ዳጊ አዲስ አበባ መቶ ቤታችን በሳቅ ተሞላ/ውብዬ በደስታ ዘለለች

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 25 ธ.ค. 2024

ความคิดเห็น • 875

  • @NahiTube1
    @NahiTube1  หลายเดือนก่อน +494

    ዳጊዬ የኔ ትንሹ ወንድሜ የትንሽ ትልቅ ክፉ አይንካብን እንወድሀለን❤️❤️❤️❤️

    • @Nema-lk7on0777
      @Nema-lk7on0777 หลายเดือนก่อน +2

      😢❤❤❤❤❤❤❤❤❤

    • @ሰሉየቅዱሰሚኻኤልልጅ
      @ሰሉየቅዱሰሚኻኤልልጅ หลายเดือนก่อน +3

      ወይኔ ዳጊ የወብዬ ፍቅር ይለያል ናሂ የኸንድምነት ጥግ ፍቅራቹዉ ደሰሰሰ ይላል ፈጣር ይጥበቃቹዉ እመ ኣምላክ ኣትለያቹዉ ኣየ ደሠጊ የሳቋ ምንጭ እኮ ነህ እግድ ወብዬ የብራንክ ነገር ፋታ ኣረጉኝ ዳጊ የወብዬ መኬታ💚💚💚🤣🤣

    • @Sada-yc6pi
      @Sada-yc6pi หลายเดือนก่อน +1

      ❤❤❤❤❤❤

    • @SalamS-lv6jc
      @SalamS-lv6jc หลายเดือนก่อน +4

      ናሂ ግን ታድለህ እንደዚ ኣይነት ወንድም ስላለህ

    • @FitsumG-p3t
      @FitsumG-p3t หลายเดือนก่อน

      🎉❤😂

  • @AshuLidutube
    @AshuLidutube หลายเดือนก่อน +191

    ዛሬ በጣም ደስ ይላል😂😂 ናሂና ውብዬ ፈጣሪ ይጠብቃቹ🎉🎉🎉🎉

  • @ብሥራት
    @ብሥራት หลายเดือนก่อน +169

    ከውብየ ጋ ያላችሁ ፍቅር በጣም ደስ ይላል ዳጊ❤ የትንሽ ትልቅ ነህ ጎበዝ❤

    • @setedegnuw4503
      @setedegnuw4503 หลายเดือนก่อน

      ውዴ ደምሪኘ እባክሽ🎉

    • @حموديالكنك-ف4ظ
      @حموديالكنك-ف4ظ หลายเดือนก่อน

      ዳጊ አደገ ደስ ይለኛ ይሄ ልጅ

    • @ብሥራት
      @ብሥራት หลายเดือนก่อน

      @@setedegnuw4503 እሽ እህቴ

  • @hanlove412
    @hanlove412 หลายเดือนก่อน +66

    ደስ ስትል ውብዬ ናሂስ ወንድሙ ነው የሷ በደስታ መቀበል ተባረኪ ፍቅራቹ እስከ ዘላለም ይቆይ አንቺ መጥፎ ፊት ብታሳይው አይመጣም ነበር ደግ ጥሩ ስለሆንሽ ነው ተባረኪ❤❤❤

  • @wubenahi
    @wubenahi หลายเดือนก่อน +321

    ዳጊዬ የኔ አስተዋይ 🥺❤❤❤

    • @ብሥራት
      @ብሥራት หลายเดือนก่อน +5

      ሲወድሽ በጣም ጥሩ ልብ ያለው ልጅ ነው❤

    • @الاللل-ي3د
      @الاللل-ي3د หลายเดือนก่อน +2

      ❤❤❤❤❤🎉🎉🎉

    • @UserUser-c9r8o
      @UserUser-c9r8o หลายเดือนก่อน +2

      አዎ ጥሩ ልብ ያለው ልጅ ነው👌👌👌❤❤❤

    • @almazz-u6w
      @almazz-u6w หลายเดือนก่อน +1

      ❤❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉

    • @meshalalanzi1879
      @meshalalanzi1879 หลายเดือนก่อน +1

      ዉብዬ ኬክ አሰራርሽ ስሪልን😊

  • @LAILA454-y3s
    @LAILA454-y3s หลายเดือนก่อน +75

    ዳጊና ዉብዬ ፋቅራችሁ ደስ ሲል የአለም ቤት ያረግላችሁ

  • @DagiTube123
    @DagiTube123 หลายเดือนก่อน +256

    ስለሁሉም አመሰግናለሁ የኔ ውዶች🥰❤❤

    • @MissZabiba
      @MissZabiba หลายเดือนก่อน +1

      አተ እራሱ በጣም አስተዋይ ነህ 🎉🎉🎉 ጎበዝ 🌹🌹

    • @mhrubabulo4165
      @mhrubabulo4165 หลายเดือนก่อน +1

      ካመራ ጠልክ 😂😂😂😂🥰🥰🥰💘💘💘💘💘💘

    • @Fiyamta
      @Fiyamta หลายเดือนก่อน +2

      Asteway nk ideg fatherknm fatar cerso mrolchu destachu mulu yihunlchu♥️

    • @Fiyamta
      @Fiyamta หลายเดือนก่อน

      ​@@MissZabibawandm ylgnm betm new mikebachu 👌🏼

    • @SaSlam-dk9ev
      @SaSlam-dk9ev หลายเดือนก่อน

      ❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @Mahe-moahmed
    @Mahe-moahmed หลายเดือนก่อน +51

    ዳጊና ውብየ ፍቅራቸው ደስ ሲል የኔ ማሮች

  • @Ato_Efrem
    @Ato_Efrem หลายเดือนก่อน +60

    ❤️❤️🙌

    • @Rehana-nl7kq
      @Rehana-nl7kq หลายเดือนก่อน

      አቶ ኤፍሬም

  • @omaalemayehu5713
    @omaalemayehu5713 หลายเดือนก่อน +31

    ውብዬና ዳጊ በጣም ነው የሚዋደዱት ልዩ ቦታ አላት ለዳጊ ውብዬ❤❤❤

  • @TegituGmicheal
    @TegituGmicheal หลายเดือนก่อน +64

    የኔ ፍቅር! ዳግዬን ስወደው እኮ!

  • @kidistbulcha
    @kidistbulcha หลายเดือนก่อน +51

    እንደኔ እነዚ ቤተሰው ሲያይ የሚደሰት እስኪ በላይክ ያሳየኝ

  • @Memar1997
    @Memar1997 หลายเดือนก่อน +41

    ናሒ ዳጊ ዉብዬ ለብዙ ሰዎች ትምህርት የምትሆኑ ናችሁ ይሄን ፍቅራችሁን እመቤቴ ማሪያም ለዘላለም ታድርገዉ ሁሌም ተደስታችሁ ኑሩልኝ

  • @Ryr-bc7py
    @Ryr-bc7py หลายเดือนก่อน +49

    እንኳን ደስ አላችሁ 200K ደስ ስትሉ ፈጣሪ ይጠብቃችሁ❤❤❤❤❤❤

  • @HvHh-i6i
    @HvHh-i6i หลายเดือนก่อน +39

    ፍቅራቸው ደስ ስል ፈጣር ያብዛላችሁ ❤❤❤❤

  • @zediyeee
    @zediyeee หลายเดือนก่อน +24

    ስታምሩ አቤት ክብር ባእውነት ፍቅርችሁ ይጨምሪባችሁ🥰🥰🥰🥰🥰🥰

  • @MubarikAdisse
    @MubarikAdisse หลายเดือนก่อน +22

    «በዚች አጭር ዓለም ስትኖር ከቻልክ የሰዎች መልካም ታሪክ ገፃቸው ላይ ተፃፍ፤ ይህንን ካልቻልክ ግን ማንም ይሁን ማን ስምህን የ'መጥፎ' ታሪክ ገጹ ላይ እንዲፅፍህ አትፍቀድለት።»

  • @Tegist-ky8ki
    @Tegist-ky8ki หลายเดือนก่อน +17

    ዳጊ እኩ ጪዋ ሚለው አይገልፀዉም የኔትልቅ ሰው ❤❤❤❤

  • @አቡዬTUBE
    @አቡዬTUBE หลายเดือนก่อน +23

    200k እንኩዋን ደስ አላችሁ 🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉

  • @رحيمه-و6ن
    @رحيمه-و6ن หลายเดือนก่อน +23

    እኮን ደስ አለህ 200kሰለገባህ

  • @LeyuworkGebremariam
    @LeyuworkGebremariam หลายเดือนก่อน +7

    ናሂና ውብዬ እንኩዋን ደህና ገባችሁ አእምሮ መልካም ግዜ ይሁንላችሁ ዳጊዬ የኔ ትልቅ ሰው የሰራህው ስራ ሳታስፈቅድ ቢሆንም እኔን ግን አስለቅሰህኛል ምክንያቱም በማታቀው አገር ይሄንን ያህል መስዋእትነት መክፈል ትልቅነት ነው እግዚያብሄር ይባርክህ ይሄንን የዋህነትህንና ቅንነትህ አይወሰድብህ ፈትለ ይቅር በይው ይሄንን ያደረገው በቅንነት ነው እንጂ ለክፈት አስቦ አይደለም መልካም ግዜ ይሁንላችሁ

  • @firehiwotabate5120
    @firehiwotabate5120 หลายเดือนก่อน +8

    እስያ እንኳን ሄዴ አይ ዳጊ ሳቅኮ የሌለ ነው ውብዬ እንድ ትወጅለሽ ዳጊን ስታምሩ❤❤❤

  • @fanytesfaye
    @fanytesfaye หลายเดือนก่อน +28

    እንኳን ደስ አላችሁ 𝟮𝟬𝟬𝗸🎉🎉🎉❤❤

  • @MissZabiba
    @MissZabiba หลายเดือนก่อน +11

    ወይኔ ደስ ስትሉ 🎉🎉🎉 ፈቅሩን ያብዛላችሁ 🌹🌹 ውዲሞቸ ናፈቁኝ 😢😢

  • @RAHEMANSERU
    @RAHEMANSERU หลายเดือนก่อน +6

    የማዳም ጭቅጭቅ አስጠልቶኝ በናተ ፈታ አልኩኝ ፈለ ግን ደግ እናት ማሻ አላህ ❤❤❤❤

  • @CnxCnvc-gr1kd
    @CnxCnvc-gr1kd หลายเดือนก่อน +34

    ናሂ ውብየ ከንግራ 200k💪💪💪💪🥰🥰🥰🥰

  • @Aynalove3382
    @Aynalove3382 หลายเดือนก่อน +32

    የቤት አጋዣችሁን ሚድያ እዳታወጡ እስካሁንም ጀግና ውብዬ እየተባልሽ ነው በውስጥ ታግዛችሁ እንጂ ሚድያ እዳታወጡ ትንሽ ስተት ቢኖር ስድቡ እናተላይ ነው ስለዚህ እስከዛሬ ድምፃችሁም አልተሰማ አሁንም እዳታወጡ ትበላሻለች

  • @HelenDemisse-ze9ss
    @HelenDemisse-ze9ss หลายเดือนก่อน +14

    ውብዬ ሰታሳዝን የእኔ እናት ምሰኪን🎉🎉🎉🎉

  • @AndualemMunie
    @AndualemMunie หลายเดือนก่อน +12

    አምላኬ ሆይ ከቤተሰቦቸ ጋር በሰላም አገናኘኝ ለሀገሬ አብቃኝ

  • @MaskaraMas-dq5cw
    @MaskaraMas-dq5cw หลายเดือนก่อน

    ኡፍፍፍፍ ስትይ, እንባው 😭🥰ይምጣል, የኔ አስተዋይ እግዚአብሔር ይችምርልክ 🥰
    ከዚህ በልይ ፍቅርራችሁ, ደግሞ ደስ ሲል 🥰🥰

  • @marfaalbloosgi9460
    @marfaalbloosgi9460 หลายเดือนก่อน +12

    ማሻአላህ ደስ ስቱሉ ፍቅራችሁን አላህ ይጨምርላችሁ🎉🎉🎉🎉🎉

  • @Zade-h7p
    @Zade-h7p หลายเดือนก่อน +15

    ቤቱ ውለዱብት ክባዱብት ባፍቅር አራጁብት ከሴጣን ናጋር ሁሉ አላህ ይጥብቃቹ😊😊😊🎉🎉❤❤

  • @MimiMimi-gs9uo
    @MimiMimi-gs9uo หลายเดือนก่อน +8

    ጎጮጫይ ዋናይ ካሜራ ጠልክ ዋ ነፃ ማይዬ ላ ዋኖ ሳቅታዎች 😅😅😅😅እስክ የተማቻችሁ 200k እንኳን ደስስስ አላችሁ ❤️❤️

  • @مكهالخالدي
    @مكهالخالدي หลายเดือนก่อน +6

    ዳጊምርጥልጅነዉ እኮንመጣህ ጎበዝነህ ጠክር መልካምሰዉነህወላሂ❤❤❤🎉😢

  • @AskaleAskale-he2kl
    @AskaleAskale-he2kl หลายเดือนก่อน +4

    ኩቻይ እኮ ምርጥ ልጅ ነው ሄሉየንም ጥሯት እና አብራችሁ ግዜ አሳልፉ❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉

  • @ሰሉየቅዱሰሚኻኤልልጅ
    @ሰሉየቅዱሰሚኻኤልልጅ หลายเดือนก่อน +14

    ወይኔ ዳጊ የኔዋ ሳቅታ💚💚🤣🤣ትንሸ እኮ ነዉ

  • @SaraWolde-m4y
    @SaraWolde-m4y หลายเดือนก่อน +6

    ዋው በጣም ደስ ስትሉ ❤❤❤🥰🥰🥰
    ዳጊ እንካን ሰላም መጣህ ወደ አዲስ አበባ እና እንቁ ቤተሰቦችህ በጣም የምወዳችሁ ጥንዶች ናችሁ እግዚአብሔር ከነመላ ቤተሰቦቻችሁ ፍቅራችሁን ያብዛላችሁ በድሜ በፀጋው ይጠብቃችሁ እወዳችሁ አለሁ
    ❤❤❤ ❤❤❤

  • @mesrtefikade6
    @mesrtefikade6 หลายเดือนก่อน +30

    ናሆም እና ውብዬ አጋዣችሁን አሳዩንና ስጦታ ይሰጣት የምትሉ በተመልካች ፊት

    • @Fafi-l6d
      @Fafi-l6d หลายเดือนก่อน +1

      አለቻቸውእንዴ

    • @sarabrara1262
      @sarabrara1262 หลายเดือนก่อน

      አወአላቸው​@@Fafi-l6d

  • @Adw16Tgayi
    @Adw16Tgayi หลายเดือนก่อน +13

    እንኳን ደስ አላችሁ 200k🎉🎉🎉

  • @salamsalam5718
    @salamsalam5718 หลายเดือนก่อน +1

    እነዚህ ጥዶች በጣም ነው ምወዳቸው ሴት ሰትወልዱ አበልዥነቱን እድሰጡኝ ሰምታቹሀል እግዚአብሔር ሁሌም ቤታቹህ በደሰታ ይሙላ 🙏🙏🙏❤❤❤❤❤

  • @rrrtt6sd5lg9k
    @rrrtt6sd5lg9k หลายเดือนก่อน +5

    ፍቅር የሆኑ ቤተስብ❤
    ዱሮም ውብዬ በጣም ነው ምወዳት
    አሁን ደግሞ ይበለሰጥ ወድድኳት ጌታን❤
    😍🥰🥰🥰😘 ውብዬ 😘
    ደጊ ናሂ እግዚአብሔር ይጠብቃቹ የእውነት ፍቅራቹን ይጨምር🥰
    እኔም ከውጪ ስመጣ እንድትቀበሉኝ እፈልጋለሁ😅❤🥰

  • @jaakjaak8038
    @jaakjaak8038 หลายเดือนก่อน +6

    ዋውው ውብየ ምርጥ እህት ፈጣሪ ልጅሺን ያሳድግልሺ ቤታሺ በደስታ ሙሉ ይሁን ❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉

  • @nmnoob8959
    @nmnoob8959 หลายเดือนก่อน +16

    እልልልልል
    200k❤❤
    🎉🎉🎉🎉

  • @የተዋህዶልጅተዋህዶለዘለዓ
    @የተዋህዶልጅተዋህዶለዘለዓ หลายเดือนก่อน +20

    Congra❤200k ይገባችኋል

  • @mekdesasfaw2978
    @mekdesasfaw2978 หลายเดือนก่อน +6

    ማሪያምን በጣም ነው ውብዬ እና ናሂየ በጣም ነው የማክብርችሁብ እማምላክ ትጠብቻችሁ ከክፉ ነገር ይበብቃችሁ

  • @akliluethiopia
    @akliluethiopia หลายเดือนก่อน

    ውይ መታደል የሚያስቀና ፍቅር❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤እግዚአብሄር እረጅም እድሜ ይስጣቹህ አይለያያቹህ ዳጊ እውነት የትንሽ ትልቅ አዋቂ❤❤❤

  • @robekaeth3984
    @robekaeth3984 หลายเดือนก่อน +13

    ዳጊ እንካን ደናመጣህ ደሥላል አይዛችሁ

  • @kabetube
    @kabetube หลายเดือนก่อน +7

    ዳጊ እኳንደህና መጣህ ችግር የለም አይቷችሁ ይመለስ ሚስኪን ዌብየ እስክትመጣ ቸኮለ❤❤❤

  • @tseganeshlire1825
    @tseganeshlire1825 หลายเดือนก่อน +6

    ስወዳችሁ እኮ በእውነት ዳጊ ጀግና ነህ❤❤❤❤😂😂😂

  • @NeimajemalNeima
    @NeimajemalNeima หลายเดือนก่อน +1

    ወይኔ ይሄ ቤተሰብ እንዴት አባቱ ደስ እንደሚል😢😢

  • @Beza-tv4fw
    @Beza-tv4fw หลายเดือนก่อน +8

    አይ ዳጊ የቤት ድምቀት መጥተህ እንደመጠየቅ ደስ እነደማለቱ ግን ማዘርን ሳትነገር መምጣት ያስከፋል ዳጊ በሰላም ተመለስላት ለማዘር 🙏🥰🥰🥰

  • @Gold-le7fb
    @Gold-le7fb หลายเดือนก่อน +8

    🎉🎉🎉🎉200k congratulations Dagi memixati Desi yalewu? ❤

  • @ወለተገብርኤልሰርክአለም
    @ወለተገብርኤልሰርክአለም หลายเดือนก่อน

    በዉብዬና በዳጊ እንድህ አይነት
    መዋደድ በእውነት እኔ በጣም ነዉ
    ደስ ያለኝ ❤❤

  • @mysemelove4721
    @mysemelove4721 หลายเดือนก่อน +8

    ሰዉ 200 k ገቡ ይገባቹሃል እንደኔ ደስ የለዉ

  • @Yentyube
    @Yentyube หลายเดือนก่อน +9

    200K እንኳን ደስ አላችሁ ❤️❤️❤️❤️🥰🥰🥰

  • @askidesta4271
    @askidesta4271 หลายเดือนก่อน +19

    አይ ዳጊየ ድምቀት ነው ፍቅር ያብዛላችሁ❤❤

  • @TesfuGere
    @TesfuGere หลายเดือนก่อน +3

    ዳጊ እንኳን ሄድክ ደስ ብሎኛል ነገር ግን ለፋዘርና ማዘር ነግረህ ነዉ መሄድ የነበረብህ አሁን ተመልሰህ ይቅርታ ጠይቅ እሺ የኔ ወንድም ዉቤ ደግሞ ኬኩን እኛም እንቅመሰዉ ላኪልን ናሂ እንኳን ደስአለህ ወንድም መጣልህ እንግዲህ ሰላም ለናንተ ይሁን❤❤❤❤

  • @zedtube463
    @zedtube463 หลายเดือนก่อน +9

    ደስታችሁ ደስታችን ነዉ ሁሊም በሳቅ ኑሩልን እንቁዋች ❤🙏🙏

  • @በላይነሸይግለጥ
    @በላይነሸይግለጥ หลายเดือนก่อน +1

    አቤት,ፍቅራችሁ,ሰታምሩ,ውብዬ,ለዳጊ,ያላት,ክብር,በጣም,ነው,ደሰሚለው,ቀጥሉበት,👍👍👍🌷🌷🌷🌷🌹🌹🌹🌹

  • @IkanusA-bs9fb
    @IkanusA-bs9fb หลายเดือนก่อน

    የኔስ ማልቀስ😢ውብዬ ፍቅር ብቻ ፍቅራችሁን ይጨምርላችው ከባል ቤተሴብ ጋር ያለሽ መተሳሰር ዋዎ❤❤❤❤

  • @RomiDubai
    @RomiDubai หลายเดือนก่อน +1

    😂😂😂aye ፈትልዬ አገላብተዋለው አለች ዳግዬ የኔ ቆንጅ ተሎ ተመለሰ አሸ 😍😍😍

  • @habibah9637
    @habibah9637 หลายเดือนก่อน +11

    200k እኳን ደስ አላችሁ

  • @ሞሚናTUBE
    @ሞሚናTUBE หลายเดือนก่อน +31

    ይችንየምታነቡ አላህይጠብቃችሁ❤❤❤

  • @MartaTaddesee
    @MartaTaddesee หลายเดือนก่อน +2

    እግዚአብሔር ስታምሩ አቤት ክብር ባእውነት ፍቅርችሁ ይጨምርላችሁ❤❤❤❤❤❤❤❤❤የኔ ውዴች🎉🎉🎉🎉🎉🎉

  • @Ema-Tube22
    @Ema-Tube22 หลายเดือนก่อน +6

    እዚህ የምትከታተሉ ሁሉ ፈጣሪ ወጥቶ ከመቅረት ይጠብቃችሁ 🥰🥰🥰

  • @kidankidankidankidan7031
    @kidankidankidankidan7031 หลายเดือนก่อน

    ፍቅራቹን ያብዛላቹ❤❤❤ ከምንም በላይ ተጠንቀቁ የዘመኑ ሰው ከባድ ነው ሰውን ተጠንቀቁ

  • @Saralema9859yourhandie
    @Saralema9859yourhandie หลายเดือนก่อน +5

    ዉብዬ መልካም ሴት betam dess telalachu😁😁🥰❤❤️ ካሜራ በያበክ ዳጊ 😁😁

  • @konjonesh
    @konjonesh หลายเดือนก่อน +7

    በጣም ደስ ትላላችሁ እግዚአብሔር አምላክ ❤❤❤

  • @Znu-hw4jk8et7e
    @Znu-hw4jk8et7e หลายเดือนก่อน

    ከዉብየ ጋ ያላችሁ ፍቅር በጣም ደስ ይላል ዳጊ የትንሽ ትልቅ ነህ ጎበዝ ❤❤❤️❤️

  • @fatumaAdam-t8r
    @fatumaAdam-t8r หลายเดือนก่อน +10

    ፍቅር የሁኑ ልጃች

  • @Yemariyam21md
    @Yemariyam21md หลายเดือนก่อน +1

    እነ ግን እንደዚህ ቲሽ ወንዲም ንኖረኝ ደስ ይለኝ ነብር

  • @MihretGirma-lr8ig
    @MihretGirma-lr8ig หลายเดือนก่อน

    እወነት ለመናገረ ወብዬ አልወድሸም በጣም ታሠጠሊኝለሺ እራሰሸን እደት እደምታይ ቆንጆቹ ምን ይበሉ አቸ ቆንጆ ነኝ ካልሺ አራሰሸን አከምሪ እሺ ናሂ ነወ መልካም ወንድም አሰተዋይ ትሁት ቅዱሠ ሚካኤል ይጠብቅህ የኔ መልካም❤❤

  • @የጌታልጅምራት
    @የጌታልጅምራት หลายเดือนก่อน +7

    Wow mirxi betasab
    Betam dasitilalachu❤

  • @LidiyaFkre
    @LidiyaFkre หลายเดือนก่อน +11

    ፍቅር ይብዛላችሁ ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @FsFaseka
    @FsFaseka หลายเดือนก่อน +7

    ዉብየ የኔ መልካም ደጊ ይወደሻል❤❤❤

  • @FOZiYOUTUBEየጃማልጅ
    @FOZiYOUTUBEየጃማልጅ หลายเดือนก่อน +17

    አጋዥም አላችሁ ታድላ ውብዬ አይለያያችሁ እኛንም ከስደት አላህ በቃ ይበለን😢😢

    • @زوزوبتسعيد
      @زوزوبتسعيد หลายเดือนก่อน

      ባሁኑ ሰአት ሁሉም አጋዠ አለዉ

    • @SENAYITTUBE
      @SENAYITTUBE หลายเดือนก่อน

      አሜን

  • @EmebetTsegaw-p4d
    @EmebetTsegaw-p4d หลายเดือนก่อน +2

    ውይ እኔ ግን ጠብቄ ነበር መቸነው ከነውብየ ቤት መቶ የማየው ብየ ነበር ማዘርን ይቅርታ በላቸው እነሡንም ይከፋቸዋል እሽ

  • @HanaBekele-rn4qf
    @HanaBekele-rn4qf หลายเดือนก่อน +12

    Congratulations 👏👏👏👏🎉🎉🎉 congratulations ውንድም እንኳን ደስ አለህ 200k

  • @KmaleaKtgv
    @KmaleaKtgv หลายเดือนก่อน +4

    ዳጊየ የኔ አስተዋይ የኔ ውድ❤❤❤❤❤

  • @Ikram-o5n
    @Ikram-o5n หลายเดือนก่อน +12

    ውይ ደስ ስትሉ🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉

  • @sew4024
    @sew4024 หลายเดือนก่อน

    ውብየ የኔ ቆጆ ከዳጊ ጋ ያላችሁ ፍቅረ ደስስትይ

  • @BultuMohammed
    @BultuMohammed หลายเดือนก่อน

    congratulations 🎇 🎊 200k nahi ina wubee 🎉🎉🎉❤❤❤

  • @Limitululomiyoutube
    @Limitululomiyoutube หลายเดือนก่อน

    ወይ የዚች የውብየ የዋህነት እናት ነሽ ሀቂቃ እህ ሠው በዚህ በተከፋፋበት ሥዓት ውብብብብ ነሽ እ

  • @ShumetTeshale-lq3kf
    @ShumetTeshale-lq3kf หลายเดือนก่อน

    ናሂ ምርጥ ሰው እግዚአብሔር ቤተሰቦችን ይባርክልህ

  • @fanoseeyetawahidoolij8817
    @fanoseeyetawahidoolij8817 หลายเดือนก่อน +4

    Haadha manaa jechun kan akka hubee kanaa😢❤ Waqayoo wanil sin bulchuu maati jalalaa❤

  • @taleendarakjian1314
    @taleendarakjian1314 24 วันที่ผ่านมา

    እኔ እመጣሉ እውነት በጣም ድስ የመትሉ ቤተሰብ ናችሁ

  • @የተዋህዶልጅተዋህዶለዘለዓ
    @የተዋህዶልጅተዋህዶለዘለዓ หลายเดือนก่อน +7

    ወይኔ ደስ ሰሉት በማርያም

  • @SahEhto
    @SahEhto หลายเดือนก่อน +4

    ውብዬ ዋው ያላት ፍቅር ደስሲል❤️❤️❤️👍

  • @dbdhhheeh
    @dbdhhheeh หลายเดือนก่อน

    ደስ የምቱሉ ቤተሰብ ናችሁ እግዚአብሔር በፍቅር በበረከት ያኑራችሁ ❤❤❤
    የክርስቶስ ፍቅር የእመቤታችን ረእዴት በረከት ከበቤታችሁ አይጥፋ ሁሉም እናታችን ቅድስት ኪዳነ ምህረት በፍቅር ታኑራችሁ ❤❤❤ ቤታችሁ የአባታችን አብርሃም ቤት ይሁንላችሁ ❤❤❤

  • @HudyBjgjh-qw2wb
    @HudyBjgjh-qw2wb หลายเดือนก่อน

    የአላህ ማሻአላህ ስታምሩ ዳጉና ውብዩ ደስ ስትሉ አይለያቹህ❤❤🎉🎉🎉🎉

  • @ገኒራያ-ቐ6ፀ
    @ገኒራያ-ቐ6ፀ หลายเดือนก่อน +2

    200k እኳን ደሣላችሁ በተረፈ እወዳችኋለሁ❤

  • @MelatAskal
    @MelatAskal หลายเดือนก่อน +4

    ዳጊ የኔ ኣስታዋይ ይመቻቹኡ ደስ ትላላቹኡ❤❤❤❤

  • @رحمهكدير
    @رحمهكدير หลายเดือนก่อน +1

    ኡንኳን ደስ አለቹ❤❤❤❤ 200k🎉🎉🎉🎉🎉🎉

  • @MakdessYemeriamlich
    @MakdessYemeriamlich หลายเดือนก่อน +3

    ዉብዬ ግን ምን አይነት ፍቅር ነሸ አይለያቹ ❤❤❤❤

  • @frieneshelias9413
    @frieneshelias9413 หลายเดือนก่อน +4

    አቤት ደስ ስትሉ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂

  • @fahedali632
    @fahedali632 หลายเดือนก่อน +3

    ዳጊእኮደስሲልየልጂአዋቂነው❤❤❤❤

  • @tamryytube9793
    @tamryytube9793 หลายเดือนก่อน +1

    ዳጊ እነ ወብዬ ፍቅራችው ደስሲሎ🎉🎉🎉🎉🎉🎉🌻🌻🌻🌻💐💐💐💐💐👍

  • @imawayish2943
    @imawayish2943 หลายเดือนก่อน +1

    ክክክክክክክክ ደብሮኝ ነበር ስቃችሁ አሳቃችሁ😂😂😂❤ ደስ ትላላችሁ

  • @hasnramat4794
    @hasnramat4794 หลายเดือนก่อน +6

    መሸአለ🎉🎉🎉🎉

  • @ቃልኪዳ
    @ቃልኪዳ หลายเดือนก่อน +7

    Wwwwwwweeooo ፍቅር ብቻ ❤️❤️❤️❤️❤️🎉🎉🎉🎉🎉