#አቋቋም

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 30 ก.ย. 2024
  • #አቋቋም ዘጽጌ ማሕሌት፡ #ይህ በየ ፯ ዓመቱ መስከረም 26 እሑድ ቀን ሲውል የሚባል #ሙሉ የማሕሌት ቃለ እግዚአብሔር ነው፡፡

ความคิดเห็น • 26

  • @AsefaBelay-tt5le
    @AsefaBelay-tt5le วันที่ผ่านมา +11

    የኔታ በጣም ስናፍቅወት ነው የመጡልኝ በዕርስወ ብዙ ዕውቀት በመቅሰም ከሊቃውንት ጋር በመቀላቀል በደስታ ቤተ ክርስቲያኔን እያገለገልሁ እገኛለሁ ጤናና እድሜ ይስጥልን ቀጣዮችንም እንደሚለቁልን በትሕትና እንጠብቅወታለን አባታችን መልካም ወርሐ ጽጌ ይሁንልወት።

  • @habtegebreab4531
    @habtegebreab4531 วันที่ผ่านมา +2

    ሁልጊዜ እንድናውቅ ስለሚያደርጉን አምላከ ቅዱሳን በእውነት ክብረትን ይሰጥን !!

  • @seman2123
    @seman2123 วันที่ผ่านมา +2

    እንዲያው ምን ልበል ? የሊቃውንት አምላክ ረጅም እድሜ እንዲሰጥዎት እመኛለሁ

  • @eliaseemamis1940
    @eliaseemamis1940 วันที่ผ่านมา +1

    አቤቱ አምላኬ ሆይ የተጠማች ነፍስን በቅዱስ ቃልህ የምታረካ ምስጋና ይግባህ መምህር ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን የአገልግሎት ዘመኖትን ያርዝምልን በእድሜ በጤና ይጠብቅልን

  • @ሁለገብሚዲያ-ዐ3ጀ
    @ሁለገብሚዲያ-ዐ3ጀ 33 วินาทีที่ผ่านมา

    በእውነቱ በጣም ነው የምናመሰግነው ;አፋችን ገጥመን ከመቆም አድነውናል የኔታ;በዚሁ ይቀጥሉ

  • @NigusuTakele-o5g
    @NigusuTakele-o5g วันที่ผ่านมา +1

    የላይ ቤቱን ለውጥ ቢጨምሩት የኔታ ከተቻለ

  • @TemesgenAlemayehu-r3t
    @TemesgenAlemayehu-r3t วันที่ผ่านมา

    እድሜ ከጤና ጋር እግዚአብሔር ይስጦት የኔታ የርሶን በደንብ በማጥናት ቤተክርስቲያኔን አገለግላለሁ ።እርሶ የሚለቁልንን በተስፋ እንጠብቃለንና የኔታ በርቱልን!

  • @merahikefyalew6776
    @merahikefyalew6776 วันที่ผ่านมา

    የኔታ። ሰላም አሉልኝ። እንደበፊቱ ነጠላ ዜማው ቢጨመር በጣም ይረዳን ነበር። በተረፈ ለጤናዎት እንዴት አሉ።

  • @amangebrigzabiher8159
    @amangebrigzabiher8159 15 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    ሙሉውን ማኅሌት በአንድ ቪድዮ ከነቀለሙ እና ምልክቱ ስለ ጫኑልን ,ፈጣሪ እድሜውን ፀጋውን ጥበቡን ይጫኖት.

  • @esubalewkehaly7398
    @esubalewkehaly7398 วันที่ผ่านมา

    የሊቃውንት አምላ ከዓመት ዓመት በሰላም ያድርስዎት። በርቱ ለኔ በጣም ጠቅሞኛል መምሕር❤❤❤❤❤❤

  • @Orthodoxhasanswers
    @Orthodoxhasanswers 21 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    መምህራችን በጣም እናመሰግናለን ። የፅጌ አቋቋሙ በተከታታይ ቢለቁልን በጣም እየተጠቀምን ነው ።❤

  • @NatuTeweldemedhin
    @NatuTeweldemedhin วันที่ผ่านมา +3

    የነታ ኦንላይን ጀምርሉልና

    • @Meki-wy1jp
      @Meki-wy1jp วันที่ผ่านมา +1

      ደስ የለን ነበር

  • @abushyemane7788
    @abushyemane7788 วันที่ผ่านมา

    ቃለ ሕይወት ያሰማልን የኔታ ኣየጠብቅን ነበር ወንበር ካለም፡መመዝገብ ፈልጌ ነበር

  • @thomaswoldegebreal5130
    @thomaswoldegebreal5130 วันที่ผ่านมา

    እግዚአብሔር ይጠብቅልኝ! መምህር ቃለ ሕይዎትን ያሰማልኝ!!

  • @getahunhaile3577
    @getahunhaile3577 8 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    በዚሁ ይቀጥልልን ጣዕመ ዝማሬ ያሰማልን መዝሙሩም ቢጨመር መልካም ነው

  • @Thesky2114
    @Thesky2114 วันที่ผ่านมา +1

    Kale hiwot yasemaln

  • @NigusuTakele-o5g
    @NigusuTakele-o5g วันที่ผ่านมา +1

    ቃለ ሕይወትን ያሰማልን

  • @Aloneloniless-12
    @Aloneloniless-12 วันที่ผ่านมา

    Bzu gize sibal semalew gn leyunetachewun mawek efelegalew ,meregd,angergari,ziq,meltan ena lelochenum betenegrun

  • @HighMente
    @HighMente วันที่ผ่านมา

    ቃለ ሕይወት ያሰማልን መምህራችን በጣም እንወድዎታለን

  • @MegabeMisitir
    @MegabeMisitir วันที่ผ่านมา +1

    ወረቡን የኔታ

  • @FebenZerihun
    @FebenZerihun วันที่ผ่านมา +1

    አሜን

  • @esubalewkehaly7398
    @esubalewkehaly7398 วันที่ผ่านมา

    ጉባኤ መሳተፍ እፈልግሀለሁ

  • @samueldemtse601
    @samueldemtse601 วันที่ผ่านมา

    መፅሐፋን የት እናገኛለን

  • @Bekie1990
    @Bekie1990 13 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    ❤❤❤❤❤

  • @SemereBerhe-sl1ip
    @SemereBerhe-sl1ip วันที่ผ่านมา

    ❤❤❤🎉🎉🎉