🔴ቶፋ የመኪና አደጋ ደረሰበት ለዛ ነበር የጠፋንባቹ😭 |Kumneger ቁም ነገር‎

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 30 ม.ค. 2025

ความคิดเห็น • 214

  • @Selamtube-t2r
    @Selamtube-t2r 12 วันที่ผ่านมา +44

    ቶዬ አኑ እባካችሁ ነበልባል እና አዲስ ጎጆ ዘላለም ጠፍተዋል እረ ፈልጉልን በፈጣሪ😢😢😢😢😢😢

    • @UshGdh-sk8uz
      @UshGdh-sk8uz 12 วันที่ผ่านมา

      አልጥፍም አይንሰረ ሙሸሪ ነው እናም ለዘናው የጥፍት በቅረብ ይማጥሉ ከዘላለም ጋር አብሺሩ

    • @AbiAbi-y8n
      @AbiAbi-y8n 12 วันที่ผ่านมา

      ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤🎉

    • @AlmiAlmi-h2q
      @AlmiAlmi-h2q 12 วันที่ผ่านมา

      አድስ ጎጆማ ከጠፋ በጣም ቆየ የሎጋዮን አጋንት አላቅቃለሁ ብሎ ወጥመድ ውስጥ ሳይገባ አይቀርም ብቻ ፈጣሪ ባሉበት ይጠብቅልን 😢😢😢

    • @ዘሀራይመር-ዀ7አ
      @ዘሀራይመር-ዀ7አ 11 วันที่ผ่านมา

      ​@@AlmiAlmi-h2q ያሣዝናል ገመናም ነበልባልም ብቻ ያሣዝናል ከምር ሆደ አረረ

  • @AlemMaru
    @AlemMaru 12 วันที่ผ่านมา +2

    ቶፍ ስላየዃችሁ ደስ ብሎኛል በማርያም ወስኑና ተነጋግራችሁ ወስኑ ግን አ ት ለ ያ ዮዮዮዮዮዮ

  • @werkwaberru5762
    @werkwaberru5762 12 วันที่ผ่านมา +4

    ሰላማችሁ ይብዛ እኳን ጌታ አተረፈህ ቶፊቅ

  • @abdulhakimyassin471
    @abdulhakimyassin471 12 วันที่ผ่านมา +2

    ተውፊቅ አሏህ ለተውበት አትርፎሀል ተውባ አድርገህ ሀላሏን አግብተህ ኑር።
    በኢስላም ቦይ ፍሬነድ፤ ገርል ፍሬንድ ብሎ ነገረ የለም ነገ ሞት አለ መጠየቅም አለና።
    ፈጣሪ ቅኑውን መንገድ ከመራቸው ጋር አድርገን።

  • @RahelBirhanu-ms7tt
    @RahelBirhanu-ms7tt 12 วันที่ผ่านมา +13

    አኑ እባክህን ከዚህ በፊት የንስርአይን ስጦታ ሊሰጡ የመጡት ሰዎች እኔ ደስ አላለኝም ነበር እነዚህ ሰዎች ምን አልባት ሌላ ተልኮ ሊኖራቸው ይችል ይሆናል ከዚያ በሀላ የንስርአይንና ዘላለም ጠፍተዋል ቢቻል ከሶፊጋር ሆናቹ እናት ጋር ሄዳቹ አጣሩልን

    • @ዳግማዊትኢትዮጵያ
      @ዳግማዊትኢትዮጵያ 12 วันที่ผ่านมา +1

      😢😢😢😢😢ውይ በእመቤቴ እኔኮ ልቤ እርፍ ያለው ልኡላችን አግብቶ ነው ብዬ ነው😢😢😢😢😢😢😢

    • @አዩሽየኮቻዋቲዩብ
      @አዩሽየኮቻዋቲዩብ 12 วันที่ผ่านมา +1

      አኖርለራሱምአይሆን እኮንለነሱ. ሲቀጥል. ልኡሌ. የንነስርአይን. ተሞሽሮል. አግብቱ. ቢዚሁነውነውይመመለሳሉ. ገና ላይነውያገባው

    • @ዳግማዊትኢትዮጵያ
      @ዳግማዊትኢትዮጵያ 12 วันที่ผ่านมา

      @አዩሽየኮቻዋቲዩብ እኮ እኔም አግብቶ ቢዚ ሆነው ነው ብዬ ነው ልቤ ያረፈው አኑ 😂😁

    • @SelamAssefa-n1x
      @SelamAssefa-n1x 12 วันที่ผ่านมา

      ​@@ዳግማዊትኢትዮጵያ enem edezau new masebeu gudegud lagi yemeselugal sewcu enpan ene enja bendzih ayenet kez yemetalu beya alasebeb

    • @አዩሽየኮቻዋቲዩብ
      @አዩሽየኮቻዋቲዩብ 12 วันที่ผ่านมา

      @ዳግማዊትኢትዮጵያ እናቱብላለች ገናላይሰርጉነውብላ

  • @Tነኝየወንድሞቼናፋቂ
    @Tነኝየወንድሞቼናፋቂ 12 วันที่ผ่านมา +6

    ቶዬ ወንድሜ እንኳን አላህ አተረፈክ ሀቢቢ እናንተ ንጀጅ ለማድረግ ባለጌም ለማድረግ አይደለም ፈዘኪር ፈኢነ ዚክረ ተንፈኡል ሙእሚኒን ነው ወንድሜ በተለይ ለልጆችክ አሁንም አደራ እልሀለሁ ረጋ ያልክ ጀግና ነክ አላህ ሳሊህ የሆነቸዋን በኒቃብ የተዋበቸዋን እንድሰጥህ ምኞቴ ነው

    • @MdKgjfjg
      @MdKgjfjg 11 วันที่ผ่านมา +1

      በጣም ሳህ ጀዛክ አላህ ግን ኩሜት ያነቡም አይመስለኝ ብቻ አላህ ከይሩን አላህ ይወፍቀው ጨዋ ነው በዛ ላይ

  • @ፍቅርወሎየዋ-ከ1ኘ
    @ፍቅርወሎየዋ-ከ1ኘ 12 วันที่ผ่านมา +6

    ቶዬ እንኳን ፈጣሪ አተረፈህ ወንድሜ❤

  • @Sa3daSa3da-i6y
    @Sa3daSa3da-i6y 12 วันที่ผ่านมา +13

    ነገ ሞት አለ አስታውስ አትጨማለቆ

    • @MsAjah-e6j
      @MsAjah-e6j 12 วันที่ผ่านมา +4

      አዎ ለነሱም ለኝም አላህ መጨረሸችን ያሳምርልን

    • @ዳግማዊትኢትዮጵያ
      @ዳግማዊትኢትዮጵያ 12 วันที่ผ่านมา

      ​@@MsAjah-e6jአሜን ያሳምርልን

    • @lubabayyimer
      @lubabayyimer 11 วันที่ผ่านมา +1

      ወይይይይ በጣም

  • @taybat536
    @taybat536 11 วันที่ผ่านมา

    አልሀምዱሊላህ እንኳንም አላህ አተረፈህ አብሺር ለበጎ ነዉ አላህ ተድገተኛ አደጋ አላህ ይጠብቀን መጨረሻችንንም አላህ ያሳምርልን

  • @f-io7sj
    @f-io7sj 12 วันที่ผ่านมา +3

    ስለላህ አለይውስለም ስለላህ አለይውስለም ስለላህ አለይውስለም ስለላህ አለይውስለም ስለላህ አለይውስለም ስለላህ አለይውስለም ስለላህ አለይውስለም ስለላህ አለይውስለም ስለላህ አለይውስለም ስለላህ አለይውስለም ስለላህ አለይውስለም ስለላህ አለይውስለም ስለላህ አለይውስለም ስለላህ አለይውስለም ስለላህ አለይውስለም ❤❤❤❤❤❤❤❤❤ የሀቤበላህ መሀመድ እርሱለላህ ስለላህ አለይ ወስለም

    • @cgf8399
      @cgf8399 8 วันที่ผ่านมา

      ሱለሏሁአሊይሂወስለም🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉

  • @MignoteFikre
    @MignoteFikre 12 วันที่ผ่านมา +5

    ዘሌና ልዑል አሉ ይመጣሉ ዋናው ነበልባል ሚድያ ነው የጠፈው አፈልጉት

  • @ቲጂነኝየራያቆቦዋ
    @ቲጂነኝየራያቆቦዋ 12 วันที่ผ่านมา +8

    ውድ የክርስትና እምነት ተከታዮች እንኳን ለበርሀነ ጥምቀቱ አደርሳችሁ አደርሠን🙏 እግዚአብሔር ይመስገን እንኳን አተርፈህ ፍቅር እኮ እኝኝኝኝ😬 ብላ ቀርች😅 ለማንኛውም ሁላችሁም ሀይማኖታችሁን አስቀድሙ ፍቅር ደስ እሚል ሁኖ ሳለ ግን የፈለገ ቢሆን ምንም ነገር ከሀይማኖይ አይበልጥም።

  • @خديجها-س9ل
    @خديجها-س9ل 12 วันที่ผ่านมา +1

    ቶዬ እንኳን አተረፈህ የሶፊን የሕይወት ታሪክማ ለመስማት የዘወትር ምኞቴ ነው ሰፍፍፍፍፍ ብዬ ነው የምጠብቃችሁ

  • @KairyaOsman
    @KairyaOsman 12 วันที่ผ่านมา +2

    አልሀምዱሊላህ እንኳን አተረፈክ ተዩ ወደኸለቀህ አዱ ጌታህ ተመለስ እዱኒያ እስከዚህ ድረስ ነውፍቅር ብርም ሁሉም ይቀራል እደናንተ ያለ በሚዲያ የሚንቀሳቀሰ ሰው ነው ዲኑን ማስፍፍትና ማስወደድ ያለበት እኳን ለሚስኪኗ እናትህ አተረፈክ

  • @yeshibeyene3530
    @yeshibeyene3530 12 วันที่ผ่านมา +2

    እግዚያብሄር ይመስገን እንኳን ለዚህ አበቃህ ቶዬ ስላየኋችሁ ደስብሎኛል እዉነትህን ነዉ ስለሰዉ ስናወራ እራሳችንን ዞር ብለን ማየት ይኖርብናል

  • @EeEe-q9j
    @EeEe-q9j 12 วันที่ผ่านมา

    እኮን አላህ 😢አተረፈህወድሜ❤❤❤❤❤

  • @MsMila-p3k
    @MsMila-p3k 12 วันที่ผ่านมา +2

    ተመስገን እኳን ደህና ሆንህ የምር በጣም አሳስበህኝ ነበር😢😢የኔ ጌታ እኳን እግዚአብሔር ማረህ❤❤

  • @EeEe-q9j
    @EeEe-q9j 12 วันที่ผ่านมา

    ትክክል ቶዩ😢😢ለሁላችንምአላህ ከይሩን😢ነግርይሼልን😢እኔምእዳተው ክርስታን ነበር ማፍቅረው 😢ከሱለመራቅ ሞክሪ😢ዱአያረኩለትነው😢😢

  • @menagedlu3406
    @menagedlu3406 12 วันที่ผ่านมา +1

    ቶዬ እንኩአን ፈጣሪ ቀላሉን አረገልህ እንኩአንም በሰላም በጤና አተረፈህ ቸሩ መድሀኒአለም አተረፈህ እንኩአንም እናትህን ክፉ ነገር ከመስማት ሰወራት

  • @ሥላሴአምላካችንነው
    @ሥላሴአምላካችንነው 11 วันที่ผ่านมา

    አይይይ መጨረሻዉን ያሳምርላችዉ ቶየ ፈጣር እንኳን አተረፍክ

  • @reemsatliynreem2503
    @reemsatliynreem2503 12 วันที่ผ่านมา

    Fikir ❤️❤️❤️ toye betam des yelal sew ierasu eyoner yesewen yaweral toye ❤❤❤fikir yeleben new yetenagerachihu des biloghnal fikir ❤️❤️❤️ Toye respect wow...🙏🙏🙏Anu❤❤❤ EgiziAbeher yebarekeh

  • @berhazeray7003
    @berhazeray7003 12 วันที่ผ่านมา +1

    ኣኑ ጎብዘሃል ውለታህን ከፍለሃል፡እንደተገኘልህ እንደ ደከመልህ ደግ ኣደረግህ መጽሃፍቅዱስም ሁሉም ነገር ለበጎ ነው ይላል፡ ስለዚ ለበጎ ኣርግሃል፡ የተረጋጋ ቶያ ደሞ ኣስተዋይ ነው፡

  • @shurtuabera1504
    @shurtuabera1504 12 วันที่ผ่านมา +1

    እንኩዋን እግዚአብሔር አተረፈ ቶፊ 🙏🙏🙏

  • @ዳግማዊትኢትዮጵያ
    @ዳግማዊትኢትዮጵያ 12 วันที่ผ่านมา +1

    ቶዬ የኔ ውድ ደህና ነህ ማርያምን በጣም እያሳሰብከኝ ነበር አሁን እንዴት ነህ ቶፋዬ የኔ ውድ ባለፈ ይች ፍቅር አናደደችህ አይደል 😢😢😢😢😢😢በጣም ተናድጀባታለሁ ምናለ እሽ ብላ ብትረጋጋ አይዞህ ቶዬ እግዚአብሔር ጨርሶ ይማርህ እሰይ እንደዚህ ሆነህ ስላየንህ በጣም ደስ ብሎናል ግን አኑ በማርያም ነበልባል እና አዲስ ጎጆ ጠፍተዋል ኧረ እባካችሁ መላ ስጡን ምን ሆነው ነው😢😢

  • @cgf8399
    @cgf8399 8 วันที่ผ่านมา

    አስላሙአሊይኩምወራህመቱላሂወበረካትሁ ዉድየኢስላምልጆችየአሏህእዝነትእናራህመትአይለየንያረብ ዛሬ ቶፊቅን አሏህካለሲልስማሆት። አሏህቀጥተኛዉንመንገድይምራን. እንኳንምአሏህአተርፍህ ሞት ጥፍጥናቆራጨመችእንደሚመጣአናዉቅም ማሻአሏህ አዛኑ አሏሁአክበር አሏሁአክበር አሏሁአክበር አሏሁአክበር🎉🎉ለኢላሀኢለሏመሀመድረሱልሏሂ 🎉አልሀምዱሊላሂአለኒኢመተልኢስላም።

  • @አለምየኔ
    @አለምየኔ 12 วันที่ผ่านมา +1

    እንኩዋን አላህ አተረፈክ አና በተለይ አኑዋር ከልብህ ተማርበት እችን ዱኚያ በየትኛው አጋጣሚ እንደምንለቅ አይታወቅም እና ላ ተሙቱን ወአንቱም ኢላ ሙስሊሙን እና ወንድሞቼ በየትኛውም ሁኔታ ዲናቹን የሚፈታተን ነገር ላይ አትደራደሩ እባክህ አንዋር የአንተ ነገር በጣም ነብሴ ከመቸውም ጊዜ በላይ ያስጨንቀኛል አማና አማና ዲንህን አደራ አደራ 😢 ሰላትህ ላይ በጣም ጠንካራ ሁን በየትኛውም ሁኔታ ብትሆን 🎉 ቶፍ አልሀምዱ ሊላህ ላተረፈህ ጌታችን አላህ ምስጋና ይገባው

  • @GxhHchc-ti9xe
    @GxhHchc-ti9xe 12 วันที่ผ่านมา +1

    እንኳን አደረሳችሁ የተዋህዶ ልጅች ለብርሃነ ጥምቀቱ❤🎉

  • @RahelWondesen
    @RahelWondesen 9 วันที่ผ่านมา

    ፍቅር በጣ አምሮባታል ዛሬ

  • @yekiteawowsonicetanks4612
    @yekiteawowsonicetanks4612 12 วันที่ผ่านมา +4

    ቶዬ እና ፍቅር ፈጣሪ አንድ ያርጋችሁ

    • @TUBE-il6xi
      @TUBE-il6xi 12 วันที่ผ่านมา +2

      እሺ ይሁን ወዲት ይሁኑ መልሸ ጥያቃ ላአንችነዉ በመሀል ልይነት አለ???

    • @TUBE-il6xi
      @TUBE-il6xi 12 วันที่ผ่านมา +1

      ሞት መሰለሸ ወላሂ ደካማ አትሁኑ ያረበ ሞት አትረሱ

    • @Tነኝየወንድሞቼናፋቂ
      @Tነኝየወንድሞቼናፋቂ 12 วันที่ผ่านมา

      ምን ትላለች ይች ደግሞ በምን ሁኔታ ነው አንድ የሚሆኑት

    • @MsAjah-e6j
      @MsAjah-e6j 12 วันที่ผ่านมา

      ከሰለምች አዎ ካልሰለመች እነት ትልቅነት ከሚሰት አትቀየርም አደል ልጅ ለእነት ያልዱአ እንዲት በአላሂ እነት በሚሰት አትቀየረም አደል።።።

    • @MsAjah-e6j
      @MsAjah-e6j 12 วันที่ผ่านมา

      አትበሉ አላህ

  • @enanaEshetu-gf4lr
    @enanaEshetu-gf4lr 11 วันที่ผ่านมา

    እንኳን አተረፈክ ፈጣሪ አይለያችሁ

  • @Aminat725
    @Aminat725 12 วันที่ผ่านมา +2

    ቶየ እንኳን ተረፍክ እባክህ ጠንከርህ ዱአ አድርግ ወዴ አላህ ቅረብ

  • @SikoSilo-c6n
    @SikoSilo-c6n 12 วันที่ผ่านมา +1

    ቶዬ እኔም አዲስ ጎጆ ዘላለም ጠፍቶብናል አፋልጉን

  • @Sarasunrise-dq9nv
    @Sarasunrise-dq9nv 11 วันที่ผ่านมา

    እንኳን በሰላም እና በጤና መጣክ እንደእዛ ሆነክ ስትጠፋ አሳስቦኝ ነበር ። እራስህን ጠብቅ እባክህን። በነገራችን ላይ እኔም ደርሶብኛል በጣም የምንፋቀር ሰዎች ነበርን ነገር ግን በአለን የእምነት ልዩነት ምክንያት(እሱ ሙስሊም እኔ ኦርቶዶክስ ነን) ተለያይተናል ግን በሚገርም ሁኔታ አሁንም ድረስ ምርጥ ጓደኛሞች ነን ለምን እምነት ይቀድማል

  • @asnakechzewge9071
    @asnakechzewge9071 11 วันที่ผ่านมา

    እንኳን እግዚአብሔር አምላክ አተረፈህ

  • @mammilove1813
    @mammilove1813 12 วันที่ผ่านมา +2

    እንኩዋን አላህ አተረፈህ አላህ በመንግድህ ላይ ሁሉ ይከተልህ::

  • @seadamohammed7952
    @seadamohammed7952 12 วันที่ผ่านมา

    አደራ ወድሜ. ሀይማኖትህን ነገር የአሄራ ወድሜ

  • @hsggshwhegwgwgw8367
    @hsggshwhegwgwgw8367 12 วันที่ผ่านมา

    ቶዬየኔ🎉🎉🎉🎉🎉

  • @chfchc8756
    @chfchc8756 12 วันที่ผ่านมา +2

    ወንድሜ ብንተችህም ለራስህ ለአኼራህ አስበን ነው ወንድማችን እስከሆንክ ድረስ ወደ እሳት ስትሄድብን አንፈልግም

  • @Eka-c4y
    @Eka-c4y 11 วันที่ผ่านมา

    ነበልባልን አፋልጉንን😢😢😢

  • @AmakelMohammed
    @AmakelMohammed 12 วันที่ผ่านมา +2

    ፍቅረዪ የኔ የዋህ☺️ቶዩ እኳን አተረፈህ☺️አኑዪ የኪዪ ልኡል😅❤

  • @lubabayyimer
    @lubabayyimer 11 วันที่ผ่านมา

    ፍቅር ፍቅር አትበል በሀይምኖት አትግማማ ኤጭ

  • @MignoteFikre
    @MignoteFikre 12 วันที่ผ่านมา +1

    ቶዬ እንኳን ተረፍክ ሌላው ሂወት ይቀጥላል ቀሪው ዘመናቹ የፍቅር የደሰታ ይሁን

  • @djdjkriri4o367
    @djdjkriri4o367 12 วันที่ผ่านมา

    ስለማት እግዜብህሪ. ይማሪህ😂😂😂❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @meccam2106
    @meccam2106 11 วันที่ผ่านมา

    ቶፈየ እኮን አላህ አተረፈህ

  • @AmarFakhi
    @AmarFakhi 12 วันที่ผ่านมา

    አላህ እንኳን አተረፈህ ወድም

  • @yekiteawowsonicetanks4612
    @yekiteawowsonicetanks4612 12 วันที่ผ่านมา +1

    መሆን ያለበት ነገር ሳይሆን ቀርቶ አያቅም

  • @f-io7sj
    @f-io7sj 12 วันที่ผ่านมา +2

    እልሀምድሌላህ ምሥጋና ይግባው እብሺርለብጎነው እንኮኅም አላህ አተርፍህ ለበጎንው ያልፍል ዋናውጤናብች እብሺር ❤❤❤❤አይ ድና ፍተና ብች ከመከር ብሆላ ድሥታ እፍይታ አላ አይዞህ አዛን የስማ አላሁ አክበር አላህ አክበር አላህ አክበር አላህ አክበር አላህ አክበር

  • @ዓወትነቲውፅዕህዝበይ
    @ዓወትነቲውፅዕህዝበይ 12 วันที่ผ่านมา +1

    ቶየ እንኳን በሰላም መጣክ❤ለኛ ደግሞ እንዳንተ አይነት አፍቃሪ ይስጠን ያረብ😢አሜን በሉ ቅመሞች😅❤የ2025 በዛብህ ብለንሓል🌸

  • @user-ez5ip3mq7k
    @user-ez5ip3mq7k 12 วันที่ผ่านมา +1

    አለሚዲሂህ አለህ አዉን የሺራህ በእሚነተ በተሀ ሙሰሊሚህ ምን ቢፈጠሪ አለሚዲለህነዉ ስሊህ ደስህ አለህኛ❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉

  • @ዳግማዊትኢትዮጵያ
    @ዳግማዊትኢትዮጵያ 12 วันที่ผ่านมา +4

    😂😂😂😂😂እኔ ምላችሁ ባለፈ ኪያ ፍቅርን ስትወቅሳት ነበር ከሀይማኖትሽ ውጭ ልታገቢ ነው እያለች በጣም ስትጣጣ ነበር😂😂😂😂😂የራሷ አሮባት የሰው ታማስላለች አሉ 😂😂😂አይ ኪያ አኑ ሙስሊም ሆኖ ሳለ ፍቅር ከቶዬ ጋር ፍቅር መጀመሯ ለምን አገበገበሽ አንችስ ያለ ሀይማኖትሽ አይደል ያፈቀርሽው ወሬ😂

    • @EeEe-q9j
      @EeEe-q9j 12 วันที่ผ่านมา

      ሳህ😂😂😂😂😂😂

    • @cgf8399
      @cgf8399 8 วันที่ผ่านมา

      ክክክክአይኮመቱች ኪያግንጠፍታለይከሚዳ

    • @ዳግማዊትኢትዮጵያ
      @ዳግማዊትኢትዮጵያ 8 วันที่ผ่านมา

      @cgf8399 😁😁😁ምን ላድርገው ብለሽ ነው ውዴ አለች ውዴ ከትናት ወዲያ ገብታ ፍቅርን እየመከረቻት ነበር

    • @ዳግማዊትኢትዮጵያ
      @ዳግማዊትኢትዮጵያ 8 วันที่ผ่านมา

      @@EeEe-q9j 💐💓💓💓💓💓

    • @cgf8399
      @cgf8399 8 วันที่ผ่านมา

      @@ዳግማዊትኢትዮጵያ ክክክክክክክክክ አችእማእኳነገራችዉገርሙሺነዉ እኔብዙምጊዜአልከታተላችዉም የሯሷአሮባትየስዉታማስላለይያልሻትንግግርአሯበሳቅክክክክክክ

  • @madinaandris775
    @madinaandris775 12 วันที่ผ่านมา +1

    ቶፊ እንኮን አላህ አተርፈህ ስራችሁንም እየሰራችሁ አላህንም የያዳዱ ደቂቃ አላህን አመስግኑ

  • @SaraSara-u1r
    @SaraSara-u1r 12 วันที่ผ่านมา +1

    ፈጣሪ እንኳን አተረፈክ

  • @JoharaHassen-sf3jf
    @JoharaHassen-sf3jf 12 วันที่ผ่านมา

    ሌላምንም ማለት አልችልም አለሃህ ያስታከክላችሁ እሷ ከል አማናችልህ አይሆንም ንከህ እንዴት ይሆናል

  • @sosinaniguse-et1eq
    @sosinaniguse-et1eq 12 วันที่ผ่านมา

    አሁን በርግጠኝነት አኑ ሙስሊም መሆንህን ተናገርክ በጣም ይገርማል ኪዩ ፍቅርን ቶዬ አይሆንሽም አንቺ ክርስቲያን አሱ ሙስሊም ቤተሰብ ምን ይላል ልጆቻቹ ነገላይ በማን ወገን ሊሆኑ ነው እያልሽ ስትመክሪያት ነበር እና የአንቺና የአኑ ጉዳይስ ለምን ስለእናንተ ጉዳይ አታስረዱንም

  • @HabebaAk
    @HabebaAk 12 วันที่ผ่านมา +1

    ማሻአላህ አኑ ገና ዛሬ አልሀምዱሊላህ ሲል ሰማሁት❤😂

  • @reemsatliynreem2503
    @reemsatliynreem2503 12 วันที่ผ่านมา

    Toye❤️ EgiziAbeher yemareh fiki ❤️sofu melekam sew anu enqan beselam metachihu

  • @EyerusAgechewu
    @EyerusAgechewu 12 วันที่ผ่านมา

    እንኮን አተረፈሆ ቶፋዬ የኔ ወድም ፍቅር ቀርታለች ማለት ነው ከሥደት አይደል፡😄

  • @_mekdes
    @_mekdes 12 วันที่ผ่านมา

    ቶዬ ወደ ብርሀኑ ያምጣህ ከጨለማ ህይወት

  • @miminegash3260
    @miminegash3260 12 วันที่ผ่านมา

    EGZIABEHAR YEMESGEN 🙏🏻 🙏🏻

  • @mhirat
    @mhirat 12 วันที่ผ่านมา +1

    እንኳን ፈጠር አተረፈ የከፈ ጉደት እንደይ ደርስ ፈጠር ተብቋል ❤🎉❤

  • @SelamawitMebrahitu
    @SelamawitMebrahitu 12 วันที่ผ่านมา

    I,m so Happy familiy toya & fofiye 🙏🙏❤❤❤🇪🇷🇪🇷🇸🇯🇸🇯

  • @السبايدرمان-ز8ي
    @السبايدرمان-ز8ي 12 วันที่ผ่านมา

    እኳንምአተረፈህአላህ❤🎉

  • @elroimulugeta9003
    @elroimulugeta9003 12 วันที่ผ่านมา +1

    ቶዬ ስላየሁህ በጣም ደስ ብሎኛል እንኳን ጌታ አተረፈህ የኔ ወንድም በቃ ጌታ ካልፈቀደ ተለያዩ ለራስህ አስብ

  • @kamilarak1785
    @kamilarak1785 12 วันที่ผ่านมา

    አላህይጠብቅቺሁ❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @PhonePhone-i9f
    @PhonePhone-i9f 12 วันที่ผ่านมา

    ያለ ንክ ትደረቹ ዝሙት ነው😢😢😢😢

  • @ኡምእረያንtube
    @ኡምእረያንtube 12 วันที่ผ่านมา +1

    አኑ እኮ አልሀምዱሊላህ አለ. እእእእእ

  • @yekiteawowsonicetanks4612
    @yekiteawowsonicetanks4612 12 วันที่ผ่านมา

    እ❤ንኳን አተረፈህ ፈጣሪ

  • @zamzamhassan6231
    @zamzamhassan6231 12 วันที่ผ่านมา

    አላህጨሪሶያሺሪህወዲም

  • @lubaba8999
    @lubaba8999 12 วันที่ผ่านมา

    ማሻአላ አንዋርዛሬአልሀምዱሊላሲልሰማን

  • @BerhanZenebe
    @BerhanZenebe 12 วันที่ผ่านมา

    Mixed Marage የሚባል ነገር እኮ አለ ምን ሆናችሁ ነው

  • @ChalachewChekoll
    @ChalachewChekoll 12 วันที่ผ่านมา +1

    ለሶፊ ስል ስብሰክራይብ አደረኩ

  • @NaimaMohammed-s3c
    @NaimaMohammed-s3c 12 วันที่ผ่านมา

    በርታ

  • @Sifan-c4y
    @Sifan-c4y 12 วันที่ผ่านมา

    Amantaa rakkoo hin qabu isini walini galani❤❤❤

  • @RoRoRahl
    @RoRoRahl 12 วันที่ผ่านมา

    Toye enkuwan fetari atrefeh

  • @MedinaAbedu
    @MedinaAbedu 12 วันที่ผ่านมา

    ቶያ እኮን አላህአትርፍህ አኑከያ ጥፋች 🥰🥰🥰🥰

  • @ፊዶስ
    @ፊዶስ 12 วันที่ผ่านมา

    ስለሁሉም ነገር አላህ መልካሙን ይምረጥላቹ አላህ የሻውን ያረጋል ድዋ አርጉላቸው ልባቸውን ከፍቶ ቀጥ ያለው መገድ ይምራቸው በድዋነው በዱላ አይደለም መልካሙን ይምረጥላቹ ያረቢ

  • @emmabader7307
    @emmabader7307 12 วันที่ผ่านมา

    wandimachin tofa Enkuwanm feteri aterefa tofii 🎉🎉

  • @anishsherif112
    @anishsherif112 12 วันที่ผ่านมา

    አላህ ልቦና ይስጣቹ

  • @ZaraReshed
    @ZaraReshed 12 วันที่ผ่านมา +1

    እኔ ምንም አልልም ዝምያጀመአ

  • @RareCell-p9q
    @RareCell-p9q 12 วันที่ผ่านมา

    እንኳን እግዚአብሔር አተረፍህ

  • @sisaysisay3315
    @sisaysisay3315 12 วันที่ผ่านมา

    Eree enkan egzaber aterfeh wedemachen

  • @فطوم-ن4غ2ج
    @فطوم-ن4غ2ج 12 วันที่ผ่านมา

    አልሃምዱ፣ሊላህ፣እንኳን፣አላህ፣አተረፋህ፣ቶያ፣አብሽር፣ሁሉም፣ለኽይር፣ነው፣አኑ፣አሏህ፣በዱንህ፣ያበርታህ፣ቁርአን፣አያውን፣ስትቀራ፣በጣም፣ደስ፣ይላል፣ማሻአላህ፣❤❤❤❤

  • @AlmiAlmi-h2q
    @AlmiAlmi-h2q 12 วันที่ผ่านมา

    ቶየ እኳንም እግዚአብሄር ማርህ ደግጠን ነበር ስጠፋም የጠና ህመም የገጠመህ ነበር የመሰለን

  • @zamzamzamzam7127
    @zamzamzamzam7127 12 วันที่ผ่านมา

    ቶፍየእኳንአተረፈህ🥰🥰🥰❤❤❤👍

  • @medinatube9285
    @medinatube9285 12 วันที่ผ่านมา

    ቶዬ እንኳን አላህአታርፈክ

  • @emaybatasf5085
    @emaybatasf5085 12 วันที่ผ่านมา

    እንኳን በሰላም መጣችሁ

  • @Etd-s7eEkiram
    @Etd-s7eEkiram 12 วันที่ผ่านมา +1

    እረ አኑም ሙሥሊም ነው እዴ እረ ጉድ እናተማ ሁላችሁም አንድ ነው ለካ በኛ አካባቢ ሙሥሊም እና ክርሥቲያን ጭራሽ እንኳን ለማግባት አደለም ለጓደኛነት እኳን አንቀርብም የናተ ከሞ ከፋ አላሁም ሙሥታአም

  • @ShaituDamee
    @ShaituDamee 12 วันที่ผ่านมา

    Enikon atarafaka enikonim maraki

  • @TigsetaTigseta
    @TigsetaTigseta 12 วันที่ผ่านมา

    እባካችሑ መልካም ስራ የስራ ዩቱበሮች። እየጠፉ ነው ለምሳሌ ነበልባል ገመና ዱካ ሾው የንስር አይን እባካችሑ አጣሩልን

  • @Abuki-wk1xh
    @Abuki-wk1xh 12 วันที่ผ่านมา

    Egziabher mesakum yekun

  • @uaealain9164
    @uaealain9164 12 วันที่ผ่านมา

    ማሻ አላህ የአላህ ስም ስትጠራ ከና ዛሬ ሰማሁ

  • @Fafip9rs1fz5s
    @Fafip9rs1fz5s 12 วันที่ผ่านมา

    ቶፋ እኳን አላህ አተረፈህ ወንድሜ አየህ የሰው ልጅ መጥፊያችን አይታወቅም ወደ አላህ ተቃረብ ድንህን አጥብቀህ ያዝ በእምነት እማትመሳሰልህ ሴት ጋ ሰትጨቃጨቅ ሙተህ ነበር

    • @ዳግማዊትኢትዮጵያ
      @ዳግማዊትኢትዮጵያ 12 วันที่ผ่านมา

      ከባድ ነው ሁለቱም ያለ ሀይማኖታቸው ማግባት በጣም ከባድ ነው አኑም ከኪያ ጋር እንደዛው

  • @PhonePhone-i9f
    @PhonePhone-i9f 12 วันที่ผ่านมา

    ቶዬ አንቶ መስልም አረ አለህን ፍራ

  • @Abuki-wk1xh
    @Abuki-wk1xh 12 วันที่ผ่านมา

    Ajokum egziabher mesakum yekun

  • @hsaps5551
    @hsaps5551 12 วันที่ผ่านมา +2

    አማራ ክልል አልሀምዱሊላህ ሙሰሊሙም ክረሰቲያኑም ተከባብሮ ነው የሚኖረው🥰🥰

  • @wwpc6518
    @wwpc6518 12 วันที่ผ่านมา

    Thanks God, Happy to see you well ❤❤❤

  • @asnetufa1240
    @asnetufa1240 12 วันที่ผ่านมา

    እንዴት ፡ እንስማችሁ ፡ ያደረጋችሁት ፡ ሙዚቃ ፡ እየረበሸን ፡ ነው❤

  • @SemanMohammed-m1c
    @SemanMohammed-m1c 12 วันที่ผ่านมา

    Seweyo atchemaleke haymanot kehulum yekedmal

  • @MignoteFikre
    @MignoteFikre 12 วันที่ผ่านมา

    አንዳንዶቻችሁ ኮሜን ሳነብ ግልብ በሰው ጫማ ውሰጥ ገብታችሁ ማሰብን ዜሮ ጥሩ ቃል ሰደቃ ነው የፈጣሪን ሰራ ምን ታውቃላቹ

  • @HamediaSeman-o8l
    @HamediaSeman-o8l 11 วันที่ผ่านมา

    አትጨማለቅ