ትርሃስዬ ሀሳብሽን ያለስስት ስላካፈልሽን እናመሰግናለን። አሌክስ I know you are trying to make it more conversational, but You better give others time to tell their stories without interruption. (በመሓል በመሓል ያነሳሃቸው ሃሳቦች ጥሩ ናቸው። I was taking a lesson. Some interruptions ግን ባይኖሩ እያልኩ ነበር ) ሁለታችሁንም አመስግነናል። በርቱልን 😍
Hulum yetesete asteyayet medgem menganet......... Yerasu hasab yalew sew tikit new yasaznal titi and alex are friends betam des yemil wiyiyit neberachew ende chewatam new yakerebut bizu silakesu mayet silemtfelgu new alexo u guys are very amazing keep going ❤❤❤❤❤❤❤❤
Let her TALK please! Broadcaster can you listen????? She is talking about her experience - women/men like her deserve big❤️❤️❤️❤️, may GOD bless her with a respectful & kind man🤲
የልጅቱ ታሪክ ስቦኝ ነው እንጅ ጠያቂው ታናድዳለህ
ጠያቂው በድራማ መሀል የሚመጣ ማስታወቂያ ነው ያስታወስከኝ😊
😂😂😂😂😂😂ኮሜንተሮች አልተቻላችሁም😂😂😂😂
@@lomi-Q9rv😅😅😅😅😅🇪🇷
😂ሶዶሬ የሆነ ግዜ ማስተወዋቅያው አብሽቆን ነበር
አረ በሸቅን
በትክክል የልቤን ነዉ የተናገርሽዉ
አረ ጠያቂው አዝግ ነው ታሪኩን እንዴት እንስማው ቆራረጥከው እኮ
Betam
😂
በጣም!
Lela hasab kale ehe tebilual😂
እኮ በጣም ነው ያናደደኝ
ምናለ ብታሰጨርሳት የእርጎ ዝንብ ማለት አንተን ነበር ሲያናድድ ትርሓስ ጎበዝ በሳል ነሽ
😂😂😂😂
😂😂😂😂😂😂
Exactly 😁😁😁😁😁🤣
😂😂😂😂😂ወይኔ ቡናየተደፋ😂😂😂😂
@@lomi-Q9rvበዝ ግዜ ቡና ከምደፋማ 😂
It's not your fault !!!በታሪክ እራስሽን እንዳትወቅሺ በታሪክ!!!። በዚህ ምድር ላይ እራሱን በመንፈሳዊ ህይወት ስም እንደሸፈነ ሰው መርዛማ ፍጥረት የለም።እግዚአብሔር ሁልጊዜ ለቃሉ የታመነ ነው።በስሙ ለሚነግዱም ፍርድን ይሰጣል።በዚህ መከራ ውስጥ ስታልፊ ግን ሀይማኖትሽን ባለመጥላትሽ እግዚአብሔር ይመስገን።በርቺ።💜💜💜
በጣም
Yeah❤❤❤
ልክ ነሽ በሁሉም ሀይማኖት ስር የተደበቁ መርዞች አሉ
የተናገርከው ነገር ጥሩ ነበር መጨረሻ ላይ ግን. ትክክል አይደለህም ሐይማኖትሽን. አለመጥላትሽ. አልክ. አንድ ስው ሃይማኖትን ይወክላል እንደ ? በእምነት የተደበቀ ስው እንጅ ሀይማኖቷ እኮ አይደለም አይደለም የበደላት. እንደውም ሃይማኖቷ እዚህ መከራ ውስጥ. ስላወጣት. የበለጠ ወደ ሀይማኖቷ ትገጋለች ትወደዋለች እንጅ በሀይማኖት ሊደበቅ ሲል ፍጣሪዋ. አጋልጦ ስጠው
@@SdSd-bi9llእኔ ጥያለው ምክንያቱም ከዛ ሰው ጋር መጠራት ስለማልፈልግ
በነገራችን ላይ የpodcast አንዱ ተደማጭ የሚያደርገው ጠያቂው ወይ አዘጋጁ አንድ ጥሩ ጥያቄ ከጠየቀ በኋላ እረጅም ስአት ለማዳመጥ የሚኖረው ትእግስት ነው ከጠየቀ በኋላ ልክ እንደ ፕሮግራም ተከታታዮች ነው መሆን ያለበት በማሃል ማቋረጥ ካለበት እንኳን በሚረብሽ መልኩ መሆን የለበትም አድማጩ ታሪኩን በተመስጦ እያዳመጠ ባለበት ሁኔታ ማቋረጥ ያበሳጫል ፕሮግራሙን ሊያሳልፈው ይችላል ጠያቂ ወይም አዘጋጅ ሆኖ እነደተጠያቂ አብዛኛውን ግዜ እሱ የሚያብራራ ከሆነ የፕሮግራሙን አጓጊነት ይቀንሳል የሚየት ከፍላጎትን ይቀንሳል
❤❤❤
መሀይብ ማይኖርበት አገር ምናለ ብተወዉ😅
Alasewera alat eko yezise beza
ምርጥ ገለፃ ❤
በትክክል እንደ እርጎ ዝንብ ጥልቅ ይላል ይሄማ
ወይኔ ምን አይነት ጠያቂ ነክ በጣም ትደብራለክ ምንም ማድመጥ አልቻልኩም 😢😢😢
በጣም ቡና አፍይ የሆን ሰውየ ዝም ብሎ አያዳምጥም ቅልብልብ
@@sosinaalemayehu4684😂😂
ኮመንቱን ሁሉ ሳነብ በሳቅ ሞትሁት! ሁሉንም ያናደደው ጠያቂው ነው እኔንም ጨምሮ ! እርግጠኛነኝ ሰውየው ቀድሞ ጣሪኩን ሰምቶታል ማለት ነው እንጅ ይጓጓ ነበር ለመስማት ክክክክ
እውነት ❤❤❤
Let her talk please, You got this Tirhas ❤
ጠያቂው፡- የምታነሳው ሃሳብ እኮ መጥፎ አይደለም .፣ ግን ጊዜ አትመርጥም ፣ የታሪኩን ፍሰት እያደፈረስክ ስሜቷን በተገቢው መንገድ እንዳትገልፅ አደረካት፡፡ የዚህን ያህል ማብራራት እና መተንተን ከፈለክ ታሪኳን ተናግራ ስትጨርስ ለብቻህ ማብራራት ይሻል ነበር፡፡ በቀጣይ አድማጭ ሆነህ ደሞ አሳየን እስኪ.፣ በርቱ
ትርሀስ አንቺን ጥፋተኛ የሚያረግ በምን መንገድ ተመልክቶሽ እንደሆነ ባለውቅም አንቺ ትክክል ነሽ ከገባን መማሪያ ነሽ ስንት ጉድ እቤት ውስጥ አለ ለሁለት ይበቃናል በሚል ትውልድ ውስጥ አንቺ ወተሽ በናገርሽ ለእኔ አስተማሪዬ ነሽ ❤❤❤
ትርሃስዬ ሀሳብሽን ያለስስት ስላካፈልሽን እናመሰግናለን። አሌክስ I know you are trying to make it more conversational, but You better give others time to tell their stories without interruption.
(በመሓል በመሓል ያነሳሃቸው ሃሳቦች ጥሩ ናቸው። I was taking a lesson. Some interruptions ግን ባይኖሩ እያልኩ ነበር )
ሁለታችሁንም አመስግነናል። በርቱልን 😍
አባባልህ ልክ አደለም ሰይጣን ቤተ ክርስቲያን የለም ቤተክርስቲያን ሰይጣንን ታባርራለች እንጂ ክርስቶስ በደሙ የመሰረታት ናት እረ ወገን እምንናገረዉን እንወቅ። ለተሳሳተዉ እግዛብሔር ልቦና ይስጠዉ።
አንች ፈርሃ እግዚአብሔር ስላለሽ ነው ስለ ሚስቱ ያሰብሽው አሉ አድል ህሌናቸውን ሽጠው እና ትዳር አፋተው እነሱ ያገቦቸው እና ለመኖር እሚሞክሩ ከሚስቱም ከልጆቹም ከትዳሩም ሳይሆን እሱም በፀፀት የሚኖረው እና አንች በጣም አስተዋይ ልጂ ነሽ
ሰጥቶ መቀበል የሚለው ፅንሰሃሳብ ለፍቅር አየሰራም
ፍቅር መስጠት ብቻ ነው።😊
Agree!
ታውራበት enji zm በል🙈😂(just feedback😘
ጠያቂው ማውራት ከፈለግ ለምን ብቻህን አትገባም ተጠያቂ አምጥተህ እምትቀባጥረው በሰላም ነው
አዎ ይሻላል
Eko😂😂😂
😅😅😅😅😂😂😂
ወይ ማን ነው የታሪኩ ባለቤት ሆሆሆ ኧረ እንደጋዜጠኛ አዳምጥ ቃለመጠይቁን የራስህ አደረከው ኮ
ጠያቂው ጥያቄው ጥሩ ነበር ነገር ግን የማዳመጥ ብስለቱ ይቀርሀል እሱን ካስተካከልክ ምርጥ ትሆናለህ ተጠያቂዋም በሳል ነች በርቺ!🙏👍
It's amaizing and helpful conversation i heard from both sides. Great Job👏👏👏
ወይኔ ጠያቂው 👊👊እኔ ሃሳቤን ሳልጨርስ እሚያወራ ሰው አሎድም ምናለ ቢያዳምጥ😅
የእሸቱን podcast በደንብ እየው አንድ ጥያቄ ከጠየቀ በዋላ እረጅም ሰአት የእንግዳውን ታሪክ ይሰማል ታሪኩን እንዳንሰማ አረከን እያቆረጥካት ትርሀስዬ ምንም አላጠፋሽም አንቺ ይብላኝ ለሚስቱ ታሳዝናለች😢 በጣም ነው ምትመቺኝ GCA አብረን ተምረናል ❤
Eshetu ye podcast melekia adelem berasachew kelem new yemetut
@@kalkidan8431 ምነው ጓደኛሽ ነው እሸቱ ታሪክ ሲሰማ ሰምተሻል ታሪክ እንዲ አይሰማም አኔ ደግሞ ከማንያዘዋል ጋር አመሳስለዋለሁ ጭራሽ ዝም ማይሉ type ናቸው ጭራሽ በራሳቸው ቀለም ነው የመጡት አላለችም ሰው ሲያወራ ሀሳብ አለማስጨረስ ነው የራስ ቀለም ሰው እነንዲ አይደገፍ ሲሳሳት ተሳስተሀል ይባላል
@@kalkidan8431 Andand negerohen kemebeltun kega ketshalu sewohe memar teru nw bedenb ye podcast melkeya nw enje manem yememsekerw negerko nw yeha
እንዴት አይነት ነገር ነው ታውራበት እንጅ
ጠያቂው ግን በሰላም ነው???ደስ አይልም!
ጠያቂው ለምን ብቻህን አታወራም
😂😂😂😂😂
😂😂😂😂
😂😂😂😂😂😂😂😂😂 ሁሁሁውውውውይይይይይ😂😂
😂😂😂😂
ጠያቂው የማዳመጥ ችሎትክ አስተካክለው ሓሳብዋ በትክክል ኮ ልትገልፅ አልቻላችም በማሃል አትግባ ሆ
ሓቂኺ ትርሓስይ ሞክሽኺ ድያ ባዕሊኺ እኺ😅❤
ቀሽም ጠያቂ ሀሳቧን አያስጨርሳትም ማውራት ከፈለክ ለብቻክ ግባ
🤣🤣🤣🤣የወሬ ሱሰ
ትርሓስ በጣም በሳልና አንባቢ እንደሆንሽ ታስታውቅያለሽ።ሃሳብ አገላለፀሽ በጣም ወደድኩት። ልባም ትግራወይቲ❤❤❤❤❤
❤❤❤
@@kalkidan8431አሁን እዚህ ጋር ዘርን ምን አመጣው ኤጭ
🤪🤪🤪ፋራ ዘረኛ ትርሀስ ንፁ የ አዲስ አበባ የቄራ ልጅ ናት ያቺን የትግራይ አይታ አታዉቀዉም ሲቀጥል እናቶ ፀዴ አምሀራ ነች 🤣🤣
እንደው በየቦታዉ ብሆር መጥቀስ አይከብድም
እሱ ባወራ ቁጥር እንደኔ እያሳለፈው የጨረሰ
Hahah i exactly did that
እኔም አሳልፌ አሳልፌ እሷን ሰምቸ ጨረስኩት የጠየቃትን ሳልሰማ
Enem edzaw 2× eyarku nw yesmahut
ሰውየው ጭቅጭቅ ነው እንዴ የተያያዝከው ታውራበት እንጂ
😂😂😂😂
😂😂😂😂😂
ሁለቱም ሲያናድዱ እሷሰ አሰሬ ማሸካካት ደና ነገር ምታወራ ይመሰል😏በቃ እኔ ልዝጋው😂
እስቲ ታውራበት
ምንድነው ጠያቂው ጠያቂው እምትሉት አንድ ሰው ከተናገረ አይበቃም እዛ ላይ በላይክ👍 ስሜታችሁን ግለጹት ከታሪኩ የተማሩትን የጻፉ ልጆችን እኮ አግኝተን ማንበብ አልቻልንም...🤫
Sijemer yemejemeriya comment aytew yanin meketel yiwedalu
የሚገርመው ጠያቂው የምታነሳቸው ሀሳብ ጥሩ ቢሆንም የጀመረችውን ሀሳብ ለማስጨረስ አላስቻልካትም...የግድ ሁለታችሁም እኩል ማውራት የለባችሁም... ግን ቀድመህ ታሪኩን አውቀከዋል መሰለኝ ብዙ እንዳታወራ እያቆምካት ነው የሚመስለው...
ጠያቂው ሲያስጠላ ጠይቀህ ዝም አትልም እንደ ወይ አንተው አውራው
ሴቶች ሆም ብለው ባለትዳር ወንድ በሚያሳድዱበት ዘመን አንች መቆጨትሽ የሚገርም ነው። ንፁ ልብ ነው ያለሽ እግዚያብሄር የተሻለውን፣ያንች የተባለውን ባርኮ ይስጥሽ!!!
ቆንጆ ውይይት ነበር ያረጋችሁት ፣ ብስለትሽን አደንቃለሁ ፣ ወንዶች ያላደገ የ4አመት ህፃን አለ የሚባለው እውነት ሳይሆን አይቀርም ።
እኔን ቲቲዬ ሁሉም ነገር ለበጎ ነው አንቺ ንጹህ አፍቃሪ ነሽ
እኔ ጋዜጠኛውን በጣም ነው ያደነቅቁህ show የ friendship ጨዋታ ነው የሚመስለው እንጂ አይሰለችም። ትርሃስ በጣም ደስ የሚል manner ያለሽ ልጅ ይሄ ጥሩ የህይወት ገጠመኝሽ ነው።አግብተሽ ወልደሽለት ሁሉ ሊገጥምሽ ይችላል ያንቺ በጓደኝነት ነው
ጥሩ እንግዳ ነበርሽ😍😍😍
ምን ዋጋ አለዉ 😅
Teyakiw yanadidal
እስካሁን ከተከታተልኳቸው ፓድካስቶች በይዘት በአቀራረብ በሁሉም ነገር ቆንጆ ሆኖ ያገኘሁት ፕሮግራም ነው በርቱ ብዙ እንጠብቃለን ትርሓስዬ በእውቀት በውበት በእርጋታ ከጠበቅኩሽም በላይ ነው ያገኘሁሽ i wish you all the best❤🙏thank you Dok’a podcast!
ትርሀስ በጣም ነው የምወድሽ ለአባትሽ ያለሽን ፍቅር ልክ እንደኔ ነሽ❤
ልክ እንደ አባትሽ መልካም ሰው ይግጠምሽ🎉
ዘንድሮማ ባለሀይማኖቶች ላይ ነው ውሸት የበረታው
እንዴት ልስማት እስኪ ዝምምም በል በእመቤቴ ትንሽ ማዳመጥ የሚባል አልፈጠረብክም ስታናድ በጌታ
የኔ ውድ ስታምር ደሞ አንቺ ሁሌም ተፈላጊ ነሽ❤
Why he ask uncessary detail እረ በስማም ምንጉድ ነው ጠያቂው
በጣም አሪፍ አርእስት ነዉ አንስታችዉ የተጨዋወታችሁት። ጠያቂዉ ጥሩ ጥሩ ሃሳቦችን አንስተሃል ግን አንዳንዴ ታሪኩን አስጨርስ። ሃሳብ ለመጨመር ያህል ባለትዳር ወንድ አዉዳመት ጊዜ አያገኝሽም።
የሚቀረብ በት ቦታ ተሳስተሽ የማያዳምጥ ሰው ጋ ቀረብሽ ታሪክሽ መሳጭ ነበረ
ጠያቂው ግን ምናለ ዝም ብለህ ብታዳምጣት እያወራች ጥልቅ ጥልቅ ነው የሚለው ኤጭ
My anger issues could never have a conversation with you. Let a person talk 😞😞😞
በጣም ነው እንዴ ማውራት የምታወደው
🤣
😂😂😂😂
😂😂😂😂😂😂😂
I love the setup, the light, the articulation, ... the ideas raised between the story . wow.
እንዴት ልስማት እሷን ይዝጋህ አቦ
😂😂😂😂😂
እንደሀይማኖተኛ ሰው አስፈሪ ዘግናኝ ፍጥረት የለም🥺🥺
እንደ አስመሳይ ነው ሚባል መስሎ እንጅ ሀይማኖቱ ስለሚያዝ አደለም በሀይማኖት ስም እንደተደበቀ ሰው በሚለው ይስተካከል በሁሉም ያለ ችግር ነው በሀይማኖት ስር ተሸሽገው የራሳቸውን ፍላጎት እሚፈጽሙ ማለት ነው ሀይማኖት በግለሰብ አይለካም ባይ ነኝ❤
@@mefordadትክክል
"🙏እባክህ ጠያቂዉ አለማየሁ ከዚህ በኋላ እንዲህ አታድርግ(ሀሳብ ማስጨረስ ልመድ)😢
ትራሀስ አዲናቂሽ ነኝ ምርጥ ፕሮግራም በርታ እያሳኩ ነው ያየሁት ወይ አቶ ውሽማ የተመታ ላይፍ እንኳን ነቃሽ ቆንጆ !😊
እንኳን ለመጠየቅ ለማድመጥ የሚሆን ፀጋ የለህም በእናትህ ምን ጉድ ነክ ግን እረ በስማም እሸቱ ጋር ቅረቢ በእናትሽ
😆 🤣 😂
ደጃፍ podcast በምን ጣዕሙ እረ ምን ጉድ ነህ እሰኪ እሷን እንሰማ
Sewun tarik esketeyek dres betechaleh meten admach lemehone mokr plus yesew tarik lay mabrariya ayisetm pls leketay lemastekalel mokr bechalkew akm yesewn tarik zm blh lemascheres mokr🙏
Exactly!
Ande yetesete asteyayet medegagemim mazag new habesha sew and neger kale menganet limadu new mechem
OMG the guys is ከእውቀት ነፃ ዝም ቢልስ ደሞ አያስወራትም።
Ere wuuu akatelgn ko😢😢😢
ጠያያቂው ግን😢😢
የመጨረሻ አዝግ
let your guest talk! This is very unprofessional 🙄🙄 and annoying
betam demen eyafelahew new tarikwan eyawerach bemehal eyegebah mtakwartew yamhal? endet lyew eshi ahun
ኣንድ ነገር ልል ወደድኩ እኔም ካሳለፍኩት:: ሁሉም ነገር ኣላፊ ነው : ሁሉም በግዜው እና በሰኣቱ ሲሆን ውብ ይሆናል ምን ያደርጋል ለእድሜ እድሜ ይስጥው እሱ ነው ብዙ ያስተማረኝ:: እባካችሁ ኣስተዋይ እንሁን ሰዎች ታሬካቸውን ሲናገሩ ሌሎች እንዲማሩ ነው . ፈርሀ እግዚአብሔር ያድለን
Such an educational and interesting podcast. Looking forward to more episodes. Gobez Tirhas 👏👏
እሷ አውርታ ትጨርስ ለሌላ ግዜና ሀሳባቸውን ሳይጨርሱ አታውራ
እሷስ ሳታውቅ ነው ሸውዷታል ይህ ደግሞ ያጋጥማል። እኔን የገጠመኝ ከዚህ ታሪክ ጋር ተቀራራቢ የሆነ ጉዳይ ገጥሞኛል። ትዳርና ልጅ እንዳለው እያወቀች ባለቤቴን የምታማልል አለች። ሴቱ አሁን አሁን የሰው ትዳርን ማፍረስን እንደ ትልቅ ጀብድ እየቆጠረው ነው።
Right
የኔንም ባል እንደዛዉ
An hour spent well. You guys are doing great❤
ሲያስጠላ ሲጀመር እኔ ከሸቱ ዉጪ አቅራቢዎች አይመቹኝም ቀልቃላ ናቸዉ😊😊😊😊
ማነዉ ግን ተጠያቂዉ?አልገባኝም።
😂😂😂😂😂😂
He is Nobody
ትርሃስ........... እዉነት ሚገባሽ ያህል ሰዉ አያዉቅሽም በርቺ እህቴ ደሞ ስወደዉ ከ አባትሽ ጋር ያለሽን ነገር ቁርጥ የኔና ያባቴን
እናቷስ😮
ሰዉዬ እንስማበት ተረጋጋ 😮😮😮
ብዙ ሴቶች እያወቁ እኔ ከእሷ ስለበለጥኩኝ ነው የሚል ስሜት ይሰማቸው እና ነው የሚገቡት ሲነቃባቸው አንቺ ብቁ አይደለሽማ እኔ ምን ላርግሽ የሚሉ ስዶች አሉ
I really appreciate both so helpful Keep going 🎉
Kerestosen meredat teredto degmo ersun be meketel menore meredatacheu yihunelacheh tebareku!!!
ጠያቂው እባክህ የሌሎችን ፖድካስት ቀድመህ ተመልከትና ልምድና እውቀት ይዘህ ግባ
እስኪ እባክህ ዝም ብለህ ሲማ ባንተ ምክኒያት ደሜ ፈላ እንዴት ታሪኩን ልስማ
እኔ እንደዛ አይነት የረጎ ዝንብ አይቼ አላቅም
Ere sewyew men gud nw tarikun ensmabet enji
ወይኔ ጠያቂው ሲያስጠላ
እንደ ማስታወቂያ የሱን ንግግር እያሳለፍኩ ነው የሰማሁት
ደስ ብሎኝ ነው ይዳመጥኩት
Date አረግን ሚለው ቃል ግን ሁሉም ሰው እንደፈለገ ነው ሚተረጉመው ።አሁን እዚህ ጋር date ሚለው ሚተካው መማገጥ ነው ።ሌላ ቦታ ደሞ ኖርማል ሻይ ብና ማለትን ነው ሚያሳየው ሁሉም በፍላጎቱ ነው ሚያስቀምጠው
ማነው ጠያቂ ማነው ተጠያቂ ታውራበት እጂ
ስሰማው በጣም ነው ልባን የሰበረዉ ከዛም በላይ ፈጣሪ ከሁሉም ነገር ምፀትየፈው ነግር ቢኖር ትዳር መፍታት ነው አደገና ደሞ ባተክርስቲያን ታጣምራለች አንጂ አታፋታም ለዚ ይሆናል ዝም ብላ መኖር የመረተቺው ለሱ ልቦና ይስጠዉ ትልቅ ስህተት ነዉ የሰራው
Erre ታዉራ ታሪኩ ፍሰት እንዳይኖረው በጠበጥክ
በጣም ጥሩ ውይይት ነበር !
እኔ ልጁ ላይ ምንም የከፋ ነገር አላሁበትም አንዳንድ ሰወች ለስድብ አትቸኩሉ ካልሆነ ደግሞ የሚጠቅማችሁን ብቻ መርጣችሁ በመውሰድ ለልጁ በጨዋ ደንብ አስተያየት ስጡት
Hulum yetesete asteyayet medgem menganet......... Yerasu hasab yalew sew tikit new yasaznal titi and alex are friends betam des yemil wiyiyit neberachew ende chewatam new yakerebut bizu silakesu mayet silemtfelgu new alexo u guys are very amazing keep going ❤❤❤❤❤❤❤❤
ጠያቂው ግን ሰይጣን ያለው ቤተክርስትያን ነው ?ምን ማለት ነው ቤተክርስቲያን ሰይጣን የለም አንተ የምትሄድበት የት እንደሆነ አላውቅም ኦርቶዶክስ ከሆንክ ግን ንግግርህ ያሳፍራል ማስተዋልን ይስጥህ
እንደማስታወቂያ በመሀል እየገባህ ታሪኩ አበላሸከው
ባለጌ ሰይጣን ምን ያደርጋል ቤተክርስትያን ? ንግግርህን አርም ግለሰቦች በሚያጠፉት ነገር ቤተክርስትያን አትወቀስም
Liju mn hono new ??
😂😂😂😂😂
Enenja😂😂😂😂
ወንድሜ የተሰጡህን አስተያየቶች አንብባቸው። ሰው እንዲያወራ ከጠየክ በኋላ ወሬውን (ሃሳቡን) እንዲጨርስ ፍቀድለት። እንደባለሙያ እያንዳንዱን ለማብራራት በመሃል አታቋርጥ። ሰለ relationship እያወራችሁ ቢሆንም ማብራራት የፈለከውን ነጥብ ከታሪኩ ማስታወሻ ያዝና በኋላ ብታብራራ የተሻለ ይሆን ነበር። ለወደፊት ከጠቀመህ ነው። ጥያቄ አትጠይቅ ማለት ግን አይደለም።
የሰውዬውን እያሳለፍኩ ነው የሰማኋት
ሀሳብ ማስጨረስ
ጠያቂው ስለደበረኝ አቋረጥኩት ሲሰለች
Let her TALK please! Broadcaster can you listen????? She is talking about her experience - women/men like her deserve big❤️❤️❤️❤️, may GOD bless her with a respectful & kind man🤲
ልጁ ምንድነው ሚያዝገው🙄
Cheers 🍻 ህይወታችን ሳናጣጥመው በስደት ለምንከራተተው ያሰብንበት ያልደረስን
Yelben tengerk cheers
እህት አንቺ ምናልባትም ባለማወቅ እሄን ነገር ያደረግሽው ንሰሃ የገባሽበትም ነገር ነው እናም ደግሞ የሚስቱንም ክብርና የሴትነት ክብሯን የገለፅሽበት በዕንባ የተሞላ ስሜትሽ በዕውነት ላንቺ ትልቅ ክብር ነው ያለኝ አለ እንጂ እሄ ዶማ ደደብ ቦዘኔ የሴት ልጅ ክብር ያልገባው አምላኳ ይበቀለው
በመጀመሪያ በሳል እና ንግግር አዋቂ መሆንሽን ልነግርሽ እፈልጋለሁ ጠያቂው ላይ ያየሁት ችግር ስታወራ አታስጨርሳትም ምታወራን ድራማ አይደለም ልቧ የተሰበረበትን ታሪክ ነው ልጅቷ ሲጀመር ጠያቂም አያስፈልጋትም በደንብ መተረክ ትችልበታለች አስጨርሰህ ብታዳምጣት ጥሩ ነበር
Min aynet sew neh? tawrabet esti? Akatelken eko
😅😅😅ልጁ ግን ምን ጉድ ነህ በ እግዚአብሔር ወሬ ጥማትህ😂
😂😂😂😂