አቤት omg, this is what I call a HERO. Watching & hearing this makes me hopeful about my country. In a nation where the educated flee the country to serve others for more money, the corrupts snatching from poor folks ጉሮሮ። Very inspirational 👏 Kudos to you.
Wow, I have no words for you Doctor. What an amazing person are you. God bless you and your family. May your dreams come true. Thank you for your great service and kindness.
❤ Oh seifu this show was the best I have seen so far, cause I was delighted to see this girls smile and health returned to normal❤ And especially This Doctor's INCREDIBLE effort to save the lives of the unfortunate ❤
በዚህ ስግብግብ በበዛበት ዘመን እንዲህ ያለ ለሙያውና ላስተማረው ህዝብ ታማኝ የሆነ እጅግ ድንቅ ዶክተር። ፈጣሪ ለታካሚዎች ሲል እድሜና ጤናውን አብዝቶ ይስጥህ።
አሜን አሜን አሜን 🤲🤲🤲🤲💚💛❤️🙏
ተመስገን በእውነት እግዚአብሔር ይመስገን ሉጅቱዋ ግን ለደኩቶር በግል ሕጀሽ እቤት ብተመስገኙው
እዉነት ነዉ! አሜን ያኑረዉ!❤️🙏
Amen Amen Amen 🙏
አሜን ፫
የኢትዮጵያ ሕዝብ በተለያየ ሁኔታ እርዳታ በጣም ይፈልጋል!እንደዚህ አይነቱን ድንቅ ጡሩ ልብ🫀ጠጋኚ ልበ 💓ቀና ስው እግዚአብሄር,ለኢትዮጵያ ሕዝብ ያብዛልን!👍🏽🙏🏾✌🏽🕊️🇪🇹🍁
አሜን አሜን አሜን 🤲🤲🤲💚💛❤️🙏
Dr., you deserve the award "የክፍለ ዘመኑ በጎ ሰው"!
ፈጣሪ በልብ ህመም ለሚሰቃዩ ህፃናት ሲል ዕድሜ ከጤና ጋር ይስጥህ
ሰው እንደዚህ ፈጣሪ ረድቶት ጤናው ሲመለስ ደስ ይላል።በዚህ ችግር ውስጥ ያላቹ የግሸኖ ማርያም ጤናችሁን ትስጣቹሁ።።።።
አሜን አሜን አሜን አሜን 🙏🙏
አሜን አሜን አሜን🙏🙏🙏
አቤት omg, this is what I call a HERO. Watching & hearing this makes me hopeful about my country. In a nation where the educated flee the country to serve others for more money, the corrupts snatching from poor folks ጉሮሮ።
Very inspirational 👏 Kudos to you.
እደግ ገና ልጅነክ ፈጣሪ ጥበቡን ያብዛልህ ካሰብከዉ በላይ ለአተም ለልጆችህም ዶክተር እናመሰግናለን እዳተያሉትን ለህዝቤ ፈጣሪያስነሳልን።
ኑርልን ዶክተር እድሜና ጤና ይስጥህ በእንባዬ ነው የሰማሁት ከማባባያዎችህ ጋር በሀገርክ ኑርልን😢 ❤
በጣም እውነት ሲያወራ አሳዘነኝ😢
ልብ አድማ ግለሰብ በበዛበት ዘመን እንዲህ ያለው ልብ ጠጋኝ ሰው ማየት ልብን ያሞቃል ቤቲ እንኳን ተሻለሽ ቁንጅንጅናሽን ሳላዳንቅ ባልፍ ልቤ ይታዘበኛል ❤።
ድንቅ ሰው የኢትዮጵያ ሰው ከጎኑ መሆን አለበት መንግስት ጨምሮ በኢኮኖሚ መደገፍ አለበት
መንግስት!?😂 እንዲያዉም እንዳያጠፉት መፀለይ አለብን ለዚህ እንቁ ሰዉ!🙏መንግስት ገሎ ገሎ አላልቅ ያለዉን ህዝብ ይሄ ድንቅ ሰዉ እያዳነበት ነዉ!
@@SEP2922 የአገር ፅንፈኞች እና ልባቸው ያበጡት ባንዶች የማጥፋት መንግት አላፊነት አለበት። እኛም እውነተኛ ኢትዮጵያኖች 100% እንደግፈዋለን። 🇪🇹❤️
ዶ/ር ፈጣሪ ጥበቡን ጨምሮ ይስጥህ 🙏 ረጅም እድሜ ያድልህ🙏🙏🙏🥰
በምን ቃል ልግለፅህ ወድማአለም ኡፍፍ እግዚአብሔር ከእኔም ቀንሷ እረዥም እድሜ ከጤና ጋር ይስጥህ ልጆችህንም ለቁም ነገር ያብቃልህ. እህታችንም ኦንኳንም ዳንሺልን 🎉🎉🎉
🥰
ጀግና ዶክተር ነው። እግዚአብሔር በምታደርገው ነገር ሁሉ ያግዝህ። በውጪ ለምንኖረው መፅሀፉን እንዴት ማግኘት እንችላለን ?
ዶክተር ከተናገርከው ሁሉ የደሃውን ገበሬ ስጦታ ያየህበት ዕይታህ ለኔ ልቤን የነካው ነው ። ዘርህ ይባረክ ። ❤
ስብዕናው ደስስስ ሲል አሁንም መድኃኔዓለም ጥበቡን ይግለፅልህ ጤናህን ይስጥህ ፡ እኅታችንም እንኳን ደስስ ያለሽ እንኳን ማረሽ ፡ መጨረሻሽን ያሳምርልሽ የኔ ቆንጆ ❤
እግዚአቤር ይባርክክ ዘመንክክን ይባርከዉ እንዳንተ አይነት ዶክተሮች ያብዛልን ❤❤❤
ክብር ይገባሃል ዶክተርየ ፈጣሪ ዘመንህን ይባርከው ጥበቡን ይአብዝቶ እግዚአብሔር ያድልህ እማየ እንኳን ለዚህ አበቃሽ ለታመሙ ምህረትን ለሞቱ ምህረት ለተጣሉ እርቅን ለሃገራችን ከፈጣሪ የሆነውን ሰላም ያድርግልን
ይህ ሰው ከእግዚአብሔር የተሰጠ ስጦታችን ነው ህይውቱን ትዳሩን ልጆቹን ኑሮውን ሰውቶ ሀሉ ገብቶት የሚሰራ ሰው ነው በሀገር በመንግስት በባለሀብት ሊደገፍ ይገባዋል ሰው መቀበል እንጂ መስጠት ይከብደዋል ይህ ሰው ተዘርግቶ እየሰራ ነው የቤቱን የልጆቹን ለስራ የሚሆነውን አስብለት
ሰይፍሻ እንደዚ አይነቱን ድንቅ ሰው❤ ስታቀርብ ነው ሚዲያህ ተገቢውን ክብር ጠብቆ መጓዝ የሚችለው። እግዚአብሄር እድሜና ጤና ይስጥህ ዶክተር❤🙏
አሜን እግዚአብሔር ይመስገን.
ዶ/ር እግዚአብሔር ባንተ ላይ አድሮ ሁሌም ስራዎችህየተሣኩ ይሁኑ, ፈጣሪ እድሜና ጤና ይስጥህ.
ዶ/ር ፈቀደን እግዚአብሔር አብዝቶ ይባርከው የልጄን ህይወት ታድጎልኛል እሱን የሰጠን እግዚአብሔር ይመስገን
❤❤❤እጅግ ደስ የሚል ዜና ነው።❤❤❤
ይህ ዜና በጉጉት ስጠብቀው ነበር።ምክንያቱም ባለቤቴ በተመሳሳይ ችግር ስለሆነች በአመማት ቁጥር ጭንቀታችን ልክ የለውም። ዛሬ በቤቲ መዳን እኛም ተስፋችን ጨምሯል። ዶ/ር ፈቀደና ሰይፉ ረጅም እድሜና ጤና ይስጣችሁ።
ዶ/ር ፈቃደ አለኝታ ለሀገር፣
ደግ ሩህሩህ ቅንና ገራገር፣
የልብ ጠጋኙ የኢትዮጵያ አንበሳ፣
እጁ መዳኒት ነው የሞተ የሚያነሳ።
አንድ ቀን የባለቤቴን ልብ እንደሚጠግንልኝ ባለ ሙሉ ተስፋ ነኝ።
What a beautiful mind? He's an old soul with young eyes. Respect
በጣም ጎበዝ ዶክተር ነህ ትልቅ ልብ ካለ አላህም ያግዛል ረጂም እድሜና ጤና ሰጥቶህ ለብዙ የልብ ህመም ተሰቃዮች የመዳን ሰበብ ያድርግህ አላህ ይገዝህ
አላህ እድሜህን ያርዝመው እዴት ደስ የሚል ሰው ነው አላህ ውለታህን ይክፈልህ ልጆችህን ለወግ ለማረግ ያብቃልህ
ኢትዮጵያየ እንዳንተ አይነት ልጅ ስላላት እድለኛ ናት
አቦ እንዳንተ አይነቱን ያብዛልን እረጅም እድሜ ከጤና ጋር ይስጥህ
በጣም የሚገርም ስብእና አንተ ለእዚህ ሁሉ ሰው ሕይወት እንደለወጥክ የልጆችህን ነገር ያስተካክላል የተባረክ ታድለሀል እነዛ ምስኪኖች ያላቸውን ሲሰጡህ አምላክ የሚያየው ከሌለው የሚያካፍል ነው እግዝአብሔር ሀሳብህን ያሳካልህ
የማቱሳላን እድሜ ፣ የጠቢቡ ሰለሞንን ጥበብ፣ የአብርሃምን እምነት የታይላንድና የባንኮክን የህክምና መሣሪያ ላንተ ይስጥህ አሜን ጌታ ኢየሱስ ለዘላለም ይባርክህ አሜን!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!
ብሩክ ነህ(ሽ)
Wow, I have no words for you Doctor. What an amazing person are you. God bless you and your family. May your dreams come true. Thank you for your great service and kindness.
ዶክተር ፈቀደ አግዋር ድንቅና ውድ ኢትዮጵያዊ ነዎት። እግዚአብሔር ጥበቡንና ዕድሜውን ያድልዎት።
ለካስ ሃገሬ በጎ ሰዎች አሏት ተሟጦ ያለቀ እስኪመስለኝ ደርሼ ነበር ዶክተር ሀሳቤን አስቀየርከኝ አብሽር ኢትዮጵያ ትሸልምሃለቺ
እግዚአብሔር ይመስገን ሌላ የምለው የለም ስለ አንተ ዶ/ር ለሀገሬ እና ለምስኪኑ ማህበረሰቤ አንተን የሰጠን ዘመንህ ይባረክ እድሜና ጤና ይስጥህ🙏🙏🙏
Dr Fekade,proud of you! Keep up your great service.May God bless you!
እንዲህም አይነትም አገር ወዳድ ቅንና ድንቅ ሰው አለ ❤
በእውነት ቃላት አጣሁለት ዘመኑ ይባረክ ሌላ ምንም አልል🙏❤️
ቤቲ እንኳንም ፈጣሪ እረዳሽ ዶክተር በጣም በጣም ነዉ የማከብርህ የማደቅህ የምወድህ ከኔ እድሜ ቀንሶህ ይስጥህ ሁሌም በምሰራዉ ሁሌም እደመማለዉ ፈጣሪ ከነቤተሰብ ያኑርህ ልጆችህን የተሻለ ደረጃ ያድርስልህ
ዶ/ር የኔ ዘመን ጀግና ስላንተ ቃል የለንም።ስለ ቅንነትህ ከልብ እናመሰግናለን።ሀኪም ማለት ከራሱ አልፎ ለሌሎች የሚኖር ከአላህ በተሰጠው እውቀት ለሰዎች መዳን ምክንያት የሚሆን እንደሆነ በተግባር ያሳየኸኝ የኔ ዘመን ጀግና በአላህ መልካም ፍቃድ ያሰብከው ተሳክቶልህ ማየት የእድሜ ልክ ምኞቴ ነው።አላህ ረዥም እድሜ ከመልካም ጤንነት ጋር ይስጥህ
እዲህ አይነት ኢትዮጲያዊ ዶክተር በቁሙ መሸለም አለበት በደሀው ህዝብ ብር ነው የተማርኩት ብሎ አማና የማይበላ አላህ እድሜና ጤና ይስጠው❤
God is working through this man. This hits close to home, god bless all good cardiologists/ cardiovascular surgeons. You truly change lives!
አንተ በእውነት ድንቅ ሰው ነህ ፈጣሪ እሪጂም እድሜ ከጤና ያድልልን እንዳቴ አይነቱን ሰው ያብዛልን❤❤❤
ዶ/ር ፍቃድ እጅህ ይባረክ ለብዚዎች ትረፍ ነጮቹም ከሰው እርዳታ አሰባስበው እውቀትን ይዘውነው ሰው የሚረድት አይዞህ በርቷ ያላቸውን አስከፍል የሌላቸውን እርዳ እግዛቤር ይከፍልካል አንድም ቢሆን ታድገሃል በርታ ለብዙዎች ትረፍ ግልበትክ ይባረክ ፀልየህ ጀመር እግዛቤር ይረዳሃል❤❤❤❤❤❤❤❤
እግዛቤር ልጆች ግን ይባርክ ትዳርክን ይባርክ ልጆችህንም ጥሩ ትምህርት ቤት አስተምራቸው ለነገ እይወታቸው ከተማሩ ምንም አይሆኑም እግዛቤር አለ የነገን ቀን እግዛቤር ያይላቸዋል ያባታቸውን ምርቃት ለነሱም ይተርፋል ❤❤❤❤❤❤
በጎ እና እጅግ መመስገን የሚገባው ትሁት ዶክተር ግዚአብሔርአምላክ ከነመላው ቤተሰብህ አሁንም አብዝቶ ይባርክህ! አሜን
ዬኔ ወንድም ❤❤❤ገና ወጣት ነው እመቤቴ❤❤💙💙ረጅም እድሜ ከሙሉ ጤና ጋር ትስጥህ ብዙ ኖረህ ብዙ እንድትረዳ እግዚአብሔር ጥበቡን ያብዛልህ💚💚❤ክፉ አይንካህ
ሁል ጊዜ የሚገርመኝ የበለጠ የሚሰጡ ሰዎች የበለጠ ትሁት መሆናቸው ነው:: GOD BLESS YOU DOC.
በዚህ ዘመን እንደዚህ አይነት ሰው መገኘቱ በጣም ድንቅ ነው አንተን ለወለዱህና ላስተማሩህ ቤተሰብ ምስጋና ያስፈልጋል በእውነት ይገርማል
ታዳ ምን ይሆናል እንደዚህ አይነት መልካም ሰው መቸ ሀገራችን ላይ ይኖራል እግዚአብሔር እጀህን ይባርክልህ ዘመንህን በሙሉ ይባርክልህ ዶክተር
አቦ እግዚአብሔር ጥበብን አብዝቶ ይስጥህ በእድሜ ያቆይህ እደአተ አይነቱን ያብዛልን ትውልድን የአተን ፈለግ እድከተሉ ተተኪዎችን አብዛልን
ልብን ያህል ነገር ቀዳ ጥገና አርጎ ለማከም ጥሩ ቅን ልብ ይፈልጋል እሱን ደሞ ፈጣሪ ላንተ ሰቶሀል እድለኛ ነህ እግዛብሄር ይመስገን አንተ እጅግ ጀግና ሰው ነህ የኢትዬዺያ ፈርጥ ነህ ቅን ልብ ያለው ዶክተር ብዙ ልቦች በሀገሬ ምድር ያከመ ድንቅ ዳክተር
He is an angel
God Bless him and his family ❤
He should be rewarded at national level God bless you more and more❤❤❤
ዶ/ር እግዚአብሔር ይባረክህ ለደሃ የሚሰጥ ለእግዚአብሔር ያበድራል እርሱም በጎነትን ይከፍለዋል እንደሚል አንተም ዕዉቀትህን ጊዜህን ራሰህን ሰጥተሃል የልጆችህን ፍጻሜ እግአብሔር ያሠምረዋል በጣም ዕወድሃለሁ ተባረክ ጌታ ከአንተ ጋር ይሁን።
እግዚአብሔር ሰዎች አሉት
ለክፉ ቀን የሚጠቀምባቸው ተባረኪልኝ ዘመነህ ይባረክ
አሁንም ጥቡን ይጨምርላችሁ 🙏 የኔም ወንድም ታማሚነው እንዴት ልትረዳን ትችላለህ? እግዚአብሔር እድሜህን ያርዝመው
ልጆችህን ይባርክልህ በሰማይም በምድርም ይመችህ።
doctor እግዚአብሔር እድሜና ጤና ይስጥህ እንወድሃለን🙏🙏big respect
ሀገራችን እደዚ አይነት መልካም ስው ያብዛልን ያርብ።
ይህ cardiac surgeon እዚች ድሀ አገር ውስጥ ፈጣሪ በምክኒያት የፈጠረው ምርጥ ዜጋ ነው:: He is very humble person. ኑርልን!
እግዚአብሔር ይባርክህ ዶክተር ከዚ በላይ እውቀት እና ጥበብ ይጨምርልህ ተባረክ አንቺንም እግዚአብሔር እንኳን ለዚ አበቃሽ የኔ ቆንጆ❤❤❤❤❤❤
ብዙ ነገር መፃፍ ፈልጌ ነበር ግን ዶክተር ፈቀደ ጌታ ዘመንህን ይባርክህ😢
ጀግና ኢትዮጵያ እድሜክን ያርዝመው ዶክተር አስለቀስከኝ እውነት ትለያለ
ዶ/ር እግዚአብሄር ረጅም ዕድሜ እና ጤና ላንተና ለቤተሰቦችህ ይስጣችሁ እንደዛሬ ሰይፉን በኢቢኤስ ከልቤ ሰምቼዉ አላዉቅም ድንቅ ስብዕና ጠንካራ ማንነት እና ጠንካራ መንፈስ አለህ ልጆችህም እንዳንተ ጠንካራ ይሁኑ አሜን ቃላት የለኝም ድንቅ ዶክተር ነህ Brilliant doctor on earth🙏
የህዝብ ኩራት ዘመንህ እግዚአብሔር ፣ይባርክህ ይህን አውቆ ትረድቶ ፣ታላቅ መስዋእት መክፈል ፣ ታላቅነት ነው ዘመንህ ይባረክ ፣ ፀጋ ይብዛልህ።
እህታችን እግዚአብሔር ዳግም በምህረቱ ስላቆመሽ እንኳን ደስ አለሽ🙏🙏🙏 ዶ/ር እግዚአብሔር አምላክ በነገር ሁሉ ይባርክህ ዘርህ ይለምልም ኑርልን እግዚአብሔር ዋጋህን ይክፈልህ🙏🙏🙏❤ ሰይፍሻም ተባረክልን ዕድሜና ጤና ይስጥህ🙏🙏🙏💗
ዶ/ፈጣሪ ጥበቡን ጨምሮ ይስጥ እድሜ ይስጥህ ❤❤❤❤
እያለቀስኩ ነዉ ያደመጥኩት። ያስለቀሰኝ መልካምነቱ ነዉ። በጣም ብዙ ብል ደስ ባለኝ ነበር። ግን ባንድ ቃል ልዑል እግዚአብሔር ጥበቡን ጨምሮ ይስጥህ። በምታደርጋቸዉ ሰርጀሪዎች ሁሉ የ ድንግል ማርያም ልጅ ምህረትን ያድልልህ። ቤተሰብህን ይባርክልህ። ሙያህ ለ ልጅ ልጆችህ ይተላለፍ
እጅህም ዘመንህም ቤተሰብህም አንተም ተባረኩ🙏🥰🥰🥰
ልበ ቅኖች እግ/ርን ያዩታል ይላል መጽሀፉ አንተም ቅን ነህ እ/ር ይባርክህ ባለቤትህንም እንዲሁ ebs ላይም አይቼሀለሁ etv ላይም አይቼሀለሁ ገና ሳትመጣ አዉቄህ ነበር ልክ እንደቤተሰቤ ነዉ ያየሁህ❤❤❤❤❤
ትልቅ ሰው እናመሰግናለን ፈጣሪ አምላክ ጤና እና እድሜ ይስጥህ ልጆችህን ቤትህን ይባረክልህ ያከምከው ሁሉ ይዳንልህ ደስ ብሎህ ኑርልን ጀግና ኢትዮጵያዊ
ዶክተር አንተ ትለያለክ እዉቀትክን ይጨምርልክ ከፈጣሪ በታች የሰዉን ጤና አንደምትሰጥ ጤናእን አላህ ይጠብቅልክ ዋናዉ ጤና ነዉ እና የኔም እህት ከልጅነት ጀምሮ በጣም ያማታል ሲነሳባት ከባድ ነዉ አክምና ግን አርጋ አታቅም ከኢኮኖሚ ማነስ ጉዳይ አሁን ላይ በጣም አሟት እኔ ስደት ነዉ ያለዉት እስኪ ታይዉ ብያታለዉ እመሙ ከባድ ነዉ አላህ አፍያ ያርግልሽ በሉኝ እስኪ እህቴን
ስለሁሉም ነገር ፈጣሪ ይመስገን ዶ/ር ለኔም ብዙ አርገህልኛል ምን ብዬ እደማመሰግንክ አላውቅም ፈጣሪ አሁንም ጥበብክን ይባርክ ፈጣሪ ውለታክን ይክፈል እድሜ ከጤና ጋር ይስጥክ አምናለሁ ከዚ ቡሀላም የብዙ ሰወች እንባ እደምታብስ ፈጣሪ ይርዳክ
እግዚአብሔር ከነቤተሰብህ ረጅም እድሜና ጤና ይስጥልን 🙏❤️
አልሀምዱሊላህ እህታችን እንኳንም ዳንሽ ዶክተር አላህ ይጨምርልህ መማር ማለት ለራስ ጥቅም ብቻ ሳይሆን እዳተ ለሌሎቹ መድረስ ደስ ሲል
እግዚአብሔር ይመስገን ዶክተር እናመሰግናለን እስከ ዛሬ ለሰራኸው መልካም ነገርና ወደ ፊትም ለምትሰራው ሁሉ thank you
ዋው ለካስ ሀገሬ ሰው አላት ዶ/ር መመረጥ ነው ከላይ እግዘብሔር ይባርክ እድሜ ዘመንህን ሁሉ ተባረክ አንተም ቤተሰብህም ጌታ በደሙ ይሸፍናቹ ተባርከ ቅር
እግዚአብሔር ይስጥህ ሰይፉዬ አንተ የኢትዮጵያ እናት እና አባት ነህ እድሜ ለአንተ የስንቱን ህይወት ታደከው
እግዚአብሔር አምላክ ከክፉ ነገር ሁሉ ይሰዉርህ፡፡ እንዳንቴ ያሉ ሰዎችን ስመለከት በሀገሬ የቆረጥኩት ተስፋ ይለመልማል፡፡ ተባረክ! አግንቼህ ባቅፍህ ደስ ይለኝ ነበር!
ለዚህዶክተር በእውነት ቃል የለኝም ክበርልን እንደ አይነት ቅን ዶክተሮችን ያብዛልን በዜ ላይ የሰፈሬ ልጅ በመሆንህ ኮራሂብህ ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
ለኔ ደሞ ጎረቤቴ አብሯደጌ ዶክተር ፈቀደ ኩራቴ ነው እንኳን ደስ አለን 😂❤
Dr., You are a blessing for Ethiopians. May God bless and protect you 🙏
ለሚስኪኑ የሀገሬ ህዝብ ሲል ጌታ እድሜ እዲሰጥህ ከኔ እድሜላይ በጌታ ፈቃድ 10 ቀን እዲስጥህ እጠይቃለሁ
እግዚአብሔር ጤናህን፣ሰላሙን፣ ጥበቡን ጨምሮ ጨምሮ ያድልህ። ኢትዮጵያዬ እንደዚህ ያሉ ልጆችሽን ያብዛልሽ።
ጀግና ጀግና ... ቃላት የለኝም ምስጋናችን ከፍተኛ ነው፤ እድሜና ጤና ይስጥህ ከመላው ቤተሰብህ ጋር
I don't have a word to thank him OMG God bless you more ❤❤❤
❤ Oh seifu this show was the best I have seen so far, cause I was delighted to see this girls smile and health returned to normal❤
And especially This Doctor's INCREDIBLE effort to save the lives of the unfortunate ❤
ዶ/ር ጀግናችን ነህ። እግዚያብሄር ያንተንም የቤተሰቦችህንም ጤና ይጠብቅልን። እያለቀስኩ ነዉ ያየሁህ! እኔስ ለህዝቤ ምን አደረኩ ብዬ እራሴን እንድጠይቅ አርገኸኛል። ሀገራዊ የክብር ሽልማት ይገባሀል! ህይወትህን ኑሮህን ለህዝብህ የሰጠህ ዉድ የኢትዮጵያ ልጅ ነህ። ሁሌም ከፍ በልልን💖💖💖💖
ዶ/ር ፈቀደ እጅግ ትሁት እኔንጃ ስለ እሱ የምለዉ የለኝም ፈጣሪ አብዝቶ ጤናንና እድሜን ይስጠዉ ልጆቹን ቤተሰቡን ክብር ይስጣቸዉ ❤❤❤
ጌታ ኢየሱስ ይባርክህ የእግዚአብሔር ጥበቡን ያብዛልህ
ተተኪ ያንተን ሙያ የተካኑ ባለሙያዎችን በማሰልጠን ለአገራችን የአንተን አይነት ብዙዎችን እንደምታፈራ እርግጠኛ ነኝ ፍቄ። እግዚአብሔር እድሜና ጤና ይስጥህ። ጥበቡን ይጨምርልህ።
በተለምዶ ጀግና ለጦር ሜዳ ብቻ እስኪመስል ነበር። እንደዚህ ያሉ ጀግና ዶክተር ስላለን ደስ ብሎኛል። ክብር ይገባዋል ።
ዶክተር እጅህን አለህ ለነካሀው ሰው በሙሉ መድሀኒት የርግልህ ምርጥ ሰው የንተንም እድሜ አለህ ያርዝመው❤
ዶ/ር እረጅም እድሜ ከሙሉ ጤናጋር እመኝልሃለሁኝ እኅቴ በ15 ዓመቷ በልብህመም እያወራችን ጸጥአለችብን በአንተ ዘመንቢሆን ታድናትነበር ከእግዚአብሔርጋር ሃይልጉልበቱ ይስጥህ የብዙህጻናት ህይወት እየሰጠህነው Thanks♥♥♥ የገረመኝ ነገር ቢኖር በሽመልስ አብዲሳዘመን በአዳነች አበቤዘመን ኢትዮእድትጠፋ ሴራበተደረገባት ዘመን በአብይ ዘመን እንደዚህ አይነት ግንሰው በነጻ የልብህክምና መስራት ማከም ይገርማል
ዶ/ር ፈቀደ፣ በሙያህ ከፈፀምከው ጀግንነት በተጨማሪ ለበርካታ ወጣቶች አርአያ የሚሆን የወገንና የሃገር ፍቅር በማሳየትህ ከልብ አመሰግናለሁ። አንተ "ከዜሮ" ተነስተህ እዚህ ከደረስክ ልጆችህ እንደማይወድቁ አትጠራጠር። የሚመኙት አገር ዉስጥ እየኖሩ ልጆቻቸዉ የታሰበላቸዉ ቦታ ሳደርሱ አሳዛኝ ታሪክ ላይ የደረሱ በካቶችም እንዳሉ አትርሳ። በርታ!
ዶ/ር እግዚአብሔር እድሜና ጤናውን ያብዛልክ ልጆችክንም እግዚአብሔር ለቁምነገር ያብቃልክ ❤❤እግዚአብሔር እንኳን ለዚ አበቃሽ ቤቲዬ ተመስገን ስለ ሁሉ ነገር እግዚአብሔር ይመስገን ❤🙏💚💛❤️🙏💚💛❤️🙏💚💛❤️
አኔ ምን ብዬ እንደምገልፅህ አላውቅም ትህትናህ. ስብህናህ. ወገኖችህን ለማዳን ያለህ ትጋት እድሜህን ያርዝመው ዶክተር
Dr,you are truly wonderful human being and s big time hero for so many people. God bless you !! Keep it up
ይህች አገር እኮ አንድ ሰው 1000 ሆኖ የምናገኛቸው ብርቅዬ አገር የሆኑ ሰዎች አሏት ! ልበ ሙሉ ድብቅ ሰዎች ራሳቸውን ሆነው አገር የሚሰሩ ፣ የምወደው ድንቅ ኢትዮጵያዊ ❤❤❤🙏🙏🙏 እኔ ለዚህ የሀገር ኩራት ቃላት ያጥረኛል ኑርልን እግዚአብሔር ከ ክፉ ይጠብቅህ 🙏
Ere Egzhaber Yibarkh! You are definitely a rare find in Ethiopia. Your humility is extraordinary
ለዶ/ር ፍቃደ እግዚአብሔር ረዥም ዕድሜን፣ ሰላምንና ጤናን እንዲያበዛለት እመኛለሁ።በዕውነት እንዲህ ዓይነት ሃገሩንና ወገኑን የሚወድ ቅን ሰውም አለን።አሁንም እግዚአብሔር ይጠብቀው። ሴትየዋ ግን ጤነኛ አይደለችም እንዴ? አመስግኚው ተብላ በተደጋጋሚ ስትጠየቅ ስለሌሎች ትቀባጥራለች።በአናትዋ ቆማ ማመስገን ነበረባት።
We are Very Proud of you Dr. 🙏🙏🙏
አንተ የተባረክ ሰዉ የድንግል ማርያም ልጅ አሁንም ጥበቡን ይጨምርልህ እድሜህን አብዝቶ ይጨምርልህ አንተ ትለያለህ 🙏❤🙏❤🙏❤
ዶ/ር እግዚአብሔር አምላክ አብዝቶ ይባርክህ በዚህ ለገንዘብ የሚሞት እዝብ ባለበት ጊዜ እንደዚህ አይነት ሰው ማግኘት በጣም ይከብዳል ለቃልህ ታማኝ በመሆንህ በእውቀት ላይ እውቀት ይደርብልህ ሴፍሻም ተባረክ እንደነዚህ አይነት እንቁዎችን ስላቀረብክ
ፈጣሪ ከጥበቡ አይለይህ እጅህን ያሳረፍክባቸው ሁሉ በሱ ጥብ ይባረኩ ዶክተር እረጅም እዱሜ ኑርልን
አሜን አሜን አሜን 🙏
Wow ...what a blessing having person with golden heart??? May God bless u Dr.
ሰይፋም ዶክተርም ጀግኖቻችን ናችሁ አግዚአብሔር አምላክ እድሜና ጤና ይስጣችሁ ዘመናችሁ ይባረክ።
ሠው ለገዘብ ሰውን በሚገልበት ዘመን ሰውን በነፃ ለማዳን ለራሰ ቃል መገባት መታደል ነው ፈጣሪ የሰጠክን ጠጥበብ ያቆይልክ ዶ/ር❤