እናቴ እና አባቴ እንደዛሬ ስቀው አያውቁም😆 የአመቱ አዝናኝ prank😆😆😆

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 26 ธ.ค. 2024

ความคิดเห็น •

  • @assistanthome578
    @assistanthome578 2 หลายเดือนก่อน +376

    ፋዘር ሲስቁ በጣም ውስጤ ደስአለው ወላሂ😢

    • @maryamdawood5052
      @maryamdawood5052 2 หลายเดือนก่อน

      ደምሪኝ

    • @hdhhjd5225
      @hdhhjd5225 2 หลายเดือนก่อน

      😂😂😂😂😂😂

    • @khadija-rw8hw
      @khadija-rw8hw 2 หลายเดือนก่อน +1

      ❤❤❤❤❤

    • @kdeoj1075
      @kdeoj1075 2 หลายเดือนก่อน

      ❤❤በጣምወላሂ እኔም😢😢

    • @ethio125
      @ethio125 2 หลายเดือนก่อน

      በጣም እኔም ደስ ነው ያለኝ

  • @Sofiyaabdel
    @Sofiyaabdel 2 หลายเดือนก่อน +183

    እኔ ከምንም በላይ ደስ ያለኝ አባቱ ስለሳዉ ነው😢😢 አላህ ያሽራቸው❤

    • @mesiመሲቲዩብ
      @mesiመሲቲዩብ 2 หลายเดือนก่อน

      @@Sofiyaabdel የኔ ውድ ደምሪኝ ስወድሽ የኔ ቆንጆ

    • @ليليمحمد-ج5ج
      @ليليمحمد-ج5ج หลายเดือนก่อน

      😄😄😄😄😄😄

  • @Lነኚየፋፊተነሽእህቴኩራቴ
    @Lነኚየፋፊተነሽእህቴኩራቴ 2 หลายเดือนก่อน +214

    የኔ አባት ማነው ወላሂ አባቱ ቲስቅ ደስ ያለው አላህ ጤነህን ይመልስምህ❤

    • @AwaLeyla-nr8te
      @AwaLeyla-nr8te 2 หลายเดือนก่อน +2

      እኔም በጣም ነው ሚያሳዝነኝ ጤና ማጣት አንገት ያስደፋል ግን ሀድስ መስፉንን አባት ይመስለኛል የኔ እዮቤልን አባት❤❤

    • @wyimam9103
      @wyimam9103 2 หลายเดือนก่อน

      አላህይማረውያረብ

    • @MonaMona-wj7nc
      @MonaMona-wj7nc 2 หลายเดือนก่อน +3

      Yene abate ❤❤❤❤😂😂

    • @cgggvvhhh4938
      @cgggvvhhh4938 2 หลายเดือนก่อน

      እኔ ❤❤❤❤❤

    • @JemilaAbadiko
      @JemilaAbadiko 2 หลายเดือนก่อน

      😅😅😅🙏🙏

  • @LaylaHasne
    @LaylaHasne 2 หลายเดือนก่อน +38

    ወላሂ አባት ሲስቅ ደስ አለኝ አላሀ አፊያውን ይመልስላቸው የአረቢ ያ አንተ ሁሉም ነገር ትሰማለህ አባታችን ቆሞ መሄድ አርጋቸው

  • @أمحكمه
    @أمحكمه 2 หลายเดือนก่อน +20

    አባታቸው ሲስቁ ደስ ያላችሁ አላህ መልካም ያድርጋቸው ደስ ሲሉ

  • @seyatube5967
    @seyatube5967 2 หลายเดือนก่อน +182

    ኣዎ ማዘርዬ ዩቱብ ይከፈትላቸው❤❤❤

    • @mesiመሲቲዩብ
      @mesiመሲቲዩብ 2 หลายเดือนก่อน +1

      የኔ ውድ ደምሪኝ ስወድሽ ❤❤❤❤

    • @tsedale5516
      @tsedale5516 2 หลายเดือนก่อน +2

      ዛሬ በጣም ድሰ ትላላችሁ
      አባታችን ሁሊ ሳቁልን

  • @tigraytigray5893
    @tigraytigray5893 2 หลายเดือนก่อน +98

    ብማርያም እንደኔ አባባን ሲስቁ ከልቡ ደስ የሎው ብቻ ኡፍ👍👍👍🎉❤️❤️

  • @haymanotmoges2386
    @haymanotmoges2386 2 หลายเดือนก่อน +51

    .የኔ እናት ሁሌም በደስታ ኑሩልን መፃጉን ያዳነ አምላክ አባታችነንም ያድንልን ልኡልእግዚያብሔር

  • @retibeta
    @retibeta 2 หลายเดือนก่อน +11

    የናሆም አባት ሲስቁ ደስ ነው ያለኝ በእውነቱ እንደዚህ አዝናናቸው❤❤❤❤

  • @roselovelululove9342
    @roselovelululove9342 2 หลายเดือนก่อน +6

    ዋውውውው😮 ማሚ ጀግና ናት በስምአም ይገርማል 😮😮😮😮 ለነገሩ ናሒ ተናግሯል ማዘር ታውቃለች ብሎ ነበር ልጅ የእናቱን ስማርትነት ሲያቅ 😮

  • @JohnTeshela-wz4jj
    @JohnTeshela-wz4jj 2 หลายเดือนก่อน +101

    ,ወይኔ ፋታ አድርገሃኛል እንዴዝ ብትመጡ ደስ ይለል😂😂😂😂

    • @salamalamlam6786
      @salamalamlam6786 2 หลายเดือนก่อน

      ኣዎ እነም ደስ ብሎኛል❤❤🎉

  • @YutYutt-x8f
    @YutYutt-x8f 2 หลายเดือนก่อน +54

    የኔ አባት የኔ ጀግና ምነው አላህ ጤናወን ቢመልስለወት

    • @AbeyAse
      @AbeyAse 2 หลายเดือนก่อน

      አሜን ደምርኝ ውዴ

  • @Lemi-channel1
    @Lemi-channel1 2 หลายเดือนก่อน +100

    ክርስትያኖች በእመብርሃን ሙስሉሞች በኣላህ ሳትደምሩኝ እዳተሉፍ ስደተኛዋ እህታቹ ነኝ ከፍቶኛል በሶው ኣገር ኣስደስቱኝ እስክ እናንቴ 😢😢🙏🙏

    • @mesiመሲቲዩብ
      @mesiመሲቲዩብ 2 หลายเดือนก่อน

      @@Lemi-channel1 የኔ ውድ ደምሪኝ ስስቴ

    • @ቀመሩ
      @ቀመሩ 2 หลายเดือนก่อน

      ያው እህቴ ደመርኩሽ አቺም ደምሪኝ ውዴ

    • @mesiመሲቲዩብ
      @mesiመሲቲዩብ 2 หลายเดือนก่อน

      @@ቀመሩ እሽ ደምሬሻለሁኝ ውዴ

    • @alemnigusse6279
      @alemnigusse6279 2 หลายเดือนก่อน

      የእመብርሀን ስም ተጠርቶ እንዴት እናልፋለን

    • @እኔጎንደሬነኝ
      @እኔጎንደሬነኝ 2 หลายเดือนก่อน

      እሽ❤❤

  • @betibeti683
    @betibeti683 9 วันที่ผ่านมา +1

    ፈጠራ ክፍ አንከችህ ሀልም እግዚአብሔር ሰጦብቆችህ ።አባቶች ቸሩ መደኒዓልማ ያመረልን❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤😊😊

  • @KidistyetawahedoLig
    @KidistyetawahedoLig 2 หลายเดือนก่อน +8

    ለቤታችሁ አድስ ነኝ ናሂ በጣም ነው ያሳከኝ አባታችሁን እግዚአብሄር ይማራቸው ሳቃቸው ደስ ሲል❤❤❤❤

  • @የኮሜቶችታዛቢ
    @የኮሜቶችታዛቢ 2 หลายเดือนก่อน +20

    የጋሺ ማሞን ነው አሳልፌ ያየሁት ወላሂ ሳቃቸው ሰላም ይሰጣል ፈጣሪ ያሺራቸው

  • @mozinamnail4206
    @mozinamnail4206 2 หลายเดือนก่อน +37

    Father እግዚአብሔር ፈፅሞ ይማሩት አይዞኦት❤❤ለማዜር ቱዩብ ይካፈት መልካም እናታችን❤❤

    • @AbeyAse
      @AbeyAse 2 หลายเดือนก่อน

      @@mozinamnail4206 ደምርኝ ማርየ

  • @Jamail-zh4el
    @Jamail-zh4el หลายเดือนก่อน +1

    የምር አባታቸው ሲስቁ ደስ ነው ያለኝ ፈጣሪ አባዬ ጤናችሁ ይመለስ ይቱቡ ይከፈትላቸው ደስ ስትል

  • @wswd5859
    @wswd5859 2 หลายเดือนก่อน +20

    ሽዋ ስትል ናሂ ልቤ ቀጥ አለች በደስታ የሀገሬ አባት ናችው ስወዳችው የኔ አባት እግዚአብሔር ጭርሶ ይማሮወት ❤🙏

    • @YewhinVlogs21
      @YewhinVlogs21 2 หลายเดือนก่อน

      ደምርኝ ማር❤

    • @mulu5
      @mulu5 2 หลายเดือนก่อน +1

      አወ እሷ ጎጃም ናት እሱ ሸዋ❤❤❤❤

    • @YordanosUtopia
      @YordanosUtopia 2 หลายเดือนก่อน

      የኔ ጓደኛም የሽዋ ልጅ ነው እኔ ደሞ ጎጃሜ​@@mulu5

  • @EdenAbebe1969
    @EdenAbebe1969 2 หลายเดือนก่อน +30

    ጋሽ ማም ፈትለዬ ስርአታችው ብቻ በቂ ነው እግዚያብሄር ይማሮት ጨርሶ

  • @KelemEshetu-ju3pl
    @KelemEshetu-ju3pl 2 หลายเดือนก่อน +16

    ደሞ በጣም አምሮብካል እደዚህ አዝናኑን ሽበት ቦረጭ በጣም ነው የሚያምረብክ ተመችቶናል 😁😁😁😁😁😁

  • @SSenaytgonderwa
    @SSenaytgonderwa 2 หลายเดือนก่อน +30

    ዋው የናሄም ቤተሰብ የሽዋ ልጆች ናቸው💪💪💪💪

  • @genettadesse735
    @genettadesse735 2 หลายเดือนก่อน +13

    ግን nahi ድምፁ ያስታውቃል በጣም 🥰🥰🥰

  • @RteGyy
    @RteGyy 2 หลายเดือนก่อน +10

    የሸዋ ቀብራራ አላህ ያሽራቸው❤

  • @MesiS-j7r
    @MesiS-j7r 2 หลายเดือนก่อน +16

    እረ ናሂ ፈታ ነው ያደረከኝ😂😂😂😂 እኔ መቼም ድምፅህ አይጠፋኝም አዎ ለማሚ ይከፈትላት❤👌

  • @GenetyeTwahdoLij
    @GenetyeTwahdoLij 2 หลายเดือนก่อน +18

    የኔ አባት ሲስቁ እንዴት ደስ እንዳለኝ አብሬ ሳኩኝ😂😂😂😂

  • @muhamad3183
    @muhamad3183 2 หลายเดือนก่อน +12

    የኔ አባት አላህ አፊያህን ይመልሥልህ እህህህ እመም ሥሠማን ሁሌም የበታቺነት ነዉ እሚሠማን አላህ ያሺርላቺሁ

  • @yetemashmenyilu4320
    @yetemashmenyilu4320 2 หลายเดือนก่อน +3

    😂😂የዛሬዉ ,በጣም ,የሰቃል ,❤❤አባትከን ,አግዚአብሔር ጨረሶይማራቸዉ , , እመንከመዳኒት ,ያገናኘወት❤

  • @7yit9gjv
    @7yit9gjv 2 หลายเดือนก่อน +9

    ጋሽ ማሞ ለካ የጀግናዉ አገር ከሸዋ ናቸዉ❤❤❤❤

  • @TensayTemechew
    @TensayTemechew 2 หลายเดือนก่อน +14

    ተባረክ የእዉነት ቤተሠብን እንደዚህ ደስ ማሠኘት በጣም ያስደስታል የዛሬዉ ደስታቸዉ ቡዙ ነገር ያስረሣል ዘና አደረካቸዉ ይልመድብህ

  • @HananJelita-et9zk
    @HananJelita-et9zk 2 หลายเดือนก่อน +25

    ሸዋ ነው ትውልዱ ጋሸ ማሞ ያገሬ ልጅ ነው የጀግኖች ዘር ❤❤❤❤❤❤ፈጣሪ ጨርሶ ይማሩህ

    • @AbeyAse
      @AbeyAse 2 หลายเดือนก่อน

      ደምርኝ ውዴ

  • @Atede-pw7bz
    @Atede-pw7bz 2 หลายเดือนก่อน +10

    ❤❤❤❤❤🎉😂😂😂ለአባታቹህም ፈጣሪ ጤናቸውን ይላክላቸው በምህረቱ ይጎብኛቸው ፈገግታቸው ደስ ሲሉ❤

  • @netsanetabera1936
    @netsanetabera1936 หลายเดือนก่อน

    የኔ አባት ሳቅህ ሳቃችን ነው ሳቅህ ፈንቅሎ እንደወጣ ህመምህም እንዲህ ፍንቅል ብሎ ይውጣ እድሜና ጤናን ይስጥህ❤

  • @birtukantesfaye893
    @birtukantesfaye893 16 วันที่ผ่านมา

    እመብርሃን እናቴ የጌታዬ እናት እባክሽን የዚህን ሰዉ ጤና መልሽልን አባክሽን አዛኝቷ።

  • @zuzu-d2p
    @zuzu-d2p 2 หลายเดือนก่อน +15

    የአባባ ሳቅ ደስ ሲል ረጅም እድሜ ይስጦት አባ

    • @YewhinVlogs21
      @YewhinVlogs21 2 หลายเดือนก่อน +1

      ደምሪኝ ውዴ❤

    • @zuzu-d2p
      @zuzu-d2p 2 หลายเดือนก่อน

      @@YewhinVlogs21 ደመርኩሽ

  • @wubenahi
    @wubenahi 2 หลายเดือนก่อน +291

    ቤተሰብ+❤ ቀጣይነት እንዲኖረው ከፈለጋችሁ ቪዲዮውን ላይክ አድርጉ ይቀጥላል😂🙏

    • @Wudeyemaryiamleg
      @Wudeyemaryiamleg 2 หลายเดือนก่อน

      ቀጥሉበት ውቤይመቻችሁ❤❤❤😂😂😂😂

    • @uaekalba3062
      @uaekalba3062 2 หลายเดือนก่อน

      እሽ😅😅😅😅😅

    • @KelemEshetu-ju3pl
      @KelemEshetu-ju3pl 2 หลายเดือนก่อน +1

      እረ ይቀጥሉበት ተመችቶናል

    • @cgggvvhhh4938
      @cgggvvhhh4938 2 หลายเดือนก่อน

      እሺ😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂

    • @SemiraMekete
      @SemiraMekete 2 หลายเดือนก่อน

      ቀጣዪን በቤቢ ያሣየን የምትሉ ላይክ

  • @abebechabe-d6d
    @abebechabe-d6d 2 หลายเดือนก่อน +41

    ዘና አድርጋቸው ቤተሠብን እንደማዝናናት ደሥ የሚል ነገር የለም ❤❤❤❤

  • @toybahussain3774
    @toybahussain3774 2 หลายเดือนก่อน +11

    ወይ የኔአባት ሽአመት ቆይልን አላህ አፍያህን
    ይመልስልህ ❤ማሚ መልካምሰው

  • @keralem
    @keralem 2 หลายเดือนก่อน

    ዉይይይይይይይ ፋዘር ሳቃቸው ደስ ሲል ፈጣሪ ይማራቸው 🙏🙏🙏 ማሚ ግን ነቄ ነች እናት አባት ሲስቁ ማየት በጣም ደስ ይላል

  • @kidankidankidankidan7031
    @kidankidankidankidan7031 2 หลายเดือนก่อน +1

    የኔ አባት ሁሌም ደስስ ይበሎት ናሂ እባክህ ጸበል ውሰዷቸው አባቴ ጤናዎትን መልሶ ቆሞው ለማስቀደስ ያብቃዎት

  • @helenhelen9007
    @helenhelen9007 2 หลายเดือนก่อน +62

    ፋዘር ለካ የሸዋ ቀብራራ ናቸው❤❤

    • @HayuEmureyanamharawit
      @HayuEmureyanamharawit 2 หลายเดือนก่อน +7

      ዘር ንጉስ እኔም ገረመኝ ❤❤

    • @almazz-u6w
      @almazz-u6w 2 หลายเดือนก่อน

      😂😂😂😂😂🎉🎉

    • @helenhelen9007
      @helenhelen9007 2 หลายเดือนก่อน

      @@almazz-u6w ምነው

  • @HayatHayattt-kq7hm
    @HayatHayattt-kq7hm 2 หลายเดือนก่อน +13

    አረ ናሂ ገደልከን😂😂😂😂ይመቻችሁ ሁሌም እደዚህ ስሩልን

  • @hananmekonenn813
    @hananmekonenn813 2 หลายเดือนก่อน +21

    አባታቸዉ ሸዋ ነዉ እዴ የገሬ ናቸዉ ማለት ነዉ ❤❤❤ እግዚአብሄር ይማሮት በሳቅ😂😂😂

    • @FathimaPatthu-o8z
      @FathimaPatthu-o8z 2 หลายเดือนก่อน +1

      አወ

    • @Dega-sh5vi
      @Dega-sh5vi 2 หลายเดือนก่อน

      ሸዋ የት ነው

    • @adeytube5297
      @adeytube5297 2 หลายเดือนก่อน +2

      ​@@Dega-sh5viአማራ

    • @Dega-sh5vi
      @Dega-sh5vi 2 หลายเดือนก่อน

      @@adeytube5297 ብዙ ቦታ ስላለ ብዬ ነው

  • @MekedesMelese-gj9gx
    @MekedesMelese-gj9gx หลายเดือนก่อน

    የኔ አባት እግዚአብኤር አምላክ የምህረት እጁን ይላክሎት ጤና ይሰጦት አሜን🙏🙏🙏🙏

  • @tube-de8eq
    @tube-de8eq 2 หลายเดือนก่อน +3

    እንዴት ደስ አንደምትሉ
    ለአባትህ ለእናትህ ለቤተሰቦችህ ሁሉ የሳቅ ምንጫቸው ያድርግህ በአንተ ሁሌም ይሳቁ ፈገግ ይበሉ ይደሰቱ ናሂዬ ቤተሰብ በልጁ ምክንያት ፈገግ ሲል እንዴት ደስ ይላል በማርያም❤
    አዎ ይከፈትላቸው በራሳቸው ዩቱብ ይምጡ የኔ እናት❤

  • @NaZw-r7s
    @NaZw-r7s 2 หลายเดือนก่อน +22

    ናሂ ጥሩ ልጅ ሁሌ ሳቁልን🎉❤😂ወይኔ በሳቅ
    እግዚአብሄር ጨርሶ ይማሮት አባታችን❤
    ይክፈቱ እሟ❤

    • @Wudeyemaryiamleg
      @Wudeyemaryiamleg 2 หลายเดือนก่อน +1

      ምን አይነት ሠው መጣብኝ አለች ማዘር😂😂❤❤❤

  • @masaratworku2754
    @masaratworku2754 2 หลายเดือนก่อน +35

    Wayoo Ani Yomuma Biyaa Oromaa Tana Gale Ijole Godhadhe WAJIN Kolfa Akanati 😢 umri dheradha mati jaalala ebbifamaa ❤❤❤❤❤❤❤

    • @wssezsa1635
      @wssezsa1635 2 หลายเดือนก่อน +1

      Abishiir rabbin hundaa kenafi nufi haa lafisuu kenyaa kuni ni ulafata😢😢😢

    • @Oromiyaajituubadhatuu
      @Oromiyaajituubadhatuu 2 หลายเดือนก่อน

      😢uuuuuf amshiraa raabbiin siif haa kenuu😢😢😢😢

    • @ElfuMeskel
      @ElfuMeskel 2 หลายเดือนก่อน

      Omaa mitii waqayoo guyaa tokko siif gutaa ishii undii kenyayuu Awidhan eganaa❤❤❤❤❤

    • @BurtukanGallata
      @BurtukanGallata 2 หลายเดือนก่อน +1

      Sibichaa mitii hadhoko unduma kenyaa omaa mitii obsii❤❤❤

    • @jamilajimmaa358
      @jamilajimmaa358 2 หลายเดือนก่อน

      ⁠𝐝𝐡𝐮𝐠𝐚𝐚 𝐤𝐞𝐭𝐢 😢😢😢😢😢

  • @hannamidhaksa6871
    @hannamidhaksa6871 2 หลายเดือนก่อน +58

    Anatuu like godhee duraa oromo koo mattii naa godhadhaa😂❤❤❤❤❤❤❤

    • @RAOZL-g8d
      @RAOZL-g8d 2 หลายเดือนก่อน +4

      Oromo matii ta'uuf asi dhufte moo

    • @SarahZinash-to6bp
      @SarahZinash-to6bp 2 หลายเดือนก่อน

      😢😢😢😢😢😢😢❤❤❤❤❤❤❤❤❤🥰🥰🥰🥰🥰🥲🥲🥲🥲🥰🥰🥰

    • @AbcDef-w2q
      @AbcDef-w2q 2 หลายเดือนก่อน

      Anile jiraa

    • @diboram-ss1we
      @diboram-ss1we 2 หลายเดือนก่อน

      Oromoon asii maal godhaa 🙄🙄

    • @dawii-l1u
      @dawii-l1u 2 หลายเดือนก่อน

      ijolee afan oromitin hojetanis oso akkasuti dawatanii maal qabaa ​@@diboram-ss1we

  • @HanaFekedu
    @HanaFekedu หลายเดือนก่อน

    የናሆም አባት እግዚአብሔር ጨርሶ ይማሮት ቆሞ ለመራመድ ያብቃዎት አሜን ።
    እናት ክፈቺ.

  • @alemnigusse6279
    @alemnigusse6279 2 หลายเดือนก่อน

    አባባ እግዚአብሔር ጤናዎትን ይመልስሎት እረጂም እድሜ እና ጤና ይስጦት በሳቅ ያኑሮት
    አዎ ለማዘር ይቱቭ ይከፈትላቸው

  • @Ema-Tube22
    @Ema-Tube22 2 หลายเดือนก่อน +65

    እዚህ የምትከታተሉ ሁሉ ፈጣሪ ወጥቶ ከመቅረት ይጠብቃችሁ 🥰🥰

    • @Pnice-uq3gs
      @Pnice-uq3gs 2 หลายเดือนก่อน

      አሚን

    • @Oman-yq7ep
      @Oman-yq7ep 2 หลายเดือนก่อน

      አሜን አሜን አሜን እህታችን አንቺምይጠብቅሽ

    • @cgggvvhhh4938
      @cgggvvhhh4938 2 หลายเดือนก่อน

      አሚንንንንን

    • @Ema-Tube22
      @Ema-Tube22 2 หลายเดือนก่อน

      @@Oman-yq7ep አሜን አሜን

    • @ZebenayBirara
      @ZebenayBirara 2 หลายเดือนก่อน

      Amen amen amen ema koo

  • @firehiwotabate5120
    @firehiwotabate5120 2 หลายเดือนก่อน +15

    የኔ አባት እግዚአብሔር ይማሮት አይ ናት😂😂😂😂😂

  • @MedhanitHaylemariyam
    @MedhanitHaylemariyam หลายเดือนก่อน

    አባትህን እግዚአብሔር ፈዕሞ ይማራቸው ትወና አንደኛ ነህ

  • @elhamseid6413
    @elhamseid6413 2 หลายเดือนก่อน +4

    አሰይ የኔአባት እንኳን ሳቁ አቦ እደዚህ የሚያዝናና ስሩ

  • @zuzuwolloyewa9024
    @zuzuwolloyewa9024 2 หลายเดือนก่อน +5

    ወይኔ ናሂ ዘና ነው ያደረከኝ ምርጥ ቤተስብ ❤❤
    አባታችሁንም አላህ አፊያ ያድርገው

  • @EmabetzenaEmabetzena
    @EmabetzenaEmabetzena 2 หลายเดือนก่อน +4

    የኔ አባት ሳቃቸው ደስሲል ኡፍፍ እግዛብሄር ይማሮት 😢❤❤አባቴ ያሰሮት እርኩስ መንፈስ ታስሮ ወደ ሲኦል ይውረድ

  • @yenatenafaki527
    @yenatenafaki527 2 หลายเดือนก่อน +10

    ማነዉ እንደኔ ሆዱን እስከሚያመዉ የሳቀ 😂❤❤❤😊

  • @RdEy-lu8vo
    @RdEy-lu8vo 2 หลายเดือนก่อน +1

    ናሂየ እንዴት እንደ ማረበህ ደሞ ፋዘር ፈገግ ሰላለ እንዴት ደስ እንዳለኝ እዉነት ኣባት እንኳን ታሞ ዝም ሲል ራሱ በጣም ይከፈኛል ፈጣሪ ቆም ብለህ ምትሄደዉ ጌዘ ያምጣልህ ኣባቴ😢❤❤❤
    ፈትለየይ ደርባባ እናት ይከፈትላት❤

  • @fathimafathima1409
    @fathimafathima1409 2 หลายเดือนก่อน

    የኔአባት ፈጣሪ ይማራቸው ለካ ሸዋ አማራናቸው ፋዘርዬ የኔአባት ጤናችሁንይመልስለወት 🤲🤲

  • @ግራገሩወሎወለዬሀይማኖቱን
    @ግራገሩወሎወለዬሀይማኖቱን 2 หลายเดือนก่อน +8

    😅😅😅😅😅አላወኩትም ነበር❤አባታችሁን አላህ ያሽራቸው

  • @haymanotbehailu8832
    @haymanotbehailu8832 2 หลายเดือนก่อน +5

    ዋው ሌላ ሰው ነው የምትመስለው ቀላል ዘና ብለናል በሳቅ ነው የገደልከን በጣም ነው የወደድነው 👍👍👍👍👍🙏😘❤

  • @Nema-lk7on0777
    @Nema-lk7on0777 2 หลายเดือนก่อน +6

    ፈጣሪ ይማራቸው እንዴት እንደምወዳቸው አባታቸውን

  • @sitinashikur31
    @sitinashikur31 2 หลายเดือนก่อน +1

    የእናቱ ና የአባትዮ ደስታ ደስ ሲሉ የናሆሜ አባት አላህ ይማራቹ ያረብ🎉🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤❤❤

  • @EleniMolla-yw2oi
    @EleniMolla-yw2oi หลายเดือนก่อน

    የኔ አባት ቸሩ መድኃኒያለም ጤናወትን ይመልሰው ለሱ ምንም አይሳነው ሁሌም ሳቁልን🙏🙏🙏

  • @ሀገሬክብሬነሽዜድ
    @ሀገሬክብሬነሽዜድ 2 หลายเดือนก่อน +4

    የኔ አባት አላህ ጤናወትን ይመልስልሁ ሁላቺሁም ደስ ትላላቺሁ 😘😘

  • @madinaendre1634
    @madinaendre1634 2 หลายเดือนก่อน +3

    ግን አባትህን ፈታ አደረከው ሲስቅ ቋጣም ደስ አለኝ በሀኪም በምታምኑት ፀበል ለምን አትወስዶቸውም

  • @GOSPLESINGERMIHERATMARKOSMERCY
    @GOSPLESINGERMIHERATMARKOSMERCY 2 หลายเดือนก่อน +8

    ለአብታችሁ እግዚአብሔር ጤና ይስጦት 🙏🙏

  • @belainesshi
    @belainesshi 2 หลายเดือนก่อน +2

    የኔ አባት እግዚአብሄር ይማረዎት ወይ ናሂ በሣቅ ገደልከኝ❤❤❤❤❤

  • @AdenewTeru
    @AdenewTeru 2 หลายเดือนก่อน +2

    የኔ አባት አይዞት እግዚያብሄር ጨርሶ ይማሮት በጣም ነው ያዝናናቹን 😅😅😅 ❤❤❤❤😊

  • @meseretdeboch1649
    @meseretdeboch1649 2 หลายเดือนก่อน +10

    የእውነት ደጋግሜ ነው ያየውት የፋዘርን ሳቅና ደስታን ለማየት❤❤

  • @Rahma-w6s
    @Rahma-w6s 2 หลายเดือนก่อน +6

    አይ እናት ምንም ብመስል ልጂዋን ታውቃለች

  • @emuzikra9513
    @emuzikra9513 2 หลายเดือนก่อน +7

    ኡፍ አባየ ሲስቁ እንደት ደስ አለኝ ወላሂ

  • @nfffdt931
    @nfffdt931 2 หลายเดือนก่อน

    የኔ ኣባት ሲስቁ እንዴት ደስ እንዳለኝ ማርምን ፈጣሪ እድሜና ጤና ይስጣቸው ኣባታችን 🙏🙏🙏

  • @qwas9970
    @qwas9970 2 หลายเดือนก่อน +1

    ግን ሶፋው ላይ ስተኙ ወገባቸው እንዳያመቸው ትንሽዬ ፍራሽ ሳሎን ላይ ብታድርግላቸው የተሻለ ይመስለኛል

  • @haymanotbehailu8832
    @haymanotbehailu8832 2 หลายเดือนก่อน +12

    አው ለማዘርማ ይከፈትላት በጣም ነው የምትናፍቁን አባታችንም ጌታ በምረቱ ይዳብስልን🙏😘❤👍

  • @meddiegibbon551
    @meddiegibbon551 2 หลายเดือนก่อน +24

    መምህር ማሞ ሳቅህን ይመልስልህ ጤናህን ይመልስልህ❤❤❤❤ቸሩ መድሀኒያለም❤❤❤❤❤

  • @GYy-n9v
    @GYy-n9v 2 หลายเดือนก่อน +3

    ወይኔ የኔ ኣባት ስስቁ እንደኔ ደስ ያላቹ ኣላቹ🙏😁😁
    ጤናቹ ይመለስላቹ ኣባት🤲🥰

  • @JemalAhmed-y7f
    @JemalAhmed-y7f 2 หลายเดือนก่อน

    የኔ አባት ሁሌም ሳቅልን. እደት ደስስስስስ እዳለኝ ሲስቁ አፊያህን ይመልስልህ ያረብ ☝

  • @MahderBekele-v7f
    @MahderBekele-v7f 2 หลายเดือนก่อน +1

    የገረመኝ ናሂ በፈጠረው ጨዋታ አባቱን ከሚያቃስቱበት በቅፅበት በሳቅ ፈንድቀው ቁጭ አላሉም። ቴራፒ ይልሃል ይሄ ነው።ለአባትህም ፈጣሪ ፈፅሞ
    ምህረቱን ይላክላቸው። ማዘር ግን ቆቅ ናቸው ።😂😂😂😂❤❤❤❤❤

  • @kjjkkk8247
    @kjjkkk8247 2 หลายเดือนก่อน +6

    ይከፈትላት አባቴ ጨርሶ ይማርህ🙏🙏😥😥

  • @MesekiErsido
    @MesekiErsido 2 หลายเดือนก่อน +7

    የ ናህ አባት ቆሞ ሲሄድ ማያት የ ናፋቃ ሰው ማን ነው አንዳ እኔ የኔ አባት
    ጌታ ቻርሶ የማርክ 😢😢😢😢😢🙏🙏🙏🙏🙏

  • @umuemranumuemran6522
    @umuemranumuemran6522 2 หลายเดือนก่อน +14

    ወይኔ አባትህ ሰሰቁ ሲያምሩ ❤❤ምናለ ጤናወን ቢመልሰለት መቺ እንደጤና😢😢

  • @Semachew-z6o
    @Semachew-z6o 2 หลายเดือนก่อน

    በጣም ነው ፈታ ያልነው ፋዘር ደግሞ በጣም ነው የምወደው ፈጣሪ ጨርሶ ይማረው 🙏 ናሂ እና ዉብየ በተፈጠረው ነገር በጣም አዝኘ ነበር አሁን ግን ታርቃቹህ በጣም ደስ ብሎኛል የፋዘር ሯክሽን በጣም ነው ደስ የሚለኝ እና ፕራንክ ስሰሩ ሁሌም ፋዘርን ብታስገቡት ደስ ይለኛል 🥰

  • @etagenamina
    @etagenamina 2 หลายเดือนก่อน

    አባትህን ባየዋቸው ስውር በጣም ደስ ይለኛ ❤❤❤❤
    እንተ ደሞ በጣም ነው ያማረብህ ሽምግልና😂😂

  • @كالكيدانكالكيدان
    @كالكيدانكالكيدان 2 หลายเดือนก่อน +25

    ለካ የሄሉ አባት የኛ ሀገር የሸዋ ሰው ናቸው

    • @adeytube5297
      @adeytube5297 2 หลายเดือนก่อน

      አዎ እኔ ገና ማሞ ሲል ነው የገባኝ❤

    • @Aynalem-m2p
      @Aynalem-m2p 2 หลายเดือนก่อน +1

      ሸዋ የትነሽ እኔም ሰሜን ሸዋነኝ

    • @كالكيدانكالكيدان
      @كالكيدانكالكيدان 2 หลายเดือนก่อน +1

      @@Aynalem-m2p ቀወት ከየለን ከፍ ብሎ

  • @tube-zq8ot
    @tube-zq8ot 2 หลายเดือนก่อน +3

    የኔ አባት ደስ ሲሉ አባት ያላችሁ ታድላችሁ አላህ ሺ አመት ያኑርላችሁ የነ ሄሉ አባት አንጀቴን ይበሉኛል አላህ ያሽራችሁ ያረብ

  • @MariamAli-zi5mv
    @MariamAli-zi5mv 2 หลายเดือนก่อน +4

    ደስ የምትሉ ቤተሰብ እግዛአብሔር የአባታችው ጤና ይመልስላችው እናበረታቸዋለን ይከፈትላቸው

    • @AbeyAse
      @AbeyAse 2 หลายเดือนก่อน +1

      ደምርኝ ማርየ

    • @MariamAli-zi5mv
      @MariamAli-zi5mv 2 หลายเดือนก่อน

      @@AbeyAse ደምሪሻለው

  • @honeyhoney8185
    @honeyhoney8185 2 หลายเดือนก่อน +1

    ደስ የሚል ስራ በጣም አሳቃችሁኝ መላ ቤተስቡ ፍቅር ነው ስላማችሁ ይብዛ

  • @FuBi-b8k
    @FuBi-b8k 2 หลายเดือนก่อน +2

    አባባ ቲስቁ ወላሂ እደት ደስ አለኝ አላህ ጤናዎትን ይመልስለወት❤❤❤❤❤❤

  • @fkrfkr-s7m
    @fkrfkr-s7m 2 หลายเดือนก่อน +5

    ዘና አድርጋቸው ቤተሰብን እንደማዝናናት ደስ የሚል ነገር የለም❤

  • @Zade-h7p
    @Zade-h7p 2 หลายเดือนก่อน +11

    አላህሀጋራችን ሰላም ያርግልን ያርብ😢😢
    ድምፅክ ያስታውቃል ያምትሉ ለይክ😮😂😂😂😂

  • @tsionaychew2582
    @tsionaychew2582 2 หลายเดือนก่อน +17

    ግርማ ሞገስ ያለዉ ሀብታም ሹገር ዳዲ መሰልክ ዉብዬ ድጋሚ በሹገር ዳዲ ተጠለፈች 😂😂😂😂😂😂

    • @sosisosia
      @sosisosia 2 หลายเดือนก่อน +1

      😂😂😂😂😂😂

    • @sosisosia
      @sosisosia 2 หลายเดือนก่อน +1

      ደምሪኝ

    • @sosisosia
      @sosisosia 2 หลายเดือนก่อน +1

      ደምሪኝ

    • @HayathHyath
      @HayathHyath 2 หลายเดือนก่อน +1

      😂😂

  • @አቤቱየዳዊትልጅክርስቶስሆ
    @አቤቱየዳዊትልጅክርስቶስሆ 2 หลายเดือนก่อน +2

    የሸዋ አማራ ኖት እዴ ማዘር እግዚአብሔር ይማሮት ያመኖት አምላክ ይፈውሶት

  • @fatmah1744
    @fatmah1744 2 หลายเดือนก่อน +4

    በጣም ነው የሳኩት በደቤት ሲገባ እደጠገበ ሀብታም ተጀንኖ መግባቱ🤣🤭

  • @ብላቴናዋ
    @ብላቴናዋ 2 หลายเดือนก่อน +7

    ኧረ ናሂ ሥታረጅም ያምርብሀል 😂😂😂❤❤❤

  • @Zedtube591
    @Zedtube591 2 หลายเดือนก่อน +11

    እኔ ራሱ ከበጀመሪያው ሳቄን ጨረስኩኝ 😂😂😂

  • @fiker1816
    @fiker1816 2 หลายเดือนก่อน +1

    እርሶ ምነዉ ጀርባወትን ሰተዉ የቆሙት ይግቡ አላለችም የኔ እናት❤❤🎉👍👍

  • @ydue5437
    @ydue5437 2 หลายเดือนก่อน +2

    የኔ አባት ሲስቅ እዴት ውሥጤ ደስ እዳለውው አላህ ጨርሦ ያሽርክ❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @Da-cr4ge
    @Da-cr4ge 2 หลายเดือนก่อน +10

    Waayo garaakoo😮😮😂😂😂 namni akkako kolfe jiraa kkkkkkkkkk

    • @masarat1752
      @masarat1752 2 หลายเดือนก่อน

      🤣🤣🤣🤣🤣😁😁😁😁😁

  • @HvHh-i6i
    @HvHh-i6i 2 หลายเดือนก่อน +9

    ወይ በሳቅ እንደዛሬ ስቄ አላቅም ይመችህ ሁሌ እንደዝህ ናሀ❤❤❤❤❤❤