መሆን #12 እኔን ሳይሆን ምትሰማው ራስህን ነው | ቆይታ ከሊቀ ጠበብት ገ/ማርያም ማሞ ጋር ክፍል10 | Mehon #12 Like Tebebt Gebremariam
ฝัง
- เผยแพร่เมื่อ 7 ม.ค. 2025
- "✨ Donate here: [buymeacoffee.c...]. Empower our mission! Grateful for your kindness! 🙏"
ቻናሉን ሰብስክራይብ ላይክና ሼር በማድረግ እንዲያድግ ይተባበሩን። ልዩ ምስጋና ለረዳኢ ( ከእስራኤል ) ስራችን እውን እንዲሆን የሁል ጊዜ ደጋፊዎቻችን ወዳጆችን ከልብ አመሰግናለሁ። ለልጅ ዮሃንስ እና ለ ተክሌ ልዩ ምስጋና። መልካም ቆይታ
ክፍል 12 ቆይታ ከ ሊቀጠበብት ገብረማርያም ማሞ ጋር የተደረገ ውይይት ክፍል 10። ስድስት ኪሎ ኣዲስ ኣበባ ኢትዮጲያ በ ተቀረጸ። ለቻናሉ ኣዲስ የሆናችሁ ሰብስክራይብ ያድርጉ። ለብዙ ሰው አንዲደርስ አንዲሁም ቻናሉ አንዲያድግ ስለሚረዳን ላክ ሼር ያድርጉ።
ይህ ቪድዩ ለመንፈሳዊ ፍለጋ ፤ ለሰብአዊ ብልጽግና እንዲሁም ወደ ከፍታችሁ ጉዞ ላይ ላላችሁ ያግዛል በሚል እና የሊቀጠበብት ገብረማርያም ማሞን ንግግር ለሁሉም እንዲደርስ እንዲቀመጥ እንዲቆይ ታስቦ የተዘጋጀ ነው።
መልካም ጊዜ።
ነብዩ +251912665589 (ቴሌግራም እና ዋትሳፕ ላይ ብቻ በዚህ ያገኙኛል)
#ethiopian_news #ethiopia_today #today_news #news #ዜና
ethiopia , ebs , eyoha , yeneta , amharic movie , drama , seifu , abel birhanu , teshager tassew , nuro bezede , feta daily , ethioinfo , donkey tube , hana yohannis , eshetu , andafta , ethio tube , mereja today , minew shewa , እማማ ዝናሽ , rakeb alemayehu , yoni magna , eregnaye , zena jokers , virtual marriage counseling , online couples therapy , ክህሎት , sheger info , ev , adye , ድንቅ ልጆች , arts tv , comedian eshetu
zehabesha official , hachalu hunedesa , hachalu music , amharic film , oromia music , ebs tv , ebs drama , amharic drama , 9negnaw shi , zemedkun bekele , genet nigatu , egna legna , ashruka , wello tube , abel birhanu , abel news , ethiopian news , habesha , habesha music , hana yohanes , abel , yeweynwa lej , yeweyno lej , eritrean , ethio forum ኢትዮ ፎረም , ኢትዮ ፎረም , ethio forum , tigray tv , tmh , tigram media , tplf
Feta daily , Donkey Tube , Dink lijoch , comedian eshetu , abel birhanu , ethiopian news , Amharic movies , ethiopian music , eshetu melese , hope entertainment , habesha , habesha dance , drama ethio , drama , film , Feta Daily News , EBS TV , wesib , setoch , Ethiopia , hachalu music , amharic film , oromia music , ebs tv , ebs drama , amharic drama , zemedkun bekele , egna legna , ashruka , wello tube , habesha music , hana yohanes , yeweynwa lej , eritrean , ethio forum , tigray tv , tmh , tplf , zehabesha , 360
Ethiopia , Seifu on EBS , Seifu fantahun Show , ebs, seifu on ebs , seyfu new show, seifu fantahun show on ebs, ebs Tv Show Seifu fantahun, Ethiopian Artist, ሰይፉ ፋንታሁን ሾው, ሰይፉ በኢቢኤስ, እሁድን በኢቢኤስ የዛሬ, እሁድን በኢቢኤስ new, ebs sunday show today 2021, እሁድን በኢቢኤስ new this week, እሁድን በኢቢኤስ live, ebs tv live online, ebs tv ehuden be ebs yesterday, ebs tv show, ebs tv show seifu fantahun this week, ebs tv, interview, ehuden be ebs, ebs sunday show, kidamen keseat ebs, ዮኒ ማኛ, Yoni Magna
ሀይማኖቶች ማይድ ኮትሮል ናቸዉ ንቃተ ህሊናችንን ለማሳደግ ሜትሪኩሱን መስበረ አለብን ዋናዉ ሜትሪክስ ደሞ ሀይማኖቶች ናቸዉ
ይገርማሏ ምጡቅ አባታ ናቸዉ:: እንደሳቸዉ ለማሰብ ይቻላል ግ መጀመርያ ራስን ነፃ ማረግ ይጠይቃል:: ጥያቄህን ጠይቀዉ ይመልሱታል::
የሰዉን ማንነት ያስረዳሉ:: የፈጣሪን ደግነት ይገልፁታል በሰቸዉ አረዳድ!!!!
ካልገባ ቹሁ ዝምታ መልካም ነዉ
ካለማጋነን ኢትዮጵያ ውስጥ ብቸኛ ሰው ናቸው! ምስግና 🙏
❤እጅግ እጅግ አመስግናለሁ!
ካልገባን ዝም ብንል እንዴት ያለፀጋ ነው ምን ክፉ አናገረን
ሰው ቁጭ ብሎ ሊማር የሚገባው ትምህርት ነው እምነትን ዘላለማዊነትን ትንሳኤን ያልሻረ እውነት በፍቅር በተለይ ክርስቲያኖች ስሙ
በጣም የሚገርም ንግግር ነው በደንብ ላዳመጠው ❤
እግዚአብሔር ይስጥልኝ ።
An amesing explanation, thank you 🙏
❤❤❤❤❤❤❤
𝕣𝕖𝕤𝕡𝕖𝕔𝕥❤
ይህን ፍልስፍና ሰይጣን በዘፍ 3:5 ነው የጀመረው ትውልድ ሆይ ተጠንቀቅ መጨረሻው ከሰይጣን አጣብቆ ከፈጣሪ መለየት ነው።
አያቴ ድሮ የእብዶች ዘመን አዋቂ ናቸው ተብሎ ይመጣል ይለኝ ነበር ስታብዱ ብቻ ነው ምትረዱት እበድ በቃ ያዋጣናል
የአሮጌውና ምንጭ አልባ የመልካም እና ክፉ እውቀት ሰለባ በሆኑ ሰዎች እንደ እብድ መቆጠር ውዳሴ ነው።
ወንድሜ ምን አልባት አንተ ከጤነኛ ሰወች ውስጥ እራስን አትመድብ
@@Mehonn ከዚህ በላይ እብደት እና አላዋቂነት ምን አለ?! እግዚአብሔርን "ሥራ ነው" ፣ ሰውም ልምድ ነው የሚል አጋንንታዊ ትምህርት፣ ሰይጣንም ወሬ ነው እንጂ ክፉ የሚባል ነገር የለም እኛ ሰዎች የፈጠተርነው ስሜታችን ነው ያን ያደረገው የሚል አደገኛ ማሳሳቻ ትምህርት እየሰማን ገና ከአሁኑማ ካልተቃወምን እና ጭራሽ ካመሰገንናቸው ወይም ወገባችንን አስረን ብንከራከርላቸው የአጋንንት ጠበቆችና ውዳቂዎች እንባላለን። ይልቁንስ ሰው ሲሳሳት መመለሱ ደስ የሚያሰኝ ስለሆነ የሳተ ይመለስ እንጂ ከእግዚአብሔር ጋር ስንጣላ እንዳንገኝ እንጠንቀቅ። ንስሀ መግባት ክብር እንጂ ውርደት አይደለም! ኑሮ በጥንቃቄ !
@@Mehonn @Mehonn ምንጫችን እግዚአብሔር እንጂ ውሸት አይደለም! ገና ዲያብሎስ የብርሀን መልአክ እስኪመስል ድረስ ታላላቅ ድንቆች ያደርጋል። ግን ስራው የሚፈርስበት በእውነት ቃል ነው! "የዲያብሎስን ስራ ሊያፈርስ የእግዚአብሔር ልጅ ተገለጠ"!!!!!!!!!!!!!!
በእውነት አለመመርመር አለመጠየቅ በአንድ መንገድ እንደ ገብረ-ጉንዳን መጏዝ ትክክል ጤናማ በሚል ማህበረሰብ መሃል ስላደጉ ይሆናል! የእብደት መስፈርትዎ የተዛባው!... ለርስዎና መሰሎችዎ እኔ አለቅሳለሁ!😢
የምፈልገውን ስለሰጡኝ አመሰግናለሁ።
LET PEOPLE EXPRESS THEIR OPINION AND BELIEF!!!
PLEASE, LET US NOT CRITICISE OTHERS BECAUSE OF THEIR OPINION!!!
ወንድሞቼ እህቶቼ ተጠንቀቁ እንደዚህ አይነት መርዛማ ፍልስፍናዎች እጅግ አደገኛና አእምሮን የሚበርዙ በመሆናቸው መስማት አያስፈልግም ኡ ኡ ኡ ኡ ኡ አ ኡ ዘመኑ የተመታ ነውና እጅግ እጅግ በጥንቃቄ መኖርን አንርሳ።
yhenn yemtredut be haymanotegnnet sayhon behaymanot memtat endnawkew betefelegew be menfesawitnet nw slezi yhenn hasab be akalawi bemnaybet hulet aynochachn sayhon be metshaf kdus matwos wengel lay betetekesechiw be andua ena sostegnawa weym be menfesawi aynachn nw esua tenegna sthon bcha nw kefetari gar yalen gngnunet ena hiwetachn tenegna yemthonew abatachn betam enamesegnalew mnalbaat alnorkut yhonal gena 17 amete nw gn tnshm bihon ewket alegn fetari ewekew yalegn
Des ylal memhr tmhrto yketluln
ስው አብዶል ፊዚክስ ሚባል ያሳበደ ምናልባት (እውቀት ተብሎ አብሾ የቀመስ እራቀቃ ሚል የሚመስለቅ እግዚአብሔር የረሳ እውቃ ባዬ ሚመስለ( አባትነቱ እርግ ት ያለ አያመስልምም
የሚገርሙ ሰው ናቸው እደተረዳዋቸው ከሆነ ከሌላ የተቀዳ ያልተፃፈ ያልታየ ያልተዳሰሰ ሀሳብ ያላቸው ናቸው
አማርኛን በሒሳብ ካልኩሌት ማስላሰል ምርምር ውስጥ አስገቡኝ
ምስኪን።
Ayi chati yesentun sew eyewate alawesa
ዩንቨርስ የለም
ለምን አይጽፉትም
በመፅሃፍ አለ
Mute adregachu eyut
Phelsephena degemet ayedelrm yetaremu
ሳይነስ ስለ ተፍጥራኣውን ማሕበርዊ ጥናት በምርምር ያርጋገጠ ነው የልም
like the phone you are taking dady lol i think Tik tok is your place
ለሌላው ጊዜ ከራሱ ሀሳብ ጋራ የማይግባባ ሰው አትጋብዙ
LET EVERYONE SPEAKS WHATEVER THEY BELIEVE!!!
ምንድን ነው ነገሩ 😢
Very good question my friend.
It is called advanced human philosophy.
So before you hear this guy first you should consider read or understand introductory psychology or philosophy.
እና መጀመርያ እርሳቸው ሰብረው የማይሄዱ😅😅
ምን አለበት ጌታኢየሱስን የግል አዳኛቸው አርገው ተቀብለው እርፍ ቢሉ እንዴት እንዳሳዘኑኝ ማንነታቸውን ፍለጋ 43ዓመት ሙሉ መንከራተት
ጌታ ኢየሱስን ተቀብለናል የሚሉ መች እረፍት አግኝተው ያውቁና። ክርስትና ሕይወት እረፍት ሳይሆን ስለእውነት መኖር ነው። ክርስትና ትግል አለው የፀና በአሸናፊነት የሚደመደም።ጌታን በእምነት የተቀበሉ መስቀሉን ይሸከሙ ዘንድ የዓለሙን ተቃዋሚ ይዋጉ ዘንድ እረፍት የላቸውም። ጌታን ተቀበልኩ ብሎ ቸርች ውስጥ መዝለል ከሆነ እንደ ምኞትህ ይሁንልህ
@temesgengetahunእንደምኞቴ ሳይሆን እንደእምኔቴ እንዲሆንልኝ ምርቃትህን አስተካክዬ ተቀብዬዋለሁ እንግዲህ እኔ ጌታን በመቀበሌ እረፍት አግኝቻለሁ እንተእምትላቸው ያላረፉ ገና የሚባዝኑ ጌታን ሳያውቁት የሚከተሉ የሱን መስል ሊያግዙት የሚደክሙ ይሆናሉ እንጂ ቢያምኑማ ቃሉ እንደሚለው እረፍት በሆነላቸው ነበር ማቴ 11:28-30ን እባክዎ ይመልከቱ እና እርስዎም ይረፉ2708
እውነት ነው ክርስቶስ የሱስ ያሳርፋል! ክርስቶስ ጥበብና የዘለአለም ሕይወት ነው! በየሱስ ያረፋችሁ መልካም ሆነላችሁ! መልካም እና የዘለአለምን እድል ፈንታ መረጣችሁ! ለሚንከራተቱ ሁሉ ይህንን እንመስክርላቸው! ከክስረት እንታደጋቸው!
@@temesgengetahun2708 ማቴ11:28-30 ኢየሱስ እኔ አሳርፋችሁለሁ ነው የሚለው የምንቅበዘበዘው እሱየተሸከመልንን መስቀል እራሳችን ለመሸከም ስንፍጨረጨር ብቻ ነው እሱ የሚያሸክመን ቀንበር ቀላል እንደሆነ አስተምሮናል ለዛውም ፀጋው ያግዘናል
Endi ayinet Type ም አለን 😢
ቅዥብርብር ሆ
በዘመነ አብይ የማናየው ጉድ የለም መቼም!?
የዛሬውስ ዝብርቅርቅ ያለ ነው።
geta hoyi mindnew😂😂😂 fexariye xebiqegn
የሰይጣን የገደል ማሚቶ የዲያብሎስ ጡሩንባ የዕድሜ ብዛት ጥበብ ሽበት ማብቀል ማስተዋል አይሆንም። ያልተፃፈ አታንብብ። ስራችሁ ፈርሷል በጌታ በኢየሱስ ክርስቶስ ሥም
ጭራሽ ሰይጣን መጥፎ አይደለም አሉ እኮ! ኧረ የዲያብሎስ ልጆችማ አትሁኑ! ከእግዚአብሔር ጋር ታረቁ ብለን እስኪ እንለምናችሁ??????? ኑ ታረቁ ንስሀ ግቡ
ዲያብሎስ እናንተ ናችሁ ::
ፍልስፍና ፍልስፍና ነዉ እምነት የራስክ ነዉ የምትኖርበትን ኋላ ቀር አስተሳሰብ ላለመረዳት ቅዱስ የሆነዉን እግዚአብሄርን በመጥራት አትሸፍፍኑ::
@@eyerusalemtekeba3781
የኑሮው ውድነት ህዝቡ ከወጣት እስተ ከሽማግሌ እስተአሮጊት ዕብድ በዕብድ እየሆነ ነው::
እረ እባካችሁ ይህነ ጥቁር ህዝብ ተዉት ድህነቱ ብቻ ይበቃዋል እንኳን ፍልስፍና ተጨምሮበት
አብቹ ህዝቡን አስነቀልከዉ😂
Wow, he may have some philosophical beliefs but he is confusing & cotradicted with himself.
ጭራሽ ሰይጣን መጥፎ አይደለም አሉ እኮ! ኧረ የዲያብሎስ ልጆችማ አትሁኑ! ከእግዚአብሔር ጋር ታረቁ ብለን እስኪ እንለምናችሁ??????? ኑ ታረቁ ንስሀ ግቡ
ነው ብለሽ በተደጋጋሚ የምትጽፊውን በአካል ቀርበሽ እውነትሽን እንድታስረጂ እንድታብራሪ እንድትጠየቂበት እድሉ የተመቻቸ ነው። በአካል መገኝት ባትችዪ እንኳ በስልክም በኢንተርኔትም አንቺን ለማግኘት ፍቃደኞች ነን። የያዝሽው እውነት አስረጂን ምናልባት አንቺ ገብቶሽ ያልገባን እውነት ይኖራል። በቅንነት በትህትና መልስ እጠብቃለሁ
በፋታ እንዲህ ከመረቀንክ በ---ቢሆንስ?
እረ እባካችሁ ይህነ ጥቁር ህዝብ ተዉት ድህነቱ ብቻ ይበቃዋል እንኳን ፍልስፍና ተጨምሮበት