መሆን #25 - እግዚአብሔር ሃይማኖት አይደለም ! | ቆይታ ከሊቀ ጠበብት ገብረማርያም ማሞ ጋር ክፍል 21 | Mehon #25

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 23 ม.ค. 2025

ความคิดเห็น • 37

  • @Gamergril674
    @Gamergril674 11 วันที่ผ่านมา

    Zebaraki

  • @Biru-n9z
    @Biru-n9z 15 วันที่ผ่านมา +1

    እናመሰግናለን ሊቀ ጠበብት ። እግዚአብሔር እድሜ እና ጤና ይስጥዎት። ለመንፈሳችን ምግብ ነዎት ።❤

  • @michaelbahta8610
    @michaelbahta8610 14 วันที่ผ่านมา +1

    Right from the start if said the content of the subject matter is extraordinary. It resonates with my beliefs in the presence.Dr Mamo is a great pholosher that every one needs to pay attention to ❤❤

  • @FitsumDagne-p4q
    @FitsumDagne-p4q 15 วันที่ผ่านมา +3

    ሰውየው የሚያወሩት ወደራስህ እንድታይ እንጂ ከራስህ ራስህ እንድትገናኝ እንጂ ባለፈው በሚመጣው ማየት ጥሩ ነው መጥፎ አይደለም እየገባኝ ያለው ግን ጥበብን ስታገኝ የራስህ ራስ ሰታገኝ ባገኝህው በተገለጠልህ ስትፈልገው የነበረውን በቅፅበት ሲበራልህ ወይም ሲገለጥልህ እሳቸውን ወሆን ሳይሆን የበለጠ ትሆናለህ

  • @yamare-u5q
    @yamare-u5q 14 วันที่ผ่านมา +1

    The greatest!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!

  • @SamereTalaku
    @SamereTalaku 14 วันที่ผ่านมา

    የታሉ እንዲ አይነት አባት ለኛ በዚ ዘመን

  • @SaadSaad-d3f
    @SaadSaad-d3f 15 วันที่ผ่านมา +1

    የኔ አባት እድሜዎትን ሳብ ያርግልን🎉❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @getfre
    @getfre 15 วันที่ผ่านมา +2

    WoW, the guy is intelligent. Thank you for bringing him up. I guess this conversation will be enlightening a number of viewers who can be open to new perspectives. Looking forwards to hearing the upcoming uploads.

    • @Mehonn
      @Mehonn  วันที่ผ่านมา

      stay tunned !

  • @KebedeKelbu
    @KebedeKelbu 15 วันที่ผ่านมา

    እግዚአብሔር ይስጥልን ድቅ አባት ናቸው እድሜ እና ጤና ይሰጥዎታል።

  • @Emanu1532
    @Emanu1532 15 วันที่ผ่านมา

    እግዛብሄርንና ልጁን ኢየሱስ ክርስቶስ የያዘ የዘላለም ህይወት ይሰጠዋል

  • @Aster-gm7bs
    @Aster-gm7bs 15 วันที่ผ่านมา

    ላገኘት እፈልጋለሁ ምርጥ ሰው!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!

    • @Mehonn
      @Mehonn  12 วันที่ผ่านมา

      call him on 0910991804

  • @anebaeley8475
    @anebaeley8475 15 วันที่ผ่านมา

    ❤❤❤

  • @MollaTakele
    @MollaTakele 14 วันที่ผ่านมา

    እግዚአብሔር እውነት አይደለም ሲሉ ምን ለማለት ፈልገው ነው? መፀሀፉ እኔ እውነትና መንገድ ነኝ ይላል።

  • @nebechacha1534
    @nebechacha1534 10 วันที่ผ่านมา

    ገባኝ ስል ግራ ይገባኛል ይሁንና የዚህ ፍልስፍና መነሻ የት ጋር ነው? ጫፉን ይዜ ልከተለው ስል ምንም ሊያዝልኝ አልቻለም።

  • @nurbilquis4006
    @nurbilquis4006 15 วันที่ผ่านมา +2

    The man sounds like madman: !tell him calm down, calm down and relax explain

    • @Kabalagala-bq3xm
      @Kabalagala-bq3xm 14 วันที่ผ่านมา

      እውነት ብለዋል ፣ ግራ የሚያጋባ ሰው ነው።

    • @abisinia04
      @abisinia04 12 วันที่ผ่านมา

      And you need to show some respect .. so before you judge otheres harshly .. look in the mirror and start with yourself .. your comment is unnecessary! really unnecessary!!!

    • @nurbilquis4006
      @nurbilquis4006 12 วันที่ผ่านมา

      @@abisinia04 my dear I’m telling the truth !!! 'm not trying to be judgmental, or disrespect but the loud voice grabbed my attention….

  • @yirgaasega34
    @yirgaasega34 15 วันที่ผ่านมา

    ለማቅ ሰንት ጌዜ ይፈጅብኞል ልማር

  • @Zeyedegebrtsadick
    @Zeyedegebrtsadick 15 วันที่ผ่านมา

    እውነትም ሊቀጠበብት

  • @HantemariamDamtie
    @HantemariamDamtie 15 วันที่ผ่านมา +2

    ምን አይነት መዘባረቅ ነዉ ፍልስፍና ወይስ ሀይማኖት የገባዉ ሰዉ ካለ ብትነግሩኝ

    • @SaadSaad-d3f
      @SaadSaad-d3f 15 วันที่ผ่านมา +2

      ካልገባህ በትህትና ጠይቅ በተረፈ እሳቸው የሚሉትን ለመረዳት የልቦና አይን መብራት አለበት❤

  • @benjamin8387
    @benjamin8387 15 วันที่ผ่านมา

    Please avoid the ማሲንቆ
    Take it to its proper place (ጠጅ ቤት)

  • @SurafelBl-lu7cr
    @SurafelBl-lu7cr 15 วันที่ผ่านมา

    Meseretawi teyake teyekelen
    Haymanot alalchew
    Fetari ale weyes yelem
    Yet teweledu asetedadegachew ena temhretachew ender nw ?????

  • @meisme7593
    @meisme7593 13 วันที่ผ่านมา

    #ይሄንን ሰውዬ እንዲህ የሚያስቀባጥረው #አብሾውን ሲወስድ አብሮ የገባው ሳጥናኤል ነው መሸል‼️?

  • @HantemariamDamtie
    @HantemariamDamtie 15 วันที่ผ่านมา

    ሰዉየዉ አያደምጥም እኔ ብቻ ላዉራ ነዉ የሚለዉ

    • @ኾኾሎኾኾሎ
      @ኾኾሎኾኾሎ 15 วันที่ผ่านมา +1

      ብዙ ስታወቅ እንደዛ ነዉ መተንፈስ ትፈልጋለህ

  • @MotoRola-dq4kd
    @MotoRola-dq4kd 15 วันที่ผ่านมา

    ሠይጣንን አንጠላውም??? how.

  • @fikeryibeltal5997
    @fikeryibeltal5997 14 วันที่ผ่านมา

    ሰውዬው ምን እንደሚሉ መቸም አይገባኝም ጋዜጠኛው ባይገባውም ዝም ብሎ ያዳምጣል

    • @nebechacha1534
      @nebechacha1534 10 วันที่ผ่านมา

      እኔም ሊገባኝ አልቻለም። ደሞ ሰውየው መልኩና ንግግሩ አብሮ አይሄድም 😂😂

  • @Solomon-r6f
    @Solomon-r6f 15 วันที่ผ่านมา

    አዳም ሰሚያዊ ነው ብለዋል። አዳም ወንድ ወይም ሴት አይደለም። ሁለቱንም ነው ማለትም ጉድለት የለውም። ሴት የወንድ ጉድለት ናት። ወንድ የሴት ምላት ነው። ጋብቻ አዳምን ይፈጥራል። እርሱ አምላክ አንድ ያደረገውን ማንም ሊለያየው አይችልምና። መልካም አስተምህሮ ነው። ጥያቄው ሰሚያዊው አዳም በዚህ አስተምህሮ ምድራዊ አልሆነምን ወይ የሚል ነው።
    የኦርቶዶክስ አስተምህሮ ከሚያስደንቀኝ አንዱ ስለጋብቻ የሚገልጸው ነው። አዳም ብቼኛ እንደሆን አዬ እናም እረዳት ይፈጥርለት አሰበ እና በጥልቅ እንቅልፍ ጣለው እና ከግራ ጎኑ ሔዋንን ፈጠራት ይላል። ሌላውን ብዙውን ልተወውና አዳም (ወንድ) ሔዋን (ሴት) በጋብቻ ሲጣመሩ ከግራ ጎኑ የተወሰደችዉ አጥንቱ ስለተመለሰችለት ሁለቱ አንድ ሆኑ፣ እርሱ አንድ ያደረገውን ማንም አይለየውም የሚለው ግሩም ድንቅ ሚስጢር ይደንቃል። ሙሽሪት ሴት በዕለተ ሠርጋቸው በሙሽራው አዳም በግራ በኩል መቆሟም ዘይገርም ያሰኛል። በጎደለው ጎኑ በኩል መቆሟ ለማለት ነው። ለሁሉም ሊቀ ጠበብት ቃለ ሕይወት ያሰማልን።

  • @SolomonBuche-vj9ex
    @SolomonBuche-vj9ex 6 วันที่ผ่านมา

    እናነተህ የሚታመጡ በሽታ ነው መአት እያወራችሁና እያስተማራችሁ ህዝብን ግራየሚታ ገቡ። ዶግማ ሁለ።

    • @Mehonn
      @Mehonn  5 วันที่ผ่านมา

      እንድታይ ማን አስገደድህ? ለምን ታያለህ?

  • @barkentube1614
    @barkentube1614 14 วันที่ผ่านมา

    😂😂😂😂😂😂 እግዚአብሔር ሐይማኖት አይደለም ተፈላስፈህ ሞተካል

    • @RugaEbeno23
      @RugaEbeno23 4 วันที่ผ่านมา

      Sewuyew lik nachew. Egziabher haymanot yelewum, hulum esun lemagegnet yiwadekal ,