ውይይት ።ኦርቶዶክስ vs ፕሮቴስታንት ( ድህነት በእምነት ብቻ ??or እምነት + መልካም ስራ

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 26 ต.ค. 2024

ความคิดเห็น • 72

  • @temubiniyam363
    @temubiniyam363 ปีที่แล้ว +3

    እነዚህ ሰዎች ከሩቅ ሆነው መፎከር ነው የሚያቁት። እራሳቸውን በጣም ቆልለው ምንም አይነት የክርስቶስ መንፈስ የሌላቸው በስሙ ግን ሰዎን የሚያስቱ በስሙ የሚነግዱ ምንም አይነት ተመሳሳይነት የሌላቸው ናቸው።
    ተዋሕዶ እውነተኛ እና ቀጥተኛ መንገድ
    እናመሰግናለን ልደት 😍😍

  • @adubadane7602
    @adubadane7602 ปีที่แล้ว

    Tebareku wandemoch mekebabirin yasayachewubit denk wuyeyit new bezew beketil merite👍👍💚💛❤️🙏🙏🥰🎉

  • @ክርስቶስሕይወተነው
    @ክርስቶስሕይወተነው ปีที่แล้ว

    አምልጦኝ ነበረ እግዚአብሔር ይርጥልን አመሰግናለሁ ወንድማችን ጸጋውን ያብዛልን🙏

  • @ethioentertainment2878
    @ethioentertainment2878 ปีที่แล้ว

    Wow Lideta betam tileyalk Berta wendme Bizu neger astemrehgnal 💜

  • @mesayworkagegnhu5050
    @mesayworkagegnhu5050 ปีที่แล้ว

    ዕብራውያን 11 (Hebrews)
    8፤ አብርሃም የተባለው ርስት አድርጎ ሊቀበለው ወዳለው ስፍራ ለመውጣት በእምነት ታዘዘ፥ ወዴትም እንደሚሄድ ሳያውቅ ወጣ።

    • @mesayworkagegnhu5050
      @mesayworkagegnhu5050 ปีที่แล้ว

      ስለዚህ በስራ ሳይሆን በእምነት ነው እግዚአብሔርን ደስ ማሰኘት የሚቻለው።አለቀ
      ከድህነት ጋር በተያያዘ መጽሐፍ ቅዱስ ምን ይላልሮሜ 3 (Romans)
      23፤ ሁሉ ኃጢአትን ሠርተዋልና የእግዚአብሔርም ክብር ጎድሎአቸዋል፤
      24፤ በኢየሱስ ክርስቶስም በሆነው ቤዛነት በኩል እንዲያው በጸጋው ይጸድቃሉ።
      25፤ እርሱንም እግዚአብሔር በእምነት የሚገኝ በደሙም የሆነ ማስተስሪያ አድርጎ አቆመው፤ ይህም በፊት የተደረገውን ኃጢአት በእግዚአብሔር ችሎታ ስለ መተው ጽድቁን ያሳይ ዘንድ ነው፥
      26፤ ራሱም ጻድቅ እንዲሆን በኢየሱስም የሚያምነውን እንዲያጸድቅ አሁን በዚህ ዘመን ጽድቁን ያሳይ ዘንድ ነው።
      27፤ ትምክህት እንግዲህ ወዴት ነው? እርሱ ቀርቶአል። በየትኛው ሕግ ነው? በሥራ ሕግ ነውን? አይደለም፥ በእምነት ሕግ ነው እንጂ።
      ስለዚህ አንተ ለመዳንህ ስራ ያስፈልጋል ካልክ ከጸጋው ተለይተህ ወድቀሀል። ይሄው ነው።

  • @fikrte
    @fikrte ปีที่แล้ว

    መምህሬ ፀጋውን ያብዛልህ በብዙ ተባረክ❤❤❤

    • @amanuelkasahun3159
      @amanuelkasahun3159 ปีที่แล้ว

      እግዚአብሔር ይስጥህ ወንድማችን

  • @Jaywalker851
    @Jaywalker851 ปีที่แล้ว

    በእውነት እንነጋገር ይህ ኦርቶዶክስ ነኝ ብሎ መጣ ወንድማችን እውቀት የለውም ለማወቅም እይፈልግም

  • @bezawitbelay-cp9nz
    @bezawitbelay-cp9nz ปีที่แล้ว

    እግዚአብሔር ይመስገን ወንድሞቸ በጸጋ ላይ ፀጋ ጨምሮ ይስጥልን

  • @dirbelemma1377
    @dirbelemma1377 ปีที่แล้ว

    እንኳን ወደ you tube በሰላም መጣህ መምህራችን እግዚአብሔር ፀጋውን ያብዛልህ😍😍

    • @masara7252
      @masara7252 ปีที่แล้ว

      Mareyam atamaledem

    • @habtamuabebe9745
      @habtamuabebe9745 ปีที่แล้ว

      ለአንቺ አታማልድም እስቲ መፅሐፍ ቅዱስ ላይ አታማልድም ሚል አምጪ በይ እኔ ማስረጃ አለኝ አንቺ በ1517 A.D የመጣ ሰው ትከተያለሽ እኛ በማቴ 16:14 ክርስቶስ ጴጥሮስ ሆይ አንተ አለት ነህ በአንተም ላይ ቤተ ክርስቲያኔን እመሰርታለሁ እንዲሁም 28:20 እስከዓለም ፍፃሜ ድረስ እኔ ከእናንተ ጋር ነኝ::ብሏል እና 1500 አመታት ቤተ ክርስቲያን ጠፍታ ነበር ከዚያ አንድ ከካቶሊክ የወጣ ሰው እውነት ይሄ ነው ብሎ ያመጣውን ተረት ልመን ደሞ እናንተ በሉተር ፊት ክርስቲያን አይላችሁም እርሱ በጥምቀት ና በጌታ ራት አዳኝነት ያምናል ይህን ሲገልፅ መቶ ሺ አጋንንት ቢንጋጋ እንኳ እውነታው ይሄ ነው ብሏል ስለዚህ ጌታ ይወዳችኋል ተመለሱ high 5 ::

    • @masara7252
      @masara7252 ปีที่แล้ว

      @@habtamuabebe9745 kkkkkkk beta kireseteyan ba enechate yetasar bicha nawu ende?? Haye alamawoq ba lotorm yemexa ba gari wanawu nagar ewunatgy mahonu nawu eshe 9000shi amati betenor mareyam tamaledaleche yemel xeqse atamaxum eshe 😂😂😂telet yemaxawu hayemanot gin enenaten balaxachu😎😁😁😅😅😅

  • @beizahiyuh2794
    @beizahiyuh2794 ปีที่แล้ว

    ወድሜ እግዚአብሔር ያበርታህ ፀጋውን ያብዛልህ

  • @Bbnnnnnnnnnhhnh
    @Bbnnnnnnnnnhhnh ปีที่แล้ว +1

    Wow Orthodox always winner 🏆

  • @naddy1943
    @naddy1943 ปีที่แล้ว

    lidetye ye Orthodox enku yabatochu lij👏 tsegawn yabezalek joro yalew yihen semto yemelesal

  • @yotortube7061
    @yotortube7061 ปีที่แล้ว

    ወንድማችን በርታ ጥሩ ዉይይት ነበር።

  • @alemisegedbirihenu6877
    @alemisegedbirihenu6877 ปีที่แล้ว +2

    ወንድሜ የህግ ስራና የመንፈስ ስራ አንድ አይደለም የህግ ስራ ህግን ለመጠበቅ የሚደረግ የሰጋ ስራ የመንፈስ ስራ ግን በክርስ ያገኜነዉን ፍፁም መዳን ለማበልፀግ የሚደረግ መንፈሳዊ ስራ ማለት ነዉ ስለዚህ በፀጋ ዉስጥ ያለ ስራ እንሰራለን በስጋ የማንታገልበት ስራ ፀሎት ምስጋና እልልታ ሽብሸባ ወደ እግዚአብሔር የሚያቀርብ መንፈሳዊ ስራ ይህም ስራ የስጋ ትግል ሳይሆን በመንፈስ ቅዱስ እርዳታ የሚደረግ ስራ

    • @habtamuabebe9745
      @habtamuabebe9745 ปีที่แล้ว

      መልካም ስራ የምትሰራው ነፍስ ናት ባባ

    • @alemisegedbirihenu6877
      @alemisegedbirihenu6877 ปีที่แล้ว

      @@habtamuabebe9745 ወንድሜ ደቀመዛሙርቱ መንፈስ ቅዱስን እስኪቀበሉ ድረስ አብሮአቼዉ ድንቅ ሲሰራ አላወቁትም ነበር መንፈስ ቅዱስን ካገኙ በሁላ ግን ጴጥሮስ እንዳምላኬ ሳይሆን እኔን ዘቅዝቃችሁ ስቀሉኝ ነዉ ያለዉ እዉነቱ ሲገለጥለት መንፈስ እስካልገለጠልህ ድራስ መልካም ስራ አትሰራም አንብብ መፅሀፍ ቅዱስህን ወንድሜ ስራ የሚባል ነገር ያለዉ በመንፈስና የስጋ ብቻ ነዉ በስጋ ሳለህ የስጋ ስራ ትሰራለህ በመንፈስ ስትሆን የምንፈስ ስትሆን የመንፈስን ስራ ትሰራለህ ታዲያ ሰዉ በስጋዉ ዉስጥ ነፍስ አለዉ ለምን የሰዉ ነፍስ ያጠፋል አንብብ

    • @habtamuabebe9745
      @habtamuabebe9745 ปีที่แล้ว

      @@alemisegedbirihenu6877 ፔንጤ ይሁዳ 1:14 ላይ የተነገረው የሔኖክ ትንቢት የት የብሉይ መፅሐፍ ላይ ነው

    • @masara7252
      @masara7252 ปีที่แล้ว

      ​@@alemisegedbirihenu6877 kkkkkkk manefase qeduse na Emenet layeta ewoqe hayareyatochu majamareya ba eminent wusex nabaru amenawu nawu Eyesus yemekatalut seyamenu manefase qeduse ayeworedelachawum

  • @genetterefe7015
    @genetterefe7015 ปีที่แล้ว

    ወንድም ልደት ተበረክ ጥሩ ዉይይት ነበር

  • @aser7557
    @aser7557 ปีที่แล้ว

    ተባረክ ወንድም ልደት

    • @Lidetekal
      @Lidetekal  ปีที่แล้ว

      አሴሮ አሜን ወንድሜ🙏🙏🙏

  • @MadinahMm-wc8xr
    @MadinahMm-wc8xr 6 หลายเดือนก่อน

    ❤❤❤

  • @bogaleshhora8422
    @bogaleshhora8422 ปีที่แล้ว

    ቃል ህይወት ያሰማልን ልድትቃል💕💕💕💕💕💕

    • @masara7252
      @masara7252 ปีที่แล้ว

      Mareyam atamaledem

    • @habtamuabebe9745
      @habtamuabebe9745 ปีที่แล้ว

      @@masara7252 ታማልዳለች

    • @masara7252
      @masara7252 ปีที่แล้ว

      @@habtamuabebe9745 xeqse 👈😎

  • @getachewsisay5277
    @getachewsisay5277 ปีที่แล้ว

    ልደትዬ ቃለ ህይወትን ያሰማልን

    • @masara7252
      @masara7252 ปีที่แล้ว

      Mareyam atamaledem

    • @gamerer128
      @gamerer128 ปีที่แล้ว

      ​@@masara7252 እሱ ያንቺ ሀሳብ ነው😊!

    • @masara7252
      @masara7252 ปีที่แล้ว

      @@gamerer128 kkkkkkk este xeqes ka bebele laye sexagyn dagemo Eseyase 45:20 anebebe😂

    • @gamerer128
      @gamerer128 ปีที่แล้ว

      @@masara7252 መጀመሪያ አንቺ አታማልድም የሚል አምጪ።
      ሲቀጥል ኢሳ 45:20 ያመጣሽ ጥቅስ ስለ ተቀረፀ ምስል፣ እንጨት ነው ሚያወራው እና እነሱ እውቀት የላቸውም አለ። ትክክል ነው ቃሉ😇......ግን እስቲ አንቺ ደግሞ ዘጸአት 25፥10 አንብቢ እህቴ። ባንቺ አባባል እሱም ጥቅም የለውም እያልሽ ነው ? ብቻ እስቲ እይው🙏

    • @masara7252
      @masara7252 ปีที่แล้ว

      @@gamerer128 kkkkkkk zasgate 25:10 eko sela tabot nawu ba belu kedan zamen lanabarawu sereate nawu enji tabot ba Ades kedane waga yelewum mekenayetum ye Ades kedane Tobot Eyesus nawu tagebaban Eseyase 45 :20 sela sile foto nawu eyewora yelawu eshe ba oretodoxes hayemanot wusex selalawut fotochi na silochi nawu eshe enenate ba foto amelku yatabalebaten xeqese ka bebel wusex sexungy este 😂amelki ba geregeda laxefachu ba 30 Bere gazetachu metamalikut Xaooote nawu eshe 🤣🤣Dagemo mareyam tamaledaleche yemel xeqse kalela atamaledem malate nawu 😁

  • @eyeartaser3773
    @eyeartaser3773 ปีที่แล้ว +2

    እንደው ይሔ በቀኙ የተሰቀለ ሰው እና ሮሜ 8:34 ፈረደበት በእነኜ ሰዎች😅😅😅

    • @masara7252
      @masara7252 ปีที่แล้ว

      Enha 8:34 laye yelawu ye egezehabehere qale ayedelem eyeluki nawu 😏

  • @christhomas6893
    @christhomas6893 ปีที่แล้ว

    “Abadan” malet eko befitsum malet new. Haniel yale botaw new yemititekemew

  • @eyeartaser3773
    @eyeartaser3773 ปีที่แล้ว

    🙏🙏🙏🙏

  • @Afomeyosena
    @Afomeyosena ปีที่แล้ว

    ቃል ህይወት ያሰማልን

    • @masara7252
      @masara7252 ปีที่แล้ว

      Mareyam atamaledem

    • @Afomeyosena
      @Afomeyosena ปีที่แล้ว

      @@masara7252 የመጻፍ ቅዱስ ጥቅስ ስጭኝ

    • @masara7252
      @masara7252 ปีที่แล้ว

      @@Afomeyosena tamaledaleche kalela atamaledemem nawa

    • @habtamuabebe9745
      @habtamuabebe9745 ปีที่แล้ว

      @@masara7252 አለ

    • @masara7252
      @masara7252 ปีที่แล้ว

      @@habtamuabebe9745 yetu gare

  • @ፍቅርተሚካኤል-ቨ9ኸ
    @ፍቅርተሚካኤል-ቨ9ኸ ปีที่แล้ว

    ልደታችን አበደን መተናል ወደ አዲሱ ቤት🤗😁

    • @Lidetekal
      @Lidetekal  ปีที่แล้ว

      🙏🙏🙏🤗

  • @gucuc
    @gucuc ปีที่แล้ว

    በርታልንንን

  • @senkinashmamoo7644
    @senkinashmamoo7644 ปีที่แล้ว

    ❤❤❤❤❤❤በርታ

  • @dannytilaye5226
    @dannytilaye5226 ปีที่แล้ว

    Abrham was called a father of faith, not work just for your reference !

  • @TadesseDoko-t9j
    @TadesseDoko-t9j 7 หลายเดือนก่อน

    Sola fide

  • @serenahamieh6619
    @serenahamieh6619 ปีที่แล้ว

    😍😍😍😍

  • @christhomas6893
    @christhomas6893 ปีที่แล้ว

    Betsega dinenal, dinetachin besira yitsenal.

  • @habtamuabebe9745
    @habtamuabebe9745 ปีที่แล้ว

    ሀንኤል ግን አገጭ አለው

  • @habtamuabebe9745
    @habtamuabebe9745 ปีที่แล้ว

    ሀንኤል ደህንነት አይለም ድህነት ነው አይ መግማት መግማማት 🤣🤣🤣🤣

  • @yohannesfikadu-mn7ip
    @yohannesfikadu-mn7ip ปีที่แล้ว

    በርታልን ወንዳማችን

  • @nethelala8676
    @nethelala8676 ปีที่แล้ว

    ደንቆሮ የሰማ እለት ያብዳል አሉ አባ ገብረ ኪዳን😂 ሰማይ ቤት ልዃንዳ ቤት ያለ መስሎዋቸዋል😂 እነሱ ስተው ሰው ያስታሉ! ልቦና ይስጣቸው🙏

    • @thinkitsnotillegalyet
      @thinkitsnotillegalyet ปีที่แล้ว

      🤣🤣🤣🤣🤣awo

    • @masara7252
      @masara7252 ปีที่แล้ว

      Mareyam atamaledem

    • @thinkitsnotillegalyet
      @thinkitsnotillegalyet ปีที่แล้ว

      @@masara7252 maryamnm chemro lelochum kdusan yamaldalu melaektm yamaldalu mamaled malet wede egziyabher metseley malet new lela neger ayidelem

    • @masara7252
      @masara7252 ปีที่แล้ว

      @@thinkitsnotillegalyet kkk la ensusu manawu meyamaledelachawu????

    • @thinkitsnotillegalyet
      @thinkitsnotillegalyet ปีที่แล้ว

      @@masara7252 yihen lemawek kuch blo manbeb ena memar yasfelgal sle betekrstyan ye krstos akalnet alemeredat new yihe andu akal le andu akal yitselyal tselyu teblo sletazeze bemetshafkdus

  • @Jaywalker851
    @Jaywalker851 ปีที่แล้ว +1

    እዚህ መጥተህ መከራከር ሳይሆን እውቀት ካለህ እስተምር እውቀት ከሌለህ ደግሞ ዝም ብለህ ተማር ሲጀመር እናንተ ኦርቶዶክስ ነን ባዮች ለክርክር ነውንጂ ለመማማር አይደለም የምትመጡት እንትን በደምብ መጽሓፍ ቅዱስ ማንበብ አለብህ

  • @Jaywalker851
    @Jaywalker851 ปีที่แล้ว

    እኔ የሚገርመኝ ኦርቶዶክሳውያን ማመን መሸነፍ ሁኖ ነው የሚሰማቹ ለዛ ነው ዝምብላቹ የምትሽከረከሩት በቃ ምን እምነት ነው እምነት በማን በክርስቶስ በክርስቶስ ካመንክኮ ክርስቶስን መመላለስ ማለት ነው በክርስቶስ መንገድ መሄድ ማለትኮ በቅድስና መመላለስ ነው ዝምብላቹ መሽከርከር አቁማቹ እንደ ቃሉ መመላለስ ነው

    • @gamerer128
      @gamerer128 ปีที่แล้ว

      ለዛ ነዋ አንተ ክርስቶስን ስለመሰልክ አመቱን ሙሉ ሆድህን ምትሞላው።ክርስቶስን ምትመስል ከሆነ ክርስቶስ ጾሟል ለምን አትጾምም? ተጠምቋል ለምን አትጠመቅም?
      መጀመሪያ ክርስቶስን ምሰልና ንቀፍ!!!!!!!!

  • @Jaywalker851
    @Jaywalker851 ปีที่แล้ว

    ወይ አንተ ኦርቶዶክስ መስማትም አትፈልግም

  • @gucuc
    @gucuc ปีที่แล้ว

    ❤❤❤❤