Dream, Science and Art

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 27 ธ.ค. 2024

ความคิดเห็น • 16

  • @mubarakbharadin5159
    @mubarakbharadin5159 2 หลายเดือนก่อน

    በርታ

  • @user-6688u
    @user-6688u 2 หลายเดือนก่อน

    ❤❤❤🎉🎉🎉

  • @Ethiooromiya
    @Ethiooromiya 2 หลายเดือนก่อน +2

    እንደ ዬሴፍ ያለመ እልሙን የሚፈታ አለ? Thank you Jossy 🙏❤️

  • @YabsiraHailu-vx8jm
    @YabsiraHailu-vx8jm 2 หลายเดือนก่อน +1

    አሪፍ ነው👍 የሕልሙን ፍቺ ሳውቅ የምጽፍልህ ሕልም ይኖራል. . . የሕልም መፍቻውን መጽሐፍ ግን እለቃለሁ ብለህ ነበር ስላልተመቸህ ነው?

    • @Tree_of_Life-108
      @Tree_of_Life-108  2 หลายเดือนก่อน +1

      እሺ ወዳጄ.... በፎቶም ቢሆን ሙሉውን ወደ ፒዲኤፍ ልቀይረው ብዬ ትንሽ ጊዜ አጣሁ.... አፉ በለኝ
      በቅርቡ እለቃለሁ።

    • @YabsiraHailu-vx8jm
      @YabsiraHailu-vx8jm 2 หลายเดือนก่อน

      @@Tree_of_Life-108 እንጠብቃለን ወዳጄ አለመርሳትህ ይበቃል🙌

  • @mayetchalku738
    @mayetchalku738 หลายเดือนก่อน

    በህልሜ "ውስጥ" ነቅቼ አውቃለሁ፡ manipulate አድርጌውም የፈለኩትን ውጤት extract ለማድረግ ሞክሬ አውቃለሁ፡ ሰው አያምነኝም በሚል ላጋራው አልደፈርኩም ነበር፡ lucid dreaming መሆኑ ነው ማለት ነው፡ ይህ ዝግጅት clarity ፈጥሮልኛል፡ አመሰግናለሁ።

    • @Tree_of_Life-108
      @Tree_of_Life-108  หลายเดือนก่อน

      @@mayetchalku738
      ደስ የሚል የህልም አይነት ነው።

  • @mayetchalku738
    @mayetchalku738 หลายเดือนก่อน

    Yesterday ቆንጆ movie ተስርቶለታል ያላያችሁት እዩት ለእይታችሁ ጥሩ ፍሪዳ ነው።

    • @Tree_of_Life-108
      @Tree_of_Life-108  หลายเดือนก่อน

      What's the title?

    • @mayetchalku738
      @mayetchalku738 หลายเดือนก่อน

      እራሱ yesterday 2019 ላይ ነው የሰሩት...i bet, you will love it.

    • @Tree_of_Life-108
      @Tree_of_Life-108  หลายเดือนก่อน

      @mayetchalku738 Oww Alright, Thank you..!

  • @user-ne2xr3nr8z
    @user-ne2xr3nr8z 2 หลายเดือนก่อน +1

    when i was in my teenager years የማየው የነበረው መጀመሪያ ወፍራም ብርድልብስ ይደረብብኛል ከዛ ብርድልብሱ እያየሁት እንደጉም ይተልቅና ትንፋሽ ያሳጣኝ ነበር።

    • @Tree_of_Life-108
      @Tree_of_Life-108  2 หลายเดือนก่อน +1

      If it still occurs or if you wana talk about it more... join the tg channel on the description and leave me a comment..

  • @mayetchalku738
    @mayetchalku738 หลายเดือนก่อน

    Minor ቢሆንም ባንድ ወቅት አውቀው የነበረ printer setting ውስጥ ተገብቶ የሚስተካከል setting ተፍጦብኝ ብህልሜ step by step ተመልክቼው፡ በንቃት ያን መከወን እና fix ማድረግ ችዬ መበር፡ በድጋሜ የምታወራው ነገር ሴንስ እንደሚሰጥ እማኝ ይሆናል ብዬ ነው፡ ድካምህ በዋጋ ነው። በድጋሜ አመሰግናለሁ።

    • @Tree_of_Life-108
      @Tree_of_Life-108  หลายเดือนก่อน

      @@mayetchalku738
      አመሰግናለሁ...!!