ሜሎስ ፉከራውን ጀመረ የኤፍርኤም ባለጊዜ ቅሌት | ሐዋርያዊ መልሶች, ጋዲሳ, ኢዮብ ዘ-ሚካኤል, Apostolic Answers

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 18 พ.ย. 2024

ความคิดเห็น • 27

  • @sdgs6877
    @sdgs6877 หลายเดือนก่อน

    አኔ ደሰ ትህለልችሁ የተዋዴ ጀግኖች ተባረክ ተሰቀለችሁ

  • @fikirtetakele3350
    @fikirtetakele3350 หลายเดือนก่อน +4

    አኬ በውነት የሚገርም ትምህርት ነው ያስተላለፍከው ። በተለይ አገልጋዮች ከሚስጢር መካፈል እና ተግተው መጸለይ አንዳለባቸው የተናገርከው ወሳኝ ነው። ብዙ አገልጋዮች አራሳቸውን በዚህ መልኩ አያገለገሉም ስለዚህ ብዙ ፍሬያማም አይሆኑም ጠላት ሰይጣን ብዙ የጠቃቸዋልም።

  • @tewodroswalelgn
    @tewodroswalelgn หลายเดือนก่อน +2

    ገጣሚው ወንድሜ ተባረክ

  • @sdgs6877
    @sdgs6877 หลายเดือนก่อน +1

    አቤቱ ገልፅነት አኬ💪💪💪💪💪💪🙏

  • @endriasaade
    @endriasaade หลายเดือนก่อน

    Thank u Akee

  • @elenibegashaw3376
    @elenibegashaw3376 หลายเดือนก่อน

    ፀጋውን ያብዛላቹ 🙏🙏🙏

  • @menaze4203
    @menaze4203 หลายเดือนก่อน

    እግዚአብሔር ይባርካችሁ ኑሩልን

  • @muluberhanhailu6057
    @muluberhanhailu6057 หลายเดือนก่อน

    Wademoche tabaraku salmachu yebeza

  • @YikeberTilaye-r5n
    @YikeberTilaye-r5n หลายเดือนก่อน

    ሰላም የእግዚአብሔር ቤተሰቦች እንዴት ናችሁ ለማንኛውም የኛ ማረጋገጫ የሚሆነው ቤተክርስቲያን ነት እንጂ ትራንፕ አይደለም ማንኛው ታዋቂ ሰው አላለ ማስረጃችን ክርስቶስ ቤተክርስትያን ነች

  • @MeseretBest
    @MeseretBest หลายเดือนก่อน

    💞💞💞💞💞💞

  • @befekadumekonnen
    @befekadumekonnen หลายเดือนก่อน +6

    ወንድሞቼ ተባረኩልን መናፍቃን እርስ በእርስ እንኳ በመሰረተ እምነታቸው የተለያዩ መሆናቸውን በውይይቶች አይተናል ይህን ባቢሎን ይዘው ሲፎክሩ ይገርመኛል የጌታን ግልፅ ትምህርት ክደው ሰውን ወዴት ይሆን የሚጠሩት?😂😂😂😂

  • @hanatilahun2769
    @hanatilahun2769 หลายเดือนก่อน +1

    lol, በነገራችን ላይ ኤፍሬም ባለጊዜ(ሃሌ ሉያ) በአኬ impressed የሆነ ሰው ነው:: ግን ግን አኬን መሆን አይችልማ!🫡🤗 he so badly funny 😅

    • @yenantw21
      @yenantw21 หลายเดือนก่อน

      😂😂

  • @getukassaye9103
    @getukassaye9103 หลายเดือนก่อน +1

    ጴንጤ የደርቢይ አካሄድ ነው የተያያዘው ኦርቶዶክስን መቃረን ብቻ።

  • @tsionshibiru1463
    @tsionshibiru1463 หลายเดือนก่อน

    Memeher Samuel Zerihun yetnew

  • @assefataye2004
    @assefataye2004 หลายเดือนก่อน +2

    እኔ አንድ ጥያቄ አለኝ !
    ለመሆኑ ጥያቄያችንን በዚህ የኮሜንት መስጫ ላይ የሚፃፉ አስተያየቶችን ማየት አለማየታችሁን ማንበብ አለማንበባችሁን በምን እናውቃለን ? በምንድን ነው የምትጠቁሙን ስለ አስተያየት ምንም የምትሉት አንዳች ነገር አልሰማምና !!!!

    • @dafna4027
      @dafna4027 หลายเดือนก่อน

      አንድ አንደ ያያሉ ሁሉን ላያዩ ይችላሉ ግን በቴሌግራም በትክታክ ብሆን የተሻለ ነው አስተያየት ከሆነ።

  • @kebedetilahun1549
    @kebedetilahun1549 หลายเดือนก่อน

    AKen Yastemarkut ene negn Yalew emigermew Astemiro esu alememaru new

  • @Dawit-g1r
    @Dawit-g1r หลายเดือนก่อน

    አውነት አይሻልም

  • @solomonwolde1330
    @solomonwolde1330 หลายเดือนก่อน

    አይ አኬ ከቃሌ ጋር በተወያየህበት ወቅት እኮ ሁለተኛ ከጴንጤዎች/ ከህጻናት ; ከልጆች / ጋር ውይይት አላደርግም ብለህ የቃሌንም " ስለ ሜሮን" የነበረውን ውይይት እንዳታደርግ ብለህ ውይይቱን እኮ ያስቋረጥከው እኮ አንተ ነበርክ : ረሳኸው?

  • @Emanu1532
    @Emanu1532 หลายเดือนก่อน

    ጠቅላላ የኦርቶዶክስ የ
    መማማር ክርክር እርስ ስትፅፉ ሁሌ አዋረድን፣አሳፈርን ስድብ በስድብ አታድርጉት በመፅሀፉ ቅዱስ ተማማሩ አረ ከላይ ያለውንም እንፉራ ጭብጨባ እኮ አለማዊ ናት ቲፎዞ አለን ሳትሉ እውነትን ተከራከሩ

  • @thomaslaloto
    @thomaslaloto หลายเดือนก่อน

    Klamh yhte gdleh gabh
    😂😂😂😂😂

  • @solomonwolde1330
    @solomonwolde1330 หลายเดือนก่อน

    አንተ በ81ዱ ለምን አትወያይም? እንደ ሚያሳፍርህ ስላወክ ነው አኬ ተው

  • @amazingworld8175
    @amazingworld8175 หลายเดือนก่อน

    እኔ አንድ ጥያቄ አለኝ በተለይ ለ ፕሮቴስታንት ወንድም እህቶች
    መፅሀፍ ቅዱስን ታምናላቹሁ አዎ እናውቃለን አለም ላይ ከ 2000 በላይ እምነቶች አሉ የራሳቸው መፅሀፍ ሆነ እምነት አለ በቃ ልክ እናንተ እንደምታምኑት ሁሉም የራሱን ያምናል በግድ የኔ ነው ትክክል የኔ ነው አውነት ያንተ ውሸት ነው ተረት ነው የምትሉት ድርቅና አለ እንዴ መፅሀፍ ቅዱሱስ እውነት መሆኑን በምን አረጋገጣቹሁ?? መልሳቹሁ በምንም ነው በእምነት ታድያ ሌላውም በ እምነት መፅሀፋን ያምናል ለምን የናንተ ሲሆን ትክክል የሌላው ሲሆን ውሸት የምትሉት የሰውን እምነት አክብሩ

  • @FirehiwotHeiyis
    @FirehiwotHeiyis หลายเดือนก่อน

    ጉራ ብቻ ኤፍሬም