አብዱላህ ኢትዮጵያዊው ጠቢብ በአሜሪካ።
ฝัง
- เผยแพร่เมื่อ 7 ก.พ. 2025
- በዘር ጥላቻ ጊዜ ወደ አሜሪካ የሄደ ኢትዮጵያዊው አብዱላህ ታላላቅ ሰዎችን ማፍራት የቻለ ጠቢብ ነበር። ትምህርቶቹ ተገልብጠውና ተቆራርጠው የብዙ self help መፅሀፍት ፀሀፊዎች መጠቀሚያ ሆነዋል።
እሱ በዘመኑ በዘር በተከፋፈለና ለጥቁሮች በተከለከለ ኦፔራ ቤት ውስጥ መቀመጥ ይችላል እና አይጨነቅም። በእራሱ እና በሌሎች ላይ አንድ ዓይነት ኃይል ማመንጨት ወይም መቆጣጠር ኃይል እንደነበረው የሚነገሩለት ኢትዮጵያዊ..... አብዱላህ ምንም እንኳን ውጫዊ ሁኔታዎች ቢኖሩም አእምሮ እውነታውን መቆጣጠር እንደሚችል አስተምሯል.
አብዱላህ የዘመናችን ታላቅ አሳቢ እና መሪዎችን ኔቪል ጎድዳርድ (1905-1972) እና ጆሴፍ መርፊን ያስተማረ ታላቅ መምህር ነበር።
Yos, [8/25/2024 4:33 AM]
በዘር ጥላቻ ጊዜ ወደ አሜሪካ የሄደ ኢትዮጵያዊው አብዱላህ ታላላቅ ሰዎችን ማፍራት የቻለ ጠቢብ ነበር። ትምህርቶቹ ተገልብጠውና ተቆራርጠው የብዙ self help መፅሀፍት ፀሀፊዎች መጠቀሚያ ሆነዋል።
እሱ በዘመኑ በዘር በተከፋፈለና ለጥቁሮች በተከለከለ ኦፔራ ቤት ውስጥ መቀመጥ ይችላል እና አይጨነቅም። በእራሱ እና በሌሎች ላይ አንድ ዓይነት ኃይል ማመንጨት ወይም መቆጣጠር ኃይል እንደነበረው የሚነገሩለት ኢትዮጵያዊ..... አብዱላህ ምንም እንኳን ውጫዊ ሁኔታዎች ቢኖሩም አእምሮ እውነታውን መቆጣጠር እንደሚችል አስተምሯል.
Yos, [8/25/2024 4:34 AM]
አብዱላህ የዘመናችን ታላቅ አሳቢ እና መሪዎችን ኔቪል ጎድዳርድ (1905-1972) እና ጆሴፍ መርፊን ያስተማረ ታላቅ መምህር ነበር።
The pictures of him are AI generated.
የቴሌግራም ቻነል።
t.me/Fruit_oflife
በጣም ምርጥ ነው ❤❤❤🎉🎉🎉
አመሠግናለሁ ወዳጄ..!
❤❤❤🎉🎉🎉
Waw YO enameseginalen betam . Demom begugut entebikalen ye addi amet getebereketim yihonenal.
It's worth spending time here 🌼
Hello brother I would like to thank you for your service and sources.
I'm just wondering if you have your own book or work please mention it.
Thank you.
@@erdanyeabsira Thank you for your kind works....
Not yet.I.. but i have been working on some ideas for quite a while, so as i mentioned in the ending of the video... one of them will be out as an audiobook on this channel starting from September one E.c
ዮሲ በርታ
Thanks, but where are the books? Please share with us the link where the books are found
@@QueenCasopia1
You can find the books on the telegram channel. (link in description)
@Tree_of_Life-108 thank you
ዮሲ: 'አብዱላህ' ብቻ ነው ያልከው ስማቸውን እና I was wondering if I could get his full name. It's very interesting and I wanted to refer more😊
@@MastewalAssefaKebede
ማስቱዬ.... I don't think he wanted to be known.... so that's all i could find... no one mentioned his full name.. that's why it feels like a made up name.... as in a mockery to the status quo..... am uploading books abt him on tg... but they only have some of his teachings...
Neville is awesome i learned a lot from his interpretation of the Bible.. and i believe he stayed true to Abdulah's teachings...
@@Tree_of_Life-108
አመሰግናለሁ ዮሲ🌼I'll Neville's book.
Dr Wayne Dyer ስለጠከስከው ... ለኔም ብዙ የተጠቀምኩባቸውን ሀሳቦች አስተምሯል። አንድ ሦስት መጽሐፎቹ አሉኝ ያነበብኳቸው ከዛ ውስጥ "The Power of Intention" በጣም የደጋገምኩት ነው። I learn more about the power of detachment in one of his teachings.
በ 2015 ነው ከዚህ አለም ያረፈው። ጊዜው ይሄዳል! But great work lasts!
@@MastewalAssefaKebede
Omg am sorry to hear thet.... it felt likr yesterday.... He had a beautiful soul.
@@Tree_of_Life-108አብዱላህ ጧሂር ኢትዮ የመናዊ አንዳንዴንም የጂግጂጋ አካባቢ ሰው የሚያደርጓቸው ፅሁፎች አይቻለው ... ይህን ያህል አጥጋቢ መረጃዎች ግን አይደሉም ።
የደረስክበትን እውቀት ለማካፈል ስለምታደርገው ጥረት ምስጋና ይገባሃል 👍🏽 በርታ
Waw YO enameseginalen betam . Demom begugut entebikalen ye addi amet getebereketim yihonenal.
Waw YO enameseginalen betam . Demom begugut entebikalen ye addi amet getebereketim yihonenal.