መብረቅ፣ ጀርመንና የቫር ውዝግብ | Bisrat Sport | ብስራት ስፖርት

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 29 ก.ย. 2024
  • #MensurAbdulkeni #መንሱር_አብዱልቀኒ #ብስራት_ስፖርት

ความคิดเห็น • 16

  • @sebleabebe1795
    @sebleabebe1795 3 หลายเดือนก่อน +10

    የዣካ በአርሰናል መሸጥ በያሁት ቁጥር ያናድደኛል ግን ደግሞ ስኬቱን እያዩ ቅጥል እንደሚሉ ሳስብ ደስ ይለኛል የሱ አመት ነዉ ዘንድሮ😁

    • @mikiyaskassa2894
      @mikiyaskassa2894 3 หลายเดือนก่อน +2

      አንተው እዛው እርር ድብን በል እንጂ ደስ ብሎና ከዛ ፀረ ዋንጫ ፈርሰናል ትንሽ የለንደን ውሻ ክለብ ወቶ ዋንጫ በማግኘቱ xhaka❤❤❤😂😂

  • @Merejanetwork
    @Merejanetwork 3 หลายเดือนก่อน +1

    ስፔን ከ ኦስትሪያ ለዋንጫ ይፋለማሉ ውጤቱም ስፔን አሸንፋ ሻምፒዮን ትሆናለች አራት ነጥብ

    • @mimitubetube1262
      @mimitubetube1262 3 หลายเดือนก่อน

      ጀርመን ወይም ስፔን ሻንፒዮን ይሆናሉ

  • @AminuSani-z9p
    @AminuSani-z9p 3 หลายเดือนก่อน +3

    መንሱር አሪፍ ነው እየተከታተልንህ ነው

  • @yonaseshetu115
    @yonaseshetu115 3 หลายเดือนก่อน

    ፍቅር በዳኝነጽ በኩል በተለይ በእንግሊዝ ዳኞች ላይ ቀጥተኛ የሰላ ትችት አትሰነዝርም ትኩረትህ ወይም ማሳበቢያህ 3ነጥብ ያጣው ቡድንላይ ነው በሽንፈቱ ሸፋፍነህ ዳኝነቱን አለባብሰህ ታልፋለህ ለምን ? ለምን በተለይ የእንግሊዝ ዳኞችን ብቻ ?

  • @mafi635
    @mafi635 3 หลายเดือนก่อน

    I’m here to lesson your analysis… not comment I don’t know why you read the comment due to that the first section looks boring…….በዚህ በተጣበበ ዘመን ይሄን ሁሉ ኮመንት መሰማት ትንሽ ያሰለቻል። እሚፈልግ እዚያው ያንብብ። የኔ ሃሳብ ነው።

  • @YidnekNegatu
    @YidnekNegatu 3 หลายเดือนก่อน +1

    ስፓሌቲ አለመጠነም ቡድኑን አሳፋሪ ብዱን... እሺ ማንን ለደግፍ አሰልቺ 16 ቀንን ላሳልፍ ተገደድኩ መንሱሬ

  • @YegremGirema
    @YegremGirema 3 หลายเดือนก่อน +1

    be video bihon arif neber sewume lemeredat arif yehonenetale

  • @FeyessaGadissa-cw2ib
    @FeyessaGadissa-cw2ib 3 หลายเดือนก่อน

    Meanie genbot aydelem send new

  • @adamtadesse1372
    @adamtadesse1372 3 หลายเดือนก่อน +1

    መንሱሬ ትንታኔህን እከታተላለው ጥሩ ነው

  • @Bininaldoatunited
    @Bininaldoatunited 3 หลายเดือนก่อน

    England kezare behuala migerm akuam yezo mimeta ena finalist mihon yemeslegnal

  • @alemayehutache1711
    @alemayehutache1711 3 หลายเดือนก่อน

    YEZNDRO TALYAN EJG BEDEKAMA HUNATA JEMRO 2GNA ZUR SIWEDQ ENDE AUSTRIYA AINETUM ENDEMEJEMERIYA GBTEW YEMEJEMERIYAWN BETRU CHEWTA YALEFM YETAYEBETNA LALOCHM TNGRTOCH YETAYEBET CHEWATA NEAW!!!!

  • @KumaFeyeraHika
    @KumaFeyeraHika 3 หลายเดือนก่อน

    Mensure England vs France final keza France wancha mibela yimeslegnal, please gen yanten gemet hulum mesmat yifelgal, melkam ken yihunlachehu

  • @AbenetShambel
    @AbenetShambel 3 หลายเดือนก่อน

    Gorgino alemegbatu mehalu bado endihon argotal

  • @minyilalmesele6261
    @minyilalmesele6261 3 หลายเดือนก่อน

    ሰኔ 23 ነው እኮ መንሱር