ወንጀልና ቅጣት። Crime and Punishment... Book Review
ฝัง
- เผยแพร่เมื่อ 7 ก.พ. 2025
- ዶስቶየቭስኪ ታላቅ ከሚባሉ የአለማችን ደራሲዎች መሃል አንዱ ነው በዚህ መፅሐፉ የበጎ እና የክፋት መስመር የቱ ጋር እንደሚሰመር ራሳችንን እንድንጠይቅ ያስገድደናል.... ፍትሃዊ የሚባል ግድያስ አለ ወይ....ብለን እንድናሰላስልና አንድ እኩይ ስራ ሌላውን እንደሚያስከትል ቁልጭ አድርጎ ያሳየናል...ይህን በፍልስፍናዊ ሃሳቦች የተሞላ ድንቅ ልብወለድ እንድታነቡት ስጋብዝ በእርግጠኝነት እንደምትወዱትና እንደምትማሩበት በማሰብ ነው።
የቴሌግራም ቻናላችንን እነሆ።
t.me/Fruit_oflife
እናመሰግናለን !🥰💚
ሎው ስኩል ሳለሁ ነበር ወንጀልና ቅጣን ያነበብኩት እናም በወቅቱ ሙሉ በሙሉ የራስኮልኒኮቭ ድርጊቶች እና አስተሳሰብ ደጋፊ ነበርኩ ቆየት ብዬ ድጋሚ ሳነብ ደሞ አደገኛ ማንነት አንደገነባ አስተዋልኩ።መጽሃፉ ብዙ የሚያመራምሩ አስተሳሰቦች ያሉት ነው። Thumbs up for your podcast man!!
አመሠግናለሁ ወዳጄ..!
ሁሌም ብምታምጣው መጻፍቶች ይመቹኛል በተለይ በድምጽ ተርጉመክ ብርለቅ ደስ ይለኛል
ልክ እንደሁሌው ክብረት ይስጥልን ማለት እወዳለው ። በርታልን
አመሰግናለሁ ወዳጄ....!
በጣም ጥልቅ የሆነን ፍራቻ paranoid ምን ያህል ሰውን እንደሚያሰቃይ የሚያብራራ ምርጥ ሳይኮሎጂ መፅሃፍ 👏👏
በትክክል...!
ሰው አውሬ እስከሆነ ድረስ የፈለገውን ነገር ያገኛል ነው ወይስ አውሬ እስካልሆነ ድረስ የፈለገውን ያገኛል ?? ከመፅሃፋ የተወሰደ
በርታ🎉አቀራረብህ ግን አዝግ ነው።አይመስጥም
አቀራረቡን ምንወድም አለን bro 😊
አጀማመርክ ጥሩ አይደለም ተቆርጧል
አዎ ለማስተዋወቂያ ከመሃል ኮፐመ በተደረገ ሃሳብ ነው የሚጀምረው።