እኔም የምናገረው ትልቅ እውነት አለኝ! በአዲሱ አመት ወደ ፍቅር ብንመለስ ይሻለናል! Eyoha Media |Ethiopia | Habesha

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 20 พ.ย. 2024
  • #በ09_30_58_97_58_ለእዮሃ_ሚድያ_ጥቆማዎን_ያድርሱን!
    እዮሃ ሚድያ በተለያዩ ስፍራዎች የሚገኙ የማህበረሰብ ክፍሎችን በመጎብኘት ያልታዩ፣ ያልተሰሙ እና ያልተደረሰላቸው ጉዳዮችን ወደ ህዝብ በማምጣት ለተመልካች ያደርሳል! ለቻናላችን አዲስ ከሆኑ ሰብስክራይብ በማድረግ ቤተሰብ ይሁኑ! ስራችንን ተመልክተው ከወደዱት Like ያድርጉ! ሃሳብ ወይም አስተያየት ካሎት በኮመንት ላይ ያስቀምጡልን! የተለያዩ መረጃዎችን ለእዮሃ ሚድያ ማድረስ ከፈለጉ ወይም በስፍራው ተገኝተን የምንዘግብሎት ጉዳይ ካለ በ+251930589758 በቀጥታ ወይም በViber, Telegram እና Whatsapp ያግኙን! አብረውን ይጓዙ!
    #Ethiopian_Wedding
    #online_couples_therapy
    #virtual_marriage_counseling,

ความคิดเห็น • 2.2K

  • @Tube-vt5se
    @Tube-vt5se ปีที่แล้ว +861

    እውነት ለመናገር እቺን ልጅ አግዘናት የራሷን ስራ ሰርታ ተቀይራ የጠሏትን ቤተሰቦቻን ማሳፈር አለብን እንርዳት የምትሉ ላይክ ከዛ እሷ ትቅረብልንና አካውንቷን ትስጠን

    • @helenyasmina3182
      @helenyasmina3182 ปีที่แล้ว +14

      አዎ ወደመፍትሄው ብትሄድ ቆንጆ ነው በየጉደኞችዋ ቤት እያደርች ነው እህታችን

    • @ለንጉሴንግስቱነኝ-በ8ገ
      @ለንጉሴንግስቱነኝ-በ8ገ ปีที่แล้ว +8

      AWO lik nesh kezih hullu chikchik bnagzat kenesu btlakek tiru new

    • @sameramohamed4716
      @sameramohamed4716 ปีที่แล้ว +7

      አሪፍ ሃሳብ👍

    • @de4765
      @de4765 ปีที่แล้ว +6

      ሷስልኳን please?

    • @geteneshalemu2975
      @geteneshalemu2975 ปีที่แล้ว +13

      በትክክል እኔም አለሁ ስልኳን እፈልጋለሁ የአቅማችንን እን ርዳት እባካችሁ😭

  • @ኑራነስሩመሀመድኑራ
    @ኑራነስሩመሀመድኑራ ปีที่แล้ว +763

    ልጁ ወላሂ በጣም አዋቂ ነገር ነው በሳል አራዳ ብቻ እንደኔ የተመቸው በላይክ አሳዩኝ🎉🎉🎉🎉

  • @tigistabebe7139
    @tigistabebe7139 ปีที่แล้ว +438

    ይሄ ልጅ ከአነጋገሩ የተረዳሁት ነገር ጨዋ ያሳደገው plus በቀለም አእምሮው የበለፀገ እውነትን የሚናገር ፈርሀ እግዚአብሄር ያለው ነው።በተረፈ የድንግል ልጅ እርቀሠላሙን ያውርድላችሁ።

    • @yayahala615
      @yayahala615 ปีที่แล้ว +4

      እውነት ነው ❤

    • @taduchannel5238
      @taduchannel5238 ปีที่แล้ว +4

      እውነት አሰተዋይ ነው

    • @ተሽንፍአለው
      @ተሽንፍአለው ปีที่แล้ว +2

      ትክክል አስታዋይ

    • @saramengistu481
      @saramengistu481 ปีที่แล้ว +1

      Amen Amen Amen

    • @tameratgutema9834
      @tameratgutema9834 ปีที่แล้ว +2

      ጥራዘረ ነጠቅ ቋንቋ ስለተጠቀመ ነው ምሁር ያስባለው?

  • @emenettesefafiker1627
    @emenettesefafiker1627 ปีที่แล้ว +233

    እናቱን ብቻ ሳይሆን እውነተኛዋን ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ክርስትናን በያሬድ አየሁት። ጌታ አብዝቶ ይበርክህ

    • @ማር-ዐ5ሰ
      @ማር-ዐ5ሰ ปีที่แล้ว

      የፍካሬ ኢየሱስ ታሪክ ለሠው ቤተሠቡ ጠላት ይሆናል ይላል ።

  • @SefinaSema
    @SefinaSema ปีที่แล้ว +97

    እንደ ስርጉት ልቤን የሰበር ታሪክ የለም ከልጅ ልጅ የለ በእድሜ እድሜ የለከፈቅር ፈቅር የለ ስርጉት የማታ እንጀራ ያውጣልሽ

    • @AsdQwe-qr8zs
      @AsdQwe-qr8zs ปีที่แล้ว

      ተይ እባክሸ የትም ትትዘላዘል ኖራ

  • @selamtesfaye2904
    @selamtesfaye2904 ปีที่แล้ว +223

    የልጁ አድናቂው ነኝ በጣም ጎበዝ አስተዋይ በጣም ጎበዝ አስተማሪ ታሪክ መደሀኒያለም በመካከላችው የገባውን ዲያብሎስ ያውጣላችው 🙏🙏🙏

  • @godisgoodallthetime836
    @godisgoodallthetime836 ปีที่แล้ว +320

    ያሬድ በሳልና አስተዋይ የተረጋጋህ ነህ እግዚአብሔር ይባርክህ አስማሟቸው

    • @besratkassaun1471
      @besratkassaun1471 ปีที่แล้ว

      yetiti negers ewunet titi yelatem ayyy yasazenal

  • @asnakutigabu4301
    @asnakutigabu4301 ปีที่แล้ว +303

    ስርጉት የኔ እናት ታሪክ ቀያሪው ፈጣሪ ህይዎትሽን ያስተካክልልሽ ❤
    ያሬድ የልጅ አዋቂ ነው

    • @sn-jn3eg
      @sn-jn3eg ปีที่แล้ว +4

      አጀት ነው ምትበላው😢😢

    • @ZorishMenjeta
      @ZorishMenjeta ปีที่แล้ว +1

      አሜን አሜን አሜን😢😢😢

    • @asnakutigabu4301
      @asnakutigabu4301 ปีที่แล้ว +6

      @@sn-jn3eg የብዙ እህቶቻችን ታሪክ ነው ከሌለን የለንም ማንም አይወደንም
      ስለዚህ በስደት ያለን እህቶች ለራሳችን ማወቅ አለብን ከፈጣሪ ጋር

    • @zelalemasrat1041
      @zelalemasrat1041 ปีที่แล้ว

      ​@@ZorishMenjetaL
      0000000000000000000000000000😊

    • @fatimamohammed6818
      @fatimamohammed6818 ปีที่แล้ว +1

      አሚንንንአይስደት😭

  • @yw-ox7em
    @yw-ox7em ปีที่แล้ว +32

    እዉነት ሚዛናዊ ሰው ነህ።
    አንጀቴን በላችኝ የእኔ ከርታታ ስርኩት 😥😥😥 ልጅ የላትም ንብረት የላትም አለ እዉነት በሳል ልጅ ነህ ። ስርኩትን እንግዝ ምትሉ በላክ እንተባበር ህይወቷን ትኑር።

  • @ethiolal2148
    @ethiolal2148 ปีที่แล้ว +45

    ለወለደችህ እናትህ እኔን ደስ አለኝ አንተን የመሰለ ጨዋ ሀይማኖተኛ አስተዋይና የተረጋጋ ልጅ ያለ አባት አሳድጋ በማየቷ🙏🥰 እድሜና ጤና ይስጣችሁ:: ስጋ ስጋ ነው ተለያይቶ አይለያይም ነገር ግን በፍቅር የተፈቀደልንን እድሜ እንኑር::
    አለምዬ ኑርልን እምወድህዋ🙏🥰

  • @mekidesgezahegn7812
    @mekidesgezahegn7812 ปีที่แล้ว +130

    ለያሬድ እናት እድሜ እና ጤና ይስጣቸው ልጃቸው የሳቸውን ማንነት ይመሰክራል ለእውነት መቆም ደስ ይላል

    • @genetmekuriya5629
      @genetmekuriya5629 ปีที่แล้ว +1

      እግዚአብሔር ይባርክ ትልቅ ሰው

    • @Susu-p8v5w
      @Susu-p8v5w ปีที่แล้ว

      አጃኢብ ነው የምር 1ኛ ነው የንግርግር ብቃት ይገርማል

  • @ሶፊመሀመድ
    @ሶፊመሀመድ ปีที่แล้ว +51

    ስርኩት በእናትዋ ቤት መብራትም ውሃም ሁሉንም ነገር አግኝታ መኖር አለባት ፍሬ ይሰጣት ዘንድ ዱአ አደረኩላት አለምሰገድ ተባረክ

  • @ስለማይነገርስጦታውእ-ሐ5ኀ
    @ስለማይነገርስጦታውእ-ሐ5ኀ ปีที่แล้ว +104

    ባለ ማህተቡ ዋውውውውውው ስነምግባርህ አቤት ትህትና እግዚአብሔር ይጠብቅህ

  • @wertkebaboye1038
    @wertkebaboye1038 ปีที่แล้ว +30

    እውነት ለመናገር ልጁ ቤተሰቡን ሳይሆን እኛንም አስተምሮናል ተባረክ እግዚሃብሔርን መፍራት በንግግር ብቻ ሳይሆን በመኖር ማሳየት ነው ወንጌል እውነት ነው ፍቅር ነው ሰላም ለሁላችን

  • @helamtekeste6095
    @helamtekeste6095 ปีที่แล้ว +48

    እቺን ልጅ ደግመክ አቅርባት እንርዳት እባክ እምትስማሙ ላይክ አርጉ በሰው ሀገር23 አመት መኖር ቀላል አይደለም

  • @almfiramandefro3252
    @almfiramandefro3252 ปีที่แล้ว +217

    በጣም ይገርማል ያሬድ ትክክለኛውን መልእክት ነው ያስተላለፈው እግዚአብሔር ይስጥህ

    • @rozazouba7538
      @rozazouba7538 ปีที่แล้ว +1

      awo sudani ygbcewa ho sudanoci ayrbume eko

    • @romanamohammed1685
      @romanamohammed1685 ปีที่แล้ว

      Betami

    • @welansatesfaye5384
      @welansatesfaye5384 ปีที่แล้ว +1

      እስቲ አንቸኩል በትልቅዋ እህታቸው ነው በሁለት በኩል የተፈረደባት አላወቅንም እሱ ጥሩ እስዋ ጥሩ ማለት አይቻልም ስርጉት ስታወራ የትልቅዋ እህታችን ልጅ ይደበድበኛል ብላለች!!!! እጄን ወደኃላ ይዛ ልጅዋንታስደበድበኛለች ማነው ደብዳቢው ክሁልት አንዳቸው?????

    • @hayatbkewasa226
      @hayatbkewasa226 ปีที่แล้ว +8

      ደብዳቢው እዚህ የቀረቡት ሁለት እህቶቿ ልጅ መሰለኝ

    • @abetyeamlaksira9912
      @abetyeamlaksira9912 ปีที่แล้ว

      Awo yeNigisit lij new endegebagn. Yaredima chewa christian besal new

  • @hanamelese1997
    @hanamelese1997 ปีที่แล้ว +54

    አስተዋይና ሚዛናዊ ወጣት ተባረክ 👍👍

  • @Rነኝቤተሰቦቼንናፋቂስደተ
    @Rነኝቤተሰቦቼንናፋቂስደተ ปีที่แล้ว +182

    የወደቀ ዛፍ ምሳር ይበዛበታል አሉ ወላሂ ይች ሴትዮ በጣም ነው ልቤን የሰበረችው አረ አላህ ይድረስልን ዋ ለራሴ ፈራሁ 😭😭😭😭😭😭😭😭

    • @Maya-bm6hl
      @Maya-bm6hl ปีที่แล้ว +2

      እኔም በጣም ፈርቻለሁ😢😢😢😢

    • @zenbabelay1369
      @zenbabelay1369 ปีที่แล้ว +12

      ውድእህቶቸ ብራችሁን ያዙ

    • @qader6010
      @qader6010 ปีที่แล้ว +6

      እኔም በጣም አሳዝናኛለች ሁሉም ተበደልኩ ይላሉ ትክክለኛው በዳዩ ማነው ተበዳዩስ ማነው ውነቱን ሚያቀው አላህ ብቻነው ግን ለዛቺ ለምስኪኗ አላህ ይድረስላት

    • @Mimimimi-ql1pd
      @Mimimimi-ql1pd ปีที่แล้ว

      Betam 😢😢😢😢😢

    • @tube-ot5cp
      @tube-ot5cp ปีที่แล้ว +3

      ልጁ ጡጢን ነው ያለው ስርጉድን አይደለም

  • @wubayehukassa5720
    @wubayehukassa5720 ปีที่แล้ว +18

    ከአንደበትህ የሚወጡት ቃላቶች የታረሙ ናቸው ይህ የሚያመለክተው አስተዳደግህን ነው እናትህን እግዚአብሔር ይባርካት

  • @hanaethiopia1059
    @hanaethiopia1059 ปีที่แล้ว +38

    የተማረ ይግደለኝ ይላል ያገሬ ሰው ያሬድ ሁሉም የተናገርከው ከልቤ ነው ያዳመጥኩት::👍🏽👏🏽✊🏽🇪🇹

  • @zedishakonjo7985
    @zedishakonjo7985 ปีที่แล้ว +136

    እሄ ቤተሰብ ባንድ ሆኖ ዳቢሎስን ድል መንሳት አለበት ፍቅራቹን ይመልስላቹ ከምር ስጋ ናቹ አትጨካከኑ ለዚ ከንቱ አለም ውዶቼ❤❤

    • @tube-ot5cp
      @tube-ot5cp ปีที่แล้ว +2

      ልጁ ጡጢ የምትባለዋን ነው ስርጉትን አላለም

    • @meaziwendemumeaziwendemu7012
      @meaziwendemumeaziwendemu7012 ปีที่แล้ว

      ​@@tube-ot5cpስም ሁሉንም ስም ጠርቱዋል ነገር አታጋግሉ ሁሉንም በማክበር ነው የገለፃቸው ተናገረ ዉጊያው መንፈስ ነው አለ በነሱ መሀል ሶስተኝም ሰው አለ

    • @bafanamemehiru6442
      @bafanamemehiru6442 ปีที่แล้ว +1

      ልክ የባሌ እህት ናት ወንድሙ መሰሉኝ በለፎ መጥቶ ያወሩት ሁለቱ እህተሞቹ

  • @እግዚአብሔርይመስገን-ዸ2ቈ
    @እግዚአብሔርይመስገን-ዸ2ቈ ปีที่แล้ว +111

    ስርጉት ትዳርና ፍሬ ይስጥሽ የኔ እናቴ አይዞሽ❤❤😢😢

    • @hcjth1747
      @hcjth1747 ปีที่แล้ว +1

      አሜን አሜን አሜን🙏

    • @hanukonjo5266
      @hanukonjo5266 ปีที่แล้ว

      Amen Ya reb 🙏🥹

    • @ComSell-z1p
      @ComSell-z1p ปีที่แล้ว

      Yestat

    • @WasilaWasila-ps1mi
      @WasilaWasila-ps1mi 2 หลายเดือนก่อน

      አሚን

    • @BccgHcgc
      @BccgHcgc 10 วันที่ผ่านมา

      አሜን በትዳሮዋ ይካሳት ጥሩ የሆነውን ትዳር ይስጣት በልጆቻ ያድርሳት 😢😢

  • @abiyumulu2640
    @abiyumulu2640 ปีที่แล้ว +150

    ይህን ሰምታችሁ ካልተማራችሁ ካልተስማማችሁ ፈጣሪ ወርዶ አያስማማችሁም!!!
    "ይቅርታ ስታደርጉ ነው ይቅር" ይሚላችሁ አምላክ ታናሻችሁ ትልቅ ትምህርት ተናግሯል ተማሩበት እድሜህ ይርዘም እናመስግንሀለን ደግሞ ይስማማሉ የሚል እምነት አለኝ ፈጣሪ ይርዳን።

  • @seblipomi3684
    @seblipomi3684 ปีที่แล้ว +21

    በስመአብ የልጁ ስብእና የሚረዳበት የሚያስረዳበት መንገድ እግዚአብሄር ያክብርህ ይህ ቤተሰብ በአዲሱ አመት ሰላሚ ተመልሶ ይምጣ

  • @محلالوه
    @محلالوه ปีที่แล้ว +29

    ከመጀመሪያው እስከ መጨረሻው ሰማሁት በእውነት የተሞላ ቃላት ነዉ ከአደበቱ የሚወጣው የኔ ባለማህተብ ወንድሚ ያሬድ እግዚአብሔር ያክብርህ ❤❤❤

  • @Ethio631
    @Ethio631 ปีที่แล้ว +31

    ልጁ ንግን አለማድነቅ አይቻልም ማሽአላህ ብሩህ ዓዕምሮ አለው በእነሱ ያልወጣ የተለየ ነው👏👏👏

  • @kasechnegash2233
    @kasechnegash2233 ปีที่แล้ว +129

    በኔ ይብቃ እህቶቼ ከኔ ተማሩ 7 አመት አለ እረፍት ሰርቼ የቤተስብ ቤት አፍርሼ ሰርቼ ለራሴ ምንም ሳልይዝ ዛሬ ወንድሞቼ በየ ተራ እየተነሱ ካልገደልንሽ እያሉኝ እየተቃጠልኩ አልሁኝ ግን ፈጣሪ 1ልጅ ሰቶኛል በሷ እፅናናለሁ

    • @ስለማይነገርስጦታውእ-ሐ5ኀ
      @ስለማይነገርስጦታውእ-ሐ5ኀ ปีที่แล้ว +7

      ምን ጉድ ነው አይዞሽ እንኳን ፍሬ ኖርሽ

    • @MestiSemahegn
      @MestiSemahegn ปีที่แล้ว +8

      አይዞሽ የኔ ውድ ግዜው ነው አረመኔ ጨካኝ ግዜ ነው የወለድሻት ትደግልሽ ዋናው ልጅ ነው

    • @saratube7626
      @saratube7626 ปีที่แล้ว +31

      እኔ 6አመት የሰራሁትን ቤት የቤተሰቡ ነው ያች አደለም አሉኝ እደገና ሀ ብየ 6አመት ሰርቸ አገር ገብቸ ምን የመሰለ ቤት ገዛሁ የወሰዱትንም ብር በአክስት አጎት ሽምግልና ተቀበልኳቸው አሁን ስደትን ጨርሸ ልገባ ነው

    • @ስለማይነገርስጦታውእ-ሐ5ኀ
      @ስለማይነገርስጦታውእ-ሐ5ኀ ปีที่แล้ว +5

      @@saratube7626 እግዞ ስንት አይነት ህይዎት አለ በእውነት እህቶቸ በጣምምም ጠንካራ ናችሁ ምክንያቱም ተስፍ ሳትቆርጡ ተመልሳችሁ ስደት ገብታችሁ ተለወጣችሁ እንኳንም ሰው ሁነሽ አሳየሻቸው አይዟችሁ

    • @taibah5903
      @taibah5903 ปีที่แล้ว +2

      ምነአይነትዘመንላይደረስን አይዞሽእማዬ እራስሽንጠብቂ ደህናከሆንሽ ትተኪያዋለሽ ልጅሽንአላህያሳድግልሽ

  • @tedyteklu8195
    @tedyteklu8195 ปีที่แล้ว +42

    እግዚአብሔር የባረከው የልጅ አዋቂ የሆነ ትሁት ልጅ ነውና።100% በሀሳቡ እስማማለው

  • @kebera2636
    @kebera2636 ปีที่แล้ว +7

    ውይ የተባረከ ልጅ ምን አይነት እናት እንዳሰደገችህ እናትህን ባንተ አየኋት ልኡል እግዚአብሔር በናንተ ላይ አድሮ እዚ ቤተሰብ ውስጥ ሰላም ይግባ ጋዜጠኛውን ሳላደንቅ አላልፍም ባለ ኂሊና ነክ ብቻ ለዚ ቤተሰብ እንደለፋቹ ልኡል እግዚአብሔር ልፋታቹ ቆጥሮ ይህ ቤተሰብ ሰላም ይጎብኘው

  • @Neima205
    @Neima205 ปีที่แล้ว +19

    እንደዚህ አይነት ልጅ አይደለም አንድ አስር ቢወለድ በጀሉሊ ያለው ስበእና አላህ እድሜ ከጤናጋ ከነ ሙሉ ቤተሰብህ ይስጥህ❤

  • @abebayimermekonn-fs8hn
    @abebayimermekonn-fs8hn ปีที่แล้ว +252

    ያሬድ ፈጣሪ እድሜ ከጤናጋር ይስጥክ እባክህን አግዛት ስርጉትን ፈጣሪ ላንቺ ያለዉን ሰተዎሽ ኡፈይ በለሽ የቀረዉ ዘመንሽን በሰላም እንድትኖሪ ያድርግሽ አለም ሰገድ ፈጣሪ ይባርክህ አንተ መልካም ሰዉ

    • @romanamohammed1685
      @romanamohammed1685 ปีที่แล้ว +1

      Amen amen amen

    • @hcjth1747
      @hcjth1747 ปีที่แล้ว +3

      አሜን አሜን አሜን

    • @genetbiru2328
      @genetbiru2328 ปีที่แล้ว +1

      Amen Amen Amen 🙏🙏🙏

    • @محلالوه
      @محلالوه ปีที่แล้ว

      አሜን አሜን አሜን❤❤❤

  • @elshaday-kk8kd
    @elshaday-kk8kd ปีที่แล้ว +64

    በኢየሱስ ስም የተማረ ይግደለኝ አገላለጽህ ብቻ በቂ ነው❤

    • @Drunk-Fly
      @Drunk-Fly ปีที่แล้ว +1

      🙌🙌🙌🙌🙌🙌🙌🙌

  • @godisgoodallthetime836
    @godisgoodallthetime836 ปีที่แล้ว +146

    ሁሉም በራሰ ልክ ሊሆን ይችላል ግን ቁስ ከቤተሰብ አይበልጥም አይነፃፀርምም ከሁሉ በላይ ህሊና የሚባል ዳኛ አለ ልጁ ግን ብዙ እውነት አለው እግዚአብሔር ሰላሙን ይስጣቹ

  • @wubschettewabech5439
    @wubschettewabech5439 ปีที่แล้ว +9

    በጣም የሚገርም ሚዛናዊ ወጣት ነው ትክክለኞ ኦርቶዶክስ ነህ እግዚአብሔር አንተንም ቤተሰብህን ይባርክ

  • @beryhelen6204
    @beryhelen6204 ปีที่แล้ว +3

    የእውነት ወንድሜ ምንልበልህ ተባረክ ትክክልነው ያልከው እነሱ የክርስቶስ ተከታይ አይደሉም እየሱስ ፍቅር ነው የሚያስተምረው

  • @user-ot1jw3lf8cmsete
    @user-ot1jw3lf8cmsete ปีที่แล้ว +468

    ምንም ታርግ ምንም ትሁን ሰደት የጨረሳት እህታቹ ናት እረ በእግዚአብሔርም በቃ ትኑርበት አይ ሰደት

    • @KeneanMinshr-ql6zc
      @KeneanMinshr-ql6zc ปีที่แล้ว +4

      😢😢😢😢😢😢ewinet new

    • @user-ot1jw3lf8cmsete
      @user-ot1jw3lf8cmsete ปีที่แล้ว +18

      @@KeneanMinshr-ql6zc እኔ ሳያት ያመኛል የኖርኩበት ሰለሆነ በቃ ይተዋት

    • @tube-ot5cp
      @tube-ot5cp ปีที่แล้ว +14

      ታዳኮ ልጁ እሱዋን አላለም ጡጢ የምትባለዋን ነው ባለልጅዋን

    • @user-ot1jw3lf8cmsete
      @user-ot1jw3lf8cmsete ปีที่แล้ว

      @@tube-ot5cp ገብቶኛል

    • @genitube1438
      @genitube1438 ปีที่แล้ว +2

      ትክክል

  • @መቅዲየኔ
    @መቅዲየኔ ปีที่แล้ว +50

    ዋው ምርጥ ልጅ ለማንም ሳያዳላ እውነቱን የተናገረ ልጅ እውነት እግዜር ከፍ ያለ ቦታ ያድርስህ

  • @የማሂርእናት
    @የማሂርእናት ปีที่แล้ว +70

    እደው መቸ እደምንሞት አናቅም ስንሞት መኪና ቤት ንብረት አብሮ አይቀበርም እና ፍቅራችሁን አላህ ይመልስላችሁ ፍቅር ካለ ሁሉም ነገር በቂ ነው

  • @aasala2807
    @aasala2807 ปีที่แล้ว +24

    ውይ ያሬድ❤❤ልጄም ልክ እንዳንተ ዘና ዘብነን ያለ አስተዋይ ጨዋ ምሁር እንዲሆንልኝ ፈልጋለው።

  • @ifhjdgjchj9007
    @ifhjdgjchj9007 ปีที่แล้ว +19

    ልጁ አስተዋይ ነው አላህ ይስጥህ የስደት እቶች ከዚህ ተማሩ አገር ቤት ስንገባ እደማይፍልጎን 😢

  • @ellub5242
    @ellub5242 ปีที่แล้ว +75

    ዋው ያሬድ አብረን ቤተልሄም ተምረናል አንድ ክፍል ለረጅም ጊዜ... ስርአት ያለው ልጅ ነበር

    • @rahelrahel3587
      @rahelrahel3587 ปีที่แล้ว

      Besent ametmhert enem eza new yetmrkut ena yet new makew eylekug neber

    • @abasbeseremo2772
      @abasbeseremo2772 ปีที่แล้ว +1

      Enim abriw temrialew ye kifil aleka neber chewa sileneber Wey gud Adegin

    • @sonymoon9988
      @sonymoon9988 ปีที่แล้ว

      እኔ የት እንደማውቀው ጠፍቶብኝ ነበር እኔም ቤተልሄም ነበርኩ ሰፈሩ ግን የት ነበር

    • @ellub5242
      @ellub5242 ปีที่แล้ว

      @@sonymoon9988 ራስ ደስታ አካባቢ መሰለኝ

    • @ellub5242
      @ellub5242 ปีที่แล้ว

      @@rahelrahel3587 ከያሬድ ጋር 8ኛ ክፍል 1996 ላይ አብረን ተምረናል

  • @ዝምእንበልብዙእናጎለን
    @ዝምእንበልብዙእናጎለን ปีที่แล้ว +57

    ወንድሜ ጌታ ይባርክህ ይህ ለኢትዮጵያ ህዝብ ሁሉ ነው ተባረክ ጎበዝ

  • @Habeshawit-f2c
    @Habeshawit-f2c ปีที่แล้ว +51

    Yared.. You are so smart 🙏 .አንተን ያሳደገች እናት ምን አይነት እንደሆነች መገመት አይከብድም ❤ God bless you and your family .

  • @negashtersit7630
    @negashtersit7630 ปีที่แล้ว +26

    የየትኛውም ሃይማኖት ተከታዮች ብንሆንም ምንም ዓይነት በጎ ምግባር ቢኖረንም ፍቅር ግን ከሌለን ሁሉንም ነገር ከንቱ ያደርግብናል ስለዚህ የሁሉም ነገር ማሰሪያ ፍቅር ነውና ፍቅርን እና ይቅርታን እናስቀድም።

  • @hasanliafa6857
    @hasanliafa6857 ปีที่แล้ว +9

    በጣም ሃቀኛ ኦሮቶዶክስ ነው!እንዳታ ያብዛቸው እድሜና ጤና ይስጥህ በጣም.ደስ.አለኝ የሰላምና የፍቅር አዲሲ አመት ያርግልን ኤርትራና ኢትዮጵያ ሰላም ያርግልን

  • @NaNa-lw3xq
    @NaNa-lw3xq ปีที่แล้ว +209

    ፍትህ በስደት ለተከራተተቹው ስርጉት

  • @rodibayou1352
    @rodibayou1352 ปีที่แล้ว +135

    ከመጀመሪያውም ስርኩት ነበረች ያሳዘነችኝ ያሬድ ድግሞ በደንብ ግልጽ ስላደረከው እናመሰግናለን።

    • @ninaaman4586
      @ninaaman4586 ปีที่แล้ว +1

      Sirgutin degifo eko nw yaweraw

    • @abebamedia2366
      @abebamedia2366 ปีที่แล้ว

      Betam new yemtasazenew

    • @Searit-rich
      @Searit-rich 11 หลายเดือนก่อน

      ​@@ninaaman4586ena yayewnena yemiyawekewn nw esuan bitalu lemn mebetuan yikelekelalu weha meberat eyekelekelu sew meta belew zeraf higum ayfekedem

  • @gabreelgabre6813
    @gabreelgabre6813 ปีที่แล้ว +22

    ልጁ በጣም አስተዋይ ትሁት የተረጋጋ ነው ቤተሰቦቹን ወዳድ ጨዋ ነው ለአዲስ አመት በቤታችሁ ፍቅር ይግባ ስርጉት ማገዝ አለብን የምትሉ

    • @eskuyin9530YouTub
      @eskuyin9530YouTub ปีที่แล้ว

      ሰው የላዩን ነው የሚያየው እሷ ተጎዳች እነረጂ እነሱ እማ ህይወታቸውን አረየመሩ ነው አስተዋይ የምትሉት ሰዎች ግን ኤያሰረተዋላችሁ

  • @ሰውለሰውመዲሀኒቱነው
    @ሰውለሰውመዲሀኒቱነው ปีที่แล้ว +6

    ወላሂ ያሬድ ጎበዝ ልጅ ነው. በእውቀት የበለጠገ አዕምሮ የየያዘ
    እውነት ውስጡ ስላለ ፊለፊት ነው የመጣው
    ተስማሙ የታናሽ ወንዲማችሁን ምክር ስሙ
    ያሬድየ. በፍጣሪ ስርኩትን. የቻልከውን ሁሉችለህ ከጎኖ ሁን. ወንድም መከታ አይደል😢

  • @FikirtGebiregZihabr
    @FikirtGebiregZihabr ปีที่แล้ว +1

    ያሬድ ቃላት የለኝም እግዚአብሔር ይባረክ በእውነት 😢እናትህ አንተን የተባረከ ልጀ ሰጣቸው አንተም ነገ በልጀህ በእዴሜህ ታገኘዋለህ

  • @HelenMesfin-z5v
    @HelenMesfin-z5v ปีที่แล้ว +19

    አቤት ደስ ስትል ሁለመናህ ፍቅር
    ውስጥህ ያለው እውነትና ፍቅር ከላይ ወቶ ሲፈስ ይታያል ማስተዋል ለቻለ ሰው ተባረክ በእውነት

  • @mama-yz2iq
    @mama-yz2iq ปีที่แล้ว +27

    በጣም ልቦና ያለው ልጅ አነጋገሩ የበሰለ ነው❤

  • @saraamagreedavid6763
    @saraamagreedavid6763 ปีที่แล้ว +21

    አለምሰገድ ልክ እንደራሱ ጉዳይ በጥሞና እና በትህትና የማዳመጥ ችሎታ እና አቅሙ ተሰጥዖው ሁሌም ያስገርመኛል አስተዋይ ሰው እግዚአብሄር ጤና እና እድሜ ይስጥህ መጭው አዲስ አመት የተባረከ የተቀደሰ ይሁንልህ 🙏🙏🙏

  • @hirutgirma3499
    @hirutgirma3499 ปีที่แล้ว +1

    ልጁ በጣም እጅግ በጣም መልካምና ትክክለኛ ክርስቲያን የተረጋጋና አስተዋይ ልጅ ነው የስርጉት እህቶች ግን እጅግ ሲበዛ አውሬዎች ናቸው በስመአብ

  • @ayaldaniel9010
    @ayaldaniel9010 ปีที่แล้ว +8

    ማርያምን በዘመኔ መስማት የምፈልገው ቃል ልጆችሽ ከልጆቼ ጋር ይገናኙ እንዲሉኝ ነው ያሬድ ዘመንህ ይባረክ ወንድሜ ብትሆን ተመኘሁ እኔም በውርስ ምክንያት ቤተሠቤን አጥቻለሁ

  • @ካሙይቱብ
    @ካሙይቱብ ปีที่แล้ว +55

    እስኪ ይችን ሚስኪን በስደት ያለቀች እህታችንን ለመርዳት ዝግጁ ነን የምትሉ እህት ወድሞቸ በላይክ አሳዬኝ በተለይ ስደት ያለን ልጆች መከዳትን መከራተትን ብቸኝነት ምን ማለት እደሆነ ሰለምነዉቀዉ እስኪ ደስ ይበላት ይች ከረታታ እህታች እንርዳት እስኪ ስቃ እንያት

    • @mosebtube1027
      @mosebtube1027 ปีที่แล้ว

      መስራት ትችላለች እኮ ትንሽ ወረት ካገኘች

    • @HiwotJima-Ya.MarMinas
      @HiwotJima-Ya.MarMinas ปีที่แล้ว

      አዎ የእውነት

    • @AD-qy3tm
      @AD-qy3tm ปีที่แล้ว

      እውነት እንዳሰባችኋት ፈጣሪ ያስባችሁ

  • @enush7338
    @enush7338 ปีที่แล้ว +18

    አእምሮህም ንግግርህም የተባረከ ነው...ተባረክ ወንድሜ🙌…ስርጉትን እርዳት❤

  • @USAUS1986
    @USAUS1986 ปีที่แล้ว +15

    ያሬድን ሳላደንቅ አላልፍም እድሜህን ያርዝመው በልጆችህ ተባረክ ❤ ስርኩት አክስትህን ግን አደራ ምንም ብታደርግ ተዋት እሺ ❤ እነዚህን ዳቢሎስ ግን 😢!!!!!!!!!!!!!! ፍርዱን ለሱ ሰጥቻለው

  • @MunaBekele-kz2ji
    @MunaBekele-kz2ji ปีที่แล้ว +8

    አለምሰገድ እንደዚ ያስደሰተው እንግዳ አይቼ አላውቅም። ሁለታችሁም ተባረኩ😊

  • @SA-vh2gv
    @SA-vh2gv ปีที่แล้ว +4

    አንተ ወንድሜ እግዚአብሔር ዘመንህን ይባርክህ ይሄ ቅንነት አይወሰድብህ በርታ እናትህንም አክስትህንም በፍቅር አሸንፋቸው የወለድካት እግዚአብሔር ከክፊ ይጠብቅልህ

  • @kuwaitkuwait4611
    @kuwaitkuwait4611 ปีที่แล้ว +14

    የኔ ቆንጆ አሰተዋይ ልጅ ነክ ተባረክ ትዉልድክ ይባረክ ወንጌል ፍቅር ነው ወገኔ ከሞት በፊት ተፍቅሮ መኖርን ፈጣሪ ያብዛ ለዚህ ቤተሰብ ለሁላችንም

  • @emebetabduk9508
    @emebetabduk9508 ปีที่แล้ว +41

    በተለይ አረብ አገር ያላችሁ እህቶቼ ለራሳችሁ ማዘንና የራሳችሁን ህይወት ማስቀደም አትርሱ።አዛኝ ልባችሁን ማንም ቢሆን ቤተሰባችሁም ጭምር መጥጦ እንዲጥላችሁ አትፍቀዱ።🙏

  • @seblewongelbelachew1846
    @seblewongelbelachew1846 ปีที่แล้ว +51

    ያሬድ እግዚአብሔር ይባርክህ! ለዚህ ቤተሰብ ትርምስ መፍትሔ በእጅህ ነው። እንዲህ በብስለት መመካከር ያሻል። ፈጣሪም ይረዳሃል።

  • @desalezinabu2204
    @desalezinabu2204 ปีที่แล้ว +5

    በጣም አዋቂ ትሑት የሆነ ልጅ በዛውም የተማረ ጎበዝ ልጅ እግዚአብሔር እንደነዚህ ያሉት ወንድሞች ያብዛልን🙏

  • @TsedaleDesta
    @TsedaleDesta ปีที่แล้ว +8

    እናትህ እድሜና ጤና ይስጣቸው እንደዚህ ጥሩ አድርገው ስላሳደጉህ እንዲህ ነው እንጅ ተባርክ 🙏🙏🙏🙏

  • @Warknish-kz3gf
    @Warknish-kz3gf ปีที่แล้ว +68

    የእህታችን ታሪክ እግዚአብሔር ይቀይርላት ስደት ያደከማት😢😢😢በጣም ያሳዝናል😢😢😢😢❤❤የቤተሰብጭካኒ ያማል ።ወንድማችን እናመሰግናለን😢😢እውነቱ መናገረ ጥሩነው

  • @Ilma_finfinnee
    @Ilma_finfinnee ปีที่แล้ว +27

    እውነት ለመናገር የስርጉት እህቶች ክፉዎች ናቸው። የነሱ ትዳር ባሰቡት አይሳካ እንጂ አግብተዋል ወልደዋልም። እህታቸውን በዚህ እድሜዋ ወንድ አታምጪ ሲሏት የከፋታቸው ጥግ ነው የሚያሳየው። ባይሆን ልጅነሽን በስደት አቃጥለሻልና አሁን ደስ ያለሽን ኑሪ የፈቀድሽውን አግቢ ነበር ልትባል የሚገባት።

  • @tesfakidane2765
    @tesfakidane2765 ปีที่แล้ว +17

    የእህታቸው ልጅ የተናገረው እውነታው ነገርን እሱ ያውቃል ጥሩ አመለካከት ነው ያለው የተናገረውን ወድጅዋለው በሁሉም ነገር ባለው ሚዛን ነው ለማንኛውም ቤተሰብ ምንም ተባለ ምንም ቤተሰብ ነውና ተስማሙ ጌታ ከእናንተ ጋር ይሁን 🙏🙏🙏

  • @meazamamo674
    @meazamamo674 ปีที่แล้ว +4

    የተባረከ ልጅ አንደበትህ ሁሉ ስጣፍትጥ, አግዚአብሔር ባርኮሃል, አሁንም ተባረክ ❤❤❤

  • @mekdesdemeke4697
    @mekdesdemeke4697 ปีที่แล้ว +1

    በታም ኣስተዋይ ያሬድ በታም ኣስተዋይ ልጅ ይህቺ ልጅ ኣረብ ኣገር እድሜዋን ጨርሳ ታሳዝናለች!!!!ተባረክ ያሬድ!!!

  • @sabalule7915
    @sabalule7915 ปีที่แล้ว +48

    መማር ጥቅም የሚኖረው ቀና አሳቢ ስንሆን ነዉ የያሬድን እናት በልጃቸዉ አየናቸዉ ወገኖቼ ሰላም ፍጠሩ ግዜው ከፍቷል ሁሉ ቦታ ቢሮ መኖሪያ ወዘተ የተለያዩ ኘግሮች ይታያሉ እግዚአብሔር በምህረቱ ይጎብኘን

  • @sadaha7863
    @sadaha7863 ปีที่แล้ว +24

    አላህ ይርዳት እኔ ኮ ብያለሁ እውነታ ቢኖራቸው ለካሜራ ጀርባቸው አይሰጡም

  • @hasettube3970
    @hasettube3970 ปีที่แล้ว +12

    አረብ ሀገር ያላችሁ እህቶች ከዚህ ትምህርት ዉሰዱ እና መጀመሪያ ለራሳችሁ ኑሩ

  • @alemlukas5799
    @alemlukas5799 ปีที่แล้ว +1

    እ/ር ይባርክህ ወንድሜ ያሬድ ጌታ ይባርክህ በእውነት አስተዋይ ነህ ዘመንህ ይባረክ አንተ በለጥክ የአባቶችን ልብ ለልጆች ይላል መፅሀፍ ቅዱስ እነሱ በስጋ ትልቆች ናቸው ግን ያንተ እሩብ የላቸውም የወለዱት ትንሹ ብላቴና አስተማሪያቸው ሆኖ. መቼም ከዚህ በኋላ በሰው ፊት የመቆም ሞራል አይኖራችሁም. ከዚህ በኋላ በአዲሱ ዓመት ሁሉን አስተካክላችሁ በፍቅር መኖር አለባችሁ.አንተ ግን አሁንም ደግሜ እላለሁ ተባረክ አስተዋይ ነህ.

  • @feruzaouner3923
    @feruzaouner3923 ปีที่แล้ว +4

    እመቤቴ አዛኝቷ እንደው እነዚ ቤተሰብ ውስጥ ገብተሽ ሁሉን ትተው ፍቅር ሆነው አሳይን እናቴ ኪዳነህረት እንደው እናትክም አክስቶችም እጅግ በጣም እድለኞች ናቸው አንተን የመሰለ ልጅ ስላላቸው መጨረሻላይ ያስተላለፈው መልክት እያለአሱክ ነው የስማውት ተባረክ ልጄ

  • @ብስራተገብርኤል-ቀ7ሐ
    @ብስራተገብርኤል-ቀ7ሐ ปีที่แล้ว +35

    ያሬዶ እንኳን ም ኖርክላት. ስርጉት የኔ የዋህ. አይዞሽ. ሁሉም ያልፍል

  • @salamontube
    @salamontube ปีที่แล้ว +136

    ውድ ያገሬ ልጆች እንኳን አደረሳችሁ 💚💛❤ ሰላም ለኢትዮጵያ 💚💛❤🙏🙏🙏

    • @Fevenmes
      @Fevenmes ปีที่แล้ว +1

      እንኳን አብሮ አደረሰን ሶልየ

    • @LumitaIbrahim-jc9ne
      @LumitaIbrahim-jc9ne ปีที่แล้ว

      ፈታ የሚያደርግኝ ልጅ ደሕናነሕ

    • @hak.d2211
      @hak.d2211 ปีที่แล้ว

      Sol sewdhe

    • @emuadmasu873
      @emuadmasu873 ปีที่แล้ว

      Amen Selam Lehagerachin

    • @zd820
      @zd820 ปีที่แล้ว

      እንኳን አብሮ አደረሰን

  • @meronmery-n7o
    @meronmery-n7o ปีที่แล้ว +12

    ልጁ በጣም ጥሩ ሰዉ ነው እርጋታው የማሰረዳት ችሎታው ሳላደንቅ አላልፍም እግዚአብሔር ይስጥህ 🥰🥰🤣እግዚአብሔር ጥሩውን ያምጣው 🙏🏻🙏🏻🙏🏻🙏🏻

  • @menberebeshada1179
    @menberebeshada1179 ปีที่แล้ว +3

    ሰርጉት እግዚአብሔር ታሪክሸን ይለውጠው ፍፃሜሸን ያሳምረው

  • @hiwotdiriba7353
    @hiwotdiriba7353 ปีที่แล้ว +1

    የ እኔ አስተዋይ ምን አይነት ብልህ ልጅ ነው ተባረክ ጎበዝ በእውነት ሰላም የሞላበት ሰው የተረጋጋ ሰው ብሩህ ሰው ልጅሽ እንደዚህ አይነት አጎት ቢኖራት ትተቀማለች አንተ ግን ተባረክ እምነትህ በተግባር ያሳያል ስርሀት ማደግህ በጣም ነው ያከበርኩህ እግዝያብሔር ልጅህን በክብር በሞገስ ያሳድግልህ ተባረክ

  • @zion-tsiyonawit
    @zion-tsiyonawit ปีที่แล้ว +11

    የወጣት አዋቂ ጥንቅቅ ያልክ ልጅ ፈጣሪ ይባርክህ አንተን አይቼ እናትህን አለማድነቅ አልቻልኩም ጥሩ ልብ ያለው ልጅ ወልዳ ስላሳደገች she is so blessed. ዘመንዋ ይባረክ..ያንተ ንግግር ብቻ በቂ ነው አብሮ ተሳስቦ ለመኖር ልብ ላለ ሰው እናም አክስቶችህም ወደ ልቦናቸው ተመልሰው እንዲስማሙ ምኞቴ ነው....ደግሞ ላለቀበት ዘመን መጠላላት ለሰይጣን መንገድ አትስጡ ወደ ቀልባችሁ ተመለሱ::

  • @mnegn9913
    @mnegn9913 ปีที่แล้ว +11

    ልጁ ንግግሩ ብስለት የተሞላበት ነው🥰 ተባረክ

  • @rozatesfaye2209
    @rozatesfaye2209 ปีที่แล้ว +10

    ያሬድ አንተን የወለደች እናት እግዚአብሔር ይባርካት አንተም በእውነት ተባረክ ክርስቶስ ፍቅር ነው አንተም አግዛት በጣም ነው በመልስህ የተደሰትኩት ብቻ አይ ሰው ስለ ፍቅር ማልፍ ቢችል......

  • @yotamerat8766
    @yotamerat8766 ปีที่แล้ว +5

    ወንድሜ አንተ ለነሱ ብቻ ሳይሆን ለእኔም ትልቅ ትምህርት ነው የሰጠክኝ ምን አይነት ሰው ነህ እናትህ እንዴት ታድላለች እግዚአብሔር. አይለውጥብክ ባገኝክ እዴት ደስ ባለኝ በቃ ውስጤን ነው የነካኝ ምግባር ።

  • @Gelila67
    @Gelila67 ปีที่แล้ว +2

    በእድሜ ትንሽ ሀሳብህ ጥልቅ እውነት አንተ በጣም ጥልቅ ሰው ነህ ፈጣሪ ይበርክህ ያሬድ መልካም ወጣት የሚገርም እውቀት ነው ያልህ ይሄ ሁሉ የእናትህ ውጤት ነው ተበረክ

  • @genetdebebe-wk8eh
    @genetdebebe-wk8eh ปีที่แล้ว +35

    ጌታ እየሱስ ይባርክህ ወንድሜ ጥሩ አስተሳሰብ ያለህ ባለ አእምሮ ሰው ነህ ትክክለኛ ንግግር

  • @sarabekele6589
    @sarabekele6589 ปีที่แล้ว +26

    ወንድም ያሬድ እግዛብሄር ቤተሰብህን ልጅህን ይባርክልህ ጥሩ አመለካከት ያለህ ልጅ ነው ቤተሰቡ ባንተህ ይታረቃል በርታ

  • @nebiyata332
    @nebiyata332 ปีที่แล้ว +28

    ልፋቷን እመቤቴ ትታደጋት ከባድ ነው ሁሉም ወደእራሱ ወገን ነው የሚደላው ይብላኝ ለእሷ በልፋቷ የተከዳች ከርታታ😢😢😢😢

  • @mahidergude
    @mahidergude ปีที่แล้ว +4

    በእውነት ይሄንን ልጅ ሣላደንቀው አላልፍም 👍👍👍የእግዚአብሔር ፈሪሃ ያለው ምሁር ነክ 🥰🥰

  • @promobile9204
    @promobile9204 ปีที่แล้ว +9

    አቤት ትህትና የእውነት አንተ ሰው ነህ ሰው!! እኛ ግን እንደሰው ተፈጥረን ሰው መሆን አቃተን😢

  • @raheltadese8983
    @raheltadese8983 ปีที่แล้ว +26

    ልጁን አይቶ እናቱ ማየት ቀላል ነው አስተዋይ ነገር ነው ቤተሰቡ ፍቅር አላችሁ የሚበጠብጡ ጎርቤ ይመስለኛል በዘመድ መአል እየገባችሁ የምታምሱ እረፈ

  • @mabetyerseao2044
    @mabetyerseao2044 ปีที่แล้ว +15

    እኔ ስርጉት በጣም ነው አጀቴን የበላችኝ ወይ ልጅ ወይገዘብ ሁሉም የላት 20 አመት ዝም ብሎ አለፈ ፈጣሪ የተረጋጋ ሕይወት ይስጣት ፈጣሪ

    • @mazimazimazimazi9361
      @mazimazimazimazi9361 ปีที่แล้ว

      በጣም😢😢😢😢

    • @ላልከንብ
      @ላልከንብ ปีที่แล้ว

      Amen! Fetari ke dikamua be tiru bereket yasarefal 🙏🏾🙏🏾🙏🏾

  • @zehara53o
    @zehara53o ปีที่แล้ว +17

    በእውነት ልጁ በጣም እስማርት ማይንድ ነው ያለው በጣም ጎበዝ የሚናገራቸው ሁሉ በጣም ደስ የሚሊ በፈጣሪ ሰላሙን ይስጥ ለዚህ ፋሚሊ ጋዜጠኛው እራሱ ጨዋ ጨዋ ወልዶ ያሳደገህ እርጋታህ አድማጭነትህ እሚገርም ነው 👍👌

  • @werkneshsahela3819
    @werkneshsahela3819 ปีที่แล้ว +1

    ያሬድን በሰማሁበት ለህቴ ልጅ ምንም ነገር ባደርግ አይቆጨኝም በእውነት በጣም መልካም ሰው ነህ አምላከ ቅዱሳን ባለህ ላይ ይጨምርልህ መልካም ሀሣብ ነው ለስርጉት ታስፈልጋታለህ እርዳት በእናንተ ቤተሰብ የገባውን ጠላት ዲያቢሎስ እግዚአብሔር ያስታግስላቹሁ በእውነት እናህም እረጅም እድሜ ይስጥልህ እሳ በሂወት እያለች አስታርቃቸው ሰላም አውርዱ በስርጉት ጉዳይ እኛም አስተዋጽኦ እናደርጋለን

  • @hareggebre
    @hareggebre ปีที่แล้ว +4

    በእውነት እንደዚህ ልብ የሚነካ ንግግር ሰምተው ካልተሰበሩ በጣም ነው የያሳዝነው እግዚአብሔር አምላክ ይሄንን ቤተሰብ ተስማምቶ ለማየት ያብቃን🙏

  • @truetrust8216
    @truetrust8216 ปีที่แล้ว +15

    ያሬድ ጥሩ ነው ያረከው!! ስርጉት ንፁ ልብ ነው ያላት ለዛ ነው ሁለቱ ባለጌ እህቶቿ ግን ዋጋ ይከፍላሉ አይዞሽ ስርጉት ❤❤❤

  • @susuali-jz9dn
    @susuali-jz9dn ปีที่แล้ว +56

    😢😢😢😢😢😢 እንደኛ የሚያሳዝን ሰው አለ ግን ምንም ብናደርግ የማንመሰገን እኛ እህህ ወንድሜ እህቴ እናቴ አባቴ አክስት አጓቴ እያልን ስንት እናስባለን ለኛ ሳናደርግ ዋጋ እየከፈልን እነሱን እንረዳለን ግን አመድ አፋሽ ያደርጉናል ማመስገን ሲኖርባቸው ጭራሽ ያንከሳክሱናል ምንም እንዳላደረግን ያድርጉናል መቸም አያመሰግኑንም 😢😢😢😢😢 እፍ ምን የታደለ ነው ቢከፋም ቢደላም በሀገሩ እየኖረ ስደትን ያላየ በቃ በነሱ እቀናለሁ

    • @tigisttigist9525
      @tigisttigist9525 ปีที่แล้ว +2

      😢😢😢😢 እውነት ብለሻል የደረሰበት ያውቀዋል

    • @ElsaBekelWube
      @ElsaBekelWube ปีที่แล้ว

      Tilkikl ehte

    • @HinanHinab
      @HinanHinab ปีที่แล้ว

      የደረሠበት ያቀዋል

    • @brtkan6879
      @brtkan6879 ปีที่แล้ว

      በጣም ማርያምን እፍፍፍፍፍፍፍ

    • @RicheTube
      @RicheTube ปีที่แล้ว

      😢😢😢😢

  • @Tewabechwollo
    @Tewabechwollo ปีที่แล้ว +8

    ልጁ ንግግሩ ልክ ነው ምናገባቸው በሰው ህይወት ምን አድርጊ ይሏታል ሰው አታምጭ ሰው አታግቢ ምንድነው ትልቅ ሴት ናትኮ ጉዳችሁን ደብቃችሁ የሰው ጉድ ታወጣላችሁ ነውረኞች ልጅቷ ሰው እምትጎዳ አይነት አደለችም ብትጎዳ እራሷን ነው ምናለበት ሰላም ብትሰጧት

  • @የማርያም-በ1ፈ
    @የማርያም-በ1ፈ ปีที่แล้ว +2

    በእውነት ትልቅ ልጅ ነህ አስተዋይ ትገርማለህ

  • @tiyyatube6703
    @tiyyatube6703 ปีที่แล้ว +4

    ስታሳዝን አላህ ይድረስላት ግን ወላሂ ይሄ ልጅ ደስ ይላል በጣም አዋቂ ነው ፈጣሪ ይርዳቹ ታርቃቹ ፈጣሪ ያሳየን