ሻንጣውን ከፈትነው Surprise 😍😍😍

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 14 ธ.ค. 2024

ความคิดเห็น • 391

  • @himanotdegene5194
    @himanotdegene5194 วันที่ผ่านมา +125

    ሳምሪ ጨዋ ሁሌ ነው የምለው አሁን እንደገና አከበርኩሽ። ምክንያትም ልጆቹን ለፋኒ እናት አምነሽ በመስጠትሽ ጎበዝ እሳቸውም አከበርካቸው በተረፈ እግዚአብሔር አይለያችሁ ከነቤተሰቦቻቸው ❤

    • @HAIMANOTADEFRIS
      @HAIMANOTADEFRIS วันที่ผ่านมา +3

      betame ye lije awaki eko nate mariyamin

    • @mekelesalemayehu6279
      @mekelesalemayehu6279 13 ชั่วโมงที่ผ่านมา +3

      አማቷ እርግት ያሉ እናት ናቸው ለዛነው አምና የሠጠቻቸው እድሜአቸውን ያርዝመው

    • @astuastu9903
      @astuastu9903 13 ชั่วโมงที่ผ่านมา

      @@himanotdegene5194 አማቷ እሰማርት ናት

    • @slemama2704
      @slemama2704 6 ชั่วโมงที่ผ่านมา

      ለጥቅሞም ነው አለበለዛት/ም አትጨርስም ነበር፡

  • @madideratube
    @madideratube วันที่ผ่านมา +137

    የሻንጣው ነገር ያልገባው እጅ ያውጣ 😅😅ምን ተፈጥሮ ነው እነዚህ ልጆች ከመጀመሪያ ጀምሬ ነው የምከታተላቸው ደስ ይሉኛል ስለሰው አያወሩም የራሳቸውን ሂወት የሚኖሩ ምርጥ ጥንዶች ናቸው

    • @Kemilala-h5e
      @Kemilala-h5e วันที่ผ่านมา +5

      ገብቶኛል እናቷን ልታቃጥል ነው

    • @hannaastatke6775
      @hannaastatke6775 วันที่ผ่านมา +1

      ​@@Kemilala-h5eጂጂ የዩትዩብ ሰራውን እየሰራች ነው ሻንጣው የነ ሳምሩ ነው ሲጀመር

    • @خالدخالد-و1ص
      @خالدخالد-و1ص วันที่ผ่านมา

      አይ ሀበሻ 3:01

    • @SaraSara-kc8lt
      @SaraSara-kc8lt วันที่ผ่านมา +1

      እኔም ገናሳይወልዱነው የምከታተላቸው በጣምነው የምወዳቸው

    • @ልዩ-ኰ4ፈ
      @ልዩ-ኰ4ፈ 23 ชั่วโมงที่ผ่านมา

      😂😂😂😂የሻንጣው ነገር😂

  • @اسماءالحنيطة
    @اسماءالحنيطة วันที่ผ่านมา +129

    እናትና ልጂ መሀል የምትገቡ ሰወች ጤነኛ ናቹ የቢሔርና የሀይማኖቱ አልበቃቹ ብሎ እናትና ልጂ መሀል ትገባላቹ ልቦና ይሰጣቹ

    • @Ethiopians539
      @Ethiopians539 วันที่ผ่านมา +1

      በትክክል

    • @emoydseta2899
      @emoydseta2899 วันที่ผ่านมา +3

      😢ውነትሽ፡የኔ😮አስተዋይ፡አለማስተዋል🥹አለማስተዋል፡ሞትም፡ያስቀምሳል🥺አይ፣ምን፡የቀረን፡አለ፡ፈጣሪ፡የማይወደውን፡በማድረግ፡ተጠምደን፡ሜድያው፡ብብዙ፡ሀጣት፡ተውጣል፡በተለይ፡ዘረኝነት😭🫶💋🙏💙💛❤️🎓👈👑

    • @MHdgdk
      @MHdgdk วันที่ผ่านมา +6

      መቸም እናት ከልጆቿጋ መኖሯን አትጠላም የራሳቸው ምክንያት ይኖራቸዋልጅ የሚያመቻቹት ነገር ይኖራል ግደታ ሁሉን ሚድያ ላይ ማውጣት የለባቸውም ብቻ ግን ልጀሸቹም ፅድት ብለው ነው ያሉት ምን ችግር አለዉ

    • @SofiaHassan-d5c
      @SofiaHassan-d5c วันที่ผ่านมา

      ዝም ብለውነው

    • @tanwerkitanwerki6574
      @tanwerkitanwerki6574 วันที่ผ่านมา

      አሜን በእውነት እኔም አቃጥለው ሊደፉኝ ነው

  • @Aynalove3382
    @Aynalove3382 วันที่ผ่านมา +77

    ማርያምን ትንሽ ብትቆይ ሳምሪ ፊሎ ትጎዳለች አዳም ግን ይረሳሽ ነበር እዴ ልጆችሽን ከራስሽ አድርጊ ትንሽ ግዜ ነው ብትጎጅም ትምርት ይገባሉ❤❤❤

  • @astuastu9903
    @astuastu9903 วันที่ผ่านมา +21

    በጣም ጠንካራ ጥንዶች ናቸዉ ገና ሳይወልድ ጀምሬ ነዉ ማያቸዉ ሰለሰዉ ሲያወሩ አንድ ቀን ሰምቼ አላቅም 🥰🥰🥰🥰🥰🥰

  • @ነፃነትየድንግልልጅ
    @ነፃነትየድንግልልጅ วันที่ผ่านมา +43

    እዚህ እየመጣሁ ሻንጣ ምናምን እያላችሁ ወሬ የምታራግቡ ተመርመሩ መንደሬዎች ሁሉ ሳምሪዬ ፋኒ በርቱልን❤

    • @yifat-o4w
      @yifat-o4w วันที่ผ่านมา +2

      ሻንጣዬ ተሠረቀብኝ ስትል ምን እንበል...ሆ!

    • @NetsanetTadesse
      @NetsanetTadesse วันที่ผ่านมา +1

      እነሱም ሻንጣ ሻንጣ አበዙ ምን እናርግ 😂😂😂😂

    • @SenaitAlemayehu-j2j
      @SenaitAlemayehu-j2j วันที่ผ่านมา

      😂😂😂😂😂​@@yifat-o4w

    • @nicolekathoon5759
      @nicolekathoon5759 วันที่ผ่านมา

      በጣም 😂😂😂

    • @hanna4751
      @hanna4751 วันที่ผ่านมา

      አስመላሽ ኮሚቴ ነኝ ፍትህ ለጂጂ ወላቂት።

  • @Semrawit
    @Semrawit วันที่ผ่านมา +10

    ልጅሽ የእህቴን ልጅ ይመሰረላል የእግዚአብሔር ስራ ግሩም ነው ሳምሪዬ ልጆችሽ ከአንች ጋር ይሁኑ ከአንች አይራቁ እግዚአብሔር በጥበብ በሞገስ ያሳድግልሽ 🙏🥰🥰🥰🥰🥰🥰

  • @munatube4818
    @munatube4818 วันที่ผ่านมา +30

    ፋኒ & ሳምሪ የኔ ጠንካሮች ማንንም ሳትሰሙ ጉዞ ወደፊት

  • @መሰርትአባይየተዋሕዶልጅ
    @መሰርትአባይየተዋሕዶልጅ วันที่ผ่านมา +17

    ወይ ሳምሪና ፋኒ ቆንጆና ጎርምሳ አደርሳችሁ በቃ ሀገርቤት ከገባሁኝ ተከታትዬ አላውቅም አሁን ሳያቹህ ግን ተዓምር ሆኖብኛል ወንድ ልክም ደግማቹህ ጎርምሷል

  • @senaamesfen2441
    @senaamesfen2441 2 ชั่วโมงที่ผ่านมา +1

    Samir ልጅችህሽ ጋር ባትላይ በጣም ቆንጆ ነው አግዚአብሔር ያስድግልሽ ልጅ ማሳደግ በውጭ አገር ከባድ ነው ግን መሳውት መከፋል አልበሽ ልጆች የናት አባት ፍቅር ማገኘት አለባቸው ፕለስ 🇨🇦

  • @hirut758
    @hirut758 วันที่ผ่านมา +8

    የነ ፊሎ ስነስረዓት እንዴት ደስ እንደሚል የኔ ማሮች እድግ በሉ😍😍😍😘😘😘

  • @tigisit2534
    @tigisit2534 วันที่ผ่านมา +17

    ሻንጣ ሻንጣ የምትሉ ሰዎች 🥹እግዚኦ አስብኩት እኮ ምን አክል አቃጣሪ እንደሆናችሁ በዙሪያችሁ ወይ ጎረቤት ጋር እንዴት ትኖራላችሁ እንደዚህ ፎቃቃ ሆናችሁ ::እረ ተው ቤተሰብ ናቸው እረፉ

  • @سعادهعبدالله-ذ5س
    @سعادهعبدالله-ذ5س วันที่ผ่านมา +24

    ሳምሪዬ ከልጆችሽ አትለይ ውጭልጅ ማሳደግ ቢከብድም መራቅየለብሽም ልጆቹይረሱሻል ፍቅር አይኖራቼውም ላንች እኔእናቴ በህፃኔ አያቴጋር ጥላኝ ውጭሂዳ አሁንለሷ ምንም ፍቅርየለኝም አክስቶቼ ጋር ስላደኩ ከናቴ አክስቶቼን ነውበጣምየምወዴው ስለዚህ ልጆችሽን አትለይ በተረፈ ይደጉልሽ❤ ❤

    • @zedbabo9298
      @zedbabo9298 20 ชั่วโมงที่ผ่านมา +1

      ደምሪኝ🎉🎉🎉

    • @ሳቤላሳቢና
      @ሳቤላሳቢና 18 ชั่วโมงที่ผ่านมา

      አረ ሌላ ሰው ቢያሳድጋቸውም ሲያድጉ ነብስ ሲያቁ እማየ እናቴ ነው ሚሉት ማን እድ እናት አሁን ልጆች ስለሆኑ ነው 9 ወር ማርገዞአ ብቻ በቂ ነው እናትሽን ውደጅ

  • @MohammedMetwally-x5x
    @MohammedMetwally-x5x วันที่ผ่านมา +3

    አዳም. በጣም. ስለናፈቀ. ሳምሪን.አልጠጋም. ያለሽ. ፈጣሪ. ያሳድጋቹ ❤️

  • @asterbalchagudeta3609
    @asterbalchagudeta3609 วันที่ผ่านมา +5

    ወይኔ የኔ ቆንጆዎች አዳም ቁመት ጨምሯል የኔ አበቦች እደጉልኘ ሳምሪ ሳሚልኘ ፊሎዬ የኔ ቆንጆ

  • @ABTube-x2n
    @ABTube-x2n วันที่ผ่านมา +32

    ሳምሬ ከልጆችሽ እንዳትራቂ በአንድ ወር እንዴት ወንድ ልጅ በቀ በጣም የተጎዱ ባንቺ የፍቅር ማለት ነው በሌላ ሳይሆን ስለዚህ ልጆችሽ ሌላ ቦታ ካንቺ መረቅ የለባቸውም በፍጹም በጣም የምወዳችሁ ሳምሪና ፋኔ❤♥️

    • @FhhhGfgg
      @FhhhGfgg วันที่ผ่านมา +5

      ብርቅ አረጋችሁት እኮ አበሻ ተለያይቶ መኖር እሷም ፈልጋ ላይሆን ይችላል ማንም መለያየትን የሚፈልግ የለም አደለም እናት ከልጇ

    • @himanotdegene5194
      @himanotdegene5194 วันที่ผ่านมา +4

      ከእናታቸው አያት ትበልጣለች

    • @emoydseta2899
      @emoydseta2899 วันที่ผ่านมา

      😢ውነት

    • @enanu7590
      @enanu7590 วันที่ผ่านมา +5

      ምነው አሽቃበጣችሁ ከነሱ እኛ እናውቃለን አላችሁ ኦሆሆ

    • @ወለተ.ስላሴ
      @ወለተ.ስላሴ วันที่ผ่านมา

      ወሬኛ አትቀደጅ ልጆቹ አምሮባቸዋል ምንሆኑ

  • @abayabay3382
    @abayabay3382 วันที่ผ่านมา +11

    ፊሎ እየ አዳምየ የኔቆንጆወቸ እንዴት እደናፈቃችውኝ❤😂አዳም አደገ የኔቆንጆ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @jgsgsghcsv9530
    @jgsgsghcsv9530 วันที่ผ่านมา +11

    ልጆቻችሁን እግዚአብሔር አምላክ ያሳድግላችሁ በሞገስ❤❤❤

  • @TsiTsi1111-h8u
    @TsiTsi1111-h8u วันที่ผ่านมา +5

    ውይ ኣዳምና ፊሎ በጣም ኣደጉ የኣያት ቢት ደስ ይላል❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @JumanaaJumanaa-ys7qe
    @JumanaaJumanaa-ys7qe วันที่ผ่านมา +4

    የፍኒ ቤተሰቦች ክብር ይሰጣቸው ምርጥ አርጉው ይዘው ጠብቀውሻል❤❤❤

  • @brtukuan6435
    @brtukuan6435 วันที่ผ่านมา +7

    እረ እኔማ ጨቆኝነበር እንካን ደሕና መጡልን አዳምና ፊሎ ኬኮቼ❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @tekalignmeselech2364
    @tekalignmeselech2364 6 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    ፊሎዬና አዳምዬ እግዚአብሔር ያሳድጋችሁ ልጆቹን ትታችሁ አትሂዱ ውጭ አገር ልጅ ማሳደግ ከባድ ነው ቢሆንም ልጆቻችሁ ከራሳችሁ ጋር አሳድጉ አዳም እኮ እረሳሽ ስለዚህ ትታችሁ አትሁዱ ምክሬ ነው

  • @makebmakeb9987
    @makebmakeb9987 6 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    ሳምሪዬ ፋን ፊዬ አዳምዬ ቤተሰቦቻችሁ ሁሉ ልኡል እግዚአብሔር በጤና ሺኢ አመት ያኑራችሁ የእናትሽን ነገር ሳምሪዬ ፀልይ ልቧን በጥሩ እንዲለውጣት ውዴ ሁሉም መጥፎ ነገር በእግዚአብሔር ጥሩ ይሆናል ውዴ እወዳችሆለሁ ❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉

  • @MDARIF-rh4cd
    @MDARIF-rh4cd วันที่ผ่านมา +3

    የኔማሮች አላህያሳድግላችሁ ለኛም አላህይወፍቀን❤❤❤

  • @seammerr4272
    @seammerr4272 วันที่ผ่านมา +2

    አዳምዬ ፊሎዬ በጣም ናፍቃችሁኝ ነበር እንኳን ደህና መጣችሁ አዳምዬ በጣም ነው የሚያሳዝነኝ ሳሚልኝ ልጅሽን ሳሚልኝ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @hiamanotzewedu9738
    @hiamanotzewedu9738 วันที่ผ่านมา +1

    ፊሎዬ የሄ ፈንዲሻ @ ቆንጆ እድግ በይልኝ 😘🙏❤️❤️❤️
    አዳምዬ እድግ በልልኝ ሲያምሩ ደሞ ::
    ሳምርዬ @ ፋሂ በጣም ጎበዝ
    እናትና @ አባት ናችሁ በርቱ
    ለወጣቱ መልካም አርአያዎች ናችሁ ::
    ሳምርዬ ክበሪልኝ
    መድሀንያለም ከፍ ያርግሽ ምክር ትስሚያለሽ.. ፊሎዬን እርጉዝ ሁነሽ አደራ @ አደራ የትምህርትሽን ነገር ብዬ ጨቅጭቄሽ.. you didn’t it Congratulations 🎉 ገና ዶክተር ትሆኛለሽ keep it up 👍 🙏🙏🙏✝️❤️❤️❤️😍

  • @Mattew151
    @Mattew151 วันที่ผ่านมา +10

    ወይ ዝሆኔ ይሄኔ አድፍጣ ሻንጣዋን እያየች ነው😂

    • @Foreverfree00
      @Foreverfree00 วันที่ผ่านมา

      Hahahaha

    • @SalamS-z3j
      @SalamS-z3j วันที่ผ่านมา

      😂😂😂😂😂😂በሳቅ ልገለኝ ነው እኔስ እየሽቀለችብን ነው😅

    • @fatimaabdallah1397
      @fatimaabdallah1397 22 ชั่วโมงที่ผ่านมา

      😅😅😅😅

    • @መሠረትተዋህዶ
      @መሠረትተዋህዶ 21 ชั่วโมงที่ผ่านมา

      ፒንክና፣ ጥቁሩን!$800.=😅

  • @helenkebede4056
    @helenkebede4056 22 ชั่วโมงที่ผ่านมา +1

    ሳምሪ እና ፋኒ ሲበዛ አራዶች ናቸው ማርያምን ስወዳችሁ❤❤❤❤

  • @meseryebuzeman.21
    @meseryebuzeman.21 19 ชั่วโมงที่ผ่านมา +4

    ከቲክቶክ ወሬ ለቃቅማቹ መታቹ ኮመንት ላይ ሻንጣ ምናምን የምትሉ ሰዎች ያልተማራቹ እና አራጋቢ እድሜ ልካቹን እንዳሽቃበጣቹ የምትኖሩ የራሳቹን ላይፍ አትኖሩም በማያገባቹ ገብታቹ ከምትፈተፍቱ 🙊🙉😳🤔🤔🤔🤔🤔

  • @Beza-tv4fw
    @Beza-tv4fw 21 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    እንኳን በሰላም ገባችሁ እንኳን ከልጆቻችሁ በሰላም ተገናኛችሁ ተመስገን ነው አደጉ የኔ ጣፋጮች አድግ በሉ ጎበዝ ቪሎ አማርኛ ለመዳለች🥰🥰-❤❤❤

  • @bethel2787
    @bethel2787 วันที่ผ่านมา +5

    አዳም በሶስት ወር ውስጥ በጣም አድጎ ባህሪው ተቀይሮ በጣም ታዛዥ ቋንቋም እንግሊዝኛ አዳብሮ፣ ፊሎ ቀልጣፋ ነች፣ ልብ እስኪያረጉና ባበሻ ስርአት እንዲያድጉላችሁ አያታቸውጋር ብትተዋቸው እናንተም ስራችሁን ያለሃሳብ ትሰራላችሁ።

    • @betelmulu4897
      @betelmulu4897 วันที่ผ่านมา +1

      በጣም ለልጆች እዛ ይመቻቸዋል ቢናፍቁም ዛሬ እግዚአብሔር ይመስገን በየ ስአቱ በቪዲዮ ማውራት ይቻላል እዚህ ተዘግተው እየዋሉ ደክሞን ስለምንመጣም የሚፈልጉትን ያክል አቴንሽን አንሰጣቸውም ልጆች ደግሞ ጨዋታ ይፈልጋሉ ከቤት ውጭ ለምሳሌ አሁን ያሉበት ግቢ ቤት ስለሆነ በኳስ እንኳ ይጫወታሉ ደግሞ በአያት የተያዘ ልጂ እድለኛ ነው

  • @MFamily569
    @MFamily569 วันที่ผ่านมา +6

    😢 እኔምልጀን እማገኝበትቀን ናፈቀኝ ያርቢ እንዴስዴት መራራየለም እናትናልጅንየሚለያይ ለማያልፍ ድካም ብቻ

  • @yayahala615
    @yayahala615 5 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    አዳምዪ ባባዪ ሲያምር ናቲን ነው የሚመሰለው ጌታ በሞገሱ ያሳድግላችሁ ❤❤

  • @FfFf-wg2dx
    @FfFf-wg2dx 20 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    ውይ ኣዳም ግን በናፍቆት ፈዘዋል የኔ ኣባት ፈጣሪ ያሳድግህ ፊሎም የኔ ቆንጆ❤❤❤❤❤❤

  • @abeerabeera7937
    @abeerabeera7937 23 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    Samirye beferesh le enatish melis atisch.... Anch beka yetekebershina yetebareksh nesh beteley belijochish.... Zare lay anch mitserwun sira nege siyadigu silemyayayut ❤

  • @Rተስፈኛዋ
    @Rተስፈኛዋ วันที่ผ่านมา +6

    ይሄቤትቀዘቀዘ የትገባችሁ ለካሀበሻወረተኛነዉ ብራክቸምሩ ቻናላችሁ ይነሳ ❤❤❤❤

  • @SeliEmati
    @SeliEmati วันที่ผ่านมา +7

    ፋኒን ይወዱታል ልጆቹ ሳምሪ ቅረቢያቸው እንደሱ

  • @meseryebuzeman.21
    @meseryebuzeman.21 19 ชั่วโมงที่ผ่านมา +3

    ሳምሪ ግን ወደ ወንዱ ልጅን ነው ፍቅር የምታበዢው ወንድ ልጅ እናቱን ይወዳል ስለሚባል ነው አደል ውይ ፊሎዬስ የመጀመሪያሽ 🙉🤣🤭🤭🥰🥰🥰🥰🥰

  • @Mecki-od7yc
    @Mecki-od7yc วันที่ผ่านมา +5

    የኔ ቆንጆ ሲያምሩ ፈጣሪ ያሳድግላችሁ በተለይ ወንዱ ልጅ በጣም ነው የሚያሳዝነው 😘😘😘😘😘😘😘😘🥰🥰🥰🥰🥰

  • @መኪነኝመኪነኝ
    @መኪነኝመኪነኝ 3 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    Mash allah allah yasadilach dse tilaalch🥰👬

  • @NaryOuannes
    @NaryOuannes วันที่ผ่านมา +1

    ፊሎ እነ አዳም ሰላየዋችው ደሰ ብሎኞአል🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉

  • @mamefenta
    @mamefenta 13 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    ዋውው ለልጆቹ አዲስአበባ ተመችቷቸዋል ማሻአላህ አድገዋል ልጆች ነፃነት ሲያገኙ እንደፈለጉ ሲጫወቱ አእምሮ ደስተኛይሆናሉ 🎉

  • @zheh9061
    @zheh9061 วันที่ผ่านมา +1

    ሻጣውን ቀርቶ አቺንም በግድሽ የመውሠድ መብት አለኝ ብለሽ አሥቂያት እናትሽን መጥፎ እዳመልሽ አቺ እሷ ቀልድዋን ይመሥለኛል በተረፈ ደሥ ትላላችሁ❤❤❤❤

  • @NaNa-lw3xq
    @NaNa-lw3xq 13 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    ልብ ያለው ከእናተ ብዙ ይማራል ፈጣሪ ይጠብቃቹ

  • @Teddy-m3v
    @Teddy-m3v วันที่ผ่านมา +3

    እናንተ የልጅ አዋቂዎች ጀግናዎች ናችሁ::

  • @خالدخالد-و1ص
    @خالدخالد-و1ص วันที่ผ่านมา +2

    አካም ውልቴ ሻንጣው ሳርዬ😂❤❤❤😅😅😅😅😅😅😅🎉

  • @BBiscuti
    @BBiscuti 22 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    Ufyi dasi sitlhu egzabhre yasdgachu 🎉🎉🎉❤❤❤ wudid felo &admi

  • @ጋልውቅሮ
    @ጋልውቅሮ วันที่ผ่านมา +1

    ወይኔ በሳቅ ሞትኩ ኣዳም ኣይንህን ጨፍን የባላል በኣንድ ኣይኑ ያያል😅😅😅😅😅😅😅😂😂😂😂😂

  • @yostinayosti-v6y
    @yostinayosti-v6y 20 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    ፊሎዬ ልእልት አዳምዬ ንጉስ🥰እግዚአብሔር ያሳድጋቹ🙏

  • @userenter2635
    @userenter2635 23 ชั่วโมงที่ผ่านมา +2

    እስኪ ለራሳችሁ የሚከብዳችሁን ኮመንት ለሰው አትፃፉ ነውርነው እድለኛ ሆነው በአያት እጅ ቢድጉ እንዴት ደስ ባለነበር የኑሮ አለመመቻቸት እንጂ ተጌቶነው በአያት እጅ ማደግ እድለኝነትነው ባለፈው ስለ አዳም ብዙ ስታወሩ ነበር ይሄው ያወራል አታፍሩም አሁን ማሰብ የሚችልሰው ምንም በማያቁ ሕፃናትላይ እነሱን የማይመጥን ኮመንት ባሰጡ የሚማምሩ ሕፃኖች ናቸው ምን ይሁኑላችሁ

  • @tig-dm8pb
    @tig-dm8pb วันที่ผ่านมา +6

    ልጆቹ ኢትዮ ተመችቷቸዋል❤

    • @reyuyenu340
      @reyuyenu340 18 ชั่วโมงที่ผ่านมา

      ብር ካለ ኢትዩ ይመቻል እኮ ግን ከናት ካባት ጋር እነረሰ ለልጆቼ ሰል ሰራም ትቻለዉ እንኳን አገር ጥያቸዉ ልመጣ😢😢😢

  • @ቡራቅ-ረ5ጠ
    @ቡራቅ-ረ5ጠ วันที่ผ่านมา +8

    አዳም ትንሽዬ ድንች ሳሚሪ ወደ ጀርመን ስትመለሺ ለሰጆቹ ይዘሻቸዉ ሂጂ እዛዉ ይሻላቸዋል እናት ምንም ባይኖራት ፈሷም ቢሆን ምቾት ነዉ

    • @habtamabera1481
      @habtamabera1481 วันที่ผ่านมา +2

      😂😂😂😂😂 ፈሱዋ

    • @himanotdegene5194
      @himanotdegene5194 วันที่ผ่านมา +1

      @@ቡራቅ-ረ5ጠ አያት ትበልጣለች

    • @ቡራቅ-ረ5ጠ
      @ቡራቅ-ረ5ጠ วันที่ผ่านมา

      እሱን ስትገረፊ ታወሪዋለሽ​@@himanotdegene5194

    • @fikirm2162
      @fikirm2162 วันที่ผ่านมา

      Ljoch fikir yalbet bota yedgu enj yetm beyadgu menm ayhonme seyadgu enate yelalu

    • @Foreverfree00
      @Foreverfree00 วันที่ผ่านมา

      ክክክክክክ😂😂😂😂😂😂😂😂 ፈሷም የሚለው ወድጄዋለው

  • @fatmahhhhh5447
    @fatmahhhhh5447 23 ชั่วโมงที่ผ่านมา +3

    የፋኒ ቤተሰዎች ጨዋ ናቸው❤

  • @romanasemelash5609
    @romanasemelash5609 วันที่ผ่านมา +3

    The way Adam close his eyes hahaha he remind me my childhood 😂

    • @Zehara244
      @Zehara244 วันที่ผ่านมา

      😂

  • @ስልጤቱያብ
    @ስልጤቱያብ วันที่ผ่านมา +1

    ማሻ አላህ 3 ልጅ አርገሽ❤

  • @mesereteshete4436
    @mesereteshete4436 วันที่ผ่านมา

    ኡፍ የኔ ልጆች ፊሎ አዳም ስላየኋችሁ ደስ አለኝ❤❤❤❤

  • @Emabet-u1f
    @Emabet-u1f วันที่ผ่านมา

    የኔ ማሮች ፍጣሪ ያሳድግላችሁ❤❤❤❤❤❤

  • @adamia3883
    @adamia3883 6 ชั่วโมงที่ผ่านมา +1

    Lovely family 🥰🥰😍🙏

  • @MekedesMekedes-j8r
    @MekedesMekedes-j8r วันที่ผ่านมา +1

    ❤❤ ምርጥ ቤተስብ

  • @MekdesAyalew-fk9dz
    @MekdesAyalew-fk9dz วันที่ผ่านมา

    የኔ ማሮች እድግ በሉ እግዚአብሔር በጥበቡ በሞገሱ ያሳድጋችሁ 🥰🥰🥰🎉🎉🎉🎉🎉🎉

  • @Rተስፈኛዋ
    @Rተስፈኛዋ วันที่ผ่านมา +3

    ልጆችሽንመልሽ ❤❤❤❤❤ትንሹእኮ 😢😢😢እረሳሽ ቢከብዲም አትለያቸዉ

    • @himanotdegene5194
      @himanotdegene5194 วันที่ผ่านมา +2

      @@Rተስፈኛዋ አያት ትበልጣለች

  • @tablusht3048
    @tablusht3048 วันที่ผ่านมา

    የኔ ጊታ አዳም በጣም አይን አፊረ ነዉ የምር እሜሽኩሩመመዉስ ነግር ❤❤❤❤❤❤

  • @lijfasikatube1322
    @lijfasikatube1322 8 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    ልጆቻችሁን ከናተ አትለዩወቸው እሚከፈለውን መስዋት ከፍላችሁ እራሳችሁ አሳድጉ ጭራሽ ነፍስ ካወቁ ቡሀላ ይጎዳሉ😢❤❤❤

  • @seyatube5967
    @seyatube5967 20 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    ጩ ጨው ግን የመጨረሻ አደገኛ ነው😂 አንድ አይኑን ጨፍኖ ባንዱ አጮልቆ ያያል😂😂😂

  • @halimabetadem155
    @halimabetadem155 วันที่ผ่านมา +2

    አላህ ያሳድግላችሁ አትለያቸው

  • @hirutyadeta4254
    @hirutyadeta4254 20 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    ፊሎዬ ጥውልቅ ልጅ ሆናለች❤❤❤❤❤❤

  • @sebelsolo6381
    @sebelsolo6381 วันที่ผ่านมา

    በርቱ ልጆቻችሁጋር በስላም ያኑራችሁ !
    ስላማችሁ ይብዛ!🙏🏾✌🏽

  • @makebmakeb9987
    @makebmakeb9987 6 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    ኑሮሽን ህይወትሽን ቤተሰቦችሽን አንቺን ልኡል እግዚአብሔር ከክፉ አይን ይሰውርልሽ ዛሬ አርሴሚዬ ነች አልሴምዬ በእንቁ ዘንባባዋ ትሸፍንሽ ሳምሪዬ

  • @Haregwa-n9k
    @Haregwa-n9k วันที่ผ่านมา

    keljochachu gar sletegenagnachu des blognal enem nafkewgn neber samulgn adamye FIloye ❤❤

  • @yordilala9699
    @yordilala9699 วันที่ผ่านมา

    fani samrin setrat miste belat be enatk❤❤❤

  • @susutube360
    @susutube360 วันที่ผ่านมา +5

    ሻንጣየን ሰርቀውኛል እያለች ነው ጁጁ ምን ትላላችሁ😂😂ግን ጁጁ ያማታል እዴ😢😂

    • @Somedt
      @Somedt 23 ชั่วโมงที่ผ่านมา

      ዝም በይ ወረኛ

  • @mintamir4333
    @mintamir4333 20 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    የኔውዶች እግዚአብሔር ያሳድግላችሁ

  • @AbebaKebede-c8w
    @AbebaKebede-c8w วันที่ผ่านมา +1

    You are the best
    ❤❤❤

  • @ZenashGebru-u2g
    @ZenashGebru-u2g วันที่ผ่านมา

    Felo and Adam good to see you. Felo adgch .
    Samri why you are not going to ur gramm house? Why why we need to see ur grammm

  • @T2F124
    @T2F124 วันที่ผ่านมา

    በስመአብ ጌታዬ እንዴት እንደደነገጥኩ ሳምሪ የፊሎን የፀጉር ጌጥ አድርጋው ጭንቅላቷ ላይ ምን ሆና ነው ብዬ የኔ ውድ እህት በጣም ነው የምወድሽ ፈጣሪ ከነልጆቻችሁ ይጠብቃችሁ❤❤❤

  • @አፀደማርያም-ቨ2ጐ
    @አፀደማርያም-ቨ2ጐ วันที่ผ่านมา

    ❤❤❤❤ወይ አዳም በጣምአደገ ፊሎ ጣፋጫ እመቤቴታሳ ድግላችሁ አዳምጨፍን ሲባውይ😂❤

  • @decor_vibe1
    @decor_vibe1 23 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    እኔ ግን ጌታን ገና አንድ ልጅ ነው ያለኝ እና የባሌ በተሰቦች እኔ ያለሁበት ሀገር ነው ያሉት የኔ ኢትዮ እና አንዳንዴ ከdaycare አውጥተው ይወስዱታል አያቶቹ እኛ ስራ ስንሆን በጣም ምርጥ በተሰብ ናቸው ከኔ በላይ ነው እሚያቀብጡት ነገር ግን በሂወት እስካለሁ ልጆቼን ከአጠገቤ አላርቅም በፍፁም አልችልም።

  • @ነኝየኤፍሬምአፍቃሪ
    @ነኝየኤፍሬምአፍቃሪ วันที่ผ่านมา +5

    አደኛ👍👍

  • @tig-dm8pb
    @tig-dm8pb วันที่ผ่านมา

    የኔ ምርጦች ንቃችሁ ዝም እዚህ ላይ የወሬ ሱስ ዬለባችሁ እረ እድ ሰው አስቡ❤

  • @HadyaHadya-b6c
    @HadyaHadya-b6c วันที่ผ่านมา

    ስታምሩ አላህ ይጠብቃችሁ❤

  • @tigisttsegaw4253
    @tigisttsegaw4253 18 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    Lovely boy, lovely girl I love you so much summary your children I love you so much. God bless you really little boy. One I love you very much. I am very happy today. Understood you first time. I am cried now and I am happy I wanted together like that.🎉🎉🎉🎉🎉👏👏😂👍🇲🇱🇬🇧🎉🎉

  • @mesibrhane78
    @mesibrhane78 วันที่ผ่านมา

    በጣም ነው የናፈቁኝ እኔን እፍፍፍፍፍ እንደ ልጅ የሚያስደስት ነገር አለ ግን ፒሪሰስ ፊሎዬ ንግስቲቱ ንጉሱ አዳም ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤ በጣም ነው የምወዳችሁ እሽ ❤❤❤❤❤

  • @kalkidanendale5404
    @kalkidanendale5404 วันที่ผ่านมา +1

    Adam is going to be a genius!

  • @hiamanotzewedu9738
    @hiamanotzewedu9738 วันที่ผ่านมา

    Wow feloye you are modeling 😘❤️❤️❤️

  • @yeneneshselehi7994
    @yeneneshselehi7994 วันที่ผ่านมา

    Beautiful family I heard aby voice am happy can you say hello please

  • @Meseret2023-zf8fg
    @Meseret2023-zf8fg วันที่ผ่านมา +1

    Egzyabehar yasadegelacheu ❤❤❤

    • @SheenaBh
      @SheenaBh 5 ชั่วโมงที่ผ่านมา

      Amen 🙏

  • @Dasi2024-m7g
    @Dasi2024-m7g 22 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    Yene marochii egzaber yasadigachuu uuuu❤❤❤❤

  • @mekdeskifle9077
    @mekdeskifle9077 23 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    Beautiful Family ❤

  • @SaraSara-kc8lt
    @SaraSara-kc8lt วันที่ผ่านมา

    ፊሎዬ አዳም ስወዳቹ እመቤቴ ታሳድግላቹ ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @enatyekonhye894
    @enatyekonhye894 วันที่ผ่านมา

    መንፈሳዊ ነገሮችንም አስተምሯቸው❤❤❤

  • @azaludeneken8461
    @azaludeneken8461 วันที่ผ่านมา +1

    Kkkkkkkk yee Bag 🎒 gegiis Shataa naa jalaa haatanii jechaa turee geginii😂😂😂😂

  • @chiefyahyatube9011
    @chiefyahyatube9011 20 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    አዳም ፀበይታኝ ነው❤ ስወደቹ❤❤❤

  • @አቡዬTUBE
    @አቡዬTUBE วันที่ผ่านมา

    Adam and Flo God bless you in Mogos

  • @gentenegawessaru
    @gentenegawessaru วันที่ผ่านมา

    Jene konjouoch egzabare ysadegachu🥰🥰🥰🥰

  • @reemaalkaabi7988
    @reemaalkaabi7988 วันที่ผ่านมา

    እድግ ይበሉላቹ የኔ ማሮች

  • @salim3673
    @salim3673 วันที่ผ่านมา +1

    ❤❤❤❤❤እግዛቤእር ያሳዲግልሺ

  • @WerrySeyoum-vc6rw
    @WerrySeyoum-vc6rw 22 ชั่วโมงที่ผ่านมา +1

    ሻንጣውን መልሱ እና ሰላማችን እናገኝ 😂😂

    • @ህሊናትዩብ-ዸ8ቈ
      @ህሊናትዩብ-ዸ8ቈ 21 ชั่วโมงที่ผ่านมา

      😁😁ሆ ወረደችብን እኮ እኛ የሰጠናት ይመስል😂😂

  • @askidesta4271
    @askidesta4271 วันที่ผ่านมา

    ምርጦችየ❤❤❤❤

  • @የጉራጌአዶትyoutube
    @የጉራጌአዶትyoutube 6 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    ደስ ስትሉ ሳምሪ በልጆችስ ያስደስትሽ እኔም እርጉዝ ነኝ የመጀመረያዬ ነው ከ10አመት ስደት በኃላ አላህ በሰላም ያሳቅፍሽ በሉኝ ውድ የሀገሬ ልጆች ዩቱብም ከፍቻለሁ አበረታቱኝ

  • @Rachoየቡታጀራዋ
    @Rachoየቡታጀራዋ วันที่ผ่านมา +14

    ሻጣውን መልሺ ብላሻለችዝሆን😅😅😅

    • @WrerFset
      @WrerFset วันที่ผ่านมา

      እኔም ሰምቻለሁ 😂😁😁😁

    • @amalnohaleb1405
      @amalnohaleb1405 วันที่ผ่านมา

      😂😂😂😂😂😂😂

    • @habtamabera1481
      @habtamabera1481 วันที่ผ่านมา

      አቃጣሪ ምን አገባሽ

    • @Rachoየቡታጀራዋ
      @Rachoየቡታጀራዋ วันที่ผ่านมา

      @@habtamabera1481 አቺ እራሱ ምን አገባሽና ምን አናደደሽ አሽቃባጭ

    • @emoydseta2899
      @emoydseta2899 วันที่ผ่านมา

      😢ቆይ፡አቤ፡እዳው፡ግን፡ፈጣሪ😮አላችሁ፡እዴህ😮መርዝ፡ምትነሰንሱት፡ማለቴ፡በማይመለከተን😮ምንገባው😢