የማ - ጥበብን ተጠበበችው! አይ ድምጥ! አይ ግጥም! ሚኪያ በሀይሉ "ሰበቤ" የሚለው ዘፈኗ ላይ: "ያሳለፍኩት ዘመን ካላንተ ፍቅር፣ ከድሜዬ ይሰረዝ ተቆርጦ ይቅር!" ብላን ነበር። የሚ ደግሞ: "ይጀመር ካዲሱ፣ ይቆጠር ካዲሱ፣ የድሜዬ መነሻ ልኬ ሆኗል እሱ!" አሁን መኖር ጀመርኩ እንደማለት! አቤት ፍልስፍና! አቤት የግጥም ውበት!!! አንጀት አርስ የጥበብ ስራ! የሚያስደስት የጥረት ውጤትና ስኬት! አይ ሙዚቃ! አይ ቅንብር! ዋው!!! The lyrics has a strong idea - Relativity!!! A Long Time seems too short in the eyes of lovers!!! How long or short is a time in the eyes of lovers in different situations/circumstances? It depends on how we feel about it at that moment! Too short when we enjoy it (for example when we are relaxing). Too long when we dislike it (when in pain or sorrow). But the time is the same (as Yema says it in this song). Strong idea - Relativity!!! A Long Time seems short in the eyes of lovers!!!❤❤❤
Great! The music feels unique. I like the idea in the lyric as well as the music. Another interesting addition to the Ethiopian music. Hope to see her as one of the great Ethiopian singers in the coming years. Wish her all the best!
Just found you music..im in love with everything . You beauty , you music , you voice, the message you trying to put through. Away from my beautiful country but you music gives me hope and hopefully i will get home soon. Wish i get to meet you in person you seem such a sweetheart. Betam new yemiwedish konjie. Much love to you beautiful yèma❤❤❤❤❤
This is an amazing work, I always wanted to hear the Tuareg tones, I have been long waiting to listen to Ethiopian artist to sing a song like that, which you gave me the exact feeling, I have been listening to Bombinos albums for so long and Yema, your work is so precious and of course deep, specially this song gives a different perspective.
የማ ዩቲዩብ ላይ ብዙ ሰው አልሰማውም ብለሽ እንዳታስቢ ጥንቅቅ ብሎ የተሰራ ለአድማጭ ጆሮ የሚመጥን ምርጥ አልበም ነው በርች ንግስቷ
ይህንን ለምታነቡ በሙሉ ፈጣሪ ያልታሰበ እንጀራ ይስጣችሁ
ሀገራችንንም ሰላም ያድርግልን።
Amen Amen Amen ❤❤❤
Amen❤
አሜን አሜን
አሚን❤❤❤❤
የማ - ጥበብን ተጠበበችው! አይ ድምጥ! አይ ግጥም! ሚኪያ በሀይሉ "ሰበቤ" የሚለው ዘፈኗ ላይ:
"ያሳለፍኩት ዘመን ካላንተ ፍቅር፣
ከድሜዬ ይሰረዝ ተቆርጦ ይቅር!"
ብላን ነበር። የሚ ደግሞ:
"ይጀመር ካዲሱ፣
ይቆጠር ካዲሱ፣
የድሜዬ መነሻ ልኬ ሆኗል እሱ!"
አሁን መኖር ጀመርኩ እንደማለት! አቤት ፍልስፍና! አቤት የግጥም ውበት!!! አንጀት አርስ የጥበብ ስራ! የሚያስደስት የጥረት ውጤትና ስኬት! አይ ሙዚቃ! አይ ቅንብር! ዋው!!!
The lyrics has a strong idea - Relativity!!! A Long Time seems too short in the eyes of lovers!!!
How long or short is a time in the eyes of lovers in different situations/circumstances? It depends on how we feel about it at that moment! Too short when we enjoy it (for example when we are relaxing). Too long when we dislike it (when in pain or sorrow). But the time is the same (as Yema says it in this song).
Strong idea - Relativity!!! A Long Time seems short in the eyes of lovers!!!❤❤❤
Excellent view and critique… thanks!
❤❤❤❤
ለፍቅር ያልታጨ
ለመውደድ ያልታጨ
እልፍ ዓመት ቢኖርም
ባዕጭሩ ተቀጨ!!
❤❤❤
በማሊ ሙዚቃ ውስጥ፣ ካይራ አርቢ የምትባል፣ የቱዋራግ ጎሳ የሆነች ምርጥ ድምፃዊት አለች፣ ቅንብሩና የጊታር አጨዋወቱ የእሷን ስራዎች ያስታውሰኛል። ብዙ ጥናት እና ምርምር ተደርጎበት የተሰራ ስራ እንደሆነ ምንም ጥርጥር የለውም።
ምርጥ እይታ❤❤❤
ፋቱማታ ዲያዋራን የማዳምጥም ይመስለኛል አንዳንዴ
Will explained ❤
ምን እያሰጨነቀኝ እንደሆነ ታውቃላቹሁ ይህን አልበም በሃይማኖት ፣ በብሄር ፣ በጊዜ ማጣት ፣ በቡድተኝነት ፣ በአንድም በሌላ እየሰሙ ላልሆኑ ለእነሱ ዛሬ የመዳን ቀን ይሁን አሜን በሉ ። ኡፍፍፍፍ እኔ የልቤ ደርሷል የኔ እህት የማ(የኔ) እግዚአብሔር ይባርክሽ ❤❤❤❤❤❤❤❤❤
እኔ ም ከእንቅልፌ ቀሰቀሰችኝ😅😅😅
በራዲዮ ነው.....ከዛማ ሰረችሁታ ፓፓ😂❤❤❤❤❤
❤❤❤❤
የሽባባዉን ልጅ በመቶ አመት አንዴ አትደገመም ያልኳትን ጂጂዬን በዚህ ዕድሜዬ ትደገማለች ብዬ አሰቤም ገምቼም አላዉቅም። የማዬ ደገመችልን።
ከእነጂጂ በኋላ የሙዚቃ ጣዕሙ ጠፍቶ ሰንብቶ ነበር። በአዲስ የሙዚቃ ቀለምና ጣዕም ልትባርኪን ስለመጣሽ እጅግ አድርጌ አመሰግናለሁ ።🙏🙏
በትክክል
ሰቅለሽዋል እግዜር ይሁንሽ!!!! ለሁለተኛው አልበም። ልክሽ እንደሆነ ልካችን አድርገሽልናልና thank you የማርያም
ለፍቅር ያልታጨ
ለመውደድ ያልታጨ
እልፍ አመት ቢኖርም
በአጭር የተቀጨ
Music is life . And this young girl rebirth a new life ❤. I couldn’t stop listening her music f🎉❤❤❤❤
ለፍቅር ያልታጨ
ለመውደድ ያልታጨ
እልፍ ዓመት ቢኖርም በአጭር የተቀጨ👌👌👌👌👌
ይጀመር ካ'ዲሱ ይቆጠር ካ'ዲሱ
የእድሜዬ መነሻ ልኬ ሁኗል እሱ !!
"ይጀመር ካድሱ
ይጀመር ካድሱ
የድሜዬ መነሻ
ልኬ ይሆናል እሱ"
🥰💕🥰
ውብ ነው ። የአፍሪካዊቷ ማሊ የሙዚቃ መሳሪያ ስልተ ምት ላይ የታጀበ ይመስላል ዜማው እንዲሁ። ያምራል።
የዚህ አልበም ችግሩ ማለቁ ብቻ ነው
ለሙዚቃችን የሚጨነቁ ሰዎች እንደአሉ የሚያሳይ👁 በደንብ የታሰበበት በወርቃማ ድምፅ ሳይጎረበጥ በጆሮ ይፈሳል ምስጋና ለጥበብ ሰዎች💚💛❤🏅
Calm and very matured girl!!! Congratulations!!!!
የአመቱ ምርጥ አልበም.....ከአሁኑ!!!!
ዘፈኑን መስማት ማቆም አልቻልኩም ሚገርም ዘፈን ነው 💯💯💯💯💯💯💯💯💯💯💯💯💯
በጣም ወደድኩት ዘፈኑን ተባረኪ❤
በስንት ዘመናችን እንደዚህ አይነት አልበም ሰማን 💞💓💗 ከወጣ ጀምሮ ብሰማው ብሰማው ሁሌ አዲስ Sint New is the Master Piece of the Album
አሁን ሙዚቃችን እኩል እንደ ሁሉም አለም መደመጥ የሚችል ሙዚቃ አገኘን በቃ ምርጥየ ነው የማ❤❤
ዘረረቻቸው ሁሉንም ።።።keep it up girl❤
ወዳጀ ! እንዴት ውብ የሙዚቃ ጥም የሚቆርጥ ዜማ ተጫወትሽ ድምጽሽ ይባረክ
Watching from Botswana. I like Ethiopia music
Great! The music feels unique. I like the idea in the lyric as well as the music. Another interesting addition to the Ethiopian music. Hope to see her as one of the great Ethiopian singers in the coming years. Wish her all the best!
ዘፈን አይጥመኝም ግን አልሰማም ማለቴ አይደለም ይሰለቸኛል አንቺ ግን ትለያለሽ ጎበዝ🎉🎉
GG +Betty G and some Malian tone 👏👏👏
እናመሰግናለን የማ።ድንገት ነጥረሽ ወተሽ እንድናገኝሽ ሆነሻል ለዛም እናመሰግናል። ጂጂ ብዙ ሰርታልንም ቢሆን ሳንጠግባት በሂወት ምርጫ እርቃናለች፣ ሌላዋ እንቋችን ሚኪያ በሀይሉ ደግሞ ሳንጠግባት ድንገት በሞት ተለይታናለች… ይሁን አሁን እንደካሳ በሚመስል መልኩ አንቺንም አግኝተናል❤ ሰርተሽ አትድከሚ ውጣ ውረድን ያርቅልሽ የሰው መውደድን ያብዛልሽ በስራዎችሽ የምትጠቀሚባቸው ያድርግሽ። በርቺልን ውዳችን ነሽ👏
Uffffffa... Thank you for respecting ur audiences with such hard work..❤
By far this is the deepest and profound Idea in your instant classic album. You guys will be remembered by this masterpiece Work. ❤❤❤
ሙዚቃ ሙዚቃ ሲሆን እንደዚህ ነው❤ጆሮዬም በደስታ ሰከረ;,ኡፍፍፍፍ እኔ የልቤ ደርሷል የኔ እህት የማ(የኔ) እግዚአብሔር ይባርክሽ ❤
አድማጭንም ያከበረ ስራ ነው::
❤wow 👌 Gig 2 no comments fantastic music 👏 🎶 👌 ❤
የብዙ ሰው ሀሳብ ነበር
ሀሳባቸውን በሚያምር ቃና በሚጣፍጥ ድምፅ ስላቀረብሽልን እናመሰግናለን
ክብርት ይስጥልን 🙏🙏🙏🙏
i cant stop lissting this muzic for the four consicative days. still now it is 5: 30 night but I am lissting . thank you YEMA.
These kind of music we have been craving bless all the team and off course የማ big up big up!!!!
ይች ከየት መጣች ሀገር በድብርት በተዋጠችበት ጊዜ ፣ ለሰው ልብ የምታሞቅ ክስተት!!!!
ምን አትነት ምትሃት ናት በጌታ
ይች ከየት መጣች ሀገር በድብርት በተዋጠችበት ጊዜ ፣ ለሰው ልብ የምታሞቅ ክስተት!!!!
ምን አትነት ምትሃት ናት በጌታ
ይች ከየት መጣች ሀገር በድብርት በተዋጠችበት ጊዜ ፣ ለሰው ልብ የምታሞቅ ክስተት!!!!
ምን አትነት ምትሃት ናት በጌታ
v
ያለሩጫ በእርጋታና በፀጥታ የተሰራ ጥበብ❤በጆሮአችን ተንቆረቆረረረረረረረረረረረረረረረረረረ❤ይቆጠር ከአዲሱ
Finally I can hear Music after all 🙌 አቤት ሙዚቃ እና ውበት 🤦♂️💛💛💛
የሆነ ቦታ በጣም ደስስስስስስ የማል ቦታ ደርሼ የምመለሰውስ ነገር ገና ድምፅሽን ስሰማው❤❤❤ወድጄሻለሁ በጣም❤❤❤
Amazing !
ተመስገን ጌታየ ለካስ ዛሬም እውነተኛ ጥበበኞች አሉን
እናመስግንሻለን ይህን ዘመን ተሻጋሪ ሙዚቃ ስላበረክትሽልን
ይች ከየት መጣች ሀገር በድብርት በተዋጠችበት ጊዜ ፣ ለሰው ልብ የምታሞቅ ክስተት!!!!
ምን አትነት ምትሃት ናት በጌታ!!!!!!!! She is ear worm of me
ይች ከየት መጣች ሀገር በድብርት በተዋጠችበት ጊዜ ፣ ለሰው ልብ የምታሞቅ ክስተት!!!!
ምን አትነት ምትሃት ናት በጌታ
ድንቅ ስራ ...❤
ድምፅ, የሙዚቃ መሳሪያዎቹ ድንቅ የውህደት ፍሎው ..የግጥሙ ሐይል ..
Timeless music 🎼.
Keep it up ❤.
የኔ ውድ ስወድሽ ምርጥ ስራ ነው ጎበዝ
I saw the influence of West African music, and I really loved it.
Fatuma...
Niterini...
አሊፋርካቱሬ እንዳይሰማህ😀
YEMa is my new GG. This is music. Thank you for giving us this masterpiece
I listen to her all day, long live the young Queen
ደረሽልን ጆሯችን ሊደማ ሲል
ሚገርም ድምፅ ብቃት🥰🥰
ለፍቅር ያልታጨ
ለመውደድ ያልታጨ
እልፍ አመት ቢኖርም
ባጭር የተቀጨ👌🏿👌🏿👌🏿
Wowwwww! ሰው ሙሉ አልበሙ እንደዚ ይጣፍጥለታል!!? 👌👏👏👏👏 በዚህ አልበም ላይ የተሳተፋቹ በጠቅላላ 1ኞች ናቹ!!
ከልብ የሚገባ ምርጥ ድምፅ አጠገቤ ያለ እስኪመስለኝ ❤
በረች ❤
We are lucky enough that you are in our generation!
Just wow! Thank you for saving our ears❤❤❤
Just Wow😮 great expression
Just found you music..im in love with everything . You beauty , you music , you voice, the message you trying to put through. Away from my beautiful country but you music gives me hope and hopefully i will get home soon. Wish i get to meet you in person you seem such a sweetheart. Betam new yemiwedish konjie. Much love to you beautiful yèma❤❤❤❤❤
እንዴት ነው እስካሁን ይሄን ድንቅ ስራ ያልሰማሁት። አቦ ተባረኩ አንቺም አቀናባሪውም። አፍሪካዊ የዴዘርት ብሉዝ ምርጥ ስራ።
Ohh
Almighty
Deepest heart
This track has touchs from Mali 🇲🇱 Chad 🇹🇩 Mauritania 🇲🇷 sounds fusioned with our Ethiopian diatonic vocals
Thank you so much
ቁርጥ ጂጂዬን በጣም ደስ የሚል ድምጽ የቃላት መረጣ ....You will be loved a lot I think...
ኑሪልን ደስ ስትይ፣የግጥም የዜማ ደራሲዎቹንም አደንቃለሁ። ይመቻችሁ
Great blending of the Mali tone and Ethiopian beats!
ጥበብ ነብስ ፈጥራ እሯሷን ሁና ታዬቺኝ ኢትዮጵያ ከዚህ በላይ ጥበብ ያላት ባለብዙ በዓል ሀገር ነቺ
ከ 90 ዎቹ በኋላ ጆሮንም ቀልብንም የሚመጥን ድንቅ ስራ ነው እናመሰግናለን🎉🎉🎉
የኔ ወርቅ ከነዚያ ጥሩ ሲገኝ አይናቸው ከሚቀላ ሰው መሳይ እባቦች ይጠብቅሽ
ስጋቴ ይሄ ነው …
ሙዚቃ ከነክብሯ ነግሳ መስማት አይምሮን ያድሳል አንደኛ ነሽ ❤❤
በጣም አሪፍ ግጥም ፣ዜማና ድምጽ በጣም በተደጋጋሚ ሰማሁት በጣም ያምራል !!!!!!!ግን በሚቀጥለው ከዚህ መለየት አለበት በሰማሁሽ ቁጥር ይበልጥ ጂጂን እየመሰልሽኝ ነው
ከቃል በላይ የሆነ ትንግርት የሆነ አልበም ነው YEma አንደኛ ነሽ በእውነቱ
አንደኛሽ ነሽ በርቺ ምርጥ ቀለል ያለ ምልክቱ ከበድ ያለ አስታራቂ የሙዚቃ ስልት ነው በርቺ ማርዋ
wow, can't stop listening. Thank you YEMA
Wowo 🎉🎉🎉🎉 good voice can’t stop listening well done.
This is an amazing work, I always wanted to hear the Tuareg tones, I have been long waiting to listen to Ethiopian artist to sing a song like that, which you gave me the exact feeling, I have been listening to Bombinos albums for so long and Yema, your work is so precious and of course deep, specially this song gives a different perspective.
የማዬ በጣም ውብ ነሽ ከንፈርሽን ወድጄልሻለሁ
Beautiful song!😍 በርቺ! ፀድት ያለ ሰራ!!
የሚገርም ነው👏👏👏👏
Just extraordinary 👌🏿👌🏿👌🏿
After a long time konjo music
አቦ በርቺልኝ!
ከብዙ ጊዚያት በኋላ ሙዚቃ ሳልቀያይር መስማት በመቻሌ ደስ ብሎኛል። ዘፋኟን እና ሙዚቀኞችን አመሰገንኩ።
የት ኖረሽ ነው የኔ ፍቅር❤ እንኳንም ተወለድሽ ! ይሄው ከወጣበት ጊዜ ጀምሮ አለሁ ❤❤❤❤
ያልበሙ የኔ ሁለተኛዉ ምርጥ ዘፈን
በጣም በጣም የሚያምር ድምፅ በጣም ምርጥ አልበም ❤
This's simply a Masterpice, you conveyed the emotion, the melody within the lyrics!!
Such a great talent we are hearing 👌👌👌
Artistic and beautiful expression of Relativity theory!
Can’t have enough of this song
My favourite track from the album I can't stop listening
ሙሉ አለብሙን ሰማሁት woow የሆነ ስራ ነዉ ይመቺሺ ❤
በጣም ግሩም ሙዚቃ 🎧 ሰብሰብ ብለን ነበር ያዳመጥነው ሁላችንም ነው የወደድነው ....ብዙ እንጠብቃለን
Good job it's amazing job..i used to listen Tuareg 'desert blues' music and i always love their instruments እናመሰግናለን ለአንቺና ፕሮዲሰሩ ❤
የልቤን ደሰታ ባንቺ ስራዎች አገኘው በጣም ግሩም ስራ ነው ❤
የማ ጥሩ ስራ ነው በርቺ ብዙ ስራወች ካንቺ እጠብቃለሁ (አንቺ የማ እንጂ ማንንም አይደለሽም)
You have your own style o love it keep it up beautiful 😍
Philosophical thought by music ... what a lyric&melody ... this one is extraordinary
ባንቺ አልበም ይህን ክፉ ጊዜ እንሻገርበታለን የተዋጣለት አልበም ነው
ከቃላት በላይ የሆነ ስራ የማዬ በጣም እናመሰግናለን
በለዉ ምን ጉድ ነዉ ይሄ album 👐
Becoming addictive in my daily play list
Thank you, little Queen💝
ዋው ደስ የሚል ስራ ደግሞ የሞሮኮ የሙሲቃ መሳሪያም የሚመስል አለው
EXCELLENT BEGINNING 👍 👍 👍 👍 ❤❤❤
COMFORTABLE MUSIC FOR OUR HEARTS AND EARS
Mirt sera. I love it. You brought ethiopian music to the highst horizon. With full of beautiful ethiopian color.
I can't stop listening this music. It's rare to hear such articulated lyrics in this generation artists.
I am literally obsessed with the lyrics and the melody of this song. You are so talented!! Love this so much
የኔ ምርጥ❤
This is the song you must be remembered. Consider it as your master piece. Your voice is convincingly beutifull!