YEMa - Full Live performance - የማ - ታህሳስ 13/2016 ዓ.ም በማርዮት ሆቴል የተዘጋጀ

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 12 ม.ค. 2025

ความคิดเห็น • 219

  • @yidnekachewbessir1798
    @yidnekachewbessir1798 10 หลายเดือนก่อน +42

    ፊቷ ላይ የሚታየው ተዝናኖት ሲያምር! ሳቅም፤ ደስታም፤ ኩስትርያም፤ አርጋታም አለው፡፡ የመስራት ፍላጎቷ ራሱ ከፊቷ ይነበባል፡፡ የባንዱ commitment ግን ይገርማል፤ ይደንቃል!!! salute!!

    • @henokabebe1352
      @henokabebe1352 5 หลายเดือนก่อน

      yes, she is cool ❤😎

  • @alemayehumesele2159
    @alemayehumesele2159 10 หลายเดือนก่อน +43

    Such a beautiful blend of tradition and modernity! This Ethiopian music album on TH-cam is a testament to the rich heritage and evolving sounds of Ethiopia. Can't wait to immerse myself in the captivating melodies and rhythms again!

  • @misikirbogale2121
    @misikirbogale2121 10 หลายเดือนก่อน +11

    Rising star from Ethiopia!
    የትነበርሽ ግን? የሙዚቃ ጥማቴን ነዉ ያረሰረሽኝ!!!
    ያንቺን ሙዚቃዎች በሰማሁ ቁጥር እጅጋየሁ ሽባባዉ (ጂጂዬ) ናት የምትመጣብኝ፡፡
    በእዉነት ተስፋ አለን የሀገራችን ሙዚቃ እንደአንቺ አይነት ዕንቁዎች ካሉን፡፡
    ትልቅ ልፋት እንደለፋሽ የሥራሽ ጥራት ያስታዉቃል፡ ጥሩ ዝግጅት የተደረገበት የበሰለ ፍሬ ነዉ የሰጠሸን እናመሰግናለን፡፡
    የሀገር ኩራት ነሽ፡፡
    በርቺ!!!

  • @nathnaelbefekadu3709
    @nathnaelbefekadu3709 10 หลายเดือนก่อน +13

    ባንዱ ሙዚቃው አንቺ ስትጨመሪበት ሌላ ታሪክ ነው። ደጋግሞ ለሠማዉ የሙዚቃን ልክ የሚያገኝበት አልበም ነው። እናመሠግናለን!!!

  • @DealMathTutorial
    @DealMathTutorial 10 หลายเดือนก่อน +22

    Wow!!! ሳይቀንስ ሳይጨምር በመላው ዓለም መቅረብ ያለበት ሥራ ነው 👌👌👌

    • @be_tehetina
      @be_tehetina 10 หลายเดือนก่อน +3

      I second that 👏 This is world stage level.

    • @kirubelassegid1177
      @kirubelassegid1177 8 หลายเดือนก่อน +1

      100%

  • @Ethiolovehabesha
    @Ethiolovehabesha 10 หลายเดือนก่อน +15

    የምንጊዜም ምርጥ አልበም ይለያል ቁጥር አንድ

  • @eyuelyemane2735
    @eyuelyemane2735 10 หลายเดือนก่อน +18

    Album of the year without any doubt 👏🏼👏🏼👏🏼👏🏼
    ለቀጣይ ስራሽ ደሞ ከባድ የቤት ስራ ነው

  • @Kaleb1988
    @Kaleb1988 10 หลายเดือนก่อน +8

    We love you because you embrace our culture in your songs.
    - ውብ ኢትዮጵያዊት ነሽ!!
    💚💛♥️

  • @ሰጎን
    @ሰጎን 10 หลายเดือนก่อน +4

    ሙዚቃ የውስጥ ስሜት ነው ማንም ሰው የሆነ የመኮርኮር ብቃት አለው። እናም እዚህ ሥራዎች ላይ ያየሁት ኢትዮጵያ ሙዚቃ ለብሳ ነው በጣም ያምራል ከጀርባም በመሳሪያ የሚጫወቱት ይለያሉ አንቺም የማ... በጣም የሚገርም ስጦታ ነው ። እናመሰግናለን።

  • @DealMathTutorial
    @DealMathTutorial 8 หลายเดือนก่อน +11

    የባህል ሚኒስቴር መስራት ያለበትን ስራ በመስራታቹ (The way they included the local group is truly remarkable) ፕሮዱሰሩንና ድምፃዊቷ ከፍ ያለ ምስጋና ይገባቸዋል!!

  • @betebebumulugeta2729
    @betebebumulugeta2729 6 หลายเดือนก่อน +9

    I used to cry listening to my Gamo mother's rhythmic music in my childhood period. When I see it now on the national and global stage because of Asge, Rophnan & Yema, I see my tears dropping again. My Gamo is still a land of unexplored culture of art and peace of the great Ethiopia.

  • @munkenism
    @munkenism 9 หลายเดือนก่อน +3

    Finally, we got an album that we can listen to back-to-back. She seems to apply the right amount of tone to every verse and be very aware of the feelings and messages she is sharing though her songs! Wishing her very long career!!!

  • @getayawkaltsedke1790
    @getayawkaltsedke1790 10 หลายเดือนก่อน +5

    ጥበብ ነቃጥበብ ጥበባት ጥበባዊት ዘ ኢትዮጵያ!

  • @bigugetaneh8483
    @bigugetaneh8483 6 หลายเดือนก่อน +7

    ከቅርብ ግዜያት በዃላ ከሰማዋቸው ሴት ዘፋኞች አንቺ ትለያለሽ!!!
    እዩኤልም ትልቅ ክብር አለኝ ላንተም

  • @BalmyCorner
    @BalmyCorner 3 หลายเดือนก่อน +3

    ኡፈይ! የኢትዮጵያ እናቶች አፈር ልሁንልችሁ። አንጀት ነው የሚበሉት ። የማ እንዲሁም መላው creative team ደስ ትላላችሁ። የማ አለባበስሽ በጣም ደስ የሚል የዉስጥሽን እርጋታና ሰላም የሚያሳብቅ ነው። ብዙሃን ካንቺ ይማሩ። ድምጻውያን ለሙያዉና ለራሳችሁ ክብር ስትሰጡ መረን የለቀቀ አለባበስ ሳይሆን ችሎታችሁን በደንብ እንድናይ እድል ትሰጡናላችሁ። እነዚህ አጃቢ ድምጻዉያን ደሞ ሁሌም በተገኙበት ያደምቃሉ። በጣም ጽድት ያለ ስራ ነው ያቀረብሽው። ምሪ!!!

  • @freeworld6783
    @freeworld6783 10 หลายเดือนก่อน +11

    ኢትዮጵያዊ አግቢ እሽ ቆንጅየ ስለማስብልሽ ነው እህቴ ሁሉም ያምራል ❤️

    • @ET-ob7xr
      @ET-ob7xr 10 หลายเดือนก่อน +4

      Bill Laswell PTSD ያሳደረበት ሰው ኮመንት 😅😢 I share ur concern tho

    • @ghaile008
      @ghaile008 10 หลายเดือนก่อน

      @@ET-ob7xr haha.. funny but sadly true at the same time. This was my first thought too when I saw the comment. yedfaw ena!

    • @yesewkne6016
      @yesewkne6016 9 หลายเดือนก่อน

      Ewnet tenagerk! Vote enasebasb ena lene endarat😁

  • @ET-ob7xr
    @ET-ob7xr 10 หลายเดือนก่อน +7

    What an assembly of great musicians, backups, fashion, ውበት፣ ሙዚቃ፣ unforgettable performance እና ደግሞ ሥም🎉 music for the ages.

  • @eliyasmarufa2746
    @eliyasmarufa2746 10 หลายเดือนก่อน +3

    ዳግማዊት ጂጂ ድንቅ ስራ እንከን የሌለው ስራ ከፍ ያለ ቅንብር ግጥም ዜማ ኩልልያ ድምፅሽ የሙዚቃ ጣርያው መለኪያ የሆነ አልበም ተባረኩ ሁላቹም ስራው ላይ የተሳተፋቹ ጀግኒት ❤❤❤❤❤❤❤❤❤😂😂

  • @Hafa_Records
    @Hafa_Records 10 หลายเดือนก่อน +9

    የራያ ባህል አክብረሽ ከፍ ስላ ደረግሽ ክፍ ያለ ምስጋና ( ሞሳ ) ይድረስሽ ።
    🔥 ራያ ራዩማ 🔥

  • @selaletube7121
    @selaletube7121 10 หลายเดือนก่อน +8

    This is the stage performance i have ever seen in Africa. Even second to best performance ever of Tracy chapman. Keep shinning !!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!

  • @ephy5699
    @ephy5699 10 หลายเดือนก่อน +4

    የኢትዮጵያን የሙዚቃ ቅኝቶች ተራቀቁበት። 🇪🇹 💚💛❤️

  • @Abduuab
    @Abduuab 10 หลายเดือนก่อน +4

    መድረክ ላይ ይሄን ያህል ጥርት ያለ ስራን ማቅረብ ማይታመን ነው.. ደምቀሽ እናቶችን አደመቅሻቸው እናቶች ወርቅ ሆነው ውበት ደፉብሽ.. ባህል ውበት ጥራት ሁሉም ነው አንቺ ጋር ደሞ እንዴት አባቱ ነው ምታምሪው i'm in love❤❤

  • @fresenaymulugeta5603
    @fresenaymulugeta5603 10 หลายเดือนก่อน +4

    ነፍስ ነገር ነሽ ፤ ይህን የሠራችሁ ሁሉ ተባረኩ 👏🔥🙏💙

  • @addisgulilat275
    @addisgulilat275 10 หลายเดือนก่อน +1

    ስትቆሚም ስትንጎራደጅም : ስትዘፍኚም ዝም ስትይም : ስትስቂም ስትኮሳተሪም: ስትመሰጭም ሳትመሰጭም : አይንሸን ስትገልጭም ስትጨፍኝም ታምሪያለሽ 👌ፃድቄዎችም ምርጥ ናቸው

  • @walelegndesalegn9231
    @walelegndesalegn9231 10 หลายเดือนก่อน +3

    I vote for an album of the decade for this original masterpiece!

  • @kindemesele5466
    @kindemesele5466 9 หลายเดือนก่อน +3

    በጣም ሚገርም አልበም ነው እውነት አንደኛ..👌👌👌👌👌

  • @lidyahabtu4008
    @lidyahabtu4008 7 หลายเดือนก่อน +4

    ወይ ጉድ የት ነበርሽ ግን እስካሁን የማ ትችያለሽ የአመቱ ምርጥ አልበም❤❤❤

  • @alazarseyoum7359
    @alazarseyoum7359 10 หลายเดือนก่อน +6

    እጅግ አስደናቂ ሙዚቃ!

  • @bullemedia2626
    @bullemedia2626 10 หลายเดือนก่อน +2

    እውነት እንዲ ደስ ብሎኝ ደጋግሜ ምሰማው የጂጂን music ነበር አሁን ግን አንድ ተጨመረልኝ ይህም የአንቺ album ነው 😍🙏

  • @mekonentekeste2976
    @mekonentekeste2976 8 หลายเดือนก่อน +5

    ድምፅሽን እና ከለርሽን በጣም ግሩም ነዉ በጣም በረቺ
    ለወደፊቱ እንዲህ ቢሆን
    ከታች ተነስተዉ ወደላይ የሚያድጉ ጉለበት ያላቸዉን ዜማ በስሪ አቤት ያስብላል
    እዉነት እኔ ሌላኛዋ ጂጂ ድቡሽ ቡሼ የሙሲቃ ቀስቷ ደግም መታ ይሆን ከለርሽ ወደ እዛ ይጠጋል
    ብቻ ባላዉቀዉም የተደበቀ የጉሮሮ ስል ዜማ እሰማለዉ
    ብቻ እባክሽ ቀጥይ
    ....በዛላ ግጥሞቹ በገጠር ብቻ ያሉ ቋንቋዎችን መጠቀሙ
    ለመ፡- ቀጭ ፤ ቆለኛ ፤ ቁር
    እሳቱ አቀዝቅዞኝ
    ጎላ ጎህ አቦ በረ ዴራ ጂራዱ
    እኛ አከባቢ ቆለኛዉ ደገኛ የገባል
    ደገኛዉም ቆለኛ ያገባል ……
    ሁለቱም የተለያዩ ቋንቋ የሚናገሩ ናቸዉ አሱም የተገለጸ የመስለኛል
    እንደዉም አንድ ግጥም
    የብልጭጭ አቦ ፤ የሸረር ሥላሴ
    በሽንኩርት ሚካኤል ቅበሩኝ እንድትማር ነብሴ ……
    እና በጣም በጣም ለሥነ ፀሑፍ የሚሆን ያለበት በመሆኑ
    ተባረኩ
    መኮንን እዘ ደ/ሊባኖስ

  • @SteffanCarlHoffman
    @SteffanCarlHoffman 10 หลายเดือนก่อน +4

    I love the way your voice it flows. You got a quality and stunning voice. And beside all these you are soooo beautiful. Thank you for the masterpiece. Can’t wait till I see u on stage.

  • @kirubeleshetu5466
    @kirubeleshetu5466 8 หลายเดือนก่อน +3

    I came here to listen to this masterpiece at-least once a day. What a class production, what a stunning performance. Keep up the good work kudos to you and eyuel mengistu. Album of the decade for me 👏🏽👏🏽👏🏽👏🏽👏🏽👏🏽

  • @Fkir-l7j
    @Fkir-l7j 5 หลายเดือนก่อน +1

    የማየ ትለያለሽ ፈጣሪ ይጠብቅሽ እዩ በጣምደስ አለኝ የልቦናህ ይፈፅም አቦ ሙዚቃውን ስሰማ ወረረኝ ማርያምን!!!

  • @mohammedalbushera2196
    @mohammedalbushera2196 10 หลายเดือนก่อน +1

    ከዘፈኑ ባሸገር አለባበስሽ ባንዱ በመላ የለበሳው ኩታ ጥለቱ ጋ ዋው ድንቅ ነው ። የኔ የማ ቅምም ። ቅመም እኮ ነሽ ❤❤❤

  • @ZJackson-m4i
    @ZJackson-m4i 10 หลายเดือนก่อน +2

    አረ ምን አይነት ጉድ ነሽ አክብሮቴ ወደር አጣሁልሽ እኮ እንደው ምንልበልሽ በቃ የሙዚቃ አምሮቴን ሁሉ አረሰረሽው እናመሰግናልን 🙏🙏🙏

  • @aynalemasele9064
    @aynalemasele9064 10 หลายเดือนก่อน +2

    የማዬ እንደዚ ዘፈን ላይ ሙጭጭ ብዬ አላቅም።ትለያለሽ።❤❤❤

  • @MakD1227
    @MakD1227 9 หลายเดือนก่อน +2

    Yema, cute girl you have no Idea how much I love your song!!!!! Cheerssssss

  • @rabiya2020
    @rabiya2020 8 หลายเดือนก่อน +5

    ከላይ ሲሰጥ ማንም አያጎልም አንች ከላይ ነው የተሰጠሽ ለዚህ ነው ሁሉም ሙሉው ❤❤❤

  • @bogaletessema5055
    @bogaletessema5055 8 หลายเดือนก่อน +4

    Wow Amazing music please help such young growing girl by liking, watching and sharing, we need more from her

  • @amsalgebreegziabher5584
    @amsalgebreegziabher5584 7 หลายเดือนก่อน +1

    ጋሞ ዋው ድንቅ ሙዚቅ ነው ድምፅ እንዴት ደስ ይላል ባህልን ከፍ አደረግሽው ክበሪልኝ💚💛❤💚💛❤💚💛❤👏👏👏👏👏👏👏😍🌺🌹🌷

  • @danielgetachew2303
    @danielgetachew2303 10 หลายเดือนก่อน +3

    እንደተለፍበት የስታውቃል ቆንጆ ዘፈን ቆንጆ ስራ ሙሉ አልበሙ ይምራል ❤❤❤

  • @zamanmuzika9183
    @zamanmuzika9183 10 หลายเดือนก่อน +1

    ምን እደምል አላቅም በጣም በጣም ነው ማመሰግንሽ ሙዚቃ የምር መስማት እደናፈቀኝ ያወኩት ይህው አሁንም የማዳምጠው ያቺን ስራ ነው የማ በርቺልኝ 😘

  • @BethelhemEskender-bt1xh
    @BethelhemEskender-bt1xh 10 หลายเดือนก่อน +1

    Nowadays we all need an artist like you to remind us the beauty of our culture ❤

  • @getasewtaddesse168
    @getasewtaddesse168 10 หลายเดือนก่อน +2

    im in love with this album. it is my number one album of 2024 so far.

  • @legese103
    @legese103 10 หลายเดือนก่อน

    ወደ እሰራኤል ለምታደርጉት ጉዞ በኔና ጓደኞቼ እሰፓንሰር እንደሚሆን እርግጠኛ ነኝ።
    በጣም ነው የምትመችኝ❤❤❤

  • @mafidaewoo2677
    @mafidaewoo2677 10 หลายเดือนก่อน

    ቃላት የለኝም ግን ያዘንኩት የሚገባውውን ያህል አለመሰማቱ ስንት አደንቁር በሚያላዝንበት ...ያሚዬ አንቺ ግን በርቺልን እኔማ ዘፈን በተውኩበት መተሽ ምንኩስናዬን አስጣልሽኝ ሱስ ሆኖ😂😂😂❤❤

  • @FmA-iv5sw
    @FmA-iv5sw 10 หลายเดือนก่อน +2

    ምርጥ ሥራ ነው የማ ❤

  • @tokichoamante2805
    @tokichoamante2805 5 หลายเดือนก่อน +1

    EVER THE BEST LIVE PERFORMANCE 100% WOW THANKYOU !!!

  • @MerryGeremew
    @MerryGeremew 10 หลายเดือนก่อน +3

    The best performance, sound, and documentation we do not see often. Thank you Yema, Golla Goh, and everyone involved! What a compilation of great Ethiopian musicians😍

  • @henokegezew924
    @henokegezew924 7 หลายเดือนก่อน +1

    betam des emel musica new hiwot yalew gitmem you remind me of Gigi keep up the good work

  • @danielgirma8580
    @danielgirma8580 2 หลายเดือนก่อน

    Denek bekate kanchi bezu entebekalen kefu ayenekashe 🙏🙏🙏

  • @abiysima9691
    @abiysima9691 2 หลายเดือนก่อน

    Classic music! new star born I can't wait for a world tour

  • @hannatesfai947
    @hannatesfai947 3 หลายเดือนก่อน +1

    Omg Gigi betam nw yemadenkishe tebarki❤❤❤❤❤🙏🙏🙏

  • @tigistgedamu1004
    @tigistgedamu1004 หลายเดือนก่อน

    Perfect music, band, and producer bliss!

  • @MIKEALGETACHEWDEMSSIEMIK-ln6le
    @MIKEALGETACHEWDEMSSIEMIK-ln6le 10 หลายเดือนก่อน +2

    በጣም የሚያምር ስራ የማ

  • @Steven.24
    @Steven.24 10 หลายเดือนก่อน

    ምን አይነት አልበም ነው ❤ መስማት እስኪያቅተኝ ድረስ ነው ያዳመጥኩት ትለያለሽ በዚሁ አጋጣሚ እንኳን ለሴቶች ቀን💝🎉 በሰላም አደረሰሽ🙌

  • @haileysuswoldemariam7875
    @haileysuswoldemariam7875 10 หลายเดือนก่อน +2

    very good performance.

  • @media1505
    @media1505 10 หลายเดือนก่อน +1

    ❤❤❤
    የታባሽ እንደነበርሽ እስከዛሬ!
    አቦ በጣም ነው የምትችይው!

  • @gebeyawkassa7495
    @gebeyawkassa7495 9 หลายเดือนก่อน +2

    Wow, when something is yours, the vibe is different. I listened to the music in my car park. I really like it, it's different.

  • @mamebishaw
    @mamebishaw หลายเดือนก่อน

    you are the best i am from dorogibir

  • @amanuelaman7359
    @amanuelaman7359 10 หลายเดือนก่อน +3

    WHAT A PERFACTION

  • @TsedeniyaBirhan-mb7ng
    @TsedeniyaBirhan-mb7ng 10 หลายเดือนก่อน +1

    ግሩም ነው በጣም እናመሠግናለን

  • @yacobashenafi9754
    @yacobashenafi9754 2 หลายเดือนก่อน

    What a wonderful voice and music. Even the lyrics is touchy.

  • @henoknahusenay89
    @henoknahusenay89 10 หลายเดือนก่อน +3

    You are blessing for Ethiopian music

  • @samuelhailu302
    @samuelhailu302 10 หลายเดือนก่อน +1

    Everything is amazing! Please keep your current performance for the coming years, I expect more...

  • @yaredameraalemu373
    @yaredameraalemu373 9 หลายเดือนก่อน +1

    what a good work, performance and dressing style!
    long live

  • @sew1391
    @sew1391 9 หลายเดือนก่อน +4

    በርቺ ቆንጂት! ፕሮዲዩሰሩም ጭምር።
    ቸበርቻቻ ቢሆን ኖሮ በሳምንት 1 ሚሊዮን ቪው ይሆን ነበር።

  • @MesafintMesfin-uy1mc
    @MesafintMesfin-uy1mc 9 หลายเดือนก่อน +1

    It's spot on ❤ this is just like reading a book. You are gave a lesson, how should be doing an art. Grace of your voices, harmony and i can see how you pay attention what you did. Excellent ❤

  • @nekf27
    @nekf27 10 หลายเดือนก่อน

    people are missing out not watching this...the greatest album of the decade.

  • @misrakkifle3519
    @misrakkifle3519 10 หลายเดือนก่อน +1

    Confidence & stage presence is perfect. Great job!

  • @mercyansa
    @mercyansa 9 หลายเดือนก่อน +1

    keep grow our ethiopian lady u are so amazing girl from minnesota bro tamrat ansa

  • @nattygizachew3789
    @nattygizachew3789 3 หลายเดือนก่อน

    I can't get enough of this at the moment.

  • @kalebmelekamu718
    @kalebmelekamu718 10 หลายเดือนก่อน +1

    masterpiece, proud to be your generation

  • @EyasuTefera-wz4by
    @EyasuTefera-wz4by 7 หลายเดือนก่อน +1

    Feker yazagiii enii K anchiii ❤❤❤

  • @yasinmohammed7459
    @yasinmohammed7459 10 หลายเดือนก่อน +2

    ዘፈን በዘፋኟ ተዘፈነች❤❤

  • @seyaman33
    @seyaman33 10 หลายเดือนก่อน +2

    Pure Art!!!

  • @tadessehyleamlak6924
    @tadessehyleamlak6924 2 หลายเดือนก่อน

    ጉርሻም ሲያስጨንቅ ነው! ስራም እንዲህ ተጨንቀው ሲሰሩት ያኮራል!︎

  • @Devid_4X_Journey
    @Devid_4X_Journey 10 หลายเดือนก่อน +1

    wow i cant tell u how its beautyfull !!!! your performance and z band is really increadbley amazing yema !!!

  • @Danielbayu-kh1gz
    @Danielbayu-kh1gz 10 หลายเดือนก่อน +2

    beautiful ..... What a performance!

  • @BabaBiruk-q1y
    @BabaBiruk-q1y 10 หลายเดือนก่อน

    Please YEMa mederk lay live mayet efelgalwe setzefye u r so amazing when ur singing and perform please yhone program kazegashesh please

  • @henokabebe1352
    @henokabebe1352 5 หลายเดือนก่อน

    what wonderful performance , ጨዋ ፐርፎርማንስ i love it❤👍

  • @alexteklu3161
    @alexteklu3161 10 หลายเดือนก่อน

    Just wow 👏 መድረክ ላይ ጥፍጥ ያለ ዜማ የማይደገም አልበም

  • @addisalem8386
    @addisalem8386 3 หลายเดือนก่อน

    New obsession unlocks ❤❤❤

  • @ETHIOMUSIC58
    @ETHIOMUSIC58 10 หลายเดือนก่อน +1

    wow Yema #1

  • @El_Al14
    @El_Al14 3 หลายเดือนก่อน

    She is the real deal

  • @HaileAbrha-w6b
    @HaileAbrha-w6b 10 หลายเดือนก่อน

    ምርጥ ኢትዮጵያዊ ሙዝክ በጣጣጣጣምምምም

  • @yaredtegegn9167
    @yaredtegegn9167 3 หลายเดือนก่อน

    Such great singer And beautiful

  • @hahu_Media
    @hahu_Media 10 หลายเดือนก่อน

    YEMaye my prince, I am not alone when I listen to your music.

  • @GirmaMengistu-v3p
    @GirmaMengistu-v3p 4 หลายเดือนก่อน

    It's best best music thank you so much!!!

  • @geremewayalew1917
    @geremewayalew1917 10 หลายเดือนก่อน

    ድንቅ ድምፃዊ ከሙሉ ባንዱ ጋር።

  • @kassahunendale6908
    @kassahunendale6908 9 หลายเดือนก่อน +1

    Keayen yawetash!Edeg beyelegn!

  • @TakeleGetachew-q1
    @TakeleGetachew-q1 3 หลายเดือนก่อน

    የኔ አንደኛ

  • @yehabeshaarchitects1171
    @yehabeshaarchitects1171 10 หลายเดือนก่อน

    Amazing music. Amazing performance 😮😮😮😮😮😮
    I can’t still stop listening the album. Am obsessed of it

  • @colfaxwireless
    @colfaxwireless 10 หลายเดือนก่อน +1

    The star is born!

  • @estifanosredda4329
    @estifanosredda4329 10 หลายเดือนก่อน

    Who got words for this beauty ??❤❤❤

  • @positive_vibe2116
    @positive_vibe2116 10 หลายเดือนก่อน +1

    Girl, you're something else🤯 ❤

  • @Danlivet
    @Danlivet 10 หลายเดือนก่อน +2

    ታሪካዊ ስራ ነው! ❤

  • @kal7795
    @kal7795 10 หลายเดือนก่อน

    What a stage performance 👏. The band was on point, everything is fabulous 👏👏👏

  • @TechGPTet
    @TechGPTet 6 หลายเดือนก่อน

    Way to go! Simply astounding!

  • @alazarmebrate
    @alazarmebrate 10 หลายเดือนก่อน

    YEMaye andegna ...you're an absolute powerhouse of hard work and dedication! ...betamm new mewdesh makeberish...kefff beyilegn