ማህበራዊ ሞትን ከመሞት የከፋ ሞት የለም! | የበዓል ዝግጅቶች | ሀገሬ ቴቪ

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 17 ธ.ค. 2024

ความคิดเห็น • 29

  • @mekyim2425
    @mekyim2425 6 หลายเดือนก่อน +2

    ❤አንብቡልኝ❤ ናብሊሶች ! እንኳን አደረሳችሁ። ሆስቷ እና ሄኒ ፈገግታቸው የሄኒ ገለፃ ለማድረግ ያለው ፍላጎት ያምራል። የብሬ ሀይማኖታው ትምህርት በጣም ይመቻል። የሽሜ የስነ ልቦና አገላለፅ ሲመች; እናም ሽሜን በምን መልኩ ላግኘውና ልዳን! "ተቸግራለሁ" እባካችሁ።

  • @mhl671
    @mhl671 7 หลายเดือนก่อน +3

    ናብሊሶች እንኳን ለብርሃነ ትንሳኤ በሰላም አደረሳችሁ። እንደተለመደው ግሩም ዝግጅት። ዛሬ ሁላችንም ተሟልታችሁ መገኘታችሁም የበለጠ ውብ አድርጎታል። መርሐግብራችሁን በሙሉ እከታተላለሁ ግን አስተያየት መስጠት ላይ ብዙም አይደለሁም።ብዙ ተመልካች ስለሌለው ግን ይቆጨኛል። መልካም በዓል።❤

  • @seni4966
    @seni4966 7 หลายเดือนก่อน +2

    አሁን ገና በጣም ወቅታዊና ጠቃሚ ፕሮግራም አገኘው እግዛብሄር ዬስጥልን
    መልካም በዓል እመኝላችሁዋለሁ

  • @yoditgirma7651
    @yoditgirma7651 7 หลายเดือนก่อน +1

    እግዝአብሔር አብዝቶ ይባርካችሁ። የጎደለንን የህይወት ቅመም አሳይታችሁን ጣል እንድናደርግበት ስለረዳችሁን አመሰግናለሁ።
    በረከቱን ያብዛላችሁ።

  • @sileshegirma2909
    @sileshegirma2909 7 หลายเดือนก่อน +3

    እንኳን አደረሳችሁ ናብሊስ'ዎች!!!
    ዛሬ የዝግጅት ቦታችሁ እጅግ ያምራል። ለእኔ ደሞ ከሀገሬ ዝግጅቶች የመጀመሪያው ምርጫዬ ናችሁ።ቀጥሎ "መልካ ህይወት" ቢሆንም ልቤ ለናንተ ያደላል😁

  • @enkumariam5461
    @enkumariam5461 7 หลายเดือนก่อน +5

    እንኳን አደረሳችሁ የኔ ቅመሞች ❤❤❤ መልካም የትንሣኤ በዓል

  • @eskedarhibstu8389
    @eskedarhibstu8389 7 หลายเดือนก่อน +1

    ❤❤❤🎉🎉🎉 እግዚአብሔር ይስጥልን እግዚአብሔር አምላክ ኢትዮጵያውያ ይባርክ ሰላም 4አቅጣጫ በመላ አገሬ

  • @Haregi849
    @Haregi849 7 หลายเดือนก่อน +2

    በጣም የምወዳቸው የማከብራቸው ምርጥ ኢትዮጵያዊ ናችሁ እንኳን አብሮ አደረሰን ናብሊስ የምወደው ፕሮግራም ነው

  • @almaz7677
    @almaz7677 7 หลายเดือนก่อน +2

    እግዚአብሔር ይመስገን❤እግዚአብሔር ይመስገን❤እግዚአብሔር ይመስገን❤

  • @bezuneshlemma8825
    @bezuneshlemma8825 7 หลายเดือนก่อน +1

    እኛም በጣም እናመሰግናለን ትክክለኛ የትንሳኤ ትምህርት እኔን በትምህርታቹሁ እንዳነሳቹሁኝ እናተንም እድሜና ጤና ይስጣቹሁ መልካም ትንሳኤ ለሁላቹሁም በዚህ ፕሮግራማቹሁ እኔን ጨምሮ ብዙ ሰው እየተሰራ እንደሆነ ይገባኛል አመሰግናለሁ ።

  • @mogeman3836
    @mogeman3836 7 หลายเดือนก่อน

    አንጀት የሚያርስ programm (ናብሊስ)❤❤

  • @almaz7677
    @almaz7677 7 หลายเดือนก่อน +1

    ❤❤❤🎉እግዚአብሔር ይመስገን❤እግዚአብሔር ይመስገን❤እግዚአብሔር ይመስገን❤🎉🎉🎉🎉

  • @ethiointer12
    @ethiointer12 7 หลายเดือนก่อน

    እንዴት እንደምወዳቹህ💚💛❤️እንኳን አብሮ አደረሰን!!!

  • @BitaMiki
    @BitaMiki หลายเดือนก่อน

    ❤❤❤

  • @fitumteshome9456
    @fitumteshome9456 7 หลายเดือนก่อน +1

    እንኳን አደረሳችሁ

  • @alemanteabejetizie564
    @alemanteabejetizie564 7 หลายเดือนก่อน +1

    እግዚአብሔር ይመስገን new Grum programme enkuan Aderesachihu...nuruln .. endmie tena yistln ..

  • @MartaBiru
    @MartaBiru 7 หลายเดือนก่อน

    እንኳን አደረሳችሁ ውዶችዬ!❤❤❤

  • @BehailuMetaferia
    @BehailuMetaferia 7 หลายเดือนก่อน

    እንኳን አደረሳችሁ! ❤❤❤

  • @selamtefera6597
    @selamtefera6597 7 หลายเดือนก่อน

    ስወዳችሁ እኮ🌺🌺🌺🌺እንቁዎች ናችሁ❤️❤️❤️ መልካም የትንሳኤ በዓል ይሁንላችሁ🌺🌺🌺

  • @betyzmelos4657
    @betyzmelos4657 7 หลายเดือนก่อน

    🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏👏👏👏👏

  • @yimernone4387
    @yimernone4387 7 หลายเดือนก่อน

    we love you all

  • @firewdejene621
    @firewdejene621 7 หลายเดือนก่อน

    Nice nw!
    try to improve your sound quality.

  • @addisalemdollwet3165
    @addisalemdollwet3165 7 หลายเดือนก่อน

    Enqwan Aderesachu

  • @DreamWorkerl
    @DreamWorkerl 7 หลายเดือนก่อน +8

    እየገደለን ያለው አብይ አህመድና የእሱ የአስተሳሰብ ተሸካሚዎች ናቸው።

    • @yh4es
      @yh4es 7 หลายเดือนก่อน

      እየገደለህ ያለው ውስጥ ተቀብሮ አልወጣ ያለው ድንቁርናን ነው
      በዚህ ላይ ጭፍን ጥላቻና ዘረኛነት ነው
      በየትኛውም አለም መንግስት ይመጣል መንግስት ይሄዳል ግን እንደናንተ መሪ የሆነውን ሁሉ በመስደብና በማዋረድ ሳይሆን በምርጫ ነው
      መንግስቱ መንግስቱ አላቾሁ እሱ ሄደ
      መለስ መለስ እሱም ሄደ
      ሀይለማሪያም እሱም ሄደ
      አሁን ደሞ አብይ አብይ አብይ እያልክ ትጮሀለህ
      ስለዚህ
      ጌታ እየሱስንም ቢሆን አትቀበሉትም እሱንም ገደለን ትላላችሁ
      መጀመሪያ አይንህን ክፈት

    • @amhara_1234.
      @amhara_1234. 7 หลายเดือนก่อน

      100% agree. ሁሉም ሊናገረው ፈርቶ ነው እንጂ።

  • @ellenitessema8652
    @ellenitessema8652 7 หลายเดือนก่อน

    Beautiful decore 🎉