ንጥቀት በመፅሐፍ ቅዱስ ትምህርት ሲመዘን! ስረዓታዊ ውይይት (ኦርቶዶክስ Vs ፕሮቴስታንት )

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 26 ต.ค. 2024

ความคิดเห็น • 53

  • @abrahamendale2721
    @abrahamendale2721 ปีที่แล้ว +2

    እምነት ፣እውቀት ና እውነት አልባ መሆን በጣም ይከብዳል እግዚአብሔር ማስተዋሉን ይስጣቸው! ወንድማችን አንተ በርታ አባቶቻችን ሐዋርያት ባስተማሩን ት/ት መሠረት ክርስቶስ ለፍርድ አንድ ጊዜ ብቻ ይመጣል! ፃድቃንን በቀኝ፣ሐጥአንን በግራ ያቆማቸዋል።

  • @YosephhailuKebede
    @YosephhailuKebede หลายเดือนก่อน

    ኦርቶዶክስ ነኝ።በንጥቀት አምናለው።ብዙ ሰዎች በህልምና ራእይ በየዬቱቡ እያስጠነቀቁ ነው።በቅርቡ ሊሆን እንደሚችል ።ፕሮቴስታንት ክርስቲያን ወንድማችን በትክክል ገለፅከው

  • @samrit6643
    @samrit6643 ปีที่แล้ว +2

    Lidetiya ena catholic Negi gin bant ena be muzmur yared temhert hula endetgermku ena endetdenku new geta abezetu yebarkachu 🙏 ❤

  • @RomanGenet
    @RomanGenet ปีที่แล้ว +1

    ቃለ ህይዎት ያሠማልን ልደትዬ ፀጋውን ያብዛልህ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @eghhvbnh1671
    @eghhvbnh1671 ปีที่แล้ว +1

    ቃለ ህይወት ያሰማልን ልደተቃል መምህራችን ገና ዛሬ ተቀላቀልኩ ቤትህ

  • @yedngilmaryamlji-su7bh
    @yedngilmaryamlji-su7bh ปีที่แล้ว +3

    🤔🤔🤔🤔🤔ምንድነው ጉዱ!!!ባለማተብ ወድማችን ፅጋዉ ከዚህም በላይ አብዝቶ ይስጥህ ❤️❤️❤️❤️❤️❤️👏👏👏👏👏👏👏👏ክበርልን

  • @netsanetmulatuweldargay3948
    @netsanetmulatuweldargay3948 ปีที่แล้ว

    ኤፍዬ ተባረክ ወንጌል ያሸንፋል እየሱስ ያድናል

    • @HabtamuAbebe-on5hl
      @HabtamuAbebe-on5hl 3 หลายเดือนก่อน

      🤣🤣🤣🤣ወይ ስለኢየሱስ መከራ አልቀበልም ብሎ ኢየሱስ ያድናል🤣🤣

  • @ya336
    @ya336 ปีที่แล้ว +1

    እድሜ ይስጥህ ልደትዬ💙💙🙏🥰🥰🤗🤗

  • @EyobFissahaye
    @EyobFissahaye ปีที่แล้ว

    በጣም ጥሩ እየተደማመጡ እየተከባበሩ መነጋገር!!!!!! እውነት ግን ኣንድ ነው!!!!

  • @ክርስቶስሕይወተነው
    @ክርስቶስሕይወተነው ปีที่แล้ว +1

    ወንድማችን ፀጋውን ያብዛልህ 😍😘

  • @tko4438
    @tko4438 ปีที่แล้ว +1

    ሰላም ለዚህ ቤተ ይሁን ኣድሰነኝ 💒💓
    በእዉነት ቃል ህይዉት ያሰማልን ፀጋዉን ያብዛልህ ዉንድማችን አሜን👏

  • @getachewsisay5277
    @getachewsisay5277 ปีที่แล้ว +1

    እግዚአብሔር ያክብርህ ልደትዬ ❤❤❤❤

  • @eyutamru6642
    @eyutamru6642 ปีที่แล้ว

    መምህር እናመሰግናለን

  • @mezgebumolla1125
    @mezgebumolla1125 ปีที่แล้ว

    ልደታችን

  • @tageyweldeyewans35
    @tageyweldeyewans35 ปีที่แล้ว

    በጣም እንወዳለን ልደትየ በረታ

  • @tdesetniguse2924
    @tdesetniguse2924 ปีที่แล้ว

    ተባረክልን ወንድም ልደት

  • @brhn-ro9fk
    @brhn-ro9fk ปีที่แล้ว

    ❤❤❤❤❤❤

  • @zemarmebratuaragaw3879
    @zemarmebratuaragaw3879 ปีที่แล้ว

    እውነቱን ለመናገር ኘሮቴስታንቱን የወከለው ወንድሜ ቃሉን ያምናል ግን ሁሉንም ቃል በመጥቀስ ትክክል ነኝ ለማለትና የኦርቶዶክሱን ልጅ ቃሉን በማሳጣት እንዳይከራከረው ለማድረግ ልክ እንደወከባ አይነት ነገር አይበታለው።ሌለው ግን ጌታን ሶስተኛ ጊዜ እንደሚመጣ በማድረግ መናፍቅነትንና ስተትን አይቸበታለው።ባጭሩ ስተተኛ ነው።

  • @dirbelemma1377
    @dirbelemma1377 ปีที่แล้ว

    ልደተ ቃል እግዚአብሔር ፀጋውን ያብዛልህ እንወድሐለን የተዋህዶ እንቁ በርታ❤🙏

  • @yekidiyelij800
    @yekidiyelij800 ปีที่แล้ว

    Lidetiye betam enodekalen Besesete new menayike nurelen 😍😍😍😍😍😍

  • @yop2523
    @yop2523 3 หลายเดือนก่อน

    ኦርቶዶክስ ነኝ።የፕሮቴስታንቱ አገላለፅ በጣም ጥሩ ነው ብዬ አስባለው

  • @firehiwotyohanis5569
    @firehiwotyohanis5569 ปีที่แล้ว

    ልደትዬ ቃለ ህይወት ያሰማልን

  • @habeshanmovies
    @habeshanmovies ปีที่แล้ว

    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤👌

  • @alamitugamachu8285
    @alamitugamachu8285 ปีที่แล้ว

    Kale hiwoti yasemalen lidetiye

  • @kasu3477
    @kasu3477 7 หลายเดือนก่อน

    ትክክል የልደት ዩቱብ ነው ወይስ በስሙ የተከፈተ የተዋህዶ ልጆች ንገሩኝ

  • @gucuc
    @gucuc ปีที่แล้ว

    ደስየሚልውይይትነበር

  • @yosefwerknesh301
    @yosefwerknesh301 ปีที่แล้ว +2

    ግራ ግብት ብሎታል ስለ ንጥቀት አንድ ማስረጃ ሳያቀርብ መጠየቅና መመለስ ተስኖት ተጠናቀቀ ልደትዬ ተባረክ❤❤❤❤❤❤❤❤

    • @MM-gu4fy
      @MM-gu4fy 6 หลายเดือนก่อน

      Manew masreja makreb yakatew?

    • @yop2523
      @yop2523 3 หลายเดือนก่อน

      ኦርቶዶክስ ነኝ።ፕሮቴስታንቱ ወንድማችን በሚገባ አብራርቶታል።

  • @ቤተልሄምየማርያምልጅ
    @ቤተልሄምየማርያምልጅ ปีที่แล้ว

    🥰🥰🥰

  • @liulsegedemekonen9491
    @liulsegedemekonen9491 10 หลายเดือนก่อน

    Ldet ena efi betam nw ymwedachu ewnetun egna endenay afrgachunal beteleyaye erehes ymideregu astemari weyeyetochin ds eyalegn nw ymesemaw ngerochin bedenb enday gabzewegnal betam ds ymilew degmo post selemetadergut online lay ds balegn gize endagegnew adregachutal ewdachualew 😊

  • @truwrkdefaru5434
    @truwrkdefaru5434 ปีที่แล้ว

    ❤❤❤❤❤❤ልደትዬ

  • @gucuc
    @gucuc ปีที่แล้ว

    💚👍👍👍👍

  • @briukwondmu9361
    @briukwondmu9361 7 หลายเดือนก่อน

    ኤፊ ድንቅ ነው

  • @sphonetastic8033
    @sphonetastic8033 ปีที่แล้ว

    የመናፍቃን ትምህርት ኑ ሰሙልኝ

    • @NaniNani-jf1nr
      @NaniNani-jf1nr 6 หลายเดือนก่อน

      ቃሉን አብብ

  • @MahiEthopia
    @MahiEthopia หลายเดือนก่อน

    ኤፋ አብዛኛው ኦርቶ በንጥቀት በጥቂቱ ያምኛሉ

  • @fikrte
    @fikrte ปีที่แล้ว

    ተባረክ ወንድምየው ❤እኔ ለሱ ሽምቅቅ አልኩሳ😂

    • @habtamuabebe9745
      @habtamuabebe9745 ปีที่แล้ว

      ይቅርታ ግን ተዋህዷዊ ለዛ የለለው ቃል ነው የለመድሽ ''ቃለ ህይወትን ያሰማልን'' ነው ሚባለው "ይባረክ" የሚለው አማርኛ እንደሆነ ያስባሉ በመፅሐፍ ቅዱስ ይህም "ባረከ" የሚለው የግእዝ ቋንቋ ሲሆን አመሠገነ ሌላው ብዙዎች የማያውቁት ሌላ ትርጉሙ ደሞ " ረገመ" ማለት ነው መናፍቃን ሳያውቁ ጌታ ይባረክ እያሉ ሲሳደቡ ይኖራሉ እና እህቴ ይቺን ብትያት መልካም ነው ሠላም እግዚአብሔር ይብዛልሽ

    • @fikrte
      @fikrte ปีที่แล้ว

      @@habtamuabebe9745 ይቅርታህን አቆየውና ምን ለማለት ፈልገህ ነው አትንጃበብኝ ቀጥታ ተናገር

    • @HabtamuAbebe-on5hl
      @HabtamuAbebe-on5hl 3 หลายเดือนก่อน

      ​@@fikrte ተባረክ የማለው ቃል ኦርቶዶክሳዊ ለዛ የለውም ማለትም አትችይም ይህን የሚጠቀሙት ብዙ ጊዜ ሥልጣነ ክህነት ያላቸው ሐዋርያትና አባቶች ናቸው።

  • @martamarito6305
    @martamarito6305 ปีที่แล้ว

    በርታ ልደተቃል ወንድማችን

  • @mimizd5828
    @mimizd5828 6 หลายเดือนก่อน

    በንጥቀቱ ሰአት attendያደረገ 😅

  • @fikreeyesus
    @fikreeyesus 8 หลายเดือนก่อน

    Ende Orthodox gitr yelem birhanun yabralachu

    • @HabtamuAbebe-on5hl
      @HabtamuAbebe-on5hl 3 หลายเดือนก่อน

      😂😂😂😂ለ1800 አመት የሌለ መገለጥ አምጣችሁ ይብራላችሁ ዲያብሎስ እያበራልሽ ይብራላችሁ ትያለሽ

  • @ክርስቶስሕይወተነው
    @ክርስቶስሕይወተነው ปีที่แล้ว

    ልደት ተነጠቅ እንዴ ዛሬ የለህም

    • @Lidetekal
      @Lidetekal  ปีที่แล้ว +1

      🙈🙈🙈

  • @habtamuabebe9745
    @habtamuabebe9745 ปีที่แล้ว +1

    ሰውዬ ዜና አቅራቢ ነው አ

  • @sn11afework61
    @sn11afework61 ปีที่แล้ว

    🥰🥰🥰