Hallelujah glory to mighty God, definitely I will meet my master, my king of Kings Jesus Christ and my mom too in heaven 🙏 sure, we have a beautiful house in heaven Jhon 14 verse 1-2 my favourite bible verse God bless you all
Let god bless you more, it is a miracle lesson for me I didn't know you in person Pester but in Christ we are in the same family, happy to hear and learn more. Thank you so much . I love you word it is not goodbye for ever but it is see you later. Yes we will see and meet them in Gods time.
አሜን አመንንንንን❤ ጌታ ቤተሰቦቼን አሳልፎ እንዲሰጠኝ ፀልዩልኝ እባካቹ ቅዱሳን ልበ ደንዳኖች ሆኑብኝ ጌታ ይችላል
ፓስተር ላርምህ ወገን መርዳት መልካም እና ጌታ የሚወደዉ ነው እኛ ወንጌል እንነግራለን ልብ ማለት ያለብህ አብ የጠራዉ ወደ ወልድ ይመጣል ቤተስቦችም ቢሆን ወንጌል ነግረን ያልተቀበሉ ብዙ ናቸዉ ስለዚህ የተሰበከ ሁሉ ይመጣል ማለት ሞኝነት ነው ለማንኛዉም ቃሉን እንስበክ መዳን ያለባቸዉ ይድናሉ
አሜን ጌታ ስለ ተስፋ ቃሉ አይዘገይም እግዚአብሄር ይመስገን ሠማይ የሚያስናፍቅ ትምህርት ፓስተርየ ተባረክ❤❤❤
ማራናታ ብሰማዉ ብሰማዉ የማልጠግበዉ ትምህርት መጋቢ ዘመንህ ይባረክ።
ጌታ ዬባርከህ በውነት በጣም ነው የምናፍቀው ሰለጌታ ምጣት መሰማት የማልጠግበው ትምርት ነው ውነት ነው የሰአቱ እንዳለቀ አስባለሁ አሜን ጌታ ሆዬ ቶሉ ና ማራናታ ጌታ ሆዬ ለምፃትከ አብቃኞ
አሜን ጌታ ሆይ ቶሎ ና
Amen amen amen amen amen 😭🤲😭🤲😭🤲😭🤲😭marannata jesus my father lord love you coming back thank you 💕🙏
አሜን ማራ ናታ ጌታ ኢየሱስ ቶሎ ና !!
Ammmen Ameeeen Harfazo menxeq hallelujah Thank u God bless you Pastery🙌🙌🙌🙌🙌🙌💞💞💞💞💖💖
Ameeeen maranata Eyesus hoyi tolo Na🙋🙋🙏🙏
አሜን ለዚያ ቀን ያብቃን
Amen 🙏 geta
yimatal simata indayatan intsaly hulachn geta yibarikot !
አሜን ሀሌሉያ የተባረከው ተስፋችን እየሱስ ክርስቶስ ለዘላለም የተባረከ ይሁን ሀሌሉያ ማራናታ ጌታ ሆይ ቶሎ ና
Blessed 🙌 Pastor Asfaw
hule bisemaw mayiselechign 🙌
አሜን ማራናታ ጌታ ኢየሱስ ሆይ ቶሎ ና
ጌታ እንደተስፋ ቃሉ በእውነት አይዘገይም ይመጣል ተባረኩ
የተባረከው ተስፋችን ኢየሱስ ክርስቶስ በቅርብ ይመጣል። በጣም በቅርቡ እንነጠቃለን!! God bless you Pastor ❤
ተባረክ
አሜን አሜን አሜን አሜን
Jesus is coming soon. God may bless you pastor
Amen God bless you
Maranata Amen Geta IYESUS hoyi Tolo Naa Amen Hallelujah Glory to Lord JESUS
Amen
አሜንንንንን❤🙌
በመገረም በመደነቅ ነዉ ይህን መልክት የምሰማዉ ይህ ታላቅ መገለጥ ነዉ ተባረክ pastor🙏✝️
አሜን ጌታ ኢየሱስ ሆይ ቶሎ ና🙏🙏🙏
አሜን ኢየሱስ ሆይ ና!
Amen Amen amen maranata 🙏🙏🙏🙏🙏🙌🙌🙌🙌💖💖💖💖
Amen 🙏 🙏
🎉❤ጌታ ሆይ እባክህን እርዳን
ጌታ ይባርካችሁ አብዝቶ ይባርካችሁ የምፃቱ መልኸተኞች ሰላደረጋችሁ መንፈስ ቅዱስ ይግልጥላችሁ ተባረኩ በጌታ ኢየሱስ ክርስቶስ ይባርካችሁ
Thanks God for this 🙏 message 🙏 🙌 ❤
እግ/ር ይባርክህ በእዉነት ኢየሱስ ይመጣል:
አሜን ማራናታ ጌታ እየሱስ ቶሎ ና ና ና
amen amen aleluya
አሜን ማራናታ 🙏🙏🙏
አሜን የተባረከው ተስፋችንን ኢየሱስን አየዋለሁ ማራናታ ጌታ ኢየሱስ ቶሎ ና
Amen Amen Amen ✅ 🙌 👏🏻 Geta Eyese Hoye Ba Magesete Asebileni Amen Amen Amen ❤❤❤🎉🎉🎉
Paster yetenetekut afte yikemsalu
Paster afer nehina wede afer timelesake yilal kalu silezi yeteneteku afer yikemsalu
''አትሳሳት " ቃሉ ህያውና እውነት ነው። እንዲህ ይላል
በ 1ኛ ተሰሎንቄ 4:13-18
13: ነገር ግን፥ ወንድሞች ሆይ፥ ተስፋ እንደሌላቸው እንደ ሌሎች ደግሞ እንዳታዝኑ፥ አንቀላፍተው ስላሉቱ ታውቁ ዘንድ እንወዳለን።
14: ኢየሱስ እንደ ሞተና እንደ ተነሣ ካመንን፥ እንዲሁም በኢየሱስ ያንቀላፉቱን እግዚአብሔር ከእርሱ ጋር ያመጣቸዋልና።
15: በጌታ ቃል የምንላችሁ ይህ ነውና፤ እኛ ሕያዋን ሆነን ጌታ እስኪመጣ ድረስ የምንቀር ያንቀላፉቱን አንቀድምም፤
16: ጌታ ራሱ በትእዛዝ በመላእክትም አለቃ ድምፅ በእግዚአብሔርም መለከት ከሰማይ ይወርዳልና፥ በክርስቶስም የሞቱ አስቀድመው ይነሣሉ፤
17: ከዚያም በኋላ እኛ ሕያዋን ሆነን የምንቀረው፥ ጌታን በአየር ለመቀበል ከእነርሱ ጋር በደመና እንነጠቃለን፤ እንዲሁም ሁልጊዜ ከጌታ ጋር እንሆናለን።
18: ስለዚህ እርስ በርሳችሁ በዚህ ቃል ተጽናኑ።
ይላልና ሳይመሽ በጊዜ ንስሃ ገብተህ ኢየሱስን እንደ ግል አዳኝህ አምነህና ተቀብለህ ተቀብለህ በመዳን ከሚመጣው ታላቅ ጥፋት በመዳን የዘላለምን ሕይወት እንድትወርስ ምክራችን ነው።
አሜን
አሜን ! ማ ራ ና ታ ............ ጌታ ኢየሱስ ሆይ ቶሎ ና !!!!!
Ameeeeeeeeeeeeeeeeeeeeen hallelujaha wuyiiii Ameeeeeeen uffffee
Amen. Amen. Amen🙌🙌🙌👑👑👑❤️❤️❤️🌹🌹🌹🐑😭😭
Amen amen!!!
Amen, Amen
ኢየሱስ ሲመጣ ማን ችሎ ፊቱን ያያል ኦ አምላኬ ፈጣሪዬ አንተን እንድናይህ ታስችለናለህ
Pastor asfish you are blessed❤😍
ጌታ እየሱስ አብዝቶ ይባርክህ ታባራክ መገብ ጻጋ ይብዛላችሁ ቆንጆ ትምህርት ነው እየሱስ በክብር ይማጣል ማራናታ 🙏🙌
Amen Amen Amen ……….
AMEN!!
ጌታ ይባርክህ ተምራለው
God Bless You Pastor & your family !!!!
God Bless You
Hallelujah glory to mighty God, definitely I will meet my master, my king of Kings Jesus Christ and my mom too in heaven 🙏 sure, we have a beautiful house in heaven Jhon 14 verse 1-2 my favourite bible verse
God bless you all
Tebarke beta zemneh yebarke
Amen amen maranta
ተባረኽ
አሜን አሜን ጌታ ሆይ ተባረክ!
Amennnnnn Amennnnnn Amennnnnn
ኦ ሀሌሉያ ጌታ እየሱስ በክብር ይመጠል በአይኔ አያሌ ማረናታ አሜን ጌታ እየሱስ ቶሎ ና😍
Let god bless you more, it is a miracle lesson for me I didn't know you in person Pester but in Christ we are in the same family, happy to hear and learn more. Thank you so much . I love you word it is not goodbye for ever but it is see you later. Yes we will see and meet them in Gods time.
Amen Amen babatachene bate menorya alene
ማራናታ ጌታ እየሱስ ሆይ ቶሎና
Tebark abate
Geta jebarkehi Pastor
Amennn halleluja
እሰይ ማራናታ አባቴ ናናናና
Ok
ኢየሱስ ይመጣል
ማራናታ ❤❤❤❤❤❤❤
🥰🥰🤲🤲🙇♂️🙇♂️🙏🙏
❤❤❤❤❤❤
🤲🤲🤲🤲🙏🙏🙏🙏♥️♥️♥️♥️
ስለሰማዩ መንግስት የሚያወሩ ይብዙልን የሚበልጥና የተረጋገጠ ስለሆነ
ማራናታ
እኔም ባረኩህ መጋቢ
Eyesus yadnal
ፓስትርየ አገግሎትህ በጣም ጥሩ ነው።አንድ ጥያቄ ግን አለኝ ለምን አንድ ቀን ስለድነት ቮድዮ አትለቅም? አንድ ሰው በኢየሱስ ክርስቶስ አምኖ ከዳነ ቦሀላ ድነቱን ልያጣ ይችላል? በቤተክርስቲያን ውስጥ ብዙ ምያወዛግቡ ነገሮች ስላሉ ነው።
sadkan midrin yiwersalu hatiyategnoch gin kesua yintekalu
0
TERAROCH ENKUAN WEDEBAHIR LIB BIGEBU ANFERAM MEZMUR 46 BEMULU ANBIBU YEMYASFERA EGZABHER BICHA NEW! GETA BEKIBIR ENDEMIMETALET SEW MEMELALES NEW!!
ፓስተር ለማያምኑ ነው እንዴ እያስተማርክ ያለከው ፡ እንዴት ነው የማትነጠቁ እንዳትሆኑ ተጠንቀቁ የምትለው?
በሚዲያ የሚለቀቅ ሁሉ ለአማኞች ብቻ አይደለም .... የማይነጠቁ በየስፍራው አሉ... በቤተክርስቲያንም ያልዳኑ ተመላላሽ እንዳሉም ማስተዋል ያስፈልገናል
Amen
amen,mn
❤❤❤