Pls mensure tinishem bitihone sile football bileh lelochunem team ende befitu tactical yehonewen tinitanehen yizeh temeleselen weyem demo lela youtube azegajelenena just other opinionochun bitakerbachew...programochih lay detail analysis eyekenesu metewal......tnx betam bertalen mensure still i miss ur best detail analysis...and discussion ....
Ine mlaw gn programu sla chelsea nw gn sla Chelsea 11gna daqiqa lay nw mawrat yajamarkaw Unsubscribe adarakuh xalahu mansur Anta la view nw chinqatih Alazar mirxu journalist ♥️♥️♥️
Yechelsea degafi negn gn mensurn mewkes alfelgim mkniatum chelsea siashenf betam yamogsenina ketay sishenef andebet yatal alferdbetm ahun gn chelsea wede tru form eyemeta slehone mezegeb ynorbetal
Mensur, do you just copy and paste what the english media says? It’s been a while since you talked about chelsea. Sounds like you were forced to talk positively about chelsea just like the english media was. Please be better, be yourself don’t follow what they say.
እንካን ወደ ቸልሲ ትንተና ተመለስክ 💙💙💙አሁንም የቸልሲ ትንተና አይመስልም
Journalism'ን ከአላዛር አስገዶም ሂድና ቁጭ ብለህ ተማር እንደ youtuber ለቪው አትሩጥ ጆርናሊዝም ከ ዩቱበርነት በላይ ነው Respect alexo real football journalist🙏🙏🙏
መንሱሬ በጣም አዳማጭህ ነኘ ግን ስለኔው ቼልሲ ሰሞኑን ትንተናህ ናፍቆኝ ነበር አሁንም በቂ አይደለም ድል ለለንደኑ ኩራት ቼልሲ💙💙💙
በጣም ታሳዝናለህ ስለ ቸልሲ ስታወራ ደስ አይልህም እድሜ ለአላዛር
ስለ ቸልሲ በግድ እንድትተነትን ያደረገህ ኮል ፓልመር ክብር ይገበዋል ኣንተ ጭምር ነው ያሸንፍነው
Aw wendme😔
እውነትም 😂😂
አለማፈሪ ወላሂ በጣሞ ነዉ ያሰጠላኚ😢
Fact 😂
ገና አይኑ እያየ ሚወደው አርሰናል ሲጏጏለት የነበረውን ዋንጫ ቼላ ቀድሞ ያነሳል😂
ስለ ቼልሲ ነው ፕሮግራሙ ግን ስለ ቼልሲ ያወራሀው 10 ደቂቃ አይሞላም
መንሱሬ ስለ Chelsea ጥሩ ነገር ማውራ ይመችሃል እንዴ😅😅
ቼልሲ አስፈሪ እየሆነ ነው!
የምስራቅ አፍሪካ ምርጡ ጋዜጠኛ የማያዳላው ሁሉንም ክለቦች በእኩል አይን የሚያየው በሁሉም ክለቦች የሚወደደው አሌክሶ አለን መንሱር አትልፋ
Mensur sla Chelsea kazih buhala indaysara 💪🏼
Alazar alalin❤
Alexo baynor min yiwixen nbr kibir le Alexo
እና ምን ትሰራላቹ እዚህ😂😂😂😂
መንሱሬ እየመረረህ ቢሆን ስለቼልሲ ዘገብክ እድሜ ለኮል ፖልመር
ለንደን is blue
Mensura is ethiopia best journalist
Mensur =Business man👎
Alazar = Real Football Journalist ✅
Respect for Alazar 🙌
Thank you Mensure.You are rational
አረ በፈጣሪ እሄ ልጅ ሰውነው ወይስ አስማት ነው👏👏
Wow ኮል ምንም ማለት ይቻላል. ነገር ግን 10 ቁጥር ቦታው ቡዙም የተመቸው አይመአለኝም በጣም ያሳስበኛል
ኣሁንም በቼልሲ ትንተና ላይ ያለህ እጥረት እንድትጨምር እንፈልጋለን! ከቼልሲ ደጋፊዎች💙💙
Blue is the color ! Come on Chelsea!🎉🎉🎉
ስለቼልሲ እንድታወራ አንፈልግም ። አላዛር በቂያችን ነው
ማንንም አንሰማም በዚህ አመት የኛ ነው ዋንጫው
Blue is the colur ከአሁን ቡሀላ ከሳምንት ሳምንት ስለ ቼልሲ አስፈሪነት ሁሉም ሊያወራ ይችላል ግን ቸልሲን ለtop 4እንኳ የገመተው አልነበረም
እንደ መንሱር ግን Chelsea የሚጠላ ሰው የለም ምን አይነት ሰው ነው
ለኮል ፓልመር የትናንቱ ብቃት 2ሰዓት ብታወራ እንኳን ሰዓቱ አይበቃም አንተ ግን 10ደቂቃ ራሱ በቅጡ አታወራም i am sorry shame on you!
Pls mensure tinishem bitihone sile football bileh lelochunem team ende befitu tactical yehonewen tinitanehen yizeh temeleselen weyem demo lela youtube azegajelenena just other opinionochun bitakerbachew...programochih lay detail analysis eyekenesu metewal......tnx betam bertalen mensure still i miss ur best detail analysis...and discussion ....
Chelsea beat 5-0 Barrow you didn't even mention on your program
Arsenal beat Bolton 5-1 Comfortable win😂😂😂😂
Ahun sil chelsea Hulum yawara. London is blue
ሻሼውውውውው እንኳን ደሥ አለህ ተሸ
Come on chelsea ❤❤❤❤❤
መንሱሬ እኛ የቼልስ ደጋፍዎች ብዙ መሬጃ ከለሎች ጋዘጠኞች እንሴማለን ካንቴ አንፈልግም እና ሰለ ቼልስ ስም አንቴ ስትጠራ እኔን ያመኛል እስክ ስለ ፈርሴናል ትቀደዳለ አስባል ቼልስ ወስትሃም ላይ 3 ባሮዉ ላይ 5 ትላንት ደግሞ ብራይተን ላይ 4 አግብተናል እሽ ፋልመር ሃትርክ ባይሰራ ኑሮ አታወራም ማለት ኔዉ ስለ ቼልስ መጥፎ ዘና ብሆን ከሁሉም አስቀድመ ርሴ ዘና አድርጌ ታወራሌ በቃ እኛን አታናድድ ወይስ አንቴን እንለምን?
እድሜ ለአላዛር እንዳንተ ቢሆንማ ህዝቡ ደድ ቦ ይቀር ነበር መሀይም journalist
እድሜ ለ አላዛር አስገዶም በደንብ ስለቼልሲ አውርቶልናል እንዲህ አይነቱን ድል ለማሳነስ ስለፈለክ ነው እውነት ለመናገር ኢሄ ድል የሊቨርፑል አልያም የሲቲ ቢሆን ኖሮ ሙሉ ፕሮግራም ትሰራ ነበር ግን 10 ደቂቃ እንኳን በቅጡ አላወራሀም
ከቸልሲ ጥላቻ እየተላቀቃቹ ነው ማለት ነው
Saka 4 goal biyageba 24 seat tawera neber
london is blue
Yup yup Chelsea is back , still mensur he is not interested talk about Chelsea lol i still love mensur ✌️
Betam yeworede astesaseb yaleh gazetegna neh beka sle Chelsea atzegb atawora keshm
እኛ የቼልስ ደጋፍዎች አንቴን Subisciribe አናደርግም የጉቦ ሰዉ!
ፕሮግራሙ ስለ ቼልሲ አይደል ምንድነው ችግርህ እከካም
Ara atisadab alamayet mabithi naw
@@yonathan2895 🤫 አፍህን ዝጋ
FOUR STAR PALMAER
Yes it's right 💙🥹
😂😂😂
ስለቼልሲ፡ባትዘግብ፡ጥሩ፡ነው፡አሰልጣኙን፡ለማመስገን፡ይተናነቅሀል፡ለምን፡ከሲቲ፡ሥለለቀቀ።የጋርዲዮላ፡አምላኪ፡ስለሆንክ።ብራቮ፡ኢንዞዞዞ።
yaselam cole yaselam chelsea des blonal
የተኛው ጋይት እያለ ስለ ቸልሲ በርካታ ትቢት የሚመስል ትንታኔ የሰጠ ድንቅ ትንታኔ በርከት ላሉት ጊዛት አሰምቶናል የቸልሴ ደጋፊዎች ተስፋ በቆረጥንበት መንሱሬ የተኛው ጋይንት እያለ በጣፋጭ ትንታኔው አንቅቶናል የትንታኔ ጠበብት መንሱሬ ኑርልን
Sela Chelsea endatewar .... always blue's Chelsea 💙💙💙
Ice Cold Cole Palmer 🥶
He is goal palmer
Cold is blue 💙
Wowww amazing game!!! Palmar always cold!!!!
Mensura lemendnew sele chelsea atzegbem
Ine mlaw gn programu sla chelsea nw gn sla Chelsea 11gna daqiqa lay nw mawrat yajamarkaw
Unsubscribe adarakuh xalahu mansur
Anta la view nw chinqatih
Alazar mirxu journalist ♥️♥️♥️
መሱር መርዉ ሊቬ ሆኖ አተ ዛሬም ምታወራዉ የሆድ አደሮች ሚመስ ትተና ነዉ ምትሰራዉ ኦ ሊቬ ይለያል።
Cole gold
ተብኔሉን ቼልሲ ብለክ ጀምረህ ስለሌላ ወሬ ማውራት ምን ይሉታል
ሁሌም ስለቼልሲ ድክመት ማውራት አይሰለችህም ብያሸንም ተሸነፈም ጠሩ ጎኑን አታወራም
SLE CHELSEA
ENDET AWERAH YIGERMAL
Palmer is special we will see more
አይ ትዝብት ነው ትርፍ
Sadly, Mensurie didn't know that LONDON IS BLUE.🤧
Lenden blu new
መቼስ ለዚህ ቀን መምጣት ፓልመርን ማመስገን አለብን።
ሰውየው ወይ ርዕሱን ቀይረው ምንድነው ምትቀባጥረው
Alazar asgedom studio saygeba tegnto ybelthal betam keshm gazetegna neh antem blo ye kuas tentagn😅😢
Mensure sele chelseam seralen badnb le manchester becha atadala
ይሄ ሰዉየ ከቼልሲ ጋር ያለው ነገር ምንደነው ምን ሁኖ ነው በድንብ የማይተነትነዉ ። አሁን እራሱ አቃሉ ነው የተነተነው ።
ቸልሲ ላይ ግዲ የለህም ኣንተ ሊጅ ዛሬ ግን ምን ኣስበህ ነው
Yechelsea degafi negn gn mensurn mewkes alfelgim mkniatum chelsea siashenf betam yamogsenina ketay sishenef andebet yatal alferdbetm ahun gn chelsea wede tru form eyemeta slehone mezegeb ynorbetal
ጋርድዮላ ፓልመር መሸጡ ትልቅ ስተት ይመስላል
ሠላምመሱር እመነኝቸልሲለዋጫይፎካከራል ፓልመርግንይለያ
Subscriber ansu ye chalsea fan 😤😤😤
Cole goll
Cold palmer yileyal sanchos demo
alex
የልጁ comment
ፈፎቶ ለጥፈህ ግን ዝምበለህ መዘባረቅ አይከብድም
cool and cold አያቅም እንዲ🙄🙄
መንሱሬ እኖድህ አለን ሰለ ሊቬ አንድ በል
chelsea will come back
ሠላም መንሱር
20 dekika 4 goal bemil yestekakl
Machnew xabiya meqelaqel imitaqomew😂😂
Why u hate chelsea MEINSUR#
Be 21 second nw
አይ አተ ሰዉ አተፍርም
Mensur, do you just copy and paste what the english media says? It’s been a while since you talked about chelsea. Sounds like you were forced to talk positively about chelsea just like the english media was. Please be better, be yourself don’t follow what they say.
አይ መሱር አትድከሚ ያንቺ ትንተና አያስፈልገንም
ካገት በላይ ትተነቲኚያለሽዲ ገና እያለቀስክ ትተነተናታለህ ጉቧም🤓😋🤣
ዝምባም ነህ!
Ere dems 😂😂
@Gech-star
20 hours ago
ለኮል ፓልመር የትናንቱ ብቃት 2ሰዓት ብታወራ እንኳን ሰዓቱ አይበቃም አንተ ግን 10ደቂቃ ራሱ በቅጡ አታወራም i am sorry shame on yo
አይ ትዝብት ነው ትርፍ
alex