Mehon - መሆን
Mehon - መሆን
  • 9
  • 14 860
መሆን #6 - የሚቀድመውን ማስቀደም አለብን | ቆይታ ከሊቀጠበብት ጋር ክፍል 6 - #6 Mehon - Likke Tebebet Gebremariam Mamo
ክፍል 6 ቆይታ ከ ሊቀጠበብት ገብረማርያም ማሞ ጋር የተደረገ ቆይታ ። ከዚህ በፊት በዚህ ቻናል የቀረቡትን የቪድዮ ቀረጻዎች እንድትመለከቱ እጋብዛለሁ ። ሁሉም ሊረዳው በሚችል ቀለል ባለ አማርኛ የጠየቃቹትን ጥያቄዎች እንዲህ መልሶቹ ቀርበዋል። ይህንን ቻናል ማገዝ የምትፈልጉ በቴሌግራም ወይም ዋጻፕ ላይ ( +251912665589 ) ላይ ያናግሩኝ ።የሚኖራችሁን ጥቆማ ፣ ጥያቄዎች ከአስተያየት መስጫው ላይ ያስቀምጡ። ይሄ ገጽ ያድግ ዘንድ የናንተ subscribe እና like ማድረግ ስለሚረዳ እንዲሁም ለሌሎች እንዲደርስ ስለሚያደርግ subscribe እና like ያድርጉ። መማህበራዊ ትስስር ገጾ ላይም በማጋራት ይተባበሩን። ስለምትሰጡን አስተያየት እናመሰግናለን።
ይህን ቪድዮም ከዚህ በፊትም የነበሩትን ከቀረጻ ጀምሮ አየር ላይ እስኪውል ድረስ በሃሳብም በሌላም በብዙ ላገዛችሁኝ ለ ተክሌ ማርኮን እና ለልጅ ዮሃንስ ልዩ ምስጋናዬን አቀርባለሁ።
ይህ ቪድዩ ለመንፈሳዊ ፍለጋ ፤ ለሰብአዊ ብልጽግና እንዲሁም ወደ ከፍታችሁ ጉዞ ላይ ላላችሁ ያግዛል በሚል እና የሊቀጠበብት ገብረማርያም ማሞን ንግግር ለሁሉም እንዲደርስ እንዲቀመጥ እንዲቆይ ታስቦ የተዘጋጀ ነው።
መልካም ጊዜ።
አዘጋጅ አቅራቢ ፡ ነብዩ +251912665589 (ቴሌግራም እና ዋትሳፕ ላይ ብቻ በዚህ ያገኙኛል)
#ethiopian_news #ethiopia_today #today_news #news #ዜና
ethiopia , ebs , eyoha , yeneta , amharic movie , drama , seifu , abel birhanu , teshager tassew , nuro bezede , feta daily , ethioinfo , donkey tube , hana yohannis , eshetu , andafta , ethio tube , mereja today , minew shewa , እማማ ዝናሽ , rakeb alemayehu , yoni magna , eregnaye , zena jokers , virtual marriage counseling , online couples therapy , ክህሎት , sheger info , ev , adye , ድንቅ ልጆች , arts tv , comedian eshetu
zehabesha official , hachalu hunedesa , hachalu music , amharic film , oromia music , ebs tv , ebs drama , amharic drama , 9negnaw shi , zemedkun bekele , genet nigatu , egna legna , ashruka , wello tube , abel birhanu , abel news , ethiopian news , habesha , habesha music , hana yohanes , abel , yeweynwa lej , yeweyno lej , eritrean , ethio forum ኢትዮ ፎረም , ኢትዮ ፎረም , ethio forum , tigray tv , tmh , tigram media , tplf
Feta daily , Donkey Tube , Dink lijoch , comedian eshetu , abel birhanu , ethiopian news , Amharic movies , ethiopian music , eshetu melese , hope entertainment , habesha , habesha dance , drama ethio , drama , film , Feta Daily News , EBS TV , wesib , setoch , Ethiopia , hachalu music , amharic film , oromia music , ebs tv , ebs drama , amharic drama , zemedkun bekele , egna legna , ashruka , wello tube , habesha music , hana yohanes , yeweynwa lej , eritrean , ethio forum , tigray tv , tmh , tplf , zehabesha , 360
Ethiopia , Seifu on EBS , Seifu fantahun Show , ebs, seifu on ebs , seyfu new show, seifu fantahun show on ebs, ebs Tv Show Seifu fantahun, Ethiopian Artist, ሰይፉ ፋንታሁን ሾው, ሰይፉ በኢቢኤስ, እሁድን በኢቢኤስ የዛሬ, እሁድን በኢቢኤስ new, ebs sunday show today 2021, እሁድን በኢቢኤስ new this week, እሁድን በኢቢኤስ live, ebs tv live online, ebs tv ehuden be ebs yesterday, ebs tv show, ebs tv show seifu fantahun this week, ebs tv, interview, ehuden be ebs, ebs sunday show, kidamen keseat ebs, ዮኒ ማኛ, Yoni Magna
มุมมอง: 367

วีดีโอ

መሆን #7 - ስንወለድ ሞተናል ! | ቆይታ ከ ሊቀጠበብት ጋር - Mehon #7 - Likke Tebebet Gebremariam Mamo
ክፍል 7 ቆይታ ከ ሊቀጠበብት ገብረማርያም ማሞ ጋር ። የፈጠረን እያለ ይሄ ሁሉ ችግር እንዴት ኖረ? ስንወለድ ሞተናል። እና ሌሎችም ሃሳቦች ተነስተዋል። መልካም ቆይታ። ስድስት ኪሎ ኣዲስ ኣበባ ኢትዮጲያ በ ተቀረጸ። ለቻናሉ ኣዲስ የሆናችሁ ሰብስክራይብ ያድርጉ። ለብዙ ሰው አንዲደርስ አንዲሁም ቻናሉ አንዲያድግ ስለሚረዳን ላክ ሼር ያድርጉ። ይህ ቪድዩ ለመንፈሳዊ ፍለጋ ፤ ለሰብአዊ ብልጽግና እንዲሁም ወደ ከፍታችሁ ጉዞ ላይ ላላችሁ ያግዛል በሚል እና የሊቀጠበብት ገብረማርያም ማሞን ንግግር ለሁሉም እንዲደርስ እንዲቀመጥ እንዲቆይ ታስቦ የተዘጋጀ ነው። መልካም ጊዜ። አዘጋጅ አቅራቢ ራማ 251912665589 (ቴሌግራም እና ዋት...
መሆን #5 - ሰው የሚጠፋው በወሬው ነው | ቆይታ ከሊቀጠበብት ጋር - Mehon #5 - Likke Tebebet Gebremariam Mamo
มุมมอง 597วันที่ผ่านมา
ክፍል 5 ቆይታ ከ ሊቀጠበብት ገብረማርያም ማሞ ጋር የተደረገ ውይይት ። ከዚህ በፊት የቀረበውን የክፍል 4 ቀጣይ ቪድዮ ነው። ጥያቄ ጥቆማ ካላቹ በቴሌግራም ( @ramaendrias ) ላይ መላክ ትችላላችሁ። ለቻናሉ ኣዲስ የሆናችሁ ሰብስክራይብ ያድርጉ ። ለብዙ ሰው አንዲደርስ አንዲሁም ቻናሉ አንዲያድግ ስለሚረዳን ላክ ሼር ያድርጉ። ይህ ቪድዩ ለመንፈሳዊ ፍለጋ ፤ ለሰብአዊ ብልጽግና እንዲሁም ወደ ከፍታችሁ ጉዞ ላይ ላላችሁ ያግዛል በሚል እና የሊቀጠበብት ገብረማርያም ማሞን ንግግር ለሁሉም እንዲደርስ እንዲቀመጥ እንዲቆይ ታስቦ የተዘጋጀ ነው። መልካም ጊዜ። ነብዩ 251912665589 (ቴሌግራም እና ዋትሳፕ ላይ ብቻ በዚህ ያ...
መሆን #4 - 7ቱ የሰው መሰረቶች አና ኢትዮጲያ | ቆይታ ከሊቀጠበብት ጋር - Mehon #4 - Likke Tebebet Gebremariam Mamo
มุมมอง 5K14 วันที่ผ่านมา
ክፍል 4 ቆይታ ከ ሊቀጠበብት ገብረማርያም ማሞ ጋር የተደረገ ውይይት ። ከዚህ ቀደም በ3 ከፍል ረዘም ባሉ ክፍሎች ከተዘጋጁት ለየት ባለ በኣንድ ሃሳብ ላይ በማተኮር ኣጠር ባለ ሃሳብ ላይ የተመልካችን ጥያቄ ባማከለ አንዲህ ኣዘጋጅቻለሁ። ስድስት ኪሎ ኣዲስ ኣበባ ኢትዮጲያ በ ተቀረጸ። ለቻናሉ ኣዲስ የሆናችሁ ሰብስክራይብ ያድርጉ። ለብዙ ሰው አንዲደርስ አንዲሁም ቻናሉ አንዲያድግ ስለሚረዳን ላክ ሼር ያድርጉ። ይህ ቪድዩ ለመንፈሳዊ ፍለጋ ፤ ለሰብአዊ ብልጽግና እንዲሁም ወደ ከፍታችሁ ጉዞ ላይ ላላችሁ ያግዛል በሚል እና የሊቀጠበብት ገብረማርያም ማሞን ንግግር ለሁሉም እንዲደርስ እንዲቀመጥ እንዲቆይ ታስቦ የተዘጋጀ ነው። መልካም...
መሆን #3 - ቆይታ ከሊቀጠበብት ጋር | ከመምሰል ጣኦት ስም ወደ መሆን ኪዳን ማንነት - #3 Mehon - Likke Tebebet Gebremariam Mamo
มุมมอง 1.9Kหลายเดือนก่อน
ክፍል 3 ቆይታ ከ ሊቀጠበብት ገብረማርያም ማሞ ጋር የተደረገ ውይይት ። የተለያዩ ጥያቄዎችን ይመልሳል በሚል ከአድማጮች ( ከዋትሳፕና ቴሌግራም ) ከራሴም የጠየኳቸው መልሶች እንዲህ አዘጋጅቼ አቅርቢያለሁ። የሚኖራችሁን ጥያቄዎች ከአስተያየት መስጫው ላይ ያስቀምጡ። ይሄ ገጽ ያድግ ዘንድ የናንተ subscribe እና like ማድረግ ስለሚረዳ እንዲሁም ለሌሎች እንዲደርስ ስለሚያደርግ subscribe እና like ያድርጉ። መማህበራዊ ትስስር ገጾ ላይም በማጋራት ይተባበሩን። ይህን ቪድዮም ከዚህ በፊትም የነበሩትን ከቀረጻ ጀምሮ አየር ላይ እስኪውል ድረስ በሃሳብም በሌላም በብዙ ላገዛችሁኝ ለ ተክሌ ማርኮን እና ለልጅ ዮሃንስ ልዩ ...
ሊቀ ጠበብት ገብረማርያም ማሞ ጋር የነበረኝ ቆይታ ክፍል 2 - likke tebebt Gebremariam Mamo Part 2 | Ethiopia
มุมมอง 1.6K5 หลายเดือนก่อน
ሊቀ ጠበብት ገብረማርያም ማሞ ጋር በነበረኝ ቆይታ የተለያዩ ጥያቄ ለመጠየቅ ችያለሁ የራሳችሁን ጥያቄ አስተያየት መስጫው ላይ ማስቀመጥ ትችላላችሁ። ይወዱታል ሊሰሙት ይገባል ለምትሉት ሰው ያጋሩት። ልዩ ምስጋና : ለልጅ ዮሓንስ
ቆይታ ከ ሊቀ ጠበብት ገብረማርያም ማሞ ጋር likke tebebt Gebremariam Mamo
มุมมอง 1.4K6 หลายเดือนก่อน
ቪድዮውን ቀርጬ ኤዲት አርጌ ያካፈልኳቹ እኔ ነብዩ እንድርያስ ( Rama ) ነኝ። ለሚቀጥሉት ቀረጻዎቼና ኤዲቲንጌ ብዙ የተማርኩበት ስለሆን በቪድዮው ይዘት እና አቀራረብ የተስሻለ ሆኜ እቀርባለሁ። ልዩ ምስጋና ለልጅ ዮሃንስ ይሄ ቀረጻ ያለአንተ አጋዥነት እውን አይሆንም ነበር ወንድሜ። ሊቀ ጠበብትም ፍቃደኛ ሆነው መጥተው ስቱድዮ ስለተቀረጹ በጣም ነው ማመስግነው !
ሕያውነት ! ሕይወት .. ያለንበት ስርአት ፣ እስራት። በ ሙላት ታዘበው Eternity , Life, the system we live. By Mulat Tazebew
มุมมอง 2.7K2 ปีที่แล้ว
We life we live, the matrix we are in, simulation and more ... elaborated by Mulat Tazebew. For questions comment down below or DM on Telegram Telegram @nebiyuendrias
ሕያውነት ሕይወት፤ አሁን ያለንበት ቅዠት በሙላት ታዘበው Simulation, Illusion and virtual reality by Mulat Tazebew
มุมมอง 1.1K2 ปีที่แล้ว
ቅዠት ሕያውነት ሕይወት Simulation, illusion and virtual reality illustrated by Mulat Tazebew. April 2, 2022. Addis Ababa Ethiopia 🇪🇹. Contact Telegram @nebiyuendrias #ethiopia #awakening #consiousness #mulattazebew #addisababa

ความคิดเห็น

  • @dawitetsegaye1472
    @dawitetsegaye1472 3 วันที่ผ่านมา

    ስለሁሉም እግዚአብሔር ይመስገን

  • @tsedaytube
    @tsedaytube 3 วันที่ผ่านมา

    ❤❤❤❤ አመሰግናለሁ ብዙ አትርፌአለሁ ክብረት ይስጥልኝ

    • @Mehonn
      @Mehonn 3 วันที่ผ่านมา

      ለሌሎች እንዲደርስ በማህበራዊ ትስስር ገጾች ላይ ያጋሩ ! እናመሰግናለን !

  • @habtishjenbola367
    @habtishjenbola367 4 วันที่ผ่านมา

    Any discovery ???

  • @SelamSeli-y3k
    @SelamSeli-y3k 6 วันที่ผ่านมา

    Aye tero medeya maslogh nabare gen sawo ya adame feterate nawo baka lala atezabareko

  • @M-on1
    @M-on1 7 วันที่ผ่านมา

    Omg! I found my teacher! Where can I find this genius?? He can be my sensei!

  • @TeamirAbriha-lp5ec
    @TeamirAbriha-lp5ec 8 วันที่ผ่านมา

    ይትባረክ፡እግዚአብሔር፡ዘሰብሐ፡ ምህረቶ፡ላእሌነ፡፡

  • @ብርሃኑአይነታው
    @ብርሃኑአይነታው 8 วันที่ผ่านมา

    He is a mystic.Only Mytics innerstand this man i guess!!!

  • @asteranagaw5913
    @asteranagaw5913 9 วันที่ผ่านมา

    Yehin Ewnet yegelte Egziabehar yemsegn yena nguse yena leole yena gata kiberholo lanet yehon Amen amen amen 🙏 wendemay Egziabehar abezeto yebarekihe

  • @eyualalemu6789
    @eyualalemu6789 10 วันที่ผ่านมา

    Tnx

  • @jojo1325-w1m
    @jojo1325-w1m 10 วันที่ผ่านมา

    🥰🥰🥰🥰

  • @sunnaiabraha3554
    @sunnaiabraha3554 10 วันที่ผ่านมา

    በጣም እናመሠግናለን ።ሊቀ ጠበብት ቀጣዩን እንጠብቃለን።

  • @BirukTamiru-n9z
    @BirukTamiru-n9z 10 วันที่ผ่านมา

    እድሜ ይስጥዎት ሊቀ ጠበብት

  • @Mehonn
    @Mehonn 10 วันที่ผ่านมา

    Subscribe, like & share !

  • @tsedaytube
    @tsedaytube 10 วันที่ผ่านมา

    ❤❤❤❤❤❤

  • @dimvidpro
    @dimvidpro 12 วันที่ผ่านมา

    አሁን ከዚህ ሁሉ ድርድር መን ይገኛል?

  • @LaketchHirpa
    @LaketchHirpa 12 วันที่ผ่านมา

    በስመሀብ እኔ ብቻ ነኝ ግራ የገባኝ?

  • @nurbilquis4006
    @nurbilquis4006 13 วันที่ผ่านมา

    Aw very interesting man good philosophy his willing teach a free education Ok Explain more detail what you’re saying it’s not enough he just listed name His said you live in a black hole body and mind ? What is the nearest black hole to the earth?

  • @talenttryh
    @talenttryh 14 วันที่ผ่านมา

    በፈጣሪ እስካሁን የት ነበሩ!አምላክ ይጠብቅዎት

  • @asteranagaw5913
    @asteranagaw5913 14 วันที่ผ่านมา

    Ere hezeba hoye ewnten Sema Weye Yena leyu Egziabehar abatye bewnt yehin kale endesema selerdahgn amesegnalhu abatey manyazewal yemiyebalew ga betgenagu mesemat yalebet holo yesemal teledu ewnten yefelgal beta amesegnalhu Egziabehar yestlgn ❤

  • @aberabeyene3802
    @aberabeyene3802 14 วันที่ผ่านมา

    በጌታ ስም ምንድን ነው የሚያወሩት ?

  • @aberabeyene3802
    @aberabeyene3802 14 วันที่ผ่านมา

    ?????????????????

  • @ShakoloBangashai
    @ShakoloBangashai 14 วันที่ผ่านมา

    እኒህ ሰው እሳቤያቸውን በሚገባ ለማዋቀር የሄዱበት ርቀት የሚደንቅ ነው! እንዲህ አድርጎ የሚያስብ እና የሚያገናዝብ ሰው ደስ ሲል!

  • @samuelwendy8932
    @samuelwendy8932 14 วันที่ผ่านมา

    Please make it with book I have seen Ethiopian Renaissance on this wisdom .....Thanks for sharing.

  • @tsedaytube
    @tsedaytube 15 วันที่ผ่านมา

    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤🎉

  • @yonasyohannes9076
    @yonasyohannes9076 15 วันที่ผ่านมา

    Maferia!!

  • @እንማማርEnmamarቲዩብ
    @እንማማርEnmamarቲዩብ 15 วันที่ผ่านมา

    እናመሰግናለን❤

  • @yohansshegaw9
    @yohansshegaw9 15 วันที่ผ่านมา

    የገባው ካለ አስረዱኝ

  • @seyfemekuria9279
    @seyfemekuria9279 15 วันที่ผ่านมา

    ምንድነው የሚያወሩት?

  • @solomondres9160
    @solomondres9160 15 วันที่ผ่านมา

    መጽሐፍ አሎት ጋሼ ?

    • @Mehonn
      @Mehonn 15 วันที่ผ่านมา

      አዎ አለ ። 0910991804 ላይ ብትደውል ታገኛልህ። (ለጠፋው አዳም ፤ ካልጠፋው አዳም ) የሚል

    • @solomondres9160
      @solomondres9160 15 วันที่ผ่านมา

      የትም ቦታ አገኘዋለሁ ?

  • @solomondres9160
    @solomondres9160 15 วันที่ผ่านมา

    መጽሐፍ አሎት ጋሼ ?

    • @Mehonn
      @Mehonn 15 วันที่ผ่านมา

      አዎ አለ ። 0910991804 ላይ ብትደውል ታገኛልህ። (ለጠፋው አዳም ፤ ካልጠፋው አዳም ) የሚል

  • @henokeshetu-v2y
    @henokeshetu-v2y 16 วันที่ผ่านมา

    🙏🙏🙏🙏🙏

    • @Mehonn
      @Mehonn 15 วันที่ผ่านมา

      🙏🙏🙏

  • @asteranagaw5913
    @asteranagaw5913 16 วันที่ผ่านมา

    Bewnte Egziabehare yemsegn abate mine endemile alawekem lenaye gene 100 tekekel newte legnam Amelake yerdan

  • @eyualalemu6789
    @eyualalemu6789 16 วันที่ผ่านมา

    ዋው ይገርማል ሀሪፍ ትምህርት ቀጥሉበት❤❤😘

    • @Mehonn
      @Mehonn 15 วันที่ผ่านมา

      እናመሰግናለን ።

  • @WokenSilaque
    @WokenSilaque 16 วันที่ผ่านมา

    እግዚአብሔር በፍላጎቱ ይህን አለም ፈጠረ ከዚያም በፊት እኛ የአለም ፍጥረታቱ ልንገልፀው በማንችለው ዘመናት በፊት ነበረ፡፡ ሰይጣንም ከቅድስና የተባረረ ልክ አዳም ከገነት እንደተባረረው ፣ የፈጣሪያችን ፍጥረት እንጂ አካል አይደለም ጌታችን አምላካችን ኢየሱስ ክርስቶስ ይቅር ይበልህ፡

  • @solomondres9160
    @solomondres9160 16 วันที่ผ่านมา

    መጽሐፍ አሎት ?

    • @Mehonn
      @Mehonn 15 วันที่ผ่านมา

      አዎ አለ ። 0910991804 ላይ ብትደውል ታገኛልህ። (ለጠፋው አዳም ፤ ካልጠፋው አዳም ) የሚል

  • @misshannah2358
    @misshannah2358 16 วันที่ผ่านมา

    ❤❤

    • @Mehonn
      @Mehonn 15 วันที่ผ่านมา

      🙏🙏🙏

  • @gizachewligabaw6167
    @gizachewligabaw6167 16 วันที่ผ่านมา

    ❤❤❤

  • @user-nr9ym7nl3i
    @user-nr9ym7nl3i 16 วันที่ผ่านมา

    This is The Most Underrated Channel I have ever seen le Keld Content ena Tiktok videos Million views Ayche ezi lay gn be antsaru slagegnehu Asaznognal yemr

    • @Mehonn
      @Mehonn 16 วันที่ผ่านมา

      please share for beloved ones !

  • @jojo1325-w1m
    @jojo1325-w1m 28 วันที่ผ่านมา

    🥰🙏እናመሰግናለን

  • @sunnaiabraha3554
    @sunnaiabraha3554 หลายเดือนก่อน

    ሊቀ ጠበብት ከቤተሰብ እና ማህበረሰብ ጋር ያላቸው የኑሮ ዘይቤ ቢያጋሩን የማይደራደሩበት ሁነት ካለ ??

  • @sunnaiabraha3554
    @sunnaiabraha3554 หลายเดือนก่อน

    የኔ ጥያቄ በፀሎት ፈጣሬ ሚስት : ባል ይሰጣል ያ...ማለት በእኔ ፍቃድ ነው ወይስ ፈጣሬ የፈቀደው ብቻ ነው ሚሆነው ?

  • @sunnaiabraha3554
    @sunnaiabraha3554 หลายเดือนก่อน

    ሊቀ ጠበብት የዘርአይ ያቆብ "9" ዘጠነኛው የልጅ ልጅ እሚገርም መሠጠት ያለ ምንም ማስታወሻ ጥበብ ከውስጥ ትፈልቃለቸ በመሆን ውስጥ መጥፋት በድርጊት ውስጥ መኖር በጣም ደስ በሚል በተረጋጋ የልእቅና መንፈስ ፍቅርን ወደ ውስጣችን ሰለመሩን ከአክብሮት ጋር እናመሠግናለን

    • @Mehonn
      @Mehonn หลายเดือนก่อน

      እናመሰግናለን ! የሚኖራችሁን ጥያቄ ወይም አስተያየት ቢጽፉ ቀጥታ ይደርሳል። ለሌሎች እንዲደርስ ሼር ያድርጉት። ይሄ ገጽም እንዲያድግ ሰብስክራይብ ላይክ ያድርጉልን።

  • @EyuelEshetu-fo6rw
    @EyuelEshetu-fo6rw 2 หลายเดือนก่อน

    Meret kuas kemehonua befit meda nebrexh......enante gn lemndnew be media metshenut eshi

  • @wegderesfekadu9504
    @wegderesfekadu9504 4 หลายเดือนก่อน

    berta neba teleke sera new yehee

    • @Mehonn
      @Mehonn 4 หลายเดือนก่อน

      አመሰግናለሁ ወግደረስ ! ሃሳብ ኣስተያየት ጥቆማ ካለህ እማሻሽለው ነገር በውስጥ መስመር ላክልኝ

  • @smkitum2721
    @smkitum2721 5 หลายเดือนก่อน

    ነቢይ እናመሰግናለን

  • @YerasWerk-o3n
    @YerasWerk-o3n 5 หลายเดือนก่อน

    ብዙ እንደሚያውቁና ሊያስተምሩ እንደሚችሉ ይሰማኛል ግን ግራ አጋቡኝ

  • @fitehasmamaw2161
    @fitehasmamaw2161 5 หลายเดือนก่อน

    👏👏👏👏👏Good Job

  • @derejeminto4474
    @derejeminto4474 9 หลายเดือนก่อน

    ከህውቀት ነፃ የሆነውን ሙላትን አገኛለው ብዬ ነበር. እሚያስቀው ፖርት እውቀት የሆነው አቶ ሙላት እያብራራ ነው ያገኘውት

  • @wachisomoges-oq9qw
    @wachisomoges-oq9qw 10 หลายเดือนก่อน

    አረ ይመችህ የኔ ጀግና!!!