የልብ ወግ (Yeleb Weg) “"በጣም የተደሰትኩት የሰርጋችን ቀን ነዉ።” አቤል እና ሳምሪ ክፍል 2

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 25 ต.ค. 2024

ความคิดเห็น • 415

  • @febenshow-7153
    @febenshow-7153 2 ปีที่แล้ว +144

    በትዳር ውስጥ እንዲህ መተዋወቅ መፈቃቀር መከባበር መግባባት ከሰፈነ ይሄ ምርጡ ህይወት ነው💜 በተለይም ያፈቀሩትን አግብቶ መኖር እድል ነው💜 ውለዱ ክበዱ አቦ🙏

  • @አቡጊዳኢትዮ
    @አቡጊዳኢትዮ 2 ปีที่แล้ว +47

    ልቤን በሀሴት የሞላው መስቀሉን በክብር አንገቱ ላይ አስሮ እንዲህ ሲንጎባለል respect

  • @RabyYouTube
    @RabyYouTube 2 ปีที่แล้ว +98

    ሰላምለዚህቤት ያአላህ እነዚህን ጥንዶች ወድጃቸው ልሙትነው ግንማነው እንደኔ የሚወዳቸው አይለያችሁ ውለዱ ክበዱ ፍቅር እስከመቃብሪ ያርግላችሁ ውድድድድድድድድድ

    • @hanagerma9528
      @hanagerma9528 2 ปีที่แล้ว +2

      እኔም በጣም ነዉ የምዳቸዉ ሲያምሩ የምር😘😘😘😘😘😘😘😘❤❤❤❤❤❤❤❤❤

    • @TubeTube-vf4yb
      @TubeTube-vf4yb 2 ปีที่แล้ว

      @@hanagerma9528 በቅንነት እነደማመር

  • @ሰላምሰላምፍቅር
    @ሰላምሰላምፍቅር 2 ปีที่แล้ว +53

    "ለፍቅር ዝቅ መለት ትልቅነት " ነው👌👌👌👍👍👍

    • @TubeTube-vf4yb
      @TubeTube-vf4yb 2 ปีที่แล้ว

      በቅንነት እነደማመር

  • @malefia-music
    @malefia-music 2 ปีที่แล้ว +8

    ጨዋ በጣም ቁጥብ ባልሽን አክባሪ መሆንሽ ያስታውቃል የሴት ቁና ነሽ:: በጣም ደስ ትላላችሁ ትዳራችሁ ይባረክ ::

  • @muluyaliule7046
    @muluyaliule7046 2 ปีที่แล้ว +21

    አቤል የሚገርም ንግግር ነው ትክክል ነክ ሰው መሆን ይቀድማል🥰🥰🥰🥰🥰

  • @rahmatmohammad111
    @rahmatmohammad111 ปีที่แล้ว +1

    ዋው እዲሜ ከጤና ይስጣቹህ አቦ ❤❤❤❤❤❤

  • @ሰላምሰላምፍቅር
    @ሰላምሰላምፍቅር 2 ปีที่แล้ว +52

    የእውነት ትክክለኛ አፍቃሪ ይስጣችሁ 🙏🙏🙏 በጣም ደስ የምትሉ ጥዶች ናችሁ😘😘😘

    • @TubeTube-vf4yb
      @TubeTube-vf4yb 2 ปีที่แล้ว

      በቅንነት እነደማመር

    • @mezmur_channel1
      @mezmur_channel1 2 ปีที่แล้ว

      Ameeen

    • @shawaye5579
      @shawaye5579 2 ปีที่แล้ว

      Amen Amen Amen

    • @blentube3002
      @blentube3002 2 ปีที่แล้ว

      @@shawaye5579 ሰብ አርጊኝ😍😍

    • @blentube3002
      @blentube3002 2 ปีที่แล้ว

      @@mezmur_channel1 ሰብ አረጊኝ😘😘

  • @Eyerus879
    @Eyerus879 2 ปีที่แล้ว +5

    እመቤቴ ድንግል ማሪያም ትዳራችሁን ትባርክላችሁ ውለዱ ክበዱ አቤላ እግዚአብሄር ያፀናክ ነፍሳቸውን ይማርልን እናት አባትን ማጣት ምን ያህል ከባድ እንደሆነው አውቀው አለሁ ግን ትችለው አለህ እግዚአብሄር ላይችል አይሰጥም

  • @ምኞቴይሳካል
    @ምኞቴይሳካል 2 ปีที่แล้ว +12

    የኔ ቆንጆ እንዴት ደስ የምትል ልጅ ነህ የአላህ አላህ ይጠብቅህ

  • @kokobaadena8428
    @kokobaadena8428 2 ปีที่แล้ว +19

    የምር በጣም ደስ የምትሉ ጥንዶች ናችሁ እግዚአብሔር ፍቅራችሁን ያብዛላችሁ

  • @hanagerma9528
    @hanagerma9528 2 ปีที่แล้ว +18

    አቤል እና ሳምሪ ዉለዱ ከበዱ ወልዳቹ ሳሙ ዘርታቹ ቃሙ ቀመናችሁን ሁሉ እመብርሀን ትባርካቹ 😘😘😘😘❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @Lenaebrahim8583
    @Lenaebrahim8583 2 ปีที่แล้ว +29

    🥰በቃ የነዚህ ፍቅር ጥንዶች ወላሂ ምስጥ አልኩኝ በ ፍቅሮች ጨዋታ የአላህ ድምቅ ያለ ፎቃ ነው አላህ ይጠብቃችሁ🥰🥰

    • @TubeTube-vf4yb
      @TubeTube-vf4yb 2 ปีที่แล้ว

      በቅንነት እነደማመር

  • @salamontube
    @salamontube 2 ปีที่แล้ว +42

    ታምራላችሁ 🙏🥰🥰🥰 ሰላም ፍቅር አንድነት ለሃገራችን 🙏🇪🇹🥰🇪🇹🇪🇹🥰 የሀገሬ ልጆች በያላችሁበት ፈጣሪ ከክፉ ነገር ይጠብቃቸው🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰ኢትዮጵያ ለዘላለም ትኑር 💚💚💚💚💛💛💛💛❤❤❤❤❤

  • @ggghhhhk5163
    @ggghhhhk5163 2 ปีที่แล้ว +21

    እነሂን ጥዶች ካአይን ያዉጣችሁ ወለዱ ክበዱ ወለላወቸ ያረብ።

  • @emmy1365
    @emmy1365 2 ปีที่แล้ว +12

    Awwww...ደስ ስትሉ!!! ጌታ እየሱስ ትዳራችሁን ይባርከው!!!!😍🙏

  • @zeynebbinttku2372
    @zeynebbinttku2372 2 ปีที่แล้ว +6

    *_የአሏህ በዚች አለም የሚያፈቅሩት ሰው ጋር በትዳር እንዴመኖር የሚያስደስትነገር የለም ❤❤አይ እኛም በትዝታ አለን ከምንወደው ተለይተን የኛም ኑሮ ይባላል ብቻ አልሀምዱሊላህ_*

  • @ኢዮስያስ
    @ኢዮስያስ ปีที่แล้ว

    በእውነት እጹብ ድንቅ ተሞክሮ ነው እግዚአብሔር አምላክ የተባረከ የተቀደሰ የትዳር ዘመን ያድርግላችሁ ቤተ አብርሃምን የባረኩት እናንተንም በመልካም ፍሬ ይባርካችሁ አሜን
    #የእውነት_ሰው_የሆናችሁ_ናችሁ_መጨረሻችሁን_ያሳምርልን_ወገኖቼ_አሜን ❤
    ሰው ማለት ሰባቱም ባሕርያትን ያስማማ ነውና ሁላችነንም ሰው ያድርገን አሜን

  • @zeyenzeru3059
    @zeyenzeru3059 2 ปีที่แล้ว +10

    የእውነት በጣም ታምራላችሁ!❤️ በትዳር ውስጥ እንዲህ መተዋወቅ መግባባት መፈቃቀር መከባበር ይህ የእግዚአብሔር ስጦታ ነው!❤️ በተለይ የወደዱትን ያፈቀሩትን አግብቶ መኖር መመረጥ ነው! ❤️የድንግል ማሪያም ልጅ ልኡል እግዚአብሔር በልጅ ይባርካችሁ❤️። ኢትዮጵያን እግዚአብሔር ይጠብቃት!❤️

  • @መሲፍቅርከወሎ
    @መሲፍቅርከወሎ 2 ปีที่แล้ว +16

    የፍቅር ታሪክ ሰሚ ሁነን ቀረን እረለኛም አድለን

  • @bayushamaer3647
    @bayushamaer3647 2 ปีที่แล้ว +11

    እውናት ነው አይል ያእግዚአብሄር ነው
    ታበረኩ ፈጣር ትደረቹንበእድሜ በጤና በልጅ
    ይበርከቹ

  • @ሰላምሰላምፍቅር
    @ሰላምሰላምፍቅር 2 ปีที่แล้ว +201

    ይችን ኮመንት የምተነቡ በሙሊ ፈጣሪ የልባችሁን መሻት ይፈፅምላችሁ🙏🙏🙏

  • @dijhug4847
    @dijhug4847 2 ปีที่แล้ว +16

    ተባረኩ ወንድሜ ስለወለጋው ድምጽ ስለሆንክልን የአገሬ ልጅ ወሎ ቤተ አማራ ኑሩልን

  • @ሰላምሰላምፍቅር
    @ሰላምሰላምፍቅር 2 ปีที่แล้ว +16

    ባለማህተቦቹ ውበት ዋው ፍቅር ናችሁ👍👍👍😘😘😘

    • @TubeTube-vf4yb
      @TubeTube-vf4yb 2 ปีที่แล้ว

      በቅንነት እነደማመር

    • @meheretdebesay8752
      @meheretdebesay8752 ปีที่แล้ว

      Betam des telalachu zemnachu yebarek yeabrhamna yesara gabcha yadergalachu

  • @mariam3292
    @mariam3292 2 ปีที่แล้ว +9

    ካይን ያውጣችሁ በጣም ነው እምታምሩት የእውነት ፋቅር ይነበባል

    • @TubeTube-vf4yb
      @TubeTube-vf4yb 2 ปีที่แล้ว

      በቅንነት እነደማመር

  • @ethiopiakebede5931
    @ethiopiakebede5931 2 ปีที่แล้ว +11

    ደስ የምትሉ ጥንዶች ፍቅራችሁን ያብዛላችሁ ወልዳችሁ ከብዳችሁ ኑሩ አብራችሁ አርጁ 🙏🏾🙏🏾🙏🏾ታምራላችሁ❤️

  • @abitimengistu4114
    @abitimengistu4114 2 ปีที่แล้ว +10

    እናመሰናለን አቤሎ ካለሃጥያታቸው ለሚታረዱት ስለሚታረዱትም ወገኖቻችን ባገኘሀው አጋጣሚ ስላስታወስካቸው ድምፅ ስለሆንካቸው እናመሰናሃለን ❤❤❤

  • @muluyaliule7046
    @muluyaliule7046 2 ปีที่แล้ว +9

    ትገርማላችሁ ❤ስታምሩ🥰🥰🥰🥰🥰

  • @Sami-dp5ss
    @Sami-dp5ss 2 ปีที่แล้ว +15

    Oh the level of respect they have for each other is amazing! May The Almighty God bless your togetherness!!

  • @fatmamohammedali3981
    @fatmamohammedali3981 2 ปีที่แล้ว +4

    ሁሉም እንደነተ ቢሆን አረፈነበረ መሸአላህ አላህይጨምረራችሁ ፊቅራችሁን ደሥ ትላላችሁ🥰🥰🥰🥰😘😘😘😘😘

  • @zelekashlulseged9795
    @zelekashlulseged9795 2 ปีที่แล้ว +5

    እግዚአብሔር ይጠብቃችሁ አጥብቃችሁ ፀልዪ በጣም ደስ ይላል ያ ጓደኛህ ለምን ሚዜ አልሆነም? ውይ ዳጊን በጣም እወዳት ነበር በጣም የተባረከ ቤተሰብ መሆኑን በአንተም አየሁት። የኔ ቆንጆ ሙሽሪት ላይሽ ብቻ ሣይሆን ውስጣዊ ስብዕናሽም ደስ ይላል ።

  • @tirste2744
    @tirste2744 2 ปีที่แล้ว +5

    የአመቱ ምርጥ ሠርግ ነው ሺ አመት ኖሮልን ውድድድ ነው የማረጋችሁ

  • @amsalmolla6955
    @amsalmolla6955 2 ปีที่แล้ว +7

    በጣም ነው የምታምሩት ስርአታቹህ ሁሉም ነገራቹህ ያምራል ፈጣሪ ትዳራቹህን ይባርክ❤❤

  • @abebabekele6210
    @abebabekele6210 2 ปีที่แล้ว +6

    እግዚአብሔር እምላክ አብዝቶ ይባርካችሁ
    እውነት ብለሀል የኢትዮጵያ ተስፋዋ እግዚአብሔር ብቻ ነው መፀለይ ግድ ነው

    • @TubeTube-vf4yb
      @TubeTube-vf4yb 2 ปีที่แล้ว

      በቅንነት እነደማመር

  • @hiwetgebreyohannes2458
    @hiwetgebreyohannes2458 ปีที่แล้ว

    እቺ ጭፈራቹ ግን በጣም እደጋግማታሁኝ ዜማው ደስ ትለኛለች እናንተም። ባለቤትሽ የግድ ሁኖበት እንጂ አነፋር መሆኑን ያስታቃል እድሜህ ረጅም ይሁን እህትህም ያንተ ሰርግ ማየትዋ እድለኛ ናት ስታለቅስ አለቀስኩኝ ከስዋ ጋ እንዃን ደስ አላት አለሽ ዳጊየ። ሙሽሪትም የትግስትሽ ዋጋ ፍቅር በተሞላ ቤት ገብተሻል በደስታ ኑሪ አሁንም ሙሉ ትግስት ይስጥሽ ጌታ ለባም ነሽ ግን በልብሽ ላይ ነው የጨመርኩልሽ የኔ 👩 እወድሽ አለሁኝ 😍❤❤

  • @BezaZegeye-e9w
    @BezaZegeye-e9w 2 ปีที่แล้ว +7

    እግዚአብሔር ይባርካችሁ እኛንም እንዲህ አይነት አፍቃሪዎች እንድንሆን ይርዳን

  • @merizoli3430
    @merizoli3430 2 ปีที่แล้ว +3

    በጣም ደስ ነዉ የምትሉት የአወራራቹ ለዛ ደስ ሲል በተለይ ሳምሪ ፍቅርሽ ከአይንሽ ላይ ያስታውቃል እግዚያብሄር የትዳር ዘመናቹን ይባርክላቹ 💜💜💜💜

  • @liduofficial6305
    @liduofficial6305 2 ปีที่แล้ว +2

    ወይኔ ደስ ስትሉ በስማም እንደዚ አይነትም ፍቅር አለ ነው ያስባላችሁኝ በእውነት ስታምሩ አይለያቹ🥰🥰🥰

  • @asala3714
    @asala3714 2 ปีที่แล้ว +3

    ፍቅራችሁ በጣም ደስ ይላል ፈጣሪ አይለያችሁ ከሁሉም በላይ ሰለሀገራችን ወንድሜ ያነሳኸው ሀሳብ በጣም ትልቅ አና ጥልቅ ሀሳብ ነው እናመሰግናለን 😍😍😍😍💕💕💕💕💕

  • @haymikebede9891
    @haymikebede9891 2 ปีที่แล้ว +8

    ምርጥ ጥንዶች👌🏾
    እግዚአብሔር ትዳራችሁን ይባርክላችሁ!

  • @ethiopian7940
    @ethiopian7940 2 ปีที่แล้ว +25

    እውነት በምድር ላይ የሚወዱት ሰው ጋር እንደመኖር የሚስደሰት ምን አለ አይለያችሁ❤❤❤ውለዱ ክበዱ

    • @TubeTube-vf4yb
      @TubeTube-vf4yb 2 ปีที่แล้ว

      በቅንነት እነደማመር

    • @hanlove412
      @hanlove412 2 ปีที่แล้ว

      በጣም ስንቶቻችን ነን የምናፈቅረውን አተን በትዝታ ውስጥ ሌላ ህይወት የጀመርነው😭

    • @blentube3002
      @blentube3002 2 ปีที่แล้ว

      @@hanlove412 ደምሪኝ😍😍

  • @Lovewins3908
    @Lovewins3908 2 ปีที่แล้ว +14

    Love these beautiful couple ❤ she is really stunning and humble 💕

  • @ድንግልማርያምእናቴ
    @ድንግልማርያምእናቴ 2 ปีที่แล้ว +7

    እግዚአብሔር ይባርካቹሁ🙏🏾🙏🏾🙏🏾
    በጣም ታምራላቹሁ❤️❤️

  • @hayuweloyewtube542
    @hayuweloyewtube542 ปีที่แล้ว +1

    በጣም ደስየምትሉ ጥንዶች ፈቅረእስከመቃብረ
    ሲደንስ በተለየ ወዋ በራሳቸው ሰረግ የጨፈረት ሙሽሯች ወድ የሀግሬ ልጄች ከስደት መልስ ለኛም ደስ የሚል ህይወት ይስጠን ያረብ

  • @seyatube5967
    @seyatube5967 2 ปีที่แล้ว +1

    እረ በጣም ነው ልጁ ንግግሩ ለሰማው ትልቅ መልክት አለው። ከበላይ አንጠብቅ አላለም ሁላችንም የየራሳችንን መልካም ነገር ላገራችን ለበተሰባችን ለወጎኖቻችን የማበርከት ግዴታ እንዳለብን ነው እየነገሩን ያሉት። ክበሩልን🙌🙌🙌🙌🙌

  • @menberelakew4238
    @menberelakew4238 2 ปีที่แล้ว +8

    ምን እንደምል ግራ ገባኝ።እግዚአብሄር አብዝቶ ይባርካችሁ።እኔንም እንደዚህ አይነት ፍቅር ትዳር ይስጥሽ በሉኝ።ባርኩኝ እናንተ ተባርካችኃል
    አረ ቻናላችሁን ባወቅኩት

  • @montruex1308
    @montruex1308 2 ปีที่แล้ว +1

    ያ ረቢ እንዴት ነው የምታምሩት በተለይ አብራችው ስትጨፍሩ የሰማዩ ጌታ የምድሩ ባለቤት የሆነው ጌታ ረቢ ለዓለሚን ረጅም እድሜ የተባረኩ ልጆች ይስጣችው አሜን በሉ ከክፋ አይን ይጠብቃችው 🤲

  • @sebliyoutube8422
    @sebliyoutube8422 2 ปีที่แล้ว +7

    በጣም ነዉ ምታምሩት መልካም ጋብቻ

    • @TubeTube-vf4yb
      @TubeTube-vf4yb 2 ปีที่แล้ว

      በቅንነት እነደማመር

  • @rhamethabtemuyoutube7632
    @rhamethabtemuyoutube7632 2 ปีที่แล้ว +1

    በቅናት አለቅን ሳምሪ ታምሪያለሽ መልካም ሴትነሽ አቤል ዋዉዉዉ ምርጥ ፍቅር የሆክ ባል ይታደሉታልእንጅ አይታገሉትም አሉ አላህሲያጣምር። ምርርጥ ለምረጥ

  • @abyeaylew7838
    @abyeaylew7838 2 ปีที่แล้ว +3

    ልክ ብለሀል ባለ ስልጣኖቹ ፈጣሪን እረስተውታል እግዚአብሔርም ዝምታው ያስፈራል ከእኛ የሚጠበቀው ሁላችንም በየእምነታችን መፀለይ ነው አቤሎ እናተም የድንግል ማርያም ልጂ ቤታችሁን በበረከት በልጆች ተባረኩ አሜን

  • @edenwolidya6663
    @edenwolidya6663 2 ปีที่แล้ว +13

    ፈታ ያሉ ጥንዶች ፈጣሪ ይጠብቃቹሁ

    • @TubeTube-vf4yb
      @TubeTube-vf4yb 2 ปีที่แล้ว

      በቅንነት እነደማመር

  • @እግዚአብሔርእረኛዬነ-ጀ1ወ
    @እግዚአብሔርእረኛዬነ-ጀ1ወ 2 ปีที่แล้ว +7

    ምርጦቼ እግዚአብሔር ፍቅሩን ይብዛላችሁ በትዳር እደባረካችሁ በልጅም ተባረኩ ታምራላችሁ

  • @ወለየዋነኝ-ኀ4ቨ
    @ወለየዋነኝ-ኀ4ቨ 2 ปีที่แล้ว +14

    ደስ ስትሉ ወላሂ የሰርጋችሁን vidio ከ30 ግዜ በላይ ነው 😁💚💛❤

    • @zahraliban5714
      @zahraliban5714 ปีที่แล้ว +1

      ተባረኩ ውለዱ ክበሩ ትዳራችሁ ይባረክ፣🙏♥️

  • @ሰላምሰላምፍቅር
    @ሰላምሰላምፍቅር 2 ปีที่แล้ว +18

    ለገራችንን🇪🇹 ፈጣሪ ሰላሟን ይመልስልን🙏🙏🙏

  • @Medi-Tube2
    @Medi-Tube2 2 ปีที่แล้ว +11

    ለሊት ላይ ተመስጨ ክፍል አንድን ስመለከት ነበር ትዳር ክቡር ነው ረጅም እድሜ ጤና አብራችሁ እስከ መጨረሻው ትዘልቁ ዘንድ ምኞቴ ነው
    ትዳር በአባቶቻችን ጊዜ ቀረ እያልን ነበር አሁን አሁን ለብዙወች ተምሳሌት የሚሆኑ ጥንዶች እየመጡልን ነው እናም ከትዳር አትሽሹ ጋይስ ተጋቡ ለማለት ነው 👍👍👍👍🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹

  • @kokobaadena8428
    @kokobaadena8428 2 ปีที่แล้ว +7

    ትዳራችሁን እግዚአብሔር ይባርክላችሁ ድምፅህ ደሞ በጣም ያምራል ፍቅራችሁ ያስቀናል ከናተ ብዙ ተምረናል

  • @tsionemariam1121
    @tsionemariam1121 2 ปีที่แล้ว +2

    የእውነት ትክክለኛ አፍቃሪ ይስጣችሁ 🙏🙏🙏 በጣም ደስ የምትሉ ጥዶች ናችሁ😘

  • @tenayetebege1997
    @tenayetebege1997 2 ปีที่แล้ว +1

    የሚገርመው ሳምሪ በጣም ወርቅ ነሽ እሱም የሆነ ደማም ወንዳወንድ ነው የሚገርመው ታሪካችሁ ሠርጋችሁ ብዙ መልዕክት አለው በጣም የተለያችሁ ናችሁ ከልብ የዕውነተኛ ፍቅር ነው አምላክ የሣራንና የአብርሐም ትዳር ያድርግላችሁ ወሬአችሁ ሁሉ አልጠገበኝ አለ ከቶ እንድጠግባችሁ ይህን ቶክ ሾው ቀጥሉበት በተለይ በመጀመሪያችሁ እሱ ዱርዬ የመሰለለችህ እሷም ፉራ ላለመባል የተሸወድሽው እሯ ስንቱ የምታውቁቱን መንገር በርቱ በርቱ

  • @tube-ot5cp
    @tube-ot5cp 2 ปีที่แล้ว +4

    አቤት ደስ ስትሉ ማሻአላህ አይለያችሁ

  • @ሰላምሰላምፍቅር
    @ሰላምሰላምፍቅር 2 ปีที่แล้ว +11

    መጨረሻችሁን ፈጣሪ ያሳምርላችሁ😘

    • @TubeTube-vf4yb
      @TubeTube-vf4yb 2 ปีที่แล้ว

      በቅንነት እነደማመር

  • @lilaahmd8981
    @lilaahmd8981 ปีที่แล้ว +2

    አስለቀሳችሁኘ እናትህን በአፀደ ገነት ያኑርልህ አንዲሁም እህቴ አያትሽንም መልካም ሁሉ እመአላችኋለሁ ጨዋወች ናችሁ እወዳችኋለሁ

  • @ማርያምእናቴእመቤቴድንግል
    @ማርያምእናቴእመቤቴድንግል 2 ปีที่แล้ว +2

    እግዚአብሔር አምላክ ፍቅሩን ያብዛላችሁ
    በጣም ነው ደሰ የምትሉት

  • @rfds7894
    @rfds7894 2 ปีที่แล้ว +3

    ❤❤እመ ብዙሀን አሁንም ፍቃራቹን ታብዛው ❤❤
    ግን የምር እንደዚህ ሰው አኮ ነው የጠፋው እራሱን ግልፅ አርጎ የሚቀርብ የምር አሁንም እጭ ደግሞ ፍቅር አለ እንዴ ሶስት ወር ለማይቀይ ፍቅር 😭😭😭

  • @almazmekonnen1297
    @almazmekonnen1297 ปีที่แล้ว +1

    በጣም ደስ የምትሉ ባልና ሚስት እግዚአብሔር የአብራሓምና የሳራ ትዳር ያርግላችሁ 🙏🏽

  • @hayuhayu8361
    @hayuhayu8361 2 ปีที่แล้ว +2

    ተግባቡቶ መጋባት እንዲህ ነዉ 💖💖💖💖💖💖💖አስተሳሰብ ንግግር🙏🙏🙏

  • @memmeem7920
    @memmeem7920 2 ปีที่แล้ว +7

    ስታምሩ ማሻአላህ 2ታቹም ፍቅረ ናችሁ

    • @TubeTube-vf4yb
      @TubeTube-vf4yb 2 ปีที่แล้ว

      በቅንነት እነደማመር

  • @zufanlemma2142
    @zufanlemma2142 2 ปีที่แล้ว +5

    Beautiful! Ideal partners. God Bless the love & respect they’ve for each other always. Amen!!

  • @novaa.a7053
    @novaa.a7053 2 ปีที่แล้ว +1

    ማሻአላህ በጣም ነው ደስ የምትሉት አላህ ፍቅራችሁን ይጨምርላቹ

  • @evaaragie4270
    @evaaragie4270 2 ปีที่แล้ว +3

    Wow I also learned that your sister Dagi was involved to keep your relationship in a good condition. I admire her. I teeallx appreciate her. Wow. Most of the husbands family are the ones who destroyed a lots of marriages.

  • @workneshtedla5512
    @workneshtedla5512 2 ปีที่แล้ว +8

    በጣም ታስቀናልችሁ አርጅም አድሜና ጤና ይስጣችሁ ፍቅር ይበልጣል ❤️❤️🌹🌹

  • @sameeraaa454
    @sameeraaa454 2 ปีที่แล้ว +6

    ማሻአላህ. ውብ ናችሁ. ውለዱ. ክበዱ. አይለያችሁ. አቦ. ይመቻችሁ. አገራችንን። ሰላም ያድርግልን. ያረብብ

  • @ራቢነኝየአላህባሪያየረሱል
    @ራቢነኝየአላህባሪያየረሱል ปีที่แล้ว +1

    አቤት ፍቅር የእናተ ይለያል ልጅቱ የፊት ልጅ ናት ታስታውቃለች የአሁን ዘመን አደለሽም❤🌹❤

  • @tube6627
    @tube6627 2 ปีที่แล้ว +4

    ቀብራራዉ ወሎየ ትዳራቺሁን እስከመጨረሻ ያሣምርላቺሁ 😍👍

  • @danielshiferaw5195
    @danielshiferaw5195 ปีที่แล้ว +10

    ይታደሉታል እንጂ አይታገሉትም ይሉታል እንደናንተ ነው ። አምላክ ሞገስን ሲሰጣችሁ ሲባርካችሁ እንኳን ሰው ከዋክብትስ በእናንተ እይፈነድቁም !
    Your love story is breathtaking. It looks theatrical too. Samri in a coach Abel driving side by side and yet together on a phone and the sudden stall of his car looks story in a novel. Following her dad's car from door step till the terminus is uncommon but cinematic. Abel's hug round of Samri for the sunset good bye is just like the Indian love story films.All these shows that these couples are emotionally blended.
    From the shared stories, you guys seem perfect match. Samri is beautiful and bubbly and Abel handsome and cheerful. I heared Abel saying "ልዩ ነሽ" , so, it is right to take Samri as a rare jewel ( black Pearl ) and Abel a man of envy. You guys should hold firm, treasure and take care of each other as ONCE IN A LIFETIME KIND OF MAN AND WOMEN.
    Their openness to part to us about their journey that faced disagreement and at times mouth slipp to call fall out and ofcourse the famous throwing of raptured T-shirt whispers to me some thing positive .Their openness is a sign of their strength - their strong bond, unweavered love and their wisdom to surpass difficulties. That is why they are here today. This sends very big message to young couples and even to the already married ones.
    A big lesson one should also take from the wonderful couple is : to assume and to judge are not a substitute to - TO KNOW.
    Had it not been for the guidance of the Almighty and their latter creeped inneth wisdom, and had otherwise fallen out by perceiving each other "አጭቤ" , they would have missed their perfect match and soulmate; And we wouldn't be inspired by their story.
    Your folklore dance and costume where Abel was tingling Samri with his magic stick was watched by me my eye watering with excitement. The way you two were mingled when dancing , Abel's energy and passion when dancing and Samri's occasional trowing of her neck towards Abel were all lovable and artistic.
    It is my prayer and wish that your love ,wit,regard to each other ever remain as warm as your earlier love moment.
    Personally I feel you guys and your story would remain in me for life.
    Hopping the young learn a lot from your story, me as a middle age man who is reminded of my past by your story have this to say :
    ዘመንን ተመልሰህ ጎብኘው ቢለኝ ፣
    ዳግም መኖርን ቢፈቅድልኝ፣
    ወጣትነቴ ጎልማሳነቴ ነው የሚያጔጔኝ።
    እግዚአብሔር ፍቅራችሁን ፣ አንድነታችሁን ፣ ቤታችሁን ይባርክ ፤ መሻታችሁን ሁሉ አትረፍርፎ ይሙላላችሁ ፣ ረጅም እድሜ እና ሙሉ ጤና ሰጥቶ ወልዳችሁ አሳድጋችሁ ድራችሁ እንደገና ደስታን ለማየት ያብቃችሁ ። የመላአክት ጥበቃ በዙርያችሁ ይሁን እምታሳሱ ናችሁና ።
    መልካም ህይወት !

  • @wellotube2
    @wellotube2 2 ปีที่แล้ว +12

    ሰላም ውድ ያገሬ ልጆች እኛን በስደት ያለን ልጆች በሰላም ለሀገራችን ያብቃን ያልታሰበ ደስታ ይስጠን ቅመሞች የት ናችሁ

  • @አይንዬየራያዋ
    @አይንዬየራያዋ 2 ปีที่แล้ว +2

    እፍፍፍፍፍፍ ስወዳቹህ እግዚአብሔር አምላክ ትዳራቹህን ይባርክልኝ ዉለዱ ክበዱ እንደዉ ደስስትሉ ፍቅር እስከ መቃብር ያድርግላቹህ

  • @madinam5266
    @madinam5266 ปีที่แล้ว +1

    አላህ ይባርካችሁ ናችሁ እወነት ተባረኩ

  • @habiyoutube6453
    @habiyoutube6453 2 ปีที่แล้ว +1

    የእውነት ደጋግሜ በያችሁ ባያችሁ አትሰለቹኝም👏👏👏💝💝💝😍😍😍💗💗💗💗💞💞💞❤❤❤💌💌💌💌

  • @samiratube2450
    @samiratube2450 2 ปีที่แล้ว +7

    ምርጦች😂😂😂😂ስታምሩ

  • @hasnahasna7365
    @hasnahasna7365 2 ปีที่แล้ว +4

    ሳምሪም የሸገር ናት የፍቅር ከተማ
    አቤልም የደሴ የፍቅር መፍለቂያ
    ባታምሩ ነበረ እኛን የሚገርመን 😊
    ቢገጥም አይገጥምም እኔ ምን አገባኝ
    ታምራላችሁ እወዳችኋለሁ 😍😍

  • @hannaloveedgilegn6670
    @hannaloveedgilegn6670 2 ปีที่แล้ว +1

    ሁለታችሁም በጣም ታምራላችሁ ትዳራችሁ ይፅናላችሁ💚💛❤🙏🌹🌷ደሴዎች ግን ፍቅር ነን ደስ እንላለን ፍቅር እንጂ ተንኮል አናውቅም💚💛❤🙏🌹💕🌸🌺

  • @amenyeeagel7936
    @amenyeeagel7936 2 ปีที่แล้ว +2

    ብዙ ጥበብ እና ሞገስ ይብዛላቹ! በጣም ነው ምታምሩት!

  • @sablekassaye3751
    @sablekassaye3751 2 ปีที่แล้ว +10

    እግዛቤር ትዳራችሁን ይባርክ ሁሌም እንደተፋቅራችሁ ኑሩ ክፍል ሁለት ቢኖረው ስል ሲለቀቅ ደስ አለኝ

  • @dinkinhefeysa9512
    @dinkinhefeysa9512 ปีที่แล้ว

    ሰላም ፍቅር ካለ ሁሉም ነገር አለ ምርጥ ተፈቃቃሪዎች ወደ ድኳችሁ

  • @geruadu2121
    @geruadu2121 2 ปีที่แล้ว

    በጣም ነው የምታምሩት የአብረሀም እና የሳራ ይሁንላችሁ እግዚአብሔር ዘመናችሁን ይባርክላችሁ ❤🙏

  • @gechgech5682
    @gechgech5682 2 ปีที่แล้ว +1

    ባህር ዳር ላይ ነው ሰርጌ የሚሆነው እናንተን አይቼ የወሰንኩት ውሳኔ መቼ የማይዘረዝ ጋዜጠኛዋ ፍቅረኛዬ ጋር እዳራለሁ የሰርጌ ለትም እንድትገኙ ሁሉንም ነገር አመቻቻለሁ ።
    ማያ ሚዲያ ክበሩልኝ🙏🙏🙏

  • @glorytogod7071
    @glorytogod7071 2 ปีที่แล้ว +6

    ‎ፍቅር፡ እስከመቃብር፡ መጻፍን፡ ደጋግሜ፡ አንብቤዋለሁ፡፡ እናንተማለት፡ በዛብህና፡ ሰብለ፡ ናችሁ❤❤❤

  • @mamebekele4484
    @mamebekele4484 2 ปีที่แล้ว +1

    ተባረኩልን ውይ ታስቀናላችሁ

  • @eskedartessema6318
    @eskedartessema6318 2 ปีที่แล้ว +1

    ትልቅ ጨዋነት ያለበት ተመስገን መልካም ጋብቻ

  • @tigistabdisa1957
    @tigistabdisa1957 2 ปีที่แล้ว +7

    እግዚአብሔር ትዳራቹን ይባርክላቹ

  • @fantukebedefantu7374
    @fantukebedefantu7374 2 ปีที่แล้ว +4

    አቦ... ይመቻችሁ ደስ ትላላችሁ!! ያአገሬ ልጅ በርታ

    • @TubeTube-vf4yb
      @TubeTube-vf4yb 2 ปีที่แล้ว

      በቅንነት እነደማመር

  • @Rose-ws6vm
    @Rose-ws6vm 2 ปีที่แล้ว +1

    ደስ ትላላችሁ ጌታ ይጠብቃችሁ ተባረኩ 🙏🙏🙏🙏

  • @ውቢትኢትዮጵያ
    @ውቢትኢትዮጵያ 2 ปีที่แล้ว +3

    ውይ ውይ እህትና ወንድም የለኝም እህትና ወንድም ብትሆኑኝ ብዬ ተመየሁ

    • @TubeTube-vf4yb
      @TubeTube-vf4yb 2 ปีที่แล้ว

      በቅንነት እነደማመር

  • @kanaeth2235
    @kanaeth2235 2 ปีที่แล้ว +1

    የኔ ቆንጆውች ፍቅር በእናንተ ላይ ሲያምር የምር መባረክ ነው

  • @OiOi-tc6bd
    @OiOi-tc6bd 2 ปีที่แล้ว +4

    የኔማሮች ስወዳቸው ወላሂ

  • @maki4428
    @maki4428 2 ปีที่แล้ว +3

    በጣምም ነው የምታምሩት

  • @brookebekele612
    @brookebekele612 2 ปีที่แล้ว +4

    He is the most honest person I ever seen. Please stay away from media.

  • @teggnezahra6771
    @teggnezahra6771 ปีที่แล้ว

    በጣም ታምራላችሁ መጨረሻችሁን አላህ ያሳምርላችሁ

  • @yenayena8676
    @yenayena8676 2 ปีที่แล้ว

    በጌታ እኔ እንዴት እንደወደድኩዋችሁ ብታውቁ በቃ ዩቲዩብ ክፈቱና ልኮምኩማችሁ ስታምሩ ስታስቀኑ መታደልም መባረክም ነው

  • @martanahom3430
    @martanahom3430 2 ปีที่แล้ว +5

    የኔ ማሮች ፍቅራችሁ ይብዛ

    • @TubeTube-vf4yb
      @TubeTube-vf4yb 2 ปีที่แล้ว

      በቅንነት እነደማመር