ขนาดวิดีโอ: 1280 X 720853 X 480640 X 360
แสดงแผงควบคุมโปรแกรมเล่น
เล่นอัตโนมัติ
เล่นใหม่
ደስሲል እንኳን ተገናኙ እውነት ይጋቡ የምትሉ 🖐️አውጡ 🙄🤣🤣🤣
እህቴ ቤተሰብ አድርጊኝ እማዬ🙏🙏
ግን ክርስትያን ኣትመስልም ሰትዮ
Let them sit please
@@ጎልራያኩኩፉቶ እንዴት??
አይኮመታተሮች በቁመንሥለተገናኙ ይጋቡትላላችሁ ዋናው ፌዚካሊ አይደለም ለትዳር መነሻው ሤቶችየ
ግን እኮ በቁመት ብቻ እኩል ስለሆኑ ጥዶች ይሆናሉ ማለት አይደለም ትዳር ከአምላካችን ነዉ አሱ ደግሞ በጣም ልጂ ይመስላል እግድህ በህደት ሚሆነዉን አድላይ ናያለን በርቱ ልን ትልቅ ቦታ እደምትደርሱ ባለሙሉ ተስፉ ነኝ❤🙏
@@addisababanazareth1525 እር እሱ 24 ነው እድሜው ገና ያድጋል እሷ 30 ናት
Ewnetnew
ይሁን እጂ በቁመታቸው ምክንያት ትዳር ሥላጡ አሁን ደሥተኛ ናቸው።
አይማጣጠኑም መለቴ በእድሜ ትበልጣወለች
@@ኦሮሞነትኩራትነው-ጘ1ኰ ምርጫኮ ሲኖር ነው ውዴ
ልጅቷ አዋቂ ነች አላህ ይጨምርላት ቁመት ብቻ ሳሆን ጭቅላትም አላት
😂😂😂😂
እሱስ ጭቅላት የለውም ለካን ተመዟል😂😂
@@aaegrnshnea1331 ክክክክ
በትክክል በሳል ናት እሱ ግን ጅል ቢጤ ነው ልብ ያጥረዋል
ጌታ,,ተቀበል,,ትለዋላች,,ክክ
የእግዚአብሄር ሴት ነች ለሀገርም በረከት ናት አስተዋይ እግዚአብሄርን መፍራት ማለት በነገር ሁሉ እግዚአብሄርን ማስቀደም ነው ተባረኩ በጋራ ጸልዩ ያሳካላቹ ፈጣሪ
የኔ ባለ አ እምሮ ሰይፉ ላይ አይቼያት ነፍስ አልቀረልኝም !! አሁንም ያስቀደምሽው ጌታ ይቅደምልሽ መልካም ይሁንልሽ በርግጠኝነት ብስል ነሽ ቁመት ብቻውን ትዳር አይሆንምና ልክ ብለሻል !! ፈቃዱ ከሆነ ይሁንላችሁ ይስመርላችሁ !!!
ሴትዋ ዋውውውConfidence 100%Briliant 100%ትለያለሽ!
ቆንጆ ልብሥ ተለክተሽም ቢሆን አሠፍተሽ ቀሚሥ ነገር ብትለብሽ በጣም ዉብ ቆንጆ ነሽ የግል አሥተያየቴ ነዉ
እኮ
በስሜታዊነት ትዳር አይጀመርም በማሰብ እንጂ 😳አስቡበት
እየነገረችው አሁንም አሁንም " አላገባሽም እየፀለይኩ ነው " " እጮኛ የለሽም " 🤣🤣🤣🤣🤣 በይ ደቂቃው የሚጠይቃት በዛላይ ብትቀመጡ ምንአልበት ግን ቁምነገር በጣም አስተዋይ ናት እግዚአብሔር ላይ ያላት እምነት ፈጣሪ ይርዳችሁ::
የኔ እናት በእግዚአብሔር ላይ ያላት እምነት ደስ ሲል 💞
ከኛ ውደስ ቀረብ ትላሌይ መሰለኝ 😅😅😅😅
ልጅቷ የሰማይና የምድር ያክል በአስተሳሰብ በመንፈሳዊነት ትበልጠዋለች።
Betam
ጵንጠ
I agree 💯
በጣም በሳል ናት በእውነት ወድጃቻለሁ።
ውይይይ ጉድ እሳብስል ያለችናት በአነጋገራ መንፈሳዊ ነገራ አበስ ገበርኩኝ ያደነቃችሃት ልክ እደሳው ናቹ እኔ ያሳፍረኛል እድህ አይነት እሸቱ ዶኪትዩብ የሚቀርቡት ነጥቀዋል ክክክክክ
የኔ ነሽ ደስ ስትይ በአምላክሽ አትደራደሪም ከነድምፅሽ ፍቅር የሆንሽ ልጅ ነሽ ጌታ ቢፈቅድ እና ከነገዎ ጋር ትዳር ይዛችሁ ልጅ ብትወልዱ ደስ ይለኛል 😍
ሞዴል መሆን ትችያለ
የእንኳን ቁመት ለኔ በስጠኝ❤❤❤
እደለኛ ነሽ እንኳን ባረገኝ
ልጅቱ ትልቅናት በሳል ናት አይመጣጠኑም የምትሉ ምንም ችግር የለውም እንደውም እንደ እናት እንደሚስት ሆና ቲዘው አለች በሳል መሆኗ ለሂወታቸውም በጣም አስፈላጊ ነው። ዘላለም ለማንኖርባት ምድር አቃቂር ባናወጣ መልካም ነው ማንም ከተፃፈለት ውጪ አያገኝም።ትዳር ስናስብ መጠንቀቅ ያለብን እምነት ላይ ነው ተመሳሳይ እምነት ያላቸው መሆኑን።
አበሩስ you tube ቃል አጣሁ ብቻ ተባረኪ
👍💐👍👍👍❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️🙏🙏🙏👌👌👌👌👌❤️❤️
በትክክል
እውነት ነው
ማማ በቅንነት ደመርኘ ደመርኩሸ ወደ
ደስ ትላላችሁ እግዚአብሔር ይጠብቃችሁ ፤ሴቷ ብልህነትሽ በጣም ይገርማል በእርግጥ ብልህነት ለሴት ልጅ ስጦታዋ ነው ፤ነገዎ ለትዳር ሲጠይቅሽ ፈቃደ እግዚአብሔር ይሁን ማለቷ ካለ እግዚአብሔር ፈቃድ ምንም እንደማይሆን አስተማርሽን ፤እግዚአብሔር በፍቅር በጸጋ በበረከት ቤታችሁን ይሙላ።
የኔ እናት ስታሳዝን ከእውነት ስርአትዋ ደስስስ ይላል እሰይ የእግዚአብሔር አምላክ ስራው ድንቅ ነው በእውነት እግዚአብሔር አምላክ የጎደለውን ይሙላበት ደስ ትላላችሁ አቤት
የኔነሽየ በጣም ነው የወደድኩሽ እግዚአብሔርን ባንችውስጥ አየሁት ጌታ ይባርክሽ❤❤
እሽ ከዚያስ ወረኛ ሁላ እግዚአብሔር ባችውስጥ አየሁት በሁሉም ቦታ እግዚአብሔር አለ ክብር ምስጋና ለልኡል ቸሩ እግዚአብሔር ለድንግል ማርያም ልጅ
@@ሶልያናየሸዋልጅ አሜንንንን
@@ሶልያናየሸዋልጅ menw tenadedshe
_ልጁ እንዴት ደስ እደሚል ለሷ ክብር ሲሰጥ በጣም ጎበዝ ልጅ ነክ__የእግዚአብሔር እጅ ስራ ነው ሁሉም ስለሁሉም ነገር ተመስገን__ለሰርጋችሁ ያብቃን_
አሚንን ተጠርተናል እኔ ና አንቺ ሠርጉ እንዳትቀሪ😊😆
ሰብስክራይብ አድርጊ ማር
በጣም ጎበዝ ናት እንፀልይበት አለችው
m
Des sitiluu
የኔ የዋህ መልስሽ ትክክል ነው ትዳርን እግዚአብሔር ነው የሚመሠርተውና መመዘኛም ቁመት ብቻ አይደለም አንተም ፀልይ እኔም እፀልያለሁ።
ሁሉም የፈጣሪ ስራ ነው ሴትዋ በይበልጥ አስተዋይ ነች ንግግርዋ እርጋታዋ አንደኛ ነች ስለሁሉም ነገር ፈጣሪ ይርዳችሁ
ዝም ያለ ነጃ ወጣ አሉ ውዱ ነብያችን ሰለለሁ አለይሂ ወሰለም ❤
Salallahu aleyhi wassallam
@Queen Dabo ኪዊን ዳቦ ቤተስብ እንሁን እህቴ
ፊዳካ አቢ ዋኡሚ ያረሱለላህ
ሠለላህ አለይሂ ወሠለም
በጣም😘😘😘👍👍
*_ኧረ ተጋቡ እውነት በቁመት በሁሉም ነገር ትክክል ናችሁ ተቀራራቢ ናችሁ 😁😂😂🙈🙈 የእውነት ደስ ሲሉ የምር ይጋቡ የምትሉ እስኪ እጃሁን አሳዩ 😁😂🙈👍👍👍 ተጋቡ የምር አንደኛ ምርጥ ኢትዮጵያዊ ናችሁ እኔስ አጭር ሁኘ አጭር ሰው ጠፋ 😂👍😂🙈 አጭሪት የት አለሽ ነይ 😂😁_*
እኔ
@@addisw1713 አንች ምን 🙄😳😳😂🙈 አጭሪት ነሽ 😂🙈
@@Tekeltv1 እኔ 1ሜትር50ነኝ ግን በእድሜ እበልጥሀለሁ አንተ ስትታይ ገና15ነው ምትመሥለው 🤣🤣
@@addisw1713 😂😂🙈🙈 ኧረ ምን ይሁን 😂 አንች ኧረ ተይ ሆሆ ወይ ጉድ ልታሳፍሪኝ ነው እንዴ ሀሳብሽ 🙈😜🙈😂🙈😂😁😁🙈🙈🙈🙈
@@Tekeltv1 🤣🤣🤣🤣🤣አይ ደበጫ ጫወታ ጨምረሀል ሰለ ማዳም ድምጽ እሆናለሁ ብለህ ማዳም በጩኸት ጆሮኤን አደነቆረቹ ፈራሀት አንዴ እኔ አለሁ አብረን እንቆነጥጣታለን
ስሜታዊነት እና ምክኒያታዊነት ይለያያል። እባካቹሁ ሆ ብላቹህ አትገፋፏቸው፤ ምክኒያቱም እናንተ የነሱን ትዳር ስለማትኖሩላቸው!!!!!
ልጅቷ ግን በጣም አሳታዋይ ነች እግዚአብሔር ቀኙን ይስጥሽ የኔ ቆንጅ
Batm batm hoo
*ሴት ልጅ ከኢማን እና ከመልካም ስነ ምግባር በተጨማሪ ሙያ እና ንፅህና ካላት ውብ እና እንቁ እንስት ነች ሙያ እና ንፅህናዋ ጥንቁቅነቷ ራሱ የውበቷ መገለጫ አንዱ አካል ነዉ*💐💐💐💐💐💐💐💐💐💐🍫🍫🍫🍫🍫🍫🍫🍫🍫🍫🎁🎁🎁🎁🎁🎁🎁🎁🎁🎁✍️✍️✍️✍️✍️✍️✍️✍️✍️✍️ወየት ነሺ የኔ ውድ
የእውነት ከልቤነው የወደድኩሽ አደበተ ጣፋጭ የኔቆጆ እህቴ አቺን ያገባ የታደለነው የኔ አደበተ ጣፋጭ
👍👍👍
❤❤👏👏👏👈
❤❤❤
የኔ ቆንጆ ጌታ ይባርክሽ እግዚአብሔር የፈቀደውን ይስጥሽ የልመናሽን ቃል ይስማሽ
የተባረክሽ ሴት ነሽ አስተዋይ በርቺ
ተጋቡ የምትሉ ሰዎች ችኩል እና ስሜታዊ መሆናቹ ያሳብቅባችኋል‼️ክቡር ትዳርን የምታዩበት እይታ በጣም የተንሸዋረረ ነው። ሲጀመር ትዳር የሚሰጠው ከፈጣሪ ነው ሁሉም ሰው በየ እምነቱ ፈጣሪውን መጠየቅ ግድ ይለዋል። በቁመት ስለተመሳሰሉ ብቻ መጋባት አለባቸው ብሎ መወሰን ግብተኝነት ነው። እንኳን ለትዳር ቀርቶ ለምንናገረው ቃል ከአፋችን ከመውጣቱ በፊት ማሰብና መጠንቀቅን ይጠይቃል። ስለዚህ ችኩል አንሁን ለፍቅርም ለፀብም አንቸኩል..... ሁሉንም በማስተዋል እንናገር ሌላው ደግሞ የሰው ነገር ላይ ከመፍረዳችን በፊት እነሱ ያሉበትን ሁኔታ ወደ ራሳችን ቀይረን እንመልከተው ያኔ ትክክለኛ እና ሚዛናዊ አስተያየት እንሰጣለን‼️
Yetedar mesefert kumet becha asemeselut. Hulum yegetari fekad newe
ትክክል
Eskahun kayehut yihe bicha nw yebesele comment yayehut👍👍👍👍
ስለሁሉም እግዚአብሔር ይመስገን ልጅቱ አስተዋይ ነች በሳል አመለካከት አላት መንፈሳዊ ነገሯ በውስጧ በንግግሯ ሁሉ የእግዚአብሔርን ፍቃድ ታስቀድማለች ትክክል ናት ተባረኪ ነገዎ ልጅ ቢሆንም አክባሪነቱ ደስ ይላል እግዚአብሔር ያክብርህ ጎንበስ ማለት ያበዛል በሰላም ነው እሷ አይን አይኑን እያየች በፍቅር እያነበበችው ነው በፀሎት እግዚአብሔርን ጠይቁ መልስ አለው መስተዳደሪያ ያገናኛቹ እግዚአብሔር ከሆነ ያዘጋጃል እሺ እነዚህ ሰዎችን የሀገር ሀብት ስለሆኑ በተለያየ አለም ያላቹ አቅሙ ያላቹ ከጎናቸው ብትሆኑ መልካም ነው እንደ እግዚአብሔር ፍቃድ ይሁንላችሁ እህቴ እግርሽ ታይ አይዞሽ እግዚአብሔር ይረዳችኋል ነገዎ ትዳራችሁ ከሰመረ ስማት አስተዋይ ነች ፀጉርህን ቁረጠው ከእግዚአብሔር ጋር ተጣበቅ ፀልይ
መቼም ልዩ አንደበት መልካም ሴት ነሽና ይሄን ልጅ እንደምታስተካክይው አልጠራጠርም ጎበዝ ሴት ነሽ ::እህትም ም መልካም ሚስትም የምትሆኚ ድንቅ ሴት ነሽ :: ሀገርሽን ስትጠሪያት ውበት አለው ማር ነሽ :: ተባረኪ🤲✝️☪️♥️
ብልጥ ናት 👌አይደለም ?? እያለች 🤔🤔የዋዛ አይደለችም 👌አዋቂ /ብልህ ነች 👌
በጣም ደስ ያለኝ በጣም በእምነቷ የጠነከረች ናት በተለይ በቅድስና ሕይወቷ ጌታ ይባርክሽ ይብዛልሽ።
ግን በምን ልተዳደርዉ ነው ቢጋቡ ሁለቱም ስራ የላቸውም ቤተሰብ ጋር ናችሁ በደንብ አስቡበት አሁን በጉአደኚነት ብትቆዩ ጥሩ ነው ብዬ አስባለሁ 🤔ሌላው ገንዘብ የምሰበሰብበትን መንገድ ተፈልጎ ለህክምናዋ ብትረዳ ደሞ ይበልጥ ጥሩ ነበር ዋናው የሷ ጤና ነው አባካችሁ ሁሉም ሰው ካስተባበራቹ ለመርዳት ዝግጁ ነው 🙏
እግዚአብሔር ድንቅ ነው ሁሉን ሲፈጥር ብቻውን አይደለም በአጭርም በረጅምም ቢሆን እርሱ ግሩም ነው ስለ ፍፁም ክብሩ እግዚአብሔር ይመሥገን አሜን
የኔእናት ልክነሽ እግዚአብሔር ነዉ የሚያስተካክለዉ
ትዳር በቁመት ብቻ አይመሰረትም። ልጅቱ በጣም የበሰለች ናት።
✅✅
የእድሜ ብስለት ወይስ የሀይምሮ
@@aaegrnshnea1331 be huletum
አህታችን ብልጥ ሴት ናት የምትናገረው የምታውቅ፣ አምላክዋን የምትፈራ ትመስላለች , ወንድማችን ግን ትንሺ በአስተሳሰብ ያንሳታልደ ረዥም ወንድ ተገኘ ተብሎ ዝም ብሎ አይገባም ጌታን እያገለገሉ ብቻን መኖር ይቻላል።
esu jel new zem blo mesak
@@besratkassaun1471 🤣🤣🤣
@@besratkassaun1471 😂😂😂😂😂
@@besratkassaun1471 kkkkkk
ወወይኔ??የኔሣሕልምየትነሕ🎉🎉
I see honestly in this woman. She is original woman
🌻🌹🌹🌹
I like her, she wanted to learn more about him, this is the right way of getting the right partner
ዋው መልካም ፍቅር ይሆንላች👍👍👍👍👍👍❤❤❤❤
ልጅቷ በጣም ሀይማኖተኛ አስተዋይ ልዩ ሴት ናት ከልጁ ጋር ሰማይና ምድር ናቸው ምክንያቱም ልጁ ገና ልጅ ነው!!!
የልጁን ልብ መርምረሸዋል እንዴ?ሃይማኖተኛ አለመሆኑን? እንደነብይም ያደርጋቸኃል አይደል እሱም የእግዚአብሔር ዘፍጥረት ነው ሰማይና ምድር ናችው ተብሎ የሰገጤ ኮሜንት አይሰጥም
ጎበዝ ነሸ እወነት ነው ትዳርን የሚሰጥ እግዚአብሔር ነው ደሰ የምትሉ ጥንዶች ናችሁ እግዚአብሔር አንድ ያርጋችሁ እናነተም ፀልዩ እኛም እንፀልያልን አይዟቹሁ ያገናኛቹሁ እግዚአብሔር መጨረሻቹሁን አንድ ያርገው !!
👍✅
ማማ በቅንነት ደመርኘ ደመርኩሸ ወዴ
ሰምዖን አመሰግናለሁ ሁሌም ክብር አለኝ 🙏🙏🙏
ይህች ታላቅ ሴት ናትልልታገባው አልጋጋችምየእግዚአብሔርን ፍቃድ የጠየቀች የተባረከች ናት wow wow ድንቅ ታላቅ ሴት ንግግራ ዩተቀመመ ነውእድታጋቡ የጌታ ፍቃድ ይሁንላችሁ❤
ሁላቱ ዩቱፕ ይክፈቱ የሚትሉ ለይክ።ግጩ ምክንያቱም ልጅቱ የእኮኖሚ ችግር አለብኝ ብለ ነበር።
ጉልበትሽን ታከሚ ግዜ አትስጪው የኔ ቆኖጆ
ምንድነው የማትሰጠው😦
በዚ አይነት እኮ አልጋ ላይ ሲወጡም ተቀርጾ ማየታችን አይቀርም ቢያንስ የፍቅር ጥያቄያቸው ሲኮመኩሙ እንኳን ባታሳቅቁዋቸው አሪፍ ነበር
እውነት የእግዚአብሔር ፍቃድ ተባረኪ እህቴ
በጣም የተረጋጋችና አስተዋይ ሴት ናት ❤ ቢጋቡ የሚወልዱት ልጅ ቁመት ከነሱ ሊበልጥ ይችላል 😊
🤣🤣🤣🤣
ልጁ ግን ህፃን ይመስላን
waw ልጅቷ በአስተሳሰብ በመንፈሳዊነት ትበልጠዋለች።ጠንካራ ልጅ ነች 325
ዋውውውውውው በጣም ደሥ ይላሉ እግዚአብሔር አንድ ያርጋችሁ ፍቅር ናችሁ 😍😍😍😘😘😘😘😘😘
ውለዱ ክበዱ ፈጣሪ ይሳካላችሁ
ምናለበት ወንበር ላይ ቁጭ ብታረጓት 🙄የ ሐበሻ ዩቱበሮች 😂😂😂ነጋ ከ አውሮፓ 😂
እኔ እራሱ እያልሁ ነበር 😳
እድጨትገትሮችው
😀😂ብያለሁ እኔም😜😂
እኔም ይቀመጣሉ ብየ ነበር ቁመው ቀሩ 😁
@@mlove4025 ክክ
በጣም ታምራላቹ አላህ አንድ ያርጋቹ ውለዱ ክበዱ🌷🌷💃🚶የልጅ አዋቂ ጀግና ሴት ነች እሷ ታስታውቃለች😘😍
They both look great!! I like her confidence. She like asking questions! 🥰🥰
ደስ ይላል እንኳን ተገናኙ ግን ትዳር ግድ በቁመት አይደለም እግዚአብሔር ስፈቅድ ነው
አጃኢብነው ያአላህስራ አላህከቁምነገር ያድርሳቹሁ ዘናጆከር እጂግበጣም እናመሰግናለን👍👍👍👍👍👍
She is so mature and beautiful. He is very nice too. I think they go together ❤ God bless ❤️
I think she’s too smart for him . Good luck for both of you
እግዚአብሔርን እጅግ አድርጌ አመሠግናለሁ ስለ እነዚህ ውብ የእጆቹ ስራዎች አምናለሁ በሁለቱም ላይ እግዚያብሔር አላማው መልካም ነው ዘመናቸውን ይባርክ እርሱ ከፈቀደ የተባረከ ትዳር ይስጣቸው እግዚያብሔር ሉአላዊ አምላክ በሰራው ፍፁም ፃድቅ እና የሚሠራውን ያውቃል። አሜን!🙏🏾👏😍🎉🥰
ጤናሽን ፈጣሪ ይመልስልሽ አስተዋይ ናት እውነት ልጁ ግን ቆንጆ ነው
እንዴት ደስ እንዳለኝ እኔ ለሱ ሳይሆን ለስዋ ወንድ የፈለገ ቢሆን ሴት አያጣም ሴት ነው በጣም ፈተና ሚበዛባት እህቴ የልብሽ ይሙላልሽ
የጋብቻውን ነገር ደጋግመህ ጠየክ ነገወ፡🎉❤ተጋቡ፡እሺ፡ደሞ፡ጎበዝናት፡ተስፋዋ፡እግዚአብሔር፡ነው
ክክክክክክክ እኔ ኮ ኮሜተሮች ታስቁኛላችሁ የመጣውን ሁሉ ተጋቡ ትላላችሁ በዛው ልክ ለማፋታትም አንደኛ ናችሁ ክክክክክ
kkkkkkkkk kom
ክክክክክክክክ
@@እናትያላህስጣታናት yaskal ddenkoro aste saseb new yaleshi
ጤናዋ ላይ ቢተኮር ጥሩ ነበር ጉልበትዋ ያማታል መሰለኝ ታሳዝናለች ጤናውን ይስጣት
እግዚአብሔር ይጠብቃችሁ ታምራላችሁ እረጋ ያለች ሴ ነች ሁሉም በእግዚአብሔር ፍቃድ ይሁን ብላችሁ አግዚአብሔር ለምኑ ወገኖቼ ሁሉም በእግዚአብሔር ፍቅድ ነዉ 🙏🙏🙏
ተጋቡ ሁለታችሁም ታምራላችሁ እንደውም በቁመት እሱ ነው የሚበልጠው አገባሽ አላለም 😁❤❤
እኮ ወንድ እኮ ነው መቼም ከሴት ወንድ ነው ሚበልጠው
ሴትና ወንድ እኩል አይሆኑም
Kkkkkkkkk😆😁😁😁😁😆😆
😂😂😂
በነገራችላይ ጉልበቷን ያማታል እና የያዛት ይመስላል ብትረዳ እና ብትታከም
She is mature and has faith in God.
ግን ለምንድ ነው በሰው ህይወት የምትቀሉዱት ተጋብ ተጋብ አሁንስ በዛ 🙄 ሰው ለስራ መገናኛት አይችልም
ሁለታቹ አግብታቹ ልጆቻቹ እንድ ታቅፉ እንድ ትስሙ የልቤ ምኞት ነው ወገኖቼ በጣም ደስ ትላላቹ
በምን ሊተዳደሩ
@@watermelonyuh3810 ይሠራሉ ሠው ሢወለዲ እራቅቱነው
❤👈
@@ነኢምነኝዱባይከበርሀው ሠላም ነኢም እኔና አንችን ብንጋባ ደስ ይለኛል
@@ጉማየ ክክክክክ የላ እንዘወጂ 😁
አረ አራዳ ይግደለኝ በርቺልን ማሬ ምርጥ ኢትዮጵያውያን ናችሁ🙌🏼🙌🏼🙌🏼🙌🏼🙌🏼🙌🏼እልልልልልል ለሰርግ እንዳትረሱኝ🌺💐🌸🌺💐
ተጋቡ በጣም ነዉ የምታምሩት
ማማ በቅንነት ደመረኘ ደመርኩሸ ወዴ
ድስት ግጡሙ ኣይጣም የሚባል እውነት ነዉ ለካ😜💖
አይ እኛ የማዳም ቅመሞች እንደው በሚዲያ ያዬናቸውን ሁሉ ስናጋባ የእኛስ መቼ ነው ክክክክክክ
ክክክሀገር ስንገባ እስከዛ እያጋባን
እኔ አግቢኝ
😂😂
የእኛ ገና አልተወለዱም ክክክክክክ
አቤት ንግግርእውነት በጣም አስተዋይ እና እግዚአብሔርን የምትፈሪ ልባም ሴት ነሽ እህቴ ተባረኪ 😍😍😍
ለይላ ሀኢለላህ መሀመድ እርሱለላህ አጅብ
*_ሰላም ኢትዮጵያዊያን እንኳን ለዚህች ሰአት በሰላም አደረሳችሁ አደረሰን በእውነት ኢትዮጵያ ለራሱ እኮ ጥበብ ናት ድንቅ ሀገር የተለዬች ሀገር ኢትዮጵያዊነት ጥበብ ነው ሀገራችንን ሰላም ያድርግልን እግዚአብሔር ይጠብቀን ደስ የሚሉ ናቸው እንኳን አደረሳችሁ ኢትዮጵያዊያን_*
አንተ መልካም ሰው ተባረክ መምህራችን ፕሮፌሰር ቀሲስ ዘበነ ለማ ሲያመሰግኑህ ሰምቻለው ክበርልን 🙏🙏🙏🙏🙏
@@gajsbbsjsnnajvsnana2134 😁😂 ኧረ እሽ አመሰግናለሁ ግን ያው እንደ ሀሳብ ሰጥቸ ነው ወዳጀ ይሄንን ያክል ከባድ አይደለም 😁😂 ግን አመሰግናለሁ ስላከበራችሁኝ አሁንም እግዚአብሔር እርስዎን ያክብርዎት እንደምታስቡት አይደለም ግን ሀሳብ ሰጥቸ ነው እሽ አመሰግናለሁ እርስዎም ክበሩልኝ
በጣም ደስ ይላል በተጋቡእውነት በጣም ጥረ ነበር ፈጣሪ አንድ ያርጋችሁ
እረጅም ቀሚስ ብትለብሽኮ በጣም ቆንጆ ነው የምትሆኒ ውደ የግል አስተያየቴ ነው በእህትነትነው
ያረገችው ልብስ እረጅም ነው ለኖርማል ቁመት ለሷ እሚሆን እረጅም ቀሚስ ገበያ ላይ ማግኘት ሊከብድ ይችላል
ወይ ልጂቱዋ ቁመኑዋብቻሳይሆን አስተሳሰቡዋም ትልቅና ፈጣሪ ያውቃል
ጎበዝ ናት መስፈርቱ በቁመት አይደለም እግዚአብሔር ይጨመርበት አለች እሱ ዛሬውኑ እንጋባ ብሎ አረፈው ልጁ ገና ነው ማደግ ያስፈልገዋል ወንድ ልጅ በሰል ሲል ነው ጥሩ እናቱም ሆና ታኖረዋለች የምትሉ ትገርማላችሁ እግዚአብሔር ምክንያት አለው አዳም ሄዋንን በ15 አመቱ እንዲበልጣት ማድረጉ
ልጂቱ ጎበዝ ነት መስፍርትህ ቁመት ብቻ ላይሆን ይችላል አለቺ ልጁ ቁመቱ ጤናማ ነው እሷ አንደኛ ጉልበቷ ችግር አለበት ሁለተኛ እድሜ ትልቅ ናት ተጋብ ተጋብ የምትሉ ተርጋጉ እሄን ሁሉ አምኑበት ከአግባት ደስ ይላል
Min chigir alew gulbet biyamat it’s not big deal Bitbeltews min chigir alew endew abesha layagrbaw zero sew mehal tilik yilal Min agebash
Aye habesha zemeblo sew laye mefered kewededate mene cegere Alaw edeme gulebete sew ketewaded yegaba
Min chigir alew sitasteli small mind 😡
የኔ ውድ እኳን ደስ አለሽ❤❤🎉🎉🎉 ምነው አላገባሁም እያለች ደጋግምህ አላገባሽም ትላለሳ
😄😄
Cakulo naweko Kkkkkkkkkkk
ምክሯ ግን ደስ ይላል :: የእግዚአብሔር ስራ ድንቅ ነዉ
ቤተሠብ ሁኑኝ ስወዳችሁ
አጠያየቋ ተመችቶኛል ጎበዝአፋጠጠችው ቶሎ ፈቃደዋን አለመስጠቷ ብልህ ሴት ነች የመኖርን አቅጣቻ ታስተምረዋለች ብዬ እገምታለው ቀልድ አታውቅም ጠበቅ አድርጎ መያዝ ነው እሱ ግን ትንሽ ችኩል ይመስላል ቶሎ የማግባት ነገር ስላለው እሽታዋን ይፈልግ ነበር እርሷ ግንሁሉንም ነገር በሂደት የምታያቸው ነገር ስላለ አስጨርሳት ስለፀጉሩም አስተያየት የጠየቀችው አስደሰተኝ እሱም ብልህ ነው መልስ አላጣም እንግዲህ መልካም ትዳር ያገናኙአችሁን እያመሰገናችሁ የእግዚአብሔርን ፈቃድ ጠብቁቻው ቻው ቻው
ትዳር የእግዚአብሔር ስጦታ ነው ከሆነ አሜን ተጋቡ ካሎነ ኢትዮጵያን አስጠሯት በብዙ ስራ 💕💕
ሱበሀነ አላህ የአላህ ተአምር
Very nice couple. Very pure, innocent people. Original sincere. They are not spoiled yet. May the lord bless their marriage. I will be happy if they get married and live a happy life. God bless them.
Unfortunately, most likely they may have medical issues which make them dependent, let alone to have children 🙌
በጣም ደስ ትላላችሁ እግዚአብሔር ያጣምራችሁ ❤❤❤
ቤተሠብ ሁኝኝ እማ ስወድሽ😢
ቆንጅየነች ወላሂ
@@ሱሱነኝየአላህባሪያ በጣም ማማዬ❤❤❤
ሶሻል ሚዲያና ዋናዎቹ ሚዲያዎች እንዲህ ሰዎች ራሳቸውን ተቀብለው እንዲኖሩ ለማድረግ በመቻሉ ደስ ይላል፡ ለመልካም እንጠቀምበት፡፡ ሁለቱም ቁመታቸው ተመጣጣኝ ነውና ደስ ይላሉ፡ የኔነሽ ሀሳቧ ትልቅ ነው፡ተባረኩ፡፡
እንደው እግዚአብሔር ይባርክሽ አትታለል እውነትሽ ነው እግዚአብሔር ላንቺ ያለው አያሳጣሽም ፀልይ በፀሎትየማይመለስ መልስ የለም አስተሳሰቧ በጣም ይመቻል ዘመንሽ ይባረክ
እኔም አስቤ ነበር ያጣምራቹ👍
She is sooo sweet, I love her maturity and innocence 🙏🏽
💖💖💖💖💖💖💚💛❤💘💘💘💘💘💘👌👌👌👌💖💖💖💖💖💖💖💖💖👏👏👏👏👏💝💝💝💝💝💝💕💕💕💕💕
አብቡት👉የአደምልጆች ሆይ ልብ በል 👉አድሰዉ በሞተ ግዜ 3//የቀብር ጥያቄ ይጠየቃል እነርሱም👉1ኛ መረቡክ ጌታህማነዉ??👉2ኛ ወማዲኑክ ሀይማኖትህ ምድነዉ??👉3ኛ ወመን ነብዮክ ነብይህማነዉ?? ✅መልሥ✅✅✅1ኛ መረቡክ ጌታህ ማነዉ በተባልክ ግዜ? ጌታየ አሏህ በል✅2ኛ ወማዲኑክ ሀይማኖትህ ምድነዉ በተባልክ ግዜ ?ዲነል ኢሥላም በል✅ 3ኛ ወመን ነብዮክ ነብይህ ማነዉ በተባልክ ግዜ ??ነብዮ ሙሀመድ ሰለሏሁ ዐለዬሒ ወሰለም በል እነዚ ሁልግዜ ማሥታወሥ አለብን ይሄን ያልመለሰ ሰዉ 👉በብረት መዶሻ ይቀጠቀጣል ከዛም መጮህን ይጮሀል ከዛም መኖሪያዉ ጀሀነምይሆናል አሏህ ከቀብር ፈተና ይጠብቀን ✅📚📖📚📖ኑኑ የቁርዐን የሀዲሦችን ተፍሲር እማር ወደቻናሌ ጎራበሉ ፕሩፋይሌንተጭናቹ✅✅✅📚📚📚📚
💀💀💀🙄🙄😂😂
😁😁😁😁😁
አላህ ከቅብር ቅጣት ከጀሃነም ፈተና አላህ ይጠብቀንን!!
🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣👎👎👎👎👎❌❌❌❌❌👹👹👹👹👹👹🤮🤮🤮🤮🤮
Medan bekrestos new.ewnt menged hiwot eysus new .tebrek ❤️🙏
ልጂቷ ዋው በፈጣሪ ያላት አቋም ደስሲል በጣም አስተዋይናት
ዋው በጣም ትክክል ነሽ እግዚአብሔር ያልፈቀደው ሁሉ ከንቱ ሁሉ ባዶ ነው።ለ ሁለታችሁም አንደ ፈቃዱ ይሁንላችሁ 🙏
ትዳር,,የሚገኘውከአላህነው ,,ግን እደኔ አድላይሁነው ማየት,የናፈቀው,በላይክግለፁ
ትዳር ጨዋታ አይደለም በስሜት አይገባበትም እሷ እንደምትለው እግዚአብሔር ይፍቀድ ሰው ተነቦ የማያልቅ መጽሐፍ ነው:: እግዚአብሔር ይርዳችሁ
ይቅናችሁ እንደናንተ ሎጋ ሎጋ ልጂ ትወልዳለችሁ ከዚህ ሞት ፍጂት እልቂት የሚሰማበት መህበራዊ ሚድያ ላይ እንዲህ አይነት ደግ የተባረከ ነገር ማየት ም ደስ ይላል ነገወ ከተጋባችሁ ሰርጋችሁ ላይ ጥሩኝ እመጤለሁ
ከእስራኤል 😂
ቅንነታቸዉ ደስ ሲል ከዘመኑ ክፋት የፀዳ ንፁሕ ልብ የነበረዉን የእኛን ዘመን ትዉልድ እና የገጠሪቱን ኢትዮጵያን አስታወሱኝ የእግዚአብሔር ፍቃድ ብቻ በሒወት ዘመናችሁ ይፈፀም በሰዉ ፊት የመሰከርሽለት ጌታችን ጨምሮ ያክብርሽ ኢየሱስ ያድናል መዳንም በሌላ በማንም የለም እንድንበት ዘንድ የሚገባ ከፀሐይ በታች ሌላ ስም የለም::የሐዋርያት ሠራ 4 12 ለተቀበሉት ሁሉ ግን በስሙም ለሚያምኑት የልጅነትን ስልጣን ሰጣቸው ልጆች ከሆንን ደሞ ወራሾች ነን አሜን የዮሐንስ ወንጌል1 12
በጣም አስተዋይ የኔነሽ፣ እግዚአብሄር ይባርክሽ።
ደስሲል እንኳን ተገናኙ እውነት ይጋቡ የምትሉ 🖐️አውጡ 🙄🤣🤣🤣
እህቴ ቤተሰብ አድርጊኝ እማዬ🙏🙏
ግን ክርስትያን ኣትመስልም ሰትዮ
Let them sit please
@@ጎልራያኩኩፉቶ እንዴት??
አይኮመታተሮች በቁመንሥለተገናኙ ይጋቡትላላችሁ ዋናው ፌዚካሊ አይደለም ለትዳር መነሻው ሤቶችየ
ግን እኮ በቁመት ብቻ እኩል ስለሆኑ ጥዶች ይሆናሉ ማለት አይደለም ትዳር ከአምላካችን ነዉ አሱ ደግሞ በጣም ልጂ ይመስላል እግድህ በህደት ሚሆነዉን አድላይ ናያለን በርቱ ልን ትልቅ ቦታ እደምትደርሱ ባለሙሉ ተስፉ ነኝ❤🙏
@@addisababanazareth1525 እር እሱ 24 ነው እድሜው ገና ያድጋል እሷ 30 ናት
Ewnetnew
ይሁን እጂ በቁመታቸው ምክንያት ትዳር ሥላጡ አሁን ደሥተኛ ናቸው።
አይማጣጠኑም መለቴ በእድሜ ትበልጣወለች
@@ኦሮሞነትኩራትነው-ጘ1ኰ ምርጫኮ ሲኖር ነው ውዴ
ልጅቷ አዋቂ ነች አላህ ይጨምርላት ቁመት ብቻ ሳሆን ጭቅላትም አላት
😂😂😂😂
እሱስ ጭቅላት የለውም ለካን ተመዟል😂😂
@@aaegrnshnea1331 ክክክክ
በትክክል በሳል ናት እሱ ግን ጅል ቢጤ ነው ልብ ያጥረዋል
ጌታ,,ተቀበል,,ትለዋላች,,ክክ
የእግዚአብሄር ሴት ነች ለሀገርም በረከት ናት አስተዋይ እግዚአብሄርን መፍራት ማለት በነገር ሁሉ እግዚአብሄርን ማስቀደም ነው ተባረኩ በጋራ ጸልዩ ያሳካላቹ ፈጣሪ
የኔ ባለ አ እምሮ ሰይፉ ላይ አይቼያት ነፍስ አልቀረልኝም !!
አሁንም ያስቀደምሽው ጌታ ይቅደምልሽ መልካም ይሁንልሽ በርግጠኝነት ብስል ነሽ ቁመት ብቻውን ትዳር አይሆንምና ልክ ብለሻል !! ፈቃዱ ከሆነ ይሁንላችሁ ይስመርላችሁ !!!
ሴትዋ ዋውውው
Confidence 100%
Briliant 100%
ትለያለሽ!
ቆንጆ ልብሥ ተለክተሽም ቢሆን አሠፍተሽ ቀሚሥ ነገር ብትለብሽ በጣም ዉብ ቆንጆ ነሽ የግል አሥተያየቴ ነዉ
እኮ
በስሜታዊነት ትዳር አይጀመርም በማሰብ እንጂ 😳አስቡበት
እየነገረችው አሁንም አሁንም " አላገባሽም እየፀለይኩ ነው " " እጮኛ የለሽም " 🤣🤣🤣🤣🤣 በይ ደቂቃው የሚጠይቃት በዛላይ ብትቀመጡ ምንአልበት ግን ቁምነገር በጣም አስተዋይ ናት እግዚአብሔር ላይ ያላት እምነት ፈጣሪ ይርዳችሁ::
የኔ እናት በእግዚአብሔር ላይ ያላት እምነት ደስ ሲል 💞
ከኛ ውደስ ቀረብ ትላሌይ መሰለኝ 😅😅😅😅
ልጅቷ የሰማይና የምድር ያክል በአስተሳሰብ በመንፈሳዊነት ትበልጠዋለች።
Betam
ጵንጠ
I agree 💯
በጣም በሳል ናት በእውነት ወድጃቻለሁ።
ውይይይ ጉድ እሳብስል ያለችናት በአነጋገራ መንፈሳዊ ነገራ አበስ ገበርኩኝ ያደነቃችሃት ልክ እደሳው ናቹ እኔ ያሳፍረኛል እድህ አይነት እሸቱ ዶኪትዩብ የሚቀርቡት ነጥቀዋል ክክክክክ
የኔ ነሽ ደስ ስትይ በአምላክሽ አትደራደሪም ከነድምፅሽ ፍቅር የሆንሽ ልጅ ነሽ ጌታ ቢፈቅድ እና ከነገዎ ጋር ትዳር ይዛችሁ ልጅ ብትወልዱ ደስ ይለኛል 😍
ሞዴል መሆን ትችያለ
የእንኳን ቁመት ለኔ በስጠኝ❤❤❤
እደለኛ ነሽ እንኳን ባረገኝ
ልጅቱ ትልቅናት በሳል ናት አይመጣጠኑም የምትሉ ምንም ችግር የለውም እንደውም እንደ እናት እንደሚስት ሆና ቲዘው አለች በሳል መሆኗ ለሂወታቸውም በጣም አስፈላጊ ነው። ዘላለም ለማንኖርባት ምድር አቃቂር ባናወጣ መልካም ነው ማንም ከተፃፈለት ውጪ አያገኝም።ትዳር ስናስብ መጠንቀቅ ያለብን እምነት ላይ ነው ተመሳሳይ እምነት ያላቸው መሆኑን።
አበሩስ you tube ቃል አጣሁ ብቻ ተባረኪ
👍💐👍👍👍❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️🙏🙏🙏👌👌👌👌👌❤️❤️
በትክክል
እውነት ነው
ማማ በቅንነት ደመርኘ ደመርኩሸ ወደ
ደስ ትላላችሁ እግዚአብሔር ይጠብቃችሁ ፤ሴቷ ብልህነትሽ በጣም ይገርማል በእርግጥ ብልህነት ለሴት ልጅ ስጦታዋ ነው ፤ነገዎ ለትዳር ሲጠይቅሽ ፈቃደ እግዚአብሔር ይሁን ማለቷ ካለ እግዚአብሔር ፈቃድ ምንም እንደማይሆን አስተማርሽን ፤እግዚአብሔር በፍቅር በጸጋ በበረከት ቤታችሁን ይሙላ።
የኔ እናት ስታሳዝን ከእውነት ስርአትዋ ደስስስ ይላል እሰይ የእግዚአብሔር አምላክ ስራው ድንቅ ነው በእውነት እግዚአብሔር አምላክ የጎደለውን ይሙላበት ደስ ትላላችሁ አቤት
የኔነሽየ በጣም ነው የወደድኩሽ እግዚአብሔርን ባንችውስጥ አየሁት ጌታ ይባርክሽ❤❤
እሽ ከዚያስ ወረኛ ሁላ እግዚአብሔር ባችውስጥ አየሁት በሁሉም ቦታ እግዚአብሔር አለ ክብር ምስጋና ለልኡል ቸሩ እግዚአብሔር ለድንግል ማርያም ልጅ
@@ሶልያናየሸዋልጅ አሜንንንን
@@ሶልያናየሸዋልጅ menw tenadedshe
_ልጁ እንዴት ደስ እደሚል ለሷ ክብር ሲሰጥ በጣም ጎበዝ ልጅ ነክ_
_የእግዚአብሔር እጅ ስራ ነው ሁሉም ስለሁሉም ነገር ተመስገን_
_ለሰርጋችሁ ያብቃን_
አሚንን ተጠርተናል እኔ ና አንቺ ሠርጉ እንዳትቀሪ😊😆
ሰብስክራይብ አድርጊ ማር
በጣም ጎበዝ ናት እንፀልይበት አለችው
m
Des sitiluu
የኔ የዋህ መልስሽ ትክክል ነው ትዳርን እግዚአብሔር ነው የሚመሠርተውና መመዘኛም ቁመት ብቻ አይደለም አንተም ፀልይ እኔም እፀልያለሁ።
ሁሉም የፈጣሪ ስራ ነው ሴትዋ በይበልጥ አስተዋይ ነች ንግግርዋ እርጋታዋ አንደኛ ነች ስለሁሉም ነገር ፈጣሪ ይርዳችሁ
ዝም ያለ ነጃ ወጣ አሉ ውዱ ነብያችን ሰለለሁ አለይሂ ወሰለም ❤
Salallahu aleyhi wassallam
@Queen Dabo ኪዊን ዳቦ ቤተስብ እንሁን እህቴ
ፊዳካ አቢ ዋኡሚ ያረሱለላህ
ሠለላህ አለይሂ ወሠለም
በጣም😘😘😘👍👍
*_ኧረ ተጋቡ እውነት በቁመት በሁሉም ነገር ትክክል ናችሁ ተቀራራቢ ናችሁ 😁😂😂🙈🙈 የእውነት ደስ ሲሉ የምር ይጋቡ የምትሉ እስኪ እጃሁን አሳዩ 😁😂🙈👍👍👍 ተጋቡ የምር አንደኛ ምርጥ ኢትዮጵያዊ ናችሁ እኔስ አጭር ሁኘ አጭር ሰው ጠፋ 😂👍😂🙈 አጭሪት የት አለሽ ነይ 😂😁_*
እኔ
@@addisw1713 አንች ምን 🙄😳😳😂🙈 አጭሪት ነሽ 😂🙈
@@Tekeltv1 እኔ 1ሜትር50ነኝ ግን በእድሜ እበልጥሀለሁ አንተ ስትታይ ገና15ነው ምትመሥለው 🤣🤣
@@addisw1713 😂😂🙈🙈 ኧረ ምን ይሁን 😂 አንች ኧረ ተይ ሆሆ ወይ ጉድ ልታሳፍሪኝ ነው እንዴ ሀሳብሽ 🙈😜🙈😂🙈😂😁😁🙈🙈🙈🙈
@@Tekeltv1 🤣🤣🤣🤣🤣አይ ደበጫ ጫወታ ጨምረሀል ሰለ ማዳም ድምጽ እሆናለሁ ብለህ ማዳም በጩኸት ጆሮኤን አደነቆረቹ ፈራሀት አንዴ እኔ አለሁ አብረን እንቆነጥጣታለን
ስሜታዊነት እና ምክኒያታዊነት ይለያያል። እባካቹሁ ሆ ብላቹህ አትገፋፏቸው፤ ምክኒያቱም እናንተ የነሱን ትዳር ስለማትኖሩላቸው!!!!!
ልጅቷ ግን በጣም አሳታዋይ ነች እግዚአብሔር ቀኙን ይስጥሽ የኔ ቆንጅ
Batm batm hoo
*ሴት ልጅ ከኢማን እና ከመልካም ስነ ምግባር በተጨማሪ ሙያ እና ንፅህና ካላት ውብ እና እንቁ እንስት ነች ሙያ እና ንፅህናዋ ጥንቁቅነቷ ራሱ የውበቷ መገለጫ አንዱ አካል ነዉ*
💐💐💐💐💐💐💐💐💐💐
🍫🍫🍫🍫🍫🍫🍫🍫🍫🍫
🎁🎁🎁🎁🎁🎁🎁🎁🎁🎁
✍️✍️✍️✍️✍️✍️✍️✍️✍️✍️
ወየት ነሺ የኔ ውድ
የእውነት ከልቤነው የወደድኩሽ አደበተ ጣፋጭ የኔቆጆ እህቴ አቺን ያገባ የታደለነው የኔ አደበተ ጣፋጭ
👍👍👍
❤❤👏👏👏👈
❤❤❤
የኔ ቆንጆ ጌታ ይባርክሽ እግዚአብሔር የፈቀደውን ይስጥሽ የልመናሽን ቃል ይስማሽ
የተባረክሽ ሴት ነሽ አስተዋይ በርቺ
ተጋቡ የምትሉ ሰዎች ችኩል እና ስሜታዊ መሆናቹ ያሳብቅባችኋል‼️ክቡር ትዳርን የምታዩበት እይታ በጣም የተንሸዋረረ ነው። ሲጀመር ትዳር የሚሰጠው ከፈጣሪ ነው ሁሉም ሰው በየ እምነቱ ፈጣሪውን መጠየቅ ግድ ይለዋል። በቁመት ስለተመሳሰሉ ብቻ መጋባት አለባቸው ብሎ መወሰን ግብተኝነት ነው። እንኳን ለትዳር ቀርቶ ለምንናገረው ቃል ከአፋችን ከመውጣቱ በፊት ማሰብና መጠንቀቅን ይጠይቃል። ስለዚህ ችኩል አንሁን ለፍቅርም ለፀብም አንቸኩል..... ሁሉንም በማስተዋል እንናገር ሌላው ደግሞ የሰው ነገር ላይ ከመፍረዳችን በፊት እነሱ ያሉበትን ሁኔታ ወደ ራሳችን ቀይረን እንመልከተው ያኔ ትክክለኛ እና ሚዛናዊ አስተያየት እንሰጣለን‼️
Yetedar mesefert kumet becha asemeselut. Hulum yegetari fekad newe
ትክክል
Eskahun kayehut yihe bicha nw yebesele comment yayehut👍👍👍👍
ስለሁሉም እግዚአብሔር ይመስገን ልጅቱ አስተዋይ ነች በሳል አመለካከት አላት መንፈሳዊ ነገሯ በውስጧ በንግግሯ ሁሉ የእግዚአብሔርን ፍቃድ ታስቀድማለች ትክክል ናት ተባረኪ ነገዎ ልጅ ቢሆንም አክባሪነቱ ደስ ይላል እግዚአብሔር ያክብርህ ጎንበስ ማለት ያበዛል በሰላም ነው እሷ አይን አይኑን እያየች በፍቅር እያነበበችው ነው በፀሎት እግዚአብሔርን ጠይቁ መልስ አለው መስተዳደሪያ ያገናኛቹ እግዚአብሔር ከሆነ ያዘጋጃል እሺ እነዚህ ሰዎችን የሀገር ሀብት ስለሆኑ በተለያየ አለም ያላቹ አቅሙ ያላቹ ከጎናቸው ብትሆኑ መልካም ነው እንደ እግዚአብሔር ፍቃድ ይሁንላችሁ እህቴ እግርሽ ታይ አይዞሽ እግዚአብሔር ይረዳችኋል ነገዎ ትዳራችሁ ከሰመረ ስማት አስተዋይ ነች ፀጉርህን ቁረጠው ከእግዚአብሔር ጋር ተጣበቅ ፀልይ
መቼም ልዩ አንደበት መልካም ሴት ነሽና ይሄን ልጅ እንደምታስተካክይው አልጠራጠርም ጎበዝ ሴት ነሽ ::እህትም ም መልካም ሚስትም የምትሆኚ ድንቅ ሴት ነሽ :: ሀገርሽን ስትጠሪያት ውበት አለው ማር ነሽ :: ተባረኪ🤲✝️☪️♥️
ብልጥ ናት 👌አይደለም ?? እያለች 🤔🤔የዋዛ አይደለችም 👌አዋቂ /ብልህ ነች 👌
በጣም ደስ ያለኝ በጣም በእምነቷ የጠነከረች ናት በተለይ በቅድስና ሕይወቷ ጌታ ይባርክሽ ይብዛልሽ።
ግን በምን ልተዳደርዉ ነው ቢጋቡ ሁለቱም ስራ የላቸውም ቤተሰብ ጋር ናችሁ በደንብ አስቡበት አሁን በጉአደኚነት ብትቆዩ ጥሩ ነው ብዬ አስባለሁ 🤔ሌላው ገንዘብ የምሰበሰብበትን መንገድ ተፈልጎ ለህክምናዋ ብትረዳ ደሞ ይበልጥ ጥሩ ነበር ዋናው የሷ ጤና ነው አባካችሁ ሁሉም ሰው ካስተባበራቹ ለመርዳት ዝግጁ ነው 🙏
እግዚአብሔር ድንቅ ነው ሁሉን ሲፈጥር ብቻውን አይደለም በአጭርም በረጅምም ቢሆን እርሱ ግሩም ነው ስለ ፍፁም ክብሩ እግዚአብሔር ይመሥገን አሜን
የኔእናት ልክነሽ እግዚአብሔር ነዉ የሚያስተካክለዉ
ትዳር በቁመት ብቻ አይመሰረትም። ልጅቱ በጣም የበሰለች ናት።
✅✅
የእድሜ ብስለት ወይስ የሀይምሮ
@@aaegrnshnea1331 be huletum
❤❤❤
አህታችን ብልጥ ሴት ናት የምትናገረው የምታውቅ፣ አምላክዋን የምትፈራ ትመስላለች , ወንድማችን ግን ትንሺ በአስተሳሰብ ያንሳታልደ ረዥም ወንድ ተገኘ ተብሎ ዝም ብሎ አይገባም ጌታን እያገለገሉ ብቻን መኖር ይቻላል።
esu jel new zem blo mesak
@@besratkassaun1471 🤣🤣🤣
@@besratkassaun1471 😂😂😂😂😂
@@besratkassaun1471 kkkkkk
ወወይኔ??የኔሣሕልምየትነሕ🎉🎉
I see honestly in this woman. She is original woman
🌻🌹🌹🌹
I like her, she wanted to learn more about him, this is the right way of getting the right partner
ዋው መልካም ፍቅር ይሆንላች👍👍👍👍👍👍❤❤❤❤
ልጅቷ በጣም ሀይማኖተኛ አስተዋይ ልዩ ሴት ናት
ከልጁ ጋር ሰማይና ምድር ናቸው ምክንያቱም ልጁ ገና ልጅ ነው!!!
የልጁን ልብ መርምረሸዋል እንዴ?ሃይማኖተኛ አለመሆኑን? እንደነብይም ያደርጋቸኃል አይደል እሱም የእግዚአብሔር ዘፍጥረት ነው ሰማይና ምድር ናችው ተብሎ የሰገጤ ኮሜንት አይሰጥም
ጎበዝ ነሸ እወነት ነው ትዳርን የሚሰጥ እግዚአብሔር ነው ደሰ የምትሉ ጥንዶች ናችሁ እግዚአብሔር አንድ ያርጋችሁ እናነተም ፀልዩ እኛም እንፀልያልን አይዟቹሁ ያገናኛቹሁ እግዚአብሔር መጨረሻቹሁን አንድ ያርገው !!
👍✅
ማማ በቅንነት ደመርኘ ደመርኩሸ ወዴ
ሰምዖን አመሰግናለሁ ሁሌም ክብር አለኝ 🙏🙏🙏
ይህች ታላቅ ሴት ናት
ልልታገባው አልጋጋችም
የእግዚአብሔርን ፍቃድ የጠየቀች የተባረከች ናት wow wow ድንቅ ታላቅ ሴት ንግግራ ዩተቀመመ ነው
እድታጋቡ የጌታ ፍቃድ ይሁንላችሁ
❤
ሁላቱ ዩቱፕ ይክፈቱ የሚትሉ ለይክ።
ግጩ ምክንያቱም ልጅቱ የእኮኖሚ ችግር አለብኝ ብለ ነበር።
ጉልበትሽን ታከሚ ግዜ አትስጪው የኔ ቆኖጆ
ምንድነው የማትሰጠው😦
በዚ አይነት እኮ አልጋ ላይ ሲወጡም ተቀርጾ ማየታችን አይቀርም ቢያንስ የፍቅር ጥያቄያቸው ሲኮመኩሙ እንኳን ባታሳቅቁዋቸው አሪፍ ነበር
እውነት የእግዚአብሔር ፍቃድ ተባረኪ እህቴ
በጣም የተረጋጋችና አስተዋይ ሴት ናት ❤ ቢጋቡ የሚወልዱት ልጅ ቁመት ከነሱ ሊበልጥ ይችላል 😊
🤣🤣🤣🤣
ልጁ ግን ህፃን ይመስላን
waw ልጅቷ በአስተሳሰብ በመንፈሳዊነት ትበልጠዋለች።ጠንካራ ልጅ ነች
325
ዋውውውውውው በጣም ደሥ ይላሉ እግዚአብሔር አንድ ያርጋችሁ ፍቅር ናችሁ 😍😍😍😘😘😘😘😘😘
ውለዱ ክበዱ ፈጣሪ ይሳካላችሁ
ምናለበት ወንበር ላይ ቁጭ ብታረጓት 🙄
የ ሐበሻ ዩቱበሮች 😂😂😂
ነጋ ከ አውሮፓ 😂
እኔ እራሱ እያልሁ ነበር 😳
እድጨትገትሮችው
😀😂ብያለሁ እኔም😜😂
እኔም ይቀመጣሉ ብየ ነበር ቁመው ቀሩ 😁
@@mlove4025 ክክ
በጣም ታምራላቹ አላህ አንድ ያርጋቹ ውለዱ ክበዱ🌷🌷💃🚶የልጅ አዋቂ ጀግና ሴት ነች እሷ ታስታውቃለች😘😍
They both look great!! I like her confidence. She like asking questions! 🥰🥰
ደስ ይላል እንኳን ተገናኙ ግን ትዳር ግድ በቁመት አይደለም እግዚአብሔር ስፈቅድ ነው
አጃኢብነው ያአላህስራ አላህከቁምነገር ያድርሳቹሁ ዘናጆከር እጂግበጣም እናመሰግናለን👍👍👍👍👍👍
She is so mature and beautiful. He is very nice too. I think they go together ❤ God bless ❤️
I think she’s too smart for him . Good luck for both of you
እግዚአብሔርን እጅግ አድርጌ አመሠግናለሁ ስለ እነዚህ ውብ የእጆቹ ስራዎች አምናለሁ በሁለቱም ላይ እግዚያብሔር አላማው መልካም ነው ዘመናቸውን ይባርክ እርሱ ከፈቀደ የተባረከ ትዳር ይስጣቸው እግዚያብሔር ሉአላዊ አምላክ በሰራው ፍፁም ፃድቅ እና የሚሠራውን ያውቃል።
አሜን!🙏🏾👏😍🎉🥰
ጤናሽን ፈጣሪ ይመልስልሽ አስተዋይ ናት እውነት ልጁ ግን ቆንጆ ነው
እንዴት ደስ እንዳለኝ እኔ ለሱ ሳይሆን ለስዋ ወንድ የፈለገ ቢሆን ሴት አያጣም ሴት ነው በጣም ፈተና ሚበዛባት እህቴ የልብሽ ይሙላልሽ
የጋብቻውን ነገር ደጋግመህ ጠየክ ነገወ፡🎉❤ተጋቡ፡እሺ፡ደሞ፡ጎበዝናት፡ተስፋዋ፡እግዚአብሔር፡ነው
ክክክክክክክ እኔ ኮ ኮሜተሮች ታስቁኛላችሁ የመጣውን ሁሉ ተጋቡ ትላላችሁ በዛው ልክ ለማፋታትም አንደኛ ናችሁ ክክክክክ
kkkkkkkkk kom
ክክክክክክክክ
@@እናትያላህስጣታናት yaskal ddenkoro aste saseb new yaleshi
ጤናዋ ላይ ቢተኮር ጥሩ ነበር ጉልበትዋ ያማታል መሰለኝ ታሳዝናለች ጤናውን ይስጣት
እግዚአብሔር ይጠብቃችሁ ታምራላችሁ እረጋ ያለች ሴ ነች ሁሉም በእግዚአብሔር ፍቃድ ይሁን ብላችሁ አግዚአብሔር ለምኑ ወገኖቼ ሁሉም በእግዚአብሔር ፍቅድ ነዉ 🙏🙏🙏
ተጋቡ ሁለታችሁም ታምራላችሁ እንደውም በቁመት እሱ ነው የሚበልጠው አገባሽ አላለም 😁❤❤
እኮ ወንድ እኮ ነው መቼም ከሴት ወንድ ነው ሚበልጠው
ሴትና ወንድ እኩል አይሆኑም
Kkkkkkkkk😆😁😁😁😁😆😆
😂😂😂
በነገራችላይ ጉልበቷን ያማታል እና የያዛት ይመስላል ብትረዳ እና ብትታከም
She is mature and has faith in God.
ግን ለምንድ ነው በሰው ህይወት የምትቀሉዱት ተጋብ ተጋብ አሁንስ በዛ 🙄 ሰው ለስራ መገናኛት አይችልም
ሁለታቹ አግብታቹ ልጆቻቹ እንድ ታቅፉ እንድ ትስሙ የልቤ ምኞት ነው ወገኖቼ በጣም ደስ ትላላቹ
በምን ሊተዳደሩ
@@watermelonyuh3810 ይሠራሉ ሠው ሢወለዲ እራቅቱነው
❤👈
@@ነኢምነኝዱባይከበርሀው ሠላም ነኢም እኔና አንችን ብንጋባ ደስ ይለኛል
@@ጉማየ ክክክክክ የላ እንዘወጂ 😁
አረ አራዳ ይግደለኝ በርቺልን ማሬ ምርጥ ኢትዮጵያውያን ናችሁ🙌🏼🙌🏼🙌🏼🙌🏼🙌🏼🙌🏼እልልልልልል ለሰርግ እንዳትረሱኝ🌺💐🌸🌺💐
ተጋቡ በጣም ነዉ የምታምሩት
ማማ በቅንነት ደመረኘ ደመርኩሸ ወዴ
ድስት ግጡሙ ኣይጣም የሚባል እውነት ነዉ ለካ😜💖
አይ እኛ የማዳም ቅመሞች እንደው በሚዲያ ያዬናቸውን ሁሉ ስናጋባ
የእኛስ መቼ ነው ክክክክክክ
ክክክሀገር ስንገባ እስከዛ እያጋባን
እኔ አግቢኝ
😂😂
እውነት ነው
የእኛ ገና አልተወለዱም ክክክክክክ
አቤት ንግግር
እውነት በጣም አስተዋይ እና እግዚአብሔርን የምትፈሪ ልባም ሴት ነሽ እህቴ ተባረኪ 😍😍😍
ለይላ ሀኢለላህ መሀመድ እርሱለላህ አጅብ
*_ሰላም ኢትዮጵያዊያን እንኳን ለዚህች ሰአት በሰላም አደረሳችሁ አደረሰን በእውነት ኢትዮጵያ ለራሱ እኮ ጥበብ ናት ድንቅ ሀገር የተለዬች ሀገር ኢትዮጵያዊነት ጥበብ ነው ሀገራችንን ሰላም ያድርግልን እግዚአብሔር ይጠብቀን ደስ የሚሉ ናቸው እንኳን አደረሳችሁ ኢትዮጵያዊያን_*
አንተ መልካም ሰው ተባረክ መምህራችን ፕሮፌሰር ቀሲስ ዘበነ ለማ ሲያመሰግኑህ ሰምቻለው ክበርልን 🙏🙏🙏🙏🙏
@@gajsbbsjsnnajvsnana2134 😁😂 ኧረ እሽ አመሰግናለሁ ግን ያው እንደ ሀሳብ ሰጥቸ ነው ወዳጀ ይሄንን ያክል ከባድ አይደለም 😁😂 ግን አመሰግናለሁ ስላከበራችሁኝ አሁንም እግዚአብሔር እርስዎን ያክብርዎት እንደምታስቡት አይደለም ግን ሀሳብ ሰጥቸ ነው እሽ አመሰግናለሁ እርስዎም ክበሩልኝ
በጣም ደስ ይላል በተጋቡ
እውነት በጣም ጥረ ነበር ፈጣሪ አንድ ያርጋችሁ
እረጅም ቀሚስ ብትለብሽኮ በጣም ቆንጆ ነው የምትሆኒ ውደ የግል አስተያየቴ ነው በእህትነትነው
ያረገችው ልብስ እረጅም ነው ለኖርማል ቁመት ለሷ እሚሆን እረጅም ቀሚስ ገበያ ላይ ማግኘት ሊከብድ ይችላል
ወይ ልጂቱዋ ቁመኑዋብቻሳይሆን አስተሳሰቡዋም ትልቅና ፈጣሪ ያውቃል
ጎበዝ ናት መስፈርቱ በቁመት አይደለም እግዚአብሔር ይጨመርበት አለች እሱ ዛሬውኑ እንጋባ ብሎ አረፈው ልጁ ገና ነው ማደግ ያስፈልገዋል ወንድ ልጅ በሰል ሲል ነው ጥሩ እናቱም ሆና ታኖረዋለች የምትሉ ትገርማላችሁ እግዚአብሔር ምክንያት አለው አዳም ሄዋንን በ15 አመቱ እንዲበልጣት ማድረጉ
ልጂቱ ጎበዝ ነት መስፍርትህ ቁመት ብቻ ላይሆን ይችላል አለቺ ልጁ ቁመቱ ጤናማ ነው እሷ አንደኛ ጉልበቷ ችግር አለበት ሁለተኛ እድሜ ትልቅ ናት ተጋብ ተጋብ የምትሉ ተርጋጉ እሄን ሁሉ አምኑበት ከአግባት ደስ ይላል
Min chigir alew gulbet biyamat it’s not big deal
Bitbeltews min chigir alew endew abesha layagrbaw zero sew mehal tilik yilal
Min agebash
Aye habesha zemeblo sew laye mefered kewededate mene cegere Alaw edeme gulebete sew ketewaded yegaba
Min chigir alew sitasteli small mind 😡
የኔ ውድ እኳን ደስ አለሽ❤❤🎉🎉🎉 ምነው አላገባሁም እያለች ደጋግምህ አላገባሽም ትላለሳ
😄😄
Cakulo naweko
Kkkkkkkkkkk
ምክሯ ግን ደስ ይላል ::
የእግዚአብሔር ስራ ድንቅ ነዉ
ቤተሠብ ሁኑኝ ስወዳችሁ
አጠያየቋ ተመችቶኛል ጎበዝአፋጠጠችው ቶሎ ፈቃደዋን አለመስጠቷ ብልህ ሴት ነች የመኖርን አቅጣቻ ታስተምረዋለች ብዬ እገምታለው ቀልድ አታውቅም ጠበቅ አድርጎ መያዝ ነው እሱ ግን ትንሽ ችኩል ይመስላል ቶሎ የማግባት ነገር ስላለው እሽታዋን ይፈልግ ነበር እርሷ ግንሁሉንም ነገር በሂደት የምታያቸው ነገር ስላለ አስጨርሳት ስለፀጉሩም አስተያየት የጠየቀችው አስደሰተኝ እሱም ብልህ ነው መልስ አላጣም እንግዲህ መልካም ትዳር ያገናኙአችሁን እያመሰገናችሁ የእግዚአብሔርን ፈቃድ ጠብቁቻው ቻው ቻው
ትዳር የእግዚአብሔር ስጦታ ነው ከሆነ አሜን ተጋቡ ካሎነ ኢትዮጵያን አስጠሯት በብዙ ስራ 💕💕
ሱበሀነ አላህ የአላህ ተአምር
Very nice couple. Very pure, innocent people. Original sincere. They are not spoiled yet. May the lord bless their marriage. I will be happy if they get married and live a happy life. God bless them.
Unfortunately, most likely they may have medical issues which make them dependent, let alone to have children 🙌
በጣም ደስ ትላላችሁ እግዚአብሔር ያጣምራችሁ ❤❤❤
ቤተሠብ ሁኝኝ እማ ስወድሽ😢
ቆንጅየነች ወላሂ
@@ሱሱነኝየአላህባሪያ በጣም ማማዬ❤❤❤
ሶሻል ሚዲያና ዋናዎቹ ሚዲያዎች እንዲህ ሰዎች ራሳቸውን ተቀብለው እንዲኖሩ ለማድረግ በመቻሉ ደስ ይላል፡ ለመልካም እንጠቀምበት፡፡ ሁለቱም ቁመታቸው ተመጣጣኝ ነውና ደስ ይላሉ፡ የኔነሽ ሀሳቧ ትልቅ ነው፡ተባረኩ፡፡
እንደው እግዚአብሔር ይባርክሽ አትታለል እውነትሽ ነው እግዚአብሔር ላንቺ ያለው አያሳጣሽም ፀልይ በፀሎትየማይመለስ መልስ የለም
አስተሳሰቧ በጣም ይመቻል ዘመንሽ ይባረክ
እኔም አስቤ ነበር ያጣምራቹ👍
She is sooo sweet, I love her maturity and innocence 🙏🏽
💖💖💖💖💖💖💚💛❤💘💘💘💘💘💘👌👌👌👌💖💖💖💖💖💖💖💖💖👏👏👏👏👏💝💝💝💝💝💝💕💕💕💕💕
አብቡት👉የአደምልጆች ሆይ ልብ በል 👉አድሰዉ በሞተ ግዜ 3//የቀብር ጥያቄ ይጠየቃል እነርሱም👉1ኛ መረቡክ ጌታህማነዉ??
👉2ኛ ወማዲኑክ ሀይማኖትህ ምድነዉ??
👉3ኛ ወመን ነብዮክ ነብይህማነዉ??
✅መልሥ✅✅✅
1ኛ መረቡክ ጌታህ ማነዉ በተባልክ ግዜ? ጌታየ አሏህ በል✅2ኛ ወማዲኑክ ሀይማኖትህ ምድነዉ በተባልክ ግዜ ?ዲነል ኢሥላም በል✅ 3ኛ ወመን ነብዮክ ነብይህ ማነዉ በተባልክ ግዜ ??ነብዮ ሙሀመድ ሰለሏሁ ዐለዬሒ ወሰለም በል እነዚ ሁልግዜ ማሥታወሥ አለብን ይሄን ያልመለሰ ሰዉ 👉በብረት መዶሻ ይቀጠቀጣል ከዛም መጮህን ይጮሀል ከዛም መኖሪያዉ ጀሀነምይሆናል አሏህ ከቀብር ፈተና ይጠብቀን ✅📚📖📚📖ኑኑ የቁርዐን የሀዲሦችን ተፍሲር እማር ወደቻናሌ ጎራበሉ ፕሩፋይሌንተጭናቹ✅✅✅📚📚📚📚
💀💀💀🙄🙄😂😂
😁😁😁😁😁
አላህ ከቅብር ቅጣት ከጀሃነም ፈተና አላህ ይጠብቀንን!!
🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣👎👎👎👎👎❌❌❌❌❌👹👹👹👹👹👹🤮🤮🤮🤮🤮
Medan bekrestos new.ewnt menged hiwot eysus new .tebrek ❤️🙏
ልጂቷ ዋው በፈጣሪ ያላት አቋም ደስሲል በጣም አስተዋይናት
ዋው በጣም ትክክል ነሽ እግዚአብሔር
ያልፈቀደው ሁሉ ከንቱ ሁሉ ባዶ ነው።
ለ ሁለታችሁም አንደ ፈቃዱ ይሁንላችሁ 🙏
ትዳር,,የሚገኘውከአላህነው ,,ግን እደኔ አድላይሁነው ማየት,የናፈቀው,በላይክግለፁ
ትዳር ጨዋታ አይደለም በስሜት አይገባበትም እሷ እንደምትለው እግዚአብሔር ይፍቀድ ሰው ተነቦ የማያልቅ መጽሐፍ ነው:: እግዚአብሔር ይርዳችሁ
ይቅናችሁ እንደናንተ ሎጋ ሎጋ ልጂ ትወልዳለችሁ
ከዚህ ሞት ፍጂት እልቂት የሚሰማበት መህበራዊ ሚድያ ላይ እንዲህ አይነት ደግ የተባረከ ነገር ማየት ም ደስ ይላል
ነገወ ከተጋባችሁ ሰርጋችሁ ላይ ጥሩኝ እመጤለሁ