ደሞ እንዳያለያዩቸው ብየ ነው
@@አባቴሂወቴኑርልኝየኔውደ እዉነትሽንነዉ።ክክክክክ
ክክክ
😂😂😂😂
ያደነኩለት በራስ መተማመኑንና ደፍሮ መጠየቁን ነው።የእግዚአብሄር ስጦታህ ነች። እግዚአብሄር ነው ድፍረቱንም እሷንም የሰጠህ።
እግዝአብሄር የሰጠን አሜን
ብሎ መቀበል ነው እግዝአብሄር ይባርካቹ
በራስህ ላይ ወሳኝ ስትሆን ታሸንፋለህ
ሰው ሲወስንልህ ሲፈልጉ ያጋቡሃል ሲፈልጉ ያፋቱሃል ሲፈልጉ የውሳኔ ነጥብ እያስቀመጡልህ ይሄዳሉ ታዲያ አንተ በራስህ ላይ መወሰን ካልቻልህ ሰው ምን ይለኛል እያልህ በፈቃደኚነት ዘመናዊ ባሪያ ትሆናለህ
ማንም ሰው በራሳችሁ ላይ ልወስን ካለ እንደገደላችሁ ቁጠሩት
መልካም የትዳር ዘመን ይሁንላችሁ
ሶህ
ወይኔ ስታምር ወርቅ ልጅ ቀታሀለች አተም ወረቅ ፍልቅልቅ ነገር ነህ እመቤት ትጠብቃቹህ አባቴ ምን ይላል መሰላቹሁ ወንድ ልጅ መረጦ ነው የሚያጣ ልጄ አትናቁት ይላል እውነት ነው ወንድ ልጅ መረጦ አመጣ ይባርካቹህ🙏🙏🙏🙏😘😘
ጥሩ ስራም ስላለው ነው ።
ጀግኖች ናችሁ የምር ወንድማችንም አደንቅካለሁ እዲሁም ሚስትክን በጣም አደንቃታለሁ የምር በጣም እግዚሀብሄር የባረከሽ ወጣት ነሽ የምሬን ነው የምለው
እግዚያብሔር ያጣመረውን ሰው አይለየውም።
መልካም የትዳር ዘመን ይሁንላችው።
ሁሉም የእግዚአብሔር ስጦታ ነው እግዚአብሔር የተመሰገነ ይሁን ትዳራቸው ይበረከ አይዛችው
እግዚአብሔር ትዳራችሁን ይባረክ ፣በጣም እወዳችኋለሁ ተባረኩ።🙏⛪🙏
ጥሩ ልብ ያላት ምርጥ ስው ነሺ !!! ክብር አለኝ ላች
የአብርሃምና ሳራ ትዳር ይሁንላችሁ 🥰🤲
ow, she is so beautiful, May the heavenly father blesses you both. wow, she is such so hero, some decisions can be so complicated but she did it, you are absolutely right she is a gift from God!
ሰታምሩ ደሞ ልጀቱ ደሞ ህንድ ነው የምመሰለው ታምራላችሁ
ስታምር ህንድ ነው የምመስለውእሽ
በጣም ህድ የምትመስለው
እግዚኣብሄር ይባርክሽ።
የእውነት የእግዚአብሔር ስራው ድንቅ ነዉ ትዳራቸው ይባርክ እውነተኛ ፍቅር ማለት እንደዚህ ነዉ ጤናው ከሙሉ እድሜ ጋራ ይሰጧችሁ እንጂ በጣም ታምራላችሁ ❤️❤️❤️❤️👌👌👌👌😥😥😥
ዋውው መልካም የትዳር ዘመን ይሁላችሁ ልጅቱህንድ ነውእምመስለው
ዋናው ጭንቅላት ነው ስንት ሸብላ ሆነው በስው ሂወት የሚጫወቱ አሉ. ሁሉም የፈጣሪ ፉጡር ነው
ሳህ
ተባረኪ የእግዚአብሔርን ፍጡር ይሚያከብር ዘመኑ ሁሉ ይባረካልና መጨረሻችሁን ያሳምርላችሁ
ሲጀመር ረጅም ቆንጆ ሀብትታም ያገቡት ሲያለቅሱ ሲፋቱ ደስታ እርቋቸው በየቤቱ ይፍረደው
ንፁህ ፍቅር ማለት መልክ አቋም ገዘብ ዉበት አይመርጥም የልብ ትርታ ብቻነዉ💘
እዉነት ንግግር የሚፈልግ ብቻ ኑ👉 የሙስሊም ልጆች አብረን የቁራኣት ተፍሲር እንማር 📚 ከሁሉም በፊት እዉቀት ይቀድማል 👉🏻 ኑ 🌷ፕሮፋይሌ ተጭናቹ ቤተሰብ ሁኑ አብሽሩ በላይክ 🌹📚
አሠለማለይኩም እኔ መማር እፈልግ ነበር እንዴት መግባት እችላለሁ
@@mohammadalikebede6991ብሮፋይሌ ተጭነሽ ስቲጂ ታገኛለሽ ወይም ኢሌ ሚዲያ ብልሽ ስርች አርጊ በየ ግዚዉ ሲለቀቅ ይደርስሻል በደዉል ሰብ አርጊዉ
Inem ifeligalew
የኔ ማሬች አማረኛ ብዙም አይችሉም የሌላ ቋንቋ ተናገሪ ናቸው መሰል አላህ ይጨምረላችሁ
ያው የአፍ ቋንቋቸው ኦረሞኛ ነው
ለመግባቢያ ችለዎል ምነው እንደነሱ የመግባቢያ ሁሉንም በቻልኩ
@@እረህመት-ዘ5ተ እኔም ምኞቴ ነው ኦሮሞ 2አመት ኖሪየ ምንም ሊገባኝ ቋንቋ አልቻለም
የምር በጣም ታምራላቹ ርጅም ሆነው ዘለግለግ ብለው ሚስቶቻቸው /ባሎቻቸው ትተው ከሚማግጡት 1000%ትሻላላቹ በፍቅር ኑሩልኝ የሰው ወሬ አትስሙ ሰው የራሱን አሮበት ነው የሰው ሚያማስለው ስለዚ ለወሬ ጀርባቹን ብቻ ስጡ
ልጅቱ ደስ ሰትል ደርባባ ቆጆ ናት
በእውነት የፍቅር ተምሳሌት ናቹ ህመብርሃን ትዳራቹን ታሳምረው በጣም ደስ ትላላቹ ዋናው አስተሳሰብ ነው እና ሰውን አለመስማት በራሳቹ መጓዝ
weda Demerne Betesebe Enhuene
እግዚአብሔር መጨረሻችሑን ያሣምርላቹሕ በልጅ ይባርካችሁ ፈጣሪ 🙏
እግዚአብሔር መጨረሻችሁ ያሳምርላችሁ አምላክ በልጅ ይባርካችሁ 🙏
ሁሉም የአላህ ፍጡር ነዉ አጪር ረጅም ጥቁር ቀይ....ስለዚህ ማንንም አትስሙ 🥰
በጣም ደስ ይላል እድሜና ጤና ይስጣቹህ 🇪🇷🇪🇷🇪🇷👍🏿
ትዳር ከ እግዜያብሔር ነው ማንም እራሱን አይሠራውም ሠሬው ክርስቶስ ነው ሁሉም እኩል ነው ዋናው የአምሩ እና የሰውነቱ ሙሉ ጤነኝነቱ ነው ይህ ሰው እንደማንኛውም ሠርቶ እየኖረ ነው
የእግዚአብሔር ድንቅ ነው ደስ ትላላችሁ ፍቅራችሁን ያብዛላችሁ❤️
ፈጣሪ ከእናንተ ጋር ይሁን እውነት በኢትዮጵያ ያለው ከእናንተ ጋር ብቻ ነው
እፁብ ድንቅ ነው የእግዚብሔር ሥራ የፍቅር አምላክ አብሮ ዘላለም በፍቅር ያኖራችሁ!!!
መሻአላህ አላህ ፍቅራችሁን አላህ ይጨምርላችሁ ጎበዞች በርቱ ሳላደንቃችሁ አላልፍም
ልጅትዋ ህንድ ነዉ ምትመስለዉ ፍቅር እስከመቃብር
ለኔ ራሱ ህንድ ማስለኝ ናበር ሸበላናት
በጣም ወላሂ ቆጆ ናት ማሻአላህ 💘💘💘
Ene erasu hind new yemeselech in setamir wusityam wub new
እግዚአብሔር ፍቅራችሁ ያስጨርሳች እወዳች አለው ያንዳድ ሰው ወሪ አትስሚ ውድ እህትይ
በዚህ ዘመን እንዳንች ቀና የሆነ ሴቶች አለ በጣም ልዩ ነች
ከንፈር መሳሳም ባህላችን አደለም ይቅርታ
ሃቅ
በሚዲያ ባይሆን ጥሩ ነውጂ ባልና ሚስትማ መሳሳም አለባቸው ባሌ ሳምምምም ምጥጥጥ ነው የሚያደርገኝ
እኔ ራሱ መሳምም እኔንም መሳም ያስደስተኛል
Beautiful couple. May God bless you both!!!
እንደዚህ አይነት አመለካከት ያላት ጀግና ሴት ኢትዬጵያ ውስጥ ተገኘ 😍😍😍
ካሜራማኑ ምነዉ እግሯን ብታስቆማት ነዉ ላንተም አልታየክም ሰዉ በሰዉነቱ ተረድታ በአደባባይ ያሳየች ጀግና ሴት ነች
በመጀመርያ እግዝያብሕር በስራው ፃዲቅ ነው አይሳሳትም ስቀጥል ደግሞ አንተ እንደማንም ሰው ተምረህ ስራ ይዘህ ከሰው እኩል ሰርተህ ትገባለህ አሁን ደግሞ ፈጣር የራስህን ትዳር ሰጠህ እና ምንም አልጎደለብህም እግዝያብሕር ይመስገን በተረፈ ስለ ሰው ቦታ አትስጣቸው አንደበታችውን ለምታላቅቁ ሰወች ፈጣር ማስተዋሉን ይስጣችው
በጣም ደስ ይላል የቤራቆ ሚስት በኢትዮብያ ምርጥ 2023 ብትሸለም ያስፈልጋታል ብየ አስበለሁ
ፈጣር ረጅም እድሜና ጤነ ይሰጠቹ ታበረኩ ቡሩክ ሁኑ
እ/ር ይባርካችሁ🙏🏾🙏🏾🙏🏾
እግዚአብሔር ይባርካችሁ ለብዙዎች ምሳሌ ነችሁ ልባምና ጠንካራ ልጅ ነሽ አድናቅሽ ነኝ
እውነት አንቺ ጥሩ ሰው ነሽ
ህድ ትመስላለች አይደል ወገኖች 💐💐💐
የአብርሃም እና የሳራ ትዳር ይሁንላችሁ 💖💞
ውይ ደስ ይላሉ ትዳራችሁ ይባረክ 💖🙏🏽💖
ማሻ አላህ የሰዉ ነገር ይገርመኛል ሱባሀን አላህ ደሞ ስታምር ልጅቷ ቆንጅየ ነገር ናት እሱም ቆንጆ ነው
ትዳራቸዉ በሒወት እስካሉ ከልቡአ አፍቅራዉ ከሆነ ይኖራሉ ትዳሩ ያለዉ የሚተርፈዉም በሱአ ፅናትና በሱ የቅናት መንፈስ ከሌለበት ነዉና የአብራሐምና ሰራ ያርግላቹህ በርቱ በጣም በጣም ኢትዮጵያዊ ዉበት ያላት ቆንጆ ነሽና ወስዋሽ አይብዛብሽ ልብሽም እደመልክሽ ዉብ ይሁን እንሻአላህ መጥፎም መካሪ በሩቅ ይሁንልሽ
ዋነው ከፈጣሪ ነው የተሰጠው ፈጣሪ ፍቅራችሁን ያብዛላቾህ አቦ
ምሳሌ 31
¯¯¯¯¯¯¯¯¯¯
²⁹ መልካም ያደረጉ ብዙ ሴቶች አሉ፥ አንቺ ግን ከሁሉ ትበልጫለሽ።
³⁰ ውበት ሐሰት ነው፥ ደም ግባትም ከንቱ ነው፤ እግዚአብሔርን የምትፈራ ሴት ግን እርስዋ ትመሰገናለች።
ይህ ጥቅስ ለመቤታችን የተስጠ ነው እንጅ ለሌሎች ሴቶች አይደለም ከሴቶች ሁሉ የበለጠች የተባረከች ከሴቶች ብቻ ሳይሆን ከፍጥረት ሁሉ የከበረች ቅድስት ድንግል ማርያም ናት
@@meleseayelign3853 ምንም ማመቻመች የለም ማሽማቀቅ ሳይሆን የቄሳርን ለቄሳር ነው ወዳጄ
ማሻአላህ አለኩም በቁመትከመርዘም አስተሳሰብንማስረዘም ይበልጣል
በፍቅርየተሞላሂወትለናተ ይሁን ጥዶችልዩናችሁ
ምን ታርግ ያለ እዛ ቆማ ነው የምትቀረው የእነሱ አገር ወንድ ተሰዶ እንዳለ ያለው ሳውዝ አፍሪካ ነው ጥሩ ምርጫ ነው አይቾ ተባረኪ።
አባክች አፋች አትሳማሙ ሚድያ ላይ 🤔በተርፋ በርቱ 🥰🥰🥰🥰
ባልና ሚሥትናቸዉ💘
ልክ ነሽ የኛ ባህል አይደለም
@@fatumaibrahim5378 እዎ ግን ቤታቸዉ ቢሆን ጥሩ 🙏🙏🙏
እኔ ግን መቼ ነው የምማረው ከእንደዚህ አይነት ልባማ ሴቶች😥😥
ሁላችንም ውይይይ ምርጫችን አበዛዙ ሽፋፋ አጭር እረጅም ቆንጆ አስቀያሚ ስንል እድሜያችንን መቁጠር እግዚአብሔር። ይቅር ይበለን ብቻ
ሠላም ነሽ
ንጹሕ የእግዚአብሔር ልጃች ናችሁ
እድሜና ጤና ይስጣችሁ
አንቺ በልጅ እሱ በገንዘብ ተባረኩ