ትረካ - የትግራይ ጦርነት እና የእስር ቤት ቆይታዮ | ጀዋር መሀመድ | አልፀፀትም |

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 16 ม.ค. 2025

ความคิดเห็น • 33

  • @amharicbooks
    @amharicbooks  7 วันที่ผ่านมา +10

    ካለ እናንተ ተሳተፎ የንባብ አብዮታችን ግቡን አይመታም እና ሰብስክራይብ በማድረግ የቻናላችን ቤተሰብ ይሁኑ፡፡

    • @Kaleb1988
      @Kaleb1988 7 วันที่ผ่านมา

      ምስጋና የሚገባው ቻናል ነው:: subscribe አድርጌያለሁ!! እናመሰግናለን!!

  • @MezgebuHeyi
    @MezgebuHeyi 15 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    Interesting story. Thank you Jawar for loving peace for Ethiopia.

  • @ajanichronicles
    @ajanichronicles 6 วันที่ผ่านมา +2

    በጣም ማራኪ አተራረክ ነዉ

  • @ff770F
    @ff770F 6 วันที่ผ่านมา +2

    😢😢😢😢❤❤❤❤❤❤

  • @TelahunTemekete
    @TelahunTemekete 4 วันที่ผ่านมา +1

    በርታ

  • @serkewoldemariam1477
    @serkewoldemariam1477 6 วันที่ผ่านมา +2

    እግዜር ይስጥልን 🙏ስለ እውነት ይህ መጽሀፍ ምን እንደሚልለማወቅ ጉጉት ቢኖረኝም ለማንበብ ጊዜም ሆነ ፍላጎት አልነበረኝም አመሰግናለሁ 🙏🙏🙏🙏

  • @7kilo853
    @7kilo853 6 วันที่ผ่านมา +3

    አተራረክህ መልካም ነዉ።በርታ።

  • @danielkidanmariam5977
    @danielkidanmariam5977 7 วันที่ผ่านมา +2

    ጥሩ ስራ ነው ቀጥልበት

  • @hailemariamgizaw7511
    @hailemariamgizaw7511 7 วันที่ผ่านมา +4

    ❤❤❤❤❤❤❤

  • @KamilSema
    @KamilSema 6 วันที่ผ่านมา +3

    ዳግማዊ ፍቃዱ ተክለማርያም

  • @bahrainbaby8658
    @bahrainbaby8658 7 วันที่ผ่านมา +3

    አመሰግናለሁ ❤❤

  • @bdirjheirhehej731
    @bdirjheirhehej731 6 วันที่ผ่านมา +1

    የእራሱን ስብእና ግንባታ ላይ ያተኮረ ፁሁፍ ነዉ።ሌላ ምንም ትርፍ ያላገኘሁበት ፁሁፍ ነዉ ሆኖ የታየኝ።እንቶ ፈንቶ።

  • @ademmekonnen9886
    @ademmekonnen9886 18 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    Temechegn

  • @yenenehbirhanu9129
    @yenenehbirhanu9129 7 วันที่ผ่านมา

    እንዳለ በርታልን ግሩም አቀራረብ ግሩም ድምፅ

  • @wegf6808
    @wegf6808 6 วันที่ผ่านมา +1

    ፀሀፊው ጀዋር ማፈሪያ ነው ክስተቱን እና እውነቱን የራሱ ራእይ አድርጎ ለማቅረብ የሔደበት እርቀት በጋላ እንድናፍር ነው ያደረገን!!

    • @OromoAki
      @OromoAki 6 วันที่ผ่านมา

      ጦሪነቱ ሰይጀምር እኮ ነዉ የተናገረዉ.

    • @OromoAki
      @OromoAki 6 วันที่ผ่านมา

      በጋላ ብታፍሪም አይገርመኒም 😂

    • @wegf6808
      @wegf6808 6 วันที่ผ่านมา

      @OromoAki
      ጦርነቱ ከመጀመሩ በፊት ህወሓት የጦር መሳሪያ ትርኢት ሲያሳይ በወቅቱ ጀዋር ምን ይል እንደነበር ወደሆላ ሄድ ብለህ አዳምጠው። ሌላው አብይ ወደስልጣን ሲመጣ ጀዋር እራሱን ያይ የነበረው እንደተገዳዳሪ ሁለተኛ መንግስት ነው ። ድመት መንኩሳ አመሉአን አትተውም

    • @sunnaiabraha3554
      @sunnaiabraha3554 5 วันที่ผ่านมา

      ማፍያው ጀዋር በጣም ተመፃደክ ራስህን ንፁህ አደረክ

  • @ልሳን-ሠ6ጘ
    @ልሳን-ሠ6ጘ 6 วันที่ผ่านมา

    አንባቢው የፍቃዱ ን ድምፅ በጣም ይመሳሰላል አርትፊሻል ኢንተለጀንት ድምፅ መለወጫ ተጠቅሞ ነው??(AI voice changers apps)

  • @twida9
    @twida9 6 วันที่ผ่านมา

    erasun antu eyale newu yemiyawerawu

  • @AbdulfatahKader-f9k
    @AbdulfatahKader-f9k 7 วันที่ผ่านมา +1

    Jawar King Etophia

  • @alemsani5007
    @alemsani5007 6 วันที่ผ่านมา

    ዛሬስ አብይ ምክር አልጠየቀም ታስሮ እስርቤት እየሄደ ምክር ይጠየቅ ነበር ።ጃዌ ለዳኞች ለፖሊሶች ለሁሉም አመራር ላይ ለነበሩ ምክር ይሰጥ ነበር። ዲፕሎማቲኮች እረ ታሰርኩ ነው ወይም እመስኩ ። የኔ እነስክድር በታሰሩበት ክፍል ዋጋ ይከፍል ነበር። ግን ለምን ለወያኔወች ጥሩ ሰው ሆነው መታየት አለባችሁ ካለ ለምን እነስክድር ላይስ ያ ሁሉ ሲደረግ አያውቅም ወይንስ እነሱ ሚኒሊካዊያን ናቸው ብሎ ነው? ጃዌ እኛም የተፈፀመብንን አንረሳም።

    • @SehaniTerefe
      @SehaniTerefe 5 วันที่ผ่านมา +1

      Jawar is very intelligent and educatief persoon. Moreover he is oromoo , that means hero and he is not racist you see?? We are proud of Jawar 🤣

  • @ElaSphere
    @ElaSphere 6 วันที่ผ่านมา

    Nebiy Jawar 🤣🤣🤣🤣

  • @selamlee5355
    @selamlee5355 7 วันที่ผ่านมา +1

    Who cares

  • @bahrainbaby8658
    @bahrainbaby8658 7 วันที่ผ่านมา

    በረት ❤

    • @SehaniTerefe
      @SehaniTerefe 5 วันที่ผ่านมา

      If you dont want leaston to jawaar ignore hem.There is many many people want listion te ❤jaween😂

  • @Coffeeቡና
    @Coffeeቡና 5 วันที่ผ่านมา

    False Confessions of a Hypocrite. በሚል ርዕስ ነው እያዳመጥኩ ያለሁት 😂😂