የባከነ ግዜ የለኝም … የ90ዎቹ እንቁ ተወዳጅዋ ድምፃዊት አበባ ደሳለኝ ከባለቤቷ አብርሽ ዘጌት ከ19 አመታት በላይ በትዳር...ዘፈን ትቷል...ክፍል 1

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 23 พ.ย. 2024

ความคิดเห็น • 767

  • @ኤልሳቤጥየማርያምልጅ-ፈ3ዸ
    @ኤልሳቤጥየማርያምልጅ-ፈ3ዸ ปีที่แล้ว +224

    እንኳን ለጾመ ፍልሰታ በሰላም አደርሳችሁ ክርስቲያኖች የሰላም የፍቅር ጾመ ይሁንላችሁ ሀሳባችሁ ይሳካላችሁ ሀገር ሰላም ይሁን

    • @AddisFamily23
      @AddisFamily23 ปีที่แล้ว +1

      አሜን ጎራ በሉ በፍቅር ነው የምቀበላችሁ

    • @peacelove4778
      @peacelove4778 ปีที่แล้ว +1

      አሜን አሜን አሜን🙏🙏🙏❤

    • @karemaaa4945
      @karemaaa4945 ปีที่แล้ว

      Amen enkuan abro aderesen

    • @hyme7165
      @hyme7165 ปีที่แล้ว

      አሜን አሜን አሜን እንኳን አብሮ አደረሠን❤🙏❤

    • @Intercell222
      @Intercell222 ปีที่แล้ว

      Amen 🙏🙏🙏 enqwan abro yaderesen

  • @Live24-
    @Live24- ปีที่แล้ว +31

    “የተፈጠርኩበት ዘመን ልክ ነው ምክንያቱም እሱ አይሳሳትም” wow 😍

  • @Abiselom8
    @Abiselom8 ปีที่แล้ว +375

    ስነስርዓት በአካል ስትገለፅ አንቺን ትመስላለች።አብርሽ ባሉካሽ መሆኑን ዛሬ ገና ማወቄ ነው።ምርጥ ጥምረት ዘመናችሁን መድሐኒያለም ይባርከው

  • @hiamanotzewedu9738
    @hiamanotzewedu9738 ปีที่แล้ว +156

    አርቲስት አበባ ደሳለኝ... ምርጥ... ስነስርአት ... ከደርባባነት .. ከ አስተዋይነት.. ከእጋታ ጋር... በ አካል ሲገለፅ... መድሀንያየም .. ከነ ቤተስቦችሽ
    እድሜ ከ ጤና ጋር.. ይስጥሽ ::
    🙏🙏🙏✝️❤️❤️❤️🔥😍

  • @SofyyaiAli-ok8kl
    @SofyyaiAli-ok8kl ปีที่แล้ว +73

    ስታምሩ ከልጅነትፍቅረኛ /ባል ጋር መኖር እስከመጨረሻ ደስ ሲል አይለያችሁ

  • @mariaomer6803
    @mariaomer6803 ปีที่แล้ว +122

    አበብዬ የምንጊዜም ምርጥ ድምፃዊት ነሽ ርጋታሽ ደሞ ደስ ሲል❤❤❤❤❤

    • @AddisFamily23
      @AddisFamily23 ปีที่แล้ว

      ጎራ በሉ በፍቅር ነው የምቀበላችሁ

  • @TsionBekele-qc9ii
    @TsionBekele-qc9ii ปีที่แล้ว +34

    ኡፍፍፍፍፍ የተረጋጋች ኦርቶዶክስን ትክክል ትህትና መሆኗን አሳየን የድንግል ማርያም ልጅ በመዝሙር ይባርክሽ አሜን 🙏🙏🙏

  • @hayatyesuf3896
    @hayatyesuf3896 ปีที่แล้ว +192

    እንደኔ ሚወዳት❤እጅ ያውጣ እና መስግናለን ስይፍሻ በቀጣይ ደግሞ ትግስትን ያቅርብልን ምትሉ👍

    • @AddisFamily23
      @AddisFamily23 ปีที่แล้ว

      ጎራ በሉ በፍቅር ነው የምቀበላችሁ

    • @fvv1680
      @fvv1680 ปีที่แล้ว +2

      ❤❤❤🎉🎉🎉

  • @tesfayenigus7404
    @tesfayenigus7404 ปีที่แล้ว +3

    በስመዓብ ምን አይነት ጨዋ ነች ግን የጨዋነት ጥግ ይህ ነው።ወይ ስነ-ስርዓት ዋውውውው የሰው ልክ ነሽ።ኢትዮጵያዊ ጨዋነት ማለት ያባቶቻችችን የናቶቻችን ልጅ ማለት አንች ነሽ።አይዞሽ እግዚአብሔር የሁሉንም እንባ ይጠርጋል።ረዝም እድሜ ከጤና ጋ ተመኘሁ አብርሽም እንደዚያው የልጅነታችን ትዝታዎች። ሁሌም በልባችን ትኖራላችሁ።አብርሽ ዘ ጌት ሁሉም ጨዋዎች።ማንንም አልሰማም እያልክ በየጥጋጥጉ የምትጮህ ወፈፌና አውቆ አበድ ሁሉ ስርዓትንና ጨዋነትን ከዚች ምርጥ አርቲስት ተማር አለበለዚያ በቅርቡ ልብስህን ጥለህ አማኑኤል እናገኝሀለን።ምድረ የዞረበትና ወፈፌ ሁሉ።

  • @myderaftehre9652
    @myderaftehre9652 ปีที่แล้ว +25

    አበብዬ የሙዚቃዋ ንግስት እንደዚ በክብር ከነ ሙሉ ጤንነትሽ ስላየሁሽ በጣም ደስ ብሎኛል 🙏❤

  • @Nunutiii
    @Nunutiii ปีที่แล้ว +25

    ለካ ያ ትውልድ ውበት ነበር አጀብ የማያረጅ ውበት የማይረሳ ድምፅ ስነምግባር በቃ ደስ የሚሉ ኢትዮጵያዊ ውበት ነበር አይ ጊዜ💔 አቢዬ ረጂም እድሜ ከመላ ቤተሰብሽ ጋር ይስጥሽ ሆዴ❤❤

  • @betelhemasefa5693
    @betelhemasefa5693 ปีที่แล้ว +33

    እንዲህ አይነት ቃለመጠይቅ ካየን ቆየን። ስርአት ቁምነገር ትምህርት አስተዳደግ ዘመን ደርባባነት ለዛ ..... እግዚአብሔር በጤና በበረከት ይጠብቅሽ። ሰይፍሻ ከረዥም ግዜ በሃላ ካስከን

  • @mulsam2011
    @mulsam2011 ปีที่แล้ว +81

    እንኩዋም ከነ ሙሉ ውበትሽ፣ጥንካሬሽና ስነምግባርሽ አገኘንሽ። መልካም የሴት እመቤት ነሽ። ዘፈኖችሽ በሙሉ ምርጥ ናቸው። አንቺና ትእግስት ሁሌም በህዝብ አእምሮ ውስጥ ናችሁ። መልካም ህይወት !!!!

    • @amareabebe1375
      @amareabebe1375 ปีที่แล้ว

      Jkuuuuumumjukjjujumjummjmjjjujujjkjjuumjjyjujymmukujujujujujujjjukjujjjjjjjukukkjkjukjujjhvvjjujujjjkujjujjjukkujujuujjujkkujjujjujjujuuukmjjkujjjjjjujjuujmjmjmmumujuujuujuujujujjujuuujjuhjukuujjjuujjujjjumumukujjjjujjujujjuuujujjjuuukukyjjjjjuukujjjuujujujkuukukujjkmjmujjujuujjujujjujujujujukujujjujjuujjujjkkjkjujjummkmkumkujmkujumkujuumkujuujmkujuujjmkujuujjjmkujuujjjumkujuujjjujujkuumumuumukumukuumukuukkuuuukkjkjukjujkjujukjujuukjujuujhjuumjuuumjjjjujkkykuummmmmjmmjummjummmjumjmmjumjjmmjumjjjukujuuumumjumjmuujujuujuuujjujujjujujujumuukukmukmujjujuuuuujuujuuujumuujumjujkkykyjkyjjkyjjukyjjujkyjjujukyjjujujkyjjujujjkujjujujjujujjujuujuujuuumujjuccvcvvuumumjumjjuujujuujukujukjujukjjujukjjuujukjjumujukjjumuujukjjumuuujukjjumuujujukjjumuujjjjyjyjmkujjjuujujjujjuujjujujjujkhhuhumjjmuujujuuujujuujujujujjujujjjujujjjjujujjjjkujujjjjkujujjuujuujujuujuuujuukujuukuujuukumujuukumuujuukumuuujuukumuujujuukumuujuujuukumuujujujuukumuujujuujuukumuujujujujuukumuujujujuujuukumuujujujuuujuukumuujujujuughhjhjuhjuuhjuujhjuujuhjuujuuhjuujuuuhjuujuuuuhjuujuuuukhjuujuuuukjhjuujuuuukjuhjuujuuuukjukhjuujuuuukjukuhjuujuuuukjukumhjuujuuuukjukumuhjuujuuuukjukumukhjuujuuuukjukumukuhjuujuuuukjukumukujhjuujuuuukjukumukujjhjuujuuuukjukumukujjuhjuujuuuukjukumukujjujhjuujuuuukjukumukujjujmhjuujuuuukjukumukujjujmuhjuujuuuukjukumukujjujmujhjuujuuuukjukumukujjujmujuhjuujuuuukjukumukujjujmujujhjuujuuuukjukumukujjujmujujuhjuujuuuukjukumukujjujmujujuuhjuujuuuukjukumukujjujmujujuujhjuujuuuukjukumukujjujmujujuujuhjuujuuuukjukumukujjujmujujuujujhjuujuuuukjukumukujjujmujujuujujuhjuujuuuukjukumukujjujmujujuujujujhjuujuuuukjukumukujjujmujujuujujujuhjuujuuuukjukumukujjujmujujuujujujujhjuujuuuukjukumukujjujmujujuujujujujkhjuujuuuukjukumukujjujmujujuujujujujkuhjuujuuuukjukumukujjujmujujuujujujujkuuhjuujuuuukjukumukujjujmujujuujujujujkuujhjuujuuuukjukumukujjujmujujuujujujujkuujuhjuujuuuukjukumukujjujmujujuujujujujkuujujhjuujuuuukjukumukujjujmujujuujujujujkuujujjhjuujuuuukjukumukujjujmujujuujujujujkuujujjuhjuujuuuukjukumukujjujmujujuujujujujkuujujjumhjuujuuuukjukumukujjujmujujuujujujujkuujujjumuhjuujuuuukjukumukujjujmujujuujujujujkuujujjumujhjuujuuuukjukumukujjujmujujuujujujujkuujujjumujuhjuujuuuukjukumukujjujmujujuujujujujkuujujjumujujuujujuujujujujuujujujujujujuujujujuuujujujuujujujujuujuujujujuujumujujujuujumuujujujuujumujujujujuujumujjujujujuujumujjuujujujuujumujjujujujujuujumujjujmujujujuujumujjujmjujujujuujumujjujmjuujujujuujumujjujmjujujujujuujumujjujmjujuujujujuujumujjujmjujuummjmjumjujmjujumjujummjujummmjujummumjujummukmjujummukymjujummukyjmjujummukyjjmjujummukyjjumjujummukyjjujmjujummukyjjujumjujummukyjjujujmjujummukyjjujujumjujummukyjjujujugmjujummukyjjujujugumjujummukyjjujujuguumjujummukyjjujujuguuumjujummukyjjujujuguuujmjujummukyjjujujuguuujjmjujummukyjjujujuguuujjumjujummukyjjujujuguuujjujmjujummukyjjujujuguuujjujumjujummukyjjujujuguuujjujujmjujummukyjjujujuguuujjujujumjujummukyjjujujuguuujjujujujmjujummukyjjujujuguuujjujujujumjujummukyjjujujuguuujjujujujujmjujummukyjjujujuguuujjujujujujumjujummukyjjujujuguuujjujujujujujmjujummukyjjujujuguuujjujujujujujjmjujummukyjjujujuguuujjujujujujujjjmjujummukyjjujujuguuujjujujujujujjjjjjjjjmjjmujjmuujjmuujjjmuujujjmuujukjjmuujukujjmuujukukjjmuujukukmu

  • @የሚጠብቀኝ_አይተኛም12
    @የሚጠብቀኝ_አይተኛም12 ปีที่แล้ว +38

    አበባ ደሳለኝ ዛሬ ስላየሁሽ ደስ ብሎኛል። በዘጠናዎች መዳረሻ ላይ የHigh school ተማሪ ሳለን በዕረፍት ሰዓት ያንቺን ሙዝቃ በፕላዝማ ሲለቀቅ በብዛት እንሰማ ነበር። እወድሻለሁ። አድናቂሽ ነኝ።

    • @etanimhaile6475
      @etanimhaile6475 ปีที่แล้ว

      ትክክል በ90 መወለድ አለ 90 ፈነዳን ሀይስኩል ተማሪ ነበር ን እነሱ ሲዘፍኑ😂😂

  • @honormobile9742
    @honormobile9742 ปีที่แล้ว +77

    የኔ ደርባባ ❤❤ ተረተረት አሁንም ድረስ የምወደዉ ሙዚቃሽ አበብዬ እድሜ ይስጥሽ ሃይስኩል ላይፌን አስታወሽኝ 😢

  • @ermiasassfa9516
    @ermiasassfa9516 ปีที่แล้ว +9

    አበባ ደሳለኝ የዘጠናዎቹ የኛ ዘመን ፈርጥ ወርቅ ነሽ የሀይማኖት ቁርጠኝነትሽን ሳላደንቅ አላልፍም ከዚ በኃላ ግን ወደ መዝሙር ተቀይረሽ እንደምታስደምሚን ተስፋ አደርጋለው:: እድሜ ከጤና ጋር እግዚአብሔር አብዝቶ ያድልሽ::

  • @Alem844
    @Alem844 ปีที่แล้ว +3

    ሰይፉ እናመሰግናለን🙏አበባዬ መድሃኒያለም ረጅም እድሜ ከጤና ጋር ይስጥሽ ትክክል ነሽ አገራችንን በዚህ በሱባኤ ወደ ቀድሞ ሰላሟ ትመልስን ኪዳነምህረት እናመሰግናለን🙏

  • @tigetishome2984
    @tigetishome2984 ปีที่แล้ว +7

    በስማም ጨዋነትሽ ስርአትሽ ትሁትነትሸ በሀልሽን ወግሽን ያለቀቅሽ ጨዋ ጨዋ ያሳደገሽ በጣም ነው ደስ የምትይው አይወሰድብሽ 💔

  • @TheManmom
    @TheManmom ปีที่แล้ว +1

    እድሜ እና ጤና ይስጥሽ እህታለም ፡ ያ መልካም የልጅነት ጊዜ አወደኝ ፡ ሰው ሰው የሸተተ ማእዛው ከምንጩ የተጨለፈ ንፋስ ከውስጥሽ ሲወጣ አየሁ።

  • @salitahabtemariam2914
    @salitahabtemariam2914 ปีที่แล้ว +17

    I am eritrean 🇪🇷 🇪🇷🇪🇷🇪🇷 eritrean people loved you abeda desalen keep it up proud of you

  • @nardiabebe3358
    @nardiabebe3358 ปีที่แล้ว +5

    ትህትና ውበት እርጋታ ሁሉ ነገርሽ የሚወደድ አበባዬ በጣም የምወድሽ የማደቅሽ 🎉❤

  • @ሀሌታውሀ-ነ9ለ
    @ሀሌታውሀ-ነ9ለ ปีที่แล้ว +10

    እንዴት እንደምወዳት ደሞ የስፈሬ ልጅ እርግት ያለች ውብ እኮ ነች አበባ ረጅም ዕድሜ ይስጥሽ ፈጣሪ

  • @berhanutsegaye9914
    @berhanutsegaye9914 ปีที่แล้ว +1

    በውነት የአንቺን የጨዋነት ልክ ለመግለፅ ይከብዳል እግዚአብሔር እድሜ ጤና ይስጥሽ ክፉ አይንካሽ

  • @daniel4799
    @daniel4799 ปีที่แล้ว +36

    አይዞሽ አበባችን አታልቅሺ ሀገራችንን ጌታ አምላክ ይፈውሳታል:: እኔ ግን ወርቃማው የወጣትነት ጊዜዬን ከሚያስታውሱኝ ስራዎችሽ ዋናው " አይዋሸኝም" ዘፈንሽ ነው!! WOW.. የላጤነት፣ የነፃነት ፣የአፍቃሪ ተፈቃሪነት ውብ ዘመን!! አበባችን አንቺ እኮ ሁለንተናዊ ውበት ነሽ!!!

  • @bitybity4949
    @bitybity4949 ปีที่แล้ว +4

    አበባ በጣም የምወዳት እና የማደንቃት ድምፃዊ ነች አቤት እርጋታዋ ትህትናዋ ለሰው ይጋባል ከአለባበስ ጋር የጉርምስና እድሜዬን አላውቅም አልሽ አበባዬ እኔም ልክ እንዳንቺ ጉርምስና እድሜዬን ምንም ሳላውቀው ለአላማ እና በጣም ብዙ የማስባቸው ነገር ስላለ ምኑንም ሳላውቅ ይሄው በመዳም ኩሽና እራሴን ለመለወጥ እና ቤቴሰቤን ለመርዳት ደፋ ቀና እላለ ስለ ሁሉም ነገር እግዚያብሄር ይመስገን የሰው ልጅ ግን ተስፋ እምነት ፅናት ካለው የፈለገበት እንደሚደርስ ተምሬያለው ያው ጊዜያትና አመታትን ቢፈጅም፡፡

  • @57assefa
    @57assefa ปีที่แล้ว

    ያለ ብዙ ግርግር ና ወሬ የተለወጠች / የገባየት ነገር እንዳለ ይታወቃል። የሂሩት በቀለን የተጫወትሽውን ወድጀዋለሁ።ዘመንሽ ይባረክ!

  • @mlbmlb3659
    @mlbmlb3659 ปีที่แล้ว +2

    እዉነትሽን ነው ምን እንደገባብን ፈጣሪ ይወቅና ይፈዉስን 😢😢😢

  • @ועח
    @ועח ปีที่แล้ว +18

    አበባዬ ስላየሁሽ በጣም ደስ ብሎኛል ረጅም እድሜ ይስጥሽ ፈጣሪ ከነ መላው ቤተሰቦችሽ 🙏❤️🇪🇷

  • @beshirabdi4795
    @beshirabdi4795 ปีที่แล้ว +25

    የኛወቹ የ 90 ወቹ ትዝታችንን ቀሰቀሰችው ስወዳት እኳ ኢትዮጵያ ናፍቃሻለች ነይ

  • @mamehaderaw3984
    @mamehaderaw3984 ปีที่แล้ว +19

    Wow እሚገርም አለባበስ እንደዚ ነው ጨዋ አለባበስ ሺ ዓመት ኑሪ አበባዬ

  • @ሰላም-ቸ1ጠ
    @ሰላም-ቸ1ጠ ปีที่แล้ว +12

    አሁን የመጡትማ ራቁታቸውን መሄድን እንደ መሰልጠን ይቆጥሩታል አበባዬ አቤት አለባበስ ምርጥ አኦርቶዶክሳዊት❤

  • @yimer2543
    @yimer2543 ปีที่แล้ว +30

    እንደዚህ ጠንቅቅ ያለ ሴትነት ያስደንቀኛል! አቢቲ 1990’s የሙዚቃ አቢዮተኛ አንዷ ነሽ!!

  • @mohammednuryea4073
    @mohammednuryea4073 ปีที่แล้ว +13

    አቤት እርጋታ የምር አች የሴት በላይ ነሽ ክብር ይገባሻል ❤

  • @abelgoitom-js1gl
    @abelgoitom-js1gl ปีที่แล้ว +72

    ኣበባየ በጣም ነው ምወድሽ እና ማከብርሽ ሁሉ ያንቺ ዘፈን እየሰማን ነው ያደግነው፡እናቴ ነው ማድታውሳት ዘፈንሽ ስሰማ እንባየ ይቀድመኛል……🇪🇷🇪🇷🇪🇷

    • @AddisFamily23
      @AddisFamily23 ปีที่แล้ว +1

      ጎራ በሉ በፍቅር ነው የምቀበላችሁ

    • @weyniissac2053
      @weyniissac2053 ปีที่แล้ว

      ኣምሓራይ ደንብያ ኢኻ ትኸውን

    • @lijnetetube6698
      @lijnetetube6698 ปีที่แล้ว +2

      Please demrugn🙏🙏🙏

    • @abelgoitom-js1gl
      @abelgoitom-js1gl ปีที่แล้ว

      @@weyniissac2053 algebagnim emmm

    • @belalilula6909
      @belalilula6909 ปีที่แล้ว

      ​@@weyniissac2053gizeshn letru neger teteqemibet ke Abeba Desalen temari sratebis yehonshineger.🤔🐉👈

  • @ሰአሊለነማርያምእምነ
    @ሰአሊለነማርያምእምነ ปีที่แล้ว +1

    ስርአትሽ ምርጥዬ ነው አቡቲ ስላየሁሽ ደስ ብሎኛል
    እባክሽ ዘፈኑ ይቅርና እግዚአብሔርን እንደዚ በመሰለ ድምፅ አገልግይው

  • @hanahani6542
    @hanahani6542 ปีที่แล้ว +12

    ❤የኔ ውድ የዘመኔ ምርጥ ዘፈኖችሽን ከልብ እወዳቸዋለው ስለሀገር የተናገርሽወን 😢እኔም በእንባ አብሬሽ ጨረስኩ አበባዬ አይገርምም እንዴት እንዲህ እንደሆንን 😢አያሳዝንም ልብን ያደማል ሀገራችን እንዲህ በመሆኗ 💔😥እግዚአብሔር ደጉን ግዜ ይስጠን

  • @MasrekTaspia
    @MasrekTaspia ปีที่แล้ว +12

    ዋው ሰይፋ ጎደኛዬን ሰለአሳየህኝ አመሰግናለው ሚሚዬ የኔ ውድ ጎደኛዬ እንዴት እንደናፈኩሽ በአለሽበት ሰላምሽ ይብዛልኝ ሚሚዬ እወድሻለው❤❤❤

  • @hiwotloha9070
    @hiwotloha9070 ปีที่แล้ว +14

    እንደ ሳያት ደምሴ ሴትነትሽ ይለያል አበባዬ ያን ዘመን እኛም እንናፍቀዋለን❤😍

  • @እዉነትተናገሩ
    @እዉነትተናገሩ ปีที่แล้ว +4

    አርቲስት አበባ ደስአለኝ በየዘመኗ ወበቷን ቁንጅናዋን ጠብቃ ያለች ቆንጅዬ ወቢት ናት❤❤❤❤❤

  • @geleadawi2712
    @geleadawi2712 ปีที่แล้ว +1

    የባከነ የንስሐ ጊዜማ አለሽ። እስከ ዛሬ ንስሐ ሳትገቢ ስትዘፍኚ ስትጨፍሪ ኑረሻል። ስለዚህ የባከነ ጊዜ የለኝም የሚለው ሐሳብ ይቆይሽ። ካልቀጣኝ አልመለስም ብለሽ ደግሞ እንዳትዘናጊ። ይህንንም ቢሆን እግዚአብሔር እንደሚያውቅበት (ቅጣቱን) አትዘንጊው። እናስተውል።

  • @ayelechkassaye3108
    @ayelechkassaye3108 ปีที่แล้ว +2

    የኑሮዬ ይበቃኛል ኑሮሽ እጅግ አስተማሪ ነው፡፡ ቀሪውን እቅድሽን የምታምኝው አምላክ ከግብ ያድርስልሽ፡፡

  • @ኦርቶዶክስመሆንመታደልነው
    @ኦርቶዶክስመሆንመታደልነው ปีที่แล้ว +4

    ምርጥ ጨዋ ሴት አነጋገርሽ ሁሉ ጣም አለው መልካም የስኬት ዘመን ይሁንልሽ

  • @biruk8736
    @biruk8736 ปีที่แล้ว

    የ አዲስ አበባ ልጅ በሞሆንሽ በጣም ደስ ቦሎኛል ለምን የ አዲስ አበባ ልጅ በስራት ያደገ ነው እና ሊላ ሰው የሚጨነቅ ስርአትሽ ደስ ይላል😊😊😊

  • @tigesttemsegen8856
    @tigesttemsegen8856 ปีที่แล้ว

    የኔ ቆንጆ በጣም ነዉ የምወድሽ ገብርኤልን ሙሉ ሴት ማለት አንች ነሽ ለካ ድምፅ ብቻ አይደለም ሴትነት እና ዉበትም ሁሉንም አሟልቶ ነዉ የሰጠሽ እማ እረዝም እድሜ እና ጤና ይስጥሽ አቤዋ❤❤❤❤❤የኔቆንጆበጣምነዉየምወድሽገብርኤልንሙሉሴትማለትአንችነሽለካድምፅብቻአይደለምሴትነእናዉበትምሁሉንምአሟልቶነዉየሰጠሽእማእረዝምእድሜእናጤናይስጥሽአቤዋ

  • @meseretegrace4793
    @meseretegrace4793 ปีที่แล้ว +4

    አንቺ የተባረክሽ ሴት❤🎉❤❤❤ስርዓትሽ ግልፀኝነትሽ ደስ ይላል❤❤❤❤ልባም ሴትን ማን ሊያገኛት ይችላል ❤❤❤ዋጋዋ ከቀይ እንቁ ይበልጣል❤🎉🎉🎉አበባዬ እወድሻለሁ❤🎉🎉ሀገራችንን ሠላም ያድርግልን!!መልካም ጊዜ ይምጣ❤

  • @SofyyaiAli-ok8kl
    @SofyyaiAli-ok8kl ปีที่แล้ว +24

    በጣም በጣም በጣም ደስ ብሎኛል አበባየ የኔ ሴት ወይዘሮ ስወድሽ እስከጥግ ሰላምእናአ ፍቅእር ከነሙሉ ቤተሰብሽ❤️❤️❤️❤️❤️❤️👍👍👍👍

    • @AddisFamily23
      @AddisFamily23 ปีที่แล้ว

      ጎራ በሉ በፍቅር ነው የምቀበላችሁ

  • @QtrDoha-t5y
    @QtrDoha-t5y 3 หลายเดือนก่อน

    እርጂኝ አብሮ አደጌ ውስጤ ነው ሁለታችሁንም በጣም ነው የምወዳችሁ

  • @Tube-nv4el
    @Tube-nv4el ปีที่แล้ว +8

    አቤት ጥኡምነት ፣ስነስርአትሽ ፣ቁጥብነትሽ ፣ኧረ ስቱ ብቻ እም ርስት ነሽ ፣ደሞ ደግመሽውላጂ አበባዬ❤

  • @sisaygirma7654
    @sisaygirma7654 ปีที่แล้ว +27

    በጣም የምንወዳት ኢትዮጵያዊት 💚💛❤️

  • @Tamking72
    @Tamking72 ปีที่แล้ว +7

    ከጂጂ ና ካስቴር ቀጥሎ ቀጥሎ በጣም ከሚወዳቸው ከሴት አርትስቶች አባባ ደሳለኝ, A huge respect, we love you

  • @deberituchekune214
    @deberituchekune214 10 หลายเดือนก่อน

    አበባየ በጣም ነው ነው የምወድሺ የተባለው ነገር ውሽት በመሆኑ ደስ ብሎኛል በዚህ ሁኔታ ስልየሁሺ ደስ ብሎኛል ፈጣሪ ይመስገን

  • @rimhussen6699
    @rimhussen6699 ปีที่แล้ว +3

    የድሮዋን ኢትዮጲያ አንቺን ትመስላለች አበባዬ እድሜና ጤና ይስጥሽ

  • @tirsetmekonen204
    @tirsetmekonen204 ปีที่แล้ว

    ውብ ሸጋና ዓይነ ዓፋር ቆንጆ በስነ ምግባርሽ የኢትዮጵያዊነት ቀለም ደምቆ የሚታይብሽ አበባ ደሳለኝ እወድሻለሁ ።ተባረኪልኝ።

  • @misraqawi
    @misraqawi ปีที่แล้ว

    አቤ....ት!!!..... ለካስ አሁንም ቅን ቅን ሰዎች አሉ?!... በጎ ነገርሽን ሁሉ ያቆይልሽ እህታለም!!! .... መጽናኛውንም አብሮ ስለ ሰጠን እንጅ:ሀዘኑን'ማ አታንሽው!!!

  • @febenshow-7153
    @febenshow-7153 ปีที่แล้ว +6

    አብርሽን እራሱ ለመቼም አልረሳውም ያቺን መኪና ተደግፎአት ሲዘፍን በጎረቤት ቲቪ ማያችሁ ጊዜ❤

  • @rahelberhane1733
    @rahelberhane1733 ปีที่แล้ว +1

    እርግት ያልሽ አስተዋይ በአሏን ኣክባሪ ቆንጅዬ እግዚአብሔር ከነቤተሰብሽ ይባርክሽ

  • @QtrDoha-t5y
    @QtrDoha-t5y 3 หลายเดือนก่อน

    አቢየ የኔ ውድ እንዴት እንደምወድሽ የኔ ደርባባ በሙዚቃወችሽ ብዙ ትዝታ አለኝ በተሐይ ቲጂ ጋ የሰራችሁት ይለያል ግን ጠፍተሽብኛል

  • @Yoni1221-xs4ro
    @Yoni1221-xs4ro ปีที่แล้ว +9

    ስርዓት ብቃት ቁንጅና ሁሉንም የታደልሽ❤❤❤❤❤

  • @getnetgetahun945
    @getnetgetahun945 ปีที่แล้ว +2

    #ሴፉሻዬ እስቲ በነካ እጅህ #ጌራወርቅ ነጋጥበብን እና #ትዕግሥት በቀለን አቅርብልን❤🙏

  • @zinashtekeste3314
    @zinashtekeste3314 ปีที่แล้ว

    እርጋታዋ ደስ ይላል ለትዳር ያላት አክብሮት በጣም ኤ ነው። የገረመኝ ስለምትኖርበት ሀገር የኢትዮጵያዊያን ትዳር ሲያወሩ የአባቶቻች የትዳር ባሕል መቀጠል አለበት አለች። ግን ያ ለእናቶቻችን የሚያሳዩት የከፋ ባህል ይቀጥል አረ በጌታ ስም እዛው እንዳለፈ ይቅር። ለእናትቻችን የግንኙነትም ሆነ የፍቅር ነገር ሳያሳዩ ስምንት ልጆች የማያስወልዱ። እእ እዛው

  • @AmakeleMengstu
    @AmakeleMengstu ปีที่แล้ว +12

    አብዬ የኔ አንደበተ ርዕትኡ አትጠገቢም እኮ ስወድሽ 100%❤❤❤

  • @abazmenfes
    @abazmenfes ปีที่แล้ว +11

    What a faith she has! She surely understands the benefit of living in a true faith. In the conversation l noticed that she is totally connecting her self with almighty God. Abeba you are really blessed.

  • @bazawitm9092
    @bazawitm9092 ปีที่แล้ว

    ዋውው ፀባዬ ሰናይ እርጋታሽ ወደድከት ሴት ማለት እረጋ ስትል ነው ለካ ውበታችን ጎልቶ ይሚታየው በርጋታና በፅበይ ውስጥ ሲሞላ ነው

  • @friemsfen4545
    @friemsfen4545 ปีที่แล้ว +10

    እንኳን ድምፅሽን ሰማነው እግዚአብሔር እድሜ ከጤና ጋር ይስጥሽ ከነመላው ቤተሰብሽ ፈጣሪ የገባብንን ክፉ መንፈስ ከሐገራችን ላይ ያውጣልን

  • @AlemeYeshiareg
    @AlemeYeshiareg ปีที่แล้ว

    አበባ፣አሁንም፣አበባ፣ነሽ፣ስላየሁሽ፣በጣም፣ደስ፣ብሎኛል፣፣ብርቅ፣ነሽ፣ለኛ፣አንደበተ፣ቅን፣፣ትዝታችን፣ነሽ፣እግዜር፣የልብሽን፣ይፈፅምልሽ፣፣🙏🙏💚💛♥️

  • @fishatsiontadesse1868
    @fishatsiontadesse1868 ปีที่แล้ว +2

    አበባ እንደው ስርዕትሽ ቃላት አጠቃቀምሽ ሁሉ ነገርሽ ደስ ሲል በርቺ በመዝሙር በቅርቡ እንደማይሽ ግን አልጠራጠርም ሆኔታሽ ያስታውቃል በርችልን

  • @sisaialigaz8212
    @sisaialigaz8212 ปีที่แล้ว +2

    ❤ውብ ድንቅ ኢትዮጵያዊት

  • @abc12452
    @abc12452 ปีที่แล้ว +6

    አቤት አገላለፅ እርጋታሽ አብርሽ ታድለሀል ልጅሽ በጣም አደገች እግዚአብሔር ይጠብቃችሁ❤❤❤

  • @ethiolove131
    @ethiolove131 ปีที่แล้ว +16

    የኔ እንቁ የ90ወቹ ትዝታችን አበባዬ የኔ ቆንጆ ❤❤❤

  • @mekbebfetene9246
    @mekbebfetene9246 ปีที่แล้ว +1

    ውድ እህቴ ስለአስተዋይነትሽ እጅ ነሳሁ።እንደአንች ያሉ ሰዎች ሳይ አገሬ ጨርሳ አለመሞትዋን እገነዘባለሁ።ስለሓገርሽ የምታነቢውን እንባሽን እግዚአብሔር ይቀበልልሽ

  • @nahometaya917
    @nahometaya917 ปีที่แล้ว +1

    የእኔ እህት 10000 ❤❤❤ አመት ኑሪልኝ የእኔ መልካም አቤት ስነስርአት የእኔ ባትሆኝ ይቆጨኝ ነበር እችን ዝንጀሮ ፌተዬ አለም አያት ❤❤❤

  • @Salemlove2016
    @Salemlove2016 ปีที่แล้ว

    ሌካ ኣቢቺየ ብልህና ብልጠኛ ሴት ኔሽ ኡነት በጣም ትልቅ ሰው ነሽ @ ይለሽን ሁሉ እና በትዳርሽንን ቤተሶቦችሽን እምታስቢው ኣስቀናኝ USA መጣሁ ብለሽ ክብርሽ እና ትዳርሽን ያልጣልሽ ጅግና ኣብነታዊት ኣርቲስታችሽ ነሽ ❤ እ/ሄር ኣብዝቶ ጸጋውን ያብዛልሽ, ,,,,,, ሌሌላ ሴው ኣብነታዊት ልትሆኒ ተስፋ ኣርጋለው ካንቺ እንደምማሩ 🎉 ተባረኪ

  • @yaredenayared8873
    @yaredenayared8873 ปีที่แล้ว +1

    ምን አይነት ቤተሰብ ውስጥ እንዳደግሽ ያስታውቃል። ኢትዮጵያን ተረክሻት! ሥርዓትሽ ከአንደበትሽ የሚወጡ የቃላት አመራረጥሽ እርጋታሽ ከፈገግታሽና ከእንባሽ ጋር ተዳምሮ ለአፍታ አይኔን ሳልነቅል አየሁሽ ። እግዚአብሔር ይጠብቅሽ ክርስቶስ የልብሽን መሻት ይስጥሽ ተባረኪ።

  • @shawelyebitsate9493
    @shawelyebitsate9493 ปีที่แล้ว

    አበብዬ በጣም ነው ማደንቅሽ የጤናሽ ጉዳይ የዚን ያህል በመስማቴ ደስ ብሎኛል ሰው የሚለው ሌላ ነው ተመስገን

  • @mesiyenatan9054
    @mesiyenatan9054 ปีที่แล้ว +25

    እቤት እርጋታ የኔ ደርባባ እግዚአብሔር ይባርክሽሽ❤

  • @selemawitdebrezion7952
    @selemawitdebrezion7952 ปีที่แล้ว +6

    Weyow Abeba desaleni my best singer 🇪🇷🇪🇷🇪🇷🇪🇷🇪🇷🇪🇷

  • @ameahaamerga1602
    @ameahaamerga1602 ปีที่แล้ว +8

    የስነ ስርዓት ልኬት የሆንሽ ሰው።ረጅም እድሜ ተመኘን።

  • @ሪችሀበሻዊት-ዐ2ጰ
    @ሪችሀበሻዊት-ዐ2ጰ ปีที่แล้ว +1

    ማነው ግን እንደኔ መስታወት አራጋው ጋር የተመሳሰሉበት ነገር አለ

  • @susidagmnt4703
    @susidagmnt4703 ปีที่แล้ว +5

    እንደስምሽ አበባ የሆንሽ ፅድት ያልሽ እና ስራዓት የተላበሽ በጣም ነው የምወድሽ

  • @bashodada6515
    @bashodada6515 ปีที่แล้ว

    እንደዚህ አይነት ልጅ አትመስይኝም ነበር ጌታ ይባርክሽ

  • @hiruttadesse9827
    @hiruttadesse9827 ปีที่แล้ว +1

    ተባረኪ ምርጥ አርያ የምትሆኝ መልካም ሴት ❤

  • @dubaidubai5171
    @dubaidubai5171 ปีที่แล้ว +3

    አባባዬ በጣም ነው የምወድሽ የአከብርሽ ❤
    ግን እኔም እያለቀስኩኝ ነው 😢😢የፈጣሪ ፍርድም እራቀን ዝም ብሎ ማየትን መርጧል ፈጣሬ ሆይ በመካከላችን የገባብንን መንፈስ አወጣልን 🙏🙏

  • @adentedela5358
    @adentedela5358 ปีที่แล้ว +3

    እግዚኣብሔር በሰጠሽ በዚ በሚያምር የድምጽሽን ፀጋሽን ለ እግዚኣብሔር ዘምሪበት

  • @hiwe569
    @hiwe569 ปีที่แล้ว +15

    ስላየሁሽ ደስ ብሎኛል የኔ የልጅነት ትዝታ ❤ በየመጠጥ ቤቱ በቲቪ ሳይሽ እቆም ነበር 😀 በዘመኑ ሙሽራዬ ቀረ ሪከርድ የሰበረ አስገራሚ የሙዚቃ ክሊፕ ነበር ማንም አያመጣውም በዚ ዘመን 🥰❤❤ ትለያለሽ 🥰

    • @susuwarknh3321
      @susuwarknh3321 ปีที่แล้ว

      በቲቪ ሳይሽ እቆም ነበር😂😂😂😂😂

  • @ayeletarekegn7956
    @ayeletarekegn7956 ปีที่แล้ว +5

    Abeba is a great singer, she has a great voice that vibrates out loud. Abeba, please keep it up, thank you for all your offers!

  • @emebityaregale6193
    @emebityaregale6193 ปีที่แล้ว +5

    አበብየ የኔ ምርጥ ኢትዮጵያዊት የ90ወቹ ፈርጥ የኔ ምርጥ ሴት ትለያለሽ እረጅም እድሜና ጤናውን አብዝቶ ይስጥልን እንወድሻለን እናከብርሻለን

  • @QtrDoha-t5y
    @QtrDoha-t5y 3 หลายเดือนก่อน

    ቲጂ ጋ ቤተሰብ መሆናችሁ ለራሱ ደስ ይላል

  • @tigistderese592
    @tigistderese592 ปีที่แล้ว

    መልካም ሴት ነሽ በዘፈን የባክነውን ጊዜሺን አምላክ ይቅር ብሎ ከዘፈን አለም ወተሺ እግዚአብሔር በዝማሬ እንድታመሰግኘ ይርዳሺ በእውነት እህ ምናል እኛንም እናንተን ከማየት እናተም ከመዝፈን ወተችሁ ሀገራችን ሰላም አድርጎልን ባሳየን 😢

  • @merhawiberhe4476
    @merhawiberhe4476 ปีที่แล้ว

    Am Eritrean guy I don’t have word she is bless and I like polite behaved 🎉thanks seifsha 🎉

  • @useruse6250
    @useruse6250 ปีที่แล้ว +7

    ድርብብ ያልሽ እድሜ ና ጤና ይሰጥሽ ከነ ቤተሰቦችሽ❤

  • @Fastzzshorts
    @Fastzzshorts ปีที่แล้ว +4

    እውነተኛ ክርሰቲያናዊ ስነምግባር ያውም በአሜሪካ እግዚያብሄር ዕድሜና ጤና ይሰጣት

  • @MalhetDejene
    @MalhetDejene ปีที่แล้ว +2

    በጣም እኮ ነው የምወድሽ አበባ እረጅም እድሜ ይስጥሽ

  • @tesfaldetaklilu7726
    @tesfaldetaklilu7726 ปีที่แล้ว

    ደሰ ትያለሽ አንደበትሽ ከዘፈንሽ በላይ ይጥማል የተረጋጋሽ ስርአትሽ ደስ ይላል ይቅናሽ

  • @mogesgebreyes8766
    @mogesgebreyes8766 ปีที่แล้ว

    አቤት አንደበት አቤት ኢትዮዽያዊነት አቤት የትዳር አገላለፅ ። አዎን እግዚህአብሄር የባረከው ትዳር ሁሌም ፅኑ ነው ። በተለይ አባባልሽ “” ተዳር ፍቀርን መስጠት ነው አዎን ለመስጠት የመጣ መቀበልን አይጠብቅም “ አዎን ልክ እነደ ጌታችን መድሀኒታችን ፈቅር እሰከሞት”

  • @sadyamohammad5284
    @sadyamohammad5284 ปีที่แล้ว

    በጣም የምወድሽ ምርጥ አቀንቃኝ አበበ ደሳለኝ ❤❤❤

  • @mekashatsegaye
    @mekashatsegaye ปีที่แล้ว

    አበባዬ የትህትና ፈርጥ ። ንግግርሽ እጅግ ደስ የሚል ትህትና ሩህሩህ ። በእውነት ከዘፈንሽ በላይ በንግግርሽ ገዛሽን። ብርክክክ ያርግሽ

  • @thegreen2834
    @thegreen2834 ปีที่แล้ว

    የኛ ጨዋ የኛ ጎበዝ በጣም እንወድሻለን እናከብርሻለን አይዞሽ ወረኞችን አትስሚ አገርሽም ሰፈርሽም ህዝብሽም ከማንኛውም ግዜ በበለጠ ደህና ነን ሰላም ነን እመኝኝ ኑሮ ውድነቱም ያልፋል ኑሮ ቀላል የሆነበት አንድም አገር የለም። እንደ ጠላት ቢሆንማ ኖሮ ከካርታ ላይ ተፍቀናል አሁን ከቁጥጥር ውጭ የሆነ ምንም ነገር የለም በጣም ፈጣሪ ይመስገን እንዳንቺ ያሉ ቅንና ንጹህ ደጋግ ሰዎች እና ጸሎታችሁ እያለ አገርሽ ምንም አትሆንም ግን በተለይ ዳያስፖራውንና ታብሎይዶችን አትስሚያቸው እንዲ ካላስለቀሱሽማ እህልወሃቸው አበቃለትኮ ነጭነጯን እውነት ጥሩጥሩውን ካወሩማ ማን ያያቸዋል ማን ይሰማቸዋል ታዲያ ኢቲዮጵያ ሶሪያ ነች የመን ነች አረ ባግዳድ ሆናለችን እንጂ ሌላ የላቸውም አትስሚያቸው እድሜሽ ያጥራል እንጂ ከነሱ ምንም ጥሩ ነገር አታገኚም እህታችን። ሁሉ ነገር ይቅናሽ አብርሽንም ልጅሽንም እኛ ሰላም ነን አቦ ሳህ

  • @MulualemShowሙሉዓለምሾው
    @MulualemShowሙሉዓለምሾው ปีที่แล้ว +19

    ምርጥ ኢትዮጵያዊ💚💛❤

  • @Feikir
    @Feikir ปีที่แล้ว +3

    አበብዬ ምርጥ ኢትዮጵያዊት እድሜ ከጤና ጋር አብዝቶ ይስጥሽ

  • @giyontube_
    @giyontube_ ปีที่แล้ว +2

    አስተዋይነት ምርጥ ኢትዮጵያዊ💚💛❤