Dc zerfnesh & Samrawit Azene - Shegiena Shegit - ሸጌና ሸጊት - New Ethiopian Music 2022 (Official Video)

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 21 ธ.ค. 2024

ความคิดเห็น • 217

  • @ኢትዮጲያዊትነኝ-ኸ8ፀ
    @ኢትዮጲያዊትነኝ-ኸ8ፀ 2 ปีที่แล้ว +36

    ለመስማት የማይረብሽ ደስ የሚል ለስለስ ያለ ድምፅ በርቱ👍👍👍👍

  • @ودالبله-ذ1ج
    @ودالبله-ذ1ج 2 ปีที่แล้ว +10

    Number 1 coment Sudan 🇸🇩 Africa ilove you Ethiopian

  • @ThinkAddis
    @ThinkAddis 2 ปีที่แล้ว +138

    ይችን ፅሁፍ ምታነቡ ሁላችሁም ያልታሰበ ሲሳይ ይስጣችሁ ሰላም ፍቅር አንድነት በቤታችሁ ይሙላ ፣ ያሰባችሁት ይሳካ 🙏🙏🙏

  • @yiftuseraazene6556
    @yiftuseraazene6556 2 ปีที่แล้ว +20

    ስታምሩ የእምየ ኢትዮጵያ ልጆች ሰላማችሁ አንድነታችሁ ብዝትይበል

  • @feridagi4677
    @feridagi4677 2 ปีที่แล้ว +1

    በጣም ድስ የሚል ስራ ነው በጣም ግሩፓቹህ እራሱ ደስ ይላል ብዙ ዘፋኝ ክሊፕሳስራ ቆንጆ ስቶችን እና ወንድችን ነው ይሚይስራው ብቻ ደስ ይላል የውጭ ቆንጅና ብቻ ስይሁን የውስጥም ስባውነት በጣም ውብ እዳለ አይውቁም እና ሀገርችን የመልክም ጉርማይሌ ነት ብቻ መግለፅ የማልችለ ው ድስ የሚል ዘፈን ነው ዘፈን አድናቂ አይደለሁም ግን ይሄ ተጣ ጥሞ የሚታዳምጠው ነው በርቱ❤❤❤❤

  • @mezeretworku3030
    @mezeretworku3030 2 ปีที่แล้ว +13

    ለመስማት በጣም በጉጉት ጠብቄው ነበር እንደ ጠበኩትም ነው ያገኘውት ምርጥ ስራ ነው 👏 አንደኛ ከዚህ የበለጠ እንጠብቃለን!!!
    ሳምሪ ዝም ብዬ ሳይሽ ""ብሌንን" ትመስይኛለሽ 😁

  • @bighabesha
    @bighabesha 2 ปีที่แล้ว +37

    Samri, I am happy to see u reaching this high. I knew u when u sing for Ahadu band in Debre Markos. yimechish you are so gifted keep moving lady!!!

    • @sosinaabiyot1226
      @sosinaabiyot1226 2 ปีที่แล้ว +1

      Me too. Am happy for her🥰🥰🥰

    • @muluayalew9280
      @muluayalew9280 2 ปีที่แล้ว +2

      Ye abemaytu ferti samri

    • @martamekuria7254
      @martamekuria7254 ปีที่แล้ว

      You are a proof that people can live their dream with their passion, am so proud of you girl❤

    • @FabioAbboud
      @FabioAbboud 10 หลายเดือนก่อน

      Trash boys 😢😂🎉🎉🎉🎉🎉

  • @akuchatube7643
    @akuchatube7643 2 ปีที่แล้ว +26

    እዋዋን አንደኛ ስራ ነው ይመቻችሁ 🔥🔥🔥❤

  • @selaletube7121
    @selaletube7121 ปีที่แล้ว +1

    ከዚህ ትውልድ ተስፋ አንዳትቆርጥ የሚያረግ ዘፈን ነው wowwwwwwwwwwwww!!!!!!!

  • @BABR7826
    @BABR7826 2 ปีที่แล้ว +11

    ሀሪፍ ስራ የሴቷ ድምፅ😲ያምራል

  • @yusra-i4q
    @yusra-i4q 2 ปีที่แล้ว +3

    ኢትዩጵያዊ ማንነት ከለራቸው ሲምር

  • @jezbaw7120
    @jezbaw7120 ปีที่แล้ว +6

    Underrated music. The lady voice is so wonderful.

  • @unievrsal-tube
    @unievrsal-tube 2 ปีที่แล้ว +7

    ሸጌና ሸጊት ስታምሩ ለስለስ ያለ ባሃልን የምገልጽ መልካም ሲራ ነው💞

  • @Black-lioness
    @Black-lioness 2 ปีที่แล้ว +13

    Retro Ethiopia is coming up music style probably mum and dad in their days. Great collaboration.

  • @dagitilahun2260
    @dagitilahun2260 2 ปีที่แล้ว +1

    ድምጿ ከሷ የሚወጣ አይመስልም በጣም ነው የሚያምረው Wow 😮

  • @amanuelh210
    @amanuelh210 ปีที่แล้ว +1

    ቆንጆ ቆንጆ ቆንጆ 🇪🇷🇪🇷🇪🇹❤👍

  • @AhaduReview
    @AhaduReview ปีที่แล้ว +5

    This music deserves more views🔥⭐

  • @febenshow-7153
    @febenshow-7153 2 ปีที่แล้ว +1

    ባደምጠው ባደምጠው ምንም ያልሰለቸኝ ሙዚቃ የልጅቷ ድምፅ ደሞ በተለየ የሚወደድ💝💝💝

  • @samridesta5080
    @samridesta5080 2 ปีที่แล้ว +1

    ሰላም የሀገሬ ልጆች በጣም ቆንጆ ስራ ነዉ ድምፅም አለባበሳችሁ ሁሉም ነገር ምርጥ ነዉ በርቱ👍👍👍👍

  • @wondetonetube4210
    @wondetonetube4210 2 ปีที่แล้ว +1

    wow በጣም ፅድት ያለ ሸጋ ስራ እናመሰግናለን

  • @zerihuntezenanuzeryie4224
    @zerihuntezenanuzeryie4224 2 ปีที่แล้ว +3

    በጣም ምርጥ ሙዚቃ ! የሙዚቃ ቪዲዮውም ግሩም ነው።

  • @mihretjaleta7996
    @mihretjaleta7996 2 ปีที่แล้ว +2

    በጣም ጥሩ ስራ እህቴ ናት😍😍

  • @Sofi-ks3zo
    @Sofi-ks3zo 2 ปีที่แล้ว +3

    ሸጋው ሸጋው አመለ ሸጋው❤ሴቷ አንደኛ👏

  • @natnaeltadele8984
    @natnaeltadele8984 2 ปีที่แล้ว +7

    ደስ ስትሉ❤ ሀገራችንን ሰላም ያድርግልን❤

  • @omegatolessa5757
    @omegatolessa5757 ปีที่แล้ว +2

    Wow shega music ... what a voice🥰🥰🥰

  • @muluayalew9280
    @muluayalew9280 2 ปีที่แล้ว +2

    Samri ye markosua gobezi bezham betkoyim zefen mawetaschi gin andega new ye muluye konjo 😘🙏❤

  • @derejesime6230
    @derejesime6230 2 ปีที่แล้ว +5

    This needs a million likes per day!! WOW

  • @biniyamtamiru
    @biniyamtamiru 2 ปีที่แล้ว +2

    ወደነዋል ሸጊት ሸጊት🥰🥰

  • @ameleworkmola2097
    @ameleworkmola2097 2 ปีที่แล้ว

    በጣም ቆንጆ ስራ ነው አንድ አይነት ዜማ ከመስማት አድናችሁናል

  • @dagabgaz3129
    @dagabgaz3129 2 ปีที่แล้ว +11

    really nice clothing and custumes, beautiful people, graceful culture
    together better ET!!

  • @enuhailu5833
    @enuhailu5833 2 ปีที่แล้ว

    ደስስስስስስ ስትሉ እርጋታ ድባቡ ባህልበዘመናዊነት ,,,,

  • @habtemdemse8776
    @habtemdemse8776 2 ปีที่แล้ว +1

    Betam konjo sra new bertu👏👏👏♥️♥️

  • @merondesalegn9424
    @merondesalegn9424 2 ปีที่แล้ว +2

    wow ምርጥ ስራ

  • @Concordtv123
    @Concordtv123 2 ปีที่แล้ว +1

    ኦ በጣም ጥሩ ነው ሣምሪ በርቱ አሺ

  • @bayelignayalew4756
    @bayelignayalew4756 2 ปีที่แล้ว +1

    ዋው ብቻ

  • @lidiyataddse1159
    @lidiyataddse1159 2 ปีที่แล้ว +3

    Congrats samriye proud of u

  • @fesaltajir3663
    @fesaltajir3663 2 ปีที่แล้ว +1

    ዋወ ሲታምሩ ባጣም ሃሪፋ ሲርነው

  • @teiatesfaye4576
    @teiatesfaye4576 2 ปีที่แล้ว +1

    በጣም ቆንጆ ስራ ስታምሩ😍😍😍

  • @mulermusic2105
    @mulermusic2105 2 ปีที่แล้ว +1

    ቆንጆ ሙዚቃ ምርጥ ቪዲዬ

  • @enyewgebrisha9946
    @enyewgebrisha9946 2 ปีที่แล้ว +1

    በጣም ነው የሚታምሩት በጣም ምርጥ ስራ ነው

  • @elshadaysolomon3264
    @elshadaysolomon3264 10 หลายเดือนก่อน +1

    This music is underrated 😢

  • @kaleabmulugeta9967
    @kaleabmulugeta9967 2 ปีที่แล้ว +2

    ቆንጆ ሙዚቃ ..

  • @kumnegeramare2327
    @kumnegeramare2327 2 ปีที่แล้ว +2

    #1 Shege n shegit i love it yimechachu

  • @barchkitchen8363
    @barchkitchen8363 2 ปีที่แล้ว +1

    ቆንጆ ስራ ሸጋው እና ሸጊት

  • @ethiopiaagere6761
    @ethiopiaagere6761 2 ปีที่แล้ว +1

    ስታምሩሩሩ we need more

  • @bizuayehufekadu1360
    @bizuayehufekadu1360 2 ปีที่แล้ว

    ሳምሪ መልካም እድል ቆንጆ ነዉ ......አንች ከዚህ በላይ የሆነ አቅም አለሽ

  • @yohannesteshome4837
    @yohannesteshome4837 2 ปีที่แล้ว +2

    😯😯😯😯😯🙏🙏🙏🙏Betam new des milew!

  • @nebyueliass
    @nebyueliass 2 ปีที่แล้ว +4

    Proud of you guys 🤗🤗

  • @adeyabeba5342
    @adeyabeba5342 2 ปีที่แล้ว +5

    ድምፃዊት እና መምህርት ሳምራዊት አዘነ ገና በለጋነት ዕድሜዋ #በደብረ_ማርቆስ ከተማ ታዋቂ በነበረው #አሃዱ_የሙዚቃ ባንድ ውስጥ በነበራት ተሳትፎ የምናውቃትና ምናልባትም ስኬቷ በፍጥነት እንደሚመጣላት ስንጠብቃት ከነበሩት ወጣቶች ውስጥ አንዷ ነች።
    የሙዚቃ ባለሙያ ባልሆንም እኔ በግሌ በጣም ወድጀዋለሁ። በሙዚቃዊ ቃናው ቢባል በግጥሙ መልዕክት ስሜትን የመያዝ ጉልበት ያለው፤ ለጆሮ የሚስማማ ቶሎ ተወዶ ቶሎ የማይሰለችና ዘመን ተሻጋሪ ዜማ ሆኖ አግኝቼዋለሁ።
    #ሳምሪዬ ስኬትሽ ቢዘገይም መምጣቱ ግን አይቀሬ እንደሆነ ባሁኑ የሙዚቃ ስራሽ እያየን ነው እና በርች! ገና ከዚህ በላይ ብዙ እንጠብቃለን! ከፍ ብለሽ በረሪ!!

  • @djmelwal_et
    @djmelwal_et 2 ปีที่แล้ว +1

    ጥሩ ስራ ነው ሸጋ🥰❤🥰

  • @farahmanel4871
    @farahmanel4871 2 ปีที่แล้ว +1

    Good luck from algeria

  • @noorhusienabdul5722
    @noorhusienabdul5722 2 ปีที่แล้ว +1

    the music mlodey and both your voice wonderful great , we thankyou dc zerfnesh and samrawit azene .. konjo ..konjo muzicah ..

  • @misrakesundale8203
    @misrakesundale8203 2 ปีที่แล้ว +1

    Wow 1 ga nw

  • @Fira..
    @Fira.. 2 ปีที่แล้ว +2

    ማዳመጥ ማቆም አልቻልኩም❤❤❤

  • @birkti7450
    @birkti7450 2 ปีที่แล้ว +1

    Samriye anchi gobez set !i know you since childhood.. keep shining dear kezih belay telik deja yemtdershi nesh berchi grat work 👌

  • @ዘይባyouTube
    @ዘይባyouTube 2 ปีที่แล้ว +1

    እነ አደይ ዘፈኑንት ልበል

    • @ገጠሬዋየፋኖንግስት
      @ገጠሬዋየፋኖንግስት 2 ปีที่แล้ว

      እኮ።እኔም።የት እደስማሁት ትዝ ሲለኝ አደይና አቤል ቅንጭብ ሙዚቃውን

  • @natinationgebru2265
    @natinationgebru2265 2 ปีที่แล้ว +1

    አንደኛ

  • @mayaasmamaw4460
    @mayaasmamaw4460 2 ปีที่แล้ว +2

    I'm in love with this song 🥰😍😍😍

  • @mikiyanolyrics8338
    @mikiyanolyrics8338 2 ปีที่แล้ว +1

    Awrawian come here😘

  • @seblewongellakachew2380
    @seblewongellakachew2380 2 ปีที่แล้ว +1

    ሳምሪ እጅግ በጣም ነዉ ምታምሩት በርቱልን

  • @babigebeyehu7310
    @babigebeyehu7310 2 ปีที่แล้ว +1

    Samrya yhane ymsle demse yezesh arfdshben ekii wd good luck 👍 ♥ ❤ 👌 k denmarke

  • @adisushumye7325
    @adisushumye7325 2 ปีที่แล้ว

    ሸጋው እና ሸጊት 👌

  • @yordiawra9175
    @yordiawra9175 2 ปีที่แล้ว +1

    ዋው❤❤❤

  • @ethiowork
    @ethiowork 2 ปีที่แล้ว +1

    አሪፍ ቃና!

  • @ela.4k
    @ela.4k 2 ปีที่แล้ว +1

    አሪፍ ጥምረት በሸጌናሸጊት

  • @farahmanel4871
    @farahmanel4871 2 ปีที่แล้ว

    Very Nice vidéo...hope u all the Best nephew❤️❤️❤️💯💯

  • @ashedene3933
    @ashedene3933 2 ปีที่แล้ว +1

    Samre, you are the role model for Amateurs in Debre Markos. May God help you go up further.

  • @mikimeng6480
    @mikimeng6480 2 ปีที่แล้ว +4

    cool song !

  • @fiametaferede7428
    @fiametaferede7428 2 ปีที่แล้ว +3

    Wow, what a song, so beautiful

  • @sofifamily
    @sofifamily ปีที่แล้ว +1

    Samri 🔥🔥🔥

  • @firajabeza
    @firajabeza 2 ปีที่แล้ว +1

    Wowww wedoche betam konjo sera new melkam edel🔥🔥🔥❤❤❤

  • @helinademlew8286
    @helinademlew8286 2 ปีที่แล้ว

    ዋው ስታምሩ ምርጥ ስራ ነው

  • @buraburee
    @buraburee 2 ปีที่แล้ว

    ያምራል በጣም!!! ❤

  • @abrehamhailegebriel8904
    @abrehamhailegebriel8904 2 ปีที่แล้ว +1

    👏👏👏💓💓💓💓 dcye & samri

  • @utube2121
    @utube2121 2 ปีที่แล้ว

    Nahomochi Enamesegnalen Konjo Music New

  • @danieljemere5880
    @danieljemere5880 ปีที่แล้ว

    wow. !! This lady voice and style is very ornamental !!!!

  • @hsgs8977
    @hsgs8977 2 ปีที่แล้ว +1

    Betame.konjo.sera.new.bertu

  • @mekidelawitgirma5289
    @mekidelawitgirma5289 2 ปีที่แล้ว +2

    good job 🔥🔥🔥🔥🔥🔥

  • @endutube
    @endutube 2 ปีที่แล้ว

    ለስለስ ያለ ቆንጆ ሙዚቃ

  • @lijdt934
    @lijdt934 2 ปีที่แล้ว

    ደስ የሚል ዘፈን ነው!👏👏👏

  • @gosazemicheal3513
    @gosazemicheal3513 2 ปีที่แล้ว

    Wow des blognal arif musica,dc berta bedenb yalehen akem selemak gena bezu etebekebehalew.

  • @trulycalmingandrelaxingmus6224
    @trulycalmingandrelaxingmus6224 2 ปีที่แล้ว +1

    Wow amazing loved it

  • @clintontilahun5689
    @clintontilahun5689 ปีที่แล้ว

    Underrated Song ! Good Job.

  • @anduge7572
    @anduge7572 2 ปีที่แล้ว +4

    Amazing

  • @esraeltadesse8796
    @esraeltadesse8796 2 ปีที่แล้ว +2

    It's rly amazing ....👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏

  • @fikadukassa1057
    @fikadukassa1057 2 ปีที่แล้ว +1

    Best duo of the year.

  • @pbhandari9233
    @pbhandari9233 2 ปีที่แล้ว +1

    Love from Nepal 🇳🇵

  • @seidba
    @seidba ปีที่แล้ว

    ከዚህ ሙዚቃ ሱስ ያስያዘኝን መንፈስ ወጋሁት

  • @VoiceofAmhara
    @VoiceofAmhara ปีที่แล้ว

    This video deserve a lot of views.

  • @bitanyadanel6621
    @bitanyadanel6621 2 ปีที่แล้ว +1

    melkame Edle 👍

  • @semenawits991
    @semenawits991 2 ปีที่แล้ว +2

    Perfection, a pure work of art:)

  • @abenezermesay8159
    @abenezermesay8159 2 ปีที่แล้ว +1

    Des yelal Good luck

  • @magi5878
    @magi5878 2 ปีที่แล้ว +4

    Good luck my loves 🥰🥰🥰

  • @mulugetworke9096
    @mulugetworke9096 2 ปีที่แล้ว

    ፀዴ ስራ ነው ትችላላችሁ ❤❤❤❤❤💪

  • @demeketsegaye561
    @demeketsegaye561 2 ปีที่แล้ว +1

    That lady! what a voice!

  • @yeabsratewodros6061
    @yeabsratewodros6061 2 ปีที่แล้ว +3

    Their voice is so unique

  • @Melik-b2b
    @Melik-b2b 2 ปีที่แล้ว +4

    Every thing i love it
    Melody 🎼🎼
    &lyrics...sound flow..😍😍..production..🙏

  • @africanhabesha9650
    @africanhabesha9650 2 ปีที่แล้ว +2

    እምየ ኤርትራ 🇪🇷🇪🇹 🇪🇷🇪🇹🇪🇷🇪🇹🌾🌾

  • @ebrahimahmed4501
    @ebrahimahmed4501 2 ปีที่แล้ว +1

    best music& nice work

  • @houseofnatissue
    @houseofnatissue 2 ปีที่แล้ว +4

    I didn’t expect this far this is actually amazing am happy for you samriye ❤❤❤and dc bro keep shining 🎉🎉🎉🎉