ขนาดวิดีโอ: 1280 X 720853 X 480640 X 360
แสดงแผงควบคุมโปรแกรมเล่น
เล่นอัตโนมัติ
เล่นใหม่
የኔእናት በጣም ጀግና ሴት ነሽ ፈጣሪ የሰብሽውን ያሳካልሽ በርች
ጀግኒት መፈተን ያጠነክራል መጨረሻሽን ፈጣሪ ያሳምርልሽ።
Medeha ne aleme kasebeshwe belyi yargelsh
35:22 😊😊
ግልፅ ሴት ሁለተኛውን ክፍል በጉጉት ነበር የጠበቅኩት ትሰሜ የማይጠገብ አወራርዋ ❤ እግዚአብሔርን የምትፈራ ከልጅነት እድሜ ጀምሮ ብዙ ፈተናዎችን የተወጣች ብርቱ ሴት
እግዚአብሔር የልብ አምላክ ነው የልብሽን መሻት ይፈጽምልሽ ጤናሽን ይስጥሽ ተባረኪ
ጌታ የተመኘሽውን ይስጥሽ አይዙሽ🎉❤❤
ሁለት ፡ ግዜ ፡ በእሳት ፡ ተቃጥለሽ ፡ ያተረፈሽ ፡ አምላክ ፡ ቀሪው ፡ እድሜሽን ፡ በሙሉ ፡ በእቅፎ ፡ ያኑርሽ❤❤
አፈር ብሉ በሰው ህይወት ጣልቃ የምትገቡ ቤተሰቦች 😢
ወይኔ ምን አይነት ድንቅ ሴት ናት። ለእግዚአብሔር የሚሳነው ምንም የለም ያሰብሽው ይሳካ።
እኔም ሁሌም የሚገርመኝ ነገር መልካም ሰወች ለምንድን ነዉ እንደስራቸዉ መልካም ነገር የማይገጥማቸዉ። አንዳንዴ ግን ለምን እያልኩ ፈጣሪን ኹሉ እጠይቃለዉ ግራ ነዉ የሚገባኝ።
Manew yalesh? Hulunim yewistun yemeyawikew yefeterew new.
የኔም ጥያቄ ነዉ😢
ያዉ ለፈተና ስለተፈጠርን ነዉ ቡቻ ከፈተና ይጠቡቀን
እቺ አለም የክፍዎች አለም ነች ለዛ ነው ክፍዎች ደልተቸው ምስኪኖች ከፍተቸው የሚኖባት፡፡
ጥሩ ጥያቄ ነው ። መልካም ስው ሁሌም ከእግዚአብሔር የሚለው ስለ ደርግ ዳቢሎስ ይቀናበታ ይፈትነዋል። ክፉን ስው ዳቢሎስ የራሱ ስለሆነ ይህማ ታዛዤ አገልጋዬ እኔ የምፈልገው ያከናውናል በማለት እሱን ምንም አይነኬውም ። ክፉ ስው በእግዚአብሔር ብቻ ነው የሚቀጣው አማሞቱ አያምርም ። ስለዚህ ሁላችን እግዚአብሔር እንያዝ ለሰማይ ቤታችን።
በጣም ጠንካራ ሰው ነሽ እህቴ በዛላይ በእግዚአብሔር ላይ ያለሽ ፅኑ እምነት ደስ ይላል። እግዚአብሔር የወደቀን ያነሳል ትልቅ ሇነሽ ቆመሽ ያሳየኝ።
የምትገርም ጀግና ሴት ናት አላህ ፈተናን በቃ ይበልሽ።
❤❤❤
እኔ በህይወቴ እንደዚህ አይነት አስተማሪ የሆነ ውይይት አይቼ አላውቅም 🤔ደግነትን ይቅርታ አድራጊነትን የገንዘብ ከንቱነቱን ቁልጭ አድርገሽ አሳየሽን በጣም እናመሰግናለን የኔ ደግ🙏🏾😘👌
ቃላቶች ያጥሩኛል ጀግና እህት ነሽ እግዛብሔር አብዝቶ ይባርክሽ የብዙ እናት ያርግሽህ እድሜ ይስጥሽ❤❤❤❤❤❤❤
አቦ አላህ ይርዳሽ ያሰብሽው ይሙላ ቀሪ ዘመንሽ የካሳ ያርግልሽ ልጆችሽን ያሳድግልሽ❤❤❤
የሰው ልጅ ምን ያህል ጨካኝ ነው ለምን ግን ? በጣም ጠንካራ ሴት ነሽ ህይወትሽን ሁሉ እግዚአብሔር ያሳምርልሽ
የሚገርም ታሪክ ነው ጽናትሽ እኔ እያማረርኩ ነው ወላጅን ቤተሰቤን አለመማሬን ድህነትን አረጄሁ መቼ ነው ለሳምንት ብቻ አልፍልኝ የማዬው እያልኩ ፈጣሪን ውረድ እለዋለሁ በጤና እማ ቢፈትነኝ እንጆ 😢
አይዞሽ የድንግል ማርያም ልጅ ከተገፉ ሰዎች ጋር ነው ጠንካራ ጀግና ሴት ነሽ ካንቺ ብዙ ነገር ተምሪያለው ጥቂት ያንችን የሩብ እሩብ አልተፈተንኩም ግን ቁጭ ብዬ እግዚአብሔርን አማርረዋለው ሳልነካ በርቺልን እህታችን
ልብሽ አዕምሮሽ እዉቀትሽ...... የተባረክሽ ነሽ..... እግዚአብሔርን አብልጠሽ ፈልጊዉ እሱ ለሚፈልጉት ይገኛል ::ምሳሌ 8:17 -"እኔ የሚወድዱኝን እወድዳለሁ፥ተግተው የሚሹኝም ያገኙኛል።"
እዚ ቤት ተስፋ ኣለ የእውነት እናበረታታው ወንድማችንን😊😊
ከዚህ በላይ ለሰው መትረፍ እኮ የለም በሀብት ብቻ አይደለም በህይወት ውጣ ውረድሽ እኮ ደረስሽ የኔ ቆንጆ አስኪ አሁን እጅሽ ላይ ያለችውን ነፍስ እያት አንቺ ተባርከሻል 2017 ጀግና ተብለሽ መሸለም አለብሽ ፍጹም የሆነ ነገር አድርግ ዝም ብለህ አትተዋት❤❤❤
አይዞሽ ሁሉም የዘራውን ያጭደዋል እዚህ ሀገር ሀይማኖተኞች ይበዛሉ ስራቸው ግን ፈጣሪ ይመለከታል
🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉እንደዚህ አይነት ቃለመጠይቅ አይቼ አላቅም በጣም በጣም ጀግና ጠንካራ ልበ ንፁህ ሴት የዋህ እግዚአብሄር ያስብሽውን ያሳካልሽ በንግግርሽ ብዙ ነገር እንዳገናዝብ እንድረዳ አረግሽኝ ተባረኪ ❤❤❤❤❤❤❤
ጎበዝ አንቺ በትክክል የጌታን ሀሳብ ነው የምታራምጅው ጌታ ይረዳሻል
የሚገርም ነው ትልቅ ትምህርት ነው እውነት የእምነት ሰው ነች ተባረኪ ❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️🙏
ይሄ የቤተሰብ ጣልቃነት የብዙ ሰዎችን ህይወት አበላሸ
ያሰብሽው ይሙላልሽ ልጆችሽን ይባርክልሽ መጨረሻሸን የልብሽን መሻት ሞልቶ ያሳይሽ በጣም ነው የገረምሽኝ በቃ ልቡ ቅን ሰው ሁል ጊዜ በእግዚያብሄር ተስፍ አይቆርጥም እና አምላክ ደሞ በጭራሽ አያሳፍረውም እና በር ቺ ያሰብሽው ሁሉይሆናል ❤
በእውነት በጣም ነው የወደድኳት እና ጨርሻለሁን ወድጄዋለሁ
የኔ ቆንጆ ሀይሚ በጣም ጥንካሬሽ መልካምነትሽን እምነትሽን በጌታላይ ያለሽ መተማመን ለብዙ ሴት እህቶች ያንች ህይወት ጥንካሬ ነዉ አሁንም ህልምሽ ተሳክቶ ድጋሚ ላይሽ እናፍቃለሁ በርችልን
በጣም ጎበዝ መንፈሳዊ ሰው እንደዚህ ነው በስጋ ቢፈተንም በመንፈስ አይወድቅም ሌላው እህታችን ፀበል ብትጠመቂ ጥሩ ነው ቀጥሎ በሱባኤ እግዚአብሔርን ጠይቂ መጀመሪያ ከዛ የምትጀምረው ስራ ላይ ክፉ ሰዎችና ክፉ መንፈስ አይገባበትም ። በመጨረሻም የምታሳድጊያትን ልጅሽ እግዚአብሔር ይባርክልሽ። ያሰብሽውን ስራ ደግሞ ከትንሽም ቢሆን ቶሎ ጀምሪው እግዚአብሔር እንደሚያሳካልሽ ባለሙሉ ተስፋ ነኝ ምክንያቱም በሃቅ በቅንነት በእውነት የሚሰራና ለሌሎችም የሚተርፍ ሰው ሁሌም ስኬታማ ነው እግዚአብሔር ይጠብቅሽ።
በጣም ጀግና ሴት!!!! እግዚአብሔር ያሰበልሸ ትልቅ ነገር ስላለ ነው ይህን ያክል የተፈተንሽዉ ። በርቺ እህቴ ብዙ ነገር ተምሬያለዉ
ፍጹሜ ይህችን ሴት ስላዳመጥካት ራሱ እግዚአብሄር ይስጥህ ።
እጅግ በጣም ጠንካራ ሰው ነሽ,ንፁህ ልብ ነዉ ያለሽ, እግዚአብሔር ይረዳሻል
ጅግናነሽ በርቺ በፆለትም እግዚአብሔር የተደገፈ መቸም ወድቆ አይወድቅም ❤❤❤❤❤❤❤
የኔ ውድ. የቅዱስ እዮብን. ትግስቱን. የስጠሽ. አሁንም. እግዚአብሔር. አምላክ. የልብሽን መሻት. ይሙላልሽ
ያስብሸውን ሁለ እግዚአብሔር ይረዳሺ በህይወተሺ ውጣውረድ ያስለፍሺው ለበጉ ነው አንች ጀግና ሴት ነሺ ትልቅ ደረጃ ደረስሺ በድጋም በቅረብ እናይሻለን እግዚአብሔር አማላክ ይረዳሺ ይረዳሻልም ጀግና ነሺ❤❤❤
ያለፈ ችግር ሲወራ ቀላል ይመስላል!! እግዚአብሔር ነፍሱን ይማረው አንችም ፈጣሪ ይርዳሽ አይ ገንዘብ ያሳዝናል።
በጣም የዋህ ጀግዋ ሴት ነሽ ፈጣሪ ያሰብሽሁን ሁሉ ይስጥሽ የኔ እናት❤❤❤
አይ ስም ትሰሜ እንደ ስምሽ ስታወሪ የምትሰሚ ምርጥ ሴት የበደለሽን ይቅር ባይ ሴት እግዚአብሔር የልብሽን መሻት ይሙላልሽ ❤
ኦ የኔ እናት እንኳን በህይወት ኖርሽ እግዚአብሔር ካንቺ ጋር ነው እውነት አስተምረሽናል በሕይወትሽ ተምሬአለው መድሐኒዓለም ያለምልምሽ ለምልሚ እህቴ
ወይኔ የኔ እሕት እግዝያብሔር ያበርታሽ የልብሽ መሻት ይስጥሽ በርቺ ❤❤❤ ካንቺ ብዙ ተማርኩ🎉🎉🎉
ጎበዝ ነሽ ገና ብዙ ትሰሪያለሽ:: ካንቺ ብዙዎች ይማራሉ::
በጉጉት ስንጠብቅሽ ነበረ እንካን ደመና መጣቹ❤❤❤❤❤
በጣምምም
ያሰብሽውን ሁሉ አላህ ይርዳሽ አይዛሽ በጣም ጠንካራ ነሽ
እህቴ የተመኘሽውን እግዚአብሔር አምላክ ያሳካልሽ:: ፊልም ነው የመሰለኝ: ደስ ስትይ:;
ጀግና ሴት እመብርሀን ያሰብሽውን ትሙላልሽ
በጣም ጠንካራ ጀግና ሴት ነሽ ያሰብሺውን አሏህ አሳክቶለሽ ደጋሚ ለመገናኘት ያብቃን ❤
John 3 አማ - ዮሐንስ16: በእርሱ የሚያምን ሁሉ የዘላለም ሕይወት እንዲኖረው እንጂ እንዳይጠፋ እግዚአብሔር አንድያ ልጁን እስኪሰጥ ድረስ ዓለሙን እንዲሁ ወዶአልና።John 3 አማ - ዮሐንስ16: በእርሱ የሚያምን ሁሉ የዘላለም ሕይወት እንዲኖረው እንጂ እንዳይጠፋ እግዚአብሔር አንድያ ልጁን እስኪሰጥ ድረስ ዓለሙን እንዲሁ ወዶአልና።
እግዛብሔር ላንቺ ያዘጋጀልሺ የማታ እንጀራ አለ እንኳን አልሞትሺ ገንዘባቹሁን የበሉ ካሉ በቁማቸው በፀፀት ያልቃሉ አይዞሽ እማየ ገንዘብ ጢዛ ነው
የኔናትአለሽ ስታጭማንም አይወድሽ❤❤
ቃል አጣሁልሽ የዋህነትሽ ጥንካሬሽ ደሞ በተፈጥሮ እድል አለሽ ያለፍሽው ፈተና ልዩ ነሽ
ጀግና ነሽ ብዙ ተምርያለሁ እግዚአብሔር ያሰብሽበት ያድርስሽ
በጣም የምትገርም ድንቅ ፍጥረት ሙሉ ሴት የሴቶች ንግስት ብየሻለው ተምስጬ ነው ታሪክሽን ያዳመጥኩት ዶሞ እንዳልሹው ገና ትለመሊሚያለሽ በርግጠኝነት ❤❤❤❤❤❤
ጀግና አንቺ ለብዙዎች መማሪያ ነሽ አሁንም እግዚአብሔር ከአንቺ ጋር ነው በርቺ ኢየሱስ ይወድሻል🙏🙏🙏
ፈጣሪ ከተመኝሽው የበለጠ ይስጥሽ ❤ፈጣሪ ስለሚወድሽ ነው ከልጅነትሽ ሰይጣን የተፈታተነሽ እግዚአብሔር ካንቺጋር ነው ❤
ፍፁሜ ያንተን ፕሮግራም በጉጉት ነው የምጠብቀው በርታ በጣም ጎበዝ ልጅ ነህ❤❤❤
7 star hotel ያርግልሽ ፈጣሪ
Berchiii techyalesh👏👏👏👍👍👍🌷🌷🌷
ወላሂ ጀግና ነሽ አላህ ትልቅ ደርጃ ያድርሽ
በጣም አሳዛኝ ታሪክ ነው እግዚአብሔር ጽናቱን ይስጥሽ
Waw kanchi tariik temiriyalew barchii getaa yiredashal ❤❤❤❤
በጉጉት ሰጠብቅ ነበር ፍፄ ተባረክ
በአለም ላይ ያለውን ለአንቺ የሚጠቅም መልካም ነገር ሀሉ ይሁንልሽ!!!!!!
Fetari yasebshiwn Hulu ymulalish betam birtu set nesh eminetsh kef yaregishal ❤❤❤
አቅራቢውን እናመሰግናለን የእህታችን ህይወት አስተማሪ ነው ፈጣሪ ቀሪ ዘመንሽን ይባርክልሽ❤❤❤❤❤
ፈጣሪ የህሳብሽን ይሙላልሽ እድሜ ከጤና ይስጥሽ አይዞሽ የኔ ቆንጆ❤❤❤😂
7starበላይ ይሁንልሽ በጣም ጀግና ነሽ አውራርሽ ራሱ ፓውር አለው ለካ መግፋት ቢኖርም ትግስት ጽናት ካለ ከአላማ ውድኅላ አያስቀርም እግዜአብሔር ያስብሽውን ሁሉ ያሳካልሽ በእውነት ::
የእናቱ ስራ ነው ይሄ ውይ ይሄ ታሪክ ባይበላሽ እያልኩ ስሰማው ወይኔ❤
አንቺ ልዩ በርቺ ባገኛት እምወዳት ሴት ነሽ
ጌታ ይበቀላል ባልሽ የዘራውን ካንቺ ቀድሞ አጨደው። አንቺ ትለያለሽ ያቃጠለሽ ባልሽ ነው የፈራው የተንቀዠቀዠው ለዛ ነው ።
ባሏ ወዶ አይደለም ከቤተሰብ ጫና የተነሳና ምናልባት በመተት ያደረጉት ነገር ይሆናል እግዚአብሔር ልቦና ይስጣቸው። ለማንኛውም ሙት አይወቀስም እግዚአብሔር ነብሱን ይማራት እሷም ፀበል መጠመቅ አለባት ሁለት ጊዜ በእሳት መቃጠል የክፉ መንፈስ ስራ ነው እግዚአብሔር ይማራት።
ደግ ልብ ያላት ልጅ❤❤❤
God has a plan on this woman, He saved her twice for a reason.
እባክህ ያቺን ምስኪን የበጎች እረኛ የነበረችዋን መጨረሻ አቅርብልን
እግዚአብሔር ከዚህ በላይ ያበርታሽ ጀግና ንጹህ ሴት ነሽ ሀሳብሽን እግዚአብሔር ያሳካልሽ
ጀግና እግዜአብሔር አሁንም ካንቺ ጋር ነው❤❤❤
አይዞሽ የኔ እህት! ጌታ ያጽናናሻል!
የጀግና ጀግና እናት ድንቅ ሴት ጥንካሬሽ የምገርም ነው❤❤❤❤❤❤
እጀግ አሰተማሪና ቅን የሆነች እናት እግዚ አብሔረ ከክፍ ሁሉ ይጠብቅልኝገና በሂወት ትኖሪያለሸ እድሜና ጤና ዮሰጥሻል ❤❤❤❤
Thank you so much for sharing your story🤔 You are a wonderful human being in this world👌 keep up a great job. Love you.🙏🏾💕💝
Egzabher amlak hasabsh yarglish tebareki God is good all the time praise God 👏 🙌 🙏
በርቺ የኔ እናት በጣም motivate ታደርጊያለሽ ፍፄ በርታ ደስ ይላል የምታቀርበው
Z hero women ever❤❤❤❤
በጣም ይገርማል። አስተምረሽኛል። ተባረኪ። የ100ብር ቻሌንጅ እናዘጋጅላት
እግዚአብሔር ጤናሽን ይስጥሽ ያሰብሽውን ያሳካልሽ
በጣም ጥሩ ትምህርት የምናገኝበት ነገር ነዉ ምታቀርብልን ግን ሰዎቹ የዉስጣቸዉን ሲነግሩህ አትሳቅ አንዳንድ ቦታ ስላየሁ ነዉ👏
😢እምነትሽ ያስቀናል🙏🙏
yene konjo anchi tileyalishi egziabher kazibeleyi tsntun yitishi yesbishihun yasekalishi
Beg tebakiwa akribilin brother mechereshawun lemawek quagtenal
የኔ ቆንጆ የፍጥረት ሁሉ ባለቤት ቅዱስ እግዚአብሔር ከአንቺ ጋር ይሁን በርቺ ❤❤❤❤❤❤❤❤
በመጽሐፍ ፡ ፡ ቅዱሰ ፡ ውስጥ ፡ ያለው ታሪከ፡ በሙሉ ፡ በአንቺ ፡ ህይወት፡ በተግባር ፡ ታይቷል ፡ እንደ ፡ ቅድስት ፡ አርሴማ ፡ ቅድስ ፡ አርሴማ ፡ ፀሎትሽን ፡ ትስማሽ ፡ አሜን
Ayzeshe tankira sat nashe allhe yardsale masha allhe
ዘመንሽ ይባረክ❤
አይዘሽ ሁሉም ያልፋል አስተማሪ ታሪከ ነወአላህ ያቆይሽ 👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍💚💚💚💚💚💚💚💚💚
እግዚአብሄር በቃ ይበልሽ የእኔ ደግ❤❤❤
የአፍሽን ፍሬ ያስበላሽ ልዑል እግዚአብሔር !!!
የኔ ጀግና ይኖርሻል ትችያለሽ በጣም ቅን ንጹህ ፈጣሪን የምትተማመኚ ስለሆን ያሰብሽውን ያሳካልሻል❤❤❤❤❤
እግዚአብሔር ምኞትሽን ያሳካልሽ ይኔ ናት በጣም ጀግና ነሽ ንገ ሊላቀን ነው❤❤❤❤❤❤
የልብሽን እግዚአብሔር አምላክ ይሙላልሽ አንበሳ ጀግና ነሽ በርቺልኝ ❤❤
እግዚአብሔር ይመስገን ሰለ ሁሉ ነገር በርቺ እህቴ የሰበን እስታር ባለቤት እንደምትሆኚ እርግጠኛ ነኝ በእግዚአብሔር ላይ ባለሽ እምነት በእውነት ይደረግልሻል በጣም ነዉ በአንቺ ህይወት የተማርኩት የአንቺ አይነት ልብ እንዲሰጠኝ ተመኘሁ የልብሽን መሻት ይፈፅምልሽ ፍፄ በጣም አመሰግናለሁ ።
እውነት ጌታ ይወድሻል ሰለዚህ የህወትንሽን ጌታ ተቀበይ
እህቴ መተት ነው ቤታችሁን ያፈረሰው። እባክሽ ከቻልሽ ንስሀ ግቢና በርሜል ቅዱስ ጊዮርጊስ ጸበል ሄደሽ ተጸበይ። የበረከት አምላክ ልዑል እግዚአብሔር ግን ያንበሸብሽሻል። ተስፋሽ በእግዚአብሔር የሞላ ይሁን።
እውነት ነው የክፉ ሰዎች እጅ አለበት እግዚአብሔር ይጠብቃት በፀሎት አስቧት።
በጣም ጅገና ሴት ነሽ እግዚአብሔር እድሜ ይስሽ ❤
የኔእናት በጣም ጀግና ሴት ነሽ ፈጣሪ የሰብሽውን ያሳካልሽ በርች
ጀግኒት መፈተን ያጠነክራል መጨረሻሽን ፈጣሪ ያሳምርልሽ።
Medeha ne aleme kasebeshwe belyi yargelsh
35:22 😊😊
ግልፅ ሴት ሁለተኛውን ክፍል በጉጉት ነበር የጠበቅኩት ትሰሜ የማይጠገብ አወራርዋ ❤ እግዚአብሔርን የምትፈራ ከልጅነት እድሜ ጀምሮ ብዙ ፈተናዎችን የተወጣች ብርቱ ሴት
እግዚአብሔር የልብ አምላክ ነው የልብሽን መሻት ይፈጽምልሽ ጤናሽን ይስጥሽ ተባረኪ
ጌታ የተመኘሽውን ይስጥሽ አይዙሽ🎉❤❤
ሁለት ፡ ግዜ ፡ በእሳት ፡ ተቃጥለሽ ፡ ያተረፈሽ ፡ አምላክ ፡ ቀሪው ፡ እድሜሽን ፡ በሙሉ ፡ በእቅፎ ፡ ያኑርሽ❤❤
አፈር ብሉ በሰው ህይወት ጣልቃ የምትገቡ ቤተሰቦች 😢
ወይኔ ምን አይነት ድንቅ ሴት ናት። ለእግዚአብሔር የሚሳነው ምንም የለም ያሰብሽው ይሳካ።
እኔም ሁሌም የሚገርመኝ ነገር መልካም ሰወች ለምንድን ነዉ እንደስራቸዉ መልካም ነገር የማይገጥማቸዉ። አንዳንዴ ግን ለምን እያልኩ ፈጣሪን ኹሉ እጠይቃለዉ ግራ ነዉ የሚገባኝ።
Manew yalesh? Hulunim yewistun yemeyawikew yefeterew new.
የኔም ጥያቄ ነዉ😢
ያዉ ለፈተና ስለተፈጠርን ነዉ ቡቻ ከፈተና ይጠቡቀን
እቺ አለም የክፍዎች አለም ነች ለዛ ነው ክፍዎች ደልተቸው ምስኪኖች ከፍተቸው የሚኖባት፡፡
ጥሩ ጥያቄ ነው ። መልካም ስው ሁሌም ከእግዚአብሔር የሚለው ስለ ደርግ ዳቢሎስ ይቀናበታ ይፈትነዋል። ክፉን ስው ዳቢሎስ የራሱ ስለሆነ ይህማ ታዛዤ አገልጋዬ እኔ የምፈልገው ያከናውናል በማለት እሱን ምንም አይነኬውም ። ክፉ ስው በእግዚአብሔር ብቻ ነው የሚቀጣው አማሞቱ አያምርም ። ስለዚህ ሁላችን እግዚአብሔር እንያዝ ለሰማይ ቤታችን።
በጣም ጠንካራ ሰው ነሽ እህቴ በዛላይ በእግዚአብሔር ላይ ያለሽ ፅኑ እምነት ደስ ይላል። እግዚአብሔር የወደቀን ያነሳል ትልቅ ሇነሽ ቆመሽ ያሳየኝ።
የምትገርም ጀግና ሴት ናት አላህ ፈተናን በቃ ይበልሽ።
❤❤❤
እኔ በህይወቴ እንደዚህ አይነት አስተማሪ የሆነ ውይይት አይቼ አላውቅም 🤔
ደግነትን ይቅርታ አድራጊነትን የገንዘብ ከንቱነቱን ቁልጭ አድርገሽ አሳየሽን በጣም እናመሰግናለን የኔ ደግ🙏🏾😘👌
ቃላቶች ያጥሩኛል ጀግና እህት ነሽ እግዛብሔር አብዝቶ ይባርክሽ የብዙ እናት ያርግሽህ እድሜ ይስጥሽ❤❤❤❤❤❤❤
አቦ አላህ ይርዳሽ ያሰብሽው ይሙላ ቀሪ ዘመንሽ የካሳ ያርግልሽ ልጆችሽን ያሳድግልሽ❤❤❤
የሰው ልጅ ምን ያህል ጨካኝ ነው ለምን ግን ? በጣም ጠንካራ ሴት ነሽ ህይወትሽን ሁሉ እግዚአብሔር ያሳምርልሽ
የሚገርም ታሪክ ነው ጽናትሽ እኔ እያማረርኩ ነው ወላጅን ቤተሰቤን አለመማሬን ድህነትን አረጄሁ መቼ ነው ለሳምንት ብቻ አልፍልኝ የማዬው እያልኩ ፈጣሪን ውረድ እለዋለሁ በጤና እማ ቢፈትነኝ እንጆ 😢
አይዞሽ የድንግል ማርያም ልጅ ከተገፉ ሰዎች ጋር ነው ጠንካራ ጀግና ሴት ነሽ ካንቺ ብዙ ነገር ተምሪያለው ጥቂት ያንችን የሩብ እሩብ አልተፈተንኩም ግን ቁጭ ብዬ እግዚአብሔርን አማርረዋለው ሳልነካ በርቺልን እህታችን
ልብሽ
አዕምሮሽ
እዉቀትሽ...... የተባረክሽ ነሽ..... እግዚአብሔርን አብልጠሽ ፈልጊዉ እሱ ለሚፈልጉት ይገኛል ::
ምሳሌ 8:17 -"እኔ የሚወድዱኝን እወድዳለሁ፥
ተግተው የሚሹኝም ያገኙኛል።"
እዚ ቤት ተስፋ ኣለ የእውነት እናበረታታው ወንድማችንን😊😊
ከዚህ በላይ ለሰው መትረፍ እኮ የለም በሀብት ብቻ አይደለም በህይወት ውጣ ውረድሽ እኮ ደረስሽ የኔ ቆንጆ አስኪ አሁን እጅሽ ላይ ያለችውን ነፍስ እያት አንቺ ተባርከሻል 2017 ጀግና ተብለሽ መሸለም አለብሽ ፍጹም የሆነ ነገር አድርግ ዝም ብለህ አትተዋት❤❤❤
አይዞሽ ሁሉም የዘራውን ያጭደዋል እዚህ ሀገር ሀይማኖተኞች ይበዛሉ ስራቸው ግን ፈጣሪ ይመለከታል
🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉እንደዚህ አይነት ቃለመጠይቅ አይቼ አላቅም በጣም በጣም ጀግና ጠንካራ ልበ ንፁህ ሴት የዋህ እግዚአብሄር ያስብሽውን ያሳካልሽ በንግግርሽ ብዙ ነገር እንዳገናዝብ እንድረዳ አረግሽኝ ተባረኪ ❤❤❤❤❤❤❤
ጎበዝ አንቺ በትክክል የጌታን ሀሳብ ነው የምታራምጅው ጌታ ይረዳሻል
የሚገርም ነው ትልቅ ትምህርት ነው እውነት የእምነት ሰው ነች ተባረኪ ❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️🙏
ይሄ የቤተሰብ ጣልቃነት የብዙ ሰዎችን ህይወት አበላሸ
ያሰብሽው ይሙላልሽ ልጆችሽን ይባርክልሽ መጨረሻሸን የልብሽን መሻት ሞልቶ ያሳይሽ በጣም ነው የገረምሽኝ በቃ ልቡ ቅን ሰው ሁል ጊዜ በእግዚያብሄር ተስፍ አይቆርጥም እና አምላክ ደሞ በጭራሽ አያሳፍረውም እና በር ቺ ያሰብሽው ሁሉይሆናል ❤
በእውነት በጣም ነው የወደድኳት እና ጨርሻለሁን ወድጄዋለሁ
የኔ ቆንጆ ሀይሚ በጣም ጥንካሬሽ መልካምነትሽን እምነትሽን በጌታላይ ያለሽ መተማመን ለብዙ ሴት እህቶች ያንች ህይወት ጥንካሬ ነዉ አሁንም ህልምሽ ተሳክቶ ድጋሚ ላይሽ እናፍቃለሁ በርችልን
በጣም ጎበዝ መንፈሳዊ ሰው እንደዚህ ነው በስጋ ቢፈተንም በመንፈስ አይወድቅም ሌላው እህታችን ፀበል ብትጠመቂ ጥሩ ነው ቀጥሎ በሱባኤ እግዚአብሔርን ጠይቂ መጀመሪያ ከዛ የምትጀምረው ስራ ላይ ክፉ ሰዎችና ክፉ መንፈስ አይገባበትም ። በመጨረሻም የምታሳድጊያትን ልጅሽ እግዚአብሔር ይባርክልሽ። ያሰብሽውን ስራ ደግሞ ከትንሽም ቢሆን ቶሎ ጀምሪው እግዚአብሔር እንደሚያሳካልሽ ባለሙሉ ተስፋ ነኝ ምክንያቱም በሃቅ በቅንነት በእውነት የሚሰራና ለሌሎችም የሚተርፍ ሰው ሁሌም ስኬታማ ነው እግዚአብሔር ይጠብቅሽ።
በጣም ጀግና ሴት!!!! እግዚአብሔር ያሰበልሸ ትልቅ ነገር ስላለ ነው ይህን ያክል የተፈተንሽዉ ። በርቺ እህቴ ብዙ ነገር ተምሬያለዉ
ፍጹሜ ይህችን ሴት ስላዳመጥካት ራሱ እግዚአብሄር ይስጥህ ።
እጅግ በጣም ጠንካራ ሰው ነሽ,ንፁህ ልብ ነዉ ያለሽ, እግዚአብሔር ይረዳሻል
ጅግናነሽ በርቺ በፆለትም እግዚአብሔር የተደገፈ መቸም ወድቆ አይወድቅም ❤❤❤❤❤❤❤
የኔ ውድ. የቅዱስ እዮብን. ትግስቱን. የስጠሽ. አሁንም. እግዚአብሔር. አምላክ. የልብሽን መሻት. ይሙላልሽ
ያስብሸውን ሁለ እግዚአብሔር ይረዳሺ በህይወተሺ ውጣውረድ ያስለፍሺው ለበጉ ነው አንች ጀግና ሴት ነሺ ትልቅ ደረጃ ደረስሺ በድጋም በቅረብ እናይሻለን እግዚአብሔር አማላክ ይረዳሺ ይረዳሻልም ጀግና ነሺ❤❤❤
ያለፈ ችግር ሲወራ ቀላል ይመስላል!! እግዚአብሔር ነፍሱን ይማረው አንችም ፈጣሪ ይርዳሽ አይ ገንዘብ ያሳዝናል።
በጣም የዋህ ጀግዋ ሴት ነሽ ፈጣሪ ያሰብሽሁን ሁሉ ይስጥሽ የኔ እናት❤❤❤
አይ ስም ትሰሜ እንደ ስምሽ ስታወሪ የምትሰሚ ምርጥ ሴት የበደለሽን ይቅር ባይ ሴት እግዚአብሔር የልብሽን መሻት ይሙላልሽ ❤
ኦ የኔ እናት እንኳን በህይወት ኖርሽ እግዚአብሔር ካንቺ ጋር ነው እውነት አስተምረሽናል በሕይወትሽ ተምሬአለው መድሐኒዓለም ያለምልምሽ ለምልሚ እህቴ
ወይኔ የኔ እሕት እግዝያብሔር ያበርታሽ የልብሽ መሻት ይስጥሽ በርቺ ❤❤❤ ካንቺ ብዙ ተማርኩ🎉🎉🎉
ጎበዝ ነሽ ገና ብዙ ትሰሪያለሽ:: ካንቺ ብዙዎች ይማራሉ::
በጉጉት ስንጠብቅሽ ነበረ እንካን ደመና መጣቹ❤❤❤❤❤
በጣምምም
ያሰብሽውን ሁሉ አላህ ይርዳሽ አይዛሽ በጣም ጠንካራ ነሽ
እህቴ የተመኘሽውን እግዚአብሔር አምላክ ያሳካልሽ:: ፊልም ነው የመሰለኝ: ደስ ስትይ:;
ጀግና ሴት እመብርሀን ያሰብሽውን ትሙላልሽ
በጣም ጠንካራ ጀግና ሴት ነሽ ያሰብሺውን አሏህ አሳክቶለሽ ደጋሚ ለመገናኘት ያብቃን ❤
John 3 አማ - ዮሐንስ
16: በእርሱ የሚያምን ሁሉ የዘላለም ሕይወት እንዲኖረው እንጂ እንዳይጠፋ እግዚአብሔር አንድያ ልጁን እስኪሰጥ ድረስ ዓለሙን እንዲሁ ወዶአልና።John 3 አማ - ዮሐንስ
16: በእርሱ የሚያምን ሁሉ የዘላለም ሕይወት እንዲኖረው እንጂ እንዳይጠፋ እግዚአብሔር አንድያ ልጁን እስኪሰጥ ድረስ ዓለሙን እንዲሁ ወዶአልና።
እግዛብሔር ላንቺ ያዘጋጀልሺ የማታ እንጀራ አለ እንኳን አልሞትሺ ገንዘባቹሁን የበሉ ካሉ በቁማቸው በፀፀት ያልቃሉ አይዞሽ እማየ ገንዘብ ጢዛ ነው
የኔናትአለሽ ስታጭማንም አይወድሽ❤❤
ቃል አጣሁልሽ የዋህነትሽ ጥንካሬሽ ደሞ በተፈጥሮ እድል አለሽ ያለፍሽው ፈተና ልዩ ነሽ
ጀግና ነሽ ብዙ ተምርያለሁ እግዚአብሔር ያሰብሽበት ያድርስሽ
በጣም የምትገርም ድንቅ ፍጥረት ሙሉ ሴት የሴቶች ንግስት ብየሻለው ተምስጬ ነው ታሪክሽን ያዳመጥኩት ዶሞ እንዳልሹው ገና ትለመሊሚያለሽ በርግጠኝነት ❤❤❤❤❤❤
ጀግና አንቺ ለብዙዎች መማሪያ ነሽ አሁንም እግዚአብሔር ከአንቺ ጋር ነው በርቺ ኢየሱስ ይወድሻል🙏🙏🙏
ፈጣሪ ከተመኝሽው የበለጠ ይስጥሽ ❤ፈጣሪ ስለሚወድሽ ነው ከልጅነትሽ ሰይጣን የተፈታተነሽ እግዚአብሔር ካንቺጋር ነው ❤
ፍፁሜ ያንተን ፕሮግራም በጉጉት ነው የምጠብቀው በርታ በጣም ጎበዝ ልጅ ነህ❤❤❤
7 star hotel ያርግልሽ ፈጣሪ
Berchiii techyalesh👏👏👏👍👍👍🌷🌷🌷
ወላሂ ጀግና ነሽ አላህ ትልቅ ደርጃ ያድርሽ
በጣም አሳዛኝ ታሪክ ነው እግዚአብሔር ጽናቱን ይስጥሽ
Waw kanchi tariik temiriyalew barchii getaa yiredashal ❤❤❤❤
በጉጉት ሰጠብቅ ነበር ፍፄ ተባረክ
በአለም ላይ ያለውን ለአንቺ የሚጠቅም መልካም ነገር ሀሉ ይሁንልሽ!!!!!!
Fetari yasebshiwn Hulu ymulalish betam birtu set nesh eminetsh kef yaregishal ❤❤❤
አቅራቢውን እናመሰግናለን የእህታችን ህይወት አስተማሪ ነው ፈጣሪ ቀሪ ዘመንሽን ይባርክልሽ❤❤❤❤❤
ፈጣሪ የህሳብሽን ይሙላልሽ እድሜ ከጤና ይስጥሽ አይዞሽ የኔ ቆንጆ❤❤❤😂
7starበላይ ይሁንልሽ በጣም ጀግና ነሽ አውራርሽ ራሱ ፓውር አለው ለካ መግፋት ቢኖርም ትግስት ጽናት ካለ ከአላማ ውድኅላ አያስቀርም እግዜአብሔር ያስብሽውን ሁሉ ያሳካልሽ በእውነት ::
የእናቱ ስራ ነው ይሄ ውይ ይሄ ታሪክ ባይበላሽ እያልኩ ስሰማው ወይኔ❤
አንቺ ልዩ በርቺ ባገኛት እምወዳት ሴት ነሽ
ጌታ ይበቀላል ባልሽ የዘራውን ካንቺ ቀድሞ አጨደው። አንቺ ትለያለሽ ያቃጠለሽ ባልሽ ነው የፈራው የተንቀዠቀዠው ለዛ ነው ።
ባሏ ወዶ አይደለም ከቤተሰብ ጫና የተነሳና ምናልባት በመተት ያደረጉት ነገር ይሆናል እግዚአብሔር ልቦና ይስጣቸው። ለማንኛውም ሙት አይወቀስም እግዚአብሔር ነብሱን ይማራት እሷም ፀበል መጠመቅ አለባት ሁለት ጊዜ በእሳት መቃጠል የክፉ መንፈስ ስራ ነው እግዚአብሔር ይማራት።
ደግ ልብ ያላት ልጅ❤❤❤
God has a plan on this woman, He saved her twice for a reason.
እባክህ ያቺን ምስኪን የበጎች እረኛ የነበረችዋን መጨረሻ አቅርብልን
እግዚአብሔር ከዚህ በላይ ያበርታሽ ጀግና ንጹህ ሴት ነሽ ሀሳብሽን እግዚአብሔር ያሳካልሽ
ጀግና እግዜአብሔር አሁንም ካንቺ ጋር ነው❤❤❤
አይዞሽ የኔ እህት! ጌታ ያጽናናሻል!
የጀግና ጀግና እናት ድንቅ ሴት ጥንካሬሽ የምገርም ነው❤❤❤❤❤❤
እጀግ አሰተማሪና ቅን የሆነች እናት እግዚ አብሔረ ከክፍ ሁሉ ይጠብቅልኝ
ገና በሂወት ትኖሪያለሸ እድሜና ጤና ዮሰጥሻል ❤❤❤❤
Thank you so much for sharing your story🤔 You are a wonderful human being in this world👌 keep up a great job. Love you.🙏🏾💕💝
Egzabher amlak hasabsh yarglish tebareki God is good all the time praise God 👏 🙌 🙏
በርቺ የኔ እናት በጣም motivate ታደርጊያለሽ ፍፄ በርታ ደስ ይላል የምታቀርበው
Z hero women ever❤❤❤❤
በጣም ይገርማል። አስተምረሽኛል። ተባረኪ። የ100ብር ቻሌንጅ እናዘጋጅላት
እግዚአብሔር ጤናሽን ይስጥሽ ያሰብሽውን ያሳካልሽ
በጣም ጥሩ ትምህርት የምናገኝበት ነገር ነዉ ምታቀርብልን ግን ሰዎቹ የዉስጣቸዉን ሲነግሩህ አትሳቅ አንዳንድ ቦታ ስላየሁ ነዉ👏
😢እምነትሽ ያስቀናል🙏🙏
yene konjo anchi tileyalishi egziabher kazibeleyi tsntun yitishi yesbishihun yasekalishi
Beg tebakiwa akribilin brother mechereshawun lemawek quagtenal
የኔ ቆንጆ የፍጥረት ሁሉ ባለቤት ቅዱስ እግዚአብሔር ከአንቺ ጋር ይሁን በርቺ ❤❤❤❤❤❤❤❤
በመጽሐፍ ፡ ፡ ቅዱሰ ፡ ውስጥ ፡ ያለው ታሪከ፡ በሙሉ ፡ በአንቺ ፡ ህይወት፡ በተግባር ፡ ታይቷል ፡ እንደ ፡ ቅድስት ፡ አርሴማ ፡
ቅድስ ፡ አርሴማ ፡ ፀሎትሽን ፡ ትስማሽ ፡ አሜን
Ayzeshe tankira sat nashe allhe yardsale masha allhe
ዘመንሽ ይባረክ❤
አይዘሽ ሁሉም ያልፋል አስተማሪ ታሪከ ነወ
አላህ ያቆይሽ 👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍💚💚💚💚💚💚💚💚💚