ขนาดวิดีโอ: 1280 X 720853 X 480640 X 360
แสดงแผงควบคุมโปรแกรมเล่น
เล่นอัตโนมัติ
เล่นใหม่
የኔ ልጅ እንዴት ነክ አንተን እኮ እስክትፓስት እንዴት እንደምትናፍቀኝ ...የብዙ ሰዎችን ህይወት ለማስተካከል እንቅልፍ እራሱ የሚወስድክ አይመስለኝም ዘርክ ይባረክ ❤
ውላህ ላኔም ባዚህ ሳሞን ስለጣፍ ታጫንቆኝ ናባር
እንኳን ደህና መጣህ ወንድማችን
Habibi
?@@sameerasa6279
እኔም እንዲሁ
አንቴ ከሌሎቹ ምትለየዉ እስከ መጨረሻዉ ታቀርባለህ ጀግና የጀግና ጀግና እናት ወልዳሀለች እዉነት ምርጥ ጋዜጠኛ ነህ ዘመንህ ይባረክ💪💪💪💪💪💪💪👍👍👍👍👍👍👍👍🥰🥰
ይህ ጀግና ጋዜጠኛ ማነው እደኔ የሚዳቀው ላይክ❤❤❤
ጀግና ጀግና ብቻ አይገልፅህም ሺ ዓመት ኑርልን
ይህን ጀግና ወንድማችንን የምትወዱ ብቻ በላይክ❤❤❤❤
❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
❤❤❤betam yemetgerme sew nehe lante sayehon lesew hiowt yemtnor egziahbeher yetbekehe beyalewershen gin metbekehen atrsa
በስመ አብ ይህንን ጀግና ወንድማችንን ምን አይነት የተባረከች እናት ብትወልደው ነው?የሰው ልጅ ለእድገት ለስኬት ይሰራል።አንተ ደግሞ ለተጨቆኑት እንባ አባሽ በግፍ ደማቸው ለፈሰሰ ፍትህ አስፋኝ እንባቸው በግፈኞች ለምፈስ ንፁሀን ደጀን መሆን እንባ አባሽ መሆን።በእውነት ብዙ ዩቲዩበሮችን አውቃለሁ እከታተላለሁም ያንተ ደግሞ እጅግ እጅግ ይለያል።ወንድሜ አንተኮ የሥጋ ስራ ሳይሆን የነፍስህን ስራ እየሠራህ ነው።ባንተ አይነት የሀገሪቱ ፖሊሶች በነፃ ነው የህዝብን ገንዘብ በደሞዝ ስም እየበሉ ያሉት።እንደ እኔ እይታ መንግስት ለዚህ ልጅ ልዩ ድጋፍና ጥበቃ የማያደርግ ከሆነ ወንጀለኛ እንድያዝም ሆነ እድጠፋም አይፈልግም ማለት ነው አለቀ። የሰው ምርቃት ጎርፍ እንዳይሆንብህ ተግተህ ፀልይ።የሰማዩ ጌታ ከነእናቱ ጋሻ ከለላ መከታ ይሁንህ አንተ ገና በጣም ብዙ ጉድ ታጋልጣለህ።
ወድሜ ለምን ልጅቷንም አረዳትም እናቷንም አፈላልግላት እናቷ በሂወት ካለች
እባክህን ልጆቷንም እረዳት ከዚህ ፈተና አዉጣት
ብዙ ግዜ ፈለኩህ ላገኝህ አልቻልኩም ሆኖም ግን ስራህን ከሚገባው በላይ አደንቃለሁ ጎበዝ ብቻውንአይገልፅህም ተባረክ ሌሎችም ሲጠቀሙ ማየት ያስደስታልአንድ ቀን እንደማገኝህ ተስፋ አለኝ
እር ስልኩን ካላቹሁ ስጡኝ እደዚሁ የምትፈልግ አለች
ምርጥ ጅግናው ጋዜጠኛው ኣምላክ ይጠብቅህ🙏❤
አንተ ጀግና የተቀበረም ቢሆን አንተን ጠፍቶህ አይቀርም ሺ ዓመት ኑርልን ፈጣሪ ይጠብቅህ ። አጎትዋ ትልቅ ሰው ለሁሉም ሰው ምሳሌ መሆን እሚችሉ አስተዋይ ሰው ነዎት ልጆችህንም እሰወንም ፈጣሪ እቅፍ ድግፍ ያርጋችሁ።
እጅግ ከማደንቀው ምርጥ ጀግና ጋዜጠኛ አድናቆቴን በጣም ግርም ከምትለኝ ቁጥር አንደኛ ነህ ግርም ከሚለኝ ውስብስብ ነገሮች በሚገርም ፍትህ የምትሰጥ ነህ በርታ ከክፉ ሁሉ እግዚአብሔር ይጠብቅህ
ወንድሜ የምመክርህ ፀልይ ብዬ ነው አባቶችም ይፀልዩልህ እኛም እንፀልይልሀለን ይህ የክፉውን ስራ ማጋለጥ ስለሆነ እግዚአብሔር ይርዳህ ለሌሎችም ያድርስህ ❤❤❤❤❤❤❤
ይህቺን እርኩስ ሴት መውጫ መግቢያዋን ወጥረህ ተከታተላት ያንን ሰው በላ ወንድሟን ጨምሮ አንተን እግዚአብሔር ይጠብቅህ ማንንም እንዳታምን ተጠራጣሪ ሁን ሁሌም ሰላምህ ይብዛ እወድሀለሁ ውድ ወንድሜ 🤲🙏
የኔ ጀግና በጣም ጀግና ነህ ፈጣሪ አምላክ ከክፉ ሁሉ ይጠብቅህ❤❤❤❤
ይሄ ጅግና @ ቅን ጋዜጠኛ የስንቱን ... እንባ ነው ያበስው ፈጣሪ ሆይ ዘመንህን ይባርከው @ በርታ ... ከፈጣሪ በታች እራስህን ጠብቅዘመኑ ከፍቶዋል 🙏🙏🙏✝️❤️❤️❤️😍
የኔ ጅግና አንተ ትለያለህ ያንተ አይነቱን ያብዛልን እስከ መጨረሻው እዳትለቃቸው እግዚአብሔር ይጠብቅህ እነኝህ ከሀዲወች ❤❤❤
ሱባሀንአላህ የሰዉልጅ ክፋትእና ጥመት. አተአላህ ዉለታክንይክፈልክ ይበልጥደሞ. ከናቷጋር እድትገናኚ. ፈጣሪይርዳክ. አረጋጋት ልጅቱን
በባክህ የምትይዘው ጉዳይ ሁሉ ከባድ ስለሆነ ተጠንቀቅ ጀግናነህ ❤❤❤
ጀግናው ጋዜጠኛ በርታ በጣም ነው የማደንቅህ የወጣት ሴቶችን ሕይወት ታደግላቸው ከፈጣሪ ጋር በርታ ወንድማችን
ምርጥ ጋዜጠኛ ነህ የጀመርከውን ሁሉ ምንም ድካም ቢኖረው በብቃት የምትወጣ ነህ። እግዚአብሔር አምላክ በመውጣት በመግባትህ ይጠብቅህ። ግዜው ክፍቷል ወንድሜ።
የአለማችን አደኛ ሠው ነውኮ
ወንድሜ ይሔንን ጉድ ፈልፍለህ እደምታወጣዉ አምናለዉ የተበደሉ ሰዎች አምላክ ይርዳህ እንወድሀለን በርታ ትግስት ተብዬዋ በጣም ደንግጣለች ይቺ ክፉ ሴት ጉዱዋን አዉጣዉ በናትህ❤❤❤
ጀግናዉ ወንድማችን እባክህን ቶሎ ድረስላቸዉ እባክህን ሴትዮዋን አድናት እባክህን ንብረቷም እንዳይበላ ልጆቹም ከናታቸዉ ይቀላቀሎ እባክህን ወንድሜ በፈጣሪ ድረስላቸዉ እባክህን እነዚህ አረመኔዎችም ለህግ አቅርባቸዉ ሰዉዬዉ ነፍሰ ገዳይ ነዉ ለህግ አቅርባቸዉ እባክህን እንዳይገላ እባክህን ጊዜ አትስጠዉ እባክህን ባለቤቷንም የገደለዉ እራሱ ነዉ በፈጣሪ ይሁንብህ የብዙዉን ነፍስ ያተረፍክ ነህ ይሄ ደሞ ላንተ አይከብድህም እናምንብሀለን ሴትዮዋም በአሰቸኳ ወደ ፀበል ትሂድ ህክምናም ያስፈልጋታል
ሳህ
ምንአይነት ጊዜላይ ደረስን ጓደኛ ካልታመነ ማን ይታመናል ለነገሩ የገዛወንዲም ያልታመነ እደት ጓደኛ ይታመናል 😢😢😢
ልጅቱ ተረጋጊ ሐሣቡን አትበትኝበት
ከዚህ ቻነል ሁለት ነገሮች ኣያለሁ ኣንደኛ ወንጀለኛ ከተጋለጠ በሕዋላ ሲዋረደ ሲቃለል ደስ ይለኝል ጥሩ መዝናኛ ነው ሁለተኛው ተበዳይ ፍት ህ ሲያገኝ ።።።ጋዜጠኛ ትለያለህ
ምርጥ ጀግናው ጋዜጠኛው እግዚአብሔር ይጠብቅህ ልብ አይቀይረው ፈጣሪ❤❤❤
አሜን አሜን አሜን
ይህ ጀግና ጋዘጠኛ የቡዙዎችን ችግሮች የሚትደርስላቸዉ በጣም ነዉ የማደቅህ ❤❤❤
አንተን አለማድነቅ አይችልም ።ጀግና ለፍትህ የምትሮጥ 👍👍👍
በጣም ምትገርም ድቅ አናጎበዝ ልጅ ነኽ እግዝያብሔር እድሜኽን አብዝቶ አብዝቶ አብዝቶ ይሥጥህ
የጀግናው ወዳጆች እስኪ የት አላችሁ❤❤❤የኔ ጀግና ወድም የዘመኔ ሰው ❤❤❤ ችግሮች የማይበግሩህ ❤❤❤ባለህበት በሄድክበት ሁሉ አላህ ይጠብቅህ ወድሜ❤❤❤
❤❤❤❤😢😢😢
አንተ ጀግና የኢትዮጵያ ልጅ ይህ ሰው የሰንቱን ሕይወት አበላሸቷልና እሰከ መጨረሻው የጁን እንዲያገኝ አድርገው እግዚአብሔር ይርዳህ
ሜላት ንቂ ንቂከዚህ ጀግና❤ጋዜጠኛ ወንድምሽ ጎን ቆመሽ ፍትህ ፈልጊ😢😢😢
አቤት የልብ ስታደርስ ፈጣሪ ይጠብቅህ ወንድም ሀቀኛ ጋዜጠኛ
የዘመናችን ውድ እንቁ የተረሳ እምታስታውስ የተቀበረ እምታወጣ እውነትን ፈልፍለሀህ አጣርተህ እምታወጣ የደሆች የተበዳዮች ወንድም የጀመርከውን እምትጨርስ መድሐንያለም በሔድክበት ይጠብቅህ ዘርህ ይባረክ
አሜን አሜን መዳኒያለም ይጠብቀዉ
ምርጥ ጋዜጠኛ ብቻ አይደለህም ምርጥ መርማሪ ነህ እራስህን ጠብቅ እነዚህን ቀማኞች ቀፋፊዎች ወንድምና እህት ቶሎ ለፍርድ እንድታቀርብልን ምስኪን ወጣቶቹንም የወላጆቻቸውን ንብረት እንድታስመልስላቸው እንጠብቃለን ፈጣሪ ይጠብቅህ ፍትህ ለተጎዱ
የኛ ጀግና ይህንንም እስከመጨረሻው ተከታትለህ እውነታውን እንድትገልፅልን እግዚአብሔር ይርዳህ። ተባረክ።
እውነትም የንስር ዓይን እግዚአብሔር ነው በአንተና በመሰል ጀግና ጋዜጠኞች አድሮ መጥፎ ሰዎችን የሚጋልጥ እመቤቴ ማርያም ትቁምልህ ሜላት አሳዘነችኝ😢😢 እናቷ ናፍቀቻት እግዚአብሔር ይርዳሽ
አላህይጠብቅህ የተበዳይ እባ አባሽ እራስህን ጠብቅ ወግናችን በርታ
ወንድም አለም ዘመንህ ዘመንህይባረክ።አደራ የሚልህ እበክህ ለህግ አቅርበቸዉ ።
ጀግና ወንድማችን አላህ ይጠብቅህ ሁሌም እዉነትን ፈልፍለክ ታወጣለክ በርታ አላህ ይጠብቅህ ላይክ ላይክ
አንተ ብሩክ ልጅ ፈጣሪ ይጠብቅህ ይህን ስራ የምትሰሩ ወንድሞች ፈጣሪ በምድርም በሰማይም ገነት ይሁንላችሁ
ወይኔ ሣከብርህ እሥክትመጣ እጓጓለሁ ምርጥ ጋዜጠኛ ፈጣሪ ከአንተጋ ይሁን አባቱ 😍😍😍❤❤💪👍
አሚን❤❤❤
ጊዜ ይወስዳል እንጂ የማደበቅ ምስጢር የለም አንተ በእውነት ለችግረኞች ፍትሕ ኖው እንድትሆን የተመረጥኮው እግዚአብሔር ይጠብቕህ 🙏❤️🇪🇷❤️🙏🇪🇷🇪🇷❤️🙏
❤ አንተ የጀመርከው መጨረሻው ሳትቋጨው አትቀርም ትዕግስት ተብየዋ ውሽታም ናት DNA ይመርመሩ ይህን ያህል የምትከራከረው በገንዘብ እወጣለሁ ብላ ነው ጀግና ራስህን ጠብቅ የአጎትህ ነገርስ ምን ላይ ደረስ😢
ታድያ ገንዘብ ካለ በቃ ዘመኑ ከፋ😢😢😢😢
በርታ እግዚአብሔር ከአንተ ገር ይሁን እራስህን ጠብቅ እነዚህ ጥቅም ያሳበዳቸው ናቸውና
ይሄን ጀግና ወንድማችን እንደኔ የሚያደንቅ የአላህ በርታልኝ 👍🙏
በጣም ጀግና ነው ብ አውነት ❤ እንድን ሉያልፈኝ ኣልፈልግም ሁሉን እከታተላለሁ ። ጎበዝ
ምርጥ ጀግናዉ ጋዜጠኛ አለህ ይጠብቃህ
።። ጋዜጠኛ በጣም ጎበዝ ነህ።። ፈጣሪ ይጠብቅህ የዚች ሴትዮ ባል የሞቱ አይመስለኝም።።።
አንበሳው ወድማችን ፈጣሪ ይጠብቅህ ለእውነት ስለምትቆም ሀቅን ፈልፍለክ ስለምታወጣ በጣም ነው የማከብርህ ፈጣሪ ክብረት ይስጥህ ሰቶሀልም በእውነት ተባረክልኝ
አቦ እናትህ ወልዳሃለች! የወንድነት ጥግ።በርታ ፈጣሪ ከክፉ ይጠብቅህ!
ወንድማችን አላህ ይጠብቅ እራስህን እየጠበክ ከሰይጣን ሰወች ይጠብቅህ የሀገራችን ጉድ አያልቅም መቼም
ይሔ ደግሞ ለየት ያለ ድራማ ነው በርታ
ማልቅስሽንተይና የሚልሽን ሥሚና እገዠው እናትሽን አላሕ ያገናኝሽ ማማየ
አንተ ልጅ እግዝያብሄር ካንተ ጋር ይሁን::
ጀግና ኢትዮጵያዊ ለተቸገረ በሮ ደራሽ ስለሆንከ ክፉ አይካብይ አሜን
መኪና ያስፈልገዋል የምትሉ Like ግጩ
ለገዜጠኛ❤❤❤❤❤ነው❤❤
🚎🚌🚙🚕
አንተ ሰው ፈጣሪ ይጠብቅ የትንሣኤው ጌታ በበረከት ከፍ ያድርግ
Amen❤
አንተ ጅግና እግዚአብሔር ይጠብቅህ❤❤🙏🙏🙏
እንደው ህግ በሌለበት ሀገር እናንተን ጀግና ወንድሞቻችንን የጣለልን አምላክ ይመስገን እናቴ ቅድስት ኪዳነ ምህረት ጠብቂልኝ ❤❤❤
የኔ ጀግና የነዚህን ልቦች ጉድማ ማውጣት አለብህ ጎበዝ በርታ ደርስህባቸዋል ትንሽ ነው የምቀርህ እውነት ተድበስብሳ አትቀርም ትወጣለች ያባቷን ስም እንኳን ውሽት ስለሆነ ሁለት ስም ነው የጠራችው አይ ገንዘብ
ይገርማል እኮ ስንት አይነት ሰዉ አለ😢😢😢 በርታልን ፈጣሪ ካንተ ጋር ይሁን ❤
የኛ ጀግና እድሜና ጤና ይስጥህ አላህ በጥበቡ ይጠብቀህ በርታልን❤❤❤
የኢትዮጵያ መፍትሄ በእግዚአብሔር እጅ ነው። ሁላችንም ንስሀ እንግባ!!!
YOU ARE RIGHT BROTHER 🙏
እውነት ነው
ጎበዝ ጋዜጠኛ ነህ መጨረሻውን የምታሳይ ጀግና ጀምረህ የማታቋረጥ እልባት ላይ የምታደርስ ነህ በርታ አንተ እና ዘላለም የምትሰሩ በጣም ደስ የሚል ነው
እናቷንምአሳግተውባትእንጁ😢😢😢😢ጠፍታ አይደለም እነዚህ የሰው አውሬዌች ታሪካቸው ገና ይቀጥላል አሳፋሪዌች ልጅቷ ግን 😢በጣም ታሳዝናለች ፍትህ ፍትህ ፍትክ ለዚህች ምስኩን ታዳጊ ለሜላት😢😢ጀግናው ❤❤❤❤❤በርታለን አንተእኮ ምን ይገልፅሄል
ወንድሜ እግዚአብሔር ይጠብቅህ እመቤቴ ማርያም በቀሚሷ ትሸፍንህ እራስህን ጠብቅ አንተ የዘመኑ ጀግና መርማሪ ጋዜጠኛ ነህ ስትጠፋ የውነት ይጨንቀኛል በተረፈ ከእግዚአብሔር ጋር እራስህን ጠብቅ
ወንድምዬ እንዃን ደህና መጣክ መድሀኒአለም አባቴ ይጠብቅህ በሄድክበት ሁሉ❤❤❤❤❤
እግዚአብሔር፡ይከተልህ።እራስህን፡ተጠንቅቀህ፡ጠብቅ።በርታ።
አውነታውን እንደምትደርስበት አልጠራጠርም ጀግናው ወደፊት እግዚያብሄር ይርዳህ ከክፉ ይጠብቅህ
አንተ እኮ ከእግዚአብሔርም የተላክ ነህ ወንድሜ አምላክ ይጠብቅህ
ጀግናው ጋዘጠኛ አላህ ይጠብቅህ
ጀግና ነህ እግዚአብሔር ይጠብቅህ እውነቱን ይውጣ
የኔ እንቁ አንደኛ ነኝ ❤❤❤❤❤ስወድህ እኮ የኔ ጀግና❤❤❤
ጀግናው ወንድማችን አንተ ትለያለህ እግዚአብሔር ካንተ ጋር ይሁን በርታ
እግዚኦ ማሐረነ ክርስቶስ ተሰሐለኒ እመቤቴ የጌታየ እናት ምን አይነት ዘመን ነው
የመጨርሻወ
ወንድሜ እግዚአብሄር ከአንተጋር ይሁን በርታ እንዳትለቃቸዉ ጀግና ነህ
👍👍👍👍ትለያለሕ የእኛ ጋዜጠኛ እመቤቴ ማርያም የአተ ያለ ወንድም ያብዛልን 💔💔💔ጉድ
እዝጋብሔር ይርዳህ ጥለ ከለላ ይሀሁንህ በርታ ምንግዜም ሀቅ ሀቅ ነው እውነት ተመነምናለች እንጂ አትበጠስም።
በጉጉት ስጠብቀው ነው የእነዚህ ስዎች መጨረሻ 😊የዛች ሴት ባሏንም ገድለውታል ወይ አሳብደውታል ወይ ሌላ ክፍለሃገር አግተውታል በእውነት እነዚህ ስዎች ይጣሩ ክፉ ናቸውያች የሴቶች እናትስ ፀበል ትሂድ ተደግሞባታል 😢 የሚሏትን አትስማም
በትክክል
በርታ ወንድማችን በየቤቱ ስንት ጉድ አለ በናትህ
አንተ ጀግና እግዚአብሔር ይባርክህ የስውን እንባ እንደምታብስ እግዚአብሔር አንትን ይጠብቅህ
እረ ከአእምሮ በላይ ነው የምናየውሁሉ እባክህ ያከማቸውን ሁሉ ንብረት ከየት እንዳመጣችው እና የሁሉንም ቤተስብ የት እንዳደረሱ ምርመራ ይደረግና ዋጋቸውን እንዲያገኝ አደርግልን እባክህ
ሰው በዚህ ያህል አረመኔ ይሆናል😌አንተ የሀገሬ ዕንቁ ጋዜጠኛ ጌታ አብሮህ ይስራ ጥበቃውንም ያብዛልህ❤❤🙏🙏
ጀግናዉ ዉን ድማችን በረታ አላህ ይጠበቅህ❤❤❤❤❤❤
በርታ ወንድማችን ለተጎዱት ድረሰላቸው
አላህ ይጠብቅህ ጀግና ለእዉነት የቆምክ አንተን አለማድነቅ ንፉግነት ነዉ አላህ ይጠብቅህ በጉጉት ነዉ የምጠበብቅህ ❤❤❤🎉🎉
።።።ጋዜጠኛ በጣ ጎበዝ ጀግና ነህ።። የገረመው የልጁ እናት ላትሞት ትችላለች ገረመው ከነእህቱ ደብቀዋት ይሆናል ።።። ሰዉ ምን ሆነ ሚስት እያስወገደ ንብረት መዝረፍ።። ያሳዝናል ።።እሱእና እህቱ የማይታመሙ የማይሞቱ መስሏቸው ከሆነ።።ፈጣሪ አይቸኩልም ይፈርድባችኋል።። የሰው ላብ እሳት ነው።።።።።
ቁጥርህን አስቀምጥልን ጀግናው
የዚዘመን ምሪጥ ሰዉ እግዝአብሄር ይጠብቅክ
እንኳን በሰላም መጣህ ጀግናው መርማሪ የተንሳኤው ንጉስ የይሁዳ ንጉሥ በደሙ ይሸፍንህ ወንድሜ 🙏🙏💗💗💗💗
Woooow gobezi neki betami adenkihalwu
ጀግናችን መጣህልን የዚች ልጅ ነገር እንደኔ እንቅልፍ የነሳው ይኔር ይሆን አደራህን ይገድላታል ህግ እንደሆነ የለም😢😢
ለማንኛዉም እራስህን ጠብቅ እንደዚህ አይነት ሰዎች የመጨረሻ ጨካኝ ናቸዉ ጌታ ካንተ ጋር ይሁን
ይህን ጀግና እኔም በጣም እወደዋለው ትንሸ ከጠፍ በጣም አሰባለው መዳንያለም ይባርክክ መጨረሻክን ያሰምረው❤❤❤❤❤❤❤
የኔ ጀግና አተ እኮ እግዛብሄር የባረከህ ነህ ነህ በህድክበት ሁሉ ይከተልህ መልካም ሰው ነህ. ሁሉም እዳተ በሆነ
ይሄን ጄግና ላይክ እንዳትርሱ 👍👍👍👍👍👍👍👍👍
ቃልየለኝም ጀግና እውነትን ለማውጣት እንቅልፍ የሌለሕ እራስሕን ጠብቅ
እንዲህ ነው ጀግናዬ አባ መላው ጀግና በርታልኝ የኔ ብርሀን ግን ራስህን ጠብቅ
በርታ በርታ የእኛ ጀግና እግዚአብሔር ከአንተ ጋር ይሁን መጨረሻውን በደንብ ተከታትለህ እንደምትደርስበት እርግጠኛ ነኝ
ወይ አንተ ሰውዪ ሰራህ ድንቅ ነው እግዚአብሔር ይጠብቅህ።
Min aynet good new, you are a good person God bless you
እንኳን ደህና መጣህ የኛ ጀግና
አንተ ጀግና ነክ ምን እንደሚልክ አልቅም አምላክ ከምጥፎ ነገር ይጠብቅህ. ሰላምክ ይብዛ..
አይዞሽ እህቴ ኡፍፍፍ ከባድ ሰራአ ነው የሰረባት እናቷ ላይ 😢😢ራስህክን ጠብቀው ወንድሜ ❤❤
የኔ ልጅ እንዴት ነክ አንተን እኮ እስክትፓስት እንዴት እንደምትናፍቀኝ ...የብዙ ሰዎችን ህይወት ለማስተካከል እንቅልፍ እራሱ የሚወስድክ አይመስለኝም ዘርክ ይባረክ ❤
ውላህ ላኔም ባዚህ ሳሞን ስለጣፍ ታጫንቆኝ ናባር
እንኳን ደህና መጣህ ወንድማችን
Habibi
?@@sameerasa6279
እኔም እንዲሁ
አንቴ ከሌሎቹ ምትለየዉ እስከ መጨረሻዉ ታቀርባለህ ጀግና የጀግና ጀግና እናት ወልዳሀለች እዉነት ምርጥ ጋዜጠኛ ነህ ዘመንህ ይባረክ💪💪💪💪💪💪💪👍👍👍👍👍👍👍👍🥰🥰
ይህ ጀግና ጋዜጠኛ ማነው እደኔ የሚዳቀው ላይክ❤❤❤
ጀግና ጀግና ብቻ አይገልፅህም ሺ ዓመት ኑርልን
ይህን ጀግና ወንድማችንን የምትወዱ ብቻ በላይክ❤❤❤❤
❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
❤❤❤betam yemetgerme sew nehe lante sayehon lesew hiowt yemtnor egziahbeher yetbekehe beyalewershen gin metbekehen atrsa
በስመ አብ ይህንን ጀግና ወንድማችንን ምን አይነት የተባረከች እናት ብትወልደው ነው?የሰው ልጅ ለእድገት ለስኬት ይሰራል።አንተ ደግሞ ለተጨቆኑት እንባ አባሽ በግፍ ደማቸው ለፈሰሰ ፍትህ አስፋኝ እንባቸው በግፈኞች ለምፈስ ንፁሀን ደጀን መሆን እንባ አባሽ መሆን።በእውነት ብዙ ዩቲዩበሮችን አውቃለሁ እከታተላለሁም ያንተ ደግሞ እጅግ እጅግ ይለያል።ወንድሜ አንተኮ የሥጋ ስራ ሳይሆን የነፍስህን ስራ እየሠራህ ነው።ባንተ አይነት የሀገሪቱ ፖሊሶች በነፃ ነው የህዝብን ገንዘብ በደሞዝ ስም እየበሉ ያሉት።እንደ እኔ እይታ መንግስት ለዚህ ልጅ ልዩ ድጋፍና ጥበቃ የማያደርግ ከሆነ ወንጀለኛ እንድያዝም ሆነ እድጠፋም አይፈልግም ማለት ነው አለቀ። የሰው ምርቃት ጎርፍ እንዳይሆንብህ ተግተህ ፀልይ።የሰማዩ ጌታ ከነእናቱ ጋሻ ከለላ መከታ ይሁንህ አንተ ገና በጣም ብዙ ጉድ ታጋልጣለህ።
ወድሜ ለምን ልጅቷንም አረዳትም እናቷንም አፈላልግላት እናቷ በሂወት ካለች
እባክህን ልጆቷንም እረዳት ከዚህ ፈተና አዉጣት
ብዙ ግዜ ፈለኩህ ላገኝህ አልቻልኩም ሆኖም ግን ስራህን ከሚገባው በላይ አደንቃለሁ ጎበዝ ብቻውንአይገልፅህም ተባረክ ሌሎችም ሲጠቀሙ ማየት ያስደስታልአንድ ቀን እንደማገኝህ ተስፋ አለኝ
እር ስልኩን ካላቹሁ ስጡኝ እደዚሁ የምትፈልግ አለች
ምርጥ ጅግናው ጋዜጠኛው ኣምላክ ይጠብቅህ🙏❤
አንተ ጀግና የተቀበረም ቢሆን አንተን ጠፍቶህ አይቀርም ሺ ዓመት ኑርልን ፈጣሪ ይጠብቅህ ። አጎትዋ ትልቅ ሰው ለሁሉም ሰው ምሳሌ መሆን እሚችሉ አስተዋይ ሰው ነዎት ልጆችህንም እሰወንም ፈጣሪ እቅፍ ድግፍ ያርጋችሁ።
እጅግ ከማደንቀው ምርጥ ጀግና ጋዜጠኛ አድናቆቴን በጣም ግርም ከምትለኝ ቁጥር አንደኛ ነህ ግርም ከሚለኝ ውስብስብ ነገሮች በሚገርም ፍትህ የምትሰጥ ነህ በርታ ከክፉ ሁሉ እግዚአብሔር ይጠብቅህ
ወንድሜ የምመክርህ ፀልይ ብዬ ነው አባቶችም ይፀልዩልህ እኛም እንፀልይልሀለን ይህ የክፉውን ስራ ማጋለጥ ስለሆነ እግዚአብሔር ይርዳህ ለሌሎችም ያድርስህ ❤❤❤❤❤❤❤
ይህቺን እርኩስ ሴት መውጫ መግቢያዋን ወጥረህ ተከታተላት ያንን ሰው በላ ወንድሟን ጨምሮ አንተን እግዚአብሔር ይጠብቅህ ማንንም እንዳታምን ተጠራጣሪ ሁን ሁሌም ሰላምህ ይብዛ እወድሀለሁ ውድ ወንድሜ 🤲🙏
የኔ ጀግና በጣም ጀግና ነህ ፈጣሪ አምላክ ከክፉ ሁሉ ይጠብቅህ❤❤❤❤
ይሄ ጅግና @ ቅን ጋዜጠኛ የስንቱን ... እንባ ነው ያበስው ፈጣሪ ሆይ ዘመንህን ይባርከው @ በርታ ... ከፈጣሪ በታች እራስህን ጠብቅ
ዘመኑ ከፍቶዋል 🙏🙏🙏✝️❤️❤️❤️😍
የኔ ጅግና አንተ ትለያለህ ያንተ አይነቱን ያብዛልን እስከ መጨረሻው እዳትለቃቸው እግዚአብሔር ይጠብቅህ እነኝህ ከሀዲወች ❤❤❤
ሱባሀንአላህ የሰዉልጅ ክፋትእና ጥመት. አተአላህ ዉለታክንይክፈልክ ይበልጥደሞ. ከናቷጋር እድትገናኚ. ፈጣሪይርዳክ. አረጋጋት ልጅቱን
በባክህ የምትይዘው ጉዳይ ሁሉ ከባድ ስለሆነ ተጠንቀ
ቅ ጀግናነህ ❤❤❤
ጀግናው ጋዜጠኛ በርታ በጣም ነው የማደንቅህ የወጣት ሴቶችን ሕይወት ታደግላቸው ከፈጣሪ ጋር በርታ ወንድማችን
ምርጥ ጋዜጠኛ ነህ የጀመርከውን ሁሉ ምንም ድካም ቢኖረው በብቃት የምትወጣ ነህ። እግዚአብሔር አምላክ በመውጣት በመግባትህ ይጠብቅህ። ግዜው ክፍቷል ወንድሜ።
የአለማችን አደኛ ሠው ነውኮ
ወንድሜ ይሔንን ጉድ ፈልፍለህ እደምታወጣዉ አምናለዉ የተበደሉ ሰዎች አምላክ ይርዳህ እንወድሀለን በርታ ትግስት ተብዬዋ በጣም ደንግጣለች ይቺ ክፉ ሴት ጉዱዋን አዉጣዉ በናትህ❤❤❤
ጀግናዉ ወንድማችን እባክህን ቶሎ ድረስላቸዉ እባክህን ሴትዮዋን አድናት እባክህን ንብረቷም እንዳይበላ ልጆቹም ከናታቸዉ ይቀላቀሎ እባክህን ወንድሜ በፈጣሪ ድረስላቸዉ እባክህን እነዚህ አረመኔዎችም ለህግ አቅርባቸዉ ሰዉዬዉ ነፍሰ ገዳይ ነዉ ለህግ አቅርባቸዉ እባክህን እንዳይገላ እባክህን ጊዜ አትስጠዉ እባክህን ባለቤቷንም የገደለዉ እራሱ ነዉ በፈጣሪ ይሁንብህ የብዙዉን ነፍስ ያተረፍክ ነህ ይሄ ደሞ ላንተ አይከብድህም እናምንብሀለን ሴትዮዋም በአሰቸኳ ወደ ፀበል ትሂድ ህክምናም ያስፈልጋታል
ሳህ
ምንአይነት ጊዜላይ ደረስን ጓደኛ ካልታመነ ማን ይታመናል ለነገሩ የገዛወንዲም ያልታመነ እደት ጓደኛ ይታመናል 😢😢😢
ልጅቱ ተረጋጊ ሐሣቡን አትበትኝበት
ከዚህ ቻነል ሁለት ነገሮች ኣያለሁ ኣንደኛ ወንጀለኛ ከተጋለጠ በሕዋላ ሲዋረደ ሲቃለል ደስ ይለኝል ጥሩ መዝናኛ ነው
ሁለተኛው ተበዳይ ፍት ህ ሲያገኝ ።።።
ጋዜጠኛ ትለያለህ
ምርጥ ጀግናው ጋዜጠኛው እግዚአብሔር ይጠብቅህ ልብ አይቀይረው ፈጣሪ❤❤❤
አሜን አሜን አሜን
ይህ ጀግና ጋዘጠኛ የቡዙዎችን ችግሮች የሚትደርስላቸዉ በጣም ነዉ የማደቅህ ❤❤❤
አንተን አለማድነቅ አይችልም ።
ጀግና ለፍትህ የምትሮጥ 👍👍👍
በጣም ምትገርም ድቅ አናጎበዝ ልጅ ነኽ እግዝያብሔር እድሜኽን አብዝቶ አብዝቶ አብዝቶ ይሥጥህ
የጀግናው ወዳጆች እስኪ የት አላችሁ❤❤❤
የኔ ጀግና ወድም የዘመኔ ሰው ❤❤❤ ችግሮች የማይበግሩህ ❤❤❤
ባለህበት በሄድክበት ሁሉ አላህ ይጠብቅህ ወድሜ❤❤❤
❤❤❤❤😢😢😢
አንተ ጀግና የኢትዮጵያ ልጅ ይህ ሰው የሰንቱን ሕይወት አበላሸቷልና እሰከ መጨረሻው የጁን እንዲያገኝ አድርገው እግዚአብሔር ይርዳህ
ሜላት ንቂ ንቂ
ከዚህ ጀግና❤ጋዜጠኛ ወንድምሽ ጎን ቆመሽ ፍትህ ፈልጊ😢😢😢
አቤት የልብ ስታደርስ ፈጣሪ ይጠብቅህ ወንድም ሀቀኛ ጋዜጠኛ
የዘመናችን ውድ እንቁ የተረሳ እምታስታውስ የተቀበረ እምታወጣ እውነትን ፈልፍለሀህ አጣርተህ እምታወጣ የደሆች የተበዳዮች ወንድም የጀመርከውን እምትጨርስ መድሐንያለም በሔድክበት ይጠብቅህ ዘርህ ይባረክ
አሜን አሜን መዳኒያለም ይጠብቀዉ
ምርጥ ጋዜጠኛ ብቻ አይደለህም ምርጥ መርማሪ ነህ እራስህን ጠብቅ እነዚህን ቀማኞች ቀፋፊዎች ወንድምና እህት ቶሎ ለፍርድ እንድታቀርብልን ምስኪን ወጣቶቹንም የወላጆቻቸውን ንብረት እንድታስመልስላቸው እንጠብቃለን ፈጣሪ ይጠብቅህ ፍትህ ለተጎዱ
የኛ ጀግና ይህንንም እስከመጨረሻው ተከታትለህ እውነታውን እንድትገልፅልን እግዚአብሔር ይርዳህ። ተባረክ።
እውነትም የንስር ዓይን እግዚአብሔር ነው በአንተና በመሰል ጀግና ጋዜጠኞች አድሮ መጥፎ ሰዎችን የሚጋልጥ እመቤቴ ማርያም ትቁምልህ ሜላት አሳዘነችኝ😢😢 እናቷ ናፍቀቻት እግዚአብሔር ይርዳሽ
አላህይጠብቅህ የተበዳይ እባ አባሽ እራስህን ጠብቅ ወግናችን በርታ
ወንድም አለም ዘመንህ ዘመንህይባረክ።አደራ የሚልህ እበክህ ለህግ አቅርበቸዉ ።
ጀግና ወንድማችን አላህ ይጠብቅህ ሁሌም እዉነትን ፈልፍለክ ታወጣለክ በርታ አላህ ይጠብቅህ ላይክ ላይክ
አንተ ብሩክ ልጅ ፈጣሪ ይጠብቅህ ይህን ስራ የምትሰሩ ወንድሞች ፈጣሪ በምድርም በሰማይም ገነት ይሁንላችሁ
ወይኔ ሣከብርህ እሥክትመጣ እጓጓለሁ ምርጥ ጋዜጠኛ ፈጣሪ ከአንተጋ ይሁን አባቱ 😍😍😍❤❤💪👍
አሚን❤❤❤
ጊዜ ይወስዳል እንጂ የማደበቅ ምስጢር የለም አንተ በእውነት ለችግረኞች ፍትሕ ኖው እንድትሆን የተመረጥኮው እግዚአብሔር ይጠብቕህ 🙏❤️🇪🇷❤️🙏🇪🇷🇪🇷❤️🙏
❤ አንተ የጀመርከው መጨረሻው ሳትቋጨው አትቀርም
ትዕግስት ተብየዋ ውሽታም ናት DNA ይመርመሩ ይህን ያህል የምትከራከረው በገንዘብ እወጣለሁ ብላ ነው
ጀግና ራስህን ጠብቅ
የአጎትህ ነገርስ ምን ላይ ደረስ😢
ታድያ ገንዘብ ካለ በቃ ዘመኑ ከፋ😢😢😢😢
በርታ እግዚአብሔር ከአንተ ገር ይሁን እራስህን ጠብቅ እነዚህ ጥቅም ያሳበዳቸው ናቸውና
ይሄን ጀግና ወንድማችን እንደኔ የሚያደንቅ የአላህ በርታልኝ 👍🙏
በጣም ጀግና ነው ብ አውነት ❤ እንድን ሉያልፈኝ ኣልፈልግም ሁሉን እከታተላለሁ ። ጎበዝ
ምርጥ ጀግናዉ ጋዜጠኛ አለህ ይጠብቃህ
።። ጋዜጠኛ በጣም ጎበዝ ነህ።። ፈጣሪ ይጠብቅህ የዚች ሴትዮ ባል የሞቱ አይመስለኝም።።።
አንበሳው ወድማችን ፈጣሪ ይጠብቅህ ለእውነት ስለምትቆም ሀቅን ፈልፍለክ ስለምታወጣ በጣም ነው የማከብርህ ፈጣሪ ክብረት ይስጥህ ሰቶሀልም በእውነት ተባረክልኝ
አቦ እናትህ ወልዳሃለች! የወንድነት ጥግ።በርታ ፈጣሪ ከክፉ ይጠብቅህ!
ወንድማችን አላህ ይጠብቅ እራስህን እየጠበክ ከሰይጣን ሰወች ይጠብቅህ የሀገራችን ጉድ አያልቅም መቼም
ይሔ ደግሞ ለየት ያለ ድራማ ነው በርታ
ማልቅስሽንተይና የሚልሽን ሥሚና እገዠው እናትሽን አላሕ ያገናኝሽ ማማየ
አንተ ልጅ እግዝያብሄር ካንተ ጋር ይሁን::
ጀግና ኢትዮጵያዊ ለተቸገረ በሮ ደራሽ ስለሆንከ ክፉ አይካብይ አሜን
መኪና ያስፈልገዋል የምትሉ Like ግጩ
ለገዜጠኛ❤❤❤❤❤ነው❤❤
🚎🚌🚙🚕
አንተ ሰው ፈጣሪ ይጠብቅ የትንሣኤው ጌታ በበረከት ከፍ ያድርግ
Amen❤
አንተ ጅግና እግዚአብሔር ይጠብቅህ❤❤🙏🙏🙏
እንደው ህግ በሌለበት ሀገር እናንተን ጀግና ወንድሞቻችንን የጣለልን አምላክ ይመስገን እናቴ ቅድስት ኪዳነ ምህረት ጠብቂልኝ ❤❤❤
የኔ ጀግና የነዚህን ልቦች ጉድማ ማውጣት አለብህ ጎበዝ በርታ ደርስህባቸዋል ትንሽ ነው የምቀርህ እውነት ተድበስብሳ አትቀርም ትወጣለች ያባቷን ስም እንኳን ውሽት ስለሆነ ሁለት ስም ነው የጠራችው አይ ገንዘብ
ይገርማል እኮ ስንት አይነት ሰዉ አለ😢😢😢 በርታልን ፈጣሪ ካንተ ጋር ይሁን ❤
የኛ ጀግና እድሜና ጤና ይስጥህ አላህ በጥበቡ ይጠብቀህ በርታልን❤❤❤
የኢትዮጵያ መፍትሄ በእግዚአብሔር እጅ ነው። ሁላችንም ንስሀ እንግባ!!!
YOU ARE RIGHT BROTHER 🙏
እውነት ነው
ጎበዝ ጋዜጠኛ ነህ መጨረሻውን የምታሳይ ጀግና ጀምረህ የማታቋረጥ እልባት ላይ የምታደርስ ነህ በርታ አንተ እና ዘላለም የምትሰሩ በጣም ደስ የሚል ነው
እናቷንም
አሳግተውባት
እንጁ😢😢😢😢ጠፍታ አይደለም እነዚህ የሰው አውሬዌች ታሪካቸው ገና ይቀጥላል አሳፋሪዌች ልጅቷ ግን 😢በጣም ታሳዝናለች ፍትህ ፍትህ ፍትክ ለዚህች ምስኩን ታዳጊ ለሜላት😢😢ጀግናው ❤❤❤❤❤በርታለን አንተእኮ ምን ይገልፅሄል
ወንድሜ እግዚአብሔር ይጠብቅህ እመቤቴ ማርያም በቀሚሷ ትሸፍንህ እራስህን ጠብቅ አንተ የዘመኑ ጀግና መርማሪ ጋዜጠኛ ነህ ስትጠፋ የውነት ይጨንቀኛል በተረፈ ከእግዚአብሔር ጋር እራስህን ጠብቅ
ወንድምዬ እንዃን ደህና መጣክ መድሀኒአለም አባቴ ይጠብቅህ በሄድክበት ሁሉ❤❤❤❤❤
እግዚአብሔር፡ይከተልህ።እራስህን፡ተጠንቅቀህ፡ጠብቅ።በርታ።
አውነታውን እንደምትደርስበት አልጠራጠርም ጀግናው ወደፊት እግዚያብሄር ይርዳህ ከክፉ ይጠብቅህ
አንተ እኮ ከእግዚአብሔርም የተላክ ነህ ወንድሜ አምላክ ይጠብቅህ
ጀግናው ጋዘጠኛ አላህ ይጠብቅህ
ጀግና ነህ እግዚአብሔር ይጠብቅህ እውነቱን ይውጣ
የኔ እንቁ አንደኛ ነኝ ❤❤❤❤❤ስወድህ እኮ የኔ ጀግና❤❤❤
ጀግናው ወንድማችን አንተ ትለያለህ እግዚአብሔር ካንተ ጋር ይሁን በርታ
እግዚኦ ማሐረነ ክርስቶስ ተሰሐለኒ እመቤቴ የጌታየ እናት ምን አይነት ዘመን ነው
የመጨርሻወ
ወንድሜ እግዚአብሄር ከአንተጋር ይሁን በርታ እንዳትለቃቸዉ ጀግና ነህ
👍👍👍👍ትለያለሕ የእኛ ጋዜጠኛ እመቤቴ ማርያም የአተ ያለ ወንድም ያብዛልን 💔💔💔ጉድ
እዝጋብሔር ይርዳህ ጥለ ከለላ ይሀሁንህ በርታ ምንግዜም ሀቅ ሀቅ ነው እውነት ተመነምናለች እንጂ አትበጠስም።
በጉጉት ስጠብቀው ነው የእነዚህ ስዎች መጨረሻ 😊
የዛች ሴት ባሏንም ገድለውታል ወይ አሳብደውታል ወይ ሌላ ክፍለሃገር አግተውታል በእውነት እነዚህ ስዎች ይጣሩ ክፉ ናቸው
ያች የሴቶች እናትስ ፀበል ትሂድ ተደግሞባታል 😢 የሚሏትን አትስማም