Frehiwot Abebaw /የእኔ ኢየሱስ(yene eyesus)

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 5 ต.ค. 2024
  • “ልጆቼ ሆይ፥ ኃጢአትን እንዳታደርጉ ይህን እጽፍላችኋለሁ። ማንም ኃጢአትን ቢያደርግ ከአብ ዘንድ ጠበቃ አለን እርሱም ጻድቅ የሆነ ኢየሱስ ክርስቶስ ነው።”
    - 1ኛ ዮሐንስ 2፥1
    “Yaa ijoollee ko, akka isin cubbuu hin hojjenneef kana isiniifan caafa; namni tokko illee yoo cubbuu hojjete garuu, nama nuuf dhaabatu abbaa biraa qabna, innis Yesus Kristos isa qajeelaa dha.”
    - 1Yoh. 2:1
    “My little children, these things write I unto you, that ye sin not. And if any man sin, we have an advocate with the Father, Jesus Christ the righteous:”
    - 1 John 2:1
    #frehiwotabebaw #ethiopianmezmur #mezmur #worship

ความคิดเห็น • 152

  • @FrehiwotAbebaw
    @FrehiwotAbebaw  ปีที่แล้ว +65

    የእኔ ኢየሱስ
    እግዚአብሔርን ነው እኔ ያመንኩት(2*)
    እግዚአብሔርን ነው ተስፋ ያደረኩት(2*)
    አምላኬ ላይ ነው ልቤን የጣልኩት(2*)
    አምላኬ ላይ ነው እራሴን የጣልኩት(2*)
    በማግኘቴ በማጣቴ ከእኔ ጋር ነው
    እውነተኛ ወዳጄ ነው
    ደስታዬንም ኃዘኔንም ይጋራኛል
    እንድጎዳ መች ይፈቅዳል
    ስብራቴን ከላይ አይቶ በፍቅሩ ይጠግነኛል
    ይወደኛል
    የእኔ ኢየሱስ እንዲህ ነው
    ፍቅሩ ከስህተቴ በላይ ነው
    የእኔ ኢየሱስ እንዲህ ነው
    ፍቅሩ ከሃጥያቴ በላይ ነው
    የእኔ ኢየሱስ እንዲህ ነው
    ፍቅሩ ከድካሜ በላይ ነው
    የእኔ ኢየሱስ እንዲህ ነው
    ፍቅሩ ከእኔነቴ በላይ ነው
    በሃጥያቴ ተፀይፎ
    የማይሰጠኝ ለፍርድ አሳልፎ
    “አልበድለውም በድፍረት ዝቼ
    ግን ጠበቃዬ ነው ስገኝ ስቼ”
    ሸክም ከብዶኝ ስወድቅ ፊቱ
    ያነሳኛል በምህረቱ
    ሃጥያት ከብዶኝ ስገኝ ፊቱ
    ያነሳኛል በምህረቱ
    የእኔ ኢየሱስ.............
    የእድሜ ልክ ጓደኛ ነው
    የሃጥያተኞች ወዳጅ ነው
    ሁሉም ይምጣ ይጠጋው
    ሰፊ እኮ ነው ትከሻው
    አይሰለችም ይሸከማል
    በምህረቱ ሁሉን ያስጠላል
    አይደክመውም ተግቶ ይወድዳል
    በይቅርታ ሁሉን ያስጠላል
    የእኛ ኢየሱስ እንዲህ ነው
    ፍቅሩ ከሰማያት በላይ ነው
    የእኛ ኢየሱስ እንዲህ ነው
    ፍቅሩ ከባህርም ጥልቅ ነው
    የእኛ ኢየሱስ እንዲህ ነው
    ፍቅሩ ከምድርም ሰፊ ነው
    የእኛ ኢየሱስ እንዲህ ነው
    ፍቅሩ ከአዕምሯችን በላይ ነው
    Ati abbaa kooti Isa bara baraa gooftaa koo
    አቲ አባኮቲ ኢሳ በራበራ ጎፍታ ኮ
    Jajjabeessaa kooti yeroo hundumaa waaqa koo(2*)
    ጃጃቤሳ ኮቲ የሮ ሁንዱማ ዋቃ ኮ
    akka cubbuu kootti natti hin murteessine
    አካ ጩቡ ኮቲ ናቲ ሂሙርቴሲኔ
    Mana kee keessaa gaddi na hinbafne(2*)
    ማናኬ ኬሳ ጋዲ ና ሂባፍኔ
    Yesuus koo ati gooftaa kooti
    የሱስ ኮ አቲ ጎፍታ ኮቲ
    Waaqayoo koo ati humna kooti
    ዋቃዮ ኮ አቲ ሁምና ኮቲ
    Tiksee koo ati nagaa kooti
    ቲክሴ ኮ አቲ ናጋ ኮቲ
    Jireenya koo ati abdii kooti (2*)
    ጂሬኛ ኮ አቲ አብዲ ኮቲ
    Yesuus koo ati abba kooti
    የሱስ ኮ አቲ አባ ኮቲ
    Waaqayoo koo ati humna kooti
    ዋቃዮ ኮ አቲ ሁምነ ኮቲ
    Gooftaa koo maqaa kee siin waama
    ጎፍታ ኮ መቃ ኬ ሲን ዋማ
    Jireenya koo baay'een si jaalladha
    ጅሬኛ ኮ ባዬን ሲ ጃለዳህ
    አማርኛ ትርጉም
    አንተ የዘላለም አባቴ ነህ ጌታዬ
    መፅናኛዬ ነህ ሁልጊዜ አምላኬ
    እንደ ሃጥያቴ አልፈረድክብኝም
    ከቤትህም አላስወጣኸኝም
    የእኔ ኢየሱስ አንተ ጌታዬ ነህ
    አምላኬ ሆይ አንተ ሃይሌ ነህ
    የእኔ እረኛ አንተ ሰላሜ ነህ
    የኔ ህይወት አንተ ተስፋዬነህ(2*)
    የእኔ ኢየሱስ አንተ አባቴ ነህ
    አምላኬ ሆይ አንተ ሃይሌ ነህ
    የእኔ ጌታ ስምህን እጠጣለሁ
    የእኔ ህይወት በጣም እወድሃለሁ

    • @birhanemeasho3785
      @birhanemeasho3785 ปีที่แล้ว +1

      እልልልልልልልልልልልልልልልልል አሜን አሜን❤❤❤ Freshaaa Geta tsegawun yichemirilish.

    • @meseretshibeshi5265
      @meseretshibeshi5265 ปีที่แล้ว +1

      የተባረክሽ በጌታ ፍቅር እወድሻለው

    • @እትዮጵያኣንድናት
      @እትዮጵያኣንድናት ปีที่แล้ว

      Thanks I like it

    • @abelabity4376
      @abelabity4376 ปีที่แล้ว

      NmQqqaaQqQ+qyrriwi3

    • @tsiyoutube4059
      @tsiyoutube4059 ปีที่แล้ว

      አሜን አሜን አሜን

  • @bezawitworku2321
    @bezawitworku2321 ปีที่แล้ว +4

    የኔ ቀጮ ተባረኪልኝ ዝማሬዎችሽን ሰምቼ አልሰቻቸውም አልጠግባቸውም ❤❤❤❤ ዘመንሽ ይለምልም

  • @firofiro2567
    @firofiro2567 26 วันที่ผ่านมา +1

    አሜን አሜን 😢😢

  • @jesuschrist15111
    @jesuschrist15111 ปีที่แล้ว +4

    ✞ክብር ለእግዚአብሔር አብ ክብር ለእግዚአብሔር ወልድ ክብር ለእግዚአብሔር መንፈስ ቅዱስ አንድ አምላክ ይሁን አሜን።✟❤
    “ሁሉም ከእርሱ፣ በእርሱ፣ ለእርሱ ነውና፤ ለእርሱ ለዘላለም ክብር ይሁን፤ አሜን።”
    - ሮሜ 11፥36 (አዲሱ መ.ት)

  • @Daniel-mn1kp
    @Daniel-mn1kp ปีที่แล้ว +7

    የኔ እየሱስ እንዲህ ነው ፍቅሩ ከሀጢያቴ በላይ ነው። አሜን

  • @Singermengestu
    @Singermengestu 4 หลายเดือนก่อน

    አሜን እርሱን ነው ያነንኩት ተባአኪ።

  • @sebsibeteshale7771
    @sebsibeteshale7771 ปีที่แล้ว +6

    ፍሬ ጌታ አብዝቶ ይባርክሽ....... በሳል መዝሙር ይዛ እምትመጣ ዘማሪት አንቺን ጌታ ስለሰጠን እጅግ አመሰግነዋለሁ ።

  • @temesgensulamo7712
    @temesgensulamo7712 ปีที่แล้ว +9

    በመዝሙሮችሽ በብዙ ተባርክያለሁ። የእግዚአብሔር ባርኮትና ፀጋው ይብዛልሽ!! 🙏

  • @SIMRETKUSSA
    @SIMRETKUSSA ปีที่แล้ว +1

    Fereye Yene wud Be ewunet Madameten lemakom alchalkum yene eyesus endih newu amen !!!!!!

  • @lillitefera2330
    @lillitefera2330 ปีที่แล้ว +3

    የኔ እየሱስ እንዲ ነው ፍቅሩ ከስተቴ በላይ ነው 🙏🫶🏽🫶🏽🫶🏽🫶🏽🫶🏽🫶🏽🫶🏽🫶🏽🫶🏽🫶🏽🫶🏽🫶🏽🫶🏽🫶🏽🫶🏽

  • @miheretkebede1159
    @miheretkebede1159 ปีที่แล้ว +1

    Iyesus ati waqakottti, Abbakotti, humnakotti Haleluyyyyyyyyyyya

  • @meseretshibeshi5265
    @meseretshibeshi5265 ปีที่แล้ว +2

    የተባረክሽ የተወደድሽ ዘመንሽ ይለምልም ብርክርክ በይልን

  • @hailehaile8024
    @hailehaile8024 ปีที่แล้ว +7

    ውይ እኔን ነው የዘመርሽው ውዷ የእኔ እየሱስ እንዲ ነው ፍቅሩ ከሀጢያቴ በላይ ነው አቤት ምህረቱእኮ አበቃ ስል ፍቅሩ ጭራሽ ይጨምራል ተባረኪ ውዷ ያባቴ ልጅ

  • @MeseretGetachew-sg7nc
    @MeseretGetachew-sg7nc 5 หลายเดือนก่อน

    ጌታ ኢየሱስ ይባርክሽ

  • @DanielDessalegn_Official
    @DanielDessalegn_Official ปีที่แล้ว +2

    Full album please...

  • @tsehaiabate6389
    @tsehaiabate6389 6 หลายเดือนก่อน

    ጌታ አብዝቶ ይባርክሽ!❤❤❤❤❤❤❤

  • @lubabagashaw7881
    @lubabagashaw7881 ปีที่แล้ว +2

    Yene konjo .....geta eyesus abzito yibarkish...kezih belay tigat yichemerilish I love you firye 😍😍

  • @እትዮጵያኣንድናት
    @እትዮጵያኣንድናት ปีที่แล้ว +8

    ተባረክ በጣም ደስየሚል መልእክት የያዘ ነው ጣት ለሚቀሳሰር ትውልድ። ጌታ ከድካማችን በላይ ነው ።አንዳች ያለ ከሁኔታ በላይ ስለሆነው ጌታ የሚናገርና የሚዘምር ትውልድ ይብዛልነረ

  • @aidabelay4749
    @aidabelay4749 5 หลายเดือนก่อน

    ❤አሜን

  • @Adis-lh9zj7xs4i
    @Adis-lh9zj7xs4i ปีที่แล้ว +2

    በማግኘት በማጣቴ ከእኔ ጋር ነው
    እውነተኛ ወዳጅ ነው
    ደስታዬንም ኃዘኔንም ይጋራኛል
    እንድጎዳ መች ይፈቅዳል
    ስብራቴን ከላይ አይቶ በፍቅሩ ይጠግነኛል ይወደኛል
    ድንቅ መዝሙር ነው ዘመንሽ ይባረክ❤🙏

  • @እትዮጵያኣንድናት
    @እትዮጵያኣንድናት ปีที่แล้ว

    God bless you Godbe with you all the time❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉❤🎉❤🎉❤🎉

  • @ሚሚኢየሱስባርያነኝ
    @ሚሚኢየሱስባርያነኝ ปีที่แล้ว +1

    Amennn tebareki kibir yene eyesus yihun

  • @ermiyaskidato1115
    @ermiyaskidato1115 ปีที่แล้ว +2

    ዋው 😍😍😍❤❤❤❤❤
    👌👌👌👌 የኔ የእየሱስ እንዲህ ነው
    😮😮😮😮😮😮😮

  • @solomonbirhanemeskel5376
    @solomonbirhanemeskel5376 ปีที่แล้ว

    ግበዝ ተባረኪልኝ።

  • @eleniwoldetsadik5890
    @eleniwoldetsadik5890 ปีที่แล้ว +1

    Geta Ybarkishe, God bless you 🙏

  • @endalechmamo2769
    @endalechmamo2769 ปีที่แล้ว

    አንችን በዝማሬ ቀብቶ ያስነሳሽ ጌታ ይባረክ

  • @temutemaw1928
    @temutemaw1928 ปีที่แล้ว

    halelyeyeeee yena eyasusu. hulema amesgenahalew

  • @tesfalegntadesse3123
    @tesfalegntadesse3123 ปีที่แล้ว

    tebarek be geta indet dess yemil mezimur new

  • @princegetish259
    @princegetish259 ปีที่แล้ว +3

    wow wow wow 1st view 1st like 1st comment🔥🔥🙌 anchinma enkuwanm awekush fre🤩 እጅሽ አይንጠፍ ፍሬ🤝

  • @raheelabebe7539
    @raheelabebe7539 ปีที่แล้ว

    አሜን እሰይ❤

  • @holytubeethiopia3495
    @holytubeethiopia3495 ปีที่แล้ว +2

    ዋው ምን አይነት ድንቅ ዝማሬ ነው ተባርከሻል የአባቴ ልጅ አዎ የእኔ ኢየሱስ እንዲህ ነው ፍቅሩ ከድካሜ በላይ ነው ።😍😍😍🎸🎸🎸🎶🎶🎷🎻🎻🎹🎧 ሀያላን በየእለቱ እጅግ የሚባርኩ ለስለስ ያሉ ከቨር ዝማሬዎችንና በመንፈሳዊ ህይወቶ የሚያድጉባቸውን መንፈሳዊ ረሀቦን የሚጨምሩ የትምህርት እና የፀሎት ጊዜያትን በቻናላችን በመስማት ይባረኩ! ተባርካችኋል ሀያላን!!

  • @JebesaDore
    @JebesaDore ปีที่แล้ว +2

    which is very sweat song be strong it is powerful!!!

  • @astergeleta7228
    @astergeleta7228 ปีที่แล้ว +1

    God bless you my daughter.

  • @tizuselam9944
    @tizuselam9944 ปีที่แล้ว

    የተባረክሽ💖🙏

  • @tensumamush9918
    @tensumamush9918 ปีที่แล้ว +1

    Amennnnnn haleliyaaa yene eyesus endih new simu yibarek firye tebareki

  • @MesiMesi-s4s
    @MesiMesi-s4s 5 หลายเดือนก่อน

    ጌታ ዘመንሽን አብዝቶ ይባርክ! ተባረክ በመዝሙሮችሽ ብዙ ተጽናንችያለሁ

  • @wodehord7063
    @wodehord7063 8 หลายเดือนก่อน

    ጌታ አብዝቶ አብዝቶ ይባርክሽ
    ዘመንሽ ይለምልሙ የጌታ ፀጋ ይብዛልሽ
    🙏🙏🥰🥰🥰💯💯💯✅✅✅

  • @bt3738
    @bt3738 ปีที่แล้ว +3

    dink zmare nw Yene bereket😊 stay blessed❤

  • @thegospeltube9096
    @thegospeltube9096 ปีที่แล้ว +1

    Thank you JESUS for your mercy ❤❤❤ hallelujah

  • @livingforchristchurch5718
    @livingforchristchurch5718 ปีที่แล้ว +1

    Amennnn haleluya

  • @nanionlineshopping3349
    @nanionlineshopping3349 ปีที่แล้ว +1

    Frye ye ewnt ytbarksh sew nesh thank u

  • @naolb6723
    @naolb6723 ปีที่แล้ว +4

    What amazing music 😇🥰🥰
    #Blessing 🙌

  • @bereketpaulos376
    @bereketpaulos376 ปีที่แล้ว +1

    Jelse yemchesh its 🔥🔥 #GBU

  • @lidiyasolomonofficial1790
    @lidiyasolomonofficial1790 ปีที่แล้ว +2

    ድንቅ ነው ተባረኪ እህትአለም!🙏

  • @zetseatmitiku394
    @zetseatmitiku394 ปีที่แล้ว +1

    Wowww this is my message 😊🥰🥰

  • @christrestoration2213
    @christrestoration2213 ปีที่แล้ว

    Egezebhere amlake yebreksh

  • @samileges6138
    @samileges6138 ปีที่แล้ว

    yen wed tebarki yen Eyesus endi new

  • @espieespie7070
    @espieespie7070 ปีที่แล้ว

    የኔ ኢየሱስ እንዲህ ነው ❤uuu fffffff😢 አሜንንንን አሜንንንንን የሰማ አምለክ እግዚአብሔር ይባርክሽ ታባርአክልኝ❤

  • @aidabelay4749
    @aidabelay4749 7 หลายเดือนก่อน

    Amen god bless u ❤

  • @yamlaksraamare9775
    @yamlaksraamare9775 ปีที่แล้ว +1

    ፀጋ ይብዛልሽ በጣም ደስ ይላል

  • @amanuelkefyalew135
    @amanuelkefyalew135 ปีที่แล้ว

    ere bebizu tebarek

  • @nebamako1155
    @nebamako1155 ปีที่แล้ว

    ፀጋው በዝቶልሻል የኔ እህት በጣም እወደሻለሁ ደግሞ እንዳንቺ ዘማሪ መሆን እፈልጋለሁ

  • @yareddelelegn7782
    @yareddelelegn7782 ปีที่แล้ว +2

    ዘመንሽ ይባረክ ፍሬ ! ለምልሚልኝ ! ፍቅሩ ከአዕምሯችን በላይ ነው !

  • @diribashiriofficial2178
    @diribashiriofficial2178 ปีที่แล้ว +1

    Nuuf jiraadhu ayyaana kana sirratti haa hambisu

  • @yerosankekeba5856
    @yerosankekeba5856 ปีที่แล้ว +2

    Tebarkih🙏Ebifammii😍

  • @letlovelead5024
    @letlovelead5024 ปีที่แล้ว +2

    ተባረኪልን! ፀጋና ሰላም ይብዛልሽ!

  • @rozaroza511
    @rozaroza511 ปีที่แล้ว

    ተባርኩ

  • @SIMRETKUSSA
    @SIMRETKUSSA ปีที่แล้ว +1

    ተባረኪ ውዷ ያባቴ ልጅ

  • @bereketmelkamu8762
    @bereketmelkamu8762 ปีที่แล้ว +1

    ዘማሪት እህታችን ድንቅ መዝሙር ነው። ተባርከንበታል። የኔ ኢየሱስ እንዲ ነው👏👏👏

  • @habtamuwogakela1257
    @habtamuwogakela1257 ปีที่แล้ว +4

    ተባረኪ በብዙ ፍጸሜሽ ይመር!

  • @matikata2745
    @matikata2745 ปีที่แล้ว +2

    ውስጥን የሚነካ መዝሙር ነው ፍርዬ ተባረኪ

  • @AB-sq8um
    @AB-sq8um ปีที่แล้ว

    ❤️❤️❤️❤️❤️Ebifami

  • @hanukiya_8086
    @hanukiya_8086 ปีที่แล้ว +1

    Tebarekilgn firiye❤❤

  • @martatafesse
    @martatafesse ปีที่แล้ว

    Amane amane amane amane amane

  • @meheretutsige7
    @meheretutsige7 ปีที่แล้ว

    Amazing songs, GETTA YESUS yibarkish kenebetesebish, yene ehite!!!
    Faya tai oboletico

  • @tsiyoutube4059
    @tsiyoutube4059 ปีที่แล้ว

    wwooww Tebareku

  • @behayluabathun133
    @behayluabathun133 ปีที่แล้ว

    frye bless u yetwededish

  • @adisebotarobotaro7467
    @adisebotarobotaro7467 ปีที่แล้ว

    አሜንንን አሜንንን አሜንንን ተባረክ ተባረክ 🥰🥰🥰🥰🥰

  • @nigistgetachew1933
    @nigistgetachew1933 ปีที่แล้ว +1

    አሜን ዘመንሽ ይባረክ 🙏🙏🙏

  • @mazamaza5313
    @mazamaza5313 ปีที่แล้ว +1

    አሜን🙏🙏👏👌👌 ተባረኪ💕💖

  • @teklaydalawit6865
    @teklaydalawit6865 ปีที่แล้ว +1

    ፍርዬ ጌታ ዘመንሽን ይባርከው

  • @SIMRETKUSSA
    @SIMRETKUSSA ปีที่แล้ว

    wow wow wow Betam Yemichemir Kibir alebish ehite tebarekilign !!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!

  • @bethelihemmedhin9417
    @bethelihemmedhin9417 ปีที่แล้ว +2

    Yene enat 😢❤ its really a great song!

  • @tgstethio2800
    @tgstethio2800 ปีที่แล้ว

    Tebareki

  • @GetAbateOfficial
    @GetAbateOfficial ปีที่แล้ว +1

    በብዙ ተባረኪ ፀጋው አሁንም አሁንም ይብዛልሽ

  • @amanuelkefyalew135
    @amanuelkefyalew135 ปีที่แล้ว

    abo tebarekilign!!!

  • @newcell2790
    @newcell2790 ปีที่แล้ว +1

    ፍርዬ በብዙ ተባረኪ

  • @bethelmerzuk2917
    @bethelmerzuk2917 ปีที่แล้ว

    ፈርዬ ተባረኪ በጣም ነው ምወድሸ
    ባልሳሳት የመጀመሪያ መዝሙርሽ
    የደግነት መስፈርያ የሚለውነ ነው በጣም ምወደው ደጋግሜ ምሰማው ነው
    ግን እዚህ አለቀቅሸውም ብትለቂው ደስ ይለኛል ያልሰሙት ይስሙትና ይባረኩበት

  • @bemnettefera1736
    @bemnettefera1736 ปีที่แล้ว

    God bless u my sister

  • @molalignbirhanu5156
    @molalignbirhanu5156 ปีที่แล้ว

    Bless you Fru

  • @hbb-pf3sq
    @hbb-pf3sq 2 หลายเดือนก่อน

    Amen❤️❤️❤️

  • @genigeni1168
    @genigeni1168 ปีที่แล้ว

    ጌታ ዘመንሽን ይባርክሺ ተባርክልኝ የኔ ውድ💕😘

  • @nathanzerfu9508
    @nathanzerfu9508 ปีที่แล้ว +1

    GOD BLESS YOU My sister your songs 🥰🥰🥰 keep worshiping God with your glory songs we won't stop worshiping God with your songs 🔥🔥🔥🔥🔥

  • @selamwitTibebe9292
    @selamwitTibebe9292 ปีที่แล้ว

    ጨምር በርች

  • @ebesamekonnen2119
    @ebesamekonnen2119 ปีที่แล้ว

    Yesuus koo!
    Ati Abbaa kooti, akka cubbuu kootti natti hin murteessine mana kee keessaa gad nan baasnee.....
    watt a song!
    I'm so grateful for Jesus's endless mercy and love!
    Firiyyee eebbifami; Much grace!

  • @mosisasefa4007
    @mosisasefa4007 ปีที่แล้ว +1

    our Blessing

  • @hiweygetaa7142
    @hiweygetaa7142 ปีที่แล้ว

    Yan konjo geta yebarksh
    Yana eyesus endi nwu

  • @derejedessalegn1614
    @derejedessalegn1614 ปีที่แล้ว

    ❤ ዝማሬው ና መልዕክቱ መልካም ነው ።
    ያልተመቸኝ ይህች የአንገት ደንሷ የቤተክርስትያን አይደለችም ።
    ሳቃጣል በቅጠል ተባራኩልኝ ።

  • @LetaKefena
    @LetaKefena ปีที่แล้ว

    Tebareki. betam des yemil mezmur new.
    Eebbifami

  • @azebberihun8491
    @azebberihun8491 ปีที่แล้ว +1

    AmenAmen AmenAmen AmenAmen AmenAmen

  • @selomemustefa4242
    @selomemustefa4242 ปีที่แล้ว +1

    You are our blessing❤❤❤❤❤❤❤

  • @simrteandualem4020
    @simrteandualem4020 ปีที่แล้ว

    ጌታ ኢየሱስ ዘመንሽን ይባርካው ❤❤❤❤

  • @habyeab4210
    @habyeab4210 ปีที่แล้ว

    oooo Bossed my beloved singer Firahewot📢💚📢💚📢📢📢📢📢

  • @samuelyohannesofficial4125
    @samuelyohannesofficial4125 ปีที่แล้ว +2

    ተባረኪልኝ ልብ ውስጥ የሚገባ ዝማሬ ነው በብዙ እጠብቃለሁ 💙

  • @samitsede3085
    @samitsede3085 ปีที่แล้ว +1

    Be blessed sis amazing

  • @motiking9463
    @motiking9463 ปีที่แล้ว

    Frehiwot congratulations bewunet betam desiyelal enkuwan egzihaber redash

  • @bemnettefera1736
    @bemnettefera1736 ปีที่แล้ว

    God bless u ❤❤❤❤

  • @biniyamtsegaye9052
    @biniyamtsegaye9052 ปีที่แล้ว +1

    God bless u dear this is gospel
    🥰

  • @nardosmitiku4854
    @nardosmitiku4854 ปีที่แล้ว +1

    Frye you are our blessing ♥️♥️

  • @gospelmusicanmeki4481
    @gospelmusicanmeki4481 ปีที่แล้ว +1

    wow friye zamanshe yibaraki migarme messgn nw

    • @pastortilahungeremew5746
      @pastortilahungeremew5746 ปีที่แล้ว

      ተባረኪ ሁሌም በመልክትሽ እባረካለህ በርቺ