Lidetekal Tube
Lidetekal Tube
  • 7
  • 9 647

ความคิดเห็น

  • @MahiEthopia
    @MahiEthopia หลายเดือนก่อน

    ኤፋ አብዛኛው ኦርቶ በንጥቀት በጥቂቱ ያምኛሉ

  • @YosephhailuKebede
    @YosephhailuKebede หลายเดือนก่อน

    ኦርቶዶክስ ነኝ።በንጥቀት አምናለው።ብዙ ሰዎች በህልምና ራእይ በየዬቱቡ እያስጠነቀቁ ነው።በቅርቡ ሊሆን እንደሚችል ።ፕሮቴስታንት ክርስቲያን ወንድማችን በትክክል ገለፅከው

  • @yop2523
    @yop2523 3 หลายเดือนก่อน

    ኦርቶዶክስ ነኝ።የፕሮቴስታንቱ አገላለፅ በጣም ጥሩ ነው ብዬ አስባለው

  • @Silwanos
    @Silwanos 3 หลายเดือนก่อน

    “ማንም ሰው በምንም መንገድ አያታልላችሁ፤ አስቀድሞ ዐመፅ ሳይነሣ፣ ለጥፋት የተመደበውም የዐመፅ ሰው ሳይገለጥ ያ ቀን አይመጣምና። እርሱም አምላክ ከተባለና ከሚመለከው ነገር ሁሉ በላይ ራሱን ከፍ ከፍ የሚያደርግ ተቃዋሚ ነው፤ እርሱም በእግዚአብሔር ቤተ መቅደስ ተቀምጦ፣ “እኔ አምላክ ነኝ” እያለ ዐዋጅ ያስነግራል። ከእናንተ ጋር በነበርሁበት ጊዜ፣ እነዚህን ነገሮች ነግሬአችሁ እንደ ነበር ትዝ አይላችሁምን? በራሱ ጊዜ ይገለጥ ዘንድ አሁን ምን እንደሚከለክለው ታውቃላችሁ። የዐመፅ ምስጢር አሁንም እንኳ እየሠራ ነውና፤ ነገር ግን ይህ የሚሆነው የሚከለክለው ከመንገድ እስኪወገድ ድረስ ብቻ ነው ከዚያም በኋላ ጌታ ኢየሱስ በአፉ እስትንፋስ የሚያስወግደውና በምጽአቱም ክብር ፈጽሞ የሚያጠፋው ዐመፀኛ ይገለጣል።” ‭‭2 ተሰሎንቄ‬ ‭2‬:‭3‬-‭8‬ ‭NASV‬‬ bible.com/bible/1260/2th.2.3-8.NASV

  • @MM-gu4fy
    @MM-gu4fy 6 หลายเดือนก่อน

    ❝የሞተው፥ ይልቁንም ከሙታን የተነሣው፥ በእግዚአብሔር ቀኝ ያለው፥ ደግሞ ስለ እኛ የሚማልደው ክርስቶስ ኢየሱስ ነው።❞ -ሮሜ 8: 34

  • @kasu3477
    @kasu3477 6 หลายเดือนก่อน

    ምነው አድመቶሺ ሰብስክራይብ ማድረግ ብችል ባረኩህ ልደትዬ ቲክቶክ ላይ ያላቱ የት ናቱ አድሺ እኳን አልገባም ምናለ ብናበረታታቸው ለኛም እውቀትን እንወስዳለን በርታ ወድም አለም🥰🥰🥰

  • @mimizd5828
    @mimizd5828 6 หลายเดือนก่อน

    በንጥቀቱ ሰአት attendያደረገ 😅

  • @MadinahMm-wc8xr
    @MadinahMm-wc8xr 6 หลายเดือนก่อน

    ❤❤❤

  • @briukwondmu9361
    @briukwondmu9361 7 หลายเดือนก่อน

    ኤፊ ድንቅ ነው

  • @kasu3477
    @kasu3477 7 หลายเดือนก่อน

    ትክክል የልደት ዩቱብ ነው ወይስ በስሙ የተከፈተ የተዋህዶ ልጆች ንገሩኝ

  • @TadesseDoko-t9j
    @TadesseDoko-t9j 7 หลายเดือนก่อน

    Sola fide

  • @chalaalemu-y1z
    @chalaalemu-y1z 7 หลายเดือนก่อน

    ወዳጄ ወንድ ነህ ሠላም ለአንተ ይብዛልህ ኢየሱስ ዘሬም ያዉ ነዉ አልተለወጠም ሙሉ ሰዉ ሙሉ አምላክ ነዉ፡፡ በህርይዉ አልተለወጠም ለመዳን ሥራ ሠርቶልኛል ለአሁን ድከሜም አማለጅ ነዉ፡፡ የሠረዉ ሥራ በአብ ፊት ይታይልኛል!!!!

  • @Israelbelegn
    @Israelbelegn 7 หลายเดือนก่อน

    Melos enamesegnalen egziabher ybarkh betam tru ewket aggnchebetalhu ... Metsahftnm bedenb enmeremralen

  • @Senaakoo-yj7kq
    @Senaakoo-yj7kq 7 หลายเดือนก่อน

    Qale Heyewat Yasamalen ledateyee Wandemachen Ades Vedioo leqaqelen

  • @fikreeyesus
    @fikreeyesus 8 หลายเดือนก่อน

    Ende Orthodox gitr yelem birhanun yabralachu

    • @HabtamuAbebe-on5hl
      @HabtamuAbebe-on5hl 3 หลายเดือนก่อน

      😂😂😂😂ለ1800 አመት የሌለ መገለጥ አምጣችሁ ይብራላችሁ ዲያብሎስ እያበራልሽ ይብራላችሁ ትያለሽ

  • @Misneb
    @Misneb 8 หลายเดือนก่อน

    በዚህ ህይወት እያለን ስለእግዚአብሔር አሰራር የምናውቀው በጣም ጥቂት ነው፣ ምክንያቱም በድንግዝግዝ ስለምናይ ሀዋርያው ቅዱስ ጳውሎስ እንዳስተማረ ወይም እንደነገረን...የሁለታችሁም ውይይት በጥሩ ሁኔታ ተካሂዶአል፣ በስተ መጨረሻው ላይ ግን በተሻለ ሁኔታ ማለቅ መቻል ነበረበት። ልደተ ቃል አኩረተህኛል፣ ሜሎስ የስሙን ትርጓሜ የሚያውቀው ይመስለኛል። ለምን እንደሱ ተብሎ እንዲጠራ መረጠ?

  • @DgbfCnvc
    @DgbfCnvc 9 หลายเดือนก่อน

    ሜሎስ የወንጌል አርበኛ ተባረክ ❤❤❤❤❤❤

  • @liulsegedemekonen9491
    @liulsegedemekonen9491 10 หลายเดือนก่อน

    Ldet ena efi betam nw ymwedachu ewnetun egna endenay afrgachunal beteleyaye erehes ymideregu astemari weyeyetochin ds eyalegn nw ymesemaw ngerochin bedenb enday gabzewegnal betam ds ymilew degmo post selemetadergut online lay ds balegn gize endagegnew adregachutal ewdachualew 😊

  • @RomanGenet
    @RomanGenet 10 หลายเดือนก่อน

    ልደትዬ ፀጋውን ያብዛልህ❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @AmareAsefa-o5e
    @AmareAsefa-o5e 10 หลายเดือนก่อน

    ተባረክ ወንድሜ

  • @addisgirma6255
    @addisgirma6255 11 หลายเดือนก่อน

    ኦርቶዶክሶች ስርሀታቹ ብቻ ይበቃል ልደትዬ🙏🙏🙏🙏

  • @ሪችየድንግልልጅ
    @ሪችየድንግልልጅ 11 หลายเดือนก่อน

    Kale hiwotin yasemalin lidetekal kechalik yetelegram Linkun ezih comment mescha layi bitaskemitiln memar efeligalehu gin Linkun lagegnew alichalkum

  • @helentkuwab6893
    @helentkuwab6893 11 หลายเดือนก่อน

    Lidete kal egziabhere yibarkih

  • @didimamo9835
    @didimamo9835 11 หลายเดือนก่อน

    Lidete kal agul Yateyayeq, zeybehen akum teyekeh eraseh melash Atehunu melese brsamaw eko betam new yemeyasafrew

  • @addisnet21
    @addisnet21 ปีที่แล้ว

    ሰለአመፀኛቸ- ማለደ አይልም I think የ70 ሊቃውንቱ የሚለው አሳልፍ ተሰጠ ነው

  • @samrit6643
    @samrit6643 ปีที่แล้ว

    🙏🙏🙏

  • @yohannesgerbi4415
    @yohannesgerbi4415 ปีที่แล้ว

    Wow, it is a really amazing explanation Lidetkal thank you, bro!!!

  • @ተዋህዶለዘላለምትኑር-ኀ3ኸ
    @ተዋህዶለዘላለምትኑር-ኀ3ኸ ปีที่แล้ว

    እ ልደትየ you tube አለህደ

  • @hinahina506
    @hinahina506 ปีที่แล้ว

    ቃለ ህይወትን ያሰማልን ልደታቼን❤❤

  • @tizitagaberyes1921
    @tizitagaberyes1921 ปีที่แล้ว

    ቃለህይወት ያሰማልን

  • @BiyeshiNiguse
    @BiyeshiNiguse ปีที่แล้ว

    ❤❤❤❤

  • @ወዲህያውኣምላኽቀያሪታሪኸ

    ❤❤❤

  • @HanaAlamayawu
    @HanaAlamayawu ปีที่แล้ว

    Qalayiwat yasmalan ladat gin xaqe nabarang iyasus awan asataraqi nau alagabangim??

  • @birukabera5077
    @birukabera5077 ปีที่แล้ว

    ልደት ቃለሕይወት ያሰማልን ወንድሜ ኤፍሬም እውነታው ገብቶሃል ግን እውነት አልወድሽም እያልካት ነው ልብ ይስጥህ እና ደሞ የታዘብኩት ነገር ያልተረዳውን ነገር ጠይቆ እንደተረዳ ነው ለምን የኦርቶዶክስን አስተምሮ ስለሚቀበል

  • @fikremariamtesfaye4820
    @fikremariamtesfaye4820 ปีที่แล้ว

    ጸጋውን ያብዛልህ እውነት ኮራሁብህ ትህትናህ ብቻ ይበቃል

  • @tsehayeghebre-4324
    @tsehayeghebre-4324 ปีที่แล้ว

    ፀጋውን ያብዛልህ ልደተቃል

  • @netsanetmulatuweldargay3948
    @netsanetmulatuweldargay3948 ปีที่แล้ว

    ኤፍዬ ተባረክ ወንጌል ያሸንፋል እየሱስ ያድናል

    • @HabtamuAbebe-on5hl
      @HabtamuAbebe-on5hl 3 หลายเดือนก่อน

      🤣🤣🤣🤣ወይ ስለኢየሱስ መከራ አልቀበልም ብሎ ኢየሱስ ያድናል🤣🤣

  • @Tubemotivo
    @Tubemotivo ปีที่แล้ว

    1K subscribe enasgbaw

  • @ኤምየድንግልልጅ
    @ኤምየድንግልልጅ ปีที่แล้ว

    ልደትዬ ፀጋዉን ያብዛልህ ወንድምዬ አልተከታተልኩም ነበር በዚህ ተማርኩ🥰🥰🥰🥰

  • @habtammola3228
    @habtammola3228 ปีที่แล้ว

    Kale hiwetn yasemaln ldetye 🥰🥰

  • @TirsitBezuAlemu
    @TirsitBezuAlemu ปีที่แล้ว

    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @BiyeshiNiguse
    @BiyeshiNiguse ปีที่แล้ว

    Lide Wendimee❤❤❤

  • @alem3060
    @alem3060 ปีที่แล้ว

    ልደትዬ እግዚአብሔር አምላክ ፀጋውን ያብዛልህ የኛ እንቁ 🥰🥰🥰🥰🥰

  • @OkOk-nq8lb
    @OkOk-nq8lb ปีที่แล้ว

    ❤❤❤❤

  • @hinahina506
    @hinahina506 ปีที่แล้ว

    ል ደትዬ ፈጣሪ ይጠብቅህ

  • @Iniko-l8f
    @Iniko-l8f ปีที่แล้ว

    indeed lidete kal🙏🙏🙏🙏

  • @Iniko-l8f
    @Iniko-l8f ปีที่แล้ว

    this is the body and the blood of jesus christ🙏🙏🙏🙏

  • @Iniko-l8f
    @Iniko-l8f ปีที่แล้ว

    🙏🙏🙏 lidetkal and kenean 🙏🙏🙏🙏

  • @wendageblu4257
    @wendageblu4257 ปีที่แล้ว

    ቃለ ህይወት ያሰማል

  • @አዛሄልቲዩብ
    @አዛሄልቲዩብ ปีที่แล้ว

    ልደትዬ እግዚያብሔር በእድመ በፀጋ ይጠብቅህ❤❤❤❤❤