Arif lij nw ke ayin yawtaw....arsenal ahun team eyehone nw....ke acadami metekem kejemere yebelete arif team yihonal.....beteley yene sakan step eyeteketelu yemimetu tadagiwoch...be arteta eji lay yebelete endemigolebitu alteraterem........arsenal future is bright.... Jony ye liverpool fan....ke hawassa
መንሱሬ እይታህን በጣም ነው ማከብረው ዋኔሪ ኳስ እግሩ ላይ ምታምርለት እይታው እና ቴክኒካል ኳሊቲዉ ከ ኦዴጋርድ ጋር እጅግ በጣም ተመሳሳይ እና የሚያስገርም confidence ያለው ተጫዋች ነዉ
ጎበዝ
ኣዲስ ሳካ ሳይሆን ኣዲስ ኦዲጋርድ ነው ሚመስለው በጣም ድንቅ ልጅ ነው ብቻ ኣርቴታ ይጠቀምበት።
መንሱሬ በጣም ነው ደስ ያለኝ የወደፊቱን እግርኳስን የሚቆጣጠር ስላነሳህልኝ ። በአሁኑ ሰአት እንደሱ ቡድናችን ውስጥ ማየት የምፈልገው የለም ።አርቴታ በደንብ ካላሰለፈው በቀጣይ ያጣዋል እመነኝ አሰፍስፈው የሚመጡ ቡድኖች ይበዛሉ ።እፉ መንሱሬ
ኮፊደንሱ የመጫወት አቅሙ የፈጠራው በቃ ስለሱ ሁሌም አውራ እሱ ይገባዋል 1 1 1 1 1 1 1 ነው በቃ
መንሱሬ ስለ ኢታን ኒዋንዋሪን ህይዋት ታሪክ መቅራብ ለኛ ለአድማጮች በጣም ደስ ብሎናል እነማሳግነላን አንታን የምንከታተላው በምክንያት ነው በርታ ወንድሜ መንሱር ሁሌም ነው የመደምጥህ
መንሱሬ ዋዉዋዉ ድንቅ ትንታኔ በርተ ቀጥልበት
መንሱሬ በጣም እኮ ነው የምትለየው ethio sport ጋዜጣ ምስክር ነው አንተ የምታወራው ከእስፖርት በላይ ነው ❤❤ እንኳንም ከልጅነቴ ጀምሮ መረጥኩህ አንተን መምረጤ በብዙ ኢኮኖሚያዊ ፖለቲካዊ ማህበራዊ ኑሮ የተጠቀመ ሰው ካለ ኮሜንት ❤❤❤
መንሱሬ አለህ እድሜህን የአርዝምልን አንተ ነክ እግር ካስ እንድወድ የራከኝ የዞትር አድመጭህ ነኝ ፋጣራ ይጠብቅህ ወድሀለው
ኢቴን ኒዋኔሪ ከፍ ይላል አርቴታ ምርጥ አሰልጣኛችን እይታው ይገርማል ከሱ ብዙ እንጠብቃለን 👏👏🔴⚪🔴⚪🔴⚪🔴⚪🔴⚪
መንሱሬ ትለያለህ ስለመረጃህ እናመሰግናለን
ሰለም።መንሱሬ።አብዱ።እበለለዉ።ንዋኔሪ።በጣም።ድንቅ።ታጫዋች።ነዉ
ደቂቃዉ ግን ትንሽ ነበረ ብዙ ነገር እንመልከት ነበር በንዋኔሪ ድንቅ ልጅነዉ
አንተ ድንቅ ሰው በሬዲዮ ሰምቸህ አልጠግብም፤ ልዩ ነህ። ቲክ ቶክ አካውንት ሊንክ ካለ አስቀምጥልን🎉
ኮንፊደንሱ የሚገርም ነው። እንደ ESR ጉዳት ካላስቸገረው
Betam Arif sera eyeserah nw mensurachn ketlbet ❤
አያያዙ ምርጥ ነዉ
Next Odegaard😱
ድፍረቱ 100%💪😬
Ara mansure buzu endamitilan buzu entabikalan mansure nurilin❤❤
Mukeraw betam neber yasdesetejn Edmeina tena ystew. Kezih behala gin begimash seat megbat alebet 💪💪💪💪Gunners for ever
ethan nwaneri the new messi
Tew Messi lay mnamn aydersem Ronaldo edegena biwealed erasu
We Love you mansuri thank you❤
Yes.... he is great player
መንሱረ አተም ትክክልኛው የእግር ኳስ ፈላጭ ቆራጭ ነህ አንተ ስላለህ እንኮራለን በአሁን ሰአት ላይ ለአርሰናል የምስፍልገው ተጫዋች እንደዝ አይነት ነው ምክንያቱም ደና አቁዋም ባኖርም ራሱ ተሽጦ ለክለቡ ገብ ይሆናል ::
Measure best football analyst
Etan, one of our own. Second. #ሙሴ_ከአሜሪካ ❤
Arif lij nw ke ayin yawtaw....arsenal ahun team eyehone nw....ke acadami metekem kejemere yebelete arif team yihonal.....beteley yene sakan step eyeteketelu yemimetu tadagiwoch...be arteta eji lay yebelete endemigolebitu alteraterem........arsenal future is bright....
Jony ye liverpool fan....ke hawassa
ሠላም ሠላም መንሱሬ ❤❤❤❤
መንሱር ሰላም እኔ እሄ ሊጀ ቃም ቢሆን ደስ ይላሌ
መንሱሬ በጣም ትችላለህ የሊቬ ብሆንም አንተ ግን ትችላለህ
መንሱሬ እሄ ልጅ ከአይን የዉጣዉ የአርስናል የፈጣራ ችግር ዪቀረፈል
ስጦታ ኣዋሳ ቶን ጎቤዝ ታዳጊል ልጅ ኖ
its wonderful ❤ clash from Ethan nwaneri
በጣም ደፋረ ተጫዋቸ ነዉ❤
NWANERI SPELLED " One'Ri" N =silent
ቀጣዩ ሴስክ ፋብሪ
መንሱሬ :-እስኪ ስለ አርሰናል የሰሞኑ ተከላካይ ክፍለ ጎል ማስተናገድ ተመራመር ።
መንሡሬ፡ ሁሉ ሰዉ ስለ ዋነር ስያዋራ አድስ ብላቴና ብቅ እያለ ነዉ። ስሙም ማክስ ዶዉማን (Max Dowman) ይባላል። እድሜዉም ገና 14። ባለፈዉ የUEFA YOUTH ጫዋታ ለይም ግቡ ባማስቆጣር በእድሜ ትንሹ ተጫወች በመሆን ተርክ ሳርቶዋል።
Mensur I know Ethan dad closely he’s not only Arsenal fan he is under 8 Arsenal academy coach and one of Arsenal family members
Eten smart man new
መንሱሬ
መንሱሬ ምን አይነት ዓይን ነው ያለክ ግን ኮንፊደንሱ ብቻ ይበቃል ኑአኔሪ
ሰላም መንሱሬ ገራም ልጅ ነዉ ፈጠር ከ ዓይን ያውጣዉ
Txns mensure
Selam Selam Munster
Next saka
ይሄ ግንብ ራስ ቼልሲ ከጉጉት በፊት ዋንጫውን ሲያነሳ ምን እንደሚል መስማት ነው ምፈልገው😂😂😂
🤔😄😆😁😅😃😂
❤❤❤
Nwaneri >>>all m.utd players
From Mableton
❤❤❤mensurey❤❤❤❤
Mensure mert gazetegna neh
From Mableton
Arteta ውጤታማ አሰልጣኘ መሆኑን እያስመሰከረ ነው.
A nineteen masimatti baxami iyasxalagn naw masur
NWANERI
mensure bemigeba ayitehewal
Talk to Palma
Mensure ante liyu neh timechegnalk sile akerarebih
ንዋነሪ > all Shashe players
ይኼ ቻናል የአርሰናል እየመሰለኝ መጥቷል ፤ ሚዛናዊ መሆን ጥሩ ነው። ሌሎቹ ትኩረት አያገኙም ማለት ሳይሆን በአርሰናል ልክ አያገኙም ለማለት ነው።
Sele united Mn yewera 😂😂
ARSENAL le TH-cam attraction bicha new mititekembet ATAFRM ,😂WE ARE ARSENAL❤
🔴⚪💎
Mansura
Next 😊
በግራ እግሩ ኳስ ስገፋ ልክ ሜሲ ይመስላል
😊😅
First
Ereweyene bekane mensure beza ende biyanse ande gizi se live makerebe kebedoke newe ende chebesene eko bemanche arse progrme lebizenese becha ayehune sera tewe mensure zareme selenesu makerebekene megemete yekelale selechenge please mensure lelela degafi lehone yase telale
Sil Arsenal selchn .
Nwaneri ሲነበብ "N" አነበብም መንሱር። ዋኔሪ በሚል አርመው።
Esty zm bele fara
አንተ ራስህ N አይነበብም ብለህ ፃፍ መጀመርያ 😂😂😂😂
Mensura
First comment pin 📌
ለእድገቱ ቢያስብ ዩናይትድ ይመጣ ነበር😂😂😂
ምን 🤣
ጀዝባ
Yetuga new yamemeh
ለዩነይትድ የፈረሙትም ክለብ የቀያሩ ንዋኔርን ለመሥፈረም አመረቹ
What😂😂😂😂😂
ወላሂ እያለቀስኩ ነዉ የሰማሁ የሌሎችንም ቀጥልበት
😂😂😂 የምርህን ነው
እየቀለድክ ባልሆነ@@MohammedMohe-bg6eh
በቃ አላዛርን እየሰማህ ትመጣለህ አደል የእግርኳስ ዕውቀትህንም ብታሳድግ ምን አለ የሚገርመኝ አንተ ነህ አይደል የዩናትድ ደጋፊዎች ማታ ጨዋታ ካለ ቀኑን ሙሉ በኮንፊደስ ይጠብቃሉ ያልከው እንዲ ስትል ዩናትድ ስድስተኛ ነበር ትንተናው ይቅርብህና ወድምህን ስማ በጣም ይቀርሀል
አተስ ጅል ነህ መሰል😢
he’s trying to do work bro chill ende ho mn agbah ante serawn yesrabet
𝔼𝕤𝕦𝕟 𝕝𝕚𝕛 𝕓𝕒𝕥𝕒𝕞 𝕟𝕨 𝕞𝕖𝕨𝕠𝕕𝕠𝕨 𝕗𝕒𝕥𝕒𝕣𝕚 𝕜 𝕘𝕦𝕗𝕒𝕥 𝕪𝕚𝕥𝕒𝕓𝕚𝕜𝕝𝕟 𝕒𝕟𝕥𝕒𝕟𝕞 𝕥𝕖𝕟𝕒𝕟𝕒 𝕖𝕕𝕞𝕖 𝕤𝕠𝕥𝕠 𝕪𝕒𝕟𝕦𝕣𝕖𝕝𝕟
መንሡሬ፡ ሁሉ ሰዉ ስለ ዋነር ስያዋራ አድስ ብላቴና ብቅ እያለ ነዉ። ስሙም ማክስ ዶዉማን (Max Dowman) ይባላል። እድሜዉም ገና 14። ባለፈዉ የUEFA YOUTH ጫዋታ ለይም ግቡ ባማስቆጣር በእድሜ ትንሹ ተጫወች በመሆን ተርክ ሳርቶዋል።
From Mableton
From Mableton
መንሡሬ፡ ሁሉ ሰዉ ስለ ዋነር ስያዋራ አድስ ብላቴና ብቅ እያለ ነዉ። ስሙም ማክስ ዶዉማን (Max Dowman) ይባላል። እድሜዉም ገና 14። ባለፈዉ የUEFA YOUTH ጫዋታ ለይም ግቡ ባማስቆጣር በእድሜ ትንሹ ተጫወች በመሆን ተርክ ሳርቶዋል።