በየፍርድ ቤቱ የሚስማዉ የፍቺ መጠን በጣም አስደንጋጭ ነው | ናብሊስ | ሀገሬ ቴቪ

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 17 ธ.ค. 2024

ความคิดเห็น •

  • @rahelgmeskel2930
    @rahelgmeskel2930 9 หลายเดือนก่อน +2

    To z point yehone program new.betam tekmognial❤❤❤

  • @yemesrachtessema5062
    @yemesrachtessema5062 ปีที่แล้ว +6

    እጅግ አስተማሪ ፕሮግራም ። እናመሰግናለን

  • @amarecheklu5958
    @amarecheklu5958 ปีที่แล้ว +3

    ክብር ይስጥልን

  • @hirut9944
    @hirut9944 ปีที่แล้ว +1

    የወጣቱን ስነልቦና የተቆጣጠረውን ከውጪ የመጣ እንስሳዊ ባህሪያቶችን የምናስወግድበት እንዲህ ያሉ በራሳችን ግብረገባዊ እሴት የታነፁ ፕሮግራሞች በብዛት ሊኖሩን ይገባል። እናመሰግናለን!🙏🙏🙏

  • @unitedethiopia1348
    @unitedethiopia1348 ปีที่แล้ว +3

    መጀመሪያ ፈጣሪ ይባርከው 🙏
    ለፍቺ ሳይግባቡ ተጋብተው ሲግባቡ ይፋታሉ! ይባላል
    ቤተሰብ ጓደኛም አስተዋፆም አለው !!
    ኢኮኖሚ በስምምነት ይስተካከላል!!
    በጣም ጥሩ ትምህርት የምትሰጡት ተባረኩ !!ይቀጥል PLS

  • @mardakelemework271
    @mardakelemework271 ปีที่แล้ว +2

    ተባረኩ በጣም ፈዉስ ናችሁ

  • @altubeti7567
    @altubeti7567 ปีที่แล้ว +1

    ደስ ሚል ፕሮግራም ነው ናብሊስ ምን ማለት ነው ግን🥰🥰 ደስ ሚል ትርጉም ይኖረዋል መቼም

    • @hlinaminyilal7540
      @hlinaminyilal7540 ปีที่แล้ว +1

      ናብሊስ ማለት ቃጭል ማለት ነው:: ዋሽንት(አንዲር): በገና: ነጋሪት ለማለትም ይውላል

    • @altubeti7567
      @altubeti7567 ปีที่แล้ว

      @@hlinaminyilal7540 አመሰግናለሁ 🥰 እህቴ

  • @addpuppets9326
    @addpuppets9326 ปีที่แล้ว +5

    የህዝብ ቁጥር መጨመር እና የጋብቻ/ፍች ቁጥርስ አብሮ መጨመር አስተዋፆ ይኖረው ይሆን? በፊት ከነበረው የመረጃ አሰባሰብ(census) መሻሻል ካለ ትንሽም ቢሆን ለቁጥሩ መጨመር ምክኒያት ሊሆን ይችላል? ባደጉት አገራት ሴቶች በትምህርት እና በገቢ ምክኒያት more financially independent ስለሆኑ ፍች ለመጠየቅ አይፈሩም እንዲያውም በአንዳንድ household እነሱ breadwinners ወይም ከባል የበለጠ ገቢ ስለሚኖራቸው ባልን የማዘዝ አዝማሚያ ይታይባቸዋል እናም ያ በራሱ ለአለመግባባት መንስኤ ሆኖባቸዋል:: እናም በኛ አገር እንዴት ነው? Women empowerment ጨመረ ወይስ ቀነሰ? ፍችው የበረታው የተሻለ ገቢ ካለው ጋ ነው ወይስ ደሀው ጋር? Porn የማየት access ያለው ማን ጋ ነው? ደሀው ጋ?

  • @Ema-b4k
    @Ema-b4k ปีที่แล้ว +1

    እውነተነው በጋብቻመሀል የቤተሰብ የጓደኛ ጣልቃ ገብነተነው ለምሳሌ የኔትዳር የፈረሰው በነዜ ምክንያትነው

  • @Fairplay2015
    @Fairplay2015 ปีที่แล้ว

    Betam akabedachehut

  • @ge821
    @ge821 ปีที่แล้ว

    በጣም እናሙግናለን ❤

  • @melatzenebe4565
    @melatzenebe4565 ปีที่แล้ว

    🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏