ከ2013 ጀምሮ በአንድ ዓይነት ጫማ ተጫውቷል። ለምን? | Toni Kroos | Bisrat Sport | ብስራት ስፖርት

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 18 มิ.ย. 2024
  • #MensurAbdulkeni #መንሱር_አብዱልቀኒ #ብስራት_ስፖርት
  • กีฬา

ความคิดเห็น • 11

  • @henokhaiku3343
    @henokhaiku3343 6 วันที่ผ่านมา +5

    One of the best midfield in the 🌎 🌎 Tony wow

  • @yonatanasres8870
    @yonatanasres8870 6 วันที่ผ่านมา +1

    መንሱሬ ዛሬ የአመታት ጥያቄዬን ስለመለስክልኝ አመሰግናለሁ ።

  • @abdibrahim63
    @abdibrahim63 6 วันที่ผ่านมา +1

    ክሩስን እለማየት ይደብራል ትንሽ ቢቆይ እና ብናየው ያ ምርጥ ኣሲሱቱ ያስደስተን ነበር

  • @adonaydimartini6130
    @adonaydimartini6130 6 วันที่ผ่านมา +3

    ታኬታ በጣልያን ነው

  • @BiniSankara
    @BiniSankara 5 วันที่ผ่านมา +1

    ሰላም መንሱሬ ቢኒ አፍሮ ነኝ ከአሰላ እንግሊዝ በሁለቱም ጠዋታ ነጥብ አንድም ነጥብ ማግኘት አልነበረባት በቃ ሳውዝ ጌት እሄን የመሰለ ስብስብ ይዞ አሰልቺ የሆነ አጨዋወት ነው ያለው ማሃል ላይ ከ aleksander ይልቅ ተፈጥሯዊ የመሃል ተጨዋች ቢጠቀም minon ና galager ን ቢጠቀም ለ palmer አንድ ደቂቃ አለመስጠቱ አስገርሞኛል እንግሊዝ ከጥሎ ማለፉ እንደማታልፍ እርግጠኛ ነኝ
    lius de la fuste አስደናቂ አጨዋወት የሚገርም ቡድምነው ነው ይዘው የወጡት በ ወጣት ባለተፀቶዎች የተዋቀረ ቡድን ስቴን ለዋንጫ ተገማች አድረገዋታል yaml , nico , cucurela , ruiz የሚገርም ምሽት ነው ያሳለፉት ከ ደርመን ቀጥሎ ጥሩ ቡድን እስፔንን አይተናል

  • @YonaldoTeferi-nm8pi
    @YonaldoTeferi-nm8pi 6 วันที่ผ่านมา

    መንሱሬ ትመቸኛለህ በርታ❤

  • @juneydiabdi9892
    @juneydiabdi9892 6 วันที่ผ่านมา

    Asian cup ካታር አዘጋጅታ ራሷ በላች
    African cup ኮድ ድቯር አዛጋጅታ ራሷ በላች
    Europa cup ጀርመን አዘጋጅታ ____________?

  • @jamaicakebede8127
    @jamaicakebede8127 6 วันที่ผ่านมา

    ቀኑን በሙሉ ስለ አንድ ሰው ጫማ ስታወራ አይሰለችህም

    • @MesuMesu-ym3oo
      @MesuMesu-ym3oo 6 วันที่ผ่านมา

      ምን አገባህ ዝም ብለህ አትሰማም ድንጋይ ራስ

  • @blenwondimteka4744
    @blenwondimteka4744 6 วันที่ผ่านมา

    ጠንቋይ ስለሆነ ነው

    • @abdibrahim63
      @abdibrahim63 6 วันที่ผ่านมา

      ኣንተ ራሱ ጠንቋይ ቀላቢ ነህ ቡሽቲ