Why we only focus Amhara is the only people suffering, all Ethiopia is suffering! Yam meta yehem meta le Ethiopia albegem* Once mengestu said * my Grand father, my father and also I we never had peace* Please fellow Ethiopian let use this new year for peace...Government doesn't bring peace but citizens can!
ሰለሞን ቦጋለ ግን ምንኛ የታደልክ ነህ ለሰው ያለህ አክብሮትና ሀዘኔታ ልዩ ነው ታዋቂነትህና ችሎታህ ይህንን ባህሪህን አልተጫነውም ምን ዖይነት ቤተሰብ ነው ያሳደገህ ተባረክ ረጅም ዕድሜ ከጤና ጋ ይስጥህ።
Is he her husband?
ሰለሞን ጥሩ ቅን ጀግና ለሁሉም አዛኝ ነህ አሁንም ከፍ በልልን የኢትዮጵያዬ የቁርጥ ቀን ልጅ ኑርልን
አብየ በጣም ነው የምወዳት ረጋ ያለሸ ልጅ በተለይ ሙተህ ባይነ እንዳላይ ሁል ኣዳምጠዋለሁ ተባረኪ❤
የተከበረች ክብርት አርቲስት አበባ ድሳለኝ ከድሮ ሞቶ ይዛ ስትዘፍን የሚያድንቃት ነኝ እና አሁን ስያያ ገረመኝ እንካን በስላም አልሽ አይዞሽ እድሜና ጤና ይስጥሽ እግዝአብሔር አምላክ ካንቺ ይሁን ይላለሁ።
አበባ የኔ ደርባባ ሴት ስወድሽ❤ሶልዬ የኔ አክባሪ ፈጣሪ ህይወትህን ይባርክልህ ከመቀመጫህ ብድግ ብለህ የሰጠሀት ክብር አስደስቶኛል🙏
አረ ይሄን ዘፈን ልቀቂው ሴትየዋ ትረፍበት እድሜሽ አለቀ እንደሷ ምሳሌ የሚሆን ዘፈን ሳትዘፍኚ ምን አይነት በሽታ ነው
মৃত্যু কে আহ্বান করি
ዘፈን ክብሯን ስታገኝ በለዛ አንደበትና ጨዋ እንዲሁም ዝግጅቱ በጎ ለመስራት ተደምሮበት የሶል ትህትናና በለቅሶ ገላጭ ተደምሮበት ብቻ ቆንጆ ዝግጅት ተባረኩ
ርጋታሸ፤ጨዋነትሸ፤ የጨዋ አለባበስ፤ ደርባባ ሴት የሃገሬ ልጅ ጭዋነትሸ ዋው በድጋሚ መድረክ ላይ መጥተሽ ስላየንሽ እጅግ በጣም ደስ ብሎኛል 💚💛❤
የጨዋ አለባበስ 🙏❤️
❤
3:24
መቸም ድምጽሽ እንደማር ነው እወድሻለሁ ኣበባየ ዕንቑ ነሽ
መሐሙድዬ እንዴነህ ባንተ ሙዙቃ ተዋደን ተፋቅረን ዘና ብለን አደግንበት ታላቁ እውቁ መሐሙድዬ ኑርልን በርታልን የኢትዮጵያዬ ልጅ
ሂሩት በቀለ ነፍስሽን በሰላም በአብ ቀኝ ያሳርፈው ይህን የመሰለ ምክር እና አስተማሪ ዘፈን ትተሽልን ስላለፍሽ:: በህዝብ ልብ ውስጥ ለዘላለም ትኖሪያለሽ
አቢ የኔ ውድ እግዚአብሔር ለስጋና ደሙ ያብቃሽ እድሜ ከጤና ጋር ይስጥሽ
አቢዬ እኳንም ድጋሜ አየንሽ በሰላም በጤና ቁመሽ ደርባባ ሴት 💚💛❤🌹
በሥማም ጭዋ መታደል አበባ❤❤❤❤❤
የአገሬ ልጆች ምርጦች እድሜና ጤና ይስጣችሁ አገራችንን አላህ ስላም ያውርድልን
አበባ እውነትም አበባ በጣም ወድሻለው❤❤❤❤ የማይቀየር የድምጸ ለዛ
አበባዬ እንወድሻለን ከግዜው ጋ ይመጣጠናል ምንም ያለንበት ግዜ ሙዚቃን ለማዳመጥ ፋታ ባይሰጠን
አቢቲ ነፍስ ነሽ እኮ አዎ ህይወት እንዱሽክላ ነው ሂሩትም ተለየችን ነፍስዋን ይማረው
Beka betam tamerialesh mulu yesetnet keberna webet!!!!!! Abeba shikor your sister from Eritrea 🇪🇷
የኔ ውድ እህት እርጀም እድሜ ይሰጥሸ ግን ተይው አቢየ ይች አለም ኩትራት ናት መዝሙር ዘምሪበት የኔ ሰርቅርቅ ድምፀ
እድሜና ጥና ይስጥሽ
ዋው ርጋታሽ ሁሉም ልጆቻችን ካንቺ ቢማሩ።
የሀገር እቁወች አበባዬ🥰🥰🥰🥰🥰
የኔ ደርባባ ስታምር ምልክዋ ፎርምዋ እርጋታዋ ቆንጆ ቆንጆ ቆንጆ!!!!
አብዬ የኔ ንግስት እድሜን ከጠና ጋር እስጥሽ ሶል ክብር እስጥክ
yene konjo yemn gizem adnakish negn ❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️
ምናለ የአሆኖቹ አርቴስቱች አለባበስ ከነ አበባ ብታዬ
እህቴ እንኳን ለዚህ አበቃሽ🙏🙏🙏
የኔ አበባ ድምቀታችን
ትግል ጦር ሜዳ ብቻ አይደለም : ማነህ አስተያየት ሰጪው : ሰው ባለው በተሰጠው በተማረው ባወቀው መጠን ለመልካም ነገር እውቀቱን ይጠቀማል : እዚህ ፕሮግራም ላይም የሆነው ይሄ ነው አንተም ያለህን እውቀት በነፃ በስድብ አዋተሃልና እናመሰግናለን ::
አብዬ ፣በድጋሚ መድረክ ላይ መጥተሽ ስላየንሽ፣እጅግ በጣም ደስ ብሎኛል💚
yene abeba keljent jemro endt endemewdesh eko sheee ament nurilen💖💖💖
አቢቲ የሴት ደርባባ❤❤❤👌👌ኡስታዝ ጀማል🙏🙏🙏
አበባዬ የኔ ቆንጆ
አበባ ስላየሁሽ ደስ ብሎኛል አድናቂሽ ነኝ፡፡
ሰካራሙ ፖስታ ትዝ አለኝ
አበባ ሥወደሽ❤❤❤❤❤❤❤
አረ ይሄን ዘፈን ልቀቂው ሴትየዋ ትረፍበት እድሜሽ አለቀ እንደሷ ምሳሌ የሚሆን ዘፈን ሳትዘፍኚ ምን አይነት በሽታ ነው
nice to see Gash Mahmoud, Tamagn, Solomon, Ustaz at the same table
በርቱ!! ❤❤
አበባዬ ሰላየውሸ ደስ ብሎኛል😘😘😘
የኔ ደርባባ የሴት ልክ አባዬ 😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊ስወድሽ
Great from 🇪🇷
ኩሪዬ የኔ አይነ ከብላላ❤❤❤❤❤❤❤❤❤
Gongragulation the best Ethiopian 👌 artist ❤
ewedesalw yena konjjo bedema betana yanwrese❤❤❤
እንኳን ለዚህ አበቃሺ ፈጣሪ እህቴ
Mn hona nbre
ሁሉን አማልቶ የስጠሽ ❤❤❤
🎉
ماشاءالله
Abeba desalegn yen konjo rejeme edeme ❤👌❤️❤️
አበባ ደሳለኝ ደሰ ትይኛለሽ
Es triste por lo que están pasando tuba y engin la esperanza los mantendrán firme
የታዋቂወቹን አርቲስቶች ክሊር ታረጋልላቹ ሌሎቹን ግን ብለሪ መቼም አትሰለጥኑም ማን ቅረፁ አላቹ።
Love everything about you! Beautiful voice! 😍
Thank you so much!!
Ababya wudoa I love you
Elegant 💚💛❤️
Betam dese yemetel arts am eri guy
ምርጥ ሴት
Fano weyane kero forever😢
ዳዊት ቦስኮ የት ሄዶ ነው አሸብር ማሞ ኪቦርድ እየተጫጭተ ያለው?
ኣይ እንደድሮ ኣይደለም ድምፅሽ ዘምሪበት እባክሽን🙏🙏🙏
🤣🤣🤣 ጌታ ድምፆን እንዲመልስ ነው?
የኔ ውድ ውድድድድድድድ
Good to see you Mahmud❤ still looking good 👍
ሰው ምንድነው ድንዝዝ ብሎ ነው የሚያየው ትንሽ እንኩዋን አይንቀሳቀሱም እንዴ
I saw your show on tamagne show, but what is going...sorry about missing info
Aboo lisaamishi baxam timachaleshi.
አይ ውስታዝ ምን እግር ጣለህ አይይይይይይ
❤❤❤
🎉🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤
The way she dressesed .she's is really good. veronica haa .I hope you get the joke's
😂😂😂
አይ ዱንያ እዚጋር የኛው ኡስታዛችን ምን ይሰራል አላህ ታረቀን
የብልፅግና አለቅላቂ ናቸውኮ
😂እውቀት ሊሽምቱ
ወረኞች ሃሜተኞች
@@fatumaadem2634 ቡሽቲ ጋላ
😅😅😅ነው እድ እኔ ማን ነው እያልከኝ ወላሂ
yet new ,mnew Egna altegabeznm?
God is with 65 Million Amhara People❤️🙏❤️...Fano Forever💪.
😂😂😂😂😂
65 ገባቹ !?🤔😂😂
@@meseretgysus4607 🙏Egiziyabher yemesegen❤️
@@adugnamuzeyn5410 enkon abero dess yalene❤️❤️❤️🙏
😂😂😂😂
Why we only focus Amhara is the only people suffering, all Ethiopia is suffering! Yam meta yehem meta le Ethiopia albegem*
Once mengestu said * my Grand father, my father and also I we never had peace*
Please fellow Ethiopian let use this new year for peace...Government doesn't bring peace but citizens can!
Abeba
Wey yehea zefen
great performance
Abebi konjo selayehush des bilognal
Emewdeshe
ሊድ ጊታሪስቱ አይነፋም !!
Abeba Kongo bal senmgbar swedsh
❤❤ ❤❤❤
Beautiful
ምናለ የሰው ዘፈን ባታበላሺ? ሒሩትን አጨመላለቅሻት!
አቤት ድምፅ የዛሬው ዘፈን ነው እንዴ???
ክክክክ አንድም አልሠማሆ ምንደነው ያለችው
እንዴት ኤልሲዲው ይበራባታል መሸፈን ከይቻልም ነበር
Ya satoccccuuu ayennn gennnn basmeameeee beleattte endesuuu aytayemmm soweee
😍😍😍😍
🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏💙💛❤
Kong alababese
Terrible sound system and unprofessional.
ነዋይ እየቃመ ነው እንዴ ?
ለተጎዳው የአማራ ሕዝብ ዝፈኝ።
❤❤❤❤❤😢😢😢😢😢
😢😢😢😢
ሰለሞን ለሆስፒታሉ ያሰቀመጠው መሰረተ ድንጋይ ከማርጀቱ የተነሳ አድሱኝ እያለ ነው .......🤔
P8
ከመቸወድህነው ዘፈን ምስጋና የሚሆነው አረተው ሀይማኖት አታሰድቡ
❤❤💐💐💐❤❤❤❤
አበቢ ውይ በቃሽ የእኔ እናት ከቻልሽ ድምጽሽን ዘምሪበት አልዘፍንም ብለሽ ቁረጪ።